No video

🎊 ከቃል ጋ ልዩ ጊዜ አሳለፍን 😍 ቃል ተደሰተች 🎁

  Рет қаралды 30,159

Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ

Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ

2 ай бұрын

#abtube #yetbitube #marketube #endalktube #like #share #subscribe

Пікірлер: 518
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 2 ай бұрын
አቤኒዬ ከዛሁላ ስቃይ በሗላ እንደዚሕ ስቀሕ ስላየንሕ ደስ ብሎናል❤❤❤❤ተመስገን ልጂቷ ደግሞ ስታምር የኔ ቆንጆ ❤😘😘😘ተጋቡ አቢኒዬ😂😂😂
@DesuDesalech
@DesuDesalech 2 ай бұрын
💋💋💋💋💪💋💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 2 ай бұрын
ፍቅረኛው ናት የበፌቶ ናት ሊላ
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 2 ай бұрын
@@user-bc5ib2zi7h ሌላ ናት እማ
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 2 ай бұрын
ፍቅረኛው እስ ጉድ
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 2 ай бұрын
@@user-bc5ib2zi7h አለችውደ😁🤣
@user-yh6rz6qp8m
@user-yh6rz6qp8m 2 ай бұрын
እዚህ ሰፈርም ፍቅር ፍቅር ሸተተኝ 😊😊😊መልካም የፍቅር ግዜ❤❤❤
@user-bn2mm9dz7c
@user-bn2mm9dz7c 2 ай бұрын
😹😹😹😹
@hyatthigher5891
@hyatthigher5891 2 ай бұрын
አወእኔም❤😂
@user-lo4rv8et5m
@user-lo4rv8et5m 2 ай бұрын
ቡታጂራዎች የፍቅር ትምህርት ቤት መሰራት አለባቹ😂😂😂😂❤❤❤
@abebabelda1319
@abebabelda1319 2 ай бұрын
እኔም ❤ደስ ሲል እውነት ያርገው አቤኔ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ እግዚአብሔር እውነታውን ያሳውቀን ❤ደስ ብሎኛል
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 2 ай бұрын
አዎ ቡታጅራ ያሉት ወንዶች ለሴት ልጅ ክብር አላቸዉ በጣም ንፁዎች ናቸዉ በዛ ለይ ጎበዞች በራሳቸዉ የሚጣጣሩ ናቸዉ ይመቻቸዉ ❤🎉❤❤🎉🎉❤🎉
@BereketDargaso
@BereketDargaso 2 ай бұрын
ቃል አቤት ፈገግታሽ❤❤አቤት አለባበስሽ❤❤ እስቲ እችን ቆንጆ እንቁ የሆነችውን እምትወዱት ❤❤❤❤
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq 2 ай бұрын
ይሄ ልጅ መልካም ሰው ነው 😊
@haymi2
@haymi2 2 ай бұрын
ፍቅር ሊጀማምራቹ ነው አይደል አቤኒ ቃልዬን ወደናታል ፈጣሪ ያጣምራቹ❤
@mesitube8396
@mesitube8396 2 ай бұрын
ሰስጣታው የስጣታወች ሁሉ የሚበልጥነው ስታምሩ በሉ ይጣመሩ የምትሉ😂👍🥰
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 2 ай бұрын
ይጣመሩ😂❤
@mesitube8396
@mesitube8396 2 ай бұрын
@@mubetube_afiya2353 ውዴ🤣🤣🤣🥰
@emebete6
@emebete6 2 ай бұрын
ስጦታው ማርያም ሲያምር እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ የስደቷ እናቴ❤😢
@user-rk7ku2dz6b
@user-rk7ku2dz6b 2 ай бұрын
አቤኒ እዳታልፍህ ምረጥ ልጂ ናት ከአለባበሧ ጀምሮ አተም እደዛው❤
@emebete6
@emebete6 2 ай бұрын
ፍቅር ፍቅር እየሸተተኝ ነው እናቢኒ ቤት ተመስገን ተጋቡ ተማለት ወደ ኋላ አልልም🙈🙈🙈🙈😂
@user-bt1ek7us7m
@user-bt1ek7us7m 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@TayibaSaliya
@TayibaSaliya 2 ай бұрын
ክክክክክ
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-dh2pe5xc3n
@user-dh2pe5xc3n 2 ай бұрын
ሁሉ ነገር የራሷ ነዉ የዘመኑ ሴቶች የሚጠቀሙትን አትጠቀምም❤❤❤❤❤❤
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 2 ай бұрын
ከዱቄት ነጻ የሆነ ውበት❤❤❤😘
@user-lo4rv8et5m
@user-lo4rv8et5m 2 ай бұрын
አቢኒ ልጂታ ታምራለች ፈገግታዋ ገዳይ ነው እዳታመልጥክ ጠበቅ አርጋት❤❤❤
@user-ed1cg4tb3g
@user-ed1cg4tb3g 2 ай бұрын
ተመስጬ ነው ያየሁት አይለያችሁ ከማለት ሌላ የለም የመዳም ቅመሞች እኛንም ፈጣሪ ሹፌን😊
@user-sq9tk3fb7e
@user-sq9tk3fb7e 2 ай бұрын
ይቺ ልጂ ግን ዴስ ትለኛለቺ የጠይም ወይዘሮ ናት ጠይም ጠይምሞቹን ምን አሳመራቸው የወተት አረፋ ይመስላል ጠርሳቸው ❤
@user-hs4kz9hh2l
@user-hs4kz9hh2l 2 ай бұрын
አቤኒ በጣም ነው ዬወደድኩት ዬሰጠሀትን እመቤቴ ትጠብቃቸሁ 🙏🙏❤️❤️
@kidsttube
@kidsttube 2 ай бұрын
ፍቅር ፍቅር ሸተተኝ😂😂 ልጀቱ ብዙም ባትመቸኝም አቢኒየ እረጋ ያለልጅ ነው በርቱ መልካም የፍቅር ዘመን❤❤❤❤
@ሰበሲክራይብ
@ሰበሲክራይብ 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ahmeedali4161
@ahmeedali4161 2 ай бұрын
የስደት ስንቃችን እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ሁላችንንም ትጠብቀን አሜን፫
@HayatHayattt-kq7hm
@HayatHayattt-kq7hm 2 ай бұрын
እደዚህ ደስ ብሎክ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሚስጥሩ ይነገረን ማናት ከየት ነው ወዴት ነው በል ስለቃል ንገረን እኖዳችኀለን ውብ ነች❤❤❤❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k 2 ай бұрын
ተጣመሩ😂😊❤አቤላዬ
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 ай бұрын
በጣም ታምራላቹ እንኳን ተሻለህ ከምንም በላይ ጤና ነዉ ግን አደራ የምለዉ እንደ አብርሽ እና እሩታ እንዳትሆኑ ቤተሰቦቻችሁን አታስቀይሙ አክብሯቸዉ ቤተሰብ ሲደሰት ነዉ እናተም የምትደሰቱት ቃልዬ ንገራት እንደ ሩታ ለሊት እንዳትጠፍ በጣም የሚያስጠላ ነዉ ሌላ በተረፈ በርቱ👏👍
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 2 ай бұрын
አታሽቃብጡ ማንም ይቱበር ለቪው ብሎ የሰራውን እያያችሁ ሰውን በየኮመቱ ማማት ምን ይሉታል 🐄👈
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 Ай бұрын
አሽቃባጭ አግል ጨዋ ነኝ አትበይ ወረኛ
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl Ай бұрын
ምነው አሽቃበጥሽ ለቪዋቸው ብለው የሰሩትን እዚአምጥተሽ ማማት ምንይሉታል ወሬ ነገርነሽ
@user-zt8cp8gf2r
@user-zt8cp8gf2r 2 ай бұрын
ወለሂ. ልጁታ. ሲጀመር. ቆጆነት. ደሞ. ሁሌም. አለበባሱዋ. ዋዉዉ. ነዉ. አቤኒ. አትጃጃል. ጠበቅ. አርጋካ. አዝ. አበቴ. ከወለ. ኢደይቁጭሀ. በጠም. ነዉ. ሚታምሩት. ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@TigestBegna6
@TigestBegna6 2 ай бұрын
አቤላ ፈጣሪ የሰጠክን ተቀበል ምርጥ ሴት ቆንጅዬ ያዛት የሰጠካት ወላዲተ አምላክ ትግባ በሒወታቹ❤ ውዶቼ አስታውሱን እዩልን ሰብ ከድርጉን
@NbvMjf
@NbvMjf 2 ай бұрын
የምር ስታምሩ ስኬታማ ሆናችሁ ያሳየን❤❤❤❤❤ ፀጉሯ ስያምር በተረፈ ይመቻችሁ
@MissHanan-vc6ys
@MissHanan-vc6ys 2 ай бұрын
እመ ብርሀንን ሳያት ለምን ይሁን እባየ የመጣሁ ማርያምን 😢እመብርሀን በፍቅር ታኑራችሁ❤❤❤❤
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 2 ай бұрын
ቃል ስትሲቅ ደስ ስትል የእውነትስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 2 ай бұрын
አቤኒ ልጅቷ ያተረገገች ነት እደታልፍህ❤❤
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 2 ай бұрын
ስታምሩ አቤኒየ ተሽሎህ ስላየዉክ ደስ ብሎኛል🎉🎉
@zadargosha
@zadargosha 2 ай бұрын
አቤኒ ልጁታ በጣም ምርጥ ነች ❤❤❤❤❤❤ስለዚ ጠበቅ አርግ😅😅❤❤
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 2 ай бұрын
አለባበሷ እራሱ ሲያምርርርር የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g 2 ай бұрын
ዘሩ ቀለጠ😂😂 እቺም ለጥየቃ ከአዲስ ከች ብላ ቀረች ቡታጂራማ የሆነነገር አለ❤❤ልብ
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@gjyvng738
@gjyvng738 2 ай бұрын
😂😂😂😂ኧረይጣበሱ
@user-ip4mr5rf2m
@user-ip4mr5rf2m 2 ай бұрын
አቤኒ ያሁሉ አልፎ እዲህ ስቀክ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ቃል የኔ ቆጅ እመብርሐን ትጠብቃችሁ 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉
@user-sv6jn6ib9n
@user-sv6jn6ib9n 2 ай бұрын
እዝህቤትፍቅር ፍቅር እየሸተተነው ይጣመሩ የምትሉ አቤኒ እዳታለፍህ❤❤❤❤ደስስትል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-zp5xv1tu6e
@user-zp5xv1tu6e 2 ай бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም የአምላኬ እናት እሳ ትጠብቃችሁ❤❤❤
@zadeayale8799
@zadeayale8799 2 ай бұрын
የመዳም ቅምሞች የኔ ወዶች ዞሬ መጀመሪ ነኝ😂😂😂😂😂
@FiqrAwke
@FiqrAwke 2 ай бұрын
እመቤቴ,የልባችሁን,መሻት,ትፍፅምልሽ❤❤❤❤
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 2 ай бұрын
ሁሌም እንደማረት ነው ዘሬ ግን በጣም አምሮብሸል ሁሌም ቀምስ ልበሻ የኔ ዉዴ ስዎድሽ እኮ ቃልዬን አቤዬ ጌታ ፈቅዶ አንድ ላይ ብቶኑ ደስ ይለን ነበር ❤❤❤❤🎉🎉
@IberashIberash
@IberashIberash 2 ай бұрын
አበንዬ የሆኔነገርማ አሌ ንጌርልን እንጂ እ😂😂😂😂😂😂
@bertukaneasfaw2505
@bertukaneasfaw2505 2 ай бұрын
በጣም ታምርያለሸ ውዴ ከዝ በኃላ ሱር እንዳትለብሸ ማሬ ቀምስ ያምርብሻል❤❤❤❤❤❤❤❤
@Guragewa5270
@Guragewa5270 Ай бұрын
እዚህ ሰፈርም ፍቅር ፍቅር ሸተተኝሳ እውነት ያድርገው አቤኒ ምርጥ ባል ከሌላት ጠበቅ አድርገህ ያዝ ቃልዬ ፈገግታዋ ደስ ይላል ግን ትንሽ ሰከን በይ❤ ጉዞ ወደ ፊት
@user-hp9dg4tq8x
@user-hp9dg4tq8x 2 ай бұрын
እረ አቤላዬ ፍቅር ያዘው መሰለኝ❤❤❤
@user-hr9mr4pi6c
@user-hr9mr4pi6c 2 ай бұрын
ታምራላችሁ ካብል ሁኑ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ልጂቷ ደግሞ ቸኩሌት ናት ጠበቅ አድርጋት
@sharjahshj2209
@sharjahshj2209 2 ай бұрын
ዎዎዎዎ ምረለቹ አለህ አድለይ የርገቹ. አረ አተስቀኑን ከማደም ኮሽነነኝ ሙስልም እህቶቼ ወድሞቼ ኡንኳወን አዳረሳቹ እድ ሙበራክ. አብን የኔ አጎቴ ጣፊቶብኛሀል በቡተጀራ. እበክ ተበብረኚ. ጨንቆኛሀል
@user-dx5kf7hf6l
@user-dx5kf7hf6l 2 ай бұрын
እኳንአብርአደረሠን❤❤❤❤
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i Ай бұрын
አቤኒየ ወድሜ በደብ ተሽሎህ ፈገግ ስላልክ በጣም ደስ ብሎኝ አል ቃልየ ደግሞ የኔ ቆንጅ የኔ ፍድሻ ❤❤❤❤❤ ፍቅርኝሙች ሁኑ ደስ ትላላችሁ
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s 2 ай бұрын
የኔ ምርጦች እዝህ ቤት ደሞ ፍቅር ፍቅር ይሽታል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@seadamohamad2568
@seadamohamad2568 Ай бұрын
ቃልዬ ፈገግታሽ ፣አለባበስሽ፣ ደስ ይላል።አቢዬ በጣም የዋህ ነው ተከባከቢው
@AmeenAmeen-cb5sj
@AmeenAmeen-cb5sj 2 ай бұрын
❤ስታምሮ የእውነት ደስ ስትሉ ደሞ ቀሚስ ልበሽ ተግዲ እግዚአብሔር ፍፃሚያቹ ይመር❤❤❤❤❤
@genetbelete9303
@genetbelete9303 2 ай бұрын
አቤን ከጺዬን እች ታምራለች የእውነት ❤❤
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 2 ай бұрын
ፅዮን ምኑ ናት የቀየችው ፍቅረኛው ናት
@user-py4ui3ef6r
@user-py4ui3ef6r 2 ай бұрын
አይ ኮምታትሮች የእናንቴ መቼ ነው 🙆🙆 ብቃ እኛ ቆሜን ቅርተናል በመዶም ኩሺና😂😂
@nfffdt931
@nfffdt931 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@monamona4720
@monamona4720 2 ай бұрын
አቤኒ አተም ጀመረክልን ያዝልቅላችሁ❤❤❤
@fhrfhf9176
@fhrfhf9176 Ай бұрын
የኔ ውድ እናት እመብርሃን የልቤን ብርሃን ልዩ ስጦታ ነው የሰጣሃት የምር ❤❤❤❤
@HhddHdhd-pz6zf
@HhddHdhd-pz6zf 2 ай бұрын
አቤሊየ እድህ ስቀህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ልጂቷ ደግሞ የኔ ፍልቅልቅ እደት እደምታምር አቤሊ እዳታመልጥህ አይታችን መሆን አለባት ዋ ተናግራለሁ❤❤❤
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 2 ай бұрын
ወይ ፍቅር አረ ይሄ ፍቅር ምንድነው ከለሩ እኔም እንዲመርጠው
@user-ud8so1ci4f
@user-ud8so1ci4f 2 ай бұрын
ወዉ አቤን ሲሲቅ ሰየዉ ደሲ አልኝ❤❤❤የዚልቅለቹ❤❤❤❤
@hwaamusa3856
@hwaamusa3856 2 ай бұрын
ቃልየ የኔ ቸኮሌት ከለር ውብነሽ አርቲፊሻል የማያታልልሽ ፀዳ ያልሽ ቆጆ ❤አቤኒ እኳን ተሻለህ
@Bet9232
@Bet9232 2 ай бұрын
እግዚአብሔርን ታምራላችሁ አንደኛ ❤ የኔ ቆንጆ
@aminamehammed8922
@aminamehammed8922 2 ай бұрын
አቤ ግልፅ ይደረግልን እኛ የመዳም ታክሲ ይጨቀናል😂😂😂😂
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 2 ай бұрын
😂😂😂😂 ወይ ጉድ❤
@user-yi3rs5ur9r
@user-yi3rs5ur9r 2 ай бұрын
ደስ ይላል ፍቅር ፍቅር
@SaneyitTube
@SaneyitTube 2 ай бұрын
በጠም ነዉ መታምረተ አቤዬ ዉዉዉዉዉዉ😂❤❤❤❤❤❤❤
@user-kl4hs2fb3f
@user-kl4hs2fb3f 2 ай бұрын
ማሻ አለህ አለባባስ የሰለም 👌
@meseretayash335
@meseretayash335 2 ай бұрын
እማምላክ አትለያቹ ቃልዬ የአቢኒ ግራ ጎኑ ናት❤❤❤❤❤
@tube-dr6ur
@tube-dr6ur 2 ай бұрын
አይ ፍቅር በፍቅር ያርጋቺሁ❤❤❤❤❤ አቤላየ ተሺሎህ ስላየሁህ ደስብሎኛል❤❤❤❤❤
@user-hp3nc4mw6p
@user-hp3nc4mw6p 2 ай бұрын
ቃልየ ኣላባበሸ ደስ ሲል የኔ ልባም እግዚአብብሔር ያጣምራቹ ምን ልበል ቤቴሰብ❤❤❤❤❤❤
@KalbaUae-fy9zb
@KalbaUae-fy9zb 2 ай бұрын
ዋውውውውው ለስጦታው ከስጦታወች ባላይ ስጦታ ነው እማምላክ ምልጃዋ ጥበቃዋ አይለየቻው
@YalemseraMulat-zd9pl
@YalemseraMulat-zd9pl 2 ай бұрын
ፍትህ ለፂ 😂😂
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 2 ай бұрын
ፂዮን ግን ምኑ ነበረች ሙሁናነው አሞት እያለም መጥታ አላየችውም
@masara1167
@masara1167 2 ай бұрын
ዋው ዋው በለናል የሴት ልጅ ውበቶ እደዝ ነው አለባበስ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖👌👌👌👌
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 ай бұрын
የኔ ቆጆ ታሞ ሳለ እደት እዳስለቀሰችኝ❤❤❤😢😢
@user-im1yn3nr5q
@user-im1yn3nr5q 2 ай бұрын
❤❤❤አቤኒ ይቺ ቸኮሌት ቆጅዬ ልጅ ጠበቅ አርገህ ያዛት
@rrr5704
@rrr5704 2 ай бұрын
አቤኒ ተጣመረ ታምሩች ትወድሀለችአንተመልካምሠውነህየልብህመሻያሠካልህ ❤❤👍👍👍👍
@Lobabh1
@Lobabh1 2 ай бұрын
በጣምተዉባለችዋዉበጣምታምራላቺሁበጣም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej 2 ай бұрын
ኣቤልየ እንኳን ተሻለክ🥰🥰
@user-jf3pr9wf1u
@user-jf3pr9wf1u 2 ай бұрын
አላበበስ ዋዉ ናው ሴት እንድ እንድህ ስትላብስ ናው ያምየምርበት መልከም ግዜ አቤኔ 100kእናዝጋበው እስኪ ዳሞ እይታውም እናብዛላት
@kidist_tub
@kidist_tub 2 ай бұрын
ዋዉዉ ስታምሩ ውዶች እስኪ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤👍👍🎉🎉😂😂😂😂
@mesitube8396
@mesitube8396 2 ай бұрын
ገጨሁሽ😂
@kidist_tub
@kidist_tub 2 ай бұрын
ፍቅር እኮ ነው መሲዬ❤❤ ወይ ዘንድሮ 🤣🤣🤣
@mesitube8396
@mesitube8396 2 ай бұрын
@@kidist_tub 🤣🤣🤣🤣🤣 ❤❤❤
@user-vc9sh8my3u
@user-vc9sh8my3u Ай бұрын
እውነት እውነት ልጂቱ ቆንጆናት አቤኒም እደዛው❤❤❤❤
@saidaahassan4911
@saidaahassan4911 2 ай бұрын
አቤኒ እናቃል ተጣመሩ ማጣመር ሰራችነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eyobashu..
@Eyobashu.. 2 ай бұрын
በጣም ታምራላቹ አይለያቹ አቤኒዬ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ 🎉❤
@komaistekle4512
@komaistekle4512 2 ай бұрын
ዋውውውው ስጦታው እማ ፍቅር ፍቅራቹ ትባርክላቹ❤
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 2 ай бұрын
እርጋተዋ ፈገ ግታዋ ስታምሪ የኔ ቆጆ
@Wendezele-1439
@Wendezele-1439 2 ай бұрын
ዋው ታምራላቹ ❤❤
@zanb6852
@zanb6852 2 ай бұрын
እኛ ቅመሞች ለማጋባት ወደሏላ አነሰልም ተጣመሩ❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 2 ай бұрын
ወይኔ ስጦታው አንደኛ❤❤❤❤
@hbeesan7426
@hbeesan7426 2 ай бұрын
እማምላክ ወላድተ አምላክ ትጠብቃችሁ ከሱጦታ በላይ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ችጠብቃችሁ❤❤❤
@yeshiDejena
@yeshiDejena 2 ай бұрын
አቤላዬውዴልጅቷስታምር❤❤❤❤😂😂
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ wow አቤነ ታምራላች ይመቻችሁ ❤❤❤🌹🌹❤❤❤❤❤
@Tizu19
@Tizu19 2 ай бұрын
የኔ መሽኮርመም ምን ይሉታል😂😂🙈🙈ለማንኛውም ታምራላችሁ❤❤❤
@SassFsdd-ko4xu
@SassFsdd-ko4xu 2 ай бұрын
አለባበሷ ❤❤❤❤ ጀግና ቀጥይበት
@user-gh2fq6mb3f
@user-gh2fq6mb3f 2 ай бұрын
እኔ ሁለም ጥያቄ የምሆንኝ ነገር ብኖር ፂ የት ገበች ነው
@zeharatube1
@zeharatube1 2 ай бұрын
አላህ ሁሌም ደስተኛ ያድርጋችሁ❤
@nefisademeke4462
@nefisademeke4462 2 ай бұрын
ጥንድ ሲሆኑነዉ ግን ደስ ሚሉት
@FetyaAhmed-sy2ey
@FetyaAhmed-sy2ey 2 ай бұрын
ፍቅር ፍቅር እያመራነው የሀነገር አቤኒ ተፍለክለክ👁👁እግድህ
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 2 ай бұрын
❤❤❤ወይኔ እመቤቴ የኔናትምርጥስጦታነው እመቤቴትጠብቃችሁ
@user-zz5iy6ly4w
@user-zz5iy6ly4w 2 ай бұрын
ወይ ፍቅር ዘንድሮ ጦፎል😂😂❤❤❤🎉
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 2 ай бұрын
ዋውሁሌምአለበባሱዋ፡አቤኒጠበቅአርጋካያዘ በጣምትመረላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d Ай бұрын
ከምንም በለይ ስጦታ ደስ ይለላ
@LailaLila-nb1bd
@LailaLila-nb1bd 2 ай бұрын
ስታምሩ የኔ ውዶች ቃልዬ የኔ ውብ አለባበስ👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤
@opnishnooeud5917
@opnishnooeud5917 2 ай бұрын
እዚህ ስፈርም ፍቅር ፍቅር ሸተተኝ ❤❤❤❤❤😘
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 2 ай бұрын
ሰሞኑን ቡታጆራ በፍቅረኛሞች ተጨናንቃለች☺️🤗❤🥰የማርክና ሄሉ ቢደብረንም ሀይሚና ቡራን አቢኔንና ቃልን ሙቤናን የሀይሚን ጓደኛ ልናጣምር ነው😊😅
@gjyvng738
@gjyvng738 2 ай бұрын
😂😂😂
@user-xg6jc7di3d
@user-xg6jc7di3d 2 ай бұрын
Wwwooowwww 💯 💯 💯 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kxx683
@kxx683 2 ай бұрын
አቤኒ ክጣምሩ ዬኔውዴቼ ስውዴቻሁ ❤❤❤❤❤❤❤ፍጣረ ይጣቡቃቻሁ ❤❤❤❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰🥰❤🥰❤🥰
@HabtamGobeze
@HabtamGobeze 2 ай бұрын
wow 😲አቤላ እኔስ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TalefeZeyede
@TalefeZeyede 2 ай бұрын
ቤተሰብ ያልገባኝ ነገር አለ የገባው የሆነ ነገር በሉኝ አብይ የቺህ 💕💕
እህቴን ፕራንክ አደረግናት በጥፊ ተማታች😳😳
15:20
Abela Tube አቤላ ቱዩብ
Рет қаралды 32 М.
አቤኒ ሰርፕራይዝ ሆነ 😍
25:51
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 59 М.
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 23 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 36 МЛН
🚗 ቃልዬ ሄደች በጣም አዘነች 😭
16:25
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 26 М.
ኪሩ እና ቤ ቤታችን መጡ July 29, 2024
5:55
Biruk&Thut
Рет қаралды 9 М.
መሲ ከፍቅሯም ከyoutubeም እራቀች💔💔💔😭😭😭😭😭
14:57
BEKI Tube በረከት ቱዩብ
Рет қаралды 29 М.
💦እህቴ ሰኘራይዝ አደረኩዋት❣️🥰😨
15:29
ሀይልዬ ከሳ ጋር መሆን እፈልጋለሁ አለ 🥺
17:20
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 23 МЛН