🛑 ከ break up በኋላ ማድረግ የሌለባችሁ ነገሮች // Don't do this after breakup

  Рет қаралды 67,309

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

2 жыл бұрын

#Abinetayu #አብነት_አዩ #Abinet_Ayu #Relationship_Problems #Marriage_Advice #married_couple #marriage_advice

Пікірлер: 160
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Жыл бұрын
እኔ የ 12 አመት ትዳሬ ምንም ባላወኩት ከነ ልጆቸ ፈትችሻለሁ ብሎ ነገረኝ ዳግም እንደ ማይመለስ ነግሮኝ ተለዬ እኔ ደግሞ ለማንም ሳልነግር ሽምግልናም ሳልክበት ፀጥ ብዬ እስከ ተወስነ ቀን ድብርት ውስጥ ለቅሶ ውስጥ ነበርኩ እንደምነግራችሁ ቀላል አይደለም ልቤ ተስብሯል በቃ ግን ተውኩትና እራሴን ጠንከር አድርጌ ለቤተስቦቸም ቀለል አድርጌ በቃ ተለያዬን ለእኔ አታስቡ እኔ ደህና ነኝ ጠንክሬ ልጆችንም እንደማሳድግ ዳግም ስሙን እንዳታነሱብኝ ለምን ብላችሁ አትጠይቁኝ ብዬ ነገርኳቸው እነሱም እን ጠይቀው ሽምግልናም ስው ይግባ ሲሉኝ ጠግቦ ለሄደ መለመን አስፈላጊ አይደለም ብዬ አስቆምኳቸው ከዛ እኔ እቤት እሱን እሚያስታውስኝን ነገሮች ብቻ አስወገድኩ ቀጥታ ብሎክ አደረኩ አለቀ ይህው ከነልጆቸ አለሁ እሱ እንደጎዳኝ ቁሜ ም አልሄድም ነበር ከዚህ በኃላ ወንድ አልቀርብም ወደፊት መጓዝ ነው ሴቶችዬ ትቷችሁ ለሄደ እንዳታዝኑ ጠንክሩ 💪 ውድ ወንድማችን የተናገርከው ሁሉ ልክ ነህ እናመስግንሀለን በርታ🙏
@raheldemissie3484
@raheldemissie3484 Жыл бұрын
እኔም ልክ እንዳቺ ነኝ ሁሉን ትቼ ከልጆቼ ጋር ደስተኛ ሆኜ እየኖርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
​@@happyboy1517 ተጋቡ😅
@happyboy1517
@happyboy1517 Жыл бұрын
@@clickcell4333 ጅል አይሙት እንዲያጫውት😷
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
ታረቁ
@hananm1530
@hananm1530 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልብሽን ደንደን ያርግልሽ ግን የተሻል ይስጥሽ ልልሽ አልኩና ባሁን ሳት ሚሰማውና የሚታየው ያስተላል አብሶ ሴት ልጅ ካለሽ ግን ተሽለሽ ተገኝ❤
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe Жыл бұрын
የማያልፍ ነገር የለም ይሄም በአንድ ወቅት በጣም ሂወት አልባ ሆኜ ነበር በአንድሰዉ ምክንያት ግን ካለፈ በዋላ ገባኝ ተማርኩኝ ለካ ፍቅር ያሳምማል እንጂ አይገልም ያልፋል እግዛብኤር ይመስገን
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 2 жыл бұрын
Subscribe, Like and Share ስለምታደርጉ አመሰግናለው🙏🏾❤ የማማከር አገልግሎት Office 0915454647 Location: Bole MMK Tower kzfaq.info/get/bejne/aMdpeMR0tqjQm6M.html
@habibimohamdd2894
@habibimohamdd2894 2 жыл бұрын
Telegram alek wendem teyaki neberegn
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 2 жыл бұрын
የስራ ጫና .....ህይወት .... እንዳለህ ግልፅ ነው ግን ደሞ በምትለቃቸው ቪዲዮ ብዙዎችን ህይወት ይቀይራል ተስፋ ይሰጣል... ያፅናናል አንተ ምናልባት ከምታስበው በላይ እየሰራህ ይሆናል ስለዚህ #አትጥፋ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀብርታቱን ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 2 жыл бұрын
Amen🙏🏾
@hanaabebe4925
@hanaabebe4925 2 жыл бұрын
"ህዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፈቷል" ተባረክ ወንድሜ እውነታውንና የተሳካ(ፍፃሜው)ያማረ ህይወት እንድንመራ የሚያደርግ ነው ከልብ አመሰግናለሁ +++
@firehiwotabebe3076
@firehiwotabebe3076 2 жыл бұрын
መንፈስ የሚያድሱ ንግግሮችህ አስተማሪ ነው በጣም ❤❤❤
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 8 ай бұрын
ለውድም ላፍቅረም እችላለሁ ግንእግዚአብሔር ካልፈቀደ ምንም ነገር እንደማይሆን ስለማመን ቢሆንም ባይሆንም የሱ ፍቃድ ነው ብዬ ወደፊት መሄድ እንጅ ሌላ ሰው ለመሆን በጭራሽ አልፈልግም ወደማይሆን ተግባርም አልገባም ::!!
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 9 ай бұрын
ተባረክ አሁን ምስቅልቅሌ በወጣው ሰአት ደረስክልኝ😢😢😢😢 ብቻ ከባድ ሁኔታ ላይ ነኝ😭😭😭💔💔💔
@ameleworksahile3495
@ameleworksahile3495 9 ай бұрын
take easy my dear always Stand up yourself .
@abnett.6429
@abnett.6429 8 ай бұрын
me too
@godisgoodallthetime7815
@godisgoodallthetime7815 2 жыл бұрын
ብዙ ግዜ የምታካፍለንን ትምህርቶች ውስጥ የሚቀሩ ናቸው...😍..ብዙ ተጠቅሚያለው በፍቅር ህይወቴ ጥሩ መስመር እንዲይዝ የአንተ አንደበት አለበት 🙏😍 ይብዛልክ ተባረክ 😍
@liyuderesegn2633
@liyuderesegn2633 Жыл бұрын
አሜን
@makigetahun9524
@makigetahun9524 2 жыл бұрын
ነገሮችን ምትመለከትበት መንገድ ደሰ ይላል ደሞም እውነታን የያዙ ናቸው ሁሉንም ሚደረጉ ነገሮች ናቸው ጥቂቶችን እኔም አድርጊያቸዋለሁ ስህተት ነበረ እናመሰግናለን አቢ
@lubabaebrahem4745
@lubabaebrahem4745 2 жыл бұрын
ከልብ እና መሰግናለን አብነት የምታቀርባቸው ነገሮች አስተማሪ እና አዝናኝ ናቸው እና በርታ ካተ እኔብዙነገር ተምሬ አለሁ እውቀትህን ፈጣሪ ይጨምርልህ
@user-ld7ti8br7j
@user-ld7ti8br7j Жыл бұрын
አመሰግናለሁኝ ትምህርትህ ጠቅሞኛል ተጠቅሜባታለሁኝ እንዳንተ አይነት ሰዎች በአገራችን ይብዙልን
@kalkidankalkidan8487
@kalkidankalkidan8487 8 ай бұрын
በአሁን ሰዓት እኔም ከምወደው ተለይቻለው ግን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ለምክሩ አመሰግናለው😊😊😊😊❤❤
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ከከክ ላይ እከክ ለመጨመር እኮነው እጅ እውነት ፍቅር ቆርጦ አይደለም ሆ እኔ የለውበትም ፎቃየን ጠበቅ ነው ከሄደ ደሞ እሩጨ አሮጥም ዝም ብየ ለብቻየነው የምቀመጥ እጅ ሄደ ብየ ሚስጢር ጥሩም ይሁን መጥፎ አላወራ መቸም ቢሆን
@Tube-jb4fk
@Tube-jb4fk 2 жыл бұрын
እውነትህን ነው🙏🙏 የምን መቀየም እራሴን እንዳይ ነው ያደረከኝ አተ ካልካቸው ነገሮች ውስጥ አብዛኛውን አደርጋለው
@abrhamtadesse4919
@abrhamtadesse4919 Жыл бұрын
አንተን ምስማቴ ትልቅ ነገር ነው እናም ሰፋ አረገክ ብትሰራው እናም ሰው በትጋብዝም በዚ ጉዳይ አቢ አመሰግናለሁ 🙏
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 7 ай бұрын
እኔ 4ወረ አወራን ኒካእሠረ አልኩውት ምክንያት እያበዛ አላማህ ምድነው ሥለው አላማ የለኝም ህጅ አለኝ እሸ ብየ ሌላሠውጋ ሣልህድ አድሥ አላማ ጀምረኩው እሡውግን ህድመጣ እያለነበረ ሆኖምግን አገባ ከሡውጋረ በተለየሁ 1አመት በሆላ አድልጅ ተዋውቄ ሠማነ መጣ ምነው አገባህ አደልደ ብየ መልካምትዳረ ብየ ሥለው መጨረሻላይ የኔነሸ ማለት ጀመረ ከዛ አይብየ ተውኩውት ሌለኘውንም ምክንያቱውም ጎደኘው ነበረ ሣጣራ በቃ አሁንላይ ከሁለቱውም እረቄ ከህልሜጋረ ወደፈትነኝ
@luwambereket6932
@luwambereket6932 2 жыл бұрын
Thank you I appreciate it like always
@shalomyimam3183
@shalomyimam3183 2 жыл бұрын
Thank you!
@hamirawitgadisa8653
@hamirawitgadisa8653 2 жыл бұрын
Thankyou bro big respect it is good idea ......ቀጥልበት
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ጥሩ ምክር ነው ለወደፊቱ ትምህርት እየወስድኩኝ ነው ወንድማለም
@user-dj1xw7ho8u
@user-dj1xw7ho8u Жыл бұрын
abinet i wish you luck in your way !thanks a lot tsegerda👏
@hiwe569
@hiwe569 2 жыл бұрын
well come ab.የጠፋ ሰው ስራዬን ስጨርስ🏃‍♀️ሀሳቤን ሰብሰብ አድርጌ አደምጥሀለው . ስለመጣ ደስ ብሎኛል 😍👍መልካም ቆይታ
@mahiabebe4188
@mahiabebe4188 Жыл бұрын
Thank u so much!!! It was helpful!!
@hiwiredu2057
@hiwiredu2057 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@jumuayasmina3811
@jumuayasmina3811 2 жыл бұрын
Perfect Thanks Bro
@Seni1286
@Seni1286 2 жыл бұрын
Thank you so much
@user-li2dp7gm6r
@user-li2dp7gm6r 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@meazaalemu1683
@meazaalemu1683 2 жыл бұрын
በትክክል ልክ ነህ
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 6 ай бұрын
እውነት በጣም ይሔ በኔ የደረሠ ነው ግን እግዚአብሔር ይመሥገን እርሱ መለሠኝ🎉🎉🎉ተመሥገን
@maryammar2251
@maryammar2251 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@hayatjemal6208
@hayatjemal6208 Жыл бұрын
Tankyou Very mach
@akakiresort1723
@akakiresort1723 2 жыл бұрын
ምርጥ ምክር አምላክ ይባርክህ
@ZoomKuwait-ez8te
@ZoomKuwait-ez8te 8 ай бұрын
እናመሠግናለን❤❤
@alemitu973
@alemitu973 2 жыл бұрын
Thank you😍🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕
@fevenzewdu7682
@fevenzewdu7682 Жыл бұрын
በሰአቱ የምናደርገው ልክ ነው ግን እንዳይፀፅተን ማሰብ አለብን ምንም አይፈጠርም በቃ እግዚአብሔር ሁሌም ይወደናል
@oliyadmerga4349
@oliyadmerga4349 2 жыл бұрын
Man U are right 👏🏼👏🏼👏🏼
@nejatsiraj5922
@nejatsiraj5922 2 жыл бұрын
Big Respect 😍😍😍🙏
@likemelaiktkidusmikael474
@likemelaiktkidusmikael474 2 жыл бұрын
በትክክል
@azebgeberegziabher500
@azebgeberegziabher500 Жыл бұрын
Wow amazing lesson keep going bro 😎
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 7 ай бұрын
Thank you for important information 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏🙏
@user-sx9fn2fm3d
@user-sx9fn2fm3d 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ካቀረብካቸው ሃሳቦች ሁለቱን እራሴ ላይ አገኘዋቸው እና ለመተው ወስኛለሁ 10p
@firaolfiraol212
@firaolfiraol212 2 жыл бұрын
Good as always 👏👏
@user-jn6vf9hh5z
@user-jn6vf9hh5z 7 ай бұрын
አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏
@netsumebratu3719
@netsumebratu3719 Жыл бұрын
wow betam denke meker new betenagerkew hasabe esemamalew
@sihamhassen5070
@sihamhassen5070 9 ай бұрын
የእውነት lifen keyerkut mesmat sayhon kelba new yadamtkuh fetari ybarkh ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hayemiyemariyamlej8538
@hayemiyemariyamlej8538 2 жыл бұрын
Abinet betam akibarq nag🙏
@takkoushcell4928
@takkoushcell4928 Жыл бұрын
ትለኛለህ ብሮዬ 🙏🙏🙏
@demekeawoke6927
@demekeawoke6927 8 ай бұрын
Thanks you bro❤❤
@user-sb6ye6vf4t
@user-sb6ye6vf4t 7 ай бұрын
thank u
@buezaheugezahegn811
@buezaheugezahegn811 4 ай бұрын
😮 አመሰግናለው
@kukuftwi7673
@kukuftwi7673 2 жыл бұрын
Gobez neh gn betam tikoyaleh telo telo btisera arif new
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 Жыл бұрын
Wow wow that’s good 👍 Advice
@hananhanan173
@hananhanan173 Жыл бұрын
Thanks 🙏 pro
@asterbeshah579
@asterbeshah579 Жыл бұрын
Good advice
@welansyoutub3374
@welansyoutub3374 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍እንክዋን ደህና መጣህ
@ShshdhHahaah
@ShshdhHahaah 8 ай бұрын
ወንድሜ እድሜና ጠና ይሥጥክ በጣምነው የተማርኩበት
@user-df4pg6we9n
@user-df4pg6we9n Жыл бұрын
abiye you are blessed
@user-fc7pf7bo7t
@user-fc7pf7bo7t 9 ай бұрын
Amesginalew 🙏
@banmele7883
@banmele7883 9 ай бұрын
Tebarek
@liyuderesegn2633
@liyuderesegn2633 Жыл бұрын
ኑርልን
@meloabera8050
@meloabera8050 2 жыл бұрын
betam teftehal
@jerusalemalemu7422
@jerusalemalemu7422 2 жыл бұрын
U r smart😊 selene yawerah nw yemeselgn
@redietmeles9492
@redietmeles9492 2 жыл бұрын
welcome abi...🤓
@yohanesgezahegn1951
@yohanesgezahegn1951 2 жыл бұрын
set bihed set ymetal....big lesson
@AbrshiTsega
@AbrshiTsega Күн бұрын
እናመሰግናለን ብሮ እኔም break up ላይ ነኝ ግን እራሴን እየለወጥኩ ነዉ
@tihanshiferaw7092
@tihanshiferaw7092 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ መልእክት ነው ግን i'm not agree with your last point
@mercyz6252
@mercyz6252 Жыл бұрын
I like your ideas usually, however this one is kind of ordering to get up while someone is sick, and yes people die because of breakups it is called broken heart syndrome. I agree about not talking about the other person, gossip is not a noble thing to do but when you are emotional and going thru pain it is hard to think logically or ethically. Maybe this episode is for friends and families for those people who are going thru breakups; to encourage them. But I can see you are changing things to educate others, for that thank you!
@ameleworksahile3495
@ameleworksahile3495 9 ай бұрын
Some times talking it is like tirapy .if you have trust friends or family
@HayatEman-de6jo
@HayatEman-de6jo 3 ай бұрын
እኔስ በድገት ስህተት ተለያየን ግን ፈጣሪ ከፈቀደ እንገናኛለን አንድ ቀን
@ethiolove3744
@ethiolove3744 Жыл бұрын
Enamesgnalen 💞
@sebledesse9482
@sebledesse9482 2 жыл бұрын
Arif
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 2 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣህ ግን ብዙ አናይህም
@tsegazewde385
@tsegazewde385 2 жыл бұрын
Yemitetachew mikiroch betam yimechegna...berta!! Sile' ignoring' ena ' rejection sensetivety' bitaweralen...tnx
@redietmeles9492
@redietmeles9492 2 жыл бұрын
Esemamalhu😉
@tsegazewde385
@tsegazewde385 2 жыл бұрын
Do it for the girls!!!
@user-xb7kv8ki8m
@user-xb7kv8ki8m 5 ай бұрын
Yes
@Berhelilay
@Berhelilay Ай бұрын
እኔ ምለው አው በጣም ነው ማፈቅራት 2009ነው ያየሁዋት 2010ሰልኬ ያዘች እንየም እንደዛው መደዋወሉ ጀመርን እስዋ ውጭ ናት እኔ አገር ውስጥ ነኝ እና በቃ እዛ ሁና ተደውልልኝ ነበረች አገር መጥታም ትደውልልኝ ነበር እና በቃ ፍቅርዋ ስከብደኝ እንደ ማፈቅራት ነገርካት 2011 እስዋ ግን አሁን በትምር አለም ነው ያለሁበት አለችኝ ግን ትደውልልኝ አለች እና በድጋሜ ጠየኻት በ2016እኔ በቃ ጓደኛ አለኝ የሁለት አመት እና በቃ እኔ እንደ ወንድሜ ነው እምወድክ እና ስላለፈ ያነሳክ አትጨቅጭቀን ይቅርታ ወንድሜ ብየ ነው ምደውልልክ የነበርኩ ከሁን ግን ማትፈልግ ኮሆነ እንደ እንደ እህትህ ተወዉ ያንተ ምርጫ ነው ሌላምትፈልግ ኮሆነ ተወው መዳዋወሉ አለችኝ በቃ እሺ ተዩዉ አልካት እና ሳምንት ሁኖናል አንደዛ ከተባልን እናትዋ ዶሞ በጣም ነው ምታግዘኝ እና ከበደኝ እና ይቅርታ ልጠይቃት እንደ እህቴ ላያት ወስኛለሁ ወይስ ዝም ልበል ምንይሻለኛል ወንድሜ ከልብዋስ ይቅር ትለኝ ይሆን
@awolibrahim3429
@awolibrahim3429 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@chefbuzyeshemlise7917
@chefbuzyeshemlise7917 2 жыл бұрын
Betam tiqam niger new yestmrku wendem tebrk leb yelhu yesma
@SelamSeli-dc4xz
@SelamSeli-dc4xz 10 ай бұрын
Ebakih lawerah efaligalew
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 6 ай бұрын
በእውነት ከተሣሣ መንገድ መለሥከኝ🎉🎉🎉🎉🎉10q🎉🎉🎉
@lidetkifle450
@lidetkifle450 Жыл бұрын
ene melkamnetun new mersat yalchalkut. eyetesekayehu new baygermh min yeshalegnal ?
@kiyakiyu-k2r
@kiyakiyu-k2r 20 күн бұрын
wendm yeteshal agnto titon yehedutsa degmo ankebaro new miyanorachew lenesu bilh wedhwala kert yalew siyagegnu sikeyrubisa....
@yttyhg9284
@yttyhg9284 11 ай бұрын
ትክክል ነህ ወድም እኔ መዚህ ነገር እስከ አራት ሂድኩ እና መጨርሻላይ ሁላቸዉንም ተኩቻዉ ግን ሁላቸዉም ጋ የሆነ ስሚት አለዉ እና ሲግል መሆን መረጥኩ አራቱንም መርሳች መቻል ላይ ደርሻለሁ አደስ ሂወት ነዉ እምፈልገዉ😂😂😂በስልክ ሲያወሮን ምንም አይመስልኝም አወራለሁ ባካል ግን በጣም ያስጠሎኝን😂😂አሁን5አመት ሆነኝ በሲግል አላብዮ ብቸኝነት❤❤❤😂🎉
@yaredhailemichael9092
@yaredhailemichael9092 2 жыл бұрын
👏👏👏
@tgbulcha3381
@tgbulcha3381 2 жыл бұрын
ያብዛልክ ፍትፍት ነው
@user-uz4ok2jl4c
@user-uz4ok2jl4c 7 ай бұрын
Betam astemari endhum aktacha ymasay menged new
@temirseyid5776
@temirseyid5776 Жыл бұрын
ደግሪና ማስተረስ የያዙት የሴትን ልብ በመስበር ነዉ ከፍቶኛል
@user-ot4dj6sw4s
@user-ot4dj6sw4s 2 ай бұрын
ልቤ የሰብሯል አላህ ይጠግንልኝ😭😭
@user-yr2hy6zf1z
@user-yr2hy6zf1z 2 жыл бұрын
🙏🙏
@makilove4912
@makilove4912 2 жыл бұрын
🙌❤
@KidistArega
@KidistArega Ай бұрын
@tiztaamare1223
@tiztaamare1223 2 жыл бұрын
ወይኔ አንደኛ ነህ የምር
@bezakonjo3196
@bezakonjo3196 2 жыл бұрын
Arif new
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Ene migermhi lebsebyemigezawu sitala newu gin tikim yelewumi
@mastewalmelkam7665
@mastewalmelkam7665 2 жыл бұрын
Geta yibarkh betru sat tru neger new yawerahiwu
@shallohamda639
@shallohamda639 2 жыл бұрын
Wondem bexam xeru astmari yhonu negeroch nw metlkewkant bexam nw mamsgenk begele lifen kelele nw yargelegn temrtochek ena gn and ker yalegn nger bnor setsra time bexam tasansalek ena tinsh time betcemer des yelegnale
@Yeab_sira
@Yeab_sira 7 ай бұрын
Yemr 1gna nek bertaln🙏
@frdosi2312
@frdosi2312 7 ай бұрын
ብቻ ልጆች ማሳደግ ከባድ ነው እኔ በልጅነቴ ነበር ያገባሁት 14 አመቴ እሱ ግን ይበልጠኝ ነበር ነገር ግን እንዳገባሁ ተከታታይ ወለድኩ ሁለት ወንድ ከዛም ስደት ወጣሁ ልጆቼን ለእናቴ ትቼ በዛው ተለያየን አሁን ግን ከብዶኛል😢😢😢😢😢
@sebleyic7667
@sebleyic7667 4 ай бұрын
Abye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤mirt
@DuduGirma-je3pf
@DuduGirma-je3pf 11 ай бұрын
አመሠግናለው ሁለት ወልደን ነው የተለያየነው ለመርሣት በጣም ተቸግሬ ነበር አሁን ራሴን ፈልጌ አግኝቻለው
@sallewubet2723
@sallewubet2723 Ай бұрын
በጣም ከባድ ነው
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
እኔ ግን አዘንኩኝ ከረዥም አመት በላይ ኖረን ስንለያይ ስሜን እርክስ አድርጋ ለሰው ሁላ በቃ የኔን ስም ያልሰራሁትን ሁላ በማውራት ከሌላ ሰው እሰማዋለሁ ኤጭ ሲያስጠላ አቁሙ ይሄን ሰው ደግሞ ሳያጣራ ያንድ ወገን ይይዛል።ሚገርመው አሁንም ብንታረቅ ደስ ይለኛል በዚህ ጉዳይ ግን ልምዱ የለኝም።
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 10 ай бұрын
ጥፋተኛ ከሆንክ ይቅርታ ጠይቅና ታረቃት የእውነት የምትወዳት ከሆነ ያጣላችሁን ነገር ተነጋገሩና ፍቱት ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል እውነት እምድርላይ ካለ ነገሮች በሙሉ ፍቅር ይበልጣል።።።።
🛑 የመጀመሪያ የፍቅር ታሪኬን...
19:48
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 127 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?
22:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 178 М.
ያፈቀሩትን መርሳት ይቻላል ወይ? #sanch
21:14
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 45 М.
🛑 የሴቶች ሳክስ // አብነት አዩ Abinet Ayu
10:56
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 50 М.
🛑 ከጭንቀት / Depression መውጣት //አማካሪ አብነት አዩ
12:23
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 18 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН