እንዴት እንዲፀፀቱ እናርጋቸው።! |how to make your ex regret losing you||relationship advice | |yod house

  Рет қаралды 35,158

yod house

yod house

Жыл бұрын

#ethiopian #relationshipadvice #yodhouse
የምንወዳቸው ሰወች ድንገት ከተለዩን እኛ ማጣታታቸው እንዴፀፅታቸው የምናደርግበት መንገድ!
Ways of how to make your ex regret losing you
|habesh| ethiopa| |relationship |dating advice |psychological advice ||relationship therapy|
|internat|

Пікірлер: 65
@tilahunbiniyam6261
@tilahunbiniyam6261 Жыл бұрын
ያልሻቸው በሙሉ ትክክል ናቸው እህቴ ነገር ግን እነዚህን ነገር ማድረግ ያለብን እነሱ እንዲያዩን ወይም እንዲፀፀቱ ብለን ሳይሆን በፊት ከነበረው ማንነታችን መሻሻል እንዳለብን ስላመንን ነው መሆን የለበት
@solomonabraha84
@solomonabraha84
ሁል ግዜ የምትሰጭው ትምህርት በተግባር ያየሁትና የገጠመኝ ነው። ጎበዝ😊
@mnsmns3562
@mnsmns3562 Жыл бұрын
ዮድ አውስ 100 ፐርሰንት ምክርሽን ተጠቅሜ ውጤታማ ሆኛለው የኔ ምርጥ ኑሪልኝ
@gechtegene4741
@gechtegene4741 Жыл бұрын
ዮድ አንቺ ምታስተምሪው ሁሉ ያየሽው ወይም የሆንሺው እስኪመስል ድረስ እጅግ አስተማሪ ነው ።ጤናሽ ይብዛ
@amaregebru6560
@amaregebru6560
Yod began to instruct your audiences for you are confident that you have done well. You are successful as well. Excellent counseling.
@livetube5974
@livetube5974 Жыл бұрын
ስሜቴ መቆጣጠር ኣጥቼ ሁለት ሳምንት ታምሜ ተኛሁ ምንም ዞር ብላ ልታየኝ ኣልቻለችም ግን ጠንካራ እንድሆን ኣደረገችኝ:: ፈተና ማለፍ ደስ ይለኛል ዝም ስለምትል ፍቅር ውስጥ ኣስገባችኝ እየዋለ እያደረ ፍቅሬ ይጨምራል:: ስለ ፍቅር ከመጠየቄ በፊት ግን መልካም ነበረች ሌሊትም ታዋራኝ ጥዋት ማታ ቀን ታዋራኝ ነበር ኣሁን ሁሉም ኣጣሁት:: ሁሉ እቀይራለው እለወጣለው
@gashawdejene9391
@gashawdejene9391 Жыл бұрын
በርቺ ሲጀመርም አንቺ አስተማሪና ልዩ እይታ ያለሽና ከፍቅረኛሞችም ውጪ ሰዎች ውጤታማ እንዲሆኑ የማድረግ ብቃት ያለሽ እህት ነሽ
@JerryFikrr-oh4rd
@JerryFikrr-oh4rd Жыл бұрын
Ehta betam betam tru tmhert new kmer brtam amsgnalw kmer mamn atchym kmer tmchitonal kitybet berchi kmer
@user-qq2ic2xh3w
@user-qq2ic2xh3w
Amesegnalew ❤️🙏
@AkliluZeleke-mn3ub
@AkliluZeleke-mn3ub Жыл бұрын
ሲበዛ ልዩ ነሽ አስደናቂ ነው ምክርሸን ሁሌም አመርበታለው
@barich2296
@barich2296 Жыл бұрын
የኔ ምርጥ ወንዱ ሁሉ ተገልብጦ ሴት መካሪ በሆነበት አገር ያንቺ ነጻ እይታ ይመቸኛል።
@gebrehiwotfekadu6793
@gebrehiwotfekadu6793 Жыл бұрын
Excellent Yodit great message thank you
@temesgenmathewos5635
@temesgenmathewos5635 Жыл бұрын
ትምህርቶችሽ እጅግ በጣም ጥሩ ነበሩ ግን በfacebook ለይ አመክርኝ ስልሽ ዝም በማለት ትንሽ ከፍቶኛል። ተመስገን ነኝ
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 Жыл бұрын
ላንቺ ያለኝን አድናቆት እመኝኝ ቃላት አጣሁ። በጥቅሉ መጽሐፌና ሐኪሜ ነሽ። የሰማዋቸው ቪዲዩዎችን ሁሉ ሁሌ ሼር እንዳረኩና አንዳንዴም ተደዋውለን እንወያይበታለን። እጅግ በጣም አመሰግለሁ።
@user-zm2ds5nw8e
@user-zm2ds5nw8e
ይቅርታ እኮ የተሠበረ ልብን አይጠግንም 😢
@user-sv5jk6bz5t
@user-sv5jk6bz5t
betam thanks aneqashi amesegnalew
@adnewmanahle3319
@adnewmanahle3319 Жыл бұрын
Yo yemr bchagninet sisemagni yanchin vidio new yemayew
@tadegetu5094
@tadegetu5094 Жыл бұрын
Thank you so much
@maammeejw6149
@maammeejw6149 Жыл бұрын
Thanks Yodit.
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Жыл бұрын
Betam tiru beyikirta lib wust melkam esabe yimenechal yody endalshiwu betefeteru yedinget meleyaiet
🛑 ከ break up በኋላ ማድረግ የሌለባችሁ ነገሮች // Don't do this after breakup
12:23
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 67 М.
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 55 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 29 МЛН
Thought Leader Lounge | August 5th, 2024
31:15
Sara Connell
Рет қаралды 2
የሴት ልጅ ደካማ ጓን ፍቅር ላይ!!!
14:02
yod house
Рет қаралды 26 М.
ለሰው አትናገሩ Don't tell anyone | Bunna with Selam
18:12
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН