No video

ከችግርም ጋር ምቾት አለ - ኡስታዝ ያሲን ኑሩ

  Рет қаралды 361,479

BinZaidQatar/Ethiopia

BinZaidQatar/Ethiopia

6 жыл бұрын

ከችግርም ጋር ምቾት አ
ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Ethiopia Islamic Lecture
2018_02_26 @ Bin Zaid Auditorium
Website : www.binzaid.gov.qa/
Facebook: / binzaidqatar
Twitter: / binzaidqatar
Instagram : / binzaidqatar

Пікірлер: 458
@lylyahussen7921
@lylyahussen7921 4 жыл бұрын
እኔ መቼም ከአላህ መቼም ቢሆን ተስፉ አልቆርጥም ኢሻአላህ አላህ ሁሉንም ምኞቴን እንደሚያሟላልኝ በተስፋ እጠብቃለሁ
@asgf2401
@asgf2401 4 жыл бұрын
እኔም ተስፈቆረጨአለወቅም በአላህ
@rmasalhealheycemerlacu1459
@rmasalhealheycemerlacu1459 4 жыл бұрын
wendemacne alhe ytebkhe
@jgnbb5685
@jgnbb5685 4 жыл бұрын
መቸም በአላህ ተሰፈ አንቆረሰጥም ሁሌ ሙሰሊም ተሰፈ አይቆርጥም
@user-py8nb9tb4p
@user-py8nb9tb4p 3 жыл бұрын
አብሸሪ
@ayishaayisha7915
@ayishaayisha7915 3 жыл бұрын
ሳህ
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን አምላክ በጣም አከብርሀለሁ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የምትለቃቸው ትምህርቶች በሙሉ በጣም ነው የምዳምጣቸው አመሰግናለሁ ብዙ ለውጦች አሉኝ በራሴ
@MMm-hl4vz
@MMm-hl4vz 4 жыл бұрын
@aboalrhmantmam5190
@aboalrhmantmam5190 4 жыл бұрын
mashallah በርታ ውስታዝ
@diltatalalamo4077
@diltatalalamo4077 4 жыл бұрын
እኑሻአለ በቂሪብ ከሙሲልም ትቃለቃላላሺ
@zelekha1170
@zelekha1170 11 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@asmaretezera2076
@asmaretezera2076 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ኡስታዝ ያሲንን በጣም ነው ማደንቀው እማከብረውም እድሜና ጤና ይስጥልን አምላክ ይጠብቅህ አንዳንድ የኦሮሞ ጽንፈኞች አንተ ኢትዮጵያዊነትን አንድነታችንን የሚያጠነክር አስትምህሮህ ብዙዎቹ ሲዘባበቱብህ ስመለከት ትንሽ አበሳጨኝ፣
@fatema8967
@fatema8967 4 жыл бұрын
አይዞን. ሀቂቃ ኡስታዝ ያሲን. ኑሩ. ንፅሁ. ስው. ነው. ትምህርቶቹ. በጣም ደስ ይለኛል
@ibraahimzennuu569
@ibraahimzennuu569 3 жыл бұрын
Masha Allaah
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 4 жыл бұрын
ረሃቱል ቀልብ አንተንና አቦኬን ሌሎች አላችው አስተምሮታችው ቀልብን ይገዛል አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር እመኛለው እኛንም ከስደት አላህ በቃችው ይበለን
@user-nt8qf2lo7e
@user-nt8qf2lo7e 3 жыл бұрын
ውስስስስታዝዝዝዝያሲን የኛ ውድ ጀዛከላህ ሀይርን እስልምናችንንንን ውድድድድ ሀይይይይማኖታችንን👍👍👍
@SSSMTube
@SSSMTube 4 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ኡስታዙና አህለን የኛ ጀግና እኛም እንወድሀለን ውድድድድድድድድ በትልቁ ያንተን ትምህርት ሁሌም እከታተላለሁ ኑርልን አልሀምዱሊላህ እውነት ነው
@user-kk2dl8gi2x
@user-kk2dl8gi2x 5 жыл бұрын
ማሻላሕ ኡሥታዙና ዳዋሕ ውሥጥነው ሚገባው ኸይረ ጀዛሕ አላሕ ይቀበልሕ የአሔራ ወንድማችን በጀነት ጎረቤት ያረገን ያረብ
@kuwait1441
@kuwait1441 4 жыл бұрын
አሚን ያረብብብብ🌻🌻🌻🌻❤❤❤
@momenae8343
@momenae8343 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ኢስታዝ ያሲይ ኑሩ አህብክ ዋይድ ጀዛካአሏህ ኸይረን
@guftnarkrt7137
@guftnarkrt7137 4 жыл бұрын
አላህይጨምርልህ
@emaneman8714
@emaneman8714 4 жыл бұрын
አሚን
@hayatfiker4391
@hayatfiker4391 3 жыл бұрын
አለህ ይጥብቅቻ
@ZemzemAli-zx5kx
@ZemzemAli-zx5kx Ай бұрын
እድሜ ና ጤና ይስጥህ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@LoloLolo-fj8mr
@LoloLolo-fj8mr 4 жыл бұрын
ወአሊኩም አስላም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ እኔም ወድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ነወ እማረገህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@meccabet3367
@meccabet3367 3 жыл бұрын
እኔኡሥታዝያሲኑሮንበጣምደሥይለኘልያ
@user-qi7ql8ut2d
@user-qi7ql8ut2d 4 жыл бұрын
ታላቁ ጌታ አላህ እያለልን የምን መጨነቅ አላህ እናት እና አባቴን በድኒያ ይጠብቅልኝ 🤲🏽
@hadyahihayat334
@hadyahihayat334 4 жыл бұрын
Hiii💖💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@amenkui5558
@amenkui5558 4 жыл бұрын
አቤት ልብ ውስጥ የሚገባ ተ ት ነው እግዛብሄር ልቦና ይስጠን እናመሠግናለን መ ር ኡስታዝ
@rehananaser8335
@rehananaser8335 4 жыл бұрын
ማሸአላ አለሀይጨምሪልህ በሰማነዉ *ተጠቀሚ የድርገን
@lubabayasuef290
@lubabayasuef290 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@mohammadabaire1231
@mohammadabaire1231 3 жыл бұрын
እያደረክ ላለው ዳእዋ አላህ አጅሩን በምድርም በስማይ ይስጥህ:: እንዳንተ ባሉ ደጋግ ስዎች ነው የብዙዎች ስዎች እምነት እየተጠናከረ ያለው:: ብዙ ስዎችም ውድ እስልምና እየገቡ ነው:: ሌሎች እምነት እምነት ላይ ያሉ ስለ እስልምና ያላቸው የተዛባ አመለካከትም በመለወጥ ላይ ይገኛል:: አላህ ረዢም ዕድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ::
@user-os5fl1bn1i
@user-os5fl1bn1i Жыл бұрын
jezak Allah heyr wendmachn edimena tena chemro ysth❤❤❤
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን ሰውየ ስወደው በእውነት እግዛብሄር እድሜ ይጨምርልህ
@sadatube5715
@sadatube5715 3 жыл бұрын
አሚንን
@rabihalai3836
@rabihalai3836 3 жыл бұрын
አሚን
@nureyanersbo9864
@nureyanersbo9864 3 жыл бұрын
አምን የረብ መወዳድን ይሢጠን
@seada4685
@seada4685 2 жыл бұрын
ጀዛካላሁ ኸይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@rabiaali9632
@rabiaali9632 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ጀዛ ኡስታዝ አላህ ከሁሉም ነገር ይጠብህ
@st-xr7vy
@st-xr7vy 4 жыл бұрын
የእውቀትህንና የማስተማርሀን ቸሎታህን አድናቂህ ነነኝ ሌሎችም ከአንተ ትምህረት ቢወስዱ መልካም ነው አላህ ይባርክህ
@SomyaBh
@SomyaBh Жыл бұрын
አሠለማሊኩም እሡታዝ ያሢን አላሕያቆይሕ ባተምክሮች ሠለምኩ አልሐምዲልላ የሉጆችሕ አባት ያርግሕ ዱአ አርግልኝ ዲኔንም አኬራንም አላሕ ያሣምርልሕ
@user-sq9rg4fz5o
@user-sq9rg4fz5o 4 жыл бұрын
ያተንደአዋ ስሰማ ወላሂ፡ አጀቴቅቤ ነው የሚጠጣው
@sojoogoh8757
@sojoogoh8757 2 жыл бұрын
አሏህ ያተን አያት ያርዝመው አባታችን እኔ ያተን ምክር በምሰማ ስአት እስተካከላለሁ አልሃምዱሊላህ ምስጋና ለአለማት ጌታ ለሆነው አሏህ አተን ሰጦናል እድሜ እና አፌያ ይስጥልኝ
@zed-ot6nt
@zed-ot6nt 10 ай бұрын
አላህ ቀጥተኛዉን እንዲመራሽ እንዲመራሽ እማፀናዋለሁ
@user-oz1ki6on6d
@user-oz1ki6on6d 4 жыл бұрын
ኡስታዝየ ጀዛከላህ ኸይር. አላህ ይጠብቅህ
@samah6374
@samah6374 3 жыл бұрын
እፎይ ያሰኛል ሀዲሱ ደስእያለኝ ነው የሰማሁት ጀዛክ አላህ ኺይር ኡስታዜ
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበሰካትሁ ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ጀዛክአላ ኸይረ ኡስታዜ ባለህበት አላህይጠብቅህ.
@fawziyaadeno2139
@fawziyaadeno2139 3 жыл бұрын
የኞእቆአላህይጥብቅህ ያርብእደሜህንያርዝመው መሰሎችህን ያብዛልን
@taibahahmad7690
@taibahahmad7690 2 жыл бұрын
ያኡስታዝ ጀዛካላ ህይር
@user-gg1wi3qj9v
@user-gg1wi3qj9v 4 жыл бұрын
መሻ አሏህ ተባረከሏህ ብሠመው ብሠመው የማልሠለቸው ምርጡ ኡሥታዜ ሥወደው እረጅም እድሜ አሏህ ይሥጥህ
@mekahmadinah3254
@mekahmadinah3254 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ባለህበትአላህይጠብቅህእሥታዜ
@wsddwsas8708
@wsddwsas8708 4 жыл бұрын
ባለሁበት ኡስታዜ ይጠብቅህ ያርብ
@fatumasirag7676
@fatumasirag7676 Жыл бұрын
ኡዝታዝ ያስን ኑሩ እረጂም እድሜ ይወፍቅህ አላህ
@samealioan745
@samealioan745 4 жыл бұрын
አማሻላህ ውስታዜ አላህይጨምረልህ እኛም በሰማነው እምንጠቀምያርገን እድሜና ጦናአላህይወፍቀን.
@mahabubahmed369
@mahabubahmed369 4 жыл бұрын
ማሻ አለሃ ጃዛ ካዪሪን አለሃ ኢጠባቀ
@demisegizaw5740
@demisegizaw5740 4 жыл бұрын
Barekeallah wustaz,አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ
@maremare9533
@maremare9533 4 жыл бұрын
ወአለይኩምስላም ወረህመቱላሂወበረካትሁ ውስታዝ አላህ ከምጥፎነገር ይጠብቅህ እኔ ግን አንድ ቀን የኢትዮ መሬሆነህ በፍትህ እደምመራን የምግዜም ምኞት ነው አላህያሳካልህ በሉኝ ከቁአጋር
@entisarmehadi9967
@entisarmehadi9967 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላ ከይርን ኡስታዙና
@Fatima-dr5xq
@Fatima-dr5xq Жыл бұрын
ኡሥታዜ,እዲሜህን,ያርዝመዉ,ያረብ
@samealioan745
@samealioan745 4 жыл бұрын
ዋአለይኩምሠሌምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ጀዛከላህከይር ውስታዛችን. ወላሂ. እህት ወድሞቸ. ቁራአን. አላህያግራልሽበሉኚ. ድአርጉልኝ አላህእዳገራልኚ
@ftohollow8340
@ftohollow8340 4 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiiiiin
@rebiyanasru7294
@rebiyanasru7294 5 жыл бұрын
Mashallah Allah yetbkihe
@user-cg3wh4bg4n
@user-cg3wh4bg4n 4 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ውድ የኢስላም ልጆች
@kickkick6176
@kickkick6176 5 жыл бұрын
አኡሥታዚየ የኔ ማብራቴነህ አላህይጠብህ ጀዛህን አላህይክፍልህ የኛ ጀግና ያራብ ኡስታዝ አብዱልመጂድን አላህ ጀነት ፉራዱወሥን ይወፉቅልን የዘወትራዱአየነውወላሂ መጨራሻቺንንም አላህያሣምራው አላህዳይሥጠኚያራብ
@momenae8343
@momenae8343 4 жыл бұрын
አሚን ያርብብብ😪😪😪😪
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
እኔኮ ሁሌም አይሰለቸኝም የኡስታዝ ዳእዋ አላህ እድሜህን ያስረዝመው
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 3 жыл бұрын
Alehi afedalu selatu weselam wealeyku selam werahematullah webarakatu hafezek Allah jezak Allah kheyran
@zabibas1786
@zabibas1786 2 жыл бұрын
ወለይኩም አሰለም አህሌን ኡሰዝና አላህ ይጣብቅህ
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 3 жыл бұрын
Kalhewot yasemalen yaglgelot zemnhen yebarkeln Amen.
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 4 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ኡስታዘ አደበት ጣፋጭ አላህ ይጠብቅህ ፍቅር የሆክ ኡስታዛችን ረጅም እድሜ ከአፍያ ጋ አላህ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤
@bilalramato2463
@bilalramato2463 4 жыл бұрын
ሙስሊም ለሆክት ጌታ አልሀምዱሊላህ ኡስታዝ አለህ ይጠቢቅ
@user-lg6zg9ol5r
@user-lg6zg9ol5r 4 жыл бұрын
መሽውአሏ ኡስታዜ ደአዋህ አይጠገብም አሏህ ይጠብቅህ የኛጀግና
@brokingheart5796
@brokingheart5796 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያኡስታዝ አላህ ይጨምርልህህህህህ እናም0ሰግናለንን
@za6alm135
@za6alm135 4 жыл бұрын
ድስ ላይክ የምታደረጉ አላህ ድስ ላይክ ያድርጋችሁ ኡሥታዜ እኛም ለአላህ ብለን እንወድሀለነ❤❤❤❤❤👈👈ያረብ ሽ አመት ኑርልን በጤና🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍
@user-so6hw8bs1c
@user-so6hw8bs1c 4 жыл бұрын
እሕት አትሣሣች ሠውሆኖ ጥላት አያጣም እኛ ኡሥታዞቻንን እደምንወድቸው እሚቀናባቸው ይኖራል እኛ ግን ነሣችንን አሣልፈን ለመሥጠትሁሉ ፈቃደኛ ነን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን ኡሥታዝቻችንንን
@za6alm135
@za6alm135 4 жыл бұрын
@@user-so6hw8bs1c አሚንንንንንንንንንንንን ያረብ የምንጠቀምባቸው ያድርገን
@asv7334
@asv7334 4 жыл бұрын
መሸአለህ አለህ ይጨምርል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☔☔☔☔☝📿
@mdalauddin-gy3nq
@mdalauddin-gy3nq 4 жыл бұрын
ሼ አመት ሚኖር የለም እዚህ ዱንያ ላይ እዛኛው አለም ግን አላህ የፈጠረን ላዘላለም ለመኖር ነው እህት አልሙሂም ኡስታዝና ጀዛክ አላህ ፊዱንያ ወል አኼራ የረብ የጀነት አባሳደር ያርግህ ተወሂድ የጨበትኩት ባንተ የቂዳ መሰረቶች በሚለው መጻፍክ ደግ
@sjjddj122
@sjjddj122 4 жыл бұрын
አድስ
@yonasaraya7807
@yonasaraya7807 3 күн бұрын
Mashallah ❤❤❤
@meryambintekebir9855
@meryambintekebir9855 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ሱለላሁ አለይሂ ወሰላም
@user-ot1co1ts5z
@user-ot1co1ts5z 4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@meryemendresyoutube7959
@meryemendresyoutube7959 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አንደበተ ጣፍጭ ዳእዋህ ስር ሰርፆ ይገባል ወላሂ ጀዛከላሁ ኸይረን አሏህ ይጠብቅልን ባለችሁበት እድህ ደስስስስ የሚለውን ዳእዋህን ሁሌም ብታቀርብልን ኡስታዙና ባረከላሁ ፊክ
@linayohanes5268
@linayohanes5268 5 жыл бұрын
አፍ ልቤን የሚነካ ትምህርት እንዲህ መኖር ብንችል ኡስታዝ ተባረክ አሁን እኔ በጭንቀት ውስጥ ነኛ ትምህርቱ ለእኔ ነው
@user-bh4ph5yl9x
@user-bh4ph5yl9x 4 жыл бұрын
አላህ ይገዝሽ እህት
@zAA-nr8lp
@zAA-nr8lp 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@ivhihiihhiih7977
@ivhihiihhiih7977 4 жыл бұрын
በረከላ
@FatimaFatima-su7nx
@FatimaFatima-su7nx 3 жыл бұрын
ኣላሁ ይጣቢቄህ ያኔ ጃግና በኣንድባት ምዉጣ ትምህርቲ ጣፋጪ ምስሎቺክ ኣቢዛን
@sadajamal8880
@sadajamal8880 4 жыл бұрын
ስወድህ አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ይጠብቅህ የኔ አደበተ ጣፋጭ
@awoelnuruu4333
@awoelnuruu4333 4 жыл бұрын
walekumu selam jazak ahllah
@fatmahsegh9940
@fatmahsegh9940 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠበቅህ
@jennas14
@jennas14 2 жыл бұрын
Allah ytebike wstazy,,
@medinasaid-vm9lo
@medinasaid-vm9lo 5 күн бұрын
Masha allah tbaraklahe
@hiwothiwot4059
@hiwothiwot4059 4 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ደሞ የኡስታዝ ያሲን ትምህርቶች ትልቅ ትምህርቶችን ሰተውኛል
@user-ow5vk6lz3d
@user-ow5vk6lz3d 4 жыл бұрын
አላህ ቀኙን ምንገድ ይምራሽ የኔ ቆንጆ
@muslmnangene3812
@muslmnangene3812 4 жыл бұрын
አበሺሪ እቴህ አለህ ዋዳ ትፍጣርሸ በት ዪማልስሽ ዉዴ ሁሉም ሲፋጣር ሙስሊም ነባረ ካ አባታቺን አዳም ጀምሮ አዳምና ሀዋ አል ትጣማቁም ለምን ሙስሊም ሆኖ ናው ያታፍጣሩት 👏👏👏💔💔💓💓💔💓💜💓💔💟💞💓💟💟💞💝💘💗💞💟💕💔💟💟💔💔👌ሁሌም እሰለምን ታከታዪ ለምትጣዪቁ ጥያቄ መልስ አታጪም ያኔውድ
@lanaali5730
@lanaali5730 4 жыл бұрын
kese eyaleshe temechaleshe
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 4 жыл бұрын
Katetagawene magade yerashe
@user-rv8hg1gv6r
@user-rv8hg1gv6r 4 жыл бұрын
አሏህ ቀኙን ይምራሽ ዉዴ
@user-wz9sw8ih4m
@user-wz9sw8ih4m 4 жыл бұрын
ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅልን
@kadiiyoutube1312
@kadiiyoutube1312 4 жыл бұрын
Walekumsalam warhmatulahii wabarakatuhu ustaz jazk Allaah ker
@rahmaidris4384
@rahmaidris4384 3 жыл бұрын
አላህ ይጠበቀህ ያረብ
@asiaahmedali2137
@asiaahmedali2137 3 жыл бұрын
🌿ونعم بالله العلي العظيم 🌹 🌸دخيل اسمو قادر على كل شيء قدير 🌾
@fatumaendris803
@fatumaendris803 2 жыл бұрын
😍
@ziynetcan6932
@ziynetcan6932 2 жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ
@abdu859
@abdu859 Жыл бұрын
ኡሰታዝ ወላሂ ያንተን ዳእዋ ስሰማ በጣም አርካታ ይሰማኛል ህይወቴ ይታደሳል ኡስተዜ አላህ ይጠብቅህ
@user-ml9ys1ur7x
@user-ml9ys1ur7x 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@zaharayousf1537
@zaharayousf1537 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
@madinaadam8133
@madinaadam8133 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡዝታዛችን ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@SaraSmith-jl1hj
@SaraSmith-jl1hj 4 жыл бұрын
ዋለይኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዜ
@abdolah6556
@abdolah6556 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና ይሄ ጣፋጪ አደበትህ ውስጤን ስርስር አድርጎታል
@lababh9995
@lababh9995 7 ай бұрын
❤❤❤❤ኡስታዚ❤❤
@user-tg4vs8oy3z
@user-tg4vs8oy3z 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@MaMa-pd4jj
@MaMa-pd4jj 4 жыл бұрын
እወዲሀለሁ ኡስታዚ አላህ ከኔበላይ ይዉዴድህ
@zinatadam9492
@zinatadam9492 2 жыл бұрын
እኔም በጣም
@banjaminseid569
@banjaminseid569 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
@lylyahussen7921
@lylyahussen7921 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ያረብ
@fatimaa2480
@fatimaa2480 4 жыл бұрын
አሚንንንንን
@hshhsh2124
@hshhsh2124 4 жыл бұрын
ሀያት ይሥጥልን
@user-fs9zo3hb3h
@user-fs9zo3hb3h 9 ай бұрын
عليه افضل الصلاة والسلام
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
ማሻ.አላህ.አላህ .ይጨምርልክ.ኡስታዝ.በጣም.ደስ.ይላል
@user-sq9rg4fz5o
@user-sq9rg4fz5o 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ጀዛህን ይክፈል ህያረብ
@smerayimam837
@smerayimam837 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛከላህ ኸይር ውዱ ኡስታዝና አላህ እሱን ከሚፈሩትና በሀቅ ላይ ከሚፅኑት ያድርገን ያረብ
@qwas2qw466
@qwas2qw466 4 жыл бұрын
ጀዛክ። አላህ። ኸይረን አሱታዝ። የሳኑር
@fafi3005
@fafi3005 5 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህይጨምርልህ
@hhhhhhh9424
@hhhhhhh9424 4 жыл бұрын
እሻአላህ እኔምተሰፈአለኖ
@ftieymftah118
@ftieymftah118 4 жыл бұрын
ዉስታዜ አላህ ይጠብቅህ የኔ ማራኪ አላህ ስራህን ይቀበልክ በራህመቱ
@Fatima-dr5xq
@Fatima-dr5xq Жыл бұрын
አሏህ,ይከልይክ
@VipNn
@VipNn 4 жыл бұрын
ኡሥታዜ. ባለህበት አላህይጠብቅህ
@kedijayusuf1310
@kedijayusuf1310 2 жыл бұрын
መሽ አላህ ውስታዝ ዋንድሜ እልህ ስራህን ይውድዲልህ።
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 3 жыл бұрын
I am kristian but some time I lessen deeply your programmes, because most of similar with our.
@samria1283
@samria1283 Жыл бұрын
አላህ, ሱበሃነ, ወታሃላ,
@makimamaki434
@makimamaki434 4 жыл бұрын
ሱበሃን አላህ በጣም አስተማሪ ትምህርት አላህ ይጨምርልህ ኡሥታዝ
@hayatnaslr7320
@hayatnaslr7320 2 жыл бұрын
ማሻላ አላህ ይጨምርህ
@fhathimabegum8647
@fhathimabegum8647 4 жыл бұрын
ሲሀነክ ጌታዬ ጥራት ይገባህ ጥበብህ ትልቅ ነዉ
@Anshseid9353
@Anshseid9353 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህኡስታዝ
@emanendrisendtis5769
@emanendrisendtis5769 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ያስኑ
@user-ce8vs2uo2v
@user-ce8vs2uo2v 6 жыл бұрын
Mash Allah oustazy Allah yetbkeh yarab jazkalah kere
@alamabrare5871
@alamabrare5871 2 жыл бұрын
ኢሻላህ ውስታዜ ላአላህ ብዬ እቀድሃለው
@aymenlove41
@aymenlove41 4 жыл бұрын
masha Allah masha Allah Tabarakallah ustaz Rabbii umuri kessan nuf ha dhesesuu
@zikranuri
@zikranuri Жыл бұрын
ማሻአላህ
@sultanahmed6347
@sultanahmed6347 4 жыл бұрын
ማሻላህ ብረሀናችን አላህ እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ ኡስታዜ
@rabiamohammed9526
@rabiamohammed9526 2 жыл бұрын
አላህ ይውደድህህህህህህ
@galxynote5165
@galxynote5165 5 жыл бұрын
ማሻላህ ኡስታዜ
@emuyaser2588
@emuyaser2588 3 жыл бұрын
ሱበሃን አሏህ ኡስታዜ አላህ ረጂም እድሜ ይወፍቅህ
@user-jg2rx4bc3z
@user-jg2rx4bc3z 11 ай бұрын
መርሀባ እኳን ደህናመጣህልለን❤🎉
@user-so7rl8fo6i
@user-so7rl8fo6i 4 жыл бұрын
ወአለኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አሏህወይ ወፍቀን ኡስታዝንም በሂወት ያርዝምልኝ አሚን አሚን
@samria1283
@samria1283 Жыл бұрын
አሚን, 🙏
@user-yl3nq1il9p
@user-yl3nq1il9p 11 ай бұрын
Subhaan Allah
የውስጥ ፅዳት - ኡስታዝ ያሲን ኑሩ [HD]
1:15:19
BinZaidQatar/Ethiopia
Рет қаралды 494 М.
የሙስሊም ሰብዕና - ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
1:12:59
BinZaidQatar/Ethiopia
Рет қаралды 260 М.
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 9 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,6 МЛН
Ustaz Yasin Nuru አስታውሱኝ አስታውሳቹዋለው
2:12:25
IQRA MUSLIM NETWORK
Рет қаралды 384 М.
ሀዲስ( የመርየም ልጅ ኢሳ አለይክ ሰላም) በተወዳጁ ኡስታዝ ያሲን ኑር
1:16:19
ASTAWUSUNY ASTAWUSACHUWALW 1   Ustaz Yasin Nuru
1:05:27
Al-Bayyaan Tube
Рет қаралды 8 М.
Selman Al Farisi - Ustaz Yasin Nuru ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
1:08:48