የውስጥ ፅዳት - ኡስታዝ ያሲን ኑሩ [HD]

  Рет қаралды 487,719

BinZaidQatar/Ethiopia

BinZaidQatar/Ethiopia

5 жыл бұрын

የውስጥ ፅዳት - ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Ethiopia Islamic Lecture
2018_08_31 @ Bin Zaid Auditorium
Website : www.binzaid.gov.qa/
Facebook: / binzaidqatar
Twitter: / binzaidqatar
Instagram : / binzaidqatar

Пікірлер: 725
@neymayousef4841
@neymayousef4841 4 жыл бұрын
የኛ ጀግና ሁልጊዜ ያንተን ዳእዋ ሳዳምጥ ውስጤ ይረጋጋል ወላሂ ንግግርህ ልብ ውስጥ ይገባል በአዱኒያም ደስታ በአኸርይራ ጀነትን ይወፍቅህ ከእነቤተሰብህ ያረብ
@mamemome8341
@mamemome8341 7 ай бұрын
ማሻአላህ ልብን የምያጠራ ቂሳ ነው። አላህ ሂዳያ ይሰጠን። ክብሩ ይሰፋ። ለሰጠን ኒእማ ቀንና ማታ ለፈጣሪያችን ምሰግና ማቅረብ አለብን።
@Allahwakili
@Allahwakili 5 жыл бұрын
ኡዝታዜ ለአሏህ ብዬ እወድሃለሁ ❤❤❤
@rahael.1608
@rahael.1608 5 жыл бұрын
ዋው!! እኔ ሙስላም አይደለሁም ግን በጣም ነዉ የማከብርክና የምወድክ አላህ ያበርታክ
@user-ff6my3bs3g
@user-ff6my3bs3g 5 жыл бұрын
RAHAEL רחל ራሄል መለሰ. አላህ ቀጥታኛው ይምረሽ ውድ እህት
@khadejae6611
@khadejae6611 5 жыл бұрын
አሚን የኔ ቆንጆ አንችንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ውዷ እህቴ
@user-sn5xr1zh6y
@user-sn5xr1zh6y 5 жыл бұрын
አላህ ቃጥታተኛውን፣ማንጋድ፣ይምራሽ፣ውድ፣እህት
@sabritha2079
@sabritha2079 5 жыл бұрын
አላህ ሂዲያ ይስጥ ኢንሻአላህ አተም አላህ ሙስሊም ያድርግ
@nsmz5928
@nsmz5928 5 жыл бұрын
ራኤል አላህ ቀትተኛው መገድ ይምራሽ ሁቢ አላህ ከሙስሊሙቹ እህቱችሽ ወይም ወደሞች ይጨመርሽ ሀያቲ
@abdlselammurad7543
@abdlselammurad7543 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ላላህብዬ እውደኸላው 😢😢ትክክለኛው ወንገድ ይምራን ያረብ
@dreamviewer654
@dreamviewer654 5 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም አይደለውም ግን አንተን መስማት ደስ ይለኛል
@user-sn5xr1zh6y
@user-sn5xr1zh6y 5 жыл бұрын
አንችንም፣አላህ፣ቃጥተኛውን፣መንጋድ፣ይምራሽ፣እህቴ
@modinamodina1375
@modinamodina1375 5 жыл бұрын
faxima
@khalidnn2359
@khalidnn2359 5 жыл бұрын
Dream Viewer አላህ ቀጥተኛውን
@nsmz5928
@nsmz5928 5 жыл бұрын
አለህ ቀትተኛው መገድ ይምራሽ ሀያቲ አብሽሪ
@aishsaisha3450
@aishsaisha3450 5 жыл бұрын
ኢንሻ አላ ህ አንድ ቀን ሙስልም ትሆኝ አለሺ
@user-jd2rw3rq9p
@user-jd2rw3rq9p 9 ай бұрын
ማሻአላሕኡሥታዝ አላሕይጨምረልሕ ኡሥታዞችባላችሑበትአላሕ ይጠብቅልን
@ashimuhammad674
@ashimuhammad674 4 жыл бұрын
አላህጨምሮጨማምሮ፡ረጅምእዴሜናጤናይስጥህ።
@sadasada9312
@sadasada9312 5 жыл бұрын
አህለን ኡስታዝ አይ ዳእዎህ 👍👍 ኑርልን አሏህ ይጠብቅህ እኛም ሠምተው ከሚጠቀሙት አሏህ ያርገን
@user-uy7pk3id9h
@user-uy7pk3id9h 4 жыл бұрын
ጀዛከአሏህ ኸይረን ሀቢቢ የሀበሻ እንቁዎች ኡስታዞቻችን አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብብብብ
@iisaawaariyoo1840
@iisaawaariyoo1840 3 жыл бұрын
Thank you ustaz
@HawaEjigu
@HawaEjigu Күн бұрын
ኡስታዜ አላህ እዲሜና ጤናህን ይስጥልን
@user-zm7gd9tp9r
@user-zm7gd9tp9r Жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ኡስታዜ እንወድህ አለን
@user-sz8ov7ln6z
@user-sz8ov7ln6z 5 ай бұрын
❤❤ጀዛክአላህ ❤❤❤❤❤
@birukyohannes176
@birukyohannes176 Жыл бұрын
Allah/God bless you, bxm amazing timrt nw
@lailaethio6578
@lailaethio6578 2 жыл бұрын
ኡሥታዝና አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
@Eleham-ln3fi
@Eleham-ln3fi 6 ай бұрын
gezakelah hyren,ostaza❤❤❤❤slelahaliweselem
@madinamadina1597
@madinamadina1597 2 жыл бұрын
ጀዛከላኸይር ኡስታዙና
@aminatabdul9684
@aminatabdul9684 4 жыл бұрын
አላህ ጀነትን ይወፍቅህ እያንም አላህ ይዘንል አሚንንንን😢💙ለይምሰል እማንሰራ ያድርገን ለአላህ እጂ ❤
@user-li1or4tw9d
@user-li1or4tw9d Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ከይር እሱታዝ ያሲን ኑሩ
@ababab799subscribe
@ababab799subscribe 4 жыл бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ : እስታዝ ያሲን ኑሩ የሚያስተምር ቃል በሙሉ በጣም የሆነ ነገር ልገልጽላችሁ የማልችለው ነው . እግዚአብሔር ይባርከው. እውነት እውነት ምንም ጠብ እይልም.
@awolnur182
@awolnur182 4 жыл бұрын
አዉቀሻል ጡሩ ሰዉ መሆን ለራስ ነዉ
@hahahahahahahahah1196
@hahahahahahahahah1196 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን እኛም እንወደዋለን
@halimahalima-qb6gf
@halimahalima-qb6gf 4 жыл бұрын
ኡሰታዜ ጀዛክአላሕከይረረረረረረረ
@afartriangleyoutube
@afartriangleyoutube 3 жыл бұрын
ሀይማኖት ማለት ፈጣሪ ነው በትንሽም ነገር ነው ክርስቲያን እና እስላም መለያየት አንድ ነን ደግሞ በዚህም ላይም አንድ አገር ልጆች ነን
@Al-hx7yf
@Al-hx7yf 3 жыл бұрын
@@afartriangleyoutube በሙስሊምናበክርስቲኖችልዩነትአለን.።ኡዱናሶላትይለየናል
@aman6k341
@aman6k341 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ መቼም አይጠገብም ሀዲስህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዜ🌺
@user-bt9iu4nu6u
@user-bt9iu4nu6u 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@aman6k341
@aman6k341 5 жыл бұрын
ይመችህ ወይም ይመችሽ
@samelhkamal6754
@samelhkamal6754 5 жыл бұрын
አምንንንንንንን
@-------2817
@-------2817 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
@jamilashirka1664
@jamilashirka1664 Жыл бұрын
ማሸአላህውሰታዝ
@heyryanursen4832
@heyryanursen4832 Ай бұрын
መሻአላ አለይክ ጀዛ ከላ ኸይር ኡስታዛችን
@user-mq5cg5di9z
@user-mq5cg5di9z 11 ай бұрын
አላህቀልባችንንያርጥብልን🎉🎉🎉🎉
@nasmar3481
@nasmar3481 5 жыл бұрын
ወላሒ ቀልብ ከባድ ናት 😭አላህ ሁላችንም ውሰጣችንን ያፀዳት
@heyuweloyewa4304
@heyuweloyewa4304 4 жыл бұрын
Awo
@mskskshoewss5977
@mskskshoewss5977 4 жыл бұрын
@user-xv5gp5rx9w
@user-xv5gp5rx9w 4 жыл бұрын
አሚንንንንን
@marhabamarhaba7522
@marhabamarhaba7522 4 жыл бұрын
አሚን
@user-if2oy4ou6b
@user-if2oy4ou6b 2 жыл бұрын
❤❤❤🤲🤲🤲
@ziadawuje3621
@ziadawuje3621 5 жыл бұрын
አላህ እድሜ ከጤና ጋይስጥህ እውቀትህም ይጨምርልህ ያአላህ ዱአችንን ተቀበለን
@samerasamerlasam4614
@samerasamerlasam4614 4 күн бұрын
አላህ መጨረሸችን ይሰማረልን😢
@user-zf3to9fn2m
@user-zf3to9fn2m 5 жыл бұрын
ያረብ ዋነብሴ ያሴኔ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ያረብ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን አላሁመ ያሙቀሊበል ቁልቡ ሰብት ቀልበነ አለዲንክ
@memebest8946
@memebest8946 5 жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ
@user-jx9nw8xq6z
@user-jx9nw8xq6z 4 жыл бұрын
Amiiiiiiiin
@hayathayat8618
@hayathayat8618 4 жыл бұрын
Aminnnnnnn
@hawahawa6464
@hawahawa6464 5 жыл бұрын
ትኩስ ቅቤ ነህኮ አቦ ስወድህ ዳአዋህ ከሰዎች ልብ ሰርስሮ ነው የሚገባው ጀዛከላሁም ኸይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ይጠውል ኦምርክ ከአፍያ ጋር
@sofiyaendres6419
@sofiyaendres6419 5 жыл бұрын
ክክክክ ትልኩስ ቅቤ
@hawahawa6464
@hawahawa6464 5 жыл бұрын
@@sofiyaendres6419 ሀቂቀተን ውነቴን ነው ሳቅሽብኝ አይደል ሳቂልኝ ፈገግታ ሱና ነው
@gffgghrtygfy2055
@gffgghrtygfy2055 5 жыл бұрын
አሰላሙአሊኩም ማሻአላህ አላህ የጨሚሪህ ኡስታዛ
@user-eu1ww3nn6g
@user-eu1ww3nn6g 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@rahmaana2734
@rahmaana2734 5 жыл бұрын
ዋልይኩም ስላም ውስታዜ አልህ ይጥብቅልን ውድ ጉሩብ አስግቡኝ 0555265843
@umermahmed9702
@umermahmed9702 Жыл бұрын
ያሲን ኑሩ አላህ ከአንተ ጋር ይሁን
@anduyasin1641
@anduyasin1641 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ያሲን ሀቢቢ
@reemyousef8248
@reemyousef8248 5 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኽይርን ኡስታዝ አንተም ባስተማርከው እኛም በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ አላህ እድሜህንያርዝምልን ኡስታዜ ለአላህ ብየ እወድህ አለሁ
@zainabethopia2092
@zainabethopia2092 5 жыл бұрын
Zainab and the other hand the keys to the next stage is a good yr not 21st to be missed the next stage is a good yr not to the extent that the next stage is a good yr not 21st to the next stage is a good yr old and the rest of this entry was posted on Tuesday night and A Bit 6th and
@modinamodina1375
@modinamodina1375 5 жыл бұрын
faxima
@aboobabackar7517
@aboobabackar7517 4 жыл бұрын
Yasinnuru
@seadamohammed1104
@seadamohammed1104 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ኡስታዝ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድትገን
@ayshaayshajemal245
@ayshaayshajemal245 5 жыл бұрын
ጀዛኩኸይርኡስታዝበሠማነውየምንጠቀምአላህያድትገን
@user-gl2xr8sy9t
@user-gl2xr8sy9t 4 жыл бұрын
አተኳ ወላሂ ፍትህ ነህ ያልከ ው ሁሉ በጣም ይመቸኛል ያረብ ኡሥታዝ አላህ ይጨምርልህ
@dydu1873
@dydu1873 Жыл бұрын
Alamadulil masha Alha ❤️❤️❤️❤️❤️
@toybaabudalo150
@toybaabudalo150 3 жыл бұрын
ኡስታዜዋ
@fatemamohamed381
@fatemamohamed381 5 жыл бұрын
አላህ ይጠውል ኡምርኽ ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን
@mahkgs8211
@mahkgs8211 Жыл бұрын
Yaa Alhaa 😢🥰🥰🥰mashaaAlhaa
@user-st5ze3nz6q
@user-st5ze3nz6q 6 ай бұрын
ያረብብብብአላህቀጥተኛውንመንድምራን☝️☝️☝️☝️☝️
@sabilanesra1593
@sabilanesra1593 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡዝታዝ አላህ ይጨምርልህ እኛንም ቀጥተኛውን ይምራን
@dfuvrfhhfhhdvhhdxhbghh722
@dfuvrfhhfhhdvhhdxhbghh722 4 жыл бұрын
ጄዘኩሞላከይረን
@jamilanuri3295
@jamilanuri3295 2 жыл бұрын
መሸለኡስተዝአለህይጨምርሊክ
@jamalalif1304
@jamalalif1304 5 жыл бұрын
ኡስታስ አላህ እውቀት ይጨምርልህ፣መሻ አላህ ብለናል።
@galaxypkyy1236
@galaxypkyy1236 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለሂወሰለም ሀቢቢ ያረሱልላህ
@todaysmobile7023
@todaysmobile7023 5 жыл бұрын
ኡስተዜ፡አለሀ፡ይጠብቅህ
@user-vh7gg1it9g
@user-vh7gg1it9g 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ውስታዜ ስወድህ ያተ ንግግር እንደ ማር ይጣፍጣል ጀዛአካላህ ኸይር አላህ ይብቅህ
@bukeaman9071
@bukeaman9071 5 жыл бұрын
ስቅእህሽዥ
@huaweihuwei7484
@huaweihuwei7484 5 жыл бұрын
@@bukeaman9071 ፠
@hshs8302
@hshs8302 4 жыл бұрын
Huawei Huwei ማሻአላህ
@fatumaahmed7964
@fatumaahmed7964 4 жыл бұрын
ጀዛከሏሁኸይር ያኡስታዝ አሏህ ከናንተ ጋር በጀነት ይስብስበን
@mahamadsofyarasid9180
@mahamadsofyarasid9180 4 жыл бұрын
ጀዘከለ ሀይር ወዲመቺን እኘንም በሰመነዉ ተጠቀም የዲሪገን
@mansoormansoor7539
@mansoormansoor7539 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@helenweldegiyorgis397
@helenweldegiyorgis397 6 ай бұрын
ኡሰታዝ ያሲን ኑሩ አንተ ሰትናገር አለመሰማት አልችልም !!ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ!!❤❤❤❤
@user-db6ju8vm5z
@user-db6ju8vm5z 4 жыл бұрын
ኡስታዛችን አላህይጠብቅህ ያረብ
@jundisaddo8838
@jundisaddo8838 4 жыл бұрын
Maasha alha
@toybaabudalo150
@toybaabudalo150 3 жыл бұрын
ውድድድድድ
@hydyalkyrt8661
@hydyalkyrt8661 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝየ አላህ ይጠብቅህ ጀግናየ
@zinettube4506
@zinettube4506 4 жыл бұрын
ያረብ ያተን ዱአዋ ስሰማ እባየን መቆጣጠር ያቅተኛል ኑርልን ኡዝታዛችን ለዘላለም
@batiandhisfriend255
@batiandhisfriend255 4 жыл бұрын
Wow you so amazing Masha Allah Astaza
@user-gg2pz6cr8f
@user-gg2pz6cr8f 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን አንተ እኮ የልጆችህ አባት ብቻ ሳትሆን የኛም አባት ነህ ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቅህእድሜ እና ጤናይስጥህ ቃላት ያጥረኛል
@saidahahmad9713
@saidahahmad9713 5 жыл бұрын
صوفيا اثيوبيا jezakalahum keyr
@mobile-us6db
@mobile-us6db 5 жыл бұрын
እሀህይጠዉልኡምርክ
@user-bo4vw1lm5x
@user-bo4vw1lm5x 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ahmedali-kj9vt
@ahmedali-kj9vt 4 жыл бұрын
Salamialeyikum.worahamatullha.inee.batam.mifaligowu.yausitaz.yasun.nur.dawaa.watisapi.gurup.kale.tababarugn.ballhaa
@user-gb4tu4qx2w
@user-gb4tu4qx2w 4 жыл бұрын
ኡስታዜ የኛ ባለ ሙሀባ ሁሌም ቢሆን አተን ስሰማ መፈሴ ይረካል አላህ ሱበሀነሁ ተአላ እረጂም እድሜ ከጤ ናጋር ከነመላው ቤተሠብህ
@sabreenalmurar825
@sabreenalmurar825 4 жыл бұрын
Mashaa Allah ye takebaru ustazachin jezak allah yikaflalchu inshaa Allah jezachu jenatal furdes yehun
@kalebmekonenlodamo1990
@kalebmekonenlodamo1990 5 жыл бұрын
ፈጠሪ ይበሪክሕ ወንዲሜ
@ftieymftah118
@ftieymftah118 4 жыл бұрын
አሚን
@Uae-nw7oy
@Uae-nw7oy 6 ай бұрын
Amin👍🌹
@maryamahmed3457
@maryamahmed3457 4 жыл бұрын
ያርብ አላህቀልባችንን ያፀዳልን ያርብ
@hananhassen9976
@hananhassen9976 4 жыл бұрын
Allah regim edme yistih
@medinabintsalim9842
@medinabintsalim9842 4 жыл бұрын
Amiin
@user-di5fl5xo7y
@user-di5fl5xo7y 4 жыл бұрын
እድሜና ጤነኛ ይስጥክ ኡስታዝ የአንተ ዳአዋ መስማት ያስደስተኛል
@jazeeraajman4931
@jazeeraajman4931 5 жыл бұрын
ጀዛሙከላህ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ አላህ እድሜህን ያስረዝምልን
@user-bm6rh2ic9s
@user-bm6rh2ic9s 4 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካቱ ኡስታዜ አላህይጠብቅህ
@user-kb7xe8zz3w
@user-kb7xe8zz3w 4 жыл бұрын
ያረብብብብ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ☝☝☝☝☝☝
@hawaas8350
@hawaas8350 5 жыл бұрын
በውነት አላህ ይባርክህ ሁሉም ያደምና የሀዋ ልጆች ይወዱሀል
@asmafeull7600
@asmafeull7600 5 жыл бұрын
ጀዘክ አለህ ሀይረን ኡስተዙነ
@Zara-pp6pc
@Zara-pp6pc 2 жыл бұрын
Maashaallaah
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
ጀዛከአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አችን
@halimaibrahim9153
@halimaibrahim9153 5 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ እጀዛሀን ይክፈልህ ሁስታዜ
@hdhdhdhbshdhd2327
@hdhdhdhbshdhd2327 3 жыл бұрын
ዋአለይም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ እጀዛሀን ይክፈልህ ሁሰታዜ።
@amriyafawzya5479
@amriyafawzya5479 4 жыл бұрын
Masha allah masha allah masha allah ustaz jzk kayr
@user-xk1op7eb4r
@user-xk1op7eb4r 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ውዱ አባታችን አላህ ይጨምርልህ😘ለኛም አላህ ሀድያይስጠን ሰምተን የምንተገብርያርገን🤲ያረብ
@jenamishjemanish2588
@jenamishjemanish2588 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@sameeras6120
@sameeras6120 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኛጀግና ሀቢቢ
@saadi8871
@saadi8871 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ባላህ የዋትዝ አፕ ግሩፑን መቀላቀል እፈልጋለሁ ኢንሻአላህ በጣም ነው የማከብርህ የድን መምህሬ ያረብ ከኔ በላይ አላህ ይውደድህ እንሻ አላህ
@yusrataju9978
@yusrataju9978 5 жыл бұрын
እህት እኔም እፈልጋለዉ የ whatsapp group
@rahmayusif2756
@rahmayusif2756 4 жыл бұрын
እኔምእፈልጋልሁእህቴ
@gyu9596
@gyu9596 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኢዝታዝ
@kishor4842
@kishor4842 5 жыл бұрын
ጀዛከአላህከይረን፡ውስታዝ፡አላህ፡ሱብሀነወተአላህ፡ይጠብቀን፡በሰማነውየምንጠቀም፡ሰዎች፡አላህ፡ሱብሀነወተአላህ፡ያድርገን፡እድሜህን፡ያርዝምልህ
@mitu7346
@mitu7346 4 жыл бұрын
ማአሻአላህ ጀዛኩም አላህ ሀይር
@hayatumitoro7733
@hayatumitoro7733 5 жыл бұрын
ጃዘ ከአለህ ኡስተዜ ስለንተ ምን ብዬ ልዝካርልህ አለህ ብጤህን የብዘልን አለህ ከጣለት ይጠብቀችሁ
@Max-st3sq
@Max-st3sq 4 жыл бұрын
ጀዛኩመላኸይርእድሜናጤናይስጥህ
@user-zt3qj7id5t
@user-zt3qj7id5t 4 жыл бұрын
ኡስታዝየ ጀዛካላህ ኸይረን ሽርክ የሚለው ሀድስ በጣም ትምህርት ይሰጣል ማሻአላህ ።አይዞን አሏህ ከጎንክ ይሁን አዱኒያ ወል አኸይራ አሏህ ከወደዳቸው ሠወቸ ያድርግህ
@cgrt2656
@cgrt2656 4 жыл бұрын
Gazakalahe hare
@husniyahaseen7629
@husniyahaseen7629 5 жыл бұрын
ጀዛክ አሏህ ኸይር ኡስታዙና አሏህ የቀልብ ጽዳት ይስጠን
@rahmoahmed162
@rahmoahmed162 4 жыл бұрын
Mashallah usataze💗💗💗💗💗
@darasamohammed9272
@darasamohammed9272 4 жыл бұрын
Mash allah
@user-jn4bb7dm9z
@user-jn4bb7dm9z 4 жыл бұрын
ስለሏሁአለይሂወሰለም
@akka4545
@akka4545 2 жыл бұрын
ማሻአላህኣላህይጨምርህ
@rashidalzarooni2774
@rashidalzarooni2774 5 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዝ ትምርትህ በሚድያ የሚከታተል ብቻ ሆነ የሚጠቀምበት በአላህ ፍቃድ ግን በገጠር ያሉ ሚድያ የማያገኙ ኡማ ጨለማ ውስጥ ነው ያሉት ድረስላቸው አላህ ይጠብቅህ
@kedijaimam5656
@kedijaimam5656 5 жыл бұрын
ጅዛክላህኽይርወላሂበተታወርዳዴሴንጨምሮ ጨለማውሰጥነውያለውህዝቡ በዱአችሁአትርሱን
@amam3498
@amam3498 5 жыл бұрын
ጀዛኩምአሏህ ኽይር ኡዝታዝ በሠማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን አሚን
@naeemanaemma258
@naeemanaemma258 5 жыл бұрын
የአላህ አሚንንንን ዱአህንኡስታዝ ወንዲሜ ያረብ ፈራሁ የአላህ
@user-xf3db2tu1k
@user-xf3db2tu1k 5 жыл бұрын
ኡዝታዜ አላህ ይጠብቅህ ጀዛክ አላህ ኸይር ለአላህ ብየ እወድሀለሁ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@SeniyaDubi
@SeniyaDubi 5 ай бұрын
ይጠብቀን
@user-eq9zg4wg1s
@user-eq9zg4wg1s 11 ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@tfub3138
@tfub3138 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና
@aellahuwekil8525
@aellahuwekil8525 4 жыл бұрын
Wustaza Allah ytebkh
@user-pm3xf2bh7n
@user-pm3xf2bh7n 5 жыл бұрын
ጅዛኪላህ ኸይር ኡስታዜ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@user-xf3db2tu1k
@user-xf3db2tu1k 4 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ። ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክ አላሁ ኸይረን ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብል አለሚን በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን
@user-gj8dh3ti3j
@user-gj8dh3ti3j 5 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ እንደው ስሰማህ እራሴን የማንሰፀበት አቅም አጣለሁ ያረቢ አላህ ጥሩ ያርገን
@FatumaMohammedtube
@FatumaMohammedtube 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አላሂ ይጠብቅህ
@mebrukamustofa5797
@mebrukamustofa5797 5 жыл бұрын
Jazakallah ya sheik Allah Yahfazka
@user-mq8yp6hu8c
@user-mq8yp6hu8c 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝነ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ኢሻአላህ ላላህ ብየ እወድሀለሁ አላህ አብዝቶ ይውደድህ
@sofiamohammad8335
@sofiamohammad8335 5 жыл бұрын
maasha Allah jzk
@user-yx4yk7fx7t
@user-yx4yk7fx7t 5 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዙና
@makkamuhmmed5010
@makkamuhmmed5010 5 жыл бұрын
Toyba Husain አሠላሙአለይኩም እስቲ አውርዳችሁ ላኩልኝ
@zuhayraseyidmakiy8850
@zuhayraseyidmakiy8850 Жыл бұрын
ሱብሃንኣላህ
የሙስሊም ሰብዕና - ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
1:12:59
BinZaidQatar/Ethiopia
Рет қаралды 258 М.
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 110 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 54 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 25 МЛН
ከችግርም ጋር ምቾት አለ - ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
1:12:19
BinZaidQatar/Ethiopia
Рет қаралды 359 М.
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 110 МЛН