No video

ከደገኛው ዘመን እንደ ሚደርሱ ትንቢት የተነገራቸው እናት በፀሐይ መውጫ ልጅ እግር ንጉሥ ይመጣል ተስተካክሎ የቀረበ ክፍል ፪ (2)

  Рет қаралды 67,723

ዘ አርስጣላብ / Z Aristalab

ዘ አርስጣላብ / Z Aristalab

Жыл бұрын

#ethiopia #orthodox #ላሊበላ #ቅዱሳን
ከደገኛው ዘመን እንደ ሚደርሱ ትንቢት የተነገራቸው እናት በፀሐይ መውጫ ልጅ እግር ንጉሥ ይመጣል ተስተካክሎ የቀረበ ክፍል ፪ (2)
ባህታውያን
• ባሕታውያኑ! ወገባችሁ የታጠቀ መብራ...
የእሳት መንኮራኩር የታጠቁት ቅዱሳን
• የእሳት መንኮራኩር የታጠቁት ቅዱሳን...
ለዶክተር አቢይ የተሰጠውን ማስጠንቀቂያ
• ኢትዮጵያ ለጥላት አሳልፋ እዳትሰጥህ...
ዓለሜ ተዘጋጅ እሳት መቷል ነዳጅ
• ዓለሜ ተዘጋጅ እሳት መቷል ነዳጅ ፣...
የኔታ ነቢየ ልዑል ሲያርፉ መሬት ደም አለቀሰች
• የአባታችን ነቢየ ልዑል እረፍት መሬ...
ልጓም የሌለውና ፈረስ
• ልጓም የሌለው ፈረስ መንገዱን ይሞላ...
አባታችን ባሕታዊ አዳነ
• አባታችን ባህታዊ አዳነ ለኃያላን ኃ...
ሰኔ በጎልጎታ
• ተአምረኛው የእመቤታችን ጸሎት ሰኔ ...
የኔታ ጥበቡ
• የአባታችን ባህታዊ መምህር ወላዴ አ...
እኔት ሲመገቡ የኖሩት አባት
• ዕሬት ሲመገቡ የኖሩት አባት አባ ኃ...
የተሰወረው ይገለጻል
• የተሰወረው ይገለጻል በኢትዮጵያ : ...
የትንሳኤው ጉባዔ
• የትንሳኤው ጉባዔ በኢትዮጵያ ! Th...
በአርምሞ የጸኑት መንኮሳት
• 23 August 2022 በአርምሞ የ...
አሸንዳ
• የአሸንዳ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ ት...
ከሰማይ የወረደው ታቦት በኢትዮጵያ
• ከሰማይ የወረደው ታቦት በኢትዮጵያ ...
እማሆይ ብርሃን
• እማሆይ ብርሃን "ከተሰወሩ ቅዱሳን ...
ምስጢራዊው ትንቢት
• ወቅታዊ መልዕክት "የጀዋርን ሱሪ አ...
በዚሁ ዘመን ፀሐይ ይጨልማል
• በዚሁ ዘመን ፀሐይ ይጨልማል ! መሐ...

Пікірлер: 114
@elizabethk9119
@elizabethk9119 Жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ ዛሬ በደንብ ይሰማል እሙሃይ የተናገሩት እውነት ነው ሁሉንም አባቶቻቺንና እናቶቻችን ሲያወሩ እየሰማሁ ነው ያደኩት ሸንኮራ ዮሐንስ አባ በለጠ የሚባሉ አጥማቂ አባት ነበሩ ማታ ላይ ቤታቸው ሂጀ ሲነግሩኝ ስለደገኛው ንጉስና ጳጳስ ያወሩኝ ነበር ልጀ አንቺስ ልጅ ነሽ ትደርሻለሺ ታይዋለሺ ንጉሱን አንድ ቀን አይቸው ልሙት ይሉኝ ነበር አሁን በህይወት ይኖሩ አይኖሩ አላውቅም እኔ አሜሪካን ከኖርኩ ቆየው ለደጉ ዘመን ሁላችንንም ያድርሰን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን !!
@yeshialula3203
@yeshialula3203 Жыл бұрын
አሜን!!!
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብርት እናታችን 🙏 አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 🙏
@adanugetiey5312
@adanugetiey5312 Жыл бұрын
አሜን ክፉዘመን አልፎ ለመልካም ዘመን ያብቃን የንስሐን ግዜ ይስጠን መጨረሻችንን ያሳምረው
@bityrana
@bityrana Жыл бұрын
ለንስሀ እድሜ ይስጠን
@ayenewayenew4211
@ayenewayenew4211 Жыл бұрын
አሜን ፈጣሪ ለንስሀ ያብቃን የተባረከውን ጊዜ ሰላሙን ለማየት ያብቃን እድሜና ጤና ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@nigussielegesse4099
@nigussielegesse4099 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ በደላችንን ሁሉ ይቅርበለን !!!!!!
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
ለንሰሃ ና ለስጋ ወደሙ እድታበቃኝ በተዋጋው ጎንህ በፈሰሰው ደምህ እለምንሃለሁ ጌታ ሆይ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 ወገንቼ ሞትን አንፍራ ሃጢያትን እንፍራ ❗️ እናመሰግናለን ወድማችን 🙏
@yabsera6872
@yabsera6872 Жыл бұрын
እኛም፣በድጋሚ፣ቃላችን፣እክብርህ፣ስላቀርብክልን፣እናመስግናለን
@shitayietaye8957
@shitayietaye8957 Жыл бұрын
ጌታዬ አደራህን ከሚወጡት አድርገን
@zeritushashego5712
@zeritushashego5712 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያክብርልኝ ወንድምኣለሜ!! ብድራቱን ይክፈልህ፡፡ አይዞሀ ያጋጥማል፡፡💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 Жыл бұрын
​ሠዉ፡ታጥቆ፡ተደራጅቶ፡ዐውሬው፡ዖነገን፡ዕንዳይፋለም፡ በትንቢት፡ወሬ፡ሠው፡ለማፍዘዠ፡የተቀናበረ፡ታሪክ፡ነው። የፈሪዎች፡የሓሞተ፡ቢሦች፡ዓሉባላታ፡ነው። ዐትሠመ፡ይህን፡የቲያትረኛ፡ድርሠት፣ ይለቅ፡ክላሽ፡ጠመንጃ፡ያዝ፡ታጠቅ፡ተዋጋ፡፡ፋኖን፡ዓግዝ።
@user-sol321
@user-sol321 Жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ፣ ግን መልዕክቶች ካሉህ ፣ ልቀቅልን ፣ እንዬው ፣ የሚቀየር ፣ የሚማር ፣ የሚድን ይኖራልና ፣ አንተ ጋ አታቆዬው ። የደጉ ዘመን ሰው ይበለን ፣ አሜን ።
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 Жыл бұрын
አሜን
@tsigemariamfanta9059
@tsigemariamfanta9059 Жыл бұрын
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር የኢትዮጽያን ትንሣኤ ከወገኖቼ ጋ እንዳይ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልኝ
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 Жыл бұрын
አሜን
@setechgntsega3298
@setechgntsega3298 Жыл бұрын
አሜን
@haregwayne1493
@haregwayne1493 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ደግመህ ስለአቀረብቅልን። እግዚአብሔር ደጉዘመን ይዱረሰን።
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 Жыл бұрын
​ሠዉ፡ታጥቆ፡ተደራጅቶ፡ዐውሬው፡ዖነገን፡ዕንዳይፋለም፡ በትንቢት፡ወሬ፡ሠው፡ለማፍዘዠ፡የተቀናበረ፡ታሪክ፡ነው። የፈሪዎች፡የሓሞተ፡ቢሦች፡ዓሉባላታ፡ነው። ዐትሠመ፡ይህን፡የቲያትረኛ፡ድርሠት፣ ይለቅ፡ክላሽ፡ጠመንጃ፡ያዝ፡ታጠቅ፡ተዋጋ፡፡ፋኖን፡ዓግዝ።
@madiasgaramuu2763
@madiasgaramuu2763 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን
@sarasolomon2002
@sarasolomon2002 Жыл бұрын
ፈጣሪ ቃሉ አይታጠፍም ሰላሙን ያሳየን ከነ ልጆቻችን ፈጣሪ ይርዳን
@adu-genet
@adu-genet Жыл бұрын
Now it clear thanks for sharing again.
@user-pm4ph4zh3z
@user-pm4ph4zh3z 5 ай бұрын
ልኡልእግዚያብሔርለዚያቀንከወገኖቻችንጋርለዚያቀንያብቃን
@mazagelaye7867
@mazagelaye7867 Жыл бұрын
ዎንድማችን እግዚያብሄር ይባርክህ ትትናህ ብቻ ይበቃል ዘርን ከዘር በሚዲዎ ከሚያጋጩ ያንተበጣም ጥሩነው መንፈሳዊ ነገር ነው እውነት ነው ክፉ ዘመን እዉነት ያለንበት ዘመን ነው እግዚ ያብሄር አምላክ ይጠብብቀን
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 Жыл бұрын
አሜን
@jangeta5392
@jangeta5392 Жыл бұрын
አሜን ፍቅር ይንገሥ
@mamailike
@mamailike Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ
@user-mt2cc6dg3v
@user-mt2cc6dg3v Жыл бұрын
ሕ/ር።ይመሰገነ፡ከደጉ፡እና።ከደገኛው።ንጉሰ፡ሳልሳዊ፡ቴዎድሮሰ፡ያድርሰን።በቃችሁ።በለን ኢትዮጵያ ።የአለም።ብርሃን!!!
@user-lp5by2ky3d
@user-lp5by2ky3d 11 ай бұрын
እግዚአብሔር.. እንደሱ አይፃፍም! ነውር ነው!!!!
@lilibelay8821
@lilibelay8821 11 ай бұрын
አሜን አሜን ከመልካሙ ያድርሰን🙏🙏🙏
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@endashawalemayehu2817
@endashawalemayehu2817 Жыл бұрын
እናታችን እድሜና ጤና ይስጣቸው እድሜያቸውን የሚያውቀው እግዚአብሄር ብቻ ነው በግምት እድሜያቸው 85 ይሆናቸዋል 65 እድሜ ናቸው ያልከው ከእውነት የራቀና የተሳሳተ ግምት ነው
@baushmulat8254
@baushmulat8254 Жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ አባትነትህና እንደቸርነትይ ይደረግልን🙏🙏
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 Жыл бұрын
​ሠዉ፡ታጥቆ፡ተደራጅቶ፡ዐውሬው፡ዖነገን፡ዕንዳይፋለም፡ በትንቢት፡ወሬ፡ሠው፡ለማፍዘዠ፡የተቀናበረ፡ታሪክ፡ነው። የፈሪዎች፡የሓሞተ፡ቢሦች፡ዓሉባላታ፡ነው። ዐትሠመ፡ይህን፡የቲያትረኛ፡ድርሠት፣ ይለቅ፡ክላሽ፡ጠመንጃ፡ያዝ፡ታጠቅ፡ተዋጋ፡፡ፋኖን፡ዓግዝ።
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-xm5yd8qi4l
@user-xm5yd8qi4l 7 ай бұрын
በስደት ያለነውን ለንስሀ ያብቃን እህቶቸ አቤቱ ይቅር በለን
@zeritushashego5712
@zeritushashego5712 Жыл бұрын
thut neh. tebarek👌👌👌👌👌
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 Жыл бұрын
አሜን
@hdhdhdjdjd1320
@hdhdhdjdjd1320 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ
@mestewalie6479
@mestewalie6479 Жыл бұрын
እንደሚመጣ በደንብ አውቃለሁ ጌታ የተከበረ ይሁን ዘልአለም
@user-tc6qh6bj8b
@user-tc6qh6bj8b 8 күн бұрын
መልካም ህልም የሚያይ የሀገር ትንቢተኛ ቢኖረን ምርጥ ይሆን ነበር፡፡ ሁሉም በሀረሩ ላይ ክፉ ክፉ ብቻ ይተነቢያል ለምንድነዉ..
@user-hc8ss9wl6z
@user-hc8ss9wl6z Жыл бұрын
እሽ ወንድማችን ክበርልን
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 Жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይደርበን
@zeki2122
@zeki2122 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፈቃዱ ከሆነ ያድረሰን ያድርሰኝ አሜን(3)!!! ግን እውነት ያ ጊዜ ይመጣ ይሆን? ብቻ ያ ቀን ያ ንጉስ ያ ሰአት ይምጣ እንጅ እንደ እኔ ብዙም እግዚአብሔር ፈቃዱ ካልሆነ ባልደርስም አይገደኝ፡፡
@senaitneguse7596
@senaitneguse7596 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
ግዜው ደርሶ ትንብት እየተፈፀመ ነው
@lilibelay8821
@lilibelay8821 11 ай бұрын
ፀሎታችን የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ነው። እና አብይ አህመድ ኦኔግ ሸኔው ይወረድ በአሰቸኳይ ሀገር እና ህዝብ እያተራመሰ ነው ወርዶ መጨረሻውን ያሳየን።
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 Жыл бұрын
ኧረ ችግር የለውም ያጋጥማል ወንድማችን
@selometube6702
@selometube6702 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለዚህ ግዜ ያድርሰን ወንድማችን እኔም ሰምቻለው ግን እንዳልከው ለመቅረፅ ፍቃደኛ አይደለም ብቻ ሳይሆን ከታወቁ ልገድላቸው ይችላሉ እማሆይ እንኳን ሞቶዋል ስላሉ ችግር ኣይመጣቸውም እሱ እንኳን ጠማማ ሰው ጠማማ ዛፍም ኣያየውም ይሉናል በነሱ ፀሎት ነው ያለነው እንጂ በስራችን ኣይደለም
@tilayemekonnen7694
@tilayemekonnen7694 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ብቻውን ገናና ምስጉን ነው ወዳጀ እባክህ አስተውል።
@zeritushashego5712
@zeritushashego5712 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍💯
@haymanotestibel3350
@haymanotestibel3350 Жыл бұрын
አንተ ትለያለህ ወንድሜ 🥰
@lilibelay8821
@lilibelay8821 11 ай бұрын
የአባቶች በረከት ይድረሰን በፀሎታችሁ አትርሱን🙏🙏🙏
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 7 ай бұрын
ቸሩ መዳኒአለም ኢትዮፅያን ሰላም ያርግልን
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Жыл бұрын
Amen ❤❤❤❤
@kachodafar5759
@kachodafar5759 Жыл бұрын
Ya samayim, ya midirim, ya Hulu Hulu balabet Kiristos naw. Tizazun qalun matabaq ka Hulu balay tagbar ena fiqadum silahona qin inihun, sila ewnat eninur...
@user-ow1jp3sk7v
@user-ow1jp3sk7v 7 ай бұрын
Amen amen amen egzhabr yadersenlezach ken
@magnasajm3195
@magnasajm3195 Жыл бұрын
Amen amen amen egzabher ymesgen berektachew yderbn beteloto yasbug welete medhn teklemaryam
@madiasgaramuu2763
@madiasgaramuu2763 Жыл бұрын
ይስማል አሁን
@Elijah777
@Elijah777 Жыл бұрын
መልካም መልእክት ❤️
@lilibelay8821
@lilibelay8821 11 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@mahderbanti9154
@mahderbanti9154 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-bk2ss1bw2r
@user-bk2ss1bw2r 8 ай бұрын
ለዛ ቀን እደማልደር አውቃለሁ ምክኔቱም ሀጣተኛ ነኝ አምላኬ ለንስሀ ለስጋው ደሙ ያብቃኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት አሜን አሜን አሜን
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 Жыл бұрын
Ethiopia is head ache to the kingdom of darkness.It is true those who has love,peace,and unity spirit they will save.
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 Жыл бұрын
አቤቱ ቸሩ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@mequanentyohanes4713
@mequanentyohanes4713 Жыл бұрын
ወንድም እኔ እንዲህ ነኝ የሚሉት ተብሎ ተፅፏል።አኔ እራሴ ማመን ይከብደኛል።ሰዎችን አስተማርኩት ስትል በተቃራኒው አጉል ተስፋ ወይም ለጭንቀት መጣል አለና እያሠብክበት ቢሆን ይመረጣል።
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
ሁለኛ አስረሰባት አስራሰባት ይነግሳል ማርያምን እንዴዉም በንስሀ ከተመለስን የተዋህዶ ልጆች እስከ ፋሴካ ይነግሳል ሁለትሽ አስራሰባት
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
@@kiamar7388 አሁን የተዋህዶ ልጆች ንስሀ ከገቡ ሁሉ ከነፃ ይመጣል ማርያምን ግን ካልነፁ ሁለትሽ አስራሰባት በትክክል ይመጣሉ
@user-sol321
@user-sol321 Жыл бұрын
@@imdove7849KZfaq እንዴት እርግጠኛ ሆንክ 2017
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
@@kiamar7388 አይ የለም ዉሸት ነዉ
@orbitmediachannel
@orbitmediachannel Жыл бұрын
@@kiamar7388 🤣🤣🤣
@orbitmediachannel
@orbitmediachannel Жыл бұрын
@@kiamar7388 ኮመንት የሰጠሁት ከንጉሱ በፊት ይመጣል የሚባል ሌላስ ለሚለው ነው። ይህንን የጠቀስኩልህ፤ በሃገርህ ታሪክም ሆነ በአንተ ዘር እኔን የሚመስል አለመፈጠሩን በግልፅ ለመንገር ነው። ባዶ ጭንቅላት! ላልከው፤ መልሴ ተበዳ ነው። ደነዝ! አታፍርም፤ ባጠፋኧው ላይ በተሰጠው ስትመልስ? ኮተታም!
@lizalemu9875
@lizalemu9875 Жыл бұрын
God bless 🙏
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 Жыл бұрын
አንዳንዴ አንዳንድ ሰዎች ሰው ስላወራ ብቻ አይደለም ስለደጉ ዘመን ለምን መጽሐፍትን አታነቡም በተለይ ፋካሪኢየሱስ ገድለ ፌቅጦር የተለያዩ መጽሐፍት አሉ የንሰሃ አባታችሁን የት መጽሐፍ ላይ ነው ያለው ብላችሁ እንዲነግሯችሁ ጠይቁ እንጂ ሰውን ለመተቸት አትቸኩሉ እኔ በደንብ የተረዳሁት በፋካሪ ኢየሱስ መጽሐፍ ላይ ነው ማንበቡ ይበልጣል ፡፡
@rosegashaw5304
@rosegashaw5304 Жыл бұрын
Abetu yeserawit geta hoy lensha mot abkan abetu 🙏😭🥺
@BireenamaBiree-wn7xb
@BireenamaBiree-wn7xb 2 ай бұрын
💚💛❤💚💛💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛
@rahwa-ue2uo
@rahwa-ue2uo 5 ай бұрын
Egzabhier ymesgen
@bserki4034
@bserki4034 Жыл бұрын
🧎‍♀️🧎🧎‍♂️🧎🧎‍♀️let’s all pray 🧎‍♀️🧎🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️
@miki.1886
@miki.1886 Жыл бұрын
Wendime fearikantegar yihun
@djkh6333
@djkh6333 Жыл бұрын
ጠፋህ ወድማችን
@talaage22
@talaage22 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 💚💛❤️📖🕯️📖🕯️⛪⛪⛪⛪🕯️📖🕯️📖🕯️🙏👂👈😭😭😭
@michalesebhat4916
@michalesebhat4916 Жыл бұрын
እማማ እግዚአብሔር ይጠብቆት የክርስቶስ በረከት በኛም ላይ ይደር ወንድማችን ይቅርታውን ተቀብለናል በርታ ...ሌላው ለእናታቸን ከተነገራቸው ትንቢቶች ወንዞች በደም ይሞላሉ እሚለው ሲሆን ይህም በመፅሃፍ ቅዱስ ተፅፎ ሳለ ትንቢቱ አሁን እየተፈፀመነ ነው ይህ ትንቢት በቻይና በካናዳ በእስራኤል ዮርዳኖስ ወንዞ ላይ በአፍሪካ ደሞ በጋና እንዲሁም በኢትዮጵያ በአንድ አማራ ክፈለሃገር ቦታውን በውል ባላስታውስም ብቻ የአለማችን ሁሉም አህጉር ወንዞቹ በደም ተሞልተው ታይተዋል ሙሉ ቪዲዮን ሳድስ አብይ ይልማ የወንዞች ወደ ደምነት መቀየር በሚል ትላት ፕሮግራም ሰርቶበታል ማየት ትችላላቹ እናም በትክክል የዘመን ፍፃሜ የኢትዮጵያ ትንሳኤ እየመጣ መሆኑን ልናውቅ ልንዘጋጅ ይገባል እግዚአብሔር ይታረቀን አሜን
@user-ow1jp3sk7v
@user-ow1jp3sk7v 7 ай бұрын
Ysemal
@AynalemSamuel
@AynalemSamuel Ай бұрын
Egzihabher ymesgen
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Жыл бұрын
እንደው ስትቀርጽ እንኳን ምናለበት ከኩበቱ እራቅ አርገህ ዝንብ ያልበዛቨት ብትቀርጽ ህጻኗስ ምናለበት ፊቷ ታጥባ ቢሆን ዝንብ ወርሷት መቅረጽ የሰው ሐሳብ እንደሚያስቀይር እአታቅም ለሁለተኛው ስትቀርጽ እያሰብክበት
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 Жыл бұрын
​ሠዉ፡ታጥቆ፡ተደራጅቶ፡ዐውሬው፡ዖነገን፡ዕንዳይፋለም፡ በትንቢት፡ወሬ፡ሠው፡ለማፍዘዠ፡የተቀናበረ፡ታሪክ፡ነው። የፈሪዎች፡የሓሞተ፡ቢሦች፡ዓሉባላታ፡ነው። ዐትሠመ፡ይህን፡የቲያትረኛ፡ድርሠት፣ ይለቅ፡ክላሽ፡ጠመንጃ፡ያዝ፡ታጠቅ፡ተዋጋ፡፡ፋኖን፡ዓግዝ።
@baushmulat8254
@baushmulat8254 Жыл бұрын
የት ክክል ነዉ እንዲህ የሆነዉ?
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 Жыл бұрын
ከስልክ ብልሽት ይሆናል
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Жыл бұрын
ክክክክክክክ አብይን ወያኔ አይረብሸውም ግብፅ ሱዳን አይረብሽቱም ሌላ ሚመጣ ንጉስ አለ የሚል ቃል በጣም በጣም ሰላም ሚነሳው ነው እብድ ሚያደርገው በስንቱ ኦርቶዶክስ ሰባኪያን አስነገረ አስነገር ሚመጣ ንጉስ የለም እያስባለ አሁንም ይህ ትንቢት አለ ንጉስ ይመጣል😂😂😂
@danielhulunalefew3603
@danielhulunalefew3603 Жыл бұрын
አውቃቸው አለሁ ግን ልጅ ነበርኩ
@user-hc8ss9wl6z
@user-hc8ss9wl6z Жыл бұрын
ክፍል አንድኮ 17 ደቂቃ ብቻ ነው እሚሰማው
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 Жыл бұрын
እኔ ምንም ያልገባኝ ባለፈው ግዜ ናኦድ የሚባል ጎረምሳ ተነስቶ ነበር የት ነው ግን??? ካህናቶች ባደባባይ ንጉስ የሚባል የለም ብለው ነበር ብቻ ለንስሃ ሞት ያብቃን ብቻ
@amanueldemeke4114
@amanueldemeke4114 Жыл бұрын
አሜን ሁላቺንም ለዛቺ ቀን ያድርስን
@tesfayet442
@tesfayet442 Жыл бұрын
አባ አምሃ እዬሱስ ዬት ነው ያሉት ከቻልክ ስልካቸው።
@zelalemethiopia7264
@zelalemethiopia7264 Жыл бұрын
ይሄኮ ድሮም አባቶቻቾን ቀደም ሲል ያላቸው ፍካሬ ኢየሱስ ውሰጥ አለ ሌላም ሌላም ፍንትው ብሎ ነው የተፃፈው።ልብ ነው የጠፋው ግን የበረሃው አካሄድ አልገባኝም።
@user-yy6ys8jd5f
@user-yy6ys8jd5f Жыл бұрын
ሸጋው አንዳቤት
@dmulugeta
@dmulugeta Жыл бұрын
ያልገባው እንደኔ ?
@mershaalemu1991
@mershaalemu1991 6 ай бұрын
የአንድ ሺህ ዓመቱ የክርስቶስ መንግስት ነው
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 9 ай бұрын
የዛሬ 10 ወር አማራ ክልል ሰላም ነበር ስንቱ ሰምቶዋቸው ይሆን?😂
@YTy-nu6yt
@YTy-nu6yt 4 ай бұрын
ሴትዋ መንግስት ያሁኑ መንግስት መሆኑ ነው ጥያቄ ስላልገባኝ ነው
@eastworld5974
@eastworld5974 6 ай бұрын
ከምስራቅ የሚመጣ ታላቅ ሙስሊም መሪ Loading....
@tilayemekonnen7694
@tilayemekonnen7694 Жыл бұрын
አንተ አሁን የምትለው ለኢትዮጵያውያን ብቻ ትንሣኤ ነው?
@tsegeyezegeye6344
@tsegeyezegeye6344 Жыл бұрын
ደጉ፣ዘመን፣ክርስቲያን፣ተስፋ፣አይቀርተጥም፣ምናም፣ወሬህ፣ስቀድ፣ሞተህ፣ታልቃለህ፣እስራኤል፣አውያን፣70..አማት፣ጠፍተዋል፣አባቶቻቸ፣የለሏቸው፣ሁነው፣ነው፣ወለጋ፣በጀምላ፣የሚታረዱ፣ደንቆሮ፣አማራ፣ደንቆሮ፣አርቶዶክስ፣እንህ፣አያላችሁ፣አታስርሱ፣አርቶዶስ፣ካባችሁን፣አንዘርፋሁ
@tilayemekonnen7694
@tilayemekonnen7694 Жыл бұрын
ውሸታም በመጀመሪያ ልዑል እግዚአብሔር ከፍጡራን ጋር ተጫፍሮ አይመሰገንም።
@siedyeshaw3678
@siedyeshaw3678 Жыл бұрын
ቀዳዳ ሆላ ጅላጅል
@user-lp5by2ky3d
@user-lp5by2ky3d Жыл бұрын
እርእሱን እያየህ ማን አስገደደህ? አታልፈውም ማን አስገድዶህ..... ጠማማ::
@genetnecho8482
@genetnecho8482 Жыл бұрын
ኧረ የሰንት አመት ነው አሉን
@mekdesemikds4828
@mekdesemikds4828 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AynalemSamuel
@AynalemSamuel Ай бұрын
Egzihabher ymesgen
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e Жыл бұрын
አሜን አሜን
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 61 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН