No video

ንጉስ (ቶ)ቴዎድሮስ ማነው? መነሻውስ ከየት ነው? መቼስ ይመጣል? (ቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም እንደጻፈው)

  Рет қаралды 751,383

ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray

ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray

4 жыл бұрын

ንጉስ (ቶ)ቴዎድሮስ ማነው? መነሻውስ ከየት ነው? መቼስ ይመጣል?

Пікірлер: 986
@bitewlgntesfaye2114
@bitewlgntesfaye2114 Жыл бұрын
እባክህ አምላኬ ሆይ ቶሎ ግለጥልን🙏🙏🙏🙏🙏ቴድሮስ ሆይ ቶሎና
@biniyamdejene2456
@biniyamdejene2456 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬሆይ ኢትዮጲያ ሀገሬን ዳሯን እሳት መሀሏን ገነት አድርግልን🙏ለንሰሀሞት እንድንበቃ መልካም ፍቃድህ ይሁን🙏
@user-cy6yx3cs7o
@user-cy6yx3cs7o 2 жыл бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔😥😥😭😭😭😭😥😥💔💔💔😥😥😭😭😭😭😭😥💔💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥💔💔💔🙏🙏🙏🙏💔💔ድንቅን ዘመን አሳየን😥😥😥😥😥
@werkAkel
@werkAkel 14 күн бұрын
አምላኬ ሆይ እባክህ እንደ በደሌ ብዛት ሳይሆ እንደ ቸርነትህ ብዛት ይቅር በለኝ አቤቱ ከሰላሙ ዘመን በሰላም አሻግረኝ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Roha1221
@Roha1221 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ደጉን ዘመን ያምጣልን ⛪⛪⛪
@beleteassefaw3213
@beleteassefaw3213 2 жыл бұрын
ከደጉ ዘመንና ከደጉ ነሸጉሰ አድርሰን ወሠብአት ለእግዚአብሔር
@desutadele9263
@desutadele9263 3 жыл бұрын
እንደ ስራችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ያብቃን አሜን!!
@adanchifikireee2779
@adanchifikireee2779 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ሆይ ከደጉ ዘመንና ከደጉ ንጉሰ አደረሰን
@kidistfitur7024
@kidistfitur7024 3 жыл бұрын
አምላካችን ሆይ ፍቃድህ ሆኖ ከደጉ ዘመንና ከደጉ ንጉስ አድርሰን!!! ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ተለመነን!!! አሜን!!!......
@user-or1lj8bl3v
@user-or1lj8bl3v 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታየ ሆይ ለንስሀ ምት አብቃነ አሜን //፫ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህወድም አለምየ👏👏👏
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ደጉን ዘመን እናይ ዘንድ መልካም እና ቅን ሰዎች አድረገን አንተን የሚፈራ ልብ ስጠን አሜን ፫
@hailiyelemma7718
@hailiyelemma7718 4 жыл бұрын
አቤቱ እግዛብሔር የአለም ሁሉ ጌታ እንደሀጢያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ከደጉ ዘመን አድርሰን አሜን
@tdsdf5335
@tdsdf5335 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 4 жыл бұрын
አቤቱ ልዑል እግዚአብሔረ ለንሰሃ ምት አብቃኝ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
አቤቱልዑልእግዚአብሔርለንሰሃምትአብቃኝበሠዉአገርየሉትንለንሰሃያብቃነ
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z 3 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tiqasmohd1402
@tiqasmohd1402 4 жыл бұрын
አሚን ከደጉ ዘመንና ከደጉ ንጉስ አድርሰን ጌታ ሆይ ለኢትዮጵያን ትንሳኤ እንድንናይዳይ! ጠመማው ልቤን አቃንተህ ለንስሀና ለስጋው ለደሙ አብቃኝ አሚን
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 4 жыл бұрын
አቤቱ አባት ሆይ ለኔ ለሐጥያተኛዋ የንስሐ ቀን ስጠኝ እንደሐጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን
@MaryMary-wq9iy
@MaryMary-wq9iy 4 жыл бұрын
Ameeeeen
@oneday9258
@oneday9258 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-zo8ri2mr1j
@user-zo8ri2mr1j 4 жыл бұрын
አሜን እህቴ ለሁላችን
@tigistabeje8449
@tigistabeje8449 4 жыл бұрын
አሜን....!
@rahelfelek3022
@rahelfelek3022 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nevastyles5670
@nevastyles5670 2 жыл бұрын
Amen 🙏 Kedegu zemen Adrsen 🙏 🙏 🙏 🙏
@tdsdf5335
@tdsdf5335 3 жыл бұрын
ኣብየተ ይቅረ የለን እንደቸርነትህ ኣሜን
@user-ck3fy8ke1n
@user-ck3fy8ke1n 4 жыл бұрын
ቴዎድሮስዬ ቶሎ ና ገላግለኝ ከስደት ኢትዮጲያዬ ትንሳኤሽ ደርሷል ተመስገን ፈጣሪ
@user-qo2cm7sh6w
@user-qo2cm7sh6w 4 жыл бұрын
እንሞታለን እኮ 😥😥😇😇😂
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
@@user-qo2cm7sh6w ቴድሮስ ሲመጣ እንሞታለን ወይ ???? ምንም አልገባኝም ቴድሮስ ማለት እነ ሙሴ ነብይ ነበርዴ
@user-qo2cm7sh6w
@user-qo2cm7sh6w 4 жыл бұрын
አላዳመጠሽም ማለት ነው ትምርቱን ከእንደገና አድማጭ በደንብ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
@@user-qo2cm7sh6w ሙሉውን አዳምጫለው ግን ምንም ሊገባኝ አልቻለም ቴድሮስ ማለት በፊት የሚትዮጵያ መንግስት የነበረው ነው ወይስ ቴድሮስ የሚባል ነብይ ነበር ከሁለቱ አንዱ ቴድሮስ የቱ እንደሆነ ከነገርሽኝ ይገባኝ ይሆናል
@user-qo2cm7sh6w
@user-qo2cm7sh6w 4 жыл бұрын
@@samsunggallery2358 ክክክክክክክ
@user-yu4si3di5x
@user-yu4si3di5x 4 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እንደኔ አፂያት ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ መጠን ከዛ ከደጉ ንጉስ በሂወት አድርሰኝ ብቻ በተስፋ ልቤ ደስ ይለዋል ተስፋም የምናደርግበትን አላሳጣሃንም እና ተመስገን አምላኬ
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 жыл бұрын
አሜን
@hiwetyemareyamewedaje8578
@hiwetyemareyamewedaje8578 4 жыл бұрын
አሜንንን እህቴ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
አረ ጌታዬ ሆይ ለንሰሀ ሞት ሳንበቃ አሳልፈስ ለአህዛብ አትስጠን እንደ ሀፂያታችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ማረን ምህረቱ በእጅህ ነውና እባክህ አምላኬ ከበደሌም ከሀፂያቴም አንፃኝ እኛ እዚህ ብር እናሳድዳለን የምፅአት ቀን ግን ቀርቧል
@user-wj3fu6bs3x
@user-wj3fu6bs3x 4 жыл бұрын
አሜን
@user-np5dj5kt3d
@user-np5dj5kt3d 4 жыл бұрын
@@samsunggallery2358 አሜን በስው ሀገር እደውጣን እዳንቀር ለንስሀ ያብቃን
@EyerusAyele-dr9do
@EyerusAyele-dr9do 11 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆዪ ማረን ዪቅር በለን ስለ እናት ስለድንግል ማሪያም ሰለፃድቃን ሰማዕታት ብለህ ሰላሙን ዘመን አሳየን !
@user-ob5ov4mm4f
@user-ob5ov4mm4f 4 жыл бұрын
አቤቱ ማርን ይቅር በለን አቤቱ ማርን ይቅር በለን አቤቱ ማርን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜንንን ቃለሕይወትን ያሰማልን
@meseretweruqu386
@meseretweruqu386 3 жыл бұрын
አቤቱ ማርን ይቅር በለን አቤቱ ማርን ይቅር በለን ቃለህይወት ይስማልን
@mesheshag6404
@mesheshag6404 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ኧረ በጣም አሜን
@robajoni8265
@robajoni8265 2 жыл бұрын
አሜን
@dasthadastha7887
@dasthadastha7887 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን
@tube-ty8pq
@tube-ty8pq 4 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ መልሙን ጊዜ አምጣልን እንደ ሰራችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን 😭🙌💚💛❤
@youshiindala9948
@youshiindala9948 4 жыл бұрын
አቤቱ መልካሙን ዘመን ያምጣልን
@heavenbishew7985
@heavenbishew7985 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️
@AmanYouTube2024
@AmanYouTube2024 4 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ እንደ ችርነትህ ይቅር በለኝ ከደጉ ዘመን አድርሰኝ አሜን
@AshGenet1628
@AshGenet1628 4 жыл бұрын
A
@mmas567jh4
@mmas567jh4 4 жыл бұрын
አቤት ኣምላክ ሆይ
@abebemulu2968
@abebemulu2968 2 жыл бұрын
እግዛብሔርጥርሩስራመልካሙንነገርይመራንዘንድእኛምመልካምእንስራ
@user-qf2vo6nt8t
@user-qf2vo6nt8t 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላከችን ሆይ ደጉን ዘመን ደጉን ንጉስ አምጠልን ሀገራችን ሰላም ትሆን ዘንድ ስለ ሀጥያታችንም ለሞታ ንስሃ አብቃን አሜን ፫👐👐😭😭😭😭
@shambelewnetu9926
@shambelewnetu9926 3 жыл бұрын
ትንቢቱ ሁሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው አምላካችን እግዚአብሐር ሆይ ኑሮአችን በምድር ሳይሆን በሰማይ ነወና ቤትህ ለዘለአለም እንኖር ዘንድ አንተው ፍቀድልን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@godislovegodislove461
@godislovegodislove461 3 жыл бұрын
Amen amen
@ABK738
@ABK738 Жыл бұрын
አሜን
@user-mq5bj4gv8g
@user-mq5bj4gv8g 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በስደት ያለነዉን ልጆችህን ለሀገራችን አብቅተህ ለንስሃ ሞት አብቃን የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገን በአሁኑ ሰአት እኮ ትንቢቱ እየተፈፀመ ነዉ ጌታ ሆይ ከደጉ ዘመን አድርሰን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@robajoni8265
@robajoni8265 2 жыл бұрын
አሜን
@user-np8wm7he5x
@user-np8wm7he5x 4 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስክርስቶስሆይ እደቸርነትህ ማረን
@zewditutilahun928
@zewditutilahun928 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ ማረን አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ እራራልን አቤቱ ከጥፋት አድነን ይህም እንደበደሌ ሳይሆን እደቸርነትህ አሜን
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 4 жыл бұрын
ማራናታ። ጌታ ሆይ ቶሎ ና። አቤቱ አምላኬ ሆይ አቤቱ ይቅር በለን።ፈተናውን አቅልልን።አሜን።
@leteslasehailu8362
@leteslasehailu8362 3 жыл бұрын
አቤቱ ልዑል እግብሄር ሆይ የቅር በለን ለንሳሃ ሞት አበቃን😭😭😭😭😭
@user-fz7xy3ul1x
@user-fz7xy3ul1x 2 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ በቸርነትህ በይቅር ባይነትሕ ብዛት ይቅርታህን አድለኝና ከዛ ከደጉ ንጉስ ሳታደርሰኝ አትግደለኝ አአድርሰኝ።
@mdsaudi569
@mdsaudi569 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሀፃተኛ ነኝና እባክህ ለንስሀ አብቃኝ ድጉን ዘመን አምጣልን ከስድት እንመለስ ሀገራችንም ሰላም አድርግልን
@hewanetsay2975
@hewanetsay2975 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ እንደ ሃጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ከደጉ ዘመን አድርሰን
@bitodedsami4891
@bitodedsami4891 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አስበን ደጉን ዘመን እናይ ዘንድ በፆም እና በፀሎት ምናስብህ አርገን በስደት ያለነውን ከክፉ ሁሉ ጠብቀን
@አሻራfanoኢትዮጲያዊ
@አሻራfanoኢትዮጲያዊ Ай бұрын
አምላኬ ኢየሡሥ ሆይ እንደ በደላችን ሣይሆን እንደ ቸርነቱ ያኑረን
@asmeromweldgedriel6048
@asmeromweldgedriel6048 2 жыл бұрын
Amen. Amen. Amen. Kalehwet.yesemalin
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 4 жыл бұрын
አሜን። ያድርሰን እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነቱ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 жыл бұрын
አቤቱ አባት ሆይ እደኃጥያቴ ብዛት ሳይሆን እደቸርነትክ ከዛ ከደጉ ዘመን በፍቃድክ አድርሰኝ ምንም አይሳንክም አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምራችን
@TedlaAlemaeyu-gm9pk
@TedlaAlemaeyu-gm9pk Ай бұрын
እውነት በሆነና እግአብሔር ለዝህ ዘመን በሠላም በጤና ባደረሰኝ
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ መጀመሪያዬን ሳይሆን መጨረሻዬን አሳምርልኝ አቤቱ ለንስሐ ሞት አብቃኝ አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ዘመናችሁን ይባረክ
@AaaaBbbb-sk9ff
@AaaaBbbb-sk9ff 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎና መምጨህን ነፍቀናል ከአንተ ዉጭ ሰላምና ደስታ ጥገብም የለም!!!!!
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ አንተ ቸርነትህን አብዛልን እድሜና ጤና ስጠን 🙏🙏💚💛❤። 💚💛❤ 💚💛❤💞💜💜💜
@solomonstegaye2768
@solomonstegaye2768 4 жыл бұрын
አቤቱ አቤቱማረን አቤማረን ፡ ። ፡ ። ።
@BalaFanetw
@BalaFanetw 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ ስለቸርነትህ ና ስለፍፁም ፍቅርህ ብለህ ከደጉ ዘመን አድርሰን!
@emebetbzualem9006
@emebetbzualem9006 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እሂን የትንሳኤ ዘመን እንድናይ እርዳን እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት እርዳን እሂን ክፍ ስደት ገላግለን
@yenebetatube679
@yenebetatube679 4 жыл бұрын
አሜን!!!ከደጉ ዘመን ፈጣሪ እንደኛ በደል ሳይሆን በቸርነቱ ያድርሰን።ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@samigalta8237
@samigalta8237 3 жыл бұрын
አበቱ ቤቤትህ ምራኝ አለም ሳታጠፋኝ
@mahelttadele9939
@mahelttadele9939 Жыл бұрын
እንደበደላችን ሳይሆን እዳንተ ቸርነት ለኢትዮጵያ ትንሳኤ አብቃን
@user-hp7hf9xx1s
@user-hp7hf9xx1s 2 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደኔ ሀፃት ስይሆን እንደ ቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tetetete8279
@tetetete8279 4 жыл бұрын
መምህራችን ወንድማችን ቃለ ህይወት ይሰማልን አቤቱ ልዑል አምላክ እግዚአብሔር ጠማማ ልባችንን አንተ በቸርነትህ ቀይርልን ።አሜን ከተቀደሰው ከደጉ ዘመን አድርሰን አሜን
@robajoni8265
@robajoni8265 2 жыл бұрын
አሜን
@user-em4mo3pw2o
@user-em4mo3pw2o 4 жыл бұрын
አሜን በእውነት እግዚአብሔር ልቡና ይሰጥ ችርነት እና ምህረት ይላኩልን በቃችሁ ይበለን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@EyalemEyalem
@EyalemEyalem 3 ай бұрын
አቤቱ እንደ ቸርነትህ ከዚህ ሁሉ መከራ እና ስቃይ አንተው ጠብቀህ እና ሰውረህ አሳልፈን የሚሳንህ የሚያቅትህ የለም እና አቤቱ ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏
@burte-lh5oc
@burte-lh5oc 3 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪይ ሆይ በኔ ኃጢያት ምክናት አጋራቺን አታጥፋ ደጉን ዘመን አምጣልኝ እንዴ ቸርነቲክ ብዛት ማሬ ይቅር በለን
@genetbekele2015
@genetbekele2015 4 жыл бұрын
ከደጉ ኑጉስና ከደጉ ዘመን እግዛብህር ያድርሰን አሜን አሜን አሜን
@robajoni8265
@robajoni8265 2 жыл бұрын
አሜን
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን :እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ:አምላካችን ሆይ:እንደ ቸርነትህ እንደ በደላችን አይሁን/3/: ወደ ደጉ ዘመን አድርሰን :አሜን አሜን አሜን ።
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ሀፂያታችን ሣይሆን እንደምህረት እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን በስደት ያለነውንም ለሀገራችን በሰላም አብቃን
@nadoaabboud4665
@nadoaabboud4665 4 жыл бұрын
አቤቱ እማላኬ ሆይ እንደሀፅያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ አስበኝ😢😢😢
@user-hl4bg6jh2t
@user-hl4bg6jh2t 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ደጉን ዘመን አምጣልን እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@user-ho3ig8nh7j
@user-ho3ig8nh7j 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ከደጉ ዘመን ያድርስን የአባቶቻችን አምላክ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን
@psychtube-5359
@psychtube-5359 3 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ይቅር በለን ፡በቸርነትህም ማረን ፡ደጉን ዘመንም አሳየን ፡አቤቱ ማረን ።አሜን አሜን አሜን
@selmaselam8486
@selmaselam8486 3 жыл бұрын
ተግተን አንፀልይ ተጀምሮ እያየነው ነው አቤቱ ማረን እራራልን አባቴ
@tsinat982
@tsinat982 4 жыл бұрын
በመጪው የኢትዮጵያ ትንሳኤ እንካን የሰው የእንጨት ጠማማ ለማይታይበት ጊዜ እግዚአብሔር ያብቃን💚💛❤️
@MolashTemsgen
@MolashTemsgen 4 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ደጉን ዘመን አሳየን አሜን
@user-st4cg6dk5l
@user-st4cg6dk5l 3 жыл бұрын
አቤቱ የስራዊትጌታ ልኡል እግዚሀብሔርሆይ ማረንይቅርበለን። 😥😥🙏
@s.gs.g3920
@s.gs.g3920 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤ ከደጉ ዘመን እና ከደጉ ንጉሥ ያድርሰን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏⛪💚❤❤
@robajoni8265
@robajoni8265 2 жыл бұрын
አሜን
@masratmasra1127
@masratmasra1127 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጠብቅን አሜን አሜን እግዚአብሔርጠብቅንአሜንአሜንአሜን
@user-vj5tu7yr7m
@user-vj5tu7yr7m 5 ай бұрын
አሜን ያድርስሽ የእኔእናት
@Ak-hs5qt
@Ak-hs5qt 4 жыл бұрын
ልኡል ኢግዚኣብሔር ሆይ ስደተኛ ነኝ እና ለንስሀ ሞት ኣብቃኝ😢😢😢😢
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ከደጉ ዘመን አድርሰን ቃለህወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያድርስልን
@leteslasehailu8362
@leteslasehailu8362 3 жыл бұрын
አቤቱ እግዜብሄር ሆይ ከበረከትህን አሰታዉሰን አቤቱ እግዛብሄር ይቅር በለን
@user-mg3cn4rs6w
@user-mg3cn4rs6w 4 жыл бұрын
ምህረትህን አብዛልን ፈጣሪ እባክህ እደኛ ሀፅያት ሳይሆን እዳተ ቸርነት ይደረግልን ይቅርበለን ሀፅያታችን በዝቷል አምላኮይ ማረን ማረን ማረን
@tsegaysolomon8034
@tsegaysolomon8034 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egziabher Yemesegn 🌼✝️ Hagery Ethiopia ye Alem Bierhan Negus Tedrwos Teluu Metaaa. ⚖️
@TxgxxYvo-xo8nf
@TxgxxYvo-xo8nf Ай бұрын
እንደ ቸርነትህ ኣቤቱ ማረን
@tigistabeje8449
@tigistabeje8449 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን...!!! አብሮ ያድርሰን በቸርነቱ በፆሎት ያበርታን...! አምላኬ ሆይ የኢትዮጵያ ተንሣኤን አሣየን
@user-lc8yy3hn5z
@user-lc8yy3hn5z 4 жыл бұрын
አሜን ከደጉ ንጉስ አድርሰን!!!
@tsegaaragawi1958
@tsegaaragawi1958 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ የህን ኩፊ ዘመን በቁደሳን አባቶች ፀሎት አሰጠረልን ምህርት የበዛ ቁጣህን የራቀል ልኸል አምላክ
@asegedgebremarlam5193
@asegedgebremarlam5193 4 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ ለንስሃ አብቃን እንደሀፃያታችን ሳይሁን እንደምህረትህ ይቀር በለን
@helina123
@helina123 3 жыл бұрын
amen. kale hiwet yasemalen.
@hamufikir4491
@hamufikir4491 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ፈቃድ ከሆነ ይህንን ቅዱስ ንጉስ ለማየት አብቃን የአንተ ፈቃድ ይሁን እንጂ የኛ ፈቃድ አይሁን 🙏🙏🙏🙏
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 4 жыл бұрын
አምላካችን አባታችን እግዛአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁንልን ይደረግልን ፡ከደጉ ዘመን ከደጉ ንጉስ አድርሰን አሜን አሜን አሜን ።
@robajoni8265
@robajoni8265 2 жыл бұрын
አሜን
@fikrebekele144
@fikrebekele144 Ай бұрын
የትንቢቱ ፍፃሜ ይፈፀም ዘንድ ሁላችንም በፀሎት ተበርክከን በመለመን ይህንን ዘመን እንለፍ እግዚአብሔር ይህንን ይፈፅምልን ዘንድ እንለምናለን
@f7390
@f7390 3 жыл бұрын
ኣቤቱ ጌታ ሆይ ልኡል ሆይ ይህንን ኩፋ ዘመን ኣሻግረህ ከ ደጉ ዘመን ያድርሰን
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ለደጉ ዘመን በጤና እና በሰላም አድርሰን።
@makedamak6921
@makedamak6921 10 күн бұрын
አቤቱ አንደቸርነትህ አሹልን
@user-tj6gb2zi5t
@user-tj6gb2zi5t 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን አቤቱ አምላኬ ሆይ ሃጢያት እጅግ ነውና በምህረትህ አስብኝ 😢😢😭😭
@SolomonVA
@SolomonVA 4 жыл бұрын
የዘወትር ፀሎቴ የኢትዮጵያን ትንሳኤ አሳየኝ ነው፡ ይህን የሚአይ ሰው የታደለ ነው፡ በምድር ላይ ከዚህ የበለጠ የሚስደስት ነገር ይኖራል ብየ አልገምትም፡ እግዚአብሔር መከራን ያቅልልን።
@eldanavivawit7331
@eldanavivawit7331 4 жыл бұрын
amen enim
@kdstaaa7628
@kdstaaa7628 4 жыл бұрын
Amen
@user-bh1pv3se3z
@user-bh1pv3se3z 4 жыл бұрын
አሜን
@santhamulatu5856
@santhamulatu5856 4 жыл бұрын
እግዜያብሄር ሆይ አንተ ይቅርባይ ነህና አንተ ከዜህ ሁሉ ፈተናና መከራ አሳልፈን አባ ይቅርባይና አዛኝ ቸርነህ
@mehaderabrsh958
@mehaderabrsh958 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ንጉስ ቴዎድሮስ ስላረከኝ አመሰግናለሁ ይህንልል የቻልኩት ተስፋ ልሰጣችሁ ነውታገሱታገሱ ታገሱ እኔ በእግዚአብሄር ጸጋ እና ቸርነት እስክመጣ በፆም እና በፀሎት ጠብቁኝ
@hery731
@hery731 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@iloveyoumama7755
@iloveyoumama7755 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደ ሃጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን ይቅር በለን እባቴ ሆይ
@user-ed3vt7ou7s
@user-ed3vt7ou7s 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የኢትዮጵያ ተንሣኤን አሣየኝ
@makdasdaniebele5477
@makdasdaniebele5477 4 жыл бұрын
አሜን
@user-cg9sd9up1c
@user-cg9sd9up1c 3 жыл бұрын
አሜን
@HK-ie5ie
@HK-ie5ie 3 жыл бұрын
Amen
@kgyo3428
@kgyo3428 2 жыл бұрын
አሜን
@user-wq7iu2lp9k
@user-wq7iu2lp9k 2 жыл бұрын
kialhiwet yasemaln
@godblessethiopianegeya3313
@godblessethiopianegeya3313 4 жыл бұрын
EGZIABHER YEMESGEN. KALE HIWOT YASEMALN. AMEN. AMEN. AMEN.
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 2 жыл бұрын
አምላኬ ሰለናትህ ብለህ ሰለ ሀጢያታችን ሳይሆን ሰለ ቸርነትህ ሰለ እናትህ አማላጅነት ሰለ ቅዱሳን ብለህ ይቅር በለን ግዜውን አሳጥርልን አሜን
@haymanotshitie9749
@haymanotshitie9749 4 жыл бұрын
አምላኬ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ለንስሐ አብቃኝ አቤቱ አባቴ በመንግስትህ አስበን
@ayalewdegu7967
@ayalewdegu7967 4 жыл бұрын
ታዳ ወገኖቼ እዴት ነው ይህን እየሰማን ተኝተን ካደር ያው የሰማነው ትቢት ይጸምብናን ጠንክርን ከጸለይን በረከቱን እናያለን
@bekelefrehiwot
@bekelefrehiwot 4 жыл бұрын
ልክ ነው በንስሐ ታጥበን በፃም በፀሎት በምግባር ፀንተን እንጠብቅ።
@wagayeshiferaw7329
@wagayeshiferaw7329 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ታበጽሕ እደዊሃ ኀበ እግዚአብሔር! ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸዉ መገለጫና መመስገኛ ምድር! ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም! ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን! ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ!
@bftukanngus5412
@bftukanngus5412 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን እደቸርነቱ ያስበን ፀጋውን ያብዛልህ ለዛ የምንደርስ ያድርገን
@zinaalain1109
@zinaalain1109 4 жыл бұрын
Amen amen
@user-xu5ue1ch5k
@user-xu5ue1ch5k 4 жыл бұрын
ደጁ ዘመን ያድርሰን ኣምላኬ ሆይ በንሳሃ እጠበኝ ቆሽሻለሁ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስትል እባክህ እግዚኣብሄር
@user-qo2cm7sh6w
@user-qo2cm7sh6w 4 жыл бұрын
ጌታዩ ሆይ ለንስሃ አብቃኝ
@robajoni8265
@robajoni8265 2 жыл бұрын
አሜን
@helengessesse616
@helengessesse616 4 жыл бұрын
አሜን ይሁን ይደረግል❤❤❤
@abebaa8056
@abebaa8056 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። አምላክ እንደ ቸርነቱ ለደጉ ዘመን ያብቃን።
@robajoni8265
@robajoni8265 2 жыл бұрын
አሜን
@mekdesyemaryamliji5339
@mekdesyemaryamliji5339 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ የንስሀ እንባን ስጠኝ እንደ ሀጢአታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ከደጉ ዘመንም አድርሰን አሜን፫
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 4 жыл бұрын
አሜን🙏🙏 እውነት ነው ከደጉ ዘመን አድርሰን::
ስለሚመጣው ክፉ ቀን አምላክ እንዲህ ይላል---ክፍል 1
14:16
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 406 М.
እንዳያመልጥዎት ሰማያት ይከፈታሉ፤ ሕሙማን ይፈውሳሉ (ርኅወተ ሰማይ)
29:16
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 239 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 101 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
Fukare Eyesus - ፍካሬ ኢየሱስ
34:37
masresham
Рет қаралды 606 М.
ይነግሳል የተባለው የኢትዮጵያ ንጉስ -ቴዎድሮስ-
13:15
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 101 М.
🔴 666 ማን ነው ? || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 544 М.
ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus ||| Ethiopian Orthodox Tewahido Amharic Sermon
34:24
መዝሙረ ዳዊት - Mezmure Dawit Tube
Рет қаралды 1 МЛН
የመጨረሻው ዘመን ምልክት በዘመናችን ታየ…… የፍጻሜው ዘመን ዋዜማ …..
41:11
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 141 М.