ከደጀን ወደ ሜቴክ የተደረገው ሽግግር፤ የአውሮፕላን ቦንብ አምራቹ ሆርማት፤ የህዳሴው ግድብ ላይ አስደንጋጭ ጥያቄ ያቀረቡት - ፭ Meles Zenawi |

  Рет қаралды 2,479

Addis 1879 /አዲስ 1879

Addis 1879 /አዲስ 1879

20 күн бұрын

#Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879

Пікірлер: 2
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 16 күн бұрын
ኢንጂነር አበበ ለሰሩት ስራ ከልብ እናመሰግናለን ::
@solomonayele1860
@solomonayele1860 17 күн бұрын
እኒህ ውድ የምሕንድስና ባለሙያ የተሰጣቸውን ኃላፊነት በአግባቡ ተወጥተዋል ። ማለፊያ ሥራ ባለቤት ናቸው ። ይህንን ስራቸውን በዚሁ መርሐ ግብር በየክፍሉ ስከታተል ከታላቅ ወንድሜ ከኢንጂነር ተስፋዬ ታምሩ ጋር ኃላፊው ሆነው መስራታቸው ለመረዳት ችያለሁ ። በዝቋላ ብረታ ብረት የፕሮዤው ኃላፊ ሆኖም ሰርቷል ። ጉደርም ሲመላለስ አውቃለሁ ። እስከማውቀውና ትቶት እስከለቀቀ ድረስ በሜቴክም የፋብሪካ ተከላውን ክፍል ሲመራም ነበር ። በአቃቂም መለዋወጫም በዲዛይን መምሪያም ሰርቷል ። ተስፋዬ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ከተለየ መጪው ጳጉሜ አሥራ ስምንተኛ ዓመቱን ይይዛል ። ስለ ታላቅ ወንድሜ የሚሉኝ ካለም የሚያስታውሱትን ያህል ቢነግሩኝ ወደድኩ ። ፈቃደኛ ከሆኑ በኢሜይልም ሆነ በስልክም ላናግራቸው እችላለሁ ። በቅድሚያ ግን ብብራቸውን እጠይቃለሁ ። ሰለሞን ታምሩ ዓየለ ከአሜሪካ
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 38 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 38 МЛН