ከዳግም ጋር የማልሰራው በባሌ ምክንያት ነው | ኢቫን እንድሪስ | Dave sax | Ethiopia

  Рет қаралды 49,929

Dave Sax

Dave Sax

19 күн бұрын

ከዳግም ጋር የማልሰራው በባሌ ምክንያት ነው | ኢቫን እንድሪስ | Dave sax | Ethiopia

Пікірлер: 421
@meskiab9917
@meskiab9917 16 күн бұрын
ኢትዮጲያ ውስጥ ለመጀመሪያ ግዜ የሁለት እብዶች ቃለ መጠይቅ ሰማው ልበል
@birkett4703
@birkett4703 14 күн бұрын
Gifiii new yeirashin 😂😂😂😂😂😂
@accacc3506
@accacc3506 14 күн бұрын
😂😂እውነትሽነው
@birkett4703
@birkett4703 14 күн бұрын
@@meskiab9917 igziyabeheri libonaa yisxatii yemir
@narditube4378
@narditube4378 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@narditube4378
@narditube4378 13 күн бұрын
😂😂😂😂ሆዴ ቻለው 😂😂
@tig59905
@tig59905 16 күн бұрын
እኔን ግን ትመቺኛለሽ😍 ማንንም አትሰማም ደና ብትለብሺም ሰዎች ሁሌ በ አስታዬት አላቸው ምንም ብትሰሪ ምንም ብትለብሺ አንቺ በራስሽ ሙድ ኑሪ ይመችሽ አቦ ✌️
@user-yq9lu4zf4g
@user-yq9lu4zf4g 15 күн бұрын
ወይ አታምሪ ወይ አታፍሪ ካንች ምኑ ላይ ነው ሚደርሱበት ደንቆሮ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 13 күн бұрын
ባለጌ
@user-ho1hf5kh6k
@user-ho1hf5kh6k 3 күн бұрын
Endezi yabal ende moral mibal nger al Ekko sis
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 17 күн бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ የአሁን ዘመን ልጅ በቁስ ነው የሚሚያምነው በዛ ላይ በሰው ፎሎ ተነስተው ሰው ላይ ሲዘባነኑ ጉድ እኮ ነው😢😢😢
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 13 күн бұрын
AWQA NEW EKO BET YELEGNM EYALECH BE MILLION LBS ? 2 TUM QELD YCHLUBETAL
@netsitube19
@netsitube19 16 күн бұрын
ዝናብ አሎድም አላለችም ሞዛዛ ሰው አልጠላም ግን እቺን ልጅ ባላያት 😛
@takelederesa
@takelederesa 17 күн бұрын
ዲቭ ጠፍተሀል ስለመጣህ ደስ ብሎኛል እንወድሀለን ❤
@Tre-pu2ky
@Tre-pu2ky 17 күн бұрын
ምነው ሤትዮ ሽቅብ ካልሸናሁ አልሽ😂😅
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 14 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 9 күн бұрын
😁😁😁😁😁😁
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y 14 күн бұрын
I like her she have confidence❤🎉🎉
@sabo8756
@sabo8756 16 күн бұрын
አለባበሷ እኮ ሲቀፍ በስማም ወልድ 😢😢😢😢😢
@user-iq3xh7hu8v
@user-iq3xh7hu8v 17 күн бұрын
ተቀደዱብን ልበል😅😅😂😂😂😂😂😂
@user-tc5zk2vi9e
@user-tc5zk2vi9e 16 күн бұрын
@@user-iq3xh7hu8v መቼም የኑሮ ውድነት አጡዟቸዋል ብለው ተጫወቱብን እኔ ፍትህ ለ165 ጫማዎች የእኔ ጫማ 6 እንኳ አይሆኑም በቪዲዮ ታሳየን
@Merykonjo
@Merykonjo 16 күн бұрын
በይ
@MakAsser
@MakAsser 16 күн бұрын
የምር ቅድድ አለች😂😂😂😂😂😂
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k 15 күн бұрын
ቀላል ተሸራከቱብን እጂጂጂ
@betyhailay1079
@betyhailay1079 15 күн бұрын
ቀላል ተቀደድብን 😂የማይረቡ
@Habesha_vlog-s
@Habesha_vlog-s 16 күн бұрын
የስደት እህታችሁ ነኝ 10k አግዙኝ ሲሆን ከዛ በላይ ከስደት ወጥች መስራት እፈልጋለዉ አግዙኝ🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 16 күн бұрын
ዴቫ ጠፍተህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ❤
@buliano
@buliano 14 күн бұрын
ልሙጥ ባንድራ ብቻ ያለ ይመስለኝ ነበር ለካ ልሙጥ ጭንቅላቶችም አላቹ😮
@user-wo5qt3xb6s
@user-wo5qt3xb6s 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 14 күн бұрын
ትክክልል
@FafiFafi-br1ln
@FafiFafi-br1ln 10 күн бұрын
سبحان الله ጥላቻ ስላለብሽ ልሙጥ ባንድራ ትያለሽ ቆንዳፍ
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 9 күн бұрын
@@buliano 😁😁😁😁😁
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 17 күн бұрын
አለማየትሽ ጠቀመሽ ዘርሽ አይስፋ ነፍስ ያለሽ እራሡ አትመሥይም እንኳን ከሠዉ ጋር የምትኖሪ
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 13 күн бұрын
ERGMAN TQMU MNDNEW ? KENTU ERGMAN YEMILEWN ALANEBEBSH YHON ?
@user-yc4wi6xm5e
@user-yc4wi6xm5e 16 күн бұрын
በጣም እዳች አይነት ጋጠወጥ ሴት አላየሁም በዝህ ምድር
@gdg2040
@gdg2040 16 күн бұрын
ምስክን ነፍር እራቆትሽ ስለሄድሽ ነው ሰው የምቀናብሽ ታሳዝኛለሽ ይልቅ ወደ ፍጣሪሽን ተመለሽ
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 11 күн бұрын
ወይ ጉድ ከሰዉ ተቃራኒ የሆነች ልጅ ሰዉ አይደረግም ያለዉን ማድረግ ያስደስተኛል አላለችም ቢገባሽ እግዚአብሔር ነዉ በሰዎች አንደበት የሚመክረን ደግሞ ድፍረቷ ትምላለች😢
@kkmbia2393
@kkmbia2393 17 күн бұрын
I like her she has discipline,hardworking good job girl
@user-tc5zk2vi9e
@user-tc5zk2vi9e 17 күн бұрын
😂😂😂😂😂ኮሜንት ላነብ ነበር እየሮጥኩ የመጣሁት ምንም የለም
@baniaychu7478
@baniaychu7478 17 күн бұрын
😂
@WudituTube
@WudituTube 17 күн бұрын
ስትጠይቅ አርፍ ነው ግን እሷ እንድታወራ ትንሽ ጌዜ ሽጣት ጎባዝ ነህ በርታ😊
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 17 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-gp6lb4zq8y
@user-gp6lb4zq8y 16 күн бұрын
እንደኔ ከመፈረጅ ኮመንት ነዉ አማሮጠዉ
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 16 күн бұрын
የንቺ ደሞ ክፍ አዝግ😂😂😂😂
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 16 күн бұрын
አይ ኢቫ ለካ tiktak ላይ እንደምትጮሂ ው አይደለሺም ርጋታሽ. ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 17 күн бұрын
ወይ መልክ ቢኖራት ቁሜ ካልሸናሁ ነበር የምትለዉ
@tig59905
@tig59905 16 күн бұрын
ለራስሽ ተጨነቂ እሶ እራሷን ተቀብላ እራሷን ወዳ እየኖረች ነው
@Pikebarcelona
@Pikebarcelona 14 күн бұрын
Lanchi melk malet mindenew?? Egzibher b amsalu sertuatal aytayeshim
@Pikebarcelona
@Pikebarcelona 14 күн бұрын
Lanchi melk malet mindenew?? Egzibher b amsalu sertuatal aytayeshim
@user-fd6zs4lu7q
@user-fd6zs4lu7q 9 күн бұрын
Kezih belay melk mnyareglatal siketl endeza aybalm ye fetari sra nech😢
@user-um2sd3kq1x
@user-um2sd3kq1x 17 күн бұрын
በፊት እወድሽ ነበር ጌታን ታስቂኛለሽ ሁሉ ነገርሽ እወድ ነበር አሁን ግን አንቺን እንደምጠላሽ ማንንም አልጠላም ደሞ እንደው ባንቺ ይቀናል ያበደ ሰው ከሆነ ነው እንጂ ጤነኛ አይቀናም ስንት በሚቀና ሰው እያለ ደሞ
@TinaBiruk
@TinaBiruk 16 күн бұрын
በጣምምም ነው ምተላሽ አሳዳጊ የበደለሽ ጋጠወጥ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 13 күн бұрын
ባለጌ
@rutatube3635
@rutatube3635 12 күн бұрын
ምነው ይህን ያህል አፍን ማርከስ😢
@user-rg3nb3rq3i
@user-rg3nb3rq3i 11 күн бұрын
አይባልም 😢
@user-cg7kz5cy3m
@user-cg7kz5cy3m 5 күн бұрын
let us hear your reason ??? lemn ?
@user-tn3cd9cl8w
@user-tn3cd9cl8w 16 күн бұрын
የድሮ የቤት ሰራተኛ ፊት አይገርምም😂😂😂😂
@meron612
@meron612 16 күн бұрын
Love you both ❤❤❤❤❤
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 14 күн бұрын
Hi Dave, I’m happy to see you. You know I like you’re very funny too.
@HellenAsa
@HellenAsa 11 күн бұрын
New subscribers 🎉 I am glad to see you again Dava 🎷 I love your jocks and humor. Eva weirdo , but I love her confidence and the way she control her emotions and deliver her message.
@BetiBeti-ny6tp
@BetiBeti-ny6tp 10 күн бұрын
ኢቫን ማንንም አትስሚ 😘😘😘😘😘😘
@abel8835
@abel8835 15 күн бұрын
ቦቲ አርገሽ አፍሽ ራሱ ቦቲ ነው የሚመስለው እንዴት ማች እንዳረጋችሁ😂
@user-uz6zj2yo2m
@user-uz6zj2yo2m 16 күн бұрын
ከማስጠላትሽ መቅፈፍሽ ጎዳና ላይ ነው እንዴ ያደግሽው ስርአተ ቢስ
@Rosa-cl6hk
@Rosa-cl6hk 16 күн бұрын
ምን አይነት አለባበስ ብትለብስ ነው ጋይስ አይቻት አላቅም ?
@yabtommy9944
@yabtommy9944 16 күн бұрын
ምን ትሁን ብለህ ነው ያቀረብካት ? ወይ ምሳሌ አትሆን ወይ ምንም ያልሆነች ከንቱ ሴት
@leyladelwato7669
@leyladelwato7669 17 күн бұрын
ተይ በክሽ😂😂😂
@Babyx.x21
@Babyx.x21 17 күн бұрын
Best podcast
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn 16 күн бұрын
በናታችሁ እኔንም አግዙኝ 10k እዲገባ የስደት እህታችሁ ነኝ 🙏🙏
@oliyadshure8126
@oliyadshure8126 16 күн бұрын
በጣም የሚጠቅም ካለንበት የድህነት ሕይወት የሚያወጣን ቃለ መጠየቅ 😂
@Beryaa
@Beryaa 16 күн бұрын
😂😂
@user-sp6su6gy3y
@user-sp6su6gy3y 16 күн бұрын
😂😂😂😅😅😅😅😅uuuuuuuuuuuuyetemeta.komente.😂
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 15 күн бұрын
😂😂😂እኮ
@hanajad1416
@hanajad1416 15 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 13 күн бұрын
😂😂😂😂
@Emanmdawy
@Emanmdawy 16 күн бұрын
መሰልጠን መሰይጠን የሆነበት ጊዜዜ
@werkineshtewabech221
@werkineshtewabech221 5 күн бұрын
አንደና ትውልድ አጥፊ አንቺ ነሽ የማትረቢ ነሽ ለልጅሽ ያንቺን የማይረባ ህይወት የምትመኘው ከመውለድሽ በፊት ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ
@hellenayele1137
@hellenayele1137 12 күн бұрын
እንዴ እቫን ባል አለሽ እንዴ ታዲያ እንደት ዝምአለሽ አይመስለኝም
@user-uo2iy2kg1d
@user-uo2iy2kg1d 16 күн бұрын
ሞልቃቃ ያለዝናብ ሞኖር የምችይ መሰለሺ
@user-jy7ql6uy4x
@user-jy7ql6uy4x 5 күн бұрын
ደስ እያለኝ ነዉ የጨረስኩት አመሰግናለሁ❤❤❤
@Ahmedali-vl2hc
@Ahmedali-vl2hc 16 күн бұрын
ደቭ ጠፍተሀል ይችን ጃተኔ ለምን አቀርብካት ሰው እየመረጥክ አቅርብ
@HawiHawitadele
@HawiHawitadele 15 күн бұрын
nice communication😘✌
@selinasol-ts5pd
@selinasol-ts5pd 16 күн бұрын
ሁለታችሁም ሳክስ ትወዳላቹ😂😂
@dangnachewgemechu1956
@dangnachewgemechu1956 14 күн бұрын
ግን ተራ ነች ለመሆኗ የሀይሌን ኢንተርቪው ትይ ተማሪ ምስጋና እንኳን አታቅም ፈጣሪ የከፈለለሽን አታቂም
@yeshigetnet9104
@yeshigetnet9104 16 күн бұрын
ሰዉ ግን ጨልላል እናንተን ለማስደሰት ችግሮኝ ያቃል ፆሜ ኣድሬ ኣቃሎ ማለት ኣለባት እንዴ ምትኖሮዉን ነዉ ያወራችዉ ስድብ ምን ኣመጣዉ
@selamkidan3392
@selamkidan3392 16 күн бұрын
ጠያቂውም ተጠያቂዋም ገገሞች ለዛ ቢሶች ስጠላችሁ።
@abc12452
@abc12452 13 күн бұрын
አለባበስ ለየት ያለ ትያለሽ እንዴ🤔🤔🤔ምንድነዉ የተለየዉ በጥሩ የተለየ ቢሆን ጥሩ በመጥፎ የተለየ ትያለሽ እንዴ ልቧና ይስጥሽ😊😊😊
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 16 күн бұрын
ስው ያቀረብክ መስሎህ ነው የወረደች ነች 😢😢😢😢
@AlemHaile-xu1rs
@AlemHaile-xu1rs 15 күн бұрын
ውይ ምን ቅድድ ያሉ ናቸው ውይይይይይ
@tinytiny7259
@tinytiny7259 16 күн бұрын
ተቀደዳችሁ ልበል ኦኦ
@user-uc7kd6is7f
@user-uc7kd6is7f 17 күн бұрын
ቲክቶክ ቢዘጋ ሲባል አንቺን ላለማየት እንጂ የቲክቶክ ጥላቻ አይደለም ግን በጣም ነው የምታሰጠይው
@samsamsun367
@samsamsun367 16 күн бұрын
በዩትዩብ እያየሀት ነው እኮ😂😂😂😂😂
@Ruki661
@Ruki661 16 күн бұрын
Esayi ahunm eko yesuwa yagbi mench nahe
@user-cg7kz5cy3m
@user-cg7kz5cy3m 5 күн бұрын
eyegn alalecihm eko new ??
@FatimaSaeed-ec1fo
@FatimaSaeed-ec1fo 16 күн бұрын
ምንሽ ይደነቃል
@susususu3837
@susususu3837 15 күн бұрын
በሚቀጥለዉ ጃኒን ጠይቅልን
@girumgetaneh9904
@girumgetaneh9904 15 күн бұрын
ቀዳዶች የት እደምትኖሩ የማታውቁ ለኢትዮጲያ ሕዝብ ያላችሁ ንቀት ደግሞ ይገርማል የእውቀት ድሆች
@user-uc7kd6is7f
@user-uc7kd6is7f 17 күн бұрын
አትዋሺ በደንብ ነው የምታይው።
@abel8835
@abel8835 15 күн бұрын
ዴቭ እና ኢቫን የእብድ ፈስ ጫንቡሌ ዳሼ ጋንጃ ነሀር ናቸው❤😂
@trufatargaw593
@trufatargaw593 16 күн бұрын
Deviy❤betam moch nebr eko yemewede gen lemn tifa fonkay❤❤❤❤❤❤❤
@bmtq
@bmtq 17 күн бұрын
Eva💕🌸🌸🌸
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 17 күн бұрын
ዝናብ አልወድም ፀጉሪሽን ትበይ የህድ ፀጉሪ ዝናብ ከለለ ምን ትበይ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 17 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@lidyaseyoum9541
@lidyaseyoum9541 17 күн бұрын
“Culture has norms and beliefs. Sometimes, it should be a standard that guides a person. It has a problem; it’s a norm. Also, don’t say ‘no problem at all.’”
@rahimahussen192
@rahimahussen192 11 күн бұрын
አሁንም የምትሳደቡ ሠዎች እንደምትንቃችሁ እየነገረቻችሁም እዛው ናችሁ 😂😂😂😂😂
@keekiyaa
@keekiyaa 12 күн бұрын
Wow Arif entarve neber ❤😂
@baniaychu7478
@baniaychu7478 17 күн бұрын
ልጁ አጠያየቅህ ዋው በርታ❤
@user-zq5ko7oc7r
@user-zq5ko7oc7r 17 күн бұрын
አይ ኢቫ እንድሪስ ልብ ግዢ እስኪ ግን ለምድነው ታዋቂ ከሆናቹ ብሁዋላ እከካቹን ካራገፈላቹ ብሁዋላ ሀበሻን እምተቹት ለምንድነው ሀበሻ ባየው እይታ እኮ ነው እሚከፈላቹ እስኪ ሞክሩት ሁሉንም ሰው ብሎክ አድርጉና ብቻቹህን እንቡር እንቡር በሉና ይከፈላቹ ከሆነ እንይ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 17 күн бұрын
😂😂😂እኔእኮእሚገርሙኝ ገናሲጀምሩ ይለምኑንና ካሳደግናቸው ቡሓላ እኛኑ ይወቅሳሉ
@helina3753
@helina3753 15 күн бұрын
ኡፎይ block ላደርጋት ወደ TikTok 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ DONE ✅
@binyameberha5106
@binyameberha5106 11 күн бұрын
Evanye yene konjo endefelgsh hugni ❤❤❤
@21-xe9tg
@21-xe9tg 10 күн бұрын
የእርቃንነት ምች መቶሻል😂😂😂
@user-bj9hn4ge6k
@user-bj9hn4ge6k 16 күн бұрын
ዴቭ የሆነ ደስ የሚል innocence ነበረህ ግን የሆነ እየተበላሸህ ይመስላል። ተመለስ
@MulusewAwoke
@MulusewAwoke 13 күн бұрын
እጅግ የምጠላት ልጅ😖😖😖
@selambelay3046
@selambelay3046 16 күн бұрын
ሞጋጋ
@RaniyaSeid-if2to
@RaniyaSeid-if2to 17 күн бұрын
Eva Love❤
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 16 күн бұрын
እግዚኦ የእወቀት ጥግ ሴቶች ለምን እንደሜተቹሽ ታቄያለሽ ባንች መክምያት እኛን አታሰደቢን በማለትጀ አንች እንዳሰብሽወ አይደለም
@Bethlehem2229
@Bethlehem2229 Күн бұрын
Ayi mayet jemri asakshignim asakekshignim asazenshignim. Stasbiwu sewu mesefegna enji megelalecha yemtihon bichaki chrerk yatal?
@user-nz4bq5pj6b
@user-nz4bq5pj6b 16 күн бұрын
ጠያቂውም ተጠያቂዋም ኮተት የሆኑ እከክ ሁላ
@user-lw3zi4ni1w
@user-lw3zi4ni1w 17 күн бұрын
Geme
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 12 күн бұрын
100 ጫማ እረ ጎድ😂😂😂😂😂
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 17 күн бұрын
ማነች እቺ ግን?🤔 ወይ የጥርስ ምአት🤨🙄
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 17 күн бұрын
ከሠዉ ጋር የሚኖር አጋንንት ነዉ 😂😂😂😂 ለመዉለድም ታሥባለች
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 17 күн бұрын
😂😂😂😂
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 17 күн бұрын
​@@Zeze-ds6qq😂😂😂😂
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 17 күн бұрын
ዴቭ ጠፍተሀል ሰብስክራይብ አርጉት ወገን ጥሩ ልጂ ነው ዮቲብ ጨዋ ሰው ነው ያለው በርታ
@embeytu
@embeytu 17 күн бұрын
salwash ke etiopia wst ende evan emwedat yelem❤😂😂😂😂😂
@betyhailay1079
@betyhailay1079 15 күн бұрын
ገባን😂
@user-ll6th7jc1h
@user-ll6th7jc1h 17 күн бұрын
ምን አይነት ጥፉናት ማስጠያ😢😊😊😊😊😊😊😊
@user-cg7kz5cy3m
@user-cg7kz5cy3m 5 күн бұрын
min wa new yatelak enkef\
@Nigus_tube
@Nigus_tube 14 күн бұрын
ብጥረቀ ሁላ 😂😂😂
@bestethiopianmusic5800
@bestethiopianmusic5800 17 күн бұрын
Oh My God werigna hula, atafrum sew yemebelbet betefa hager hunachu chamaye yehen tweak malte aylebedme leba.
@Lijeyassu
@Lijeyassu 17 күн бұрын
Dave 🎷
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 16 күн бұрын
ውይ የምር በጣም ነው ምትመችኚ ኢቫን 😂😂😂
@naatytube
@naatytube 16 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂❤
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 17 күн бұрын
Deveisha evanisha love u
@melakudulla4313
@melakudulla4313 17 күн бұрын
የሁለት ጀዝቦች ወግ 🙄
@user-ii5ib3ml6x
@user-ii5ib3ml6x 17 күн бұрын
ጋጠወጥ ጡሩ ነገር መሠለሽ እደ ለልጀም እሄን ነው እማለብሠው አላልሽም አንች መድረስ ማንም አያቅተውም ደህና ነገር አላደረግሽም
@kkmbia2393
@kkmbia2393 17 күн бұрын
የጋጦጥ ሰዉ comments ይሄን ይመስላል
@BlackMan-gx3oq
@BlackMan-gx3oq 16 күн бұрын
​@@kkmbia2393የአሽቃባጭ ሰው ደግሞ ዥልጥ
@kkmbia2393
@kkmbia2393 16 күн бұрын
@@BlackMan-gx3oq ምነዉ ተንጫጫቹ ልጅቷ አልፉቹ ሄዳለች ግዜ የላትም
@peacelove4778
@peacelove4778 15 күн бұрын
እረ ሽልጥ ተመቸኘ😂😂😂😂​@@BlackMan-gx3oq
@dungedunge7226
@dungedunge7226 11 күн бұрын
​@@kkmbia2393ለምን አትወልጂላትም
@cheltugerma1988
@cheltugerma1988 15 күн бұрын
Jiliii😮
@zakiaahmed1061
@zakiaahmed1061 16 күн бұрын
Evan Ena betaam new mitimechign❤
@kaltube6243
@kaltube6243 14 күн бұрын
ጭራሽ የልጀ ይብሳል የባሠ አታምጣ ነው እራቁቱን ልታሥኪድ ነው አላማዋ የእውት ደሥ አይልም ሢትልጆ አለባበሦ ነው ክብሮ ክብረ ቢሥ
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 15 күн бұрын
SHALOM !
@user-ff1zl2lt8m
@user-ff1zl2lt8m 16 күн бұрын
አረፍጥረሉቦናየስጣች😂😂
@sarasami6129
@sarasami6129 16 күн бұрын
እንዴት አደርክ ወንድሜ😂😂😂😂😂😂😂
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 12 күн бұрын
2tachum Badowoch Westachu desta erekata Yelem
@fifiteshome5387
@fifiteshome5387 16 күн бұрын
100 ምናምን ጫማ to mach ብትታደይ የመስጠትን ርካታ ቢያድልሽ ተመኘውልሽ ግን ለጋሽ ለመሆን መመረጥ ያስፈልጋል
@hellaaddis8797
@hellaaddis8797 10 күн бұрын
ዴቭ መጀመሪያ አንተ እራስህ ጥያቄ መጠየቅ መማር አለብህ ይሄ ሁሉ ፖሮዳክሽን አዘጋጅተህ ይኸዉሉ ለፍተህ አዝናኝ እና ቁም ነገር ያለዉ አስተማሪ ነገር ብታቀርብ ይሄ ዕድል እኮ ያጣ ስንት ችሎታ ያጣ ሰዉ አለ
@HabCherkosa
@HabCherkosa 7 күн бұрын
እኔግን ትመቸኛለች ኢቫና🥰🥰🥰
@azizamohammed8841
@azizamohammed8841 16 күн бұрын
what an interview 😄😄😄😄
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 230 М.
የሚስቱን እናት የሚወደው ባል መጨረሻ
24:21
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 137 М.
ሞጣን እማማ ዝናሽ ረገሙት
9:59
Faya tube ፋያ
Рет қаралды 379
ሂፓፕ ማን ጀመረው ቀሽም ጥያቄ ነው! | MC Siyamregn |
2:27:36