"ፍቅረኛዬ እንዳይታሰር በ15 አመቴ አረገዝኩለት!" ፊልም የሚመስለው ታሪክ! | Amazing Story | Seifu on EBS, Seifu fantahun Show

  Рет қаралды 256,597

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

5 ай бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0960088387 // 0962140643
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com ንን
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 491
@kalkidan7912
@kalkidan7912 5 ай бұрын
በድጋሚ ከነ ባለቤቷ ይቅረቡልን የምትሉ 👍👍👍👍
@user-mg4ts3bb8u
@user-mg4ts3bb8u 3 ай бұрын
Yikrebu please
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 5 ай бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ እዚች ምድር ላይ የሚወድሽንና የምትወጂውን አግብተሽ እንደመኖር ደስ የሚል ነገር የለም
@abateguangul7893
@abateguangul7893 5 ай бұрын
ይህ ዝግጅት ከአስተማሪነቱ ይልቅ ያለዕድሜ አላሰፈላጊ መስዋዕትነት ልጆች እወስዱ የሚያደርግ ነው።የሷ ኅይወት እንደምንም ተስተካክሎ ይሆናል።ነገር ግን ስንት ልጆች ወደዚህ መንገድ ገብተዉ ኅይወታቸው ያለፈ፣ወልደው በረንዳ ላይ ኅጻናት ይዘው ሲለምኑ የምናያቸው።ስለዚህ እንደመልካም ጎን ሳይሆን ሌሎች ልጆች ጎጅነቱን በሚነዱበት መንገድ ውይይቱ ቢቋጭ!!!
@wintayohannes5880
@wintayohannes5880 5 ай бұрын
አኔም በዚ መልኩ ነዉ የተረዳሁት 🙏 ህፃናት ያለድምያቸው አንድሰናከሉ ያበረታታል...... አንደሷ አይነት አድለኛ ከ 100 አንድ ነዉ ሚኖረው አብዛኛው ተሰብሮ ነዉ ሚቀረው
@geratekle308
@geratekle308 5 ай бұрын
P]]p]]]]]ppppppppppp0pp0p0000😅
@Viral_inspection
@Viral_inspection 5 ай бұрын
ይህን ቪድዮ ኣጥፉት ትውልድ ያጠፋል
@user-ch3du4qu8t
@user-ch3du4qu8t 5 ай бұрын
I agree with the two persons comment . It is absolutely wrong way in which the two guys did . It is not a good lesson for the others of the same age . I thank you !
@masreshategene1790
@masreshategene1790 5 ай бұрын
ፍቅር ላይ ለመግባት ፣ሆነ ለመውስነ፣ልብ መግዛት ይኖርብናል፣አስባቹሁ ወደ ፍቅር፣ከመወስናችን በፊት፣ማስብ አለብን።እባት እንደ አባትቱ፣ሀላፊነት ሰላሌላቼው፣ግድ ነው።ስለዚህ፣ስው የዘራውን ነው የሚያጭደው እና፣የጂሺን ፣አታጭም፣ይኽንን ያልሁተኝ ፣ምክኒያት አለኝ።ትልቅ ወድሜ፣በጣም አስቼጋሪ ከሚብስሉ ውድም ነበር፣እስታወስለሁኝ አባቴ፣ተበርኮ ሲጽልይ አስታውሳልሁኝ እንዲ እንዲህ እያለ፣ትዳር ያዘ ውድሜ፣እግዚአብሔር አይረስስም፣የጁን ነው የክፍለው የውለዳቼው ልጆች፣አስቼጋሪ ከሚባሊት ዱሩዩ ሆነው እድሜልኩን ፣እያልቀስ ነው የሚኖረው።ልጁ የስው ህይውት አጥፍቶ፣በወይ ቤት ይኒራል ሶስቱምብእስቼጋሪ ናቼው እስካሁን ስልዚህ፣ውድሜቼ አባት እይዘንባቹሁ ካዘነባቹሁ ፣የስፈር ስው አታልፉም
@elsabekele8124
@elsabekele8124 5 ай бұрын
የኔ እህት እሄ እኮ ለትውልዱ ጥፋት እንጂ አስተማሪ አይደለም እንዲያውም ለወላጅ አንገት ያስደፋል ሚዲያዎች ግን ለህዝብ ሚመጥን ነገር እየመረጣችሁ አቅርቡ እሄን ሚያዩ ልጆች ምን ያስባሉ እረ ጀግንነት አይደለም በጎረቤትም ሆነ በቤተሰብ ፊት ዎላጆችሽን አሳፍረሻል ምን አይነት ዘመን ደረስን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን 🙏
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 ай бұрын
Yechin kentu gatewot Balege !! Dureya !! Le lejochachen metfo mesale Balege
@betelhembirhanu9612
@betelhembirhanu9612 5 ай бұрын
What we have learned from this shit interview
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 5 ай бұрын
በትክክል!! ስንት የተሻለ አመራጭ ያላት ያለ እድሜ አላስፈላጊ ዋጋ ከፈለችው ቤተሰቦቿንም ቁም ስቀይ አሳየች አልጋ ቁራኞች አደረገቻቸው። ሌሎች ከዚህች ልጅ ብዙ ልትመሩ ይገባችኋል። ስላ ትዳር ምንነት አያውቁ ዘሎ መግባት አንድ ዋጋ ያስከፍላል።
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 5 ай бұрын
በትክክል!! ስንት የተሻለ አመራጭ ያላት ያለ እድሜ አላስፈላጊ ዋጋ ከፈለችው ቤተሰቦቿንም ቁም ስቀይ አሳየች አልጋ ቁራኞች አደረገቻቸው። ሌሎች ከዚህች ልጅ ብዙ ልትመሩ ይገባችኋል። ስላ ትዳር ምንነት አያውቁ ዘሎ መግባት አንድ ዋጋ ያስከፍላል።
@user-wk4wj6ez2n
@user-wk4wj6ez2n 5 ай бұрын
Aince dedeb nese einde eindet nw yemteregew men aynet cinkelat nw lance yetesetese
@user-my5gd1tj4v
@user-my5gd1tj4v 5 ай бұрын
እባካችሁ የልጅትዋን ባለቤት አምጡልን እና ታሪካችሀውን በደንብ ያስረዳን ❤❤❤❤❤❤
@anyany1230
@anyany1230 5 ай бұрын
ይሄታሪክ ለትልልቅሰውነው ደስየሚለው ፍቅራቸው በጣም ያስቀናል ብዙመስእዋት ተከፍሎበታል ግንተማሪዎች ያዩታል ይሄን እያሰቡ እኛምእደዚህ አርገን እናልፋለን ብለው እድያስቡትነው የሚያረጋቸው 😢😢ብቻ ደስይላልም ጎጅምነው አላቅም እሷግን እኳን ደስያለሽየለፋሽበትን❤❤❤❤
@Fasika0123
@Fasika0123 4 ай бұрын
እኔ ግን ተምሬበታለሁ የኔ እድሜ ኣስራ ዘጠኝ ነዉ የጎደኛዬ ደሞ ኣስራ ሰባት ይሄን ኣይንነት ስ ህተት ኣንሰራም ብዬ ኣስባለሁ ይግርማቹሃል ለኔ ብላ ብዙ ነገር ሆናለች ልለያት ብል ራሱ ኣልችልም እሶም እንደዛዉ ቆይ እኔ ምለዉ በሁሉም ኢትዮጵያዉያን ዉስጥ ድንጋይ የሆነ ኣስተሳሰብ ኣለ ፍቅር እድሜ ይጠይቃል ህ ልብ ሲያፈቅር ኣስፈቅዶ ነዉ ፍቅርን እኮ እድሜ ኣይገድበዉም ቆይ ልጅ ኣላቹ እንበል ልጃቹ ፍቅራኛዎ ጋ ወይም ፍቅረኛዉ ጋ ተደብቆ ቢገናኝ ነዉ ወይስ ነግሮቹ ቢሄድ ትመርጣላቹ ተደብቆ መሄዱ ወይም መሄዶ የማን ጥፋት ነዉ እኔ ወደፊት ልጆቼን ምንም ነገር ተደብቀዉ እንዲያደርጉ ኣላደርግም ምንም ኮመንት ኣድራጊዎች ምንድነዉ ያላችሁት ይሄ ነገር ታዳጊዎችም ስለሚያዩት ኣግባብ ኣአለም ነዉ ያላች ሁት ኣሁን እኔ ተምሬበታለሁ ግን እናቶች እና ኣባቶች ካላችሁ እዚህ ዉስጥ ልምከራች ሁ ፍቅርን እድሜ ኣይገድበዉም ባላታሪኮ ይሄን ነገር ድጋሚ ኣድርጊዉ ብትባለዉ እርግጠኛ ነኝ ለሱ ስትል ትድግመዋለች ስቃዮን ያየችዉ ምንም ስታስብ ስለምታፈቅረዉ ብቻ ትደግመዋለች እርግጠኝ ነኝ የላኛዉ ተሳስቶ ኣያቅም ፈጣሪ ኣይሳሳትም
@sarasisay5487
@sarasisay5487 5 ай бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ከኔም ጋር ሁንልኝ 🙏🏾
@Fasika0123
@Fasika0123 5 ай бұрын
amen yrdash
@godsaves8457
@godsaves8457 5 ай бұрын
Amen(×3)🙏
@amanyemane4045
@amanyemane4045 5 ай бұрын
Kudus yesus yshalishal esu hiwet new nsu geta new esu adaign new
@sarasisay5487
@sarasisay5487 4 ай бұрын
@@amanyemane4045 ኢየሰስ የአማልክት አምላክ የዓለም እና የዩኒቨርስ ፈጣሪ እንጂ ከመላእክት ተራዳይነት ጋር አይወዳደርም!! እንደውም መላእክትን ፈጥሮ እኛን እንዲረዱን ያደረገም እርሱ ነው!!!
@zedaworkeye989
@zedaworkeye989 4 ай бұрын
kidus rufael yrdash
@ethiodaily2142
@ethiodaily2142 5 ай бұрын
ስለ እውነቱ ጥሩ ታሪክ ይመስላል። ነገር ግን ይኸን ለሚመለከቱ ለአቅመ አዳም እና ሂዋን ያልደረሱ ወጣቶች የሚሰጠው ሌሰን አደገኛ እና አጥፊ ነው። ለባለታሪኮቹ መልካም ታሪክ ነው። ለአቻ ተመልካቾች ግን አውዳሚ የጥፋት መንገድ አመላካች ነው። ሚዲያውም ገንዘብ አስቦ ብቻ አጥፊ እና አስተማሪ ያልሆነ ታሪክ ይዞ መቅረቡ ነውረኛ ነው። ይኸ ነውረኝነት ነው።
@truthful9311
@truthful9311 5 ай бұрын
thank you
@user-ou5bh3iz4y
@user-ou5bh3iz4y 5 ай бұрын
ታሪካችሁን ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን ነገር ግን ያለ ቤተሰብ ፈቃድ እና ይለ ዕድሜ የሚጀመሩ ግንኙነቶች በጣም ከባድ ዋጋ እንደሚያስከፍሉ በደንብ ሊያሳይ ይገባል ቪዲዮው
@Fasika0123
@Fasika0123 4 ай бұрын
እኔ ግን ተምሬበታለሁ የኔ እድሜ ኣስራ ዘጠኝ ነዉ የጎደኛዬ ደሞ ኣስራ ሰባት ይሄን ኣይንነት ስ ህተት ኣንሰራም ብዬ ኣስባለሁ ይግርማቹሃል ለኔ ብላ ብዙ ነገር ሆናለች ልለያት ብል ራሱ ኣልችልም እሶም እንደዛዉ ቆይ እኔ ምለዉ በሁሉም ኢትዮጵያዉያን ዉስጥ ድንጋይ የሆነ ኣስተሳሰብ ኣለ ፍቅር እድሜ ይጠይቃል ህ ልብ ሲያፈቅር ኣስፈቅዶ ነዉ ፍቅርን እኮ እድሜ ኣይገድበዉም ቆይ ልጅ ኣላቹ እንበል ልጃቹ ፍቅራኛዎ ጋ ወይም ፍቅረኛዉ ጋ ተደብቆ ቢገናኝ ነዉ ወይስ ነግሮቹ ቢሄድ ትመርጣላቹ ተደብቆ መሄዱ ወይም መሄዶ የማን ጥፋት ነዉ እኔ ወደፊት ልጆቼን ምንም ነገር ተደብቀዉ እንዲያደርጉ ኣላደርግም ምንም ኮመንት ኣድራጊዎች ምንድነዉ ያላችሁት ይሄ ነገር ታዳጊዎችም ስለሚያዩት ኣግባብ ኣአለም ነዉ ያላች ሁት ኣሁን እኔ ተምሬበታለሁ ግን እናቶች እና ኣባቶች ካላችሁ እዚህ ዉስጥ ልምከራች ሁ ፍቅርን እድሜ ኣይገድበዉም ባላታሪኮ ይሄን ነገር ድጋሚ ኣድርጊዉ ብትባለዉ እርግጠኛ ነኝ ለሱ ስትል ትድግመዋለች ስቃዮን ያየችዉ ምንም ስታስብ ስለምታፈቅረዉ ብቻ ትደግመዋለች እርግጠኝ ነኝ የላኛዉ ተሳስቶ ኣያቅም ፈጣሪ ኣይሳሳትም @@user-ou5bh3iz4y
@Fasika0123
@Fasika0123 4 ай бұрын
እኔ ግን ተምሬበታለሁ የኔ እድሜ ኣስራ ዘጠኝ ነዉ የጎደኛዬ ደሞ ኣስራ ሰባት ይሄን ኣይንነት ስ ህተት ኣንሰራም ብዬ ኣስባለሁ ይግርማቹሃል ለኔ ብላ ብዙ ነገር ሆናለች ልለያት ብል ራሱ ኣልችልም እሶም እንደዛዉ ቆይ እኔ ምለዉ በሁሉም ኢትዮጵያዉያን ዉስጥ ድንጋይ የሆነ ኣስተሳሰብ ኣለ ፍቅር እድሜ ይጠይቃል ህ ልብ ሲያፈቅር ኣስፈቅዶ ነዉ ፍቅርን እኮ እድሜ ኣይገድበዉም ቆይ ልጅ ኣላቹ እንበል ልጃቹ ፍቅራኛዎ ጋ ወይም ፍቅረኛዉ ጋ ተደብቆ ቢገናኝ ነዉ ወይስ ነግሮቹ ቢሄድ ትመርጣላቹ ተደብቆ መሄዱ ወይም መሄዶ የማን ጥፋት ነዉ እኔ ወደፊት ልጆቼን ምንም ነገር ተደብቀዉ እንዲያደርጉ ኣላደርግም ምንም ኮመንት ኣድራጊዎች ምንድነዉ ያላችሁት ይሄ ነገር ታዳጊዎችም ስለሚያዩት ኣግባብ ኣአለም ነዉ ያላች ሁት ኣሁን እኔ ተምሬበታለሁ ግን እናቶች እና ኣባቶች ካላችሁ እዚህ ዉስጥ ልምከራች ሁ ፍቅርን እድሜ ኣይገድበዉም ባላታሪኮ ይሄን ነገር ድጋሚ ኣድርጊዉ ብትባለዉ እርግጠኛ ነኝ ለሱ ስትል ትድግመዋለች ስቃዮን ያየችዉ ምንም ስታስብ ስለምታፈቅረዉ ብቻ ትደግመዋለች እርግጠኝ ነኝ የላኛዉ ተሳስቶ ኣያቅም ፈጣሪ ኣይሳሳትም @@user-ou5bh3iz4y
@sisaybelachew2339
@sisaybelachew2339 5 ай бұрын
የእነዚህ ሁለት ወጣቶች ታሪክ በጣም በትልቅ ስህተት የተሞላ ነው፡፡ ከዚህ አይነት ስህተት ወጣቶች ለጠበቁ ይገባል፡፡ በዚህ ስህተት የቤተሰብ ህይወት ተጎድቷል፡፡ጋዜጠኛዋም የአጠያያየቅ ሰልቷም ትክክል አይደለም፡፡ ሆኖም የገጠማቸውን ችግር በጋራ ተጋፍጠውየቤተሰብን እገዛ ተጠቅመው ህይወታቸውን ለመቀየር ያደረጉትን ጥረት ግን ማጣጣል አይቻልም፡፡
@Fasika0123
@Fasika0123 4 ай бұрын
እኔ ግን ተምሬበታለሁ የኔ እድሜ ኣስራ ዘጠኝ ነዉ የጎደኛዬ ደሞ ኣስራ ሰባት ይሄን ኣይንነት ስ ህተት ኣንሰራም ብዬ ኣስባለሁ ይግርማቹሃል ለኔ ብላ ብዙ ነገር ሆናለች ልለያት ብል ራሱ ኣልችልም እሶም እንደዛዉ ቆይ እኔ ምለዉ በሁሉም ኢትዮጵያዉያን ዉስጥ ድንጋይ የሆነ ኣስተሳሰብ ኣለ ፍቅር እድሜ ይጠይቃል ህ ልብ ሲያፈቅር ኣስፈቅዶ ነዉ ፍቅርን እኮ እድሜ ኣይገድበዉም ቆይ ልጅ ኣላቹ እንበል ልጃቹ ፍቅራኛዎ ጋ ወይም ፍቅረኛዉ ጋ ተደብቆ ቢገናኝ ነዉ ወይስ ነግሮቹ ቢሄድ ትመርጣላቹ ተደብቆ መሄዱ ወይም መሄዶ የማን ጥፋት ነዉ እኔ ወደፊት ልጆቼን ምንም ነገር ተደብቀዉ እንዲያደርጉ ኣላደርግም ምንም ኮመንት ኣድራጊዎች ምንድነዉ ያላችሁት ይሄ ነገር ታዳጊዎችም ስለሚያዩት ኣግባብ ኣአለም ነዉ ያላች ሁት ኣሁን እኔ ተምሬበታለሁ ግን እናቶች እና ኣባቶች ካላችሁ እዚህ ዉስጥ ልምከራች ሁ ፍቅርን እድሜ ኣይገድበዉም ባላታሪኮ ይሄን ነገር ድጋሚ ኣድርጊዉ ብትባለዉ እርግጠኛ ነኝ ለሱ ስትል ትድግመዋለች ስቃዮን ያየችዉ ምንም ስታስብ ስለምታፈቅረዉ ብቻ ትደግመዋለች እርግጠኝ ነኝ የላኛዉ ተሳስቶ ኣያቅም ፈጣሪ ኣይሳሳትም
@workuhabte8522
@workuhabte8522 5 ай бұрын
ፕሮግራሙ እጅግ አስተማሪ ነው ጀግና ሴት ነሽ በቀጣይ ሁለቱም በጋራ ቢቀርቡ ልጃቸውን ይዞ
@adm6182
@adm6182 3 ай бұрын
Aagatami new enji tiru misale aYdelwchim yaledme mekibet metfi new
@user-vx6rg8dx2o
@user-vx6rg8dx2o 5 ай бұрын
ያለ እድሜ የተደረገ እውቀት ያልታከለበት ህፃናት ሊያበላሽ የሚችል ጥንካሬ የሚመስል ግን የስንፍና ውጤት ነው ሁሉም በጊዜው ሲሆን ያምራል ጤናማም ነው ይህ እብደት ነው
@negalegesse1784
@negalegesse1784 5 ай бұрын
ደስ የሚለው ነገር ባሏን አግብታ በሰላም በፍቅር ትኖራለች። ፊቷ፣ ገፅታዋ፣ በደንብ ያስታውቃል፣ ፖይዝን፣ያልሆነ፣ ሪል ፣ላይፍ፣ እግዚአብሔር ሰጥቶሻል፣ ሁሉም ሰው ፣ላንቺ እንደተሰጠው፣ተሰጥቶት ነበር፣ እንዳንቺ ፣ዋጋ ፣መክፈል አቅቶት፣ ተላልፏል፣ ለዛ ነው ፣የጭቅጭቅ፣ የፍቺ ዘመን የሆነው፣ በደንብ አጣጥሚው፣ ይመችሽ፣ ይገባሻል
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 ай бұрын
Min waga alewu... welaj enatwan Paralized honalech be Esuwa mekniyat
@gizachewregassa1067
@gizachewregassa1067 5 ай бұрын
ምን አይነት ጠንካራ ስብዕና ያላት ልጅ ናት።አቦ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ።
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚለው እንዲህ ዋጋ የከፈልሽለት ሰው ዋጋውን ማወቁ ነው አለ አይደል ስንቱ ከቤተሰብ ለሱ ተብሎ የተከፈለን መስዋትነት ከምንም ሳይቆጥር ልብ የሚሰብር
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 5 ай бұрын
በጣም
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 5 ай бұрын
እውነትሽን ነው ስንት ከሃዲዋች አሉ ከሁለቱም የሚያሳጣው
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 5 ай бұрын
በጣም በጣም
@workneshdejene6516
@workneshdejene6516 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነሽ ፅናትሽ በጣም ደሰ ይላል እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ አብችሁ የምታረጁ ያድርጋሁ ።
@gethab-zj2zm
@gethab-zj2zm 5 ай бұрын
የኔ ልጅ: በልጅነት እድሜሽ ለከፈልሽው መስዋዕትነት ክብር ይገባሻል። የሰላም፣ የደስታና የተረጋጋ ሕይወት እንዲኖርሽ እመኛለሁ።
@meselehailu8890
@meselehailu8890 5 ай бұрын
የአባቷን ስሜት እንደአባት ሳስበው ምን ያህል በንዴት በቁጭት በጸጸት እንደጎዳችው እናቷንም እንዲሁ ጎድታለች። ስለዚህ አስተማሪነቱ ያለእድሜአቸው ፍቅር ምናምን እያሉ ለሚቸኩሉ ልጆች የዚችን ባለታሪክ እድል ከ 100 /1/ ቢገኝ ነው። ባል ሊክድ ይችላል.. ጽንስ ሊጨናገፍ..እናት ፌስቱላ...አባት በንዴት ወንጀል ሊፈጽም.. ወዘተረፈ በሚል አስተማሪነቱን በዚህ ቀልጣፋ አንደበቷ ኩራቷ ሳይሆን ጉዳቷ መሆኑን በየትምህርት ቤት ለጥንቃቄ እንዲሆን ብታስተምር ያለ እድሜያቸው ለሚቅነዘነዙ ይጠቅማል።
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነትን ደግፈሽ ብእእውነት መቆምሽ ደስ ይላል ጥንካሬሽ እንዳለ ሆና ባለቤትሽ ስለ እውነት እግዚአብሔር የባረከው ነው ልኡል እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ የተባረከ ያድርግላችሁ ❤ምርጥ ጥንዶች የወለዳችሁትም ይባረክ ❤
@mayakiyatube4276
@mayakiyatube4276 5 ай бұрын
በአባትሽ ባይረዳሽ ከባድ ነው ባለቤትሽም ጥሩ ሰው ነው እንጅ ከባድ ነገር ውስጥ ነሽ ሂወትሽን ያስገባሽው
@saraabate1804
@saraabate1804 5 ай бұрын
የኔውድ❤አይለያቹ ፍቅራቹ ብዝትዝት ያርግላቹሁ🙏ልጃችሁን ያሳድግላቹሁ🙏
@anomymousgroup1515
@anomymousgroup1515 5 ай бұрын
የዚችን ልጅ ልብ አንጠልጣይ ድንቅ ታሪክ ስታቀርቢ ልጇንና ባለቤቷን ቢቻል በአካል ባይቻል በፎቶግራፍ ብታቀርቢ ታሪኩ ሙሉ ይሆን ነበር ።
@adm6182
@adm6182 3 ай бұрын
Min feteram wusbetm kihon ychilal.
@abdulhamidnuri9556
@abdulhamidnuri9556 5 ай бұрын
ትለያለሽ ውጪሽ ብቻ ሳይሆን ውስጥሽም ውብ ነሽ ጊዜሽ ይባረክ
@yididiyayosef
@yididiyayosef 4 ай бұрын
በጣም እድለኛ ሰው ነሽ ያመንሽው ሰው እምነትሽን አልበላውም ጥንካሬው እና እምነቱ ሚያስቀና ባል ነው ያለሽ
@user-ep9fj7kh2o
@user-ep9fj7kh2o 5 ай бұрын
ነገሩ እንእዴት ከርሱ ጋር ስተዎወቁ 15 አመት አንድ አመት አዳሪ ትምህርት ቤት 15 አንድ አመት አርግዘሽ 15 አመት ይህ ብቻ አልገባኝም ሌላው የፍቅር ፅናት የሚያስደንቅ እንዳለ ሁኖ ቤተሰብን በተወሰነ መስማት ተገቢ ነው ቤተሰብ ከልምድ ተነስተው ነው ብቻ በሰላም ማለቁ መልካም ነው
@ZebibaSaidMohamed
@ZebibaSaidMohamed 5 ай бұрын
😂😂 15 +0=15
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 5 ай бұрын
እሄ የኔም ጥያቄ ነው በሶስት አመት ውስጥ አንድ አይነት እድሜ የዋንቲያ ነገር መጣ
@user-ny3dz4yk7j
@user-ny3dz4yk7j 5 ай бұрын
በእውነት ትዳርን ባርኮ የሚሠጥ ፈጣሪ ብቻ ነው የሠው መልካም የለውም ደስ የሚለው ግን እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ከባልሽ ጋር አብራቹ መሆናቹ ነው
@TheEthiopi
@TheEthiopi 5 ай бұрын
እውነት በጣም የምትገሚ ነሽ ለትዳሽ ያለሽ ክብር እኔ እንደምረዳው ሁለታችሁም ለትዳር መስዋት ከፍላችዋል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
@Fasika0123
@Fasika0123 4 ай бұрын
እኔ ግን ተምሬበታለሁ የኔ እድሜ ኣስራ ዘጠኝ ነዉ የጎደኛዬ ደሞ ኣስራ ሰባት ይሄን ኣይንነት ስ ህተት ኣንሰራም ብዬ ኣስባለሁ ይግርማቹሃል ለኔ ብላ ብዙ ነገር ሆናለች ልለያት ብል ራሱ ኣልችልም እሶም እንደዛዉ ቆይ እኔ ምለዉ በሁሉም ኢትዮጵያዉያን ዉስጥ ድንጋይ የሆነ ኣስተሳሰብ ኣለ ፍቅር እድሜ ይጠይቃል ህ ልብ ሲያፈቅር ኣስፈቅዶ ነዉ ፍቅርን እኮ እድሜ ኣይገድበዉም ቆይ ልጅ ኣላቹ እንበል ልጃቹ ፍቅራኛዎ ጋ ወይም ፍቅረኛዉ ጋ ተደብቆ ቢገናኝ ነዉ ወይስ ነግሮቹ ቢሄድ ትመርጣላቹ ተደብቆ መሄዱ ወይም መሄዶ የማን ጥፋት ነዉ እኔ ወደፊት ልጆቼን ምንም ነገር ተደብቀዉ እንዲያደርጉ ኣላደርግም ምንም ኮመንት ኣድራጊዎች ምንድነዉ ያላችሁት ይሄ ነገር ታዳጊዎችም ስለሚያዩት ኣግባብ ኣአለም ነዉ ያላች ሁት ኣሁን እኔ ተምሬበታለሁ ግን እናቶች እና ኣባቶች ካላችሁ እዚህ ዉስጥ ልምከራች ሁ ፍቅርን እድሜ ኣይገድበዉም ባላታሪኮ ይሄን ነገር ድጋሚ ኣድርጊዉ ብትባለዉ እርግጠኛ ነኝ ለሱ ስትል ትድግመዋለች ስቃዮን ያየችዉ ምንም ስታስብ ስለምታፈቅረዉ ብቻ ትደግመዋለች እርግጠኝ ነኝ የላኛዉ ተሳስቶ ኣያቅም ፈጣሪ ኣይሳሳትም
@Arsu_2116
@Arsu_2116 2 ай бұрын
ግን ፀልይ እሺ
@hani9864
@hani9864 5 ай бұрын
የዚችን መልካም ሴት ከባለቤትዋና ራስዋን መስዋዕት ያደረገችበት ልጅዋን አብራችሁ ብታቀርብዋቸው እና ይህን ድንቅ የእውነተኛ የፍቅር ታሪክ ድጋሚ በሁለተኛ ክፍል ብታሰሙን ፈጣሪ ይባርካችሁ
@TalefeTesfaye
@TalefeTesfaye 5 ай бұрын
ደስ ይላል ልጅ በልጅነት በተለይ ቤተሰብ ኖሮ ተቀባይነት ሲኖረው!!❤❤❤❤❤😘😘😘
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 5 ай бұрын
ትልቁ ትምህርት ሴት ልጅ ለአቅመ ሔዋን በምትደርሰበት ወቅት በስሜት ሳትነዳ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባት ነው። የልጅቷ ወላጆች ሐብት ባይኖራቸውና መቋቋሚያ በይሰጧቸው ኑሮ፣ የሁለቱ ወጣቶች ሕይዎት እጅግ አስቸጋሪ ይሆን ነበር። የዚህ ምክንያት ደግሞ በወጣትነት ዕድሜአቸው ከባድ ስህተት ስለፈጸሙ ነው። ለማንኛውም የፕሮግራሙ መለዕክት ወጣት ሴቶች ልጆች አደራችሁን ተጠንቀቁ ለማለት መሆን አለበት። ከዚህ ውጭ ሌላ መልዕክት ሊኖረው አይገባም።
@solbeka6275
@solbeka6275 5 ай бұрын
ቤቲ ጀግና ሴት ነሸ በእውነት ሁሉም ሴቶች እንዳንቺ አስተዋይ ቢሆኑ ቤተሰቦችሸ ረጅም አመት ያኑርልሸ
@takelebahru7846
@takelebahru7846 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መሮ የሚጣፍጥ እውነተኛ ታሬክ ፊልም ቢሰራ ትልቅ ጥሩ ትምህርት ይሆናል ❤
@user-jj8ls3fn6t
@user-jj8ls3fn6t 5 ай бұрын
ትዳራቸውን ፈጣሪ ይባርክላቹ !!!
@awekesidlel2470
@awekesidlel2470 5 ай бұрын
ለባልየውም እድል ስጡት እና እሱም ታሪኩን ይንገረን
@ashedave
@ashedave 5 ай бұрын
yihe betam andegna hasab nw ...esum yekreb kesua yebase ngrm asalfo lihon yechlal....lejtua gn betam jegna nat betam....fetari eskemechereshaw befkr betena yanurachu kenante mnmarew bzu ngr ale
@eshetuwinner
@eshetuwinner 5 ай бұрын
ኤፌ 6፡1-2 ልጆች ሆይ፥ ለወላጆቻችሁ በጌታ ታዘዙ፥ ይህ የሚገባ ነውና። መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት። ወላጅን አለማክበር በህይወት ዋጋ ያስከፍላል፡፡ ይቅርታ ጠይቀሽ በመመለስሽ ተርፈሻል፡፡ አሁንም የአባትሽና እናትሽን ባርኮት ማግኘትሽን እርግጠኛ ሁኚ፡፡ ስህተትሽን ለብዙዎች መማሪያ ይሆናል፡፡
@user-xu6ip5qd8u
@user-xu6ip5qd8u 5 ай бұрын
መታዘዝ አለባቸው ግን በፍቅር ጉዳይ ማንም አይገባም አልባሌ ቦታ እንዳይገቡ መቆጣጠር እንጂ ፍቅር መከልከል አይቻልም
@user-hc8fb8xx3h
@user-hc8fb8xx3h 5 ай бұрын
ወይ ፍቅር አለ መሀሙድ ፡፡ በጣም ደስ ይላል ጣፋጭ ፍቅር በመከራ ውስጥ አልፎ በህይወታችን ውስጥ የትዝታ ስንቅ ያሸክማል ።እግዚአብሄር ይባርካቹህ ።
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 5 ай бұрын
በእወነቱ ቤተሠብሸ በጣም አሰበው ነው ጨዋ ሰው ኘሸ ፍቅር የምታውቂ ለእውነት የቆምሸ ነሸ በእራሱ ለቤተሰብሸ ያለሸ ክብር ሁሉ አደሜ ይሥጣችሁ በፍቅር ኑሩ
@goferewshifta
@goferewshifta 5 ай бұрын
ለምንም ነገር የማይጠቅም ታሪክ ነው ያቀረባቹት እንዲህ አይነት ታሪኮች ለህፃናት መበረታቻ የሚመስል ነገር ነው
@bettymirach2473
@bettymirach2473 5 ай бұрын
እ/ር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ
@user-ib3dg8wz5k
@user-ib3dg8wz5k 5 ай бұрын
አንድ ነገር ማወቅ ያለብን በጣም አስተማሪ ነው የድሮ ቤተሰቦቻችን ያለእድሜያቸው ተጋብተው ነው ትዳራቸው የሚፀናው።
@workuhabte8522
@workuhabte8522 2 ай бұрын
ጅግና እናት ድንቅ ሴት ነሽ
@user-ff3yg9pw1z
@user-ff3yg9pw1z 4 ай бұрын
ምንኛ ጀግና ልጀ ናት ጠንክሩ ጀግና ሴት አሉ እንደ
@tesfaye444
@tesfaye444 5 ай бұрын
በእውነት አሳፋሪ ታሪክ ነው ይሕ ለትውልድ አስተማሪ አይደለም ጋባዧ መርጠጭ ብታቀርቢ ጥሩ ነው ይሕ ታሪክ ለአባት ለእናት ቅስም ሠባሪ ነው ለሷ ስኬት ሊሆን ይችላል ግን አሰጠሊታ ታሪክ ነው ለወደፊት ሚዲያ ባትቀርቢ ጥሩ ነው !!!!!!! ወልደሽ ታይዋለሽ !!"!"
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 5 ай бұрын
meaning is inside! Look also the positive side and be optimist!!
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 5 ай бұрын
Weregna wegi atibakinet yetim ayadersim be lij lay yihen yahil mecheken Tiru sir new eyalken new
@user-sx6cq8fu9r
@user-sx6cq8fu9r 5 ай бұрын
የሰዉ ታሪክ አስጠሊታ አይባልም ከታሪክ መማር ያልተመቸህን መተዉ ዲጅኖ እራስ
@aamino8185
@aamino8185 5 ай бұрын
I admire you both (you and your husband). It is all for love. Bless you!
@user-rm3oy5fe2r
@user-rm3oy5fe2r 5 ай бұрын
ሚገርም ታሪክ እኔ እኮ በ15 አመቴ እንኳን እንደ አንቺ ላስብ ልክ እንደማግዳቸው በጎች ነበርኩ አሁን በ22 አመቴ ነው አንቺ በ15 አመትሽ ያሰብሽውን የማስበው
@NatnahelGirma-gt7zv
@NatnahelGirma-gt7zv 5 ай бұрын
ስታፈቅሪም 15 አመት ስትወልጂም፣ልጁንም ጥለሽ ስትወጪም 15 ምንም ልዩነት የለም አስታየት አታደርጊም
@user-pj2ml6fg9c
@user-pj2ml6fg9c 5 ай бұрын
thankyou
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 5 ай бұрын
አሁንም 15 ናት
@user-dq4nq4yf6e
@user-dq4nq4yf6e 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂እንደዉ ኮመንታተረች በሳቅ እኮ ነዉ የምጨረሱት እናተ ብቻ ኑሩልኝ 😁😁😁
@user-yj6ly3pg2y
@user-yj6ly3pg2y 5 ай бұрын
አንድ አመት ደሞ አዳሪ ት/ቤት አሳልፋለች
@user-fr1pb2zy1v
@user-fr1pb2zy1v 5 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነበር. ስንት ታሪክ ተሰርቶ እድሜው ግን አይንቀሳቀስም😂
@IbrahHuss-xv1nf
@IbrahHuss-xv1nf 5 ай бұрын
አጠያየቅሽ ምርጥ ነዉ በተለይ ለወጣቱ ብለሽ ምታስቢዉ ነገር❤❤❤❤
@tesdalsolomon6309
@tesdalsolomon6309 5 ай бұрын
የእውነት ነገርና የውነት ፍቅል ነበረ የሷ ቤተሰቦችዋ ጥሩ ኑሮ መኖራቸው በጆቸው
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 5 ай бұрын
መወስለትና ዝሙት በየትኛውም እድሜ ትክክል አደለም። የብዙ ሴቶች ውድቀት መንገድ በዚህ መንገድ የተጀመረ ነው። ልጅ ያላችሁ ልጅ የሆናችሁም ተጠንቀቁ። አአ መሆኑ እንጅ በኛ መንደር ቢሆን መክሰስ ብሎ ነገር የለም አቅም ያለው እርምጃ ይወስዳል እዚያ ላይ ይቋጫል። ጥሩ ነገሩ ልጁ ባል ለመሆን ቆራጥ መሆኑ ነው ዘላቂ ይሆን ዘንድ እመኛለሁ።
@kingcell4953
@kingcell4953 5 ай бұрын
Tkeklnache blelm atferjie mnashe anchein farjie yrgeshe
@nebiyatsentayhu6168
@nebiyatsentayhu6168 5 ай бұрын
በትክክል ቤተሰብ ታዳጊ ሴት ልጅ መንገድዋን ማሳየት ሀይማኖትን ማሳወቅ ግድ ነው እኔ ልክ ያልሆነ ምሳሌ ባይወራ እመርጣለው ይቺ ልጅ መልካም ሆነ እንጂ አጨራረሱ የብዙ ታዳጊ ልጅ ምስቅልል ያለ አውቃለው
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 5 ай бұрын
@@nebiyatsentayhu6168 በቸርነቱ አትርፏታል። የእናቷ ለሕመም መጋለጥ ግን የእሷን ደስታ በዜሮ ያባዛል። ቅጥ ያጣ ፍቅር ድንቁርናን ይወልዳል።
@user-sv3re4kj5d
@user-sv3re4kj5d 5 ай бұрын
Hulum neger egzeabeher befekedew nw yemehonew Mekru tiru hono sale derso feraje mehon agbabnet yelewem
@samibeni4822
@samibeni4822 5 ай бұрын
የኔ ውድ እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤❤❤
@user-fr1pb2zy1v
@user-fr1pb2zy1v 5 ай бұрын
አባቷ ባይራራላት ኖሮ ጎዳና ነበረች, ምን ያስተምራል? ወላጅን አለመስማት?
@user-id9sk7dy5r
@user-id9sk7dy5r 5 ай бұрын
Her husband is amazing.
@ayuman4185
@ayuman4185 5 ай бұрын
የሚገርም መስዋዕትነት ነው።
@Busyeagle11
@Busyeagle11 5 ай бұрын
I just feel sorry for her parents. The pain and disappointments the went through
@saramarkon5451
@saramarkon5451 5 ай бұрын
ይኼ እኮ በጣም ነውር ነው በ15ዓመት በፈቃደኝነት ድንግልናን ማጣት እንደ ጀብድ የሚነገር አይደለም እኮ እረ ተው
@mogesabuye4494
@mogesabuye4494 5 ай бұрын
ጥሩ ባይሆንም ከብዙ ሰዎች ግን ያጋጥማል እና ሲያጋጥም ደግሞ ውሳኔዋ ትክክለኛ ነበር
@user-xz1qh8ib9v
@user-xz1qh8ib9v 5 ай бұрын
ይህን ታሪክ ለሚያዩ ልጆች ያለእድሜየቸው የሚያደፋፍር ይሆናል ሴት ልጅ ለዛውም ያለእድሜዋ ወልዳ ህይወቷ ነዉ የሚመሳቀለዉ እባካችሁ ራሳችሁን ጠብቁ
@Fasika0123
@Fasika0123 4 ай бұрын
እኔ ግን ተምሬበታለሁ የኔ እድሜ ኣስራ ዘጠኝ ነዉ የጎደኛዬ ደሞ ኣስራ ሰባት ይሄን ኣይንነት ስ ህተት ኣንሰራም ብዬ ኣስባለሁ ይግርማቹሃል ለኔ ብላ ብዙ ነገር ሆናለች ልለያት ብል ራሱ ኣልችልም እሶም እንደዛዉ ቆይ እኔ ምለዉ በሁሉም ኢትዮጵያዉያን ዉስጥ ድንጋይ የሆነ ኣስተሳሰብ ኣለ ፍቅር እድሜ ይጠይቃል ህ ልብ ሲያፈቅር ኣስፈቅዶ ነዉ ፍቅርን እኮ እድሜ ኣይገድበዉም ቆይ ልጅ ኣላቹ እንበል ልጃቹ ፍቅራኛዎ ጋ ወይም ፍቅረኛዉ ጋ ተደብቆ ቢገናኝ ነዉ ወይስ ነግሮቹ ቢሄድ ትመርጣላቹ ተደብቆ መሄዱ ወይም መሄዶ የማን ጥፋት ነዉ እኔ ወደፊት ልጆቼን ምንም ነገር ተደብቀዉ እንዲያደርጉ ኣላደርግም ምንም ኮመንት ኣድራጊዎች ምንድነዉ ያላችሁት ይሄ ነገር ታዳጊዎችም ስለሚያዩት ኣግባብ ኣአለም ነዉ ያላች ሁት ኣሁን እኔ ተምሬበታለሁ ግን እናቶች እና ኣባቶች ካላችሁ እዚህ ዉስጥ ልምከራች ሁ ፍቅርን እድሜ ኣይገድበዉም ባላታሪኮ ይሄን ነገር ድጋሚ ኣድርጊዉ ብትባለዉ እርግጠኛ ነኝ ለሱ ስትል ትድግመዋለች ስቃዮን ያየችዉ ምንም ስታስብ ስለምታፈቅረዉ ብቻ ትደግመዋለች እርግጠኝ ነኝ የላኛዉ ተሳስቶ ኣያቅም ፈጣሪ ኣይሳሳትም
@eduyaabby566
@eduyaabby566 5 ай бұрын
ወላጆቻን ምን ያይል እንዳሳፈረች አንገት እንዳስደፋች ለመመስከር ነው የመጣችው ጠንካራ ጀግና ሴት ምትሏት ልጆች ካላችሁ ቁጭ ብላችው አስቡ
@destatamiru9471
@destatamiru9471 5 ай бұрын
የምገረም ታርክ ነው ባሏንም ለማቅረብ ብትሞክር በጣም ጥሩ ነው
@user-fs6nq5el2m
@user-fs6nq5el2m 5 ай бұрын
የሚያስተምር ታሪክ ነው እርግጠኛ ነኝ ይህ ትውልድ ካንቺ ይማራል
@ritatadsse675
@ritatadsse675 5 ай бұрын
ምንም አንማርም
@user-yy1bh9om2l
@user-yy1bh9om2l 5 ай бұрын
ምኑ ነው የሚያስተምረው
@user-cp1sv2bq1h
@user-cp1sv2bq1h 5 ай бұрын
ኤፋሬም ኣማረ ዘፈን ክሊፕ ላይ ያለችው ናት ! በጣም በጣም ግልፅ እና ጠንካራ ሴት ማለት እንዲህ ነው ያለ እድሜዋ ለፍቅር የተከፈለን መስዋእት ተማሩ ተማሩ ... ድራማ ኣይደለም ፋፃሚያችሁ ያሳምረው !!!
@user-xe6hv8bt1n
@user-xe6hv8bt1n 4 ай бұрын
በእውነት የሕይወትና የፍቅር ኡነተኛ ኣስተማሪ ነሽና እግዚኣብሔር ብቻ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ከቤተሰብሽ
@taibatsegalen3112
@taibatsegalen3112 5 ай бұрын
ቤቲ መልክሽም ተግባርሽም ቆንጆ ልጅ ነሽ። !!!
@Nazreat
@Nazreat 5 ай бұрын
ጎበዝ መድሀኒአለም ትዳርሽን ይባርክልሽ
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 5 ай бұрын
እንኳን እመብርአን በሰላም ሁለት አደረገችሽ እንኳን ሰላም ሆንሽ ቤተሰቦችሽ ግን ያደረጉት ሁሉ በሰአቱ ትክክል ነበሩ
@haileengida9239
@haileengida9239 5 ай бұрын
ኢንኳን እግዚአብሔር አተረፈ ሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ
@tsigaradayemareyamlij463
@tsigaradayemareyamlij463 4 ай бұрын
15 አመትሽ ቨርጅን አይደለሁም በጣም ዘግናኝ ነው
@bekaludesta4380
@bekaludesta4380 5 ай бұрын
we love ur story❤ betty and abel wow journalist kedist
@nessnur8160
@nessnur8160 2 ай бұрын
Betty is a good heart She was very young making all mistakes learned a lot in her life she can come to media out let can teach the young Generation not to do mistakes Hope we learn from her mistakes and do the right decisions in our future
@user-xu6ip5qd8u
@user-xu6ip5qd8u 5 ай бұрын
ተፈትኖ ማለፍ በጣም ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-nw7kc2gj4o
@user-nw7kc2gj4o 5 ай бұрын
Wow Ejig betam astemari tarik new. Beti betam jegna ena yewusane set mehonsh gerrami new balebetshim betam melkam newuna Fetari rejim Edime ketena gar yistachihu.
@HusseinMohammedMohammed-rb8zs
@HusseinMohammedMohammed-rb8zs 4 ай бұрын
መጭው ጊዜሽ የተሻለ ይሁንልሽ አንደኛ ❤❤❤❤
@kirubelmezgebu6601
@kirubelmezgebu6601 5 ай бұрын
የሰው ልጅ እምነት ፍቅር ተስፋ ካለው ከምንም ተነስቶ የትም እንደሚደረስ ያሳያል እናም ደግሞ የሴት ምሳሌ ጀግና ነሽ ለማለት እወዳለው እንዲሁም ባላቤትሽም ቀጣይ ሒወታችሁም አሁን ካላችሁበት ከፍታ እንደምትደርሱ አምናለው ግን አንድ ጥያቄ ሁለታችሁም ጥንዶች ላይ ቀርባችሁ ከሁለታችሁም ጋር ያለውን ብንሰማ የበለጠ ማስተማሪያ ይሆናል ብዬ አምናለው፡፡ እናመሰግናለን!!
@teweldegebrewahid732
@teweldegebrewahid732 5 ай бұрын
ታሪኩ በጣም አሰተማሪ ነው። ነገር ግን በህፃንነታችሁ ትዳር መያዝ ምን ያህል ፈታኝ እና አደገኛ መሆኑን ነው። አድለኛ ሆነው እሰከ አሁን አሉ ሌሎች ግን በእንደዚህ ዓይነት ፈቅር ጀምሮ በራንዳ አዳሪ ያሉትን ማስታወሰ አለብን እና በተለይ ወጣቶች በጣም መጠንቀቅ አለበችሁ።
@adhanomghebreysus8757
@adhanomghebreysus8757 5 ай бұрын
Well done proud of you also your husband
@user-uh7gn3ne8z
@user-uh7gn3ne8z 2 ай бұрын
በእውነት የኔን ታርክ ምታወራ ነው የመሰለኝ እኔ ግን እንደሳሷ አላረገዝኩም ከምወደው ልጅ የተለያየሁት እናሳስረዋለን ሲሉ ነው ቤተሰብ😢😢😢😢😢😢አሁን እሱ አግብቶ ሁለት ልጅች አሉት😢
@aemroaemro2431
@aemroaemro2431 5 ай бұрын
ታሪኩ አስተማሪ አይደለም ቤተሰብሽን አሳፍረሻል ምንም ጥያቄ የለውም ያውም ለሰሜኑ ሰው ባህል ከባድ ነው ደግሞ አባቴ ሀይለኛ ነው አትበይ እኔ ባለየ ነበርኩ በይ አዬዬዬዬ ሴት የወለደ የአባትሽን የመሸነፍ ስሜት በውስጤ ሳስበው ደከመኝ ።
@mebrieeyob9991
@mebrieeyob9991 3 ай бұрын
ስለሆነው ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ምክንያቱም ብዙ ችግር አሳልፈሻል ያ ሁሉ አልፎ ለዚህ በቅተሻል ስለዚህ በሂወት እንድትኖሪ የረዳሽ አምላክ ይክበር ይመስገን ይሄ ነው ቁም ነገሩ ።❤
@hailesolomon1504
@hailesolomon1504 4 ай бұрын
ጠንካራ ልጂነሽ ተባረኪ አይዞሽ አታልቅሽ
@abse4305
@abse4305 5 ай бұрын
ሴት ልጅ በስነስርአት ከቤተሰቧ ጋር ካላደገች ሲውል ሲያድር ቤተሰብን ታዋርሰዳለች ታየኝ የቤተሰብሽ ስቃይ ንዴት እፍረት ውርደት
@ghenettekle8766
@ghenettekle8766 5 ай бұрын
አትፍረዱ
@user-xp9qe3zo2p
@user-xp9qe3zo2p 5 ай бұрын
WoW I never know such real story. Wow So amazing.
@desalegnbrhane2348
@desalegnbrhane2348 5 ай бұрын
የኔ ውድ እረጅም እድሜ ና ጤና ❤❤
@Viral_inspection
@Viral_inspection 5 ай бұрын
አረ ይሄ ቪድዮ እንደዚ ኣታድርጉ ሳይሆን ኣድርጉ ነው ሚመስለው፣ በ15 ኣመቴ ድንግል ኣልነበርኩም ስትል ምኑ ነው ኣስተማሪ። ፍቅርም ልክ ኣለው፣ ቤተሰብ ብዙ ጊዜ ምክንያታዊ ነው። ኣባቷ ደግሞ እንደጥፋተኛ ነው የቀረፀችው፣ ትክክል ነበሩ ማሳሰራቸው። ቪድዮውን ብታጠፉት ደስታዬ ነው፣ ጀግንነት ኣይደለም ይሄ፣ የሰዉ ኮመንት ላይ ማሽቃበጥ ይገርማል! ይሄኔ በእህታቹ ቢሆን..... ኣሁንም ኣንድ ላይ ቢሆኑም ተግባሩን ትክክል ኣያረገዉም!
@user-ny3tt6ws2i
@user-ny3tt6ws2i 5 ай бұрын
ማሪያምን ደስ ስትይ
@duliti7133
@duliti7133 5 ай бұрын
እኔ ይህንን አሰተማሪ አይደለም የገባችሁ ምኑ አሰተማሪ እንደሆነ ንገሩኝ። እርግጥ ፍቅር ሃይል ስላለው እንደዛ ማድረግዋ ተገቢ ነው ነገር ግን ቤት ውሰጥ የሚያዝ እንጂ ውጭ የሚወጣ አይደለም ወላጆች ያሳዘነ ታሪክ ደግሞ አሁንም ቢሆን ማንም ወላጅ በእንደዛህ አይነት ሂደት ሴት ልጁ ማለፍ አይፈልግምደ
@ayuman4185
@ayuman4185 5 ай бұрын
የሚገርም ጀግና ወንድ; ጀግና ጀግና ዋው።
@hunegnaw9755
@hunegnaw9755 5 ай бұрын
በጣም ደስ ላል ጣፋጭ ታሪክ ነው
@fassikaw1169
@fassikaw1169 5 ай бұрын
the most fascinating and interesting history can you invited you here humble one to listen
@genetshiferaw7160
@genetshiferaw7160 5 ай бұрын
ውይይይይይይ ስታምሪ ፈጣሪ ይባርካችሁ
@kirubelshemels6551
@kirubelshemels6551 5 ай бұрын
መልእክቱ ምንድን ነው ፕሮግራሙ አልገባኝም ስትናገር በሆነው ነገር የከፈለችውን መስዋእትነት አቅልላ ነው የተናገረችው ይሄ ለአፍላ ወጣት ሴት ልጆች የሚሰጠው መልእክት የለውም እኖደውም ህይወታቸውን እንዲያበላሹ የሚያደርግ ነው አረ የኛ ሚዲያ ሀላፊነት ይሰማችሁ
@richmanmessi628
@richmanmessi628 5 ай бұрын
ገራሚ ነገር ነው የምሰማው ጽናት ትዕግስት ትግል ትዳራችሁን ዌራ ያርገው እግዚአብሔር
@THEFIXER1
@THEFIXER1 3 ай бұрын
ትግሉ ከማ ጋር ካሳደገ ቤተሰብ ጋር
@yarredlegesse902
@yarredlegesse902 5 ай бұрын
አባታ እኮ ፍትህ አታል
@user-ys8ti9ku3v
@user-ys8ti9ku3v 5 ай бұрын
yene konjo bezi wubet filem alemesratish yasazinale
@ruthwisdom1162
@ruthwisdom1162 3 ай бұрын
አቃታለሁ አባትየው በጣም በጣም ነው ሚወዳት። አንደዚ ሰውየ ልጆቹን ሚወድ አላየሁም። አሁን ላይ እሷ ምትለውን ነው ሚሰማው።
@ahmedhussen-ck1hh
@ahmedhussen-ck1hh 5 ай бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ
@solomonbeyene53
@solomonbeyene53 5 ай бұрын
መቼም አንቺ ም የበፊት boyfriend ሽ የአሁን ባልሽ እውነትነው the story is very amazing and interesting. መፃፍ ሊፃፍበትና movie ሊስራበት የሚችል ታሪክ ነው you are very smart girl. እሱ እንዳይታረስ ያረግችውት I’m speechless. God bless y’all.
@ezu867
@ezu867 5 ай бұрын
በርቺ እናቴ!!!
@user-el7vm5xl5c
@user-el7vm5xl5c 5 ай бұрын
አይመስጥም
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 5 ай бұрын
እንደዝና በብልግና መኩራራት አይሤትነት
@zuzuloveyotub2005
@zuzuloveyotub2005 4 ай бұрын
ዉይይይይ ናፍቆት ትግዕሥቱንነዉ ምትመሥለዉና ናፍቂመሥላኝነበር ማነዉእንደኔ የተመሣሠለችበቶ?!
@hiwotgudeta7587
@hiwotgudeta7587 5 ай бұрын
Wow betam deseyelale aberachu eska eregena yazelkelachu❤
@wassieahmed9908
@wassieahmed9908 5 ай бұрын
በእንዴዚህ አይነት ህይወት ውስጥ ማለፍ መታደል ነው።
@mekonenyemane4034
@mekonenyemane4034 5 ай бұрын
እግዚኣብሄርን ማመስገን በቃ መቼም ከኣንደበታቹ ኣይወጣም። ማመስገን ያለብሽ እግዚኣብሄርን ብቻ ነው።
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 9 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН