ከጓደኞቼጋ ጬዋታ ባል አግብተሻል አልገባኝም።በሳቅ😄😄

  Рет қаралды 2,445

ቃልኪዳን ቃልኪዳን  tube. We

ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We

2 ай бұрын

Пікірлер: 144
@user-mk5td7mm8v
@user-mk5td7mm8v 2 ай бұрын
ወይኔ ደስስትሉ ከሁሉም ያሳቀኝ አግብተሻል አልገባኝም😄😄እና መች ልወልጅ ነዉ ስትል መቼ ነዉ የምሞችዉ እረ ቃል በሳቅ ደፋሺኝ ቪዶወወችሺ ደስ ይላሉ ግን ቶሎ ቶሎ አመጭም እደገና አጫጭር አታርጊ በጣም ደስ ትላላችሁኮ 😄😄😄ተመችቶኛል በርቱ
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 ай бұрын
እሺ 😄😄😄
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 2 ай бұрын
አሪፍ ጨዋታ ነው ደስ ትላላችሁ እናመሠግናለን ለሀገራችን ፍቅርና ሰላም እግዚአብሔር ያድልልን አሜን መልካሙን ዜና ያሰማን እናመሰግናለን
@Sada395wolLoy
@Sada395wolLoy Ай бұрын
ሠላም ሠላም እነኳነደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆየታነበራ ቀጥይበት ቀጣም አሪፍ ቆየታነበራ
@eldanakitchentube2369
@eldanakitchentube2369 Ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንካን በሰላም መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ በርቺ ቀጥይበት ተባረኪልኝ ❤️
@wawabrie6561
@wawabrie6561 Ай бұрын
ሰላም ሰላም ቃላችንመጫወት ደስ ይላል ካገር ልጅ ጋራ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በውነቱ ቀጥሉበት ለወደፊትም እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-mo7cx1pw4f
@user-mo7cx1pw4f Ай бұрын
ክክክክክክ ዋው እንካን ሰላም መጣቺሁ ሽየኔ ቆንጆውች ርህቶቸ አሪፍ ቆይታ ነው. ደህና ፈገግ አስባላችሁን. ውዶቸ በርቱ. በያላችሁበት ሰላማችሁ. ይብዛ. ቻውውው
@user-bx2pl8py6okidst
@user-bx2pl8py6okidst Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ደስ የሚል ጨዋታ ነው ደስ ትላላችሁ በርች ❤❤❤
@alemyetube-
@alemyetube- Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበረ ዘና ፈታ የሚያደርግ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን
@tgtgtube5346
@tgtgtube5346 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውው በጣም ታምራላችሁ
@rahmatube5596
@rahmatube5596 Ай бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስ ትላላችሁ ደስ የሚል ጫውታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ❤❤❤
@weyni2816
@weyni2816 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች ሰላም ይሁን በጣም ደስ ይላል በርቺ ዋውው❤
@emuferahtube
@emuferahtube Ай бұрын
ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣም መሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናም አብሽሪልኝ ❤❤
@mekdiesalemayehu1219
@mekdiesalemayehu1219 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው በጣም ደስ ትላላችሁ ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺልኝ የሀገራችንን ሰላማን ይመልስልን❤❤❤
@kemir264
@kemir264 Ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን ወደፊት አዳድስ ርእሶችንና አዳድስ ስራዎችን ይዘሽልን እንደምትመጭ ተስፋ አለን እስከዛው መልካም ጊዜ
@user-rf6ex4ve4b
@user-rf6ex4ve4b Ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ሰላም መጣሽ😂😂😂 ወይ መደናቆር ያዛችሁ ሀሪፍ ቆይታነበር ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበል ቀጣይ ቪደወ
@gunatube12
@gunatube12 Ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ያገባ የፈታ ታጭተሻል ወልደሻል ደስ የሚል ጥያቄ ነው ውድ ሰላምሽ ብዝት ይበል እንዴት ደስ የሚል አዝናኝ ጨወታ ነው ቃልየ ይመችሽ ውድ❤😂
@MeseretAlamu
@MeseretAlamu Ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ እግዚአብሔር ሀገርችን ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ይብዛልን አሜን በርችል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zinashzbyoutube5327
@zinashzbyoutube5327 Ай бұрын
ዋወ ደስ ሰተሉ ጉደኛ ይክፉ ቀን ሰንቀ ነው ፍጣሪ ፍቀራችሁን ያበዛልቹ ወደ ያገሬ ልጆች ሰላም ፍቀር አድነቱን ያበዛልን ወደ ቀደሞ ሰላማችንን ያበዛልን
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ አሪፍ ጨዋታ ነው ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነት ያምጣልን
@tshayekefelatube8371
@tshayekefelatube8371 Ай бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ቃል ኧረ ወይዎ በሳቅ ትኩርትሽ ወደ መዉለድ ትክክል ብለሻል መቼ ልትወልጂ ነዉ አላለችም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ለሀገራችን ።
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc Ай бұрын
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ደስ ስትሉ ስጠይቅ የምጮኸውስ ነገር ክክክ በርቱ ብዙ አይነት ጨዋታ አለ ስሩ አላህ ሀገራችነን ሰላማን ይመልስልን
@yoyo-qi9hm
@yoyo-qi9hm 2 ай бұрын
የብሄር መዝገን እንኳን ደና መጣችሁ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት የለን ቢምቢ ዛሬም ባለሽበት ቦታ አመት ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በርቺልን
@faiza5
@faiza5 Ай бұрын
ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በለሺበት በሪቺ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን ሰለም ፍቅር አንድነትን ይሰጠን
@DemlslsTEmespen
@DemlslsTEmespen Ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉቱ በጣም ነዉ የምታምሩት እህታችን የምር እዴት ዉብ ናቹ በርችልን ፈታ ነዉ የምትሉት አቤት ዉበት ስታስቀኝ ይልመድታቹ አይለያቹ ሰላም አድነት ለሁላችን ይሁን
@Nuhamen12
@Nuhamen12 Ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እህቶቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ አሪፍ ቆይታ ነበር የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛችሁ ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን በርችልን የሰላም አምላክ ሰላምን የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያድለን
@kabeerayoutube
@kabeerayoutube Ай бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ጉዳይ ሲላል ጓደኞች አብረን ስንወራቸውን ትልካፈል በጣም ጥሩ ነው ብዙ ነገሮችን በአሁኑ ጊዜ ላይ ግን ከባድ ነው ሁሉም ነገር ጓደኛ ለመስጠት መንገድ አይደለም
@astretube4607
@astretube4607 Ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል የኔ መልካም በጣም ታስቀናላችሁ በርቺ ዐዉዴ እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሃገራችን
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ደስስ የሚል ቆይታ ነበር በርችልን ብዙነገር እጠብቃለን ካች❤❤❤
@RUKIYA865
@RUKIYA865 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ቃልዬ ስታምሩ ማሻአላህ ብያለሁ ❤️❤️💕💕ስታስቁ 🤔🤔🤔
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 2 ай бұрын
አቤት ስታምሩ እዴት ነዉ ደስ የምትሉት ታድላቹ ግን የመዳም ቤ ናቹ እዴ እዴ ፈታ ማለት በርቱልን በጣም አምሮባቹሀል አይ መታደል ፈጣሪ ሰላማቹ ያብዛዉ ደስ ዩሚል ቆይታ ነበር
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c 2 ай бұрын
ክክክክክክክ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹን ይብዛልኝ ውዶቼ በጣምነው ያሳቃቹኝ ኡሪፍ ጫውታን ይዛቹታል ቀጥሉበት አሪፍነው ውድ እህቶችን ግን አድቦታነው እድ የምሰሩት ለም ግን አጭር ቪድዮ ትሰሪያለሽ
@user-iq1pt4we1m
@user-iq1pt4we1m Ай бұрын
አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ደስ ትላላችሁ ውዴ ሰላምን ፍቅርን አድነትን ሁሉ አላህ ለምርጢቱ ሀገራችነሰ ለወገኖቻችን ያድርግልን
@rihanatube515
@rihanatube515 Ай бұрын
እንኳ ደህና መጣችሁ ውዶች በጣም ደስ የምል ቆይታ ነበርን ምርጥ አቀራርብ ነበር አመሰግናለሁ በርች ከዚህ በበለጠ እንጠይቃለን ውዴ አላህ ሀገራችን ስላም ያርግልን
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 2 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህቶቼ እንኳን በሰላም መጣቹው ዋውውው 😂😂😂 ጨውታ ያምርል በርቱልን እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቅን ከክፉ ነገር ሁሉ ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን ❤❤❤😂😂🎉
@yidenekyoutube
@yidenekyoutube Ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን አገራችን ሰላም ያድርግልን ዋውውውው ደስትላላችሁ የኔምርጦች ዋውውውውው😅😅😅😅😅
@user-xp6qb4pk2g
@user-xp6qb4pk2g Ай бұрын
ሰላምሰላም እህት እንኳን ደህናመጧሻ ሀራፍቆይታነበርደሰተላላችሁበርቱ አላህ ሀገራችን ሰላም ያደረግልን በሰደት ያላችሁ እህቶች በሰላምለሀገራችን ያበቃን። ወቶከመቅርት አላህይጥበቅን
@meryhabeshawet
@meryhabeshawet Ай бұрын
1:41 enkuwan selam metashe betam arif koyta neberen enamesegnalen berch agerachnn selam yargln berch yeljnet gize chewata
@zskitchenethio7784
@zskitchenethio7784 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ትላላችሁ እንደዚህ ቁጭ ብሎ ጫወታ ደስ ይላል ያን ዱቄት በቅጣት ከመቀባት 🙂🙂🙂🙂መልካም የመዝናናት ጊዜ ይሁንላችሁ 🥰🥰🥰🥰
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 Ай бұрын
ግዚአብሔር ይሆነኝ ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ሙሉጸጋ ላንቺ ይሁን ሰላም ነው ሁሉ ሰላም ነው ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ሁሌም አደረሳቹ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ምካ❤❤
@WubeSisay-kb7gc
@WubeSisay-kb7gc Ай бұрын
ሰላም ያገሬልጆች እንኳን ደና መጣችሁልኝ አቤት ደስ ስትሉ የኩንትራት ቤቱን አስታወሳችሁኝ እንዲህ ነበር ምንሰበሰበው መጨሻችሁን ያሳምረው የሰው ልጅ መጨረሻ ሲያምር ደስ ይላል
@KedoAbdurhman
@KedoAbdurhman Ай бұрын
ሰላም ውድ የተከበራሁ ያገሪ ልጆች በርቱ ጥሩ ቆይታ ነበረን ደስ ስትሉመ ፍቅሩን መተሳሰቡን አንድነቱን ይስጣችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@Asiyeetube12
@Asiyeetube12 Ай бұрын
Egzaabhree yemsgan Enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin arfe qoyiata nebar enamesginalen gobeza berachi arfe qoyiata nebar enamesginalen gobeza berachi
@ritatube19
@ritatube19 Ай бұрын
Egezabiher yemesegen selameshi yebeza eheta enekon dehena metashi eheta arifena dese emel koyeta neber fiker adeneton egezabiher yabezalachihu berchilegn eheta egezabiher hagerachinene selam yadergelin
@Eyerus5
@Eyerus5 2 ай бұрын
እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት አረበኛ የለመድነው እደትነወ አመረኛም ክክክክክ😅😅
@Elfenesh
@Elfenesh 2 ай бұрын
Wow, I had my sister so nice. Yeah you would friend I saw so nice thank you for sharing
@aduyoutv8249
@aduyoutv8249 Ай бұрын
Wawaww betame tameralchu bertulgn betem arife ena dese yemilele keoyeta nebr byalchubet egzaber yetbekachu
@aligeytube786
@aligeytube786 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግና እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን ዋውውውውውውውበጣም ደሰ ደሰ ይላል እህታችን እናመሰግናለን በጠም ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበርን እህታችን እናመሰግናለን አገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግለን❤😍🙏😂😂
@Jalaneshow10
@Jalaneshow10 Ай бұрын
Wooooowww Wooooowww nagaan isin yaa baayyaattu obbollota koo akkam jirtu jabaadhuu hadhoo koo ebbifaami jabaadhuu tiruu koo itti fufi hojedhu hoji gaaridhaa qabatee dhuftee waaqayyoo si yaa ebbisuu
@qorontosmedia
@qorontosmedia Ай бұрын
ሠላም እህታችን በጣም አሪፍ እና አዝናኝ የሆነ ቤተሰባዊ ጭውውት ሲሆን ቀረቤታ የሚያጠናክር እግረ መንገዱን አስተማሪ ነው። ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ
@Azeb1
@Azeb1 Ай бұрын
selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber fetari yetebekachiu😂😂😂 yeney wedochi❤❤
@seadifamily
@seadifamily 2 ай бұрын
selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ወይ በሰቅ ገደላችሁኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ
@fatiyatube2106
@fatiyatube2106 Ай бұрын
ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ መሸ አለህ ወወወወወ በጠም ደሰ ትለለቹ
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እውነት ነው ወይስ ቭራክ ነው እያየነው ያለው ማመን አቃተኝ እኔስ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነበር🎉🎉🎉🎉
@mihretyoutube
@mihretyoutube Ай бұрын
ሰታምሩ ወዶች ሰላም ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የሀገር ልጆች በያላችሁበት ሀገር የክርስቶስ ኢየሱስ ሰላም ይብዛላችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ ሰላም ፍቅር ለሀገር ለወገን ይሁን
@ABGe-sr8yk
@ABGe-sr8yk Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማሰገን በክርስቶስ ፈቅረ ሰለምብዘተ በጣምድስየምልግዜነበረ ለሀገራችን ለህብረተሰቡ ፈቅረየሰማን😂😂😂😂 አረጎድ
@dammeetube1
@dammeetube1 Ай бұрын
Woow taphaa bayyee namati toluudhaa bayyee namati toltuu jabadhaa walin nagaaf gammachuuti jiraadhaa❤
@user-us3sw9oj1o
@user-us3sw9oj1o Ай бұрын
እኳአንደናአመጣአሽ አገራአችንም አላህ ሰላሟአን ያሠማአን ልጅነቴ አስታወስሽኝ እዲህ ነበር ቁጭብለንምንጫወተው አይልጅነቴ
@firewotsalamon
@firewotsalamon Ай бұрын
Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii muddaa yaddaa garidhaa jabadhuu jabdu tiyyaa
@jemurade
@jemurade Ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣሽ ማማየዋ ባላችሁብት። ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እናም ዋው ደስስስየሚልና የምታስቅኑ ጓደኛሞች ናችሁ ወይ ከአይን ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ጭምር ጨመርመር ያደረግላችሁ ውዶቼ ቀጥሉብት ሁሉም በህበረት ሲሆን ሂወት ይጣፍጣል አይለያያችሁ😍😍
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 2 ай бұрын
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ የተከበራችሁ ውድ የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት የምትኖሩ በሙሉ በያላችሁበት የአላህ እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ውዴ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ በቀጣይ በአዳዲስ ቪድዮ እንጠብቃለን ❤😘😘😘😘😘😘
@AMIR465
@AMIR465 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 Ashamaa harkaa fune jira jirtu ijoole biyya kotti hundii kessanu bakka jirtanitti Rabii isin walin yaa jiratu wow jabadhu Bay ee gariidha hojii kee itti fufii
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 2 ай бұрын
ሰላም የነበርኚ ቆይታ ሀሪፍነበር ብዙእጠብቃል በርቺ ሳብአድርጌሻለሁ በቅንነት መልሺሳብ❤❤❤❤❤
@alialemi3587
@alialemi3587 Ай бұрын
ዎይኔ በሳቅ ገደላቹኝ በጣም ደስ የሚል አዝናኝ ጫዎታ ነው ግን የማይሰማ እኔ የሚሰማ ይመስለኛል ቆይ ልሞክር ደሞ በጣም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ♥️♥️
@ፋጢማሁለገብTube
@ፋጢማሁለገብTube 2 ай бұрын
ስታምሩ ዋዉዉዉ ክክክክክክ ደስ የሚል ጫዎታ
@fayizamohammed
@fayizamohammed Ай бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮን ደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርን ያብዛልንን በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችንይሁት ሰላም ለህዝባችንወይሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mekedestube
@mekedestube 2 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ የባሉነገርሰ አግብተሻል መቸነው የምትወልጂው ዋው በጣም ደሰ የሚል ጨዋታነው ዘና በሉልኝ part 2 yeketle lenbern coyeta enamsgnalen beketaye beades vido entbekalen
@wudatube7098
@wudatube7098 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም አንደምን ቆየሸኝ እንኳን ደህና መጣሸ ሰለመጣሸ ደሰ ብሎኛል ባል መቶልሽ እቢ ብለሻል አላለቸም😂😂😂😂😂 የመቻቹ በጣም የሚያዝናና ጫወት ነው በረቻ
@hanan123tube5
@hanan123tube5 Ай бұрын
ሠላምሽ ይብዛልኘ ቃልዬዬዬ እንኗን በሠላም መጣሽልን አይ መዶቀር የምር ታሰቃለች 😂😂 ፈታ አደረጋቹን ግን የምር በጣም ቲምራላቹ ውብችዬ በረቱልንን
@agreselammnwuyelet2401
@agreselammnwuyelet2401 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ እህቶቼ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ደሰ ትላላችሁ በሳቅ ገደላችሁኝ። ባለ አገበተሻል አልገባኝምም😂😂😂😂😂 ብርቱ ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን አሜን💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 2 ай бұрын
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi Selamsh yibza baleshibet waw betam new des yemtilu sitamru 😂❤❤
@TadeluTube27
@TadeluTube27 Ай бұрын
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami wow wow bayye namati tolaa jabadhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo
@user-qm2qk9fp1b
@user-qm2qk9fp1b 2 ай бұрын
ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@mesitube8396
@mesitube8396 2 ай бұрын
ሠላም እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን ዋውውውውው ያበደ ጨዋታነው😂😂😂😂😂 ለምድነው ሁለየ የማትሠሩት በጣምነው የምታምሩት ደሞ አሳጠርሽው ለማንኛውም ይልመድባችሁ እናመሠግናለን
@fasiga
@fasiga 2 ай бұрын
Bagaa nagani dhuftee Nagenyii jaalalii waqayyoo sifibayyatu bareduutoo bayyee baredui ijarhfaaa bsyyee namatii tooltuui
@-tgtube3273
@-tgtube3273 Ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ውይይት እንዴት ደስ እንደምትሉ ፈጣሪ አይለያችሁ ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ ለነበረን ደስ የሚል ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@abeba2tube
@abeba2tube 2 ай бұрын
ሰላም ጤና ፍቅር💞አንድነት 💞ጤና❤ ይስጥን ሀገራችንን ❤ሠላም ያድረግልን ከያለን በት አለ❤ም ዳረቻ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠበቃን ወቶ ከመቀርት ይጠበቀን በሰላም ለሀገራችን ያበቃን🌹❤❤😂😂
@Fikiryemereyamliji2007
@Fikiryemereyamliji2007 2 ай бұрын
Egizabeher yekiber yemseginen selamachun yebiza setemeru basenet❤ arfe koyeta naber fater hagerachin yetabekelen selam adenat yebezalen selanebern geza enamseginalen
@yousiftamrat
@yousiftamrat Ай бұрын
selam enekan dena mexash des yemil arif koyta neber enamsegenalen melekam seraywenelesh berichi
@kayyooftube8649
@kayyooftube8649 Ай бұрын
Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa ❤❤🎉🎉😊😊
@susu21
@susu21 2 ай бұрын
Selam selam enkan selam ነታሼ ቃልየ 😂😂😂😂😂😂😂 አግብተሻል 😂😂ምርጥ ጥያቂ erebesak gedelshebn berchilgn mamaye ayleyayachihu🎉🎉🎉🎉🎉
@Samrawit6
@Samrawit6 Ай бұрын
Selam selam enwuan dehna metachhhu woe aref chwwt neber😂😂😂😂 enamesgnalen berchi beketa video entebkshaln selam fikir andentn ysten❤❤❤
@lebenashetube9344
@lebenashetube9344 Ай бұрын
ደሰ ስትሉ አሰቃቹሁ እዉነት ፊሪሲ ሆኩት በሰቅ ሞትኩ ሰላ ሰላምሸ ይብዛልኝ እህቶቼ በጣም ደሰ ስትሉ ዉድ የሀገሬ ልጅች ሰላማቹሁ ይብዛልኝ ቆይታ ምርጥ ነበር
@senijemalyoutube6274
@senijemalyoutube6274 2 ай бұрын
Selam selam enkan dehna metash wode betam dese mile giza nebren hagrachen etihopia selam yarglen berechi yena konjo❤❤❤❤❤❤
@selamethiopiantube4662
@selamethiopiantube4662 Ай бұрын
Selam lehulachin yihune amenn amenn amennn amenn wowo baxam desi yilal hahahahaha ya lachu faxari yixabiqachu Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi 😂yene qonejo ❤
@tadeluyoutube8486
@tadeluyoutube8486 2 ай бұрын
Nagaan mana kanaf ha ta,u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati toltu jabadha wal jabesa waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu
@Amiinakitchen
@Amiinakitchen Ай бұрын
ashem ashem herkkk funee jiiraa jiirtuu jajabdhuu bayee baredaa bahananna gariii wooow wooow hooraa buullhaa❤❤
@user-nu2uu4mk9t
@user-nu2uu4mk9t 2 ай бұрын
ቃልኪዳንየየየ ጎበዝዝዝዝ ከጓደኞቸ ሸ ጋር ተጫወቱ ምክንያቱም ልጅነት ተመልሶ ስለማይመጣ ማማማየ በርችልንበቀጣይቪድውእስተምንገናኝኝኝ ❤❤❤❤❤❤
@bogalachyoutube
@bogalachyoutube Ай бұрын
ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጣብቅ 😂ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ
@TadeluTube27
@TadeluTube27 2 ай бұрын
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu wow wow bayye namati tolaa jabadhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi jabadhu Galatomi ❤❤❤❤
@Amiinakitchen
@Amiinakitchen 2 ай бұрын
ashem ashem herkk funee jiiraa jiirtuu baga nagan dhuftee agan siif habaytuu qalii jaabadhuu yeroo gsrii❤❤❤
@metitube933
@metitube933 2 ай бұрын
Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref akerarebnow bearchi yene wude aref now
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 Ай бұрын
Selam lezeh bate enkuwan beselam be desetaa be fikirrr betana metashi betam des telalachihu ketelubes selamachihu yibezaa balechihubet beretu
@kadijaayoutube
@kadijaayoutube 2 ай бұрын
Yoyyaa amaasi yoyyaa bagaa nagaa dhuftee baredduu tenaa jabadhuu mataa duree kee bayee baredaa jabadhuu hallumaa kananii itii fufii iraati hojaadhuu rabbiin biyaa kennaafi nagaa haa buusuu wolii galtee nuhaa kenuu jabadhuu wawuu bayee baredaa
@NATITUS-zv4rv
@NATITUS-zv4rv 2 ай бұрын
Jabadhuu jajabee wanii koo wan ofii giridhaa Iti fufii bayee namatii tolaa jajabee wanii koo biyaa kenyaa tokumaa nuu haa godhuu Dhugaa bayee namatii tolaa jajabee 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mishaatube5249
@mishaatube5249 2 ай бұрын
Salam Salam ukanii dasii maxashuu Salam yebezaleshee Salam lagarachenii adinatii yamaxalenii faxarii sitamiruu 😮😂😂imachachuu ❤❤
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር 2 ай бұрын
ጓደኛ መሆኑን በህይወታችን ላይ በጣም አስፈላጊ ናቸው ብለን ከምናስባቸው ነው አሁን እሳት ላይ ግን ሁላችንም ተበላሽተናል ብዬ ነው ማስበው በጣም ያሳዝናል
@yeshumtube4747
@yeshumtube4747 2 ай бұрын
ስታምሩ
@selamethiopiantube4662
@selamethiopiantube4662 2 ай бұрын
Selam biyalewu ukane dena maxa shi yene qonejo Tebareki Tebareki wowo wowo baxam arif newu hahahahaha hahahahaha ya lachu faxari yixabiqachu Tebareki sidet layi ya lachu faxari yixabiqachu Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher
@Radiahmed
@Radiahmed Ай бұрын
ዋው ዋው እዴትት ደሥሥ እደምትሉ ውዶቼቼ በርቱልኝኝ ከናተ ብዙ ሥራዎችንን እጠብቃለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ቀጣይም ይ ለ ቀ ቅልንን 🎉🎉🎉 እጠብቃለንን
@Kokobe2139
@Kokobe2139 2 ай бұрын
Salam Salam yen wedi edtnsh hum selmnu bexam nw yemtaqu 😅bexam gadeymocho arfi nachu wawa 😅😅😅
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 28 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 74 МЛН
መልካም የዳግማ ትንሳዔ በአል ይሁንላቹ
10:53
ሰበር ዜና በየነ ጴጥሮስ ፋንን ደገፈ ድልአበሰረ ፋኖ ድል
ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We
Рет қаралды 10
ደስ የሚል ጬዋታ ጬዉ አብልታ ብርቱኳን ደረሰ 😄😄😄
9:21
ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We
Рет қаралды 2,2 М.
የ ሽኝት ፕሮግራም  ቻው እህታችን
21:29
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 149 М.
ክፍል 3 አሪፍ ገጠመኝ ጬዋታ ከወደዳችሁት ላይክ ሼር 2 January 2024
4:26
ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We
Рет қаралды 2,3 М.
EMS Special የሸዋ ፋኖ በደብረ ብርሃን ዙሪያ Sun 21 Jul 2024
12:09
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 62 М.
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37