Рет қаралды 19,639
ባለፈው ቅዳሜ ለሊት በእስራኤል የሚገኘውን ኔቫቲም አየር ሰፈርን በ15 ሚሳኤሎች ኢላማ አድርጋለች ሲሉ ዓለምአቀፍ መገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል።
ጥቃቱን ተከትሎ ጣቢያው ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት እና ሙሉ በሙሉ ከአገልግሎት ውጪ እንደሆነ ኢራን ብትገልጽም የእስራኤል ወታደራዊ ቃል አቀባይ ግን የተተኮሱት ሚሳኤሎች በስፍራው ቀላል ጉዳት ከማድረስ ውጭ በአየር ማረፊያው ላይ የደረሰ የጎላ ጉዳት የለም ብለዋል ።
የኔቫቲም አየር ማረፊያ በኔጌቭ በረሃ ክልል ውስጥ በእስራኤል ከተያዙት ግዛቶች በስተደቡብ እና በቢየር ሸቫ ከተማ አቅራቢያ የሚገኝ ሲሆን የእስራኤል መንግስት የኤፍ-35 ተዋጊዎች ዋና ጣቢያ ነው።
ጥቃቱ የደረሰባት እስራኤል እና አጋሮቹ ከኢራን የተተኮሱ ሚሳኤሎች ቀጥር በርካታ መሆኑን በማንሳት ከ300 በላይ የሚሆኑትን ሚሳኤሎችን እና ድሮኖችን አደጋ ሳያደርሱ ማክሸፋቸውን አስታውቀዋል። #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI