የወንዶች ሲገርመን በሴቶች ተጀመረ?😱 የዳግሚዊት Depresion ውስጥ መግባት እና ብዙዎችን ያማለለው ጎጃሜ ጉዳይ

  Рет қаралды 85,609

ድንቃድንቅ Dinkadink

ድንቃድንቅ Dinkadink

11 күн бұрын

Welcome to The Funniest KZfaq Channel.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
#ebs
#ኢቢየስ
#fana
#zena
#ዜና
#news
#ሰበር
#Fanny
#Love
#Truestory
#dinklijoch
#ድንቅልጆች
#donkey tube
#eshetu
#EBS
#Dinklijoch
#ሰበርዜና
#movie
#Ethiopia
#Film
#film
#merejatv
#ethio360
#zemedkunbekele
#eshetumelese
#golddigerprank
#prank
#video
#Prank
#Videos
#Alex
#seifu
#Seifufantahun
#seifuebs
#drama
#🔴
#dinkadink
#ድንቃድንቅ
#ድንቅልጆች
#Facebook
#Howto
#how
#Tiktok
#tiktok
#report
#donkeytube
#derenews
#dere
#Abelbirhanu
#music
#film
#Music
#Film
#ethiopian music video
#eritrian music
#Daily news
#Fano
#fano
Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Пікірлер: 815
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr 8 күн бұрын
Thanks!
@tsigewldeg3380
@tsigewldeg3380 8 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ
@tsigewldeg3380
@tsigewldeg3380 8 күн бұрын
ሳብስክራይብ እስደርግልኝ እንተም እድርግልን ወንድሜ በርግጥ ላይገባህ ይችላል በ ትግርኛ ስለ ሆነ ግን ብቅርቡ ባማርኛ እንሰራለን ወንድሜ
@NesibDire
@NesibDire 3 күн бұрын
@@tsigewldeg3380 ሰላም
@hanaabebe304
@hanaabebe304 3 күн бұрын
ድንቃድንቅ ድንቅ ነው
@BirukTube445
@BirukTube445 9 күн бұрын
ድቄን የምትወዱ በላይክ አሳዩን
@zebiderweldie
@zebiderweldie 9 күн бұрын
መቀኛ
@zainabzenu9557
@zainabzenu9557 9 күн бұрын
ለጠላትም ለወዳጅም ይታረቁ😊
@user-cn5sk9qd3y
@user-cn5sk9qd3y 9 күн бұрын
ድንቅዬን ከኔ በላይ የሚወደዉ አለ እንዴ እንከባበር❤❤
@AAa-sb7uy
@AAa-sb7uy 8 күн бұрын
ኸረ የምሬነውምላቹ ፈታ ነው እሚያረገኝ
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 7 күн бұрын
ግጥም ሴግጥም በጣም ነው ደስ እሜልኜ❤
@godanatube5013
@godanatube5013 8 күн бұрын
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 7 күн бұрын
አሜንንንን❤
@user-vu1ct7sw6v
@user-vu1ct7sw6v 6 күн бұрын
አሚን ያረብ ያአላህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@safsisey
@safsisey 6 күн бұрын
አሜን አሜን
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 5 күн бұрын
የእውነት አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም
@فاطومة
@فاطومة 5 күн бұрын
አሚንንንንን ያረብብብ ተቀበላላህ
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 9 күн бұрын
ማርያምን ይታረቁ እመብርሃን ትርዳቸው ሁለቱም ለልጆቻቸው ሲሉ። እነውለታውም ጥሩ ነው
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 8 күн бұрын
Tarkewal be Paster Cherea mknyat
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 9 күн бұрын
ማነዉ እደኔ በምሀል እሚሥቁትልጅች ልብን ፍራሥ ይላል❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 8 күн бұрын
እኔ😂😂😂😂😂😂😂
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 8 күн бұрын
እህትእየደምሪኝ
@hailuyoftahe6236
@hailuyoftahe6236 8 күн бұрын
ለነሱ ስል ነው የምገባው
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 8 күн бұрын
@@hailuyoftahe6236 በጣም ነዉምወዳቸዉ የሳቂምጭ
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f 8 күн бұрын
😂😂 የዘፈነው ልጂ አማራኮ ውብ ጨዋታ አዋቂነው አማራየ ilove yuo
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 8 күн бұрын
እህትየደምሪኝ
@nefisasemane
@nefisasemane 9 күн бұрын
ድቃችን አንካን ደህና መጣህ አህቶቼ ወንድሞቼ አንካን አድርርሳችሁ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 9 күн бұрын
እኔ የብልፅግና ዘመን ተማሪ ለሆኑት ትውልዶች በጣም አዘኩ በእውነት አያስቅም
@fatumayoutobe9725
@fatumayoutobe9725 8 күн бұрын
በጣም
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 8 күн бұрын
እህትደምሪኝ
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 9 күн бұрын
ድንቁዬ እጣ አዎጣጡ እንደ ኢትዮጵያ ምርጫ ተጭበርብሯል በገለልተኛ አካል ይጣራ እኔ በ ኢንግሊዝኛ ጥፌልህ ነበር እኮ ለምን አልወጣልኝም 😂😂😂😂😂😂
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 9 күн бұрын
ድምፁ በጣምያምራል እርመላመላ የኔ አለም💚💛❤💙💙💪
@tigistlegese7098
@tigistlegese7098 9 күн бұрын
እርጎ መጀመርያውንም እረግቶዋል ድጋሚ አይረጋም ወንድም አለሜ በል ሸልመኝማ😂❤
@user-oe7xu6lt8g
@user-oe7xu6lt8g 7 күн бұрын
አረ ተይ😅😅😅😅😅😅
@habebahabeba7877
@habebahabeba7877 9 күн бұрын
ድቃድቅየ የኔጀግና ሰወድህኮ እነዚህ ልጆቸ ይታረቁ ቢታረቀ ቁደሰይላል በጣም❤❤❤❤❤❤❤አየድቅየእዉነትህንድቅየ ❤❤❤
@EsterEster-qt3yn
@EsterEster-qt3yn 9 күн бұрын
አንተ የጠፋህ ቀን በምን እንደምስቅ አላውቅም ድንቁየ ❤❤❤❤😂😂😂
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 9 күн бұрын
ተስማምቶሀል ማሻ አሏህ ። ገንፎ ከጨመርክበትማ በዱባይ ሙቀት ቦክተህ በአካፋ አንሱኝ እንዳትል😂😂😂
@seasea3019
@seasea3019 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Maizy-on8hy
@Maizy-on8hy 9 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 8 күн бұрын
ደምሪኝእህትየ
@SalinaSalit-yb1ub
@SalinaSalit-yb1ub 9 күн бұрын
እንክብካቤህ መልካም ነው አይደል ይህኔ የሶስት ልጆች አባት ነህ ደግሞ ቆንጆ ነህ
@samuelgebrehiwet8070
@samuelgebrehiwet8070 9 күн бұрын
በትግርኛ comment መጽሃፍ ይቻላል ግን ❤😂
@amtemaryam116
@amtemaryam116 9 күн бұрын
ድንቃ ድንቅዬ ዱባይ ከመጣህ በኃላ ማእተብህ አይቸው አላውቅም አወለከው እንዴ?
@user-vl8ve2sp9x
@user-vl8ve2sp9x 8 күн бұрын
ምን ማለት ነው😮 እኔም ፈለጎኝ ከአንገቱ በስመአብ😅
@SebleAbey
@SebleAbey 8 күн бұрын
አኔም ገርሞኛል
@astuworku7780
@astuworku7780 9 күн бұрын
እርጎ ለመሆን ከ48 ሰዓት እስከ 72 ሰዓት ይፈጃል /በዝምድና ካልሰራህ ትክክል መልሼዋለሁ 🤣🤣🤣
@ALMAZAl-fm7vy
@ALMAZAl-fm7vy 9 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣ 🎉🎉🎉🎉
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 9 күн бұрын
መልስ አልመለስም ያው በጉቦስለምጣወጣ እጣ።ልጁይዘፈዋል አቤት ጎጃም❤❤❤
@FreweiniFreweini
@FreweiniFreweini 9 күн бұрын
በስራ ድኽምምም ብሎኝ እፍፍ እርግፍ አለ በሳቅ 😂😂😂😂😂
@user-jl2hw6ox5z
@user-jl2hw6ox5z 9 күн бұрын
ድድቃድቅ አሳቀኝ የወዶቹን ለቀቁት አላለም😂
@MobileCare-qs2kd
@MobileCare-qs2kd 9 күн бұрын
እንኩዋን ደህና መጣክ ድንቁዬ የኔ አዝግይ 😂😂🥰🥰🥰
@user-kt5fs6ui6d
@user-kt5fs6ui6d 9 күн бұрын
ማነዉ እንዲህ በሚኒስትር ፈተና አወጣጥ ጥያቄ እና መልስ አንደ እኔ በሳቅ የጨረሰዉ ወየዉ ዘንድሮ ድንቃድንቅ ተባረክ በዚህ ሰአት ፈታ ታረገናለህ❤❤❤
@wolexo-_21
@wolexo-_21 9 күн бұрын
ሁለት ቀን እና ከዛ በላይ አድናቂህ ነኝ ግን❤️❤️❤️❤️❤️
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 9 күн бұрын
የጎጃም ጭረፋ ባለቅኔም😂😂😂❤❤❤❤
@LaylaMohammed-cs3rn
@LaylaMohammed-cs3rn 9 күн бұрын
እኳን ለአረፋ በአል በሰላም አዴረሳችሁ ኢዱሙ ሙባረክ👑አላህ ለሀገራችን ያብቃን ድቁ የሳቄሚጭ ዴበረኝ በግሊዘኛ ምድነው ሀሀ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 8 күн бұрын
እህትየደምሪኝ
@rehma-oj5rg2fb
@rehma-oj5rg2fb 8 күн бұрын
አለይነወ አለይኩም❤❤
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t 9 күн бұрын
ኦ እንኳን ደህና መጣክ እነጆን ዳንኤልም ድምፅ አለን ይላሉ 😂😂😂😂😂
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi 9 күн бұрын
ፋነ ሠላሞች ዋው ጭፈራ❤❤❤❤❤ሐገሬ ጎጃም❤❤❤
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi 9 күн бұрын
ድምፀ መረዋወች አለ ብዙ ፋነሠላም ❤❤❤ግን መች አብይ ሠላም ሠጠን እተርኔት ቢከፈትማ ብዙ❤❤❤❤
@user-py1kn2yj3w
@user-py1kn2yj3w 9 күн бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይ አርጉኝ 😍😍
@ethionitsuhfker3722
@ethionitsuhfker3722 9 күн бұрын
እርጎ 24 ሰአት ይበቃዋል።ጠንከር ይበል ካልክ 48 ሰአት❤❤❤
@lc09o95
@lc09o95 9 күн бұрын
ኮሰኮስኳኝ ክክክክክክክ አያምርም ሃሃሃሃ እንኳን ደህና መጣህ የቻንኛዉ ትርጉም ተመችቶኛል ክክክክ ግን ቅር ብሎኛል ለምንድነው እንኳንአደረሳችሁ አላልክም ለሙስሊሞች
@Yeshi987
@Yeshi987 7 күн бұрын
ሀራም ነው ትሉየል እንዴት ዛሬ ትዝ አለሽ 😊
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 9 күн бұрын
ከአሁኑ "ገንፎ አማረኝ ስሩልኝ ካልክ ጉድህ ፈላ። 😂😂😂😂
@meseletsegay
@meseletsegay 9 күн бұрын
ወተት እንጂ እርጎ አይረጋም!!!
@user-yq7ic2ym2c
@user-yq7ic2ym2c 9 күн бұрын
ድቃድቅ እንኳን ሰላም መጣህ 🎉🎉 እርጎ ለማርጋት 24 ሰአት ይበቃዋል ❤❤
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 9 күн бұрын
ደብሮይምደክሞፍምነበር መጣህልን
@mesidad8892
@mesidad8892 9 күн бұрын
እርጐ መጀመሪያዉን የረጋ ነዉ ስለዚ አይረጋም 🙌🙌
@kxx683
@kxx683 9 күн бұрын
ድንቃድንቅ በትክክል አፍፍ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌ውድሜ ❤❤❤
@user-sh9bu8yb9o
@user-sh9bu8yb9o 9 күн бұрын
በ24 ሰአት እርጎ ይሆናል ግን ልቤ እስኪቆስል አስቀህኛል ኑርልን ❤❤
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 9 күн бұрын
ዋው ድምፅ❤❤😂😂😂😂😂
@TizuTizu-ns1pw
@TizuTizu-ns1pw 9 күн бұрын
24 ሰአት ይፈጃል በል ወዲህ በል❤❤❤❤
@fetihfetih5778
@fetihfetih5778 9 күн бұрын
ወይ ድንቃድንቅ ወደካሚራው ጠጋ እትል ፍቅረኛየኝ ትመስለኝ አለህ😊
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 8 күн бұрын
ደምሪኝ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 8 күн бұрын
ደምሪኝእህቴ
@user-ev1oj1ej3y
@user-ev1oj1ej3y 9 күн бұрын
ድንቅዬ የኔ ምርጥ እንኳን ደና መጣህ ❤
@amlakaderagebrekidan2971
@amlakaderagebrekidan2971 9 күн бұрын
ቶሎ እርጎ እንዲሆን ላሚቱን ፍሪጅ መክተት ማብራት ሰለማያስተማምን
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 9 күн бұрын
ዛሬስ በእርግጠኝነት የኔ ተራ ነው ድንቅዬ ቀልዱን ተወውና ሽልማቱን አፍጥነው እና 24 ሰአት ይበቃዋል ❤❤❤❤❤
@user-xw5zq4vp6l
@user-xw5zq4vp6l 9 күн бұрын
ድቅዬ የሳቄ ምንጭ እንኳን ሠላም መጣህ❤
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 9 күн бұрын
ሁለቱም ባል እና ሚስቶች ይታረቁ🙏
@tadfiaabebe7120
@tadfiaabebe7120 9 күн бұрын
I am happy too for come back together to dagmawi and Samson. I’m praying for them
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 9 күн бұрын
አንተ ራስህድምፅህ ያምራል።
@BayeTube-bt
@BayeTube-bt 9 күн бұрын
ሙሉ በመሉ😂😂😂
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 9 күн бұрын
አወ ወላሂ 😅😅ድንገት ወደ ካመራ እየተጠጋህ አታዉራ 😢 ,,አታስደንግጠን😂😂😂😂
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 8 күн бұрын
ደምሪኝ
@kukuendrias
@kukuendrias 9 күн бұрын
ይመችህ አቦ ሀቢቢ🥰 ምርጥ ሰው እኮ ነህ!
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 9 күн бұрын
የሳቄ ምንጭ ድንቄ😂😂😂
@HhgHuf-zb3re
@HhgHuf-zb3re 9 күн бұрын
እኛ ሴቶች ቤተሠብ እና ሶጋና እናጣላና የኔ ውድ ሲል ዘወር ብሎ ደውሎ ምን በደልኩሽ ሲል እሺ እንላለን አዬእኛ
@MenafSisayTadese-yu4xi
@MenafSisayTadese-yu4xi 9 күн бұрын
እርጎ 24 ሰአት ይበቃዋል። sirega tetawu bro
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 9 күн бұрын
😂😂😂😂 ዳጌዬ ቆንጆ ዘና በዬ ለበጎ ነው 🙏🥰🥰🥰🥰
@Hiwot-jq2cc
@Hiwot-jq2cc 9 күн бұрын
ድንቁዬ ስወድህ የመግቢያህን እረመላመላ የኔ አለም ሙሉውን የት ላግኘው በናትህ ለጥያቄው ደሞ እርጎ ለማርጋት 12ሰዓት ይፈጃል መልሼዋለው አለቀ ሽልማቱን🎉🎉🎉🎉
@HiwotEzezew-zd6jo
@HiwotEzezew-zd6jo 8 күн бұрын
ምን መርጋት ያስፈልገዋል ድንቅ አድንቅ ሁለት ስአት ሙሉ እረጋ እኮ 😁😁😁😁😁😁
@user-tm8fo2qu5w
@user-tm8fo2qu5w 9 күн бұрын
ኡፍ ስወድህ እኮ የሆነ ነገር ሸልመኝ
@Alaa05432
@Alaa05432 9 күн бұрын
እንደተለያዪ ተከባብረው ይኑሩ ውይይይይገመናን ከተዘረዘሩት በኀላ ያሰጥላል መናናቅ ነው
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 8 күн бұрын
ደምሩኝ
@abayabay3382
@abayabay3382 9 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ካንተቤት ፈታነው ወንድሜ ይመችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mr3lb7xl7g
@user-mr3lb7xl7g 9 күн бұрын
ወይ ሀገሬ ጥያቄ የሚያወጣዉ እራሱ መፈተን አለበት ፊደል አልቆጠረም 😂😂😂😂😂
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 8 күн бұрын
ደምሪኝ
@user-xi2kb6kx6s
@user-xi2kb6kx6s 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንእንደዚህ አይነት ቪዲዮዎች አይቻልምእኔ ጋር አይመጡምእኔም ወደ እነሱ አልሄድም🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🫣🫣🫣🫣
@sisayalemahu9485
@sisayalemahu9485 9 күн бұрын
በባሏና በሚሱት አትግቡ
@themane9894
@themane9894 9 күн бұрын
ብርሃኑ ነጋ ነው አላለም ይመስላል ይመችህ
@user-gx7oh7ip9x
@user-gx7oh7ip9x 9 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
@user-nv8op2gf7t
@user-nv8op2gf7t 9 күн бұрын
Amenn yitareku betam des yilegnal
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr 8 күн бұрын
Lol 🤣😂👌👌 ትመቸኛለህ 👏👏
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 9 күн бұрын
ባሥራሁለት ሥአት ይረጋል ተሣሥተህ እዳሸልመኛ እነሥተግራምየለኛም ገደረሠኛብነዉ በረፈ ዉድድ❤❤ ደሞ በዉደምነትነዉ ባልአለኛ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 8 күн бұрын
እህቴደምሪኝ
@user-es3gh1ck1z
@user-es3gh1ck1z 9 күн бұрын
are bitareku yishalal❤❤❤
@user-rw4og1cy3l
@user-rw4og1cy3l 9 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 betam new zena yarekegn
@hilu4406
@hilu4406 9 күн бұрын
Benatih, yemizefnew lij simu manew?? Betam naw yadenekut!!! 👏 👏 👏
@hilu4406
@hilu4406 9 күн бұрын
Betam naw mitasikegn wondeme, yimechih abo! 😂
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 9 күн бұрын
እናመሰግናለን ድንቃድንቅ
@SureSureefel-pq2pp
@SureSureefel-pq2pp 8 күн бұрын
ዳጊዬ እና ቤቢዬ እ/ር ይርዳችሁ ከድሬድዋ ሱራፈል ደስ ብሎኛል በርቱ።
@monelovemonelove6199
@monelovemonelove6199 8 күн бұрын
Lam yelanimi injii imalisaw naber gin dinkuye lam gizalig ❤❤❤❤
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 9 күн бұрын
ይታረቁ ❤❤❤❤
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 8 күн бұрын
ወላሂ እንዳንተ ሚያስቀኝ የለም 😅ትልቅ ተስጦ ነው ያለህ የሆንክ እብድ ❤ ውድድድ ነው ማረግህ ወንድሜ እርጎ ለማርጋት 3ቀን 4 ቀን
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 8 күн бұрын
ደምሪኝአእህቴ
@AffectionateBlueLake-fq9kc
@AffectionateBlueLake-fq9kc 7 күн бұрын
አንች ነው ስትል የምደነግጠው ነገር ወላሂ ያየከኝ ነው የሚመስለኝ እወድሀለሁ ድንቃንድቅየ❤❤❤🎉🎉🎉
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 9 күн бұрын
ወይኔ ሚኒስትሪ ብርሃኑ ጁላ ነው የፃፈው😂😂😂😂
@tiegsttadesemekuanint8793
@tiegsttadesemekuanint8793 8 күн бұрын
Much love Bro ❤❤❤
@VipUae-ts4gi
@VipUae-ts4gi 8 күн бұрын
የኔ ዉድ እንዴት እደምወድህ ለምን እንደሁ አላቅም ❤❤❤❤
@amenamen2436
@amenamen2436 8 күн бұрын
ዕዳው በማርያም ታረቁ ወሪኛውቹ ተዋቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣምምን ነው ያዝኩት ታረቁ
@user-er5yx1jy6t
@user-er5yx1jy6t 8 күн бұрын
ላይክ አርጌያለሁ ፈልጌው ነው😅😅😅
@SamsungA-lr1mr
@SamsungA-lr1mr 8 күн бұрын
ምን አገባን የራሳቸው ጉዳይ እኛ ስት አሳብ አለብን የማንም ሰገጤ መቀለጃ ነን
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 8 күн бұрын
ድንቅዬ እደዉ ስወድክ መላ በለኝ❤❤❤❤❤
@sisaysheno2256
@sisaysheno2256 9 күн бұрын
በጣም ወደህዋል ዘፈኑን ከሴቶቹ ባስክ
@sositeresa7568
@sositeresa7568 9 күн бұрын
Ke metasayew video yante were yebezal brother
@Zemzemffffff-vh6pu
@Zemzemffffff-vh6pu 9 күн бұрын
እኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤
@adenewdestatube6971
@adenewdestatube6971 9 күн бұрын
🎉እንኳን ደና መጣክ😅😅
@badryahmdi5979
@badryahmdi5979 9 күн бұрын
ዘሬ ዳብሮኛል ኢድ ብቻዬን ነው ያሰላፍኩት 😢😢ትዝ አላችኝ እናቴ 😢😢😢ብቻ አልሀምዱሊላህ 😢
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 8 күн бұрын
እኔም
@merdihussen
@merdihussen 7 күн бұрын
አብሽሪ ማማየ
@mesiyenatalj64
@mesiyenatalj64 9 күн бұрын
አምላክ ሆይ መጨረሻየን አሳምረው😥😥🙏
@s-mj1hh
@s-mj1hh 8 күн бұрын
ድንቅየ የልቤ ትርታ እንዴት እንደምወድህ ላተ ያለኝ ፋቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sk3rc6hu2c
@user-sk3rc6hu2c 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ትለያለክ እኮኮ
@John10610
@John10610 9 күн бұрын
ሁለት ወይም ሶስት ቀናት ነው እረ ሽልማቱ ለእኔም ይድረስ
@tsehayenideg
@tsehayenideg 7 күн бұрын
ኧረ ድንቅይዬ ያንተ ደምጥ እራሱ ያፈዛል😮😮😮😅❤❤❤❤
@TigistGedefawu-gd7or
@TigistGedefawu-gd7or 8 күн бұрын
አስራ ሁለት ሰአት ይመስለኛል ያዉ በግምት ነዉ ድቁየ አድናቂህ ነኝ የሳቄ ምንጭ በርታ
@zed8332
@zed8332 6 күн бұрын
😘ድንቅድንቅ ምረጥ ሰዉ❤❤ ሴቱ እኳ ከተጋለጣ ቆየ አሰፋሪ ትወልድ ሁነናል😢😢እግዚአብሔር ማሰተዋል ያደለን😢😢ይታራቆ ታረቀዉአብሮ ይኑሩ❤❤🙏🙏
@BayeTube-bt
@BayeTube-bt 9 күн бұрын
ኸረመላመላ ዘንድሮ !!😅!
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 104 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 2,2 МЛН
Wait for the last one! 👀
0:28
Josh Horton
Рет қаралды 96 МЛН
1❤️ #shorts
0:17
Saito
Рет қаралды 12 МЛН