ከጃዋር ጋር በስልክ እንገናኝ ነበር አቶ አባዱላ ገመዳ።

  Рет қаралды 52,454

Bridge Media

Bridge Media

6 ай бұрын

Пікірлер: 193
@abebetulu1
@abebetulu1 6 ай бұрын
እላለሁ አሁንም በጣም በጣም የምወዳቸው አቦ አባ ዱላ ገመዳ በብዙ ነገር ዉስጥ አልፈው የመጡ ትልልቅ ስራ የሱሩ ናቸዉ እናመሰግናለን ጤናና ሰላም ፍቅር ረጅም እድሜ ይስጣቸው።
@danigebeyehu4697
@danigebeyehu4697 6 ай бұрын
Mr. Abadullah is one of the best politicians I have ever seen. His contribution to this country is great. Thank you for what you have done.
@ZenaToday.
@ZenaToday. 6 ай бұрын
You're joking right? 😂😂
@dbb2022
@dbb2022 6 ай бұрын
Dereje, I appriciate that you focus on senior leaders. I so much respect Ob Abadula. A lot can learned from his experience.
@adugnadenbel3201
@adugnadenbel3201 6 ай бұрын
Abadula Your words are respectfull and I clearly understand your view and political stand. Thanks 🙏🙏🙏
@asnakeahmed8711
@asnakeahmed8711 6 ай бұрын
ወይ ጊዜ አባ ዳሉ ስንቱን የኦሮሚያ ወጣት ጨርሶ ዛሬ ላይ በዚህ መልኩ ዘና ብሎ ሲቀልድ ኢቺ አለም ገረመችኝ እውነት ተቀበረች 😊
@nael4849
@nael4849 6 ай бұрын
Thank you so much for your conversation that was both entertaining and informative! Dr. Dereje keep it up! 🙏🇪🇹🙏
@tamrudebela204
@tamrudebela204 6 ай бұрын
በጣም የምወደው ና የማከብረው አባዱላ ገማዳ እግዚአብሔር ዘመንህን ይብርክህ
@negashlegesse3003
@negashlegesse3003 6 ай бұрын
አባዱላ ዘመን የማይሽረው አስተዋይ መሪ ነው ኑርልን
@esayasmamo
@esayasmamo 6 ай бұрын
የኃላውን መሥማት በጣም ያሥደሥታል በተለይ ደሞ ትልቅ አባት በዕድሜቸው ብዙ ነገር ያሣለፉ ክፉኑም ደጉንም ያዩ አባ ዱላ ረጅም ዕድሚ ይሥጣቸው፣ግን እሣቸው ጋር ብዙ ታሪክ እንዳለ ይሠማኛል ፣እሣቸውን ግን በጣም በጣም በጣም አደንቃለው ትግሥታቸው፣ታጋይነታቸው፣ጥንቃሪያቸው፣ብሥለታቸው፣አሻግረው ለትውልድ ማሠባቸው ።
@mr.true5-dv8yd
@mr.true5-dv8yd 6 ай бұрын
Thanks for the interviews .Most of the hidden things are reviled . Analyzing and finding the truth is up to the audiences
@mynamar3984
@mynamar3984 6 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ኢቶቢያን ለዚህ ከዳረጓት አንዱ ነው አሁን እራሱን ከፍ ከፍ እያረገ ሲያወራ እውነት አይምሰልህ መሰሪ ነው
@tekiyuadem257
@tekiyuadem257 6 ай бұрын
Thank You!! Kabajamoo! you had done valuable work for Oromia!!
@beyeneetamagn6252
@beyeneetamagn6252 6 ай бұрын
Galatoomaa! This is wonderful discussions. Obbo Abba dula isiin jalanna!!
@mesfindemeke7210
@mesfindemeke7210 6 ай бұрын
Abbaa Duulaa Gammadaa, you are such a friendly or humorous and a great man. I have really enjoyed your interview and learned a lot from it. You certainly got inspiring stories to share with this and the next generation. However, we can see that you wanted to get out of, or end the conversation early possibly because you are not much into doing interviews or you are not comfortable with the setting. But, I believe, it would help if you can do more interviews and share your stories - - in settings that fit your style and comfort. Thank you for your service! God Bless!
@gebrealemu8650
@gebrealemu8650 6 ай бұрын
አባ ዱላ ገመደ እጅግ አስተዋይ ለህዝቡ ሟች አገልግይ ግልፅ ሰው ነው፡፡ ብዙ ትምህርት አገኝቸዋለሁ፡፡ ፈጠር እድሜና ጤና ይስጥህ
@alinuredin1801
@alinuredin1801 6 ай бұрын
አበዱለ ረጂሚ ኢዲሜ አለሐ ያሲጢ ያሒዝብ ሊጂ ንሕ
@blackyweld5696
@blackyweld5696 6 ай бұрын
ጥሩ አባባል ነው አቶ አባዱላ የህዝብን ብሶት ሚዲያ አይመራውም በህብረተሰብ ውስጥ ያለው ብሶት እየበዛ ሲመጣ ይፈነዳል አማራ የመሆን ያለመሆን ፋኖ የመሆን አይደለም እዝቡ በቃኝ ካል የተረዳው የደረሰበት ግፍ አለ ማለት ነው
@amareanara-si8tj
@amareanara-si8tj 6 ай бұрын
"ሀይል እንደሚሰራ በትክክል ተመልሷል " ጥሩ ትምህርት ይመስለኛል
@BestAbdu-yj5ze
@BestAbdu-yj5ze 6 ай бұрын
ጓደኛህ ሐጂ ገቢ ሄይ(ነብሳቸውን በጀነት ያኑር) በጣም የሚወዱህ የሚያከብሩህ እና ከየትኛውም የኦህዴድ አባልና ጓዶቻቸው በላይ የእርሶን ቃል የሚያምኑ እንደ ልጅና እንደ ወንድሙ የሚያይህ ታላቅ ሰው ነበር። እርሶም ለሳቸው እንዲሁ እንደሆነ ገምታለሁ። ለማንኛውም አባዱላ ገመዳ ታላቅ ሰው ነው። ለኦሮሞ ሕዝብ አባዱላ ገመዳ የሚቻለውን ሁሉ ሰርቷል። እየተጠረጠረና ብዙ ስም እየተሰጠው ስራ በመስራት ኦሮሞን ያሳመነ ታላቅ ሰው አባዱላ(በጂጋ) ገመዳ !!
@abdetabirra987
@abdetabirra987 6 ай бұрын
Real politics men Respect 🙏
@natty3166
@natty3166 6 ай бұрын
አባታችን አባ ዱላ❤❤❤
@derejedebele5719
@derejedebele5719 6 ай бұрын
😅ገጐበ ጎበዝ አባቢያ
@berhanudema8941
@berhanudema8941 6 ай бұрын
አባ ዱላ እጅግ ብልህ ጀግና ሰው በጣም የሰከነ ሰው መሆኑን በዝህ እንተርቭ በሳል ነው
@amareanara-si8tj
@amareanara-si8tj 6 ай бұрын
What is the key message ?
@nigusgemechu4072
@nigusgemechu4072 6 ай бұрын
አባዱላ በጣም የማከብረዉ ሰዉ ነዉ ምክንያቱም specially le oromo politica እንደ ሻማ ቀልጦ ለኦሮሞ ብርሃንን ያመጣ ሰዉ ነዉ ብዬ ነዉ የማምነዉ.,... Dr also i have abig respect for you for what you have do
@da8387
@da8387 6 ай бұрын
ሕዝቤ እየተሰቃየ ስልጣንና ምቾት ኣልፈልግም ስለዚህ ስልጣን ለቀቕኩ ቤቴም መኪናየም ኣስረከብኩ ፤ ይህ የኣንድ ሕዝቡን የሚያከብር ትክክለኛ መሪ ውሳኔና የመርህ ሰው መሆንን ማሳያ ነው❗️ 👉 ትልቕ ትምህርት ነው የተከበሩ የዲቦራ ኣባት ክቡር ኣቶ ኣባ ዱላ ገመዳ በተለይ ደግሞ ለኣማራ ብልጽግና ከፍተኛ ኣመራሮች❗️ ምክንያቱም ሕዝብን ሳይዙ ፖለቲካ ጨዋታ ብሎ ነገር የለም ቢሞከርም የትም ኣይደረስም የግዜ ጉዳይ ነው‼️
@abdujabbaar1223
@abdujabbaar1223 6 ай бұрын
Pleaseእኛ አባዱላን በዚህ ደረጃ ማቅረብህን አደንቀሀለሁ። እሱ የኦሮሞ oxford ነው።ሁሌም የምንወደው እና የምናከብረው አባታችን ነው። በሆነ ጊዜ በተወሰነ ደረጃ ቀረቤታ ነበረኝ ። አ/ዱላ የአቋም ሰውነው።አይዋሽም። ያዳምጣል ረጅም እድሜና ጤና።።።።።
@desalegnalemu4442
@desalegnalemu4442 6 ай бұрын
አባዱላ ገመዳ ከጎባና ዳጬ በምን ይለያልና ነው ያደነኸው ? የደራራ ከፈኔ ገዳይ አባ ዱላ አልነበረም ? ምናልባት አንተ በእሱ ተጠቃሚ እና ብራም / አብታም እንደሆንክ ይገባኛል ።
@kassahunbahiru4163
@kassahunbahiru4163 6 ай бұрын
thank you DR
@selemongetachew1966
@selemongetachew1966 6 ай бұрын
አባ ዱላ ምርጥ የኦሮሚያ ታጋይ አስተዋይ መሆናቸውን ተረድተናል ረጅም እድሜና ጤና ይስጠው ፈጣሪ
@ilovemyfamily6278
@ilovemyfamily6278 6 ай бұрын
በነገራችን ላይ......
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r 27 күн бұрын
ምርጥ ስብእና ያለው ጀግና
@nurhussenfeki7502
@nurhussenfeki7502 6 ай бұрын
ሚገርም ነዉ መቼም ይህ ኢንተርቪው በራሱ ብዙ ያስተምረናል።
@Jimmajimmittii483
@Jimmajimmittii483 6 ай бұрын
This oromo politicians are liars, OPDO is the enemy of Oromo Qeerroo didn’t know jawar is OPDO Of course Jawar Mohammed is OPDO who sold the qeerroo blood to the enemy
@mengistufikremariyam3511
@mengistufikremariyam3511 6 ай бұрын
ከፅናት የተገኘ ውጤት ነው።
@bharuahmad6454
@bharuahmad6454 6 ай бұрын
አበዱላ በአመከር ደረጃ ጠቅ ይጠቀሙበት
@habtamunegash854
@habtamunegash854 6 ай бұрын
thanks
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 6 ай бұрын
😂😂😂😂 ቡሉኮ ለክብርም ለቀብርም ይሆናል ሀሀ በትክክል አርሲዎች ፊት ለፊት ነውሚናገሩት ያስቀይም አያስቀይም ብሎ ማሽሞንሞን የለም ብዙ ጊዜ ግራ ገብቶኝ አሁን ግን ገብቶኛል ❤🇪🇹❤️
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 6 ай бұрын
ሀቅ ነው ወላሂ ሀገራችን ኢትዮጲያ ለመበልፀግ ታላቅ ለውጥና እጅግ በጣም ትላልቅ ፕሮጀክቶችን ጀምራ ጨርሳለች ይሄ ከተስፋ ያለፈ መሬት ላይ የሚገኝ የተሰራ ስራ ነው ወላሂ የኢትዮጲያ ህዝብ እንንቃ ሰላማችንን እንጠብቅ ሀገራችን ኢትዮጲያ ተስፋዋ አጥፍተው ከውጪም ከውስጥም ጠላቶቻችን በየ ቦታው አንድ በብሄር አንዴ በሀይማኖት በኩል እየነካኩ በተላላኪ ባንዳዎች ጥላቻ እየተሰበከና ጦርነት የሚከፈትብን ኢትዮጲያ ለማደግ ለመለወጥ ለመበልፀግ የሚያስችል መንገድ በመጀመሯ ነው የኢትዮጲያ ህዝብ ንቃ ጋዳፊ በድሎ አይደለም ጠላቶች ተነስተው ከስልጣን አውርደው ሊቢያን ያፈረሱት አልበሽር አውርደው ሱዳን ያፈረሱት አሁን የኛ መሪ ዶ/ር አብይ ላይ ጠላት የበዛው ዶ/ር አብይ በድሎ አይደለም ዶ/ር አብይ ኢትዮጲያን ታላቅ ሀገር እንደሚያደርጋት 100 % ያረጋገጡ ግብፅ አሜሪካኖች ናቸው በራሳችን ዜጎች ሰላም እንድናጣ በህወሀት ጁንታ በኦነግ ሸኔ በጃውሳ ፋኖ በኩል የሚዋጉን የሀገራችን መሪ አውርደው መሪ አልባ አድርገው ኢትዮጲያን ሊያፈርሱ ነው ። ይሄን ሀቅ እውነት መቀበል ሲገባህ እኔን የዶ/ር አብይ ደጋፊ ተከፋይ ነው ብለህ ሀሳቤን አልቀበልም አልሰማም ለምትሉኝ የምናገረው አዎ እኔ የዶ/ር አብይ ደጋፊ ነኝ ተከፋይ ግን አይደለሁም ዶ/ር አብይን ግን የምደግፈው ሀቀኛ ፍትሀዊ ሀገር ወዳድ ሀገሬን እንደሚለውጥ ታላቅ መሪ ስለሆነና በምርጫ ህዝብ የመረጠው መሪ ስለሆነ ነው ይሄ ደግሞ ሀቅ ነው ይህን ሀቅ ክዳችሁ እውነታውን ተቀብላችሁ ሀገር እንዳትፈርስ ከመሪያችን ጎን አልቆም ያላችሁ ነገ ሀገር ድንገት ከፈረሰ በኋላ አደራ እንዳትፀፀቱ ያኔ ፀፀት አይጠቅማችሁም ። እኔ ግን ሀገሬ እንዳትፈርስ ዛሬ ከሀቅ ጎን ቆሜ እየኖርኩ ነው ነገ ሀገር ብትፈርስ ቅንጣት እንደማይፀፅተኝ እወቁት ያኔ ለናንተ ምላሼ እሰይ እንኳን ፈረሰች ነው ።
@semirmuhammed7762
@semirmuhammed7762 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@nael4849
@nael4849 6 ай бұрын
Welcome back again!
@alinuredin1801
@alinuredin1801 6 ай бұрын
አበዱለሐ ሐዊሊቲ ያሠረለት
@wossenuephriem7971
@wossenuephriem7971 6 ай бұрын
Wonderful
@abdujabbaar1223
@abdujabbaar1223 6 ай бұрын
ይህንን interveiw በክፍል 1,2,3,እያልክ(sequense) ብትለቅልን።
@kiGG-p7f
@kiGG-p7f 6 ай бұрын
እንስሳ
@middatayye8578
@middatayye8578 6 ай бұрын
አባዱላገመዳ እስኪእሁን አብይንእሽመልስአብዲሳን የወሮሞልጅየእማራልጅ ወገንናጎራእየለዩ አብሮየኖርሕዝብ ለምን ያጋድላሉ ሰውኮበስልጣንአይኖርም ምክራቸው
@kerjulmohammed2765
@kerjulmohammed2765 6 ай бұрын
ለአህአዴግ ውድቀት ትልቁ ምክንያት ፡1) አመራሮቹ ስርቆት ውስጥ ገብተው ዱቄት እንደቃመ ሰው ድምፃቸው መጥፋቱ 2) ያለ ውይይት ማስተርፕላን ብለው ወጣቱን በጥይት ፈጅተው ሳይሳካ ሲቀር ባለቀ ሰዓት "ትተናል'' ማለታቸው 3) ሱማሌው ኦሮሞን ሲያፈናቅል ማስመለስ ሲችሉ ዝም ብለው ማየታቸው ህዝባዊ ማዕበልን ፈጥሮ የዘረፋትን ሳይቡሉ በዱቄት ትንታ ባህር ውስጥ ሰጥመው ቀሩ፤፤
@user-es3yi8yf9j
@user-es3yi8yf9j 6 ай бұрын
Abbaa duulaa smart man
@ethiopia3000
@ethiopia3000 6 ай бұрын
ኤዲተሩሩ በጣም ልክ አደለም አስተካክልል
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 6 ай бұрын
አባዱላ በጣም የምወደው ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@judietariku612
@judietariku612 6 ай бұрын
Abadula yesebesebachew koshashoch yehew hager eyaferesu new esum meferaresu aykerem mekeneyatum. Kefu ena gefegna sew new.
@abdilubaaba6025
@abdilubaaba6025 6 ай бұрын
Yooyyaa
@djbenti1347
@djbenti1347 6 ай бұрын
Ma'lo wayee Alamayoo Atomssa gafadhumee, akkata du'assa. gtmi
@ilovemyfamily6278
@ilovemyfamily6278 6 ай бұрын
ኳስ ሜዳ እውነት ነው ደስ ይላል (የጊዜ ጉዳይ ነው አሁን ልጄ 11 አመቱ ነው )ከ 10 አመት ...........እናውራ .............(ምክኒያትም እኔን እራሴን ከ 10 አመት በፈት .........
@sisaybekele7516
@sisaybekele7516 6 ай бұрын
Respect for this gentle man!❤❤❤
@abrhamease6175
@abrhamease6175 6 ай бұрын
Amhara and tigrai politicians take note from the oromo man stop killing each other
@Hkim185
@Hkim185 6 ай бұрын
ክፍል 98 ሰትጀምሩ ቀሰቅሱኝ
@jibrilkawo1651
@jibrilkawo1651 6 ай бұрын
Funny አላውቅም
@Awito123
@Awito123 6 ай бұрын
Minassie w/geiorgis
@moliso
@moliso 6 ай бұрын
አይ ጊዜ!
@user-wg8wi7cf3r
@user-wg8wi7cf3r 6 ай бұрын
ቀጣዩ የኦሮሜያ ፕሬዝዳንት ዱላ ገመዳ
@ephremtamiru6315
@ephremtamiru6315 6 ай бұрын
መሪ መፍጠር ይቻላል ብዙዎቹ የአለማችን ትልልቅ ድርጅቶች ከታወቁ ዩንበርስቲዎች ውስጥ ነው የወጡት:: የኢትዮጵያችን ችግር መሪ ባጋጣሚ የምንጠብቅ ሲሆን ነው መንግስቱ, መለስ, ሀይለማሪያም እንዲሁም አብይ ስልጣን ላይ የመጡት ባጋጣሚ ነው
@marufmohammed6639
@marufmohammed6639 6 ай бұрын
Aba Dula Inde Jowar alaqim malet abezu hhhhh
@nigusgemechu4072
@nigusgemechu4072 6 ай бұрын
Beka eko ager belew
@kelaferencay110
@kelaferencay110 6 ай бұрын
He remembers a 26-page report he wrote. He remembers what PM Meles said in the 80s, but he selectively forgets. He is trying to align himself with the current and not to expose it to much because there are still people who can dispute his words.
@berhehagos6149
@berhehagos6149 6 ай бұрын
The guy is unique, he is relatively an honest politician
@judietariku612
@judietariku612 6 ай бұрын
Politician??? Kkkkkkkkkkkkkk
@judietariku612
@judietariku612 6 ай бұрын
Tilek hizbe betenanesh chinkellate. Temera ena tewarede . Ahune ke Abadula yebasebet musegna Assama ale?
@fitsumnegash7760
@fitsumnegash7760 6 ай бұрын
#ሚሚ_ስብሀቱ ትጠሪያለሽ🤣🤣🤣
@amanuelreda859
@amanuelreda859 6 ай бұрын
Treason!
@user-vj5zp9fw6m
@user-vj5zp9fw6m 6 ай бұрын
መለስ ያለዉ ለኦሮሞ ስልጣን ነዉ ያለዉ ይላሉ እዉነት ነዉ
@endalemuleta4876
@endalemuleta4876 6 ай бұрын
መለስ ያለበትን ቨድሆ ፖስት አድርግ ወረኛ መንግስቱ ኀይለስላስ ተፈር--ኦሮሞዎች መሆናቸዉን ታቃለ
@molagutema
@molagutema 6 ай бұрын
Dr,Mee yeroo biraa yoo argatte dhiima ajjeechaa Daraaraa kafanii fi kan Kab.obbo abbaa Duulaan ABO irra firri Oromoo TPLF kan jedhan maaliif akka jedha nuuf gaafadhu,Dhugumaan media kee subscribe goonaa!
@fikruunba5135
@fikruunba5135 6 ай бұрын
በኦሮሚያ ለነበረው ችግር ምንጩ ኦህዴድ አልነበረምን? የህዝቡን ጥያቄ መመለስ ትቶ በለላው ላይ ያስባብ ነበር። "አናሳብ ብሄር እየመራን ስለሆነ ችግራችሁን መፍታት አንችልም" ስል ነበር። በዚህ አይነት ትርክት ወጣቱን በመቀስቀስ ህጋዊ-መንግስታዊ ስራአት እንድፈርስ ተደርጉል። "ኦሮሞ ስልጣን አግኝቶል" በምል የተካሄደው ኢፊታዊ አካሄድ ብዙ ዋጋ አስከፍሎል። አሁንም እንደቀጠለ ነው።
@judietariku612
@judietariku612 6 ай бұрын
Hitsanuwa. Betasazenegnem. Ye welaje gef gin Le lij. Yeterfal. Ye esu gef Le leju terefuwal Gena Le lej lejochu. Yerefuwal.
@judietariku612
@judietariku612 6 ай бұрын
Gazetegnaw yehone jila jil zem belo megelefet mindnew?
@super-star3
@super-star3 6 ай бұрын
He told Jewar to see play ground in Oromo, That was not play ground, Oromo region become blood town because people like this man and Jewar .
@Fanobelew
@Fanobelew 6 ай бұрын
ምነው ሰለፉኖ እልሰማሁም ?
@Neverforget2020
@Neverforget2020 6 ай бұрын
Treason
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 6 ай бұрын
ለውጡ ዋጋ የሌለው የመሆኑ ምክንያት እንደ አባዱላ ዓይነት ሰዎች የሚመራ በመሆኑ ነው። አባዱላ እንኳን ለአገር ለራሱም የሚበቃ ነገር የለውም።
@yabetsidaniel1699
@yabetsidaniel1699 6 ай бұрын
አንተስ?
@Lemishe
@Lemishe 6 ай бұрын
እኔ የሸዋ አማራ እና የሸዋ ኦሮሞ ወገን ነኝ ደጋግሜ ልንገራችሁ እመኑኝ የሸዋን ቱለማ ኦሮሞን አባቶችን ጨፍልቆ አጥፍቶ የታላቁ አማራን ህዝብ ጨፍጭፎ ታሪክን ያረከሰው መላው የኢትዮጲያን ህዝብ ቀን ከማታ እያረደ እየጨፈጨፈ የቀጠለው የአርሲ የወለጋ ኦሮሞ መጨረሻችሁ የቀሚስ ለባሹ የግራኝ መሃመድን ታሪክን ደግማችሁ በመጨረሻ በተቆፈረላችሁ ጉድጋድ ትቀበራላችሁ እናተ የአለም እበት አዛባ ደንቆሮአውያን እመኑኝ መቀበሪያችሁ ሲኦል ነው እኛም በናተ ላይ ለመዝመት ከዝግጅ በላይ ነን ጠብቁ እኛ የሸዋ ኦሮሞች ነን የምናፈራርሳችሁ ከወለጋ ከአርሲ መጥተህ የጃግማ ኬሎ የአብዲሳ አጋን የፀጋዬ ገ/መድ ታሪክ አገር ሸዋን አኖሩባትም ጠብቁ አህያው ተጋላቢው አባዱላ እና አለማየሁ አቶምሳ ሺመልስ እና አዳነች አበቤ የለጊጣፎን የሰንዳፋን የአሌልቱ የሱልልታ የዱከም የደብረዘይት መሬትከትግሬ አጥፊ ጋር ተሰልፎ ሲለካ ሲሸጥ የነበረው በሬው ጠብደሉ አህያ አባዱላ ገመዳ ነው ኦሮሞ እንደነዚህ ያለ አውሬ ሰው በላ አይነት ፈጥሮ አያቅም ኦሮም ታሪኩ ሁሉን አቃፊ ነው መላው ኦሮሞን ያቆሸሸው ያገማው ታሪኩን የቀበሩት የአርሲ የወለጋ ጭራቃውያን ነው እንታገላችሃለን ታዬን ብታስሩ አንድ ሚሊዮን ታዬ የሸዋ ኦሮሞ አለው ስሙ ከኢትዮጲያ እና ከአማራ ከቱለማ ኦሮሞ ላይ እጃችሁን አንሱ አለበተዚያ በፍጥነት ትቀበራላችሁ ጠብቁ !!!!
@natty3166
@natty3166 6 ай бұрын
መዳንያለምን በል እስቲ አፋግረን
@monahussen5232
@monahussen5232 6 ай бұрын
ፓለቲካ ን ፈገግታ ይጨምሩበታል በቀልድ ቁምነገር
@ko-keafrica6468
@ko-keafrica6468 6 ай бұрын
Is there any one in Oromo politics who lead the polotics in a very maatured way other than Abad Dula ,?????
@jibrilkawo1651
@jibrilkawo1651 6 ай бұрын
ቡሉኮ አንድም ለክብር አንድም ለቀብር አሉ አርሲዎች
@amareanara-si8tj
@amareanara-si8tj 6 ай бұрын
"ቡሉኮ ለቅብርም ለክብርም ይሆናል "
@carmanline8011
@carmanline8011 6 ай бұрын
Ye jewar sim Le veiw sibalal
@teferedetaddesse3561
@teferedetaddesse3561 6 ай бұрын
መሀይም ሁሉ የመለስ ግርፍች አይ ጊዜ
@fitsumnegash7760
@fitsumnegash7760 6 ай бұрын
የህወሀት ሰዎች ምን ትላላችሁ? ከጃዋር ጋር እንገናኝ፣እንመካከር ነበር ይላችኋል
@abarbadahandel
@abarbadahandel 6 ай бұрын
Abbaa Duulaa Gammaddaa ajjeecha Daraara Kafaan fi Alamayyoo Atomsaan ajjeesesee har'a akka nama Oromoof qabastee yeroo ofii ibsuu caalaa waanti nama raajjuu hin jiru
@rabiradebela5062
@rabiradebela5062 6 ай бұрын
በሳል ታሪካዊ መሪ፤ ኑሪልን!❤❤❤
@ilovemyfamily6278
@ilovemyfamily6278 6 ай бұрын
እኔ የምለው እንዳው ያኔ ወዶ አርሶ እያነጣጠረ ሲቶኩስ ..........
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 6 ай бұрын
እዚሀገርበኩል አብሮለመኖር ጎሬቤትህንአጥፍተህ እንዴትይሆናል😢
@berhieweldu2498
@berhieweldu2498 6 ай бұрын
Edmie yesetew qil...dingay yihonal!!
@aberabekele3585
@aberabekele3585 6 ай бұрын
የአምሰት ሺ ቄሮ ህይወትስ?????
@tesfalemgebregziabher6283
@tesfalemgebregziabher6283 6 ай бұрын
Aba Galla 🤣🤣🤣
@ilovemyfamily6278
@ilovemyfamily6278 6 ай бұрын
ጋዜጠኛ እረ ባክህን ታሪክን የህሗሊት
@user-tv6tf4ll7y
@user-tv6tf4ll7y 6 ай бұрын
ኤርትራዊ ከምሙ ኤዩ ዝገብር ንትግራዋይ አብ ስልጣን አምጽኤዎ ካብ ስልጣን ከአ አውሪድዎ ሸዓቢያ ክአ ይበሀል
@zahraabdul6564
@zahraabdul6564 6 ай бұрын
ኦሮሞን አትንኩት!! ከተነሳ ጎርፍ ነዉ!የ አፍርካ ሰራዊት አያቆዉም! ✊🏽ይሰማል!!!!!
@denekealembo840
@denekealembo840 6 ай бұрын
አመሰግናለው ጀግናው አባዱላ ገመዳ🎉❤
@mittasis
@mittasis 6 ай бұрын
አባዱላ የትግሬ አሽከርነትዎን እርስዎ ቢክዱትና አዲስ ታሪክ ለመጻፍ ቢሞክሩም ሃቁ እንደ ጥላ ሲከተልዎት ይኖራል።የሁሉም ቢቀር የደራራ ከፈኒ ደም ብቻውን የፍርድ ቀን እስክትመጣ መጮሁን አያቆምም!!
@mulualemgirma6618
@mulualemgirma6618 6 ай бұрын
አማራም በቃኝ ብሉዋል ኮተታችሁን ሰብስቡ
@super-star3
@super-star3 6 ай бұрын
what are the laughing about ?
@tekalignejigu6545
@tekalignejigu6545 6 ай бұрын
Weyene buluko eko Lekeberim yemihone new kkkkkkk. gebulachew
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 6 ай бұрын
ታዳ ያንን የወያኔ ቆሻሻ ሴራ ለምንዲነው አሁን በአማራው ላይ የምትሰሩት ?????
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 14 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 53 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:19
PAVLOV
Рет қаралды 8 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 8 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 4,3 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 5 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 3,9 МЛН