አባዱላ ኦሮሞ አይደለም ነበር የምባለው! - አቶ አባዱላ ገመዳ | ክፍል 1 | The Betty show

  Рет қаралды 199,465

The Betty Show

The Betty Show

2 жыл бұрын

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Пікірлер: 543
@adonay7097
@adonay7097 2 жыл бұрын
ቤቲ ልጆቻችን እናሳድግበት ተይ። ቀልዳቹሁም ቁምነገራቹሁም ተደባለቆብናል። እንንሩበት።
@samiradaoudshifa5692
@samiradaoudshifa5692 2 жыл бұрын
ትክክል ነው ይቺ ልጂ በኢትየጵያውያን ደም መቀለድ ቢታቆም ጥሩ ነው
@hamertib8355
@hamertib8355 2 жыл бұрын
@@samiradaoudshifa5692 ወረኛ ምን አባሽ ታርግሽ ስራ አትስራ ነው እንዴ ምትይው ምቀኛ መሀይም
@thetruthalwayswins340
@thetruthalwayswins340 2 жыл бұрын
😁
@MekonenAyele-vi2pi
@MekonenAyele-vi2pi 3 ай бұрын
Q😊
@MekonenAyele-vi2pi
@MekonenAyele-vi2pi 3 ай бұрын
😊
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 жыл бұрын
ቤቲ ጥቂቶች ቢጠሉሽም ብዙ የሚወዱሽ እንዳሉ አትርሺ ቅናት ምቀኝነት ያለባቸው ሁሉ የሰው ጥላቻ አለባቸው በርቺ አንቺ።🙏💐❤️
@user-fj8os6pi5n
@user-fj8os6pi5n 2 жыл бұрын
ቤቲ በርቺ እንወድሻለን ለቅናቶች ቦታ አትስጣቻው የኛ ጀግና
@ezrathechurch1500
@ezrathechurch1500 2 жыл бұрын
ኦሮሞ ልትሆንም ላትሆንም ትችላለህ ለህወሀት የሚሳነው የለም ነገር ግን የኦሮሞ ህዝብ ሲጨፈጨፍ እንደኦሮሞ አልመሠልክም አማራ እንደነ በረከት አማራ ሲጨፈጨፍ ሲበደል ዝም እንደሚሉት ማለት ነው።።ብሄር ስራን አይገልጥም
@newyorkistannewyorkistan8966
@newyorkistannewyorkistan8966 2 жыл бұрын
I don’t trust him.
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 2 жыл бұрын
Exactly
@newyorkistannewyorkistan8966
@newyorkistannewyorkistan8966 2 жыл бұрын
He’s a traitor.
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 жыл бұрын
ኦሮሞ ባይሆን አይገርምም። ህወሃት ያልሰራዉ ማጭበርበር የለም የሰዉ ፆታ ብቻ ነው በዉሸት ያልቀየሩት።
@zekariyasbegashaw3315
@zekariyasbegashaw3315 2 жыл бұрын
ምናሴ ወ/ጊዮርጊስ ነው ስሙ ነፍጠኛ ትግሬ ነው።
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 2 жыл бұрын
ሐገራችንን ከሸጡት አንዱ ነው ከመጣው መንግሥት እየተገለባበጠ አንዴ በአየር መንገድ አንዴ በክልል አምላክ ሁሉንም ያያል
@Deebiimedia
@Deebiimedia 2 жыл бұрын
Who’s bought our country
@daniteka
@daniteka 2 жыл бұрын
When sensitive questions were raised his mood changed spontanseously. "Wede huala maseb alwedem!" lol! Meteyek yemalfelegewun teyake ateyekegn!!😂
@helenfayisa1340
@helenfayisa1340 2 жыл бұрын
Betty iwedishalew silish ke libe nw Abba dulaa kenyaa❤️❤️
@mebrukamussa6191
@mebrukamussa6191 2 жыл бұрын
Betty qonjiye lij barchi! You are the best!
@jemalbekele5866
@jemalbekele5866 2 жыл бұрын
Jabaadhu
@bahrulegesse1203
@bahrulegesse1203 2 жыл бұрын
Beti tenkara lj nesh berch abadula betam ymechegnal edme fetari ystew
@alebachewshiferaw1210
@alebachewshiferaw1210 2 жыл бұрын
ቤቲ እየውልሽ አንድ ወታደር ቢያንስ በጧርነት ወቅት ቢንስ 5 ነገሮች ያጋጥሙታል እነሱም 1).በጧርነት ውስጥ በሌላ ወገን መቁሰል ወይም መሰዋት 2).በጧርነት ውስጥ በራስ ወገን መቁሰል ወይም መሰዋት 3). ጧርነቱ በጣም ሲከፋ እራሱን አቁስሎ ገለል ማለት 4). እንዲሁም አንድ ወታደር ከአቅም በላይ በሆነ ሁኔታ ሲጋጥመው ለሌላ ወገን እጁን ሊሰጥ(ሊማረክ) ይችላል ወ.ዘ.ተ ችግሮች ወታደር ስትሆኝ ወይም ሲሆን ሊያጋጥም የሚችል ሀቅ ነው አዲስ ነገር አደለም እናም ለማሸማቀቅ መሞከርሽ ውትድረናን ካለማወቅ የሚመነጭ ነው
@Workneh.
@Workneh. 2 жыл бұрын
Wow nice answer for the first question Mr Aba Dula
@gerememumicha591
@gerememumicha591 2 жыл бұрын
Really I appreciate you.
@negatu8231
@negatu8231 2 жыл бұрын
አባዱላ የተባለው ሚኒባስ ለመገልበጥ በጣም የተቃረበ እና ብዙሰው የጨረሰየቶዮታ ሚኒባስ ሲ ሆን እርሳቸውም በአመራር ዘመናቸው ብዙ አደጋ በወያኔአለንጋነት ሳያደርሱ አልቀሩም
@tsega1975
@tsega1975 2 жыл бұрын
ጎበዝ ደስ የሚል መልስ ጀግና
@abdukemissie7657
@abdukemissie7657 2 жыл бұрын
አረ አባ ዱላ አታስቀኝ ሰው እየተፈናቀለ ስልጣን ላይ መቀመጥ ለአምሮዬ አልፈቀደልኝም ስትል አታፍርም27አመት ስገድል ስያሳድድ የነበረው ማነው ቀጣፊ
@newyorkistannewyorkistan8966
@newyorkistannewyorkistan8966 2 жыл бұрын
These people got no shame. Ab dula , whatever his name is , he is a Frankenstein monster. Millions of Muslims perished under his watch.
@newyorkistannewyorkistan8966
@newyorkistannewyorkistan8966 2 жыл бұрын
Btw, The crime they unleashed against innocent people for the last 30yrs or more will remain for posterity.
@nabilmohammed664
@nabilmohammed664 2 жыл бұрын
Yesefer delala meteyeki asmeselshew, imatutre journalist
@resilience4515
@resilience4515 2 жыл бұрын
Non Oromo TPLF members were held accountable while all the Oromo’s TPLF members are free…that’s why ብሄርተኝነት is all time high under PP gov everything is ethnic based …it makes me sick to my stomach !!!
@abebesimeneh7869
@abebesimeneh7869 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ቃለ መጥይቅ ነበር አባዱላ እግዚአብሔር የተባረከ ሀሳብህን የምትከውንበት ረጅም እድሜና ፀጋ ይብዛልህ!!!!!!!
@aymanismaelabdallah9123
@aymanismaelabdallah9123 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ... መድሀኒቱ አለኝ ... በጣም ጥሩው በጣም ውጤታማ መፍትሄ ... እና ሁሉም ነገር ከክፋት ወደ እርኩሰት ይጠፋል ፣ ፎቢያዎች ፣ ቅዠቶች ፣ ራስን የማጥፋት ውስጣዊ ስሜቶች ፣ ጭንቀት ፣ ማታለል ፣ አስጸያፊ እና በሶስተኛ ወገኖች የሚፈጠሩ ድንጋጤዎችን ጨምሮ ። እኛን የሚያሠቃዩ በጣም ግትር የመንፈስ ጭንቀት . ይህ ወደ እርስዎ ትኩረት የማቀርበው አዲሱ የእግዚአብሔር ህግ ነው, በእውነቱ, ስለ ሁሉም ነገር ከዘለአለማዊው ጋር, ከዕለት ተዕለት እገዳዎች እስከ ከባድ ችግሮች ድረስ ማውራት ይችላሉ, በአንድ ቃል ውስጥ በ 360 ዲግሪ እውነተኛ ውይይት. ጸሎቱ የሚካሄደው ተንበርክኮ እና እጆችን በመገጣጠም በመጠኑ ድምፅ ከአባታችን ሆይ ሰላም ማርያም ለአብ ክብር ይሁን። (አስፈላጊ ... ዘላለማዊው ከነፍስ ጋር ስለሚገናኝ እና ግንኙነት ስለጠፋን እጃችንን አንለያይም). መጸለይ ስንጀምር በውጪ ሃይሎች ለምሳሌ ሀሳቦች፣ከማይጠቅሙ ነገሮች፣መሻገሮች እና ሌሎችም ልንረበሽ እንችላለን። በብዙ የጸሎቶች ድግግሞሾች, ሁሉም ነገር ያልፋል, ምክንያቱም አንድ ነገር ለማሰብ ብንፈልግ እንኳን, ይህን ለማድረግ የማይቻል ይሆናል. ለእግዚአብሔር ሰላምታ በማቅረብ እና "ሰላም የዘላለም አባት" በሚለው ሐረግ እንጀምራለን; … እናም ችግርህን ንገረው፣ ለእሱ ጣልቃ ገብነት ጠይቀው። ዋናው ነገር የተቀበሉትን እርዳታ መርሳት የለብዎትም. በሚሰሩበት ጊዜ እንኳን ጸሎቶች በቀን ውስጥ ብዙ ጊዜ መከናወን አለባቸው. ስለዚህ እግዚአብሔርን አትተው! ጸሎቶቻችሁን እያያያዝኩ ነው! የመስቀል ምልክት፣ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም። በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ! ስምህ የተመሰገነ ይሁን መንግሥትህ ና፣ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን። የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን። ከክፉ አድነን እንጂ ወደ ፈተና እንዳንወድቅ እርዳን። ኣሜን ሰላም ማሪያ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ ጌታ ካንተ ጋር ነው። አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ የማኅፀንሽ የኢየሱስ ፍሬ የተባረከ ነው። የኢየሱስ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ስለ እኛ ኃጢአተኞች ጸልይ። አሁን እና በሞታችን ሰዓት. ኣሜን ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ። እንደ መጀመሪያው ፣ አሁንም እና ለዘላለም እና ለዘላለም። ኣሜን
@kuraodanabe6970
@kuraodanabe6970 2 жыл бұрын
ቤትዬ እንኳን አደረሰሽ አደረሳችሁ
@johnguluma7837
@johnguluma7837 2 жыл бұрын
#Namaa bilchataa fi dhiraa garaa gurrachatii namni kun yeroo isaani karaa gariin bahaan jechuu danda'a garu namnii hanqinaa hin dhabuu umuurii siif haa dheeressuu !!!💪💪
@anmittebege7876
@anmittebege7876 2 жыл бұрын
ቤቴ በደንብ ጠይቂው ከወያኔ ጋር ሁኖ ሲገድል እና ሲያስገድል የነበረ እኮ ነው
@girmagetachew9103
@girmagetachew9103 2 жыл бұрын
Betiye senfelegsh ere baksh ene joy chiron afachilen 🙏🙏🙏 pls sew atan eko nebyat tebyewochun
@bisratasfha7782
@bisratasfha7782 2 жыл бұрын
Happy Easter 🐣 am proud of you GOBAZ !
@awettesfay6631
@awettesfay6631 2 жыл бұрын
ጐታታ የጁንታ ካድሬ ነበር የማንም የፖለቲካ ፖርቲ አይደለሁም 🤣🤣🤣🤣 ቤቲ እንዴት ነው ትግስቱን የሰጠሽ ኧ..ኧ..ኧ..ኧ..ኧ..ሲል ቀኑን ጨረሰ
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 жыл бұрын
Because he is Oromo Betty does not challenge people in her tribe unfortunately
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 жыл бұрын
እንደዚህ እይነ ሰዎች ኢትዮጵያን መመራትዋ እጅግ ያሳዝናል ሁሌም የሆነ ብሔር ውስጥ እንደ Parasite ተለጥፈው ህዝቡን ይበሉታል
@beyeneetamagn6252
@beyeneetamagn6252 2 жыл бұрын
Galatoomi Betyy
@ebaabdisa8860
@ebaabdisa8860 2 жыл бұрын
Betsha yene 1gna gobezzzz berchi
@kuraodanabe6970
@kuraodanabe6970 2 жыл бұрын
የአባ ዱላ አሰያየም መኪናውና እሳቸው ፊት ለፊት ስታዩ በዚያን ሰዓት የነበራቸው የፊት ገፅታና ፀጉር አቆራራጣቸው ከመኪና ጋር ይቀራራብ ነበር።
@mimialeme2055
@mimialeme2055 2 жыл бұрын
ባለጌ
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@adambosat238
@adambosat238 2 жыл бұрын
Wow! Nice open Conversion, he is smart and opened mind.,some time She Doesn't know what she is talking about.
@annaben9337
@annaben9337 2 жыл бұрын
I really like your traditional dress. You look good.
@newyorkistannewyorkistan8966
@newyorkistannewyorkistan8966 2 жыл бұрын
Is that an Oromo traditional dress? I am okay with any style of dress - my only quibble is , when they try to Christianise the dress It silly.
@frezewdsolomon8430
@frezewdsolomon8430 2 жыл бұрын
አሁን ገና ምርጥ ሠው መረጥሽ!!!
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 жыл бұрын
ሰዉ መጥላት ሀጢያት ነዉ ግን ፈጣሪን ማታለል ነዉ አትመቸኝም የሀገርን ህልዉና የባንዴራን ክብር ዝቅ የምታደርግ ዝቅ ያለች ሴት ነች አንቺን የሚወድ ማን እንደሆነ የታወቀ ነዉ በተረፈ ኢትዮጲያንና ባንዴራን የሚወድ ህዝብ ግን አትመችንም
@lake3176
@lake3176 2 жыл бұрын
እባክሽን አትዋሽን። ባትወጅያት ለምን ተከታትለሽ አደመጥሻት?
@user-yt5gp3bq6x
@user-yt5gp3bq6x 4 ай бұрын
😂😂
@mhbirri7953
@mhbirri7953 2 жыл бұрын
Why i don't know አባ ዱላ በጣም ነው የምወደው
@angasakokeb380
@angasakokeb380 2 жыл бұрын
ቤቲ እንኳን ለፈሲካ በአል አደረሰሸ በርቺ
@addislife9502
@addislife9502 2 жыл бұрын
አባዱላው አይ አንተ ሰውዬ እንደ ጥብስ ስጋ እየተገለባበጥክ ትኖራለህ ለነገሩ ኑሮ በመገለባበጥ የተሞላ ነው በእርስዎ ስም የተሰየመው መኪናም በየጊዜው የሚገለበጠው የርስዎን ፈለግ ተከትሎ ነው 👌👌
@GT-yr8yz
@GT-yr8yz 2 жыл бұрын
😂
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 жыл бұрын
አባዱላ በሂሳብ አንደኛ 😂😂😂😂😂😂😂
@shiferawalem1862
@shiferawalem1862 2 жыл бұрын
ቤቲ! እንኳን አደረሰሽ።
@kerayub2681
@kerayub2681 2 жыл бұрын
Happy Easter 🐣
@ashenafitezera420
@ashenafitezera420 2 жыл бұрын
መልካም ሰራ የሰራ ሰው ማመስገን እንልመደ የሰው ፍትዑም የለም በቃ እናምሰግን
@omnaassefa3467
@omnaassefa3467 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@gebitarago3297
@gebitarago3297 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ኖት እድሜ ይስጦት ብዙ የሕይወት ልምድ ያላቸው ሰዎች መጠየቃቸው በጎ ነገር ነው
@jemalyimam8220
@jemalyimam8220 2 жыл бұрын
ሀገር የሚጠቅም መጠየቅ እንጂ በቅፆል ስም ማውራት ምን ያደርጋል።
@jemalbekele5866
@jemalbekele5866 2 жыл бұрын
The best
@belayejigu8461
@belayejigu8461 2 жыл бұрын
I proud with you Beti!!!!!!! .
@Ahayel
@Ahayel 2 жыл бұрын
ቤትዬ አምሮብሻል
@shobashoba1413
@shobashoba1413 2 жыл бұрын
😂😂😍😍😍😍💞💞🙌🙏
@fikremariamh3912
@fikremariamh3912 2 жыл бұрын
ጥሩ ይናገራአሉ በተለይ እምነትን በሚመለከት ትክክል ብለዋአል
@feyisaguta8726
@feyisaguta8726 2 жыл бұрын
Jabduu teenya...
@milkihunduma1368
@milkihunduma1368 2 жыл бұрын
Do you know sin? A/Duulaa
@yetemgetaboge2204
@yetemgetaboge2204 2 жыл бұрын
Wow
@girmaali6245
@girmaali6245 2 жыл бұрын
did you Sir think that in the 2983 to 2004 free public election?
@Ahayel
@Ahayel 2 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው አቶ አባ ዱላ
@maninman7846
@maninman7846 2 жыл бұрын
በርቺ ጀግናችን
@kalebdawitofficial4003
@kalebdawitofficial4003 2 жыл бұрын
Y wud endet endemiwedishiko ❤❤
@abyatarseyoum2769
@abyatarseyoum2769 2 жыл бұрын
ደረጃቸውን ያልጠበቁ ጥያቄዎች ባይጠየቁ ቤቲ። እሳቸው በስልጣን ላይ በነበሩ ጊዜ በተለይ ለኦሮሚያ ክልል የማይናቁ ስራዎችን ሰርተዋል። ባልሰሩት ደግሞ ቢሰሩ ኖሮ ተብለው ይተቻሉ። ሰው የቻለውንና ሁኔታዎች በፈቀዱለት መጠን ነው የሚያደርገው
@tgashu54ashenafi41
@tgashu54ashenafi41 2 жыл бұрын
Enkoan abero adersen konjo 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@darumgeen.5932
@darumgeen.5932 2 жыл бұрын
Love you both
@newyorkistannewyorkistan8966
@newyorkistannewyorkistan8966 2 жыл бұрын
Bethlehem just discredited herself reputation for inviting a criminal to the Ltr.
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 2 жыл бұрын
🤣🤣 ለምን አትደባደቡም በእጅ በአሽሙር ከምትፈጫፈጩ 😥😥😥😥 ኦቦ አባ ዱላ በጣም አክባርዮት ነኝ ግን እንደ ግለሰብ በጉቦ ሳይሆን በፍቅር ለጋዜጠኛ ይሁን ለግለሰብ ኢንተርቪው የመስጠት ግዴታ አለቦት የድቦራ ስለተደረገ .. አይበሉ ሁሌም የእናንተን ሁኔታ የማወቅ መብት አለን እረጅም እድሜ እና ጤና ከነ መላው ቤተሰቦ 🙏🙏
@newyorkistannewyorkistan8966
@newyorkistannewyorkistan8966 2 жыл бұрын
He is the worst enemy of Orozco people.
@newyorkistannewyorkistan8966
@newyorkistannewyorkistan8966 2 жыл бұрын
He is the worst enemy of Oromo people.
@lake3176
@lake3176 2 жыл бұрын
መብት የለህም ።
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 2 жыл бұрын
ቤቲዬ you look beautiful❤❤❤
@fuadabdelkadir6572
@fuadabdelkadir6572 2 жыл бұрын
ኦሮሞ አይደሉም የሚባለው እውነት ነው ምክንያቱም ከወያኔ ጋር ሆነው ብዙ ኦሮሞወችን ለስቃይ ስላበቁ ነው
@Robbiel192
@Robbiel192 2 жыл бұрын
he was captured by tplf in sekota front
@fuadabdelkadir6572
@fuadabdelkadir6572 2 жыл бұрын
@@Robbiel192 if you think I don’t he was captured you wrong he is hundred percent Oromo before reply read what I wrote carefully
@seyahumbleonebedo2123
@seyahumbleonebedo2123 2 жыл бұрын
Try to joining satellite media ! I am proud of you !
@Bereda100
@Bereda100 2 жыл бұрын
አብዛኛው ሰው የማይረዳቸው ግን የኦሮሞ ህዝብ ጀግና ባለውከታ። Long life people Hero!🤩🤩⚫️🔴⚪️
@negatu8231
@negatu8231 2 жыл бұрын
ወያኔ በሳቸው ዘመን ኦሮሞን ሲያሰቃይ የሳቸው ጀግንነት ምኑላይ ነው
@Bereda100
@Bereda100 2 жыл бұрын
@@negatu8231 በወቅቱ እሳቸው ለረዢም ግዜና ለአጭር ግዜ የምሆን የመፊትሄ ስራ ላይ ነበሩ። 👉🏾ባላቸው የአቅም ውስን።
@asefadebesay7235
@asefadebesay7235 2 жыл бұрын
ሁሉም ህዝብ ይረዳዋል፡፡ የኦሮምያን ድምበር አስፋፍቶ ይዟል፡፡ ሌላውን በመድፈቅ ለኦሮምያ የተለያዩ ጥቅሞች አስገኝቷል፡፡
@Bereda100
@Bereda100 2 жыл бұрын
@@asefadebesay7235 ከዝንጀሮ አስተሳሰብ ውጣ። የኦሮሞ የአማራ የምባል ድንበር በኢትዮጵያ ውስጥ የለም። 👉🏾የአስተዳደር ወሰን እንጅ። 👉🏾የፈለክበት መኖር ትችላለህ። 👉🏾እየኖርክም ነው።
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 2 жыл бұрын
""ምርኮኛም ነበሩ"" የሚለውን ልጨምርልሽ
@adisuzewdie1961
@adisuzewdie1961 2 жыл бұрын
እውነት ነው አንዳንዶቹ የሰውን እምነት በመጠቅምና በማሞኝት ስንት ወንጀል ይሰራሉ፤ ገንዘብ ሰብስበው ወደ ሃብት ማማ የድረሱ አሉ፡
@merafsm1691
@merafsm1691 2 жыл бұрын
Betey best chewa meret jegena
@genetadem7795
@genetadem7795 2 жыл бұрын
ቤቲዬ ጎበዟ በርቺ
@lideyaaman6860
@lideyaaman6860 2 жыл бұрын
😂🤣🤣🤣😅🤣🤣😂🤪😜🤪🤪🤪
@murtessakibret1220
@murtessakibret1220 2 жыл бұрын
Woooo...Bety Welbeck to media!
@jemalhussen6849
@jemalhussen6849 2 жыл бұрын
am proud of you Betty .keep it up
@jawarmomase7465
@jawarmomase7465 2 жыл бұрын
Bettiye baguma dhufte bayee siyane
@embetadamu6586
@embetadamu6586 2 жыл бұрын
ቤቲየ የኔ ብርቱ 😘
@kiflemariamabraham5646
@kiflemariamabraham5646 2 жыл бұрын
Lovely stsnd support children
@mikaleyosef9157
@mikaleyosef9157 2 жыл бұрын
Yeselkeyeshale wezeadre newe dingaye nebre mishekmewe
@user-gg6bw9nx4w
@user-gg6bw9nx4w 2 жыл бұрын
Welcome Beti. I most appreciated . You are wonderful journalist except sometimes seem fanatic in ethnicity .God bless you
@melakudebela
@melakudebela 2 жыл бұрын
Kkkk who told you she is journalist
@tazabiwsew5123
@tazabiwsew5123 2 жыл бұрын
How do you "mostly appreciate " a person when you depict him/her as ethnic fanatic? You contradict yourself ..lol
@maleebultum9220
@maleebultum9220 2 жыл бұрын
❤️💚❤️
@gebramariamabebe8884
@gebramariamabebe8884 2 жыл бұрын
በአባዱላ ላይ ብዙ ጥያቄወች መነሳት ያለባቸው ነበሩ ቤቲ ግን ፈርተቪ ነው ወይስ ዘርኝነቱ ይዞቪ ነው ሳጠይቂያቸው የቀርቪ መጠየቅ ያለበት ጥያቄወች ምን እንደሆነ በርግጠኝነት አይጠፍቪም ግን ለምን እንዳልጠይቅቪው አልገባኝም
@lideyaaman6860
@lideyaaman6860 2 жыл бұрын
Leba nate Amara behone Ayenuwane tegeroterete neber yechi zeregha
@martabona6086
@martabona6086 2 жыл бұрын
Bety konjo 👍💖
@kichudereje4811
@kichudereje4811 2 жыл бұрын
Beetii keenyaa
@wabifufa7551
@wabifufa7551 2 жыл бұрын
Featuring tellaw, 🤣🤣🤣00:07:10, nech shinkurt! kkkkkk
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 2 жыл бұрын
ጀግና ብልህ መሪ
@iamafar8172
@iamafar8172 2 жыл бұрын
Best betty
@asterabiti8829
@asterabiti8829 2 жыл бұрын
Hay Betty
@wosent7336
@wosent7336 2 жыл бұрын
ነጭ ሽንኩርት የሚለውን Featuring ፈልገሽ ያስገባሽው ወይስ ባጋጣሚ የገባ ነው?🤨
@debrezionbeyene8044
@debrezionbeyene8044 2 жыл бұрын
ኣቶ ኣባድላ ዘራችው ከኤርትራ ነው የመጡ የቃል ኪዳን ሰው ናችው የኔም ዘር ናችው።ትክክል ነው ።
@johnphilippe8271
@johnphilippe8271 2 жыл бұрын
The guy is coming!!!
@Abbe5126
@Abbe5126 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርሙ ሰው ናቸው። በወንበዴዎች ታማረኩ። የተሰለፉበትን አላማ ሙልጭ አድርገው ክደው ፣ ከጠላት ጋር ተሰልፈው የአላማ ጓዶቻቸውን ወግተው ከዛ ስልጣን በስልጣን ሆኑ። ስማቸው "አባ ዱላ" ታሪካቸውን ይገልጸው ይሆን? ምን ዐይነት "ህሊና" ነው ያላቸው? የሰው አይንቱ መብዛቱ።
@user-dy1fx3xx3s
@user-dy1fx3xx3s 2 жыл бұрын
Great work for otism
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 жыл бұрын
ሊሆንም ላይሆንም ይችላል ግን ሁሉም ሰው በን አዳም ነው መልካም ሰው ነው እንጂ ፍላጎታችን በን አዳም ዉስጥ መጥፎ አለ ደግ አለ እንደ ምሳሌ ምንሊክ እና እያሱን ማየት በቅ ነው💋
@DdDd-yq5ol
@DdDd-yq5ol 2 жыл бұрын
👍🏽😘jabadhuu jabba too
@dinkineshbeyene5971
@dinkineshbeyene5971 2 жыл бұрын
Abaa duula wefhualau law sinesabet izh ga weraj ale yalew? leba yaderegewn silmiyak new aydel?
@Kushaitopia
@Kushaitopia 2 жыл бұрын
Aba Dula translation is Mr Wood .
@kimo428
@kimo428 2 жыл бұрын
ቤቲ hero Love you
@girmaali6245
@girmaali6245 2 жыл бұрын
please read as 1983 in the comment "did you Sir think that in the 2983 to 2004 free public election"
@senayit9777
@senayit9777 2 жыл бұрын
Beti inda diro lamin xiyeqeshin xankar ata dergim?
@mulutsehayawoke8220
@mulutsehayawoke8220 2 жыл бұрын
አባ ዱላ ተመቸከኝ😂😂
@Tsionhika
@Tsionhika 2 жыл бұрын
Accountability is there always, it it not by free will, but what you did in the course of time, Infront of God and men
@derejeall3534
@derejeall3534 2 жыл бұрын
ቤቲ ጥሩ ነው በርች። ባንች ስም የተከፈቱ fake አካውንቶችን መላ በያቸው።
@19ama21
@19ama21 2 жыл бұрын
እርምት ይደረግ የፊት ገፅ ላይ ያለው ርዕስ መባል ያለበት "የምባለው" ወይስ የሚባለው?
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Bety gzx gurriis Eegumsaa Qalbii keessatti cufaa
@AA-xx4zh
@AA-xx4zh 2 жыл бұрын
He avoided and blocked all critical questions ⁉️ He’s one of the the most corrupted officials and made corruption systemic across Oromia region. The same thing happened in other regions … Failed state❗️
@negestnegest8146
@negestnegest8146 2 жыл бұрын
እንቺልጅ የጋዜጠኝነት ባህል የለሽም ማለት እችላለሁ። 1) ተጠያቂ መልስ እየሰጠ ባለበት ሁኔታ ያንቺ የሰውነት ንቅናቄ እረፍት የለውም አይምሮሽውስት ንግግሩን እንዲጨርስ የቸኮልሽ ይመስላል 2) አጠያየቅሽ ጋጠወጣዊ ነው እቶ እባዱላ አጠያየቅሽን እያረመሽ ነው ከገባሽ። ሰዎች እንደሚጠሉሽ ስሰማ አልገባኝም ነበር ሞያሽን ቀይሪ ወይም ዳግም ስልጠና ውሰጂ
@destudegu5365
@destudegu5365 2 жыл бұрын
መግቢያው ላይ ሰውዬው የተናገረውን ካዳመጥሽ ልኳን እንደነገራት ትረጃለሽ። እርሷ ሰዎችን ኢንተርቪው የምታደርገው ራሷን ፌመስ ለማድረግ ብቻና ብቻ ነው።
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 42 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 1,9 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН