ፉክክሩን እስከ መጨረሻው ቀን የወሰደ ውጤት። | Manchester United Vs Arsenal | Bisrat Sport |

  Рет қаралды 24,529

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

26 күн бұрын

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Пікірлер: 31
@millionhailu5687
@millionhailu5687 24 күн бұрын
መንሱሬ ታሪክ በዚ ጨዋታ የሚመዘግበው አርሰናል ወደ ካዝናው 3 ነጥብ ማስገባቱን እንጂ ዩናይትድ ያለ አላማ ኳስ መያዙን አይደለም !ይልቅስ በማግሰኞ ጨዋታ መንሱሬ ... የለንደን ቀለም ቀይ ነው ነገር ግን ቶትነሀም ሲቲን ነጥብ ካስጣለው እኔ በግሌ የለንደን ቀይ ቀለምነት ላይ ነጭ ነጥብጣብ እንዳለው እቀበላለሁ ። This Is War, This is Football Politics No one is Eternal Enemy or friend.
@tarikuadmassu62
@tarikuadmassu62 24 күн бұрын
መንሱር የዛሬው የአስቶንቢላ መሸነፍ ለቶትንሀም ለኤሮፓ ሊግ ለማለፍ ሲትን ለማሽነፍ ትልቅ ስንቅ ይሆነዋል ብየ አስባለሁ።
@dagneshedo8068
@dagneshedo8068 24 күн бұрын
ወያላዉ ዝም ወያላዉ ዝም ወያላዉ ዝም
@Ambassel
@Ambassel 24 күн бұрын
ቶተንሃም ሲቲን ብዙ ጊዜ አሸንፎታል የጨዋታው ታዳሚዎች ሁኔታ ውጤቱን ይወስናል::
@sisayyadessagemechu985
@sisayyadessagemechu985 24 күн бұрын
Koy enigenagnalen ,wancha kebelan min taweraleh?lemanignawim you are great sportsman keep on working this way bro!!!!
@gomida24
@gomida24 24 күн бұрын
It's OK mensur, buzu atinadede.
@HenokYemane-jo5cp
@HenokYemane-jo5cp 24 күн бұрын
Bedenb gebetohal 😂😂😂 enem lelew nebere hulem ye arsenaln wetet endanquasese new ye city degafi mensur abdulkeni😂😂😂😂
@simachewasrie2199
@simachewasrie2199 24 күн бұрын
Arsenal
@yirgagebremedhin69
@yirgagebremedhin69 24 күн бұрын
Arsenal 11 cleansheet አለው በሲዝኑ ብለሃል but Not 11, it is 17 cleansheets. በተረፈ ሁሌም አድናቂህ ነኝ በርታልኝ መንሱሬ
@temamamano3512
@temamamano3512 24 күн бұрын
P😅
@seifudinmahmud3197
@seifudinmahmud3197 24 күн бұрын
11 clean sheets out of Emirates bro
@dagneshedo8068
@dagneshedo8068 24 күн бұрын
መንሱር አስተካክል አርሰናል 18 ከሊንሺት ነዉ በዚህ ሲዝን.
@fatiboss
@fatiboss 24 күн бұрын
Uuuuuuy 😂😂😂
@HashimMuhyedin
@HashimMuhyedin 24 күн бұрын
18 Clean sheet not 11.
@abelgeto6598
@abelgeto6598 24 күн бұрын
መንሱሬ ,ትንተናው አሪፍ ነው። ግን አንተ እንዳልከው አይደለም ።ኳስ የተሰጣቸው ከመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ጀምሮ ነበር ,ለኛም የ Gunners አቀራረብ ፍፁም የተለየ ነበር ። እኛ የተቆጨነው ብዙ ጎል አለማስቆጠራችን ነው እንጂ የነሱ የጎል ሙከራ አልነበረም ። አርቴታ የፈለገውን ነው ያደረገው።ጣፋጭ 3 ነጥብ ከኦልትራፎርድ ወስደናል ።ከፈለጉ ኳሱን ወደቤታቸው ይውሰዱት። ኦናና ግን አሪፍ ነበር ።
@bekkiman7359
@bekkiman7359 24 күн бұрын
weregna athun eski mensur united sint mokro nw arsenal miferaw kedada ashkabach
@FayisaGadisa-nx7ms
@FayisaGadisa-nx7ms 24 күн бұрын
በምንም ውድድሮች አለመሳተፉ ለማንቸስተር ምርቃት ነው እንጂ እርግማን አይሆንም በትክክል በሚመጣው አመት የተስተካከለ ቡድን ከገነባን በሁዋላ ይደርሳል ማንቸስተር የዘለዓለም ደጋፊ ነኝ ለሁለት አመት ከማንቸስተር ምንም አልጠብቅም ከዛን በሁዋላ ግን ብዙ ዋንጫ እጠብቃለሁ ምን ግዜም ቀያዮቹ ሴይጣኖች red devil
@mikibekele2982
@mikibekele2982 24 күн бұрын
የዩናይትድ የሚቀጥለዉ አመት ዉድድር ከዘንድሮ የከፋ ነዉ የሚሆነዉ።ተጀምሮ እስከሚያልቅ🙏🙏🙏🙏
@jemilmussma6543
@jemilmussma6543 24 күн бұрын
መንሱሬ በቃ ተሸነፉ እኮ
@Rainforsleep-et
@Rainforsleep-et 24 күн бұрын
😂😂😂
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 24 күн бұрын
ሻሼ አስካለን ታስጨንቃለች ያለ አንድም ደጋፊ አለበረም😅😅
@AberaRegassa-ov2so
@AberaRegassa-ov2so 24 күн бұрын
ነገ ምሽት ቶትናም M.Cityን ነጥም ያስጥላል መድፈኞቹ ዋንጫዉን እንድያነሱ ። ( ድል ለስፔርሶቹ)
@mastewalbaynesagn8963
@mastewalbaynesagn8963 24 күн бұрын
hahaha
@user-us9rv4rs1n
@user-us9rv4rs1n 24 күн бұрын
ቅጥል በሉ። ደርሶ መልስ 6 ነጥብ ወስደናል። አለቀ!
@user-us9rv4rs1n
@user-us9rv4rs1n 24 күн бұрын
18 clean sheet.😅
@michaelchristian754
@michaelchristian754 24 күн бұрын
መንሱሬ ትላንት ሻሼ የተሻለች ነበረች ግን አንተ እንዳልከው የመጨረሻው ሰአት ላይአላስጨነቁንም በጭራሽ እንዳውም አርሰናል ጎል የሚጨምር ነበር የሚመስለው በተለይ ማርቲኔሊና ጄሱስ ቀድመው ገብተው ቢሆን ራያ ምንም አስደንጋጭ ሙከራ አልተደረገበትም
@jgeyasu5672
@jgeyasu5672 24 күн бұрын
Hotspur 1 city 4🤣🤣🤣
@sisayyadessagemechu985
@sisayyadessagemechu985 24 күн бұрын
Mensur mnew manew endezi yabelasheh?betam shameful narrative nw yesetehew,which is unacceptable from you!!!!
@micaelgebre9330
@micaelgebre9330 24 күн бұрын
መንሱር ቀንደኛ አርሰናል ጠል ነህ
@sisayyadessagemechu985
@sisayyadessagemechu985 24 күн бұрын
Mensur mnew manew endezi yabelasheh?betam shameful narrative nw yesetehew,which is unacceptable from you!!!!
Falanqeynta guud ahaan premier league sanadkaan
11:31
Mohamed Ahmed Mohamud
Рет қаралды 8 М.
Indian sharing by Secret Vlog #shorts
00:13
Secret Vlog
Рет қаралды 60 МЛН
How I prepare to meet the brothers Mbappé.. 🙈 @KylianMbappe
00:17
Celine Dept
Рет қаралды 58 МЛН
когда достали одноклассники!
00:49
БРУНО
Рет қаралды 4 МЛН
የአብይ አህመድ "አብርሀም ያየዋች"
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 650
The Art of Defending by Arsenal (2023/24)
10:34
GunnerTV
Рет қаралды 109 М.
የአርቴታ ፍቅር፣ ቤተሰብ፣ ፋሽን ሙያተኝነት። | Mikel Arteta |
11:05
Reus magic goal🪄 #reus #football #footballskill #footballedit
0:14
Reus magic goal🪄 #reus #football #footballskill #footballedit
0:14
Роналду и Месси не смогут повторить этот финт... #shorts
0:20
The Reaction 🤩🥰 #football #talent #wonderkid
0:18
Alex and Deme
Рет қаралды 5 МЛН
Disrespectful Moments in Football 😫
0:28
best futball
Рет қаралды 22 МЛН