ከክፉ ይጠብቃችኋልና አትፍሩ። Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 1,567

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

Ай бұрын

Пікірлер: 45
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn Ай бұрын
ወ/ጊዮርጊስ እባላለው በእውነቱ ይህን ትምህርት እንደ አጋጣሚ ነው የሰማሁት ልቤ በተጨነቀበት ሰአት በርግጥ እርሶን ሁሌም እከታተሎታለው ዛሬ ግን እግዚያብሔር ነው ወደዚህ ያመጣኝ ትምህርቱ በጣም ነው ያርጋጋኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፀልዩልኝ በሆነ ጉዳይ ልቤ እጅጉን ተርብሾዋል
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 Ай бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን! እመብርሃን ታግዝህ! አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ቸር ነው!
@user-yx8wq6ov6u
@user-yx8wq6ov6u Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነዉ በጥላዉ ይከልለኛል በሌሊት ከሚሸምቅ በቀን ከሚወረወር ፍላጻ ይታደገኛል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@webet2273
@webet2273 Ай бұрын
እዉነዉ እግዚህአብሄር ይመስገን አምላካችን ደጉ መሀሪዉ አባታችን ክብር ምስጋና ይግባህ አሁን በህይወቴ እያየሁ ያለሁትን ትምርት አዳኝነትህ ፍፁም እዳምን እየረዳሀኝ እደሆነ በእዉነት እያየሁትነዉ የስከዛሬዉን ለመግለፅ ያስቸግረኛል ብዙ ነዉ ማዳን ሁሌ እግዚህአብሄር ያስደንቀኛል ጌታዬ ተመስገን አምልኬ ከመናገር በላይነዉ የአተ ቸርነት ❤❤❤❤❤❤❤
@user-zu1dd4um2n
@user-zu1dd4um2n Ай бұрын
አሜን ክርስቶስ ሁሌም ከኛጋር ነው አምናለሁ ለዘለአለም አይተወንም አሜን
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@almazkebede5176
@almazkebede5176 Ай бұрын
አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! እመብርሃን ክብር ላንች ይሁን! ክብር ለመላእታን ይሁን!❤❤❤
@user-ej9fh7wd7z
@user-ej9fh7wd7z 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ለዘለዓለሙ አሜን እዉነት እላችዋለዉ እግዚአብሔር አንዴት እንደሚጠብቀን በየቀነዉ እየፃፈ የሚልክልን ቢሆን በራሳችን በጣም እናፍር ነበር ምክንያቱም ከምናየዉ ክፍ ነገር ይልቅ የማናየዉ እጅጉን ከባድ ነዉና በእዉነት እሱ እግዚአብሔር ጠባቂነዉ❤❤❤❤❤
@SelamSelam-k3c
@SelamSelam-k3c 23 сағат бұрын
Amen amen ❤❤❤❤
@tsigeyirgaw2604
@tsigeyirgaw2604 Ай бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን
@smret5569
@smret5569 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@abelhidase1226
@abelhidase1226 Ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን
@tsegimarr3023
@tsegimarr3023 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fy8vg4ib3c
@user-fy8vg4ib3c Ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 Ай бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን! አባ
@user-lm6dc2ot4i
@user-lm6dc2ot4i Ай бұрын
አሜን
@adeymulugeta2179
@adeymulugeta2179 Ай бұрын
አሜን!❤❤❤❤❤
@yetnayetgizaw360
@yetnayetgizaw360 Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያስማልን 🙏
@Amy-d990
@Amy-d990 Ай бұрын
eiunt new mmhirachn Egziabhre tebakiy new Egziabhre ymesgn ❤❤❤❤
@sofiagaberu7469
@sofiagaberu7469 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-su6ft3mh2f
@user-su6ft3mh2f Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 29 күн бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin ❤❤❤❤❤❤
@yodittadeseabraham432
@yodittadeseabraham432 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@Amy-d990
@Amy-d990 Ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤
@EdenLeulseged-od6ix
@EdenLeulseged-od6ix Ай бұрын
Amen! Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏 EGZIABHER BIRHANE Ena MEDHANITE new❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🌿🌿🌿Ende EGZIABHER yale manem yelem 🙌🙌🙌TSEGAWUN YABEZALEH🙏
@user-xz2fh1gk8y
@user-xz2fh1gk8y Ай бұрын
Amen!!!
@adenilfu2166
@adenilfu2166 Ай бұрын
Amen amen amen kale hiwote ysemalen memher ❤❤❤❤❤❤
@Saba-7
@Saba-7 Ай бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
@Amy-d990
@Amy-d990 Ай бұрын
Amen Amen Amen ytebikenale
@sebleamare-cw4di
@sebleamare-cw4di Ай бұрын
Amen kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@zinuteklu5429
@zinuteklu5429 Ай бұрын
Amen kale hiwot yasemalen
@meskeremeryimesgen3792
@meskeremeryimesgen3792 Ай бұрын
Tkkl new amen 🙏
@user-vk9no2qh4h
@user-vk9no2qh4h Ай бұрын
God bless you and your family 🙏 🙏 🙏
@timnitguesh3656
@timnitguesh3656 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helengebreab1628
@helengebreab1628 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 Ай бұрын
Amlak yetebekal amnalhu
@user-dy3yz5ke6r
@user-dy3yz5ke6r Ай бұрын
❤❤❤❤
@90God86
@90God86 Ай бұрын
🙏 🙏 🙏 Amen
@user-sr7sq2nf6q
@user-sr7sq2nf6q Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 Ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 50 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 25 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
ህይወታችንን የሚቀይሩ መንፈሳዊ ንግግሮች Kesis Ashenafi #
17:57
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 3,3 М.
ፈቃደ እግዚአብሔር  | Zehohitebirhan media official |
1:05:43
Zehohitebirhan media official
Рет қаралды 19 М.
ታሪክና ምሳሌ ፡ ክቡር ከበደ ሚካኤል | ማርቃል ተራኪ 🎙
10:17
ማርቃል ተራኪ - Markal Teraki 🎙
Рет қаралды 609
እህቶቼ ተጠንቀቁ ከዚህ። Kesis Ashenafi
21:07
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 46 М.
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН