የቤተሰብ መተት የቤተሰቡንና የልጆቹን ዕድል ያስወስዳል? የቤተሰብ መተት ምልክቶች ምን ምን ናቸው? ቤተሰብ ላይ በአራት መንገድ ይመተታል..

  Рет қаралды 73,355

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

4 ай бұрын

Пікірлер: 530
@user-ue6oc1zb5w
@user-ue6oc1zb5w 4 ай бұрын
😢😢😢😢የኛ ቤት ጉድ ነዉ አዳምጣለሁ ግን መስገድ መጸለይ አልቻልኩም እመ አምላክ እባክሽ አበርቺኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ😭😭😭
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 4 ай бұрын
እመብርሃን ትርዳሽ አረ በርቺ እናቴ አልቻልኩም ካልሽ አትችይም ይልሻል እችላለዉ ብለሽ በርቺ የኔ ዉድ
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 4 ай бұрын
እግዚኦ ክፋታችን እስከመች ነዉ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ቤቱጋ የማረን ማረን ብለን ስንለምነዉ አቤቱ አንተ እራራልን እባክ
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 4 ай бұрын
Emebrhan Tdreslachuh Yene Eht ❤❤❤😢😇💕🙏🏾
@user-lg5gl6wq6y
@user-lg5gl6wq6y 4 ай бұрын
የኔ እና የቤተሰቤ ህይወትን ነው የነገሩኝ አባቴ ቦሌ 80ሚሊዮን ብር የሚያወጣ መኖሪያና የንግድ ቤታችንን በ850ሺ ብር ሽጠን ወተናል ቤቱን ከመሸጣችንም በፊት ከሸጥንም በኋላ ህይወት ከባድ ነው ብቻ በጸሎታችሁ አስቡን አባታች ይፍቱኝ ይባርኩኝ እድሜ ከጤናጋር ይስጦት🙏🙏🙏
@nardosmekonnen9033
@nardosmekonnen9033 4 ай бұрын
ይሄን በሱባኤ እየተመጸኑ መጠየቅ ነው ከባድ ነው ቅድስት አርሴማ ትርዳቹ
@user-lg5gl6wq6y
@user-lg5gl6wq6y 4 ай бұрын
@@nardosmekonnen9033 አሜን
@johnbelay3321
@johnbelay3321 4 ай бұрын
I am the victim of black magic like you the devil is defeated almighty God is great!!!!
@FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl
@FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሁለን ቻይ እስራታችንን ይፍታን😢
@FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl
@FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl 4 ай бұрын
ይገርማል እኔም ከእናቴ ጋር መግባባት አንችልም ወንድሞቸም ሱሰኛ ሁነዋል አንረዳዳም አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ፍታን😢😢😢
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አንድ አንዴ እኔን ብቻ የምያስተምሩኝ ይመስለኛል ከንቱ ሆኜ ባክኜ ይሄው እስካሁን በደፈናው እኖራለው ብቻ ተመስገን
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 4 ай бұрын
በእውነት አባታችን የእኔ እና የቤተስቦች የሁሉም ነገራችን የትዘጋ እና ምስቅልቅል የለ ነው አባታችን ብፀሎት አስብን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 4 ай бұрын
ኡፍፍፍ የኔ አብባት የኔ እና የበታሳቦቼ ታሪክ ነው 😭😭😭😭አብባታቺን ቃልህዎት ያሰማልን አባቴ ሸ 1000ዓመት ኑሩልን የኔ አብባት አሁኒም ፀጋሁን ያቢዞሎት 🙏🥰
@eresaresashagre5240
@eresaresashagre5240 4 ай бұрын
ያሉት ሁሉ እወነት ነው ሙሉ የኛ ቤት ህይወት ነው የኛ ለዛውም እያየን ነበር ሚደረገው አይዕምሮአችንን ደፍኖት በመጨረሻ የቀራኒዮ ንጉስ መድሃኒያለም ደረሰልን ይኸው አሁን ተይዟል ሙሉ ቤተሰብ ትግል ላይ ነን ጨርሰን ለመመስከር ያብቃን ክብር ይግባው ለአለሙ ቤዛ❤
@habtomdebesay7229
@habtomdebesay7229 4 ай бұрын
Ayzosh eshi Egzbher ale bezfanu
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 ай бұрын
Egiziabher Yefewisachu Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 4 ай бұрын
ልክ የኛ ቤተሰብ ህይወት ነው 😢 አምላክ በቃችሁ በለን ፈውሰን አንተ ምንም የሚሳንህ የለም
@sebleyoutube2978
@sebleyoutube2978 4 ай бұрын
የኔ አና የቤተሰቤ ታሪክ እርሰ በርሳቸችን እየተባላን እንዴሁ እየተንከራተትን ተበታትነን እድሜያችን ጨረስን 😢😢
@Tomas-komita
@Tomas-komita Ай бұрын
ፍታህ የት ይገኛል
@ygyygh6610
@ygyygh6610 4 ай бұрын
ወላሂ የኛ ቤት ታሪክ ነዉ አባታችን😢😢
@tsedeynegatu5886
@tsedeynegatu5886 4 ай бұрын
ይሄ ትምህርት❤ በብዙሃኑ ቤት ውስጥ ያለ ችግር ነው እኔ የኛን ቤተሰብ ታሪክ የምሰማ ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር ለእርሶ አረጅም እሜና የአገልግሎት ዘመን እና ጸጋ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት እኛንም ከታሠርንበት በቸርነቱ ይፍታን🙏🙏❤
@desalegnrejebo3939
@desalegnrejebo3939 3 ай бұрын
መምህር የእኛ ጎረቤት እኛ ላይ ይህንን ሁሉ ያደርጋሉ ግን ለምን ሲባሉ መጨረሻ ላይ ንስሀ እንገባና እንድላን ይላሉ ታድያ በምድር የሰውንህይወት እያበላሹ እግዚአብሔር ዝም ይላል ግራ ስለሚገባኝ ነው እድል እያበላሹ እድል እየወሰዱ መጥፎ ስራ እየሆነ እያወቁ ከቤተክቲያን ተመላላሽ ቆራቢ መስለው ነው የሚታዩት እንደገና ንስሀ እገባበታለው እያሉ ይኮፈሳሉ ግን ይህን ሲያደርጉ ግራ ነው ሚገባኝ ሳልዋሽ ነው መምህር የፃፍኩሎት
@godolyas306
@godolyas306 4 ай бұрын
የኛ ቤት ታሪክ ነው እግዚአብሔር ከስዉርና ግልፅ እስራት ሁሉ ይፍታን በስሙ ህይል የክፍ አስራር ይፍራርስ አሜን
@mahelet9539
@mahelet9539 4 ай бұрын
ያሉት ሁሉ የኔ የቤተሰብ ታሪክ ነው የአመት በአልን በተለይ ፋሲካን ሁሌ ፀብ አለ በኛ ቤት ወንድሞቼ እጅግ የሚያማምሩና ከሰው ጋራ ተግባቢ ናቸው ነገር ግን ተምረው እንዳልተማረ በቤት ውስጥ ታስረው ከቤት አይ ወጡ አይሰሩም አልጋላይ እንደበሽተኛ ተኝተው ይውላሉ ሊሰሩም ቢወጡ አይሳካላቸውም እናትና አባቴም ሰላም የላቸው አኔም በትዳሬ እየገባ ይበጠብጠኛል ልጆቼን ትዳሬን ቤቴን ትቼ በአህዛብ ሀገር እንከራተታለው ።ወንድሞቼ ፀበል ሂዱ ስላቸው እሺአይሉም እኔስ በትንሹም አቅሜ እንደፈቀደው እየታገልኩ ነው ወንድሞቼን ሳስብ ግን ያመኛል በጣም ያሳዝኑኛል እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡን እመብርሀን እንድትፈታን
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 4 ай бұрын
Eheta barech anch kabaratash katalayesh kasagadesh yesetakakale
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 4 ай бұрын
.በቅድስት ስላሴ ስም አቤቱ ጌታ ይማረን አባቴ እመብርሀን እድሜና ፀጋዉን ያብዛለወት የሚያስተምሩን ሁሉ የቤተሠቤና የግሌም ቤተሠብ ጋር እያለሁ እኔና አባቴ ሁሌ እንጣላለን በቤት ዉስጥም ብዙም ሠላም የለም የሚገርመዉ በእስሶቹ ሣይቀር ነዉ ምክንያቱም ሁሌ ይሞታሉ ደም ይሸናሉ እስሶቹ ቤቱ በየአመቱ ከሠዉ ሁሉ ለይቶ ይወስደዋል በጥቅሉ ፅፌ አልጨርሠዉም በፀሎት አስቡን ወለተሠመአት ገብረየሡስ ብላችሁ
@aberaamelo7452
@aberaamelo7452 3 ай бұрын
Kelebeyesusn leming yichilal
@selamawityemaryamlij2606
@selamawityemaryamlij2606 4 ай бұрын
ወይጉድ አባቴ የእርሶ ትምህርት ሁልግዜ ተሰምቶ አይጠገብም እና እማምላ ፀጋውን ታብዛሌት። እኔም አክስቴ እና ሌሎችም ናቸው እድሌን የወሰዱብኝ አሁን ግን ቅዱስ ገብርኤል ረድቶኝ እድሌ ተማመልስዋል እግዚአብሔር ን አመስግኑልኝ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይክበር የመስገን እናም ይህ ትምህርት ብዙ ነገሮችን መልሶልኛል ሙሉ ያስተማሩት ትምህርት የኛ ቤት ታሪክ ነው እኛ ቤት አብዛኞቻችን እድላችን ተወስድዋል አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ተመልስዋል። እግዚአብሔር ን አመስግኑልኝ
@MeMe-qw5yl
@MeMe-qw5yl 3 ай бұрын
Endayt new ema berates negareyg
@user-rn4ho3ht1r
@user-rn4ho3ht1r Ай бұрын
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገንንንን❤❤❤❤
@user-rn4ho3ht1r
@user-rn4ho3ht1r Ай бұрын
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገንንንን❤❤❤❤
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከስዉርና ግልፅ እስራት ሁሉ ይፍታን ። በስሙ ሀይል የክፍ አሰራር ሁሉ ይፈራርስ ።
@its38bby62
@its38bby62 4 ай бұрын
መታቹም ፡ አስመታቹም ፡ ሞተዋል ፡ ፡ በቁማቸው ፡ እግዚብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ስሙም ፡ እግዚብሔር ፡ ነዉ ፡
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t 3 күн бұрын
ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እግዚኣብሔር ኤፍታህ ይበለን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 4 ай бұрын
እሚናገሩት ሁሉ እውነት ነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ እኔ ደካማ ልጆትን በፀሎትዎ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው ። እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት አባቴ🙏
@betselot279
@betselot279 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያስተማሩት ሁሉ እኔ እና ቤተሰቦቼ ላይ የደረሰ ተመሳሳይ ፈተና ነው ድሮ ፍቅር የነበረው ቤተሰባችን አሁን ተበታትነን ሁላችንም በየራሳችን ፈተና ውስጥ ነን አንጠያየቅም አንደዋወልም በቃ ሳስበው አዝናለሁ መተት የርኩስ መናፍስት ስራ መሆኑ ስለገባኝ በፆም በፀሎት በስግደት ፈጣሪን እየተማፀንኩ ነው በፀሎታቹ አስቡን
@yonasashagrie-ox7wx
@yonasashagrie-ox7wx 6 күн бұрын
እኛም ቤት ለማመን እሚከብድ ሰው እናቴ ላይ አስደርጎ 9 አመት ሙሉ ፀበል ላይ ነች እኔም ስደት ወጣሁ ,በጸሎትወ ያስቡን አባ ወ/ማርያም, ወልደ/ዬሀንስ
@wedaalemayu29-fo2yx
@wedaalemayu29-fo2yx 4 ай бұрын
ይህ ሁሎ በኛ ላይ ያትደረገ ነው የሰው ያገራ እገሬ በፈሲታል ተጥቅሎ ነው ያትገኝ በዛ ላይ ደም የራጫል ገን ከብራ ለመደአኒአለም ይሁነ እንደዚህ ያሚደራጉቢን ሰውች አሁን ገማሹ ሞቶል ገማሺችው ታመዋል በፀወልት መበራታት ነው ዋነው መዶንቶ❤
@azalechkebede251
@azalechkebede251 14 күн бұрын
እዉነት ነዉ ሁሉም በኛቤት ነበር አሁንም አለ በተለይ በልጄ ላይ ተምራ እንዳልተማረ ትንከራታለች ከኔም ጋ አትስማማም በጣም ትጠላኛለች ይሄንን ያየሁት በቅርብ ጊዜነዉ የምታረገዉን ነገር ራሳ ብቻ ትክክል ነኝ ትላለች ጥሩ ጭንቅላት ነበራት ግን አንድ አገር መኖርና መስራት አትፈልግም በየሄደችበት አገርም ነገሮች ይበላሹባታል ብቻ ትክክል ያልሆነ ነገር ብዙ አስተናግዳለች በቤ ተሰብም ሁላችን ታማሚ ነን ግን ነሳይብሳል እኔ ሳስበዉ ሁሌም አለቅሳለሁ በጸሎቴም ስለሷ ስጸልይ ዉስጤ ያዝናል በጣም አቅሳለሁ አንድ ቀን በጣም ሳለቅስ ዉዬ ቁጭ ስል የነፍስ አባቴ ደዉለው እንዴት ናት ሲሉኝ የባሰ ጮኬ አለቀስ ነገርኳቸዉ ድምጻም ጠፍታል ስራዋም ተቋርጣል አልኳቸው በነጋታዉ የቤተሰብ ጸሎት እናርግላት ብለን እኔ ከ usa እህቶቼ ከኢትዮጵያ እሳቸው ጋሆኜ አወራንና የ 3ቀን ጸሎት አረግን በ5ተኛው ቀን በጉርፕ ደዉላ አወራችን እዉነት ፀሎት የማይፈታዉ ነገር የለምና በእግዚአብሔር ስም በጸሎቶ አስቡን (ወለተማርያም )(ፍቅርተማርያም ነኝ እኔ ደካማም ብሆን በእግዚአብሔር ተስፍ አልቆርጥ ። የሰዎች ክፋትና ተንኮል በጣም ያስፈራል እየሆነ ያለዉም እሄዉ ነዉ ።ሰይጣን ሀይሉ የገነነዉ ሰዎት ስለሚከተሉትነዉ እግዚአብሔር አምላክ ከታሰርበት መተት ይፍታን አሜን አባታችንበጸሉት አስቡን።🙏🙏🙏
@user-io6td6vz1b
@user-io6td6vz1b 2 күн бұрын
የሁላችን ችግር ነው አባቴ ጎረቤቶቼ የልጆቼን እውቀትና እድል ይዘው በየቀኑ እያደሱ ተቸግሪያለሁ ❤❤❤❤
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 4 ай бұрын
አባታችን ከመምህ ግርማ ጋር ጀገኖቼ በያችዋለሁ:: የተሰወረ ክርሰትናችን እንዴት በጠላት ሲያጠቃን እንደነበረ በግልፅ ተማርነው ;: እግዚያብሄር ይመስገን:: ለኔ ጀግናዬ በመንፈስ ላይ የነቃ ሰው ነው
@yenetube40
@yenetube40 4 ай бұрын
ትምህርት ደስ ይላል እውነት። የኛም ቤተሰብ በመተት ብዙ ፈተና ውስጥ ገብቶ ነበር ያላቸው ተወስዶ ነበር አሁን ግን በፅሎት ክፉ መንፈስ ተመቱዋል። አሁንም በእየሱስም ስራው ይፍረስ።
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m 4 ай бұрын
ቀሲስዬ የኛቤት የቤተሰብ መተት ነበረ ፈጣሪ የሰጠን ሀብት ነበረን ጥሩ ቤተሰብ ነበረን ቀሲስዬ ቀስ እያለ ያሁሉ ጠፋ መጀመርያ ሀብታችን ጠፋ ከዛም የተወለዱ መንታ ወንድሞቼ በህጻንነታቸው ሞቱ ከዛም እህቴ እህቴ ሞተች ወላጆቼ በሽተኛ ሆኑ እናቴ ሞተች ከሁለት አመት በሁላ አባቴ ሞተ በቃ ቀሲስ ቤተሰቡ አለቀ አሁን ቤታችን ሰው እየኖረበት ነው እኔና እህቴ ቀረን እኛም ጤና የለንም ጭንቀት በልብ ህመም ትዳር ያስጠላኛል በቃ በቃል ከምገልጸው በላይ እየተሰቃየሁ ነው ጸልዩልኝ አባቴ ገብረ ጻድቅ ብላቹ በማርያም
@tesfayhiwet931
@tesfayhiwet931 4 ай бұрын
😢አይዞሽ እህት አምላክ ምህረቱ ይላክላቹ
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብህ ወንድማችን ገብረ ፃድቅ 😢😢😢
@senayawalom
@senayawalom 4 ай бұрын
በጣም ኣሳዘንከን እግዝአብሔር ካንተ ጋር እና ከ እህትህን ይሁን አሜን
@melesedesalegn
@melesedesalegn 4 ай бұрын
የፀሎት ሠዓት ሊኖርሕ ይገባል በመጀመሪያ ንሥሓ ግባ በመቀጠል መሥገድ መፆም መፀለይ መቁረብ አለብሕ
@SewnetweldetsadikSewnet
@SewnetweldetsadikSewnet 4 ай бұрын
እርሳቸው ጋር ስራዬ ብለክ አትቀመጥም ገብረ ፃዲቅ።
@user-cd2wn4cf1q
@user-cd2wn4cf1q 3 ай бұрын
በጣም ይገርማል እግዚአብሄር ምህረት እና ይቅርታ ይስጠን
@user-hs3el7kw1w
@user-hs3el7kw1w 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን
@alihalawi1317
@alihalawi1317 8 күн бұрын
ጌታሆይ አስበኝ እኔም ደክማኛል በሀጥያት ተጨማለክ ለመፀለይ ለመፅም ለመስገድ አልቻልኩም ቤተ ክርስትይን ሄጄ ሀሳቤ ሌላ ነዉ ጌታሆይ ላገሬ ለንሰሀ አብቃኝ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብን
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከታችሁ ይደረብን አሜን አሜን አሜን
@amanuel5687
@amanuel5687 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ የተሰጦት ፀጋ ያብዛልን ኑሩልን አባ በጸሎትአስቡኝ
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 4 ай бұрын
እሄ ሁሉ የኔ ቤተሰብ ታሪክ ነው እናትና አባቴ በየተራ ሞቱ ከዛ ደግሞ እህቴ ሞተች እሄው የቤተሰቦቻችንን ንብረት ሽጠን እኔና ሁለት ሞድሞቼ እደተራ ሰው እየተያየን አለን አምላኬ ሆይ በምህረትህ የኛን ቤት ጎብኝ መምህር ፈጣሪ ይባርክዎ
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 4 ай бұрын
@@akberettsegezeab6828 አሜን🙏
@tegistkebede1986
@tegistkebede1986 4 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ZrOBh7poupe5eJc.htmlsi=Ubadksg563CvbwYW
@MarthaNigussie-z6d
@MarthaNigussie-z6d 22 күн бұрын
አባታችን ኑረልን እበከወትን ወደ ኤትዮጵያ ኑልን አባታችን በጣም ሥቃይ ዉሥጥ ነዉያለዉት ከእነልጇቸ
@yeni7449
@yeni7449 3 ай бұрын
ሙሉ በሙሉ የኔ ቤተሰብ ህይዎት ነው የተናገሩት አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን የተቀበረ መተት እቤት ውስጥ አለ ቤተሰብ ሲሰባሰብ ፍቅር ዬለም በተለይ በአል ሲሆን እርስ በርስ እንደ ውሻ ነው የሚነካከሰው መደማመጥ የሚባል ነገር ዬለም አባታችን ወለተ ሚካኤልና ቤተ ሰቦቼን በጸሎት አስቡን መተቱ የተቀበረበት ቦታ እንኳን እንዲያመላክተን በጸሎቶት አስቡን
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ አባታችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት የተወሰደብን ዕድላችን እግዚአብሔር ኣምላክ በቸርነቱ ይመልስልን ኣባዬ
@hanamulgeta5623
@hanamulgeta5623 4 ай бұрын
Kale hiyiwet yasemalen
@user-kh7mt6ce6d
@user-kh7mt6ce6d 4 ай бұрын
በእውነት። ለአባታችንን ቃል ህይወት ያሰማልን! ፀሎታችው በረከታችው ይደርብን🙏
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 4 ай бұрын
አሜን።አሜን።አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባ የኔና የቤተደቤ ይህወት በካና ሁናን የቀረን አለን እንደዚህ እንደባከንን አማላክ እግዚአብሔር ይፍታልን እስራታችንን በጸሎት አስቡን እኔንና ቤተሰቤን።❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ob7lp3dg5h
@user-ob7lp3dg5h 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤
@yackob2350
@yackob2350 3 ай бұрын
አባታችን "ገብረመስቀል"ን በፀሎትዎ ያስቡት:
@aberaamelo7452
@aberaamelo7452 3 ай бұрын
Erasishi tseliyi yemisema nestayemiyawota yenaziretu eyesus ale
@11naniyechristiantube
@11naniyechristiantube Ай бұрын
Wow, God Bless You!!!​@aberaamelo7452
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 4 ай бұрын
ሁሉም ነገር ወደ ግልጥ ይወጣል ❤ አቤት ጠንቃቃ መሆን ያስፈልጋል ❤❤❤
@sofiateklezgi1832
@sofiateklezgi1832 4 ай бұрын
Qale hiwet yesmealna Abotachin Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@solomongetahun1521
@solomongetahun1521 4 ай бұрын
Kale hiwet yasemalen aba hulachenem teyezenal
@user-zj8eh1be1q
@user-zj8eh1be1q 4 ай бұрын
በርከትዎ ይደርብን አባ
@Teke656
@Teke656 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን። ይህንን ሁሉ ጉድ ሰው በሰው ይጨክናል ብለን ባለማወቃችን ብዙ ተጎዳን። ይህንኑ ነገርም ተብለን በእንደእርሶ አይነት የቤተክህነት እውቀት ያለው ሰው እንዲህ አላሰተማሩንም ብምን እንወቀው? ብቻ እግዚአብሔርን እናምናለን እንፅልያለን ምን ሁኖ ነው የኛ ቤተሰብ እያሉ ብቻ መጨነቅ። እግዚአብሔር ይባርክልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ይህን ነገገር ግልፅልፅ አርገው ያስረዱን። በዛውም መፍትሔው ሁሉ ያሰረድን እባኮትን አባታችን🙏 እርስዎን ለማግኘት ከሰው ብዛት የተነሳ አልተቻለም። እና እንዴት እናድርግ እዚህ ኮመንት እንደሚያዩት ስንት ሰው ነው የሚንከራተተው በማያቀው ጣጣ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን። 🙏🙏🙏
@rozinafentie412
@rozinafentie412 4 ай бұрын
ወይ ጉድ የኛ ቤት ታሪክ ነው እሚመስለው እመብርሀን እናቴ ከልጅሽ ጋ እባክሽ ፈውስን ስጭን🙏🏽
@user-wr1pm1nh7h
@user-wr1pm1nh7h 4 ай бұрын
Amen edmen tenan yhbkia egzabiher ❤❤❤
@FasikawFasikaw-vz2ld
@FasikawFasikaw-vz2ld 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ አባታችን ይህ የኛ ቤት ጉድ ነዉ እግዚአብሔር ሆይ ፍታን እባካህ የእስራኤል አምላክ
@birhaneesheno
@birhaneesheno 4 ай бұрын
Amen amen amen kali hiwot yasemalen abatachin ❤❤❤❤
@kidisthailu6085
@kidisthailu6085 4 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen Aba!!!!!!
@itayodose6116
@itayodose6116 2 ай бұрын
Amwn..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..memhrachin
@user-cw3er8rc2q
@user-cw3er8rc2q 2 ай бұрын
በእውነት መምህር ይሄ የእኔ ቤተሰቦች ታሪክ ነው እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ መንፈስ እንዲገላግለን በፀሎት አስቡን
@user-rn4ho3ht1r
@user-rn4ho3ht1r Ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የኛቤት ታሪክ ነው በጣም እየተሰቃየን ነው እርሱ መድሀኒያለም ይርዳን❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 4 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ይባርኩኝ አባታችን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 4 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Abaetchn kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤
@yaredkassahun6969
@yaredkassahun6969 4 ай бұрын
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@jamela223-xg2hu
@jamela223-xg2hu 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ህይወት ያሰማልን ❤
@New-pr7kl
@New-pr7kl 3 ай бұрын
Ejig betam talaq abat nachew bewunet
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 4 ай бұрын
አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fikadushimhalal9475
@fikadushimhalal9475 2 ай бұрын
Egziabhar amlak ymesgen abatch Kal hiwet yasemaln edme tena ystiln betelot ysebun
@taybaa8158
@taybaa8158 4 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-xs6mb6nb7l
@user-xs6mb6nb7l 4 ай бұрын
ቃለ -ሕይወት ያሠማዎት ፀልዩልን አባታችን !
@birtukansholeleburte9624
@birtukansholeleburte9624 3 ай бұрын
አባቴ የኔና የቤተሰቤ ህይወት ነዉ እባኮት አቴ አድራሻወትንና ሰልኮትን ላኩል ለእኔ ሲል ነዉያመጣዎት በጣም የሚሳዝን ህይወትነዉ ያለኝ ከእግዚሀብሔር ያገኛሉ እባኮት ፡፡
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 4 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እመብረሀን እድሜውን ፀጋውን ያብዛሎት አሁን ቤተሰቦቼ ያሉበት ሁኔታነው ያስተማሩን እመብረሀን ከጠላት እጂ ታውጣን ልኡል እግዚያብሄር በቸርነቱ ይመልደተን አሜን
@user-mo5mq8rz6q
@user-mo5mq8rz6q 4 ай бұрын
አባ እኔ እናቴን በጣም ነው የምጠለት ከወንድሜጋም አንዋደድም አባቴ በጣም ሃብታም ነው ግን አንድ ቀን እንኳን እረድቶኝ አያቅም አባ አይለፉኝ የኔ ህይወት በጣም አስገራሚ ነው ከእግዚአብሔር በታች ከዚህ ሲኦል ያውጡኝ
@FIYORINAYEEE
@FIYORINAYEEE 4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሠማይን ያውርስልን የእኔን የቤተሰቤን እንዲሁም የብዙሀኑን ማህረሰብ ህይወት ነው ያስተማሩን በእውነት እግዝያብሄር ይስጥልን አባታችን በረከቶ ይደርብን😇😇😇
@atsedemariam6542
@atsedemariam6542 4 ай бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእኔን የቤተሰብ ህይወት ነው የነገሩኝ አጸደ ማርያም ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ
@user-ei4rb8sg9y
@user-ei4rb8sg9y 4 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አሜን በረከተወ ይደርብን❤❤❤❤
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s 4 ай бұрын
አዎ ይሄው የኛ ቤተሰብ ትምስምሱ ወቷል መጀመሪያ እህቴን አሳበዱ ቀጥሎ አባቴን ገደሉ እናቴን በሽተኛ አረጉ እኔን ትዳር አልባ አረጉ አሁን ደግሞ በጥላ ወጊ የህቴን ባል ገደሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ብቻ ምንቅጡ እነዛ ሰዎች እንደፀሀይ እያበሩ አምሮባቸው ይኖራሉ ፈጣሪም ዘገየ እኛም ስቃያችን እየጨመረ ነው የሚሄደው😢😢😢😢😢
@user-kz9un7du1s
@user-kz9un7du1s 4 ай бұрын
Ayezoshi Beach Nisha gibitshi seble tetmki ema
@ethiomeznagna
@ethiomeznagna 4 ай бұрын
Tsebel tetemeku kurebu
@tegistkebede1986
@tegistkebede1986 4 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ZrOBh7poupe5eJc.htmlsi=Ubadksg563CvbwYW
@Yichalaltube
@Yichalaltube 4 ай бұрын
በምን ላግኝሽ እመክርሽ ነበር እማ በርግጥ እኔም ነኝ😢😢😢
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s 4 ай бұрын
@@Yichalaltube ፕሮፋይሌ በፁሁፍ ነው
@peacelove5040
@peacelove5040 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-qp8qh2js9o
@user-qp8qh2js9o 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን
@user-dz2hq1cg8o
@user-dz2hq1cg8o 4 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያስማልን
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤
@eyrusgetahun
@eyrusgetahun 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋይጠብቅልን
@user-yi1qw2fq2d
@user-yi1qw2fq2d 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 4 ай бұрын
ባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን ሁሉም ነገር እኛቤት አላ እድሜ ለናተ አሁን ጠላታችን አውቀነዋል እናተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን
@BAHRU555
@BAHRU555 4 ай бұрын
አሜን፫ በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን መተተኛው አስመታቹም እግዚአብሔር አምላክ ወደ ልቦናው ይመልሰው ስንቱ ይሆን ግን በእንደዚህ ክፉ አድራጊዎች ምክኒያት በኑሮው በትዳሩ በህይወቱ ሁሉም የሚሰቃየው ሰው ግን
@salubac7649
@salubac7649 4 ай бұрын
Ewuneti new abtachgn kalhe heywoti yasemalign Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤
@mekditerefe868
@mekditerefe868 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏
@user-yo6vh8xz7t
@user-yo6vh8xz7t 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ የኔዉድ አባት እዴሜ ከጤና ጋር ይስጣቹሁ ከክፉ ነገር ሁሉ እመብዙሀን ትጠብቅቹሁ ይህ የሁላችንም ህይዉት ነዉ😢😢❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 4 ай бұрын
አባታችን ይፍቱኝ እድሜና ጤና ያድልልን ፀጋው ያብዛሎት
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 4 ай бұрын
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ህይወቴን ነው ዛሬ ያስተማሩት እመአምላክ ትጠብቅልን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@mekdysisay8118
@mekdysisay8118 2 ай бұрын
Amen that's our family story
@kbe7628
@kbe7628 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
@user-rs3nz9py5d
@user-rs3nz9py5d 4 ай бұрын
kalehewot yasemalen 🙏🙏🙏
@zed96
@zed96 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን የኔን ሕይወት ነው የነገሩኝ አባቴ ከትምህርት ጀምሮ እስከ ስደት እስከ ትዳሬ ደርሶ ግራውም ቀኙም ጠፍቶብኝ ቁጭጭ ብያለሁ😭😭 አባቴ በጸሎትሁ አስቡኝ ወለተ ጨርቆስ ነኝ🤲🤲🤲
@josimotivation2942
@josimotivation2942 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@GenetGebregziabher-ty6pg
@GenetGebregziabher-ty6pg 4 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማዋት የቤተሰብ ታሬክ ነው!
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 4 ай бұрын
🎚አሜን🤲 የክርስቶስ ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን🤲 ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲 🎚ይፍቱኝ🎚አባቴ ! 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን 🤲
@user-go6uv6xl5h
@user-go6uv6xl5h 4 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልንአባታችን❤❤❤
@user-nq7de4ve2m
@user-nq7de4ve2m 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
@muhabaabdul
@muhabaabdul 4 ай бұрын
አባቴ እኔም የተናገሩ ት ሁሉ የደረሠብኝ ነኝ። የ እስራቴ መፈቻ ቁልፍ እመብሃን ነችና ከልጇ ጋር እንድትደርስልኝ እየተማፀንኳት ነው። በፀሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 4 ай бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማላን ❤
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 4 ай бұрын
መምህራችን እኛ ቤተሠብ ውሥጥ ያለውን ታሪክ ነው የተናገርኩት እኔን የመሠሉ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከእስራታችን ይፍታን አሜን 😢😢😢😢😢😢
@elsajefter5596
@elsajefter5596 4 ай бұрын
ኣባ እባኩዎት ስልኮቱን ዪጻፉልን ዪህ የበትሰቦቼ ሂዎት ነዉ በጾሎትዎ ያስቡኝ🙏🙏😭😭
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 4 ай бұрын
አባታችን እድሜዎትንያርዝምልን ሺአመትያኑርልን❤❤❤❤
ማን በምን እንዳስደገመባችሁ ማወቂያ ምልክቶች
33:42
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
1,000 Diamonds! (Funny Minecraft Animation) #shorts #cartoon
00:31
toonz CRAFT
Рет қаралды 41 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
ዓይነጥላ እንዴት ይጎዳናል ዘራችን ክፉ ነው ከሰው በታች የመሆን ምክኒያቶች Memehir Girma Wondimu 597 #subescribe_now  ላልሰሙት አሰሙ
26:14
አእምሮአችን ውስጥ የሚቀመጥና አእምሮአችንን የሚበጠብጥ ዓይነ ጥላ!
18:08
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 123 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН