No video

"ከ ካናዳ ሃገር ለ በረከት ስራ ነው የመጣሁት" Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 20,933

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

ሰከላ ቶክ ሾው
ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
Also, watch on Abbay TV KZfaq channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv KZfaq channels.
KZfaq: / @abbay-tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: ...
TikTok: www.tiktok.com...
Telegram t.me/Abbay_Tv
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#tigist #entertainment #tvseries #tvshow #AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube #habesha #talkshow #SeifuonEBS

Пікірлер: 40
@zizitino6797
@zizitino6797 Жыл бұрын
ይሄ ይብርጭቆ ነቀላ እናቶቻችን በደንብ ያውቁታል ከ አያቴ ያየሁት ብርጭቆ ውስጥ በጣም ትንሽ ጥጥ ታደርግና ጥጡን በክብሪት ትለኩስ እና ወድያው አጥፍታ በወገብ ላይ ስታስቀምጠው ብርጭቆው ሰውነት ላይ ጥብቅ ብሎ የስውነትን ቆዳ ሳብ አድርጎ ክቆየ ብኋላ ስትነቅለው የታመመው ሰው ወድያው ይድናል ይህንን ያየሁት ሰራተኛችን ወገቧን አሟት ነው ልጅ ስለነበርኩ ትንሽ አስታውሳላሁ ኤዢያኖች ይህን በመጠቀም እራሳቸውን ያክማሉ በጣም ጥሩ ነገር ነው
@nakeyo3730
@nakeyo3730 Жыл бұрын
Its name is ዋግምት
@SofiaMuzayen-ew2qc
@SofiaMuzayen-ew2qc Жыл бұрын
እህቴ እኔ ያመኛል በውሰጥ አውርኝ ምታሰታውሸውን
@agegnagegn4350
@agegnagegn4350 Жыл бұрын
ቲጂዬ እወድሽ ነበረ አሁን ልጠላሽ ትንሽ ቀረኝ ይቺን ወጌሻ ከአመታት በፊት ሰርታኝ አውቃታለሁ ስለዚህ በሳ ሙያ ምንም ባትይ ደስ ይለኛል ለዛውም የምታስከፍለው ክፍያ ፈጣሪ ነው ሚያውቀው ሚዲያ ላይ እንደምትታየው አይደለችም ባጠቃላይ ፈጣሪ ልቦና ይስጣት ብቻ🙈🙉🙈🙈
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ ፈታ ያሉ እናት ናቸው እድሜና ጤና ይስጥዎት 🤲
@derejewhannaofficial2483
@derejewhannaofficial2483 Жыл бұрын
Adirasha indet new magegnew afelaliguligni
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Жыл бұрын
@@derejewhannaofficial2483 ተናግረዋል እኮ በደንብ አዳምጣቸው ወንድም
@girmadube4225
@girmadube4225 Жыл бұрын
ትግስትዬ በቀረብሽው ኘሮግራም፤በጣም ደስ ብሎን ፡በተደጋጋሚ ስልክ በመደወል ልናገኛት ሞክረን ነበር ለሳምንት ኘሮግራም ካሳዘችን በኃላ ቀኑ ደርሶ ለጉዞ ተዘጋጅተን ብንደውል ስልክ አታነሳም መጨረሻ ላይ አንስታ ማቆሟን ነገረችን ሰውን ለወጪ እየዳረጉ ሰውን መርዳት እፈልጋለው ማለት ግብዝነት ነው።
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
ቲጂዬ.አብሶ.እኔ.በስራ.የደከመ ሰውነቴን.ብታንቋቋልኝ..ምንኛ ደስ.ቢለኝ.ወይኔ.የታባቴ..ላግኝሽ😂😂😂😂ጥሩ.ስራ.ነው.በርቺ❤❤❤❤
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 Жыл бұрын
እባካችሁ ይችን ወገሻ አድራሻዋን እምታውቁ😢❤
@fekreimareyametadesse7814
@fekreimareyametadesse7814 Жыл бұрын
ሥራ መሥራት ያልቻልኩ በደረት ህመም በአገት በወገብ እኔ አለሁ እስኪ ባገኛት ለበረከት ከሆነ እመቤቴ በረዳችኝ ከክፍለ ሀገር ነው
@seidjila838
@seidjila838 Жыл бұрын
ይህቺ እርቲስት ችክ የሚል ነገር አለባት ብዙ ስው ስው እንደሚከታተላት ይምትረዳ እይመስለኝም ለሚዲያ የሚመጥን ንግግር መናገር አለባት
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ወይኔ እኔ እራሱ እዛ በሆንኩ እና በተሰራው እውነት ከአንገቴ እስከ እግሬ ውይ እኔማ ስበርበር ብያለው በአረብ ስራ 🥺
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 Жыл бұрын
ወይ እኔነበርኩ አንችን ማግኘት ያለብኝ ጀርባየ በሙሉ ህክምና ያሥፈልገዋል😂
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 Жыл бұрын
የበረከት ስራ ከሆነ እኔ ወገቤን ያመኛል ባገኛቸው ምነኛ በታደልኩ ነበር የፈጣሪ ፈቃድ ከሆነ እሺ ቢሉኝ
@gfgghh3486
@gfgghh3486 Жыл бұрын
ተባረኪልኝ
@user-ri3kc5ll8o
@user-ri3kc5ll8o Жыл бұрын
ይሄ የመዳም ቅመሞች ነበር እንቋቋ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ Жыл бұрын
በጣም እኔማ ጭራሽ የምነሳም አይመስለኝም እፍፍፍፍፍፍ
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Жыл бұрын
Thank you enatachin
@agegnagegn4350
@agegnagegn4350 Жыл бұрын
መቼ ነው ካናዳ የሄድሺው ባክሽ ለነገሩ በደንብ ልምድ መውሰድ አለብሽ ከዓመታ በፊት አራብሳ ነበርሽ ኮንዶሚንየም ተከራይተሽ እንደምትሰሪም ተናገሪ የዛኔ በግምት ነበረ አወላልቀሽ የምትለቂያቸው እውነቷን እንነጋገር ለዛውም የምታስከፍይው ክፍያ በራሱ የማይታሰብ ነው ባለቤቴን ብርጭቆ ውስጥ እሳት እዬለኮሽ አቃጥለሽ የለቀቅሽውን መቼም አንረሳውም አሁን ግን በደንብ ተምረሽ የመጣሽ ይመስለኛል
@rukiyakemal5506
@rukiyakemal5506 Жыл бұрын
እሥልምና በምክኛት ነው ሙሉ ነው ምንለው ይሄ የምትሠሪው በአረብኛ ሂጃማ ይባላል በአማርኛ ዋግምት ይባላል ስለዚ ቀድሞ አሥተምሮናል እሥልምና ግን መሥራትሽ ጥሩ ነው ነገር ግን ደሙ ቢወጣ ጥሩ ነበር አሁን የሰራሺው ተመልሦ ይመጣል የቆሸሸው ደም ሥላል ወጣ
@lidacall5542
@lidacall5542 Жыл бұрын
እኔም አድርጌያለሁ እንዴ ደስ እደሚል በአረብ አገር ነው ያደረኩት መቼም ኢቲዮማ ውድ ይመስለኛል
@beenasefa8342
@beenasefa8342 Жыл бұрын
እርግጠኛ ነሽ ከ canada ነው የመጣሽው አይ canada 😂😂
@kairyah
@kairyah Жыл бұрын
ወይኔ በየት ላግኝሽ
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
ወይኔ እኔም እፈልግ ነበር ወገቤን የስጋ ብጥስ የሚባል ያመኝ ነበር አሁንማ የመዳም ቤት ስራ አባባሰው እፍፍፍ😢😢😢😢😢
@mareyamsofimareyam907
@mareyamsofimareyam907 Жыл бұрын
Tebrkii teneshen yeseteshe
@fekreimareyametadesse7814
@fekreimareyametadesse7814 Жыл бұрын
እውነትም መሥከረም በቀለ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
አረ የት ባገኘዋቸው በማዳም ስራ ወገቤ ተሰባብሯል እውነት 😥
@haimetube5532
@haimetube5532 Жыл бұрын
ለመዳም ቅመሞች ታስፈልገናለች ሀገረ ቤት ብሆን እመጣ ነበረ
@saditube8617
@saditube8617 Жыл бұрын
አይ ባገኘሽ ወገቢ ደቆል እናቴ
@tsehay8941
@tsehay8941 Жыл бұрын
ፈሳም በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 Жыл бұрын
ሢትዮዋ ጋዜጠኛዋን በለጠችት
@agegnagegn4350
@agegnagegn4350 Жыл бұрын
በኛ ላይ ስትለማመጂ ቆይተሽ አሁን አዳብረሽ መጣሽ አይ ደሞ የነብስ ስራ ስትይ አታፍሪም አራብሳ ስትሰሪ መጠን 3ሺ ብር ቀብድ ያልሽ ጉድ አሁን የነብስ ስራ ልትሰሪ አይይ ለማያውቅሽ እኔ ስላየሁሽ በድጋሚ አልሸወድም 🤔
@dagmawi5792
@dagmawi5792 Жыл бұрын
ሴትዮዋ እንደ ባለሙያ አውሪ።አሮጊት እንደ እድሜው ሴሆን ያምራል
@fanustesfamariam2562
@fanustesfamariam2562 Жыл бұрын
Kkkkkkkk
@mareyamsofimareyam907
@mareyamsofimareyam907 Жыл бұрын
Eski seldegentueaa komutuu😊
@bobolala1974
@bobolala1974 Жыл бұрын
በጣም ታስደነግጣለች
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
ቀልድ እና ጨዋታ ከማያውቁ ሰውረን
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr Жыл бұрын
እዳያፉር ጢጥ ያለውን ኤድት አታደርጉትም እዴ
@user-sk8ex9cb3j
@user-sk8ex9cb3j 6 ай бұрын
አንች እምታስፈልጊዉ ለማዳም ቅመም ነበር
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 191 МЛН