ከኮማንደር አትሌት ጌጤ ዋሜ ጋር የተደረገ ቆይታ- በልሳን የሴቶች ስፖርት

  Рет қаралды 18,709

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

4 жыл бұрын

#WaltaTV : ከኮማንደር አትሌት ጌጤ ዋሜ ጋር የተደረገ ቆይታ- በልሳን የሴቶች ስፖርት
Facebook : / waltainfo
Twitter : / walta_info
KZfaq : / @addiswalta
Website :waltainfo.com
#WaltaTV

Пікірлер: 46
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
መምህር ግርማ ጋር ሔደሽ በመወፈስሽ በጣም ደስ ቤሎኛል እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይሰውርሽ።
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ለማመስገንና ከተፈወሱ በኃላ በድፍረት እሳቸውን ጠርተው አያውቅም ድፍረት የላቸውም ከአርቲስት ደሳለኝ በስተቀር
@alexzandertate6766
@alexzandertate6766 2 жыл бұрын
You probably dont give a damn but does someone know a trick to get back into an instagram account..? I somehow forgot the password. I would appreciate any help you can give me.
@abateasres9597
@abateasres9597 4 жыл бұрын
ጌጤ መስጠት ላንች አዲስ አይደለምና አንዳልሽው አለመናገርሽ ትክክል ነው እኔ ቀደም ሲል ስብናሽን አውቃለሁና ባለፈው የደረሰብሽን ችግር ሳይ በጣም ነው ያዘንሁትና ዛሬ እንዲህ ሆነሽ ሳይሽ በጣም ነው ደሰ ያለኝና ጌጤ እግዝአብሔር የጠብቅሽ አሜን አሜን አሜን።
@yisfaalemakeno832
@yisfaalemakeno832 4 жыл бұрын
ጌጤ. እንዲህ አይነት ሰው አትመስኝም ነበር. በአስትሳሰብ በሳል. ሰው ነሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ጥሩ ትምህርት ነው. ያስተላለፍሽው!!!!!
@josbel710
@josbel710 4 жыл бұрын
ጌጤ ሁሌም ጌጣችን ነሽ! ኢትዮጵያን በአለም አደባባይ ስሟን ከፍ አርገሽ አስጠርተሽልናል! ሰንደቃችንን በአለም ላይ ከፍ ብላ እንድትውለበለብ አርገሻል!
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 жыл бұрын
በጣም ትልቅና አስተዋይ ጀግና ሴት ናት!!
@haletahandmade
@haletahandmade 4 жыл бұрын
ውይ ጌጥዬ የኛ ጀግና እንኳን በሰላም መጥሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል::
@user-pi9cu9rs8m
@user-pi9cu9rs8m 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰውነትሽም ተመልሷል
@kotebeyilikal8685
@kotebeyilikal8685 4 жыл бұрын
አባትሽም የዋህ: አገገሩን የሚወድና ለአትሌቲክስ የተወለደ ኢትዮጵያዊ ነበር።God bless you !!!!
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu 3 жыл бұрын
አስተዋይ ጀግና ሴት። እግዚአብሔር ይባርክሽ። ከዚህ ኢንተርቪው ብዙ ተማርኩ። ለህዝብ ብርሀን ሁነሽ የክርስቶስን ብርሀን እያበራሽ ነዉ። keep shining the light of Christ
@katihalala3201
@katihalala3201 4 жыл бұрын
ጌጤ ጅግናችን ነሽ በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ገብተሻል እግዚአብሔር ያክብርሽ ጋዘጠኛው ግን በጣም ደስ ይላል የተርጋጋ ስነ ምግባር ያለው ነው ትዕግስቱ እትጋታው ጥበብ ጠርታሃለች
@almazwandafrash3622
@almazwandafrash3622 3 жыл бұрын
ጌጥዬ ቅመሟ ጀግናችን ,አንደበተ ርቱዕ ,ደግ ሩህሩህ, አስተዋይ, የእግዚአብሔር አገልጋይ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ
@dallasdallas7217
@dallasdallas7217 4 жыл бұрын
We love you Gete wamy. Long live
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 3 жыл бұрын
የኔ እናት ስወድሽ💚💛❤👌
@gebrhanabalcha1676
@gebrhanabalcha1676 4 жыл бұрын
ጌጥዬ ስለአንድነት ስለተናገርሺው አምላክ ይስጥሽ ይህንን የቀድሞ አባቶቻችን ያስተማሩን ግብረ ገብነት ነው እኔም በግሌ ከአዲሱ ወጣቾች ጋር መኖር ስለአለብኝ ብቻ ነው አብረን ከአንገት በላይ ነው የምንኖረው ::
@sisaysisay8620
@sisaysisay8620 4 жыл бұрын
የኔ መልካም ሁሌም ኑሪልኝ እግዚአብሔር ካንቺጋራ ይሁን
@habkiros4881
@habkiros4881 2 жыл бұрын
One of the great icons of the beautiful ETHIOPIA. personal I have great respect for you may God bless you .
@addisethio494
@addisethio494 2 жыл бұрын
thank u for your service !
@Fidel_Geez
@Fidel_Geez 4 жыл бұрын
Legend gave us fruitful advice .. Well said Comander Geti Wami !!
@endrisworku6892
@endrisworku6892 4 жыл бұрын
ጌጥዬ ሰወድሽ እኮ ፋቶሸ ቤቴ ግርግዳ ላያ ተሰቅሎዋል ለለማሰታወሻ የኔ ደጅግና ኖሪልገኝ እዳማረቡሽ
@mollakassa1684
@mollakassa1684 4 жыл бұрын
የኔ እናት እናተ በወጣችሁበት ምድረ ኩታራ ይፈንጭበት
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 4 жыл бұрын
ጌጥዬ የኔ ጎበዝ I missed you guy's so much.
@SamiraSamira-ku2bv
@SamiraSamira-ku2bv 4 жыл бұрын
የኔ አንደኛ ምርጥ ሠው
@alemgenanaw5840
@alemgenanaw5840 4 жыл бұрын
ከምንም በላይ በራስ መተመኗ ደስይላል
@hareguabanti3262
@hareguabanti3262 4 жыл бұрын
Tebareki.getye.jegna
@berhanunetsanet8555
@berhanunetsanet8555 2 жыл бұрын
We love you Getea Wami
@samizewdu2309
@samizewdu2309 2 жыл бұрын
We always love you and all our athletes.
@SamiraSamira-ku2bv
@SamiraSamira-ku2bv 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ለኔ አንደኛ ነሽ
@endaletilahun7260
@endaletilahun7260 4 жыл бұрын
geteya egezabehyher yedrdase
@illenimg2193
@illenimg2193 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ
@sderese
@sderese Жыл бұрын
Very articulate, much respect Getiye, wddddddddďd
@ethio-promt6875
@ethio-promt6875 4 жыл бұрын
Jegna Atletachin nesh Gexe Wami. Rejim Edme Geta Yistesh.👋🌟🇪🇹🎖🏆
@kidistbariagaber5670
@kidistbariagaber5670 4 жыл бұрын
❤️❤️
@fithalewgoshu2137
@fithalewgoshu2137 4 ай бұрын
የጌጤ ዋሚ ህይወት ታሪክ በአማረኛ ፔጂ ላይ ቢቀርብ
@hiwotberhnu5435
@hiwotberhnu5435 4 жыл бұрын
Getiyachen enwedeshalen ye Ethiopiawiyan ate let eneku
@onelove9263
@onelove9263 3 жыл бұрын
legend 🥰🥰🥰
@alemababe6100
@alemababe6100 4 жыл бұрын
enekon lezeh Abkesh egzbher yamsgen
@user-je4kg2gf6g
@user-je4kg2gf6g 4 жыл бұрын
ሁሁሁሁሁሁ እረ ጋዜጠኛው በሰማም ትህትና እርጋታ ደስ ሲል
@genetteka2956
@genetteka2956 4 жыл бұрын
Awo liknesh eigam kekiflehager sinmeta einante yasayechuhun fikr barotum lezih kibr balbekam lasayachuhun fikr gin kelbe ameseginaleh lelaw le E/g eintewew
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 жыл бұрын
ቀኝ እጂህን የሚሰጠው ግራ እጂህ አይ ነው ስተት አለው አገላለፁ?🤔
@netantyohannes6694
@netantyohannes6694 4 жыл бұрын
GTA astsasbsh des sile 💚💚💚fetary abzto yebrksh
@ethio4421
@ethio4421 3 жыл бұрын
Gete Anchi Melkam set nesh! Betam Melkam sew nesh I know you personally!
@dinagoddinagod7463
@dinagoddinagod7463 4 жыл бұрын
Melkam sew mesh balewltachin
@Lomi-Wuha
@Lomi-Wuha 4 жыл бұрын
ምን ዙሪያ ጥምጥም ትሄዳላችሁ ሰው በዘር ተከፋፍሏል የአገር ፍቅር ሞቷል ሁሉም ለግሉ መሮጥ ሆኗል ወንድሙን ይዞ መሄድ ሳይሆን ወንድሙን ጥሎ ማለፍ ሆኗል::
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 74 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 58 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Don't Die Before Your Death - Muniba Mazari #IronLady
38:48
Inspiring Minds
Рет қаралды 4,7 МЛН
ታይቶ አደሯ ያየችው ጎርጎራ | የጉዞ ማስታወሻ
13:51