ክፍል ሁለት 10 June 2023

  Рет қаралды 272,351

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Жыл бұрын

Пікірлер: 4 700
@divineshowwithpastorsofani5691
@divineshowwithpastorsofani5691 Жыл бұрын
ጥቆማ አስተያየት እንዲሁም በዚህ ፕሮግራም እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ የምትሉ በዚህ ቁጥር ያገኙናል +251909001111
@amirasadek4232
@amirasadek4232 Жыл бұрын
አስታየት አትናደድ ጥሩ ምግባር ይኑርህ አልልም አተ ስምህ እራሱ ፓስተር ሶፎንያስ የተባለዉ እራሱ ያዉ እምታመልኩትን ስለምናቅ እምታቀርብልን እራስህን በመልካም ትትና አቅርብልን
@user-qd6ri4sf8b
@user-qd6ri4sf8b Жыл бұрын
እኔ አቅበርኝ በደምብ አስተምርሃለሁ
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 Жыл бұрын
ሰፎኒያስ ቀስ በል እረጋ ብለህ ስማ እረጋ ብለህ አውራ በትብኢት ሀይማኖትነን አይገልፅም 😊😊😊
@SelamSelam-zj5vu
@SelamSelam-zj5vu Жыл бұрын
Ere enem aseteyayet alege sofoneyas tegest tetena regata yenureh gazetega eko endezh adelem becha lebonahn dengele taberaleh
@kalkidankale6453
@kalkidankale6453 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ልቦና ትስጥልን የክርስቶስ ተከታይ ነኝ ካል ቢያንስ ስነስርአት ይኑርክ
@Eyerusalemyitayew-ly5no
@Eyerusalemyitayew-ly5no Жыл бұрын
እኔ የፕሮቴረስታን አማኝ ነኝ ነገር ግን ፓሥተር ቢኒ ሥለኦርቶዶክሥ አና ሥለ ጠበል የነገረነን ነገር ኦርቶዶክሥነስን ወደድኳት የእዉነት ከዚህ በኃላ የቀደመችዉን ሀይማኖት ለመቀበል ወሥኛለሁ ክብር ይስጥልኝ ፓስተር ቢኒ ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር በትክክል ወደሚከበርበት ቦታ ሥላሳየኸኝ ጌታ ይባርክህ
@aberekebede9086
@aberekebede9086 Жыл бұрын
ante sew ayiwashim eko....be e/r fit endemitinor astewul ..........lemehonu krstinan yejemerihew ke you tube new ?........mejemeriya bedenib ewekat......huwalam timelesaleh........weyim degimo telegram lay awuragn
@user-kh2jr8hf5k
@user-kh2jr8hf5k Жыл бұрын
selam Ehete memelse endefelgsh Tsefesh Aychalew betam tru wsane new yewesenshw menegager enchlalen yemagzesh neger kal
@MinichlAteka-hv5wu
@MinichlAteka-hv5wu Жыл бұрын
እህቴ ወደ ቀድምው ቤትሽ ተመለሽ ፓ/ር ቢኒ ገና ብዙ ሰው ያመጣል የፕሮቴስታንት እምነት ውሸት መሆኑን ተረድቶታል ❤
@kalukasu5248
@kalukasu5248 Жыл бұрын
አምላኩን ፈልጎ ያገኘ የ አብረሀም አምላክ ላንቺም መንገዱን ይምራሽ ይከተልሽ ከቀድሞ ይልቀ ለብዙዎች አርአያ ያድርግሽ
@user-jr9if1vy4k
@user-jr9if1vy4k Жыл бұрын
Ameeen orthodox hulem tekekelegnawa hatmanot nech temelesu betekrestiyan le hulum lejochua betua keft nw well come
@user-je7xd5lb5r
@user-je7xd5lb5r Жыл бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌲🌲🌲🌲🌲💒🌴💒ክብር ምስጋና ውዳሴ ይሁን ለእናታችን ቅድስት ንፅህት ብርህት ውድስት ድንግል ማርያም ሃመለማለ ወርቅ ሃረገ ወይን አቁራርተ ማአት ስአልተ ምህረት አእራግተ ፀሎት እመቤት ስሟ ስጣፍጥ
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 11 ай бұрын
Btmmmm
@l1wlf457
@l1wlf457 11 ай бұрын
minale le krstos yhen yakl kbr btsetu
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 10 ай бұрын
Jesus,Jesus,Jesus who called The name of the lord shall saved no other neme Act 4
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re 10 ай бұрын
አሜን❤
@l1wlf457
@l1wlf457 10 ай бұрын
@@frehiwotteshome1333 amen
@abeba2241
@abeba2241 Жыл бұрын
ከሴቶች ሁሉ የተመረጠች የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ ከፍ ይበል ❤❤🙏🏿
@masetewal6914
@masetewal6914 Жыл бұрын
አወ እማ አምላክ አማላጅ ናት 🥰🥰🥰🥰መናፍቃን ጭፍን ሙግት አትሟገቱ🤣🤣 ፓስተር ቢኒ እናመሰግናለን 🙏🙏
@user-el3yn9tv9m
@user-el3yn9tv9m 6 ай бұрын
❤❤❤
@kokobeabebe1594
@kokobeabebe1594 Жыл бұрын
የጌታችን እናት እመቤታችን አማላጅ ናት አሜን
@hgggg3388
@hgggg3388 Жыл бұрын
አታማልድም ሰዉ ናት
@user-rq9pe7ku7k
@user-rq9pe7ku7k Жыл бұрын
@@hgggg3388 ጌታ ኢየሱስ የመረጣት ቅድስት ናት እነዳንተ አይነቱ ዲያቢሎስ ግን ይጠላታል ያባትህ/ያባትሽ ልጅ
@Queen-pw8ng
@Queen-pw8ng Жыл бұрын
​@@hgggg3388 ታማልዳለች ታሰታርቃለች❤የጌታየ እናት ቅድሰት ድንግል ማርያምየ አከብርሻለው እዎድሻለው እድንብሻለው
@yonatanbaro
@yonatanbaro Жыл бұрын
@@Queen-pw8ng wendime milja malet like kihinet new.........bemetsihaf kidus tarik set like kahin hono ayakim.....plus talaku like kahin eyesus new........ye ebrawuyan metsihaf atina ezaga silezih guday ale......🙏🙏🙏🙏...
@jesusway3790
@jesusway3790 Жыл бұрын
ከምንድነው የምታማልደን 😂
@saraameda4300
@saraameda4300 Жыл бұрын
የእመብረሃን ስም ሲጠራ እራሳቸውን መቆጣጠር ያቅታቸዋል እናቴ ድግል ማርያም ስምሺ ጉልበት አለው❤❤❤
@user-hs7cp8rd2x
@user-hs7cp8rd2x Жыл бұрын
በጣም ይሄ ሰውዬ ሰንተየ ሳየው ወደ ኦርቶዶክስ የመጡትንም ይጋብዝና እውነቱ ሲነግሩት መምታት ብቻ ነው የሚቀረው
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
Kkkkkkk kk😂Mareyam eko ka Eyesus keresetose balye selahonache ayemaseleshem😜 😅😅😅😅😅
@ersidoendale991
@ersidoendale991 Жыл бұрын
ኳስ በመሬት እህቴ።ተረጋጊ ኢየሱስን ማመን ጀምሪ።
@tsitsi8906
@tsitsi8906 Жыл бұрын
​@@masara7252blgnash siyastela ...kalaweksh yeamlak enat lay new eyekeledsh yaleshw ..wederasesh temeleshi ...sle enatu eyesus chrstos yaznbshal..
@user-of6jj9uk7h
@user-of6jj9uk7h Жыл бұрын
inah be alem laye yalew hule aganite hule yemeqexeqexulete sime eyesus new ke simoche hul belaye sime eyesus new ishe iyete
@getubest6908
@getubest6908 Жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ጌታን ለወለደች ለድንግል ማርያም ይሁን 💚💛❤️🙏
@semret859
@semret859 Жыл бұрын
አይ ሶፎኒያስ ስለ ጮህክ ያወቅክ ይመስልሃል ከእውቀት ነፃ😢😢😢😂😂
@abinetbekele8130
@abinetbekele8130 Жыл бұрын
Tikekele korkoro
@ignitus7777
@ignitus7777 Жыл бұрын
አዋቂዋ¡
@user-mr9nv3vs2k
@user-mr9nv3vs2k 11 ай бұрын
Lk new tiyake yitykal gin ne fitsum ayismam b/c melsen yiferal ena
@ignitus7777
@ignitus7777 11 ай бұрын
@@user-mr9nv3vs2k You're wrong. Sofi ብንያምን ሲጠይቀው እኮ ብንያም ዙሪያ ጥምጥም ሲሄድ እኮ ነው የሚያቋርጠው፤ ሰዓትን ማክበር ያስፈልጋል።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
ሶፊ የዳዊት ሞላልኝ ወንድም ነው እንዴ ?
@Helu460
@Helu460 Жыл бұрын
በህይወቴ እንደ ፖስተር ቢኒያም ሀቀኛ😊ደፋር😮እውነተኛ😊ተጋፋጭ😮ነጭ ነጯን ፊትለፊት የሚያወራ😅የማስመስል😊ልወደድ ባይያልሆነ😊ላመነበት አንገቱን የሚሰጥ😮ምንም ቢሉት የማይናድ😂አብሻቂ አይቼ 😝አላውቅም የእመቤቴ የድግል ማሪያም ልጅ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏የመላእክቶች ጥበቃ አይለይህ ❤❤❤
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
😀❤
@hanayemane4360
@hanayemane4360 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@abemeliek3162
@abemeliek3162 Жыл бұрын
በቃ እየሳኩ የጨረስኩት
@chuchuchuchu-vr4lr
@chuchuchuchu-vr4lr Жыл бұрын
የሚገርም ነው ይሄ ፖስተር ሶፈንያሰ የሚባል ወይ አያውቅ ወይም ደግሞ የሚያውቅ ሰው ሲያሰተምረው አያዳምጥ በጣም ያሳዝናል እውነት እመቤቴ ማርያም ልቦናክን ትመልሰልክ 🙏ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን ፈጣሪ
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
@eyerusalemlitay6600
@eyerusalemlitay6600 Жыл бұрын
አንዳንዴ እየሣቅኩኝ ነው ያዳመጥኩት። አንዳንዴ ደግሞ ሶፊ የምትባል ሰውዬ ባገኝህ በጥፊ አጮልህ ነበር። እባክህ አዳምጥ።
@sifenkore8567
@sifenkore8567 Жыл бұрын
Ye esu madamet sayhon ye paster bineyam hasab saycheres egnam endanadamt aderegen enji sew mesmate felgo beye werew talka eyegeba alasemanm eko weye sofonyas libkn egziabher yemelsew mekeraker sayhon maweke lay betatekur tiru new
@user-zd1gk4re1l
@user-zd1gk4re1l Жыл бұрын
​@@eyerusalemlitay6600 በትክክል ልቡ ያበጠ ነው ወይ አያውቅ ሲነግሩት አይሰማል❤❤❤
@FreweiniGebregzabher-fi7ic
@FreweiniGebregzabher-fi7ic Жыл бұрын
Where do you read in the Bible you should slap a person
@feven1919
@feven1919 Жыл бұрын
የኔ አንጀት አርስ ፓስተር ሳይሆን ቀሲስ ተብለህ ብትጠራ ስሜቴ ነው 😅😅😅😅😅😅 አንጀቱን አሳረርክልኝ😂😂😂😂😂
@lamar5988
@lamar5988 Жыл бұрын
❤😂😂👏🍇
@EyuelTeketel58
@EyuelTeketel58 10 ай бұрын
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
@semeret
@semeret Жыл бұрын
ስለ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ በጣም ያወኩበት መድርክ ተባረክልኝ ፓስተር ቢኒ
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v Жыл бұрын
ሶፊ😂😂😂😂😂 እረጋ እረጋ እረጋ ብለህ ተማር፣ ተማር፣ ተማር፣ተማር፣ተማር ገና ነህ ልብህ ተደፍኖልና እንዲገለጥልህ ክፈተው ወንድሜ አልገባህም አጋንት እየጨፈረብህ ነው። ❤ፓስተር ቢኒ በእውነት ፀጋው ይብዛልህ
@Armimo-Tube
@Armimo-Tube Жыл бұрын
Amen❤❤
@nanunatey490
@nanunatey490 Жыл бұрын
ሶፎኒያስ ለጋዜጠኛ አትበቃ ምናለበት ሰምተ ብታሰማን
@fhffhf1906
@fhffhf1906 10 ай бұрын
ብዙ ይቀረዋል እግዚአብሔር አይነ ልቦናዉን ያብራለት
@EyuelTeketel58
@EyuelTeketel58 10 ай бұрын
ስለ እኛ የተሳቀለ የሞተ ወደ ሰማይ የወጣ ታማልሶ የሚማጣ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው
@zewdhabte6585
@zewdhabte6585 Жыл бұрын
የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸዉ ይደርብን
@saronmulugeta4506
@saronmulugeta4506 Жыл бұрын
Bible lay aletesafem wendemw
@aberekebede9086
@aberekebede9086 Жыл бұрын
@@saronmulugeta4506 emuye yihe hulu metsaf alebet malet new ? geta hoy
@addiswendemagen4310
@addiswendemagen4310 Жыл бұрын
😂😂😂
@esheteyemaryamlijeshete2031
@esheteyemaryamlijeshete2031 Жыл бұрын
Amen Amen❤❤❤
@tekshowethio8092
@tekshowethio8092 Жыл бұрын
አሜን
@user-qn6gn7fd1m
@user-qn6gn7fd1m Жыл бұрын
ተመስገን ኦርቶዶኩስኮ ለሁሉም መልስ ኣለዉ እንዴት ደስስ እንዳለኝ ❤❤
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
@tsegaaklilu5264
@tsegaaklilu5264 6 ай бұрын
@@Hana-iy5re አይጴንጤ ቢሰማም አይሰማም
@Tsegenetbihon-sq2kw
@Tsegenetbihon-sq2kw Жыл бұрын
ፓስተር ሶፎንያስ እግዚአብሔር አይነ ልቦናህን ያብራልህ
@breshtube3735
@breshtube3735 Жыл бұрын
ፓስተር ሶፎኒያ እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናህን ያብራልህ የምታስተውልበትን አይምሮህን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትክፈትልህ ጠያቂ ነህ ወይንስ ተጠያቂ ሌላው ደግሞ አትናደድ አዳምጥ ማዳመጥ ጥሩ ነው ።
@eyohaictmedia1229
@eyohaictmedia1229 Жыл бұрын
Amazing pastor shitaye ብዙ እውቀት ያገኝሁበት ሰለ ኦርቶዶክስ የተረዳሁበት ጊዜ በብዙ እርቄ ነበር በብዙ እጥፍ እንድቀርብ መንገደ አሳይቶኛል ።really thank you pastor 👂👁💡for ever Orthodox teyakiw teregaga ወደ ለቦናዬ ሰለመለሱኝ ከብር አለኝ
@hargeweyenmengeshamamo1043
@hargeweyenmengeshamamo1043 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@OlivierCoppin
@OlivierCoppin Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ልቦናሽን ወይም ልቦናህን መለሰልህ !!! ❤❤❤❤
@mikywolday4180
@mikywolday4180 Жыл бұрын
protestant and orthodox we have talk closed
@user-gx3gw5ui2p
@user-gx3gw5ui2p Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም አንተ ጅግና ነህ እውቀት ፍጣሪ የሞላህ ትልቅ አባት ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@chachatube85
@chachatube85 Жыл бұрын
ካካካካካ ኬኬኬኬኬ
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re 10 ай бұрын
አሜን❤
@yoftahemenber2849
@yoftahemenber2849 6 ай бұрын
ራስ ማፅናናት ጥሩ ነው ........ሶፊ እውነት ላለማወቅ ውስጡ ተረብሾ እየተፍጨረጨረ ነው
@user-dl5yz7dd2f
@user-dl5yz7dd2f 11 ай бұрын
በእውነት ሶፊ ከምላስህ ጆሮህን ብትከፍት እውቀትም ምህረትም ታገኝ ነበር ከይቅርታ ጋር ከእውቀት ነፃ ነክ ። ፓስተር ቢኒ ትዕግስት ፈጣሪ ይባርክ👏👏
@yidnekachewmuluargaw3239
@yidnekachewmuluargaw3239 10 ай бұрын
I really appreciate Pastor Binyam ! የቢኒ አፍ ሲከፈት እጅግ ብዙ መጽሐፍትን ያነበበ እና በርካታ ቤተመጻሕፍትን የጎበኘ መሆኑን እያዋዛ አሳይቶናል። እውነትን መስክሯል ! እናመሰግናለን !👍 ፓስተር ሶፎኒያስ ከላይ ከላዪ አንብቦ እራሱን ቆልሏል። በጣም ያሳዝናል ! እባክህ በደንብ : በትዕግሥት እና በማስቸዋል አንብብ ??
@AbateDegen
@AbateDegen Жыл бұрын
እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም የሠማይና የምድር ንግስት አማላጅ ናት❤❤❤❤❤
@astu1825
@astu1825 10 ай бұрын
ቦታውን አሳዩኝ
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ወንድማችን ሶፊ አይነ ልቦናህን ያብራልህ እንኳን በቅዱሳኑ ስም ይቅርና እኛ እንኳን ኃጢአተኞቹ በፀሎት ውሃ እንፈወሳለን
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂Hary bakishe anchi dagemo manash😅😅
@user-ov8mt7um3w
@user-ov8mt7um3w Жыл бұрын
Egna malet yetemereten be dengel mariyam amalagenet yemnamen ortodoxawiyan nenee❤❤❤❤
@ethio640
@ethio640 Жыл бұрын
የተፈወሰ ሰው ቢያገኝ አምላክ ነው ሊልል ነው 😄😄
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
@@user-ov8mt7um3w 🤣🤣🤣🤣Mareyam tamaledaleche yemel xeqse yet ale
@Armimo-Tube
@Armimo-Tube Жыл бұрын
​@@masara7252Atamaldm yemilewnm tiqs situna? yelem😂
@michealmengstu3997
@michealmengstu3997 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ታማልዳለች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን ብንያም እመ ብርሃን ትጠብቅህ
@EyuelTeketel58
@EyuelTeketel58 10 ай бұрын
“ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።” - ዮሐንስ 3፥17
@samuelmelese-pc9sv
@samuelmelese-pc9sv Жыл бұрын
በቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አለም ሁሉ ይድናል ክብር ለልጇ ይሁን 🙏🙏🙏
@asnakebiru7795
@asnakebiru7795 Жыл бұрын
ፓሰተር ቢንያም ይሕ ልጅ ቢገባሕም ባይገባሕም ያነሳውን ነጥብ እንኳን እንዳይጨርሰ የምትጠቀምባቸው ማደናገሪያዎች መድረኩን በስድብና ማዋረድ በሚመስል ጫጫታ በምታውቃቸው ትናንሽ ቃላቶች ማምለጥ ችለሐል ከምታውቀው ዕውቀት ይልቅ የተሞላኸው ትዕቢት ይበልጣል ኦርቶዶክሶች የያዙትን ዕውነት በስርዓት መግለፅ የሚችሉ እንጂ የሚያደናግሩ አይደሉም። ፓስተር ሶፊ ይሄንን ምላስና ትዕቢት በትዕግስት ችለህ ጨርሰሃል እግዚአብሔር ይባርክህ። ይህ ሰዉ እራሱን ለኦርቶዶክሳውያን ለማስተዋወቅ የተጠቀመበት ባዶ ጩኸት ነው።
@habtamu-wp1gf
@habtamu-wp1gf Жыл бұрын
ፓስተር ቢንያም ስነገር እኔ አኔ እየለው ስነገር ገርመኝ እንዴ ፈሪሳውያን እረሱን ጸድቅ አድርጎ ሌሎችን አመነጭቆ ሰያይ ደግሞ ስሙ የተከር ከስግብግብነት የለወጠ እውነትን እነውቀሌን እያሉ እውነትን የማያዎቅ ግን ስሙ ፓስተር እውነተውን ሰያወቅ ትውልድን ወደ ጥፈት መንገድ የምፈልስ ከአፍ የምውጠ ቃል እፉኝት የሆና መጽሐፍ ቅዱስን አንዴ ረሱ አውቀት የምላከው ውስጡ የልባሳለ ወገኖቼ መጽሐፍ ቅዱስ ስነገር በሐ,ሥራ 4÷12 ስናናብ ድነት በሌላ በማንም አይገኝም እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከዚህ ስም በስተቀር ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና )ሰለዚህ የዱሮ አበቾችቺን ሀይማኖት መጣበቅ አያድንም ደግሞ ስለ ኤልዕሳ ስየነሳ ሰምቼ ነበርኩ ወኃውን እግ/ር የፈወሰ ሰው እንድጣጣነው እንጂ እንድራጨ አይደለም ለድነት የኢየሱስ ሰም በቅ ከበቅም በለይ ነው::
@wegahtagedey7294
@wegahtagedey7294 Жыл бұрын
Amen Amen amen amen amen amen amen 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💒💒💒
@SeezyEshetu
@SeezyEshetu Жыл бұрын
Endeza yemil Kal altesafem
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉
@yakovisrael5000
@yakovisrael5000 Жыл бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ ሶፊ ባአንተ አፈርኩ ፓስተር ቢኒያም ጌታ ይባርክህ ለምትናገረው ነገር በማስረጃ እና በብቃት ነው የምትመልሰው ተባረክ
@sifenkore8567
@sifenkore8567 Жыл бұрын
Awo biyans endezi aynet paster kemtabeku ende bineyam yalwn betawetu egnam enantem tekebabren tewaden betselot tegagezen beye emente betachen enenor neber gn ende paster sofonyasn bezubachu 😂balege kewelde ye gedele tsedrk alu setertu biyans biyans madamet bichel tiru neber egnam besu talka gebnet endet ensema gn bihonm wedem ena ehtoch nen lemekeraker sayhon lemegnabat enmoker
@EyuelTeketel58
@EyuelTeketel58 10 ай бұрын
“ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሚሆነው የምድር ነው የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው።” - ዮሐንስ 3፥31😊
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 Жыл бұрын
ድንግል ሆይ ለምኚልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ታማልደናለች ላመናት አለቀቀቀቀቀቀ❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏
@user-jq3ql9fi6r
@user-jq3ql9fi6r Жыл бұрын
እንኳን የእመቤታችን ምስክርነት መሰከርክ ወንድም ግዜ ይፈጃል እንጅ ትመለሳለህ ምክንያቱ የእመቤታችን ልጅ ስለሆንክ ትመለሳለህ ራሳዋ ትመልስሃለች የእግዚአብሔር እናት ርህርህተ ህልና እስዋ ትመልስሃለች
@user-dk5no7sh3z
@user-dk5no7sh3z Жыл бұрын
እና ምክኒያተ ድህነት ማነች በማን አደረ ብለህ ነው ወንድም
@user-sg3sh7ps3m
@user-sg3sh7ps3m Жыл бұрын
እንደኔ በፖስተር ቢኒያም የተደሰተ እኔ በላይክ ግለፁለት
@Tsegenetbihon-sq2kw
@Tsegenetbihon-sq2kw Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን
@user-ty8do1cw4f
@user-ty8do1cw4f 10 ай бұрын
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሂይዎት እንድኖረው እንጂ እንዲያጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጅ እስከስጥ ድረስ ዓለምን እንድዩ ዎዳልና ::"የሐነስ 3-:
@fikrdebebe5603
@fikrdebebe5603 Жыл бұрын
ፀበል ያድናል በእግዚአብሔር ስም ክብር ለርሱ ይሁን 🙏🙏🙏
@AbebaGebru-pn6le
@AbebaGebru-pn6le Жыл бұрын
Weè mendenew gen
@medanitabebe6478
@medanitabebe6478 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኦርቶዶክስን ለህዝቡ ሊገልጥ ከተጠቀመባቸው ሰዎች አንዱ ቢኒ ነው።
@fekaduzerai4633
@fekaduzerai4633 Жыл бұрын
ወንድማችን ሶፊ በቁጣ ሲጠይቅ ወንድም ፓስተር ቢኒያም በመጻፍ ቅዱስ ትህትና እግዚአብሔር አስተምሮናል ቃለህይወት ያሰማልን ፓስተር ቢኒያም 🙏 ።
@bezaabrahametat9268
@bezaabrahametat9268 Жыл бұрын
Btekekl
@mesereteshete1480
@mesereteshete1480 Жыл бұрын
ሶፍያና ፊትህ እራሱ ያስታውቃል በቅርብ ቀን በሴት ተይዘህ አደባባይ ላይ ትሰጣለህ እድሜ ይስጠን እንጣጥ አትበል አወኩ አወኩ የትም አያደርስህም
@ignitus7777
@ignitus7777 Жыл бұрын
Pastor Sofi, I appreciate you!
@user-vh4ne9jo1r
@user-vh4ne9jo1r Жыл бұрын
አይ ሶፍ በጣም ትገርማለህ ምንም የማታቅ ደረቅ ነህ የሞኝ ደረቅ 😂
@soliyana-kc5so
@soliyana-kc5so Жыл бұрын
Kkkkkk
@asnichootube8032
@asnichootube8032 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@salemtalun4864
@salemtalun4864 Жыл бұрын
የሞኝ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ😂
@hirutregasa-fz2hk
@hirutregasa-fz2hk Жыл бұрын
😂😂😂😂
@elsabetgrmea9531
@elsabetgrmea9531 Жыл бұрын
የማይገባው የገባው እየሱስ ገብቶት ነው በቃ ይልቁኑ ኑ
@user-jm1bc7fp3r
@user-jm1bc7fp3r Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ታማልዳለች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን ብንያም እመ ብርሃን ትጠብቅህ❤❤❤ አየ መናፍቃኖቹ መስምያቸው ኮ ተደፍኖዋል እመ ብርሃን ትመልስካ መስተዋሉ ትስጥህ😢😢
@desalegnmerso8811
@desalegnmerso8811 Жыл бұрын
Bravooo beneee
@aklile_tube
@aklile_tube Жыл бұрын
Bini Love
@selamethiopia8730
@selamethiopia8730 Жыл бұрын
ሳትፈልግ ቅድስት ድንግል ማርያም አልክ ሶፊ
@aynlemicallaa-2219
@aynlemicallaa-2219 Жыл бұрын
​@@aklile_tube Are iye sofi min ayinti cirqi newi
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын
ፖስተር ቢኒያም ሽታየ ሸ አመት ኑርልን እዉነትን ይዞ ነዉ ክርስቶስ እና የመቤታችንን አማላጂነት የሚከለዉ ዊይ መመረጥ 💒💒💒እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤💒💒💒🙏
@user-df7gr9su4g
@user-df7gr9su4g 10 ай бұрын
ፓስተር ቢኒያም በጣም እውነቱ የገባ ምርጥ ሰው ግን እንደ ሶፊ ያለ ግን ባዶ ጭንቅላት በናትህ አስተምርል በክህ
@etsegenetberhanu4295
@etsegenetberhanu4295 Жыл бұрын
ድንግል አማላጅ ናት አሜን።
@bekikal6618
@bekikal6618 Жыл бұрын
ኢያሱስ ነው አማላጅ
@user-rq9pe7ku7k
@user-rq9pe7ku7k Жыл бұрын
@@bekikal6618 ኢየሱስ አምላክ እንጂ አማላጅ አይደለም!!!
@godismyway7305
@godismyway7305 Жыл бұрын
@@bekikal6618 Eyesus Amlak nw
@Mumeregassa2
@Mumeregassa2 Жыл бұрын
ጥቅስ?
@degodegodegodego2720
@degodegodegodego2720 Жыл бұрын
Atemaledam 100
@birtukantafese1922
@birtukantafese1922 Жыл бұрын
ፖስተር ቢኒያም, ቃለ ህወት ያሰማልን እግ/ ር 🙏 ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ :: እንደነዝህ አይነት እንኩቶች ከእውቀት የነጹ ስለሆኑ አስተምራቸው!
@user-ov8mt7um3w
@user-ov8mt7um3w Жыл бұрын
Antem sigebahe femesekeralehee 1 yemedan menged ortodox bicha❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ስም አስጥረዉ አይፃፍ ይቅርታ❤❤
@user-vo8cm6sq8y
@user-vo8cm6sq8y 3 ай бұрын
እኔ የምፈርደው በሶፊ ነው ጥያቄ በአግባብ ለመመለስ ያልተዘጋጀ በድርቅና ለመፌመስ ከሚያስብ ሰው ጋር ለምን ታወራለህ ሲጀመር ቢኒያም ለመረዳት ሳይሆን ለመገገም ተዘጋጅቶ የመጣ ነው እና ይቅርብህ ጌታ ወደ ቀልቡ ይመልሰው አሁን የዚህ አለም ገዠ ተቆጣጥሮታል እና አይሰማህም ፀሎት ነው ለቢኒያም የሚያስፈልገው ጌታ እንዳለው እንድህ አይነቱ አጋንንት በፆም ፀሎት ካልሆነ ስለማይወጣ ፀልይለት አውቆ አበድ ነው መጀመሪያ ለመረዳት ዝግጁ መሆን አለበት አውቆ አበድ ስለሆነ ይቅርብህ
@user-se4wj5uh6r
@user-se4wj5uh6r 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሶፊ ገታ እየሱስ ለዘለአለም ይባርክህ
@YemesirachZenaYemesirachZena
@YemesirachZenaYemesirachZena 5 ай бұрын
ለዘላለም ተባረክ
@kalumershamersha-ys9nj
@kalumershamersha-ys9nj Жыл бұрын
ምን አይነት መንፈስ ነው ያለብህ ሶፍ እግዚአብሔር ይማርህ 😭😭😭😭😭
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Жыл бұрын
አሜን ዝግንን የሚል መንፈስ ነው የወረረው
@obsehika5518
@obsehika5518 10 ай бұрын
Enante mn aynet menfes new yegebabachu
@bezabihwassihun244
@bezabihwassihun244 6 ай бұрын
12:00
@kethio950
@kethio950 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ክርክራቸው ስለተመቸኝ ደጋግሜ አየሁት ነገር ግን ሶፊ ከእውቀት ነፃ ናት
@Haile-mb7zm
@Haile-mb7zm Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
አቦ ተባረኪ😂😂😂
@asnichootube8032
@asnichootube8032 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-vm3ky2lb8b
@user-vm3ky2lb8b 7 ай бұрын
እኔ እራሱ እንቅልፌን ቀምተዉኝ ነዉ ያመሹት ጨርቅ እና ዘይት ሸጠዉ የገዙልህ ሱፍ አላለዉም ከእዉቀት ናፃ ብቻ ሳይሆን ወደል መሃይም ነዉ እሮጦ ሄዶ ኦርቶዶክስ ነዉ የሚለዉ እሱ እከተለዋለሁ የሚለዉን እምነት እራሱ አያዉቀዉም
@user-bx7qz3qo1m
@user-bx7qz3qo1m 6 ай бұрын
እኔም ኤርትራዊ ነይ ኣማርኛ ልማር ነይ የሰማሁት😂 ደግሞ በዚህ ኣገጣሚ ኦርቶዶክስ በሞሆኔ እግዚኣብሔር ይመስገን
@user-lm1qh2ux6o
@user-lm1qh2ux6o Жыл бұрын
ተባረክ የኔ አባት ባስተር ቢኒያም የኔ ጀግና ትለያለህ አተ የክርስቶስ ፍቅር በልብህ ያደረ እዳተ ያሉትን ልባም ሰወችን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን መናፍቃኖች የናታችን የቅድስ ድግል ማርያም ፍቅሯን የታደልህ ነህ ዪታደሉታል እጂ
@addis705
@addis705 8 ай бұрын
"እንዳልተማርሽ አውቃለሁ" is crazy 😂😂😂😂
@nardosbekele2259
@nardosbekele2259 Жыл бұрын
አይ ሶፊያ በጣም ተናዷል ከእውቀት ነፃ ባዶ ጭንቅላት ነው 😂😂😂😂😂😂😂
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
ትክክል 😂
@user-ls1yn3ku1c
@user-ls1yn3ku1c Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ልምን ጠርነት እይህድም ወይም እክትር ዩሁን😂😂😂
@ethiolifee
@ethiolifee Жыл бұрын
ይገርማል ግን ይሄ አንድ ተራ ሰው የፀለየበት ያድናል ካላችሁ እና እንዴት በታላቁ የ እግዚአብሔር ሰው በ ኤልሳ የተባረከው እንዴት አያድንም የክፈት ልብ
@kirub244
@kirub244 Жыл бұрын
​@@ethiolifee ውሃው እንዳይገል/እንዳያጨነግፍ እንጂ እንዲያድን አደለም የተፈወሰው 🥰
@Bezawerk-tx1pp4sv4o
@Bezawerk-tx1pp4sv4o Жыл бұрын
እውነት ምን አይነት ሰውየ ነው ፓስተር ቢኒያም በጣም ትግስተኛነው እኔ እደዚህ በስልኬ እያየሁት በንክሻ ልቆጠርበት ነው ምን አይነት በግ ጭቅላት ነው ምንም ማዳመጥ አይችልም
@mulyekassgn3012
@mulyekassgn3012 Жыл бұрын
ኧረ ቢኒ በጣም ትልቅ አስተማሪ አይ ሶፎኒያስ ሲየያሳዝን በደንብ ተማር😂😂😂
@ewnetuhailemariam4823
@ewnetuhailemariam4823 Жыл бұрын
የዘላለም ጌታ እየሱስ የድንግል ማሪያም ልጅ ይከበር። አይ ግዜ
@EdenTilahun-mu6yk
@EdenTilahun-mu6yk Жыл бұрын
ከ ምላስህ ጆሮህን ብታሰራው እውቀት የተሞላ ንግግር ይኖርሃል ተረጋጋ ወንድሜ እግዚያብሔር ይርዳህ 🙏
@user-xd4qj6iu6q
@user-xd4qj6iu6q Жыл бұрын
የነዚ ወድሞቼ ክረክረ ደሰ ነዉ ሚለኝ የቤተሰብ ክረክረ ነዉ ታናሸና ታላቅ ወድማሞች ነዉ ሚመሰሉት ሁለታቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@user-ls1yn3ku1c
@user-ls1yn3ku1c Жыл бұрын
ስፋንያስ ከእውቀት ንፃ ነው😂😂😂😂
@asnichootube8032
@asnichootube8032 Жыл бұрын
Baxam😂😂😂😂😂😂😂
@esetesellassie7124
@esetesellassie7124 Жыл бұрын
ኔፓ ነው 😂😂😂
@eteneshabrham7699
@eteneshabrham7699 Жыл бұрын
Paster Biniyam wuy Sakebirih. My heart blown away while you speach the truth & Faith!!!!!!!!!!!
@ababamoges4604
@ababamoges4604 Жыл бұрын
Amaszing paster Bini. We Love you God bless you
@alamomo3716
@alamomo3716 Жыл бұрын
እንኳን የእመቤታችን ምስክርነት መሰከርክ ወንድምጌዜ ይፈጃል እንጂ ትመለሳለህ ምክንያቱም የእመቤታችን ልጅ ሰለሆንክ ትመለሳለህ ራሳዋ ትመልሰሃለች የእግዚአብሔር እናት ድንግል ማርያም
@tekshowethio8092
@tekshowethio8092 Жыл бұрын
እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ታማልደናለች፤ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖትም ያማልዱናል አሜን፡፡
@yemengistu_tiwuldi
@yemengistu_tiwuldi Жыл бұрын
ማነዉ ያለው ?
@user-nu5ix1pw9f
@user-nu5ix1pw9f 7 ай бұрын
ተቅማጥ እና የእየሱስ ደም በፍፁም ረይገናኝም
@tadessealemu5431
@tadessealemu5431 Жыл бұрын
ፓስተር ቢንያም እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ።
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
እናቴ ወላዲተ አምላክ እናቴ እማ ፍቅር ስሞ ሲነሳ ሰይጣናቸው ነው የሚነሳባቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አሜን ፓስትር እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 Жыл бұрын
በሥላሴ ስም የሶፊ መንፈስ ተናደደ መቃቃም አቃተው የድንግል ማርያም ስም ሲንሳበት, ልቦና ይስጠን አሜን
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
እመብርሃን ኣማላጅ ናት እመብርሃን ኣማላጅ ናት እመብርሃን ኣማላጅ ናት እመቤተይ ሰላም ለኪ❤❤❤
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
አሜን❤
@thepoweroftheresurrection_7
@thepoweroftheresurrection_7 Жыл бұрын
የተወደደው የጌታችን የኢየሱስ እናት ሞታለች ከጌታና ከቅዱሳን ሁሉ ጋር በሰማይ ትኖራለች ነገር ግን በሥጋ ሞታለች እንደ ሰውም ከሞት አልተነሳችም ጌታ ኢየሱስ ከሙታን ተለይቶ ተነሣ።
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 Жыл бұрын
Hats off for Pastor Binyam, sophonias, endezih eyechohebih chileh interview mechereseh ewenetim Egziabher mogesun yabezaleh pastor Binyam🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼👏👏👏👏
@fergfset4615ሸዋ
@fergfset4615ሸዋ Жыл бұрын
ሶፊ,እግነዚአብሄር,ማስተዋሉን,ይስጥህ,ከእውቀት,ነፃ😅😅😅
@ameneengda52
@ameneengda52 Жыл бұрын
ልጁ ትቢተኛነዉ ጋሸጠቆር የሚሰራዉ ስራዉን😅 ፓስተርቢንያም ተባረክልኝ❤
@tlemlem
@tlemlem Жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማሪያም የጌታችን እና የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ታማልዳለች:: ድንግል ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከኢየሱስ ክርስቶስ አማልጂኝ:: ዳቢሎስ እና ስራዎቱ በስምሽ ይገስፁ::
@haniethiopia6498
@haniethiopia6498 Жыл бұрын
እመብርሀን ታማልዳለች ማንም ፍጡር አምላኩን አልወለደም እሷግን ፈጣሪዋን ልጄ ወዳጄ ብላ ትጠራዋለች በፀሎቷም ታማልዳለች ንግስት ናት ና በንጉሱ ቀኝ ትቆማለች ፓሥተር ቢኒ ሣትጠራጠር መስክር አዎ ታማልደኛለች በለው ፓስተር ሶፊ ለማሪያም እናትህ ተሥላ እንደወለደች ነገርከን የራስህን ቃል አስተውል እመብርሀን እናትህን ከጌታ ጋር አማልዳቸው ልጆች አሠጥታቸዋለች እግዚአብሔር ይመሥገን አንተንም ሣታውቅ ከፀበሉ በላይ የሆነውን የማማለድ እና የእመቤታችን መልጃ አስመሠከረህ አየህ ጌታ እናቱን ለአለሙ ሁሉ በስሙ ለሚያምኑ እናት እድትሆናቸው ሠጥቷል እራሥህን ከአምላክ እናት ና ከፃድቃን ጋር አታሥተካክል አንተ ፃድቅ ነኝ ሥትል ገና በአለም ያለህ ከሀሣብም ከግብርም ሀጥያት ያልነፃህ ነህ ማስተዋሉን ይስጥህ
@Armimo-Tube
@Armimo-Tube Жыл бұрын
AMEN❤❤❤
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
አሜንንንን❤
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
​@@haniethiopia6498አሜን
@GetnetAtalay-gm8ns
@GetnetAtalay-gm8ns Ай бұрын
ጎበዝ በአፍ አይዳንም እናስተውል፡እንደማመጥ፡፡ ቢኒ እናመሰግናለን እውነቱን ስለተናገርክ!
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢ድንግል ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gw3sq7ge3l
@user-gw3sq7ge3l Жыл бұрын
ውይ ሶፊ ተቃጠልክ እኮ ባታቀርበውስ 😅😅😅😅😅 ፓስተር ቢኒ ተባሰክልን❤❤❤
@danattube680
@danattube680 Жыл бұрын
ሶፎንያስ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልቦና ትስጥህ::
@Betty7271
@Betty7271 Жыл бұрын
ትውልድ ሁሉ ብፅሂት ይሉሻል እመቤታችን ታማልዳለች
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs Жыл бұрын
This is amazing! I want to be like after bini he is awesome
@hayimanotmengia8486
@hayimanotmengia8486 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ እንደው ምን አይነት ጉድ ነው የረ የዘንድሮ መናፍቃንስ አንደው አይን አውጣ ሁነዋል እውነቱን እያወቁ ጭፍን ሙግት 😥የዘመኑ መናፍቃን እግዚአብሔር አይነ ልቦናችሁን ያብራላችሁ😢😢 አቤቱ ጌታ ሆይ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ከምንም በላይ ኦርቶዶክስ አድርገህ የፈጠረከኝ አምላክ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው 🙏🙏እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏
@tewodroszeleke
@tewodroszeleke Жыл бұрын
ሶፎ በኛ ይሰራል ተላልህ በነብዩ በኤልሳ ግን....
@user-ux4gq8tr9i
@user-ux4gq8tr9i 7 ай бұрын
ማርያም የጌታዬ እናት❤❤❤❤
@serif1072
@serif1072 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት የማያዳምጥ,ሐሳብ የማያስጨርስ,እውቀት የሌለው ሰው ከገጠመኝ ሶፊ ብዬ ነው ምጠራው::😂
@Sampsonawuku412
@Sampsonawuku412 Жыл бұрын
እዲህ ናት የኛ እናት እመቤቴ በስማአም ተቀያአየረ እኮ በጣም ይገርማል አያ ፖስተር
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ሶፊ ከምትቃጠል ባትጋብዘው ይሻልክ ነበርኮ😂😂😂😂 ፓስተር ቢኒ ምችት ይበለህ❤እግዚአብሔር ሁሌም ከእውነት አያርቅህ❤
@shambelamare4202
@shambelamare4202 Жыл бұрын
ጉድ እኮ ነው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
@@shambelamare4202 የሶ ነገር ነው ኣ
@tube-xj4pd
@tube-xj4pd Жыл бұрын
ጨሰ እኮ ሶፊ እላዩ ላይ ዲያቢሎስ ሲጎፈላ ነው አየሽው በስመአብ አያዳምጥም እኮ ዴዴዴዴዴ ጩኸቱ ራሴን አመመኝ🤕🤕🤕🤕🤕🤕
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
@@tube-xj4pd በጣም ነው ያዝናናኝ ሶፊ
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
I Seay the same thing ❤
@teddyzmultimedia3131
@teddyzmultimedia3131 Жыл бұрын
ሰው በገዛ ሜዳው ሲዘረር 😅😅😅 ሶፊ ግን ልጅ ነህ ገና
@user-os6nk5nx5s
@user-os6nk5nx5s Жыл бұрын
😂😂
@breshtube3735
@breshtube3735 Жыл бұрын
በእግዜአብሔር አምላክ ልቦናህን ያብራልህ በእውነት ተረጋገል
@yonaswegayehu7647
@yonaswegayehu7647 Жыл бұрын
እዉነት ተገለጠልን ። እግዚኣብሄር ይመሥገን ! ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ::
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
አሜን
@zenashetades9288
@zenashetades9288 Жыл бұрын
እውቀት የለ ጬኸት ብቻ ሶፎኒያስ ተረጋጋ
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒ የአነጋገር ችሎታ በእውቀት የታጨቀ ለሁሉም መልስ ያለው ስለራሱ ምንም ሳይደብቅ እየተናገረ ዋው አድናቂህ ነኝ ለነገሩ ጠያቂውም ከእውቀት ነጻ ቢሆንም መታገስና ማዳመጡን አደነኩለት
@user-oh5bs5mp3g
@user-oh5bs5mp3g 6 ай бұрын
Yikirta argulin zinbel zinbel anite yemilawu tikikil silalihone yimesilegnal?
@robelmesfin5946
@robelmesfin5946 Жыл бұрын
እባክህ ቃለምልልስህ በመደማመጥ የተሞላ ይሁን!
@Ethiopiaaa869
@Ethiopiaaa869 Жыл бұрын
አይ ሶፊ ለካ ከእውቀት ነፃ ነህ 😂😂😂
@asnichootube8032
@asnichootube8032 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂kelale neth
@aschalewfeleke1384
@aschalewfeleke1384 Жыл бұрын
You cracked me up, 😀 always good to know as what you capable to do.
@besufkad4642
@besufkad4642 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒ እውቀት እና ኮንፊደንስህ በጣም ደስ ይላል።
@rachelass6174
@rachelass6174 Жыл бұрын
እውቀት ?😅😅😅😅😅😅
@hiwotyerdaw1697
@hiwotyerdaw1697 Жыл бұрын
Ewketna confedece menfesawineten aygeltm
@besufkad4642
@besufkad4642 Жыл бұрын
@@hiwotyerdaw1697 መንፈሳዊ እውቀት ስላለው መሰለኝ ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ የተባለው እናንተን ለማስደሰት የግድ መመንፈቅ አይጠበቅበትም
@DwellingplaceforGod
@DwellingplaceforGod Жыл бұрын
​@@besufkad4642 😂
@sweetman5249
@sweetman5249 Жыл бұрын
@@besufkad4642 Hidina tawula tireb be simu tabot tazegajaleh . Ante ewuket noroh newa tawula tabot new negese bileh teshekimeh yemitiwotew 😂😂😂. Beyeametu atet yemibalewun cholera tasitewusaleh aydel ? Sew tsebel new bilo koshasha wuha tetito new . Engidih kante ewuketoch enezih tikitoch nachew 😂😂😂. Lenegeru bemin aimiro yihun tiredaleh ayigebahim tinkolaw aimirohin adenzizotal. Be Teklehaymanot kizen yemitamin kizenam Sile ewuket sitawora mesimat yamal 😂😂😂
@nitretilahun9538
@nitretilahun9538 7 ай бұрын
ወንድም ሶፎኒያስ እጅግ በጣም የሚያገርም አብሪተኛ ትዕቢተኛ ትዕግስት የሌለው ግልብ ለፍላፊ ለመስማትና ለመማር ያልተዘጋጀ ሰውን ለመስማት ያልተዘጋጀ እውነትን ለመቀበል ፈጽሞ ያልተዘጋጀ ጆሮውንና ዐዕምሮውነ የደፈነ ሰውን ለመሳሳትና እሱን ዐዕምሮው በደፈነው መንፈስ ለውይይት የጋበዘውን ሰውን ዐዕምሮ መጋረድና ለማሳሳት የሚተጋ ሰው ነው። ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከእስራቱ አንዲፈታው እመኝላታለሁ። ጌታ እውነቱን ገልጦለት በንሰሃ ድኖ የመንግስተ ሰማያት ወራሽ ለመሆን ያብቃለለሁ።
@mesifinUkumo4506
@mesifinUkumo4506 10 ай бұрын
ድንግል የማንንም ልብ አትመልስም ለምን ብቱሉይኝ ኃላፊነት የላትም. ብትቺል ልጁን እየሱስን ዎይኔ ጠጅ አለቀ ምን ላድርግ አትልም ነበረ አያችሁት 🤣🤣🤣🤣አማላጄ የሞተልይኝ እየሱስ ብቻ ነዉ. አሜን 🙏🙏🙏
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
ኦ! ልጨርሰው አልቻልኩም! ፓስተር ቢኒዬ አንተን ላዳምጥ ፈልጌ ነበረ ማሙሽን ግን ላዳምጠው ቀርቶ ማየትም....
@fevenfeven9247
@fevenfeven9247 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅
@Haile-mb7zm
@Haile-mb7zm Жыл бұрын
በስንት ትግስት እንደጨረስኩት
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p Жыл бұрын
እኔም ጭቅጭቁ የቤንያም ትግስት አደንቃለሁ።
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f Жыл бұрын
አረ ቢኒ ትግስቱ፣ውይ አይረዳ፣ወይም አያስረዳ ፣ዶንቆሮ ነው😂
@sewasewfashion2082
@sewasewfashion2082 Жыл бұрын
አይ ሶፎንያስ በቅድሚያ እራስህን አረጋጋ ፍፁም መንፈስቅዱስ የለም ካንተ ጋር ልብስህ በለጠህ እኮ ዝምን ማን ገደለብህ ፓስተር ቢኒያም በልጦሀል አንተም እውነቱን ብትፈልግ ብታነብ ብትጠይቅ ትረጋጋ ይሆናል በዚህ ቃለ ምልልስ ግን ሶፎንያስ ፍፁም ቀለህብኛ ከፍተኛ የሆነ ኦርቶዶክስ ጠል መንፈስ ነው የታየብህ
@marthakebedeletka5400
@marthakebedeletka5400 Жыл бұрын
ፓስተር ቢንያም እድሜ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው ለነዚህማ መድሃኒታቸው ነህ🙏🙌🏾
@birukendale9600
@birukendale9600 Жыл бұрын
ልክ ነህ ውሽትን ማንም ነው እሚደግፈው
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 Жыл бұрын
Dureya hula
@Tigibirhane1798
@Tigibirhane1798 10 ай бұрын
ችግራህ እዚ ሾ ላይ የምታቀረባቸውን ሰዎች እንደ እግዚያብሄር ቃል በት ሞግት ደስ ዪለኛል እያንዳንዱ ምዕራፍ እና ቁጥር ከነ አውዱ ከሚነሱት አሳቦች አንፃር በየ አንዳንድ ሙጉታቹ ከእራስ ምልከታ አንፃር ባይሆን ደስ ዪለኛል ።
@Devid-di1kp
@Devid-di1kp 7 ай бұрын
ሶፎኒያስ የተባለው ግለሰብ ግን የ theology ትምህርት ቤት ቢገነባበት እራሱ አይገባውም የምር 😁😂
@sanamiss5234
@sanamiss5234 Жыл бұрын
ቢኒ ይፈሩካል ፀበል ካመኑበት በትክክል ያድናል ❤❤❤🙏🙏
@meazakebede9556
@meazakebede9556 Жыл бұрын
ቢኒ እግዚሃብሄር ይባርክ
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
​@@meazakebede9556❤
@dagim9626
@dagim9626 Жыл бұрын
የመቤቴን አዳኝነት ለመረዳት እናትሕን ጠይቃቸዉ ያኔ በጭንቀታቸዉ ሰአት ከጭንቅ ያወጣቻቸዉ
@Zowi-ec2vw
@Zowi-ec2vw 3 ай бұрын
❤ሶፊ ጌታ እየሱስ ክርቶስ ይባርክ ንስሀ ግባ በለው ይህን ሀሰተያ ሰው
@EsayasLule
@EsayasLule 10 ай бұрын
የጌታችን እናት እመቤታችን አማላጅ ናት አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@alambeyene4130
@alambeyene4130 Жыл бұрын
ጎበዝ ቢኒ ጀግና ነህ ልጁ ሊያብድ ነው😂😂😂
ኦርቶዶክስ ሆኛለሁ ክፍል አንድ 7 June 2023
1:15:22
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 482 М.
ክፍል ሶስት ታላቁ ፍጥጫ 15 June 2023
1:08:43
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 145 М.
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 111 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
ክፍል ሁለት መምህር ምህረትአብ  ጋር የሄድኩ ውሃውን ወደ ደም ቀየረው 15 October 2022
1:00:48
[ሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ][[#አምስት ቀን የምፀልይበት ምን ምክንያት አለ???]]
48:55
ነብይ ገቢ ገቢ ጉተማ 11 November 2023
57:42
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 679 М.
ፓስተሩና ሶፊ ተፋጠጡ    9 September 2023
1:27:03
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 242 М.
ወደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተመልሻለሁ መሪጌታ ሚስጥሩ28 May 2023
58:21
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 60 М.
ያለወንድ ነው እናቴ የወለደቺኝ 22 September 2023
1:15:17
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 144 М.
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 19 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН