ነብይ ገቢ ገቢ ጉተማ 11 November 2023

  Рет қаралды 678,835

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

8 ай бұрын

Пікірлер: 10 000
@ashusahle5990
@ashusahle5990 8 ай бұрын
እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም በሶፊ የደረሰ በማንም አይድረስ 🤣🤣🤣😆😆😆
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 8 ай бұрын
የፓስተር ብንያም ግፍ ይሄን አዘዘበት ልክልኩን አፍ አፉን ሲለው ነበር ፓስተር ቢኒን 😅😅😅
@yordagebre1651
@yordagebre1651 8 ай бұрын
Me too 😂😂😂😂😂😂oh my gosh 😅😅😅😅😅
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 8 ай бұрын
ስራው ነዋ ይቻለው እንጂ😂😂
@phoneiphone4843
@phoneiphone4843 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂
@Lilik4680.
@Lilik4680. 8 ай бұрын
😂😂😂😂 ማነው እንደ እኔ በሳቅ የደከመ😅😅
@lemlembeyene
@lemlembeyene 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@tadessetiruneh1916
@tadessetiruneh1916 8 ай бұрын
እኔ
@rahelfeleke4605
@rahelfeleke4605 8 ай бұрын
😂😂😂
@yemizi6244
@yemizi6244 8 ай бұрын
Ene nice drama.😂😂😂😂😂😂
@fordosadanech5309
@fordosadanech5309 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SolomonSemayat-jg9ip
@SolomonSemayat-jg9ip Ай бұрын
ሶፍ ተመለስ ጌታን በእዉነትና በመንፈስ አገልግል አምልክ
@user-ff9yk8qz2x
@user-ff9yk8qz2x 3 ай бұрын
ሀሰተኛ ነብያትን እየሱስ ከዚች አለም ያስወግዳቸዉ። ለገንዘብ እና ለገንዘብ ብለዉ የቆሙትን። የአዲስ ኪዳን ነብያችን ደግሞ እየሱስ ነዉ። እ/ር እዉነቱን ይግለጠን
@user-pr6sj4oy3y
@user-pr6sj4oy3y 8 ай бұрын
ፖለቲካ ፡ ብሄር እና ሃይማኖት የተምታታበት ትውልድ መዝ 12 ፥ 1-7 1 አቤቱ፥ አድነኝ፤ ደግ ሰው አልቆአልና፥ ከሰው ልጆችም መተማመን ጐድሎአልና። 2 እርስ በርሳቸው ከንቱ ነገርን ይናገራሉ፤ በሽንገላ ከንፈር ሁለት ልብ ሆነው ይናገራሉ። 3 የሽንገላን ከንፈሮች ሁሉ እግዚአብሔር ያጠፋቸዋል፥ ታላቅ ነገርን የምትናገረውን ምላስ፤ 4 ምላሳችንን እናበረታለን፤ ከንፈራችን የእኛ ነው፥ ጌታችን ማን ነው? የሚሉትን። 5 ስለ ድሆች መከራ፥ ስለ ችግረኞች ጩኸት እግዚአብሔር፡- አሁን እነሣለሁ ይላል፤ መድኃኒትን አደርጋለሁ፥ በላዩም እገልጣለሁ። 6 በምድር ላይ እንደ ተፈተነ ሰባት ጊዜ እንደ ተጣራ ብር። የእግዚአብሔር ቃላት የነጹ ቃላት ናቸው። 7 አቤቱ፥ አንተ ጠብቀን፥ ከዚህችም ትውልድ ለዘላለም ታደገን።
@biruktesfaye6212
@biruktesfaye6212 8 ай бұрын
Migerm kal new betikikil yigeltsachewal
@user-ix5lo9pj4b
@user-ix5lo9pj4b 8 ай бұрын
Potoklegnoch mind new comenteroche😂😂
@tekluteferi3451
@tekluteferi3451 8 ай бұрын
ሶፊ ይህ ሠውዬ የእምነት መሠረት የለውም እድሜው እና ንግግሩ አይገናኙም ተራ ፖለቲከኛ ነው
@tekluteferi3451
@tekluteferi3451 8 ай бұрын
ሶፊ ላሽ !!
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 8 ай бұрын
​@@user-ix5lo9pj4b😂😂😂😂yemer moteku🤣🤣🤣potelka omg
@tigistyegetalij667
@tigistyegetalij667 8 ай бұрын
“መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።” - መዝሙር 37፥5
@AsmamawKebate-jo3gp
@AsmamawKebate-jo3gp 6 ай бұрын
tenegnanew gin sofe
@MillionviewsYT1
@MillionviewsYT1 6 ай бұрын
Is that real😮
@user-gd6es1vg7o
@user-gd6es1vg7o 17 күн бұрын
ሀይ ኦሮሞ መጨረሻቹህን እናየዋለን አሪፍ ድራማ ነው ቀጥሉበት።
@derejeTilahun-sj6wi
@derejeTilahun-sj6wi 4 ай бұрын
ሊጠየቅ የመጣዉ ወንድማችን ስለ መፅሐፍ ቅዱስ በቂ እዉቀት ያለዉ ነዉ !! ፓስተር ገቢ አናመሰግናለን ።
@AnaSamung-lx4sq
@AnaSamung-lx4sq 2 ай бұрын
Amer
@pinchento6857
@pinchento6857 5 күн бұрын
እንዳንተ አይነት ድንጋይ እስካለ ድረስ እነሱ በደምብ ይኖራሉ
@moviegallery4757
@moviegallery4757 8 ай бұрын
ገቢ ተባረክ ነጭነጯን ቁጭ አደረክ ❤❤❤❤
@AddisAdwa-8815
@AddisAdwa-8815 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እንደ እንስሳ ስለ ሆነ ነው እንስሳ ሳይሻል አይቀርም😂😂😂😂😂😂
@chaltutola7884
@chaltutola7884 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤👍👍👍👍
@dawitdave6328
@dawitdave6328 7 ай бұрын
ተነጋግራችሁ እየገባችሁ ተደበሩብን ምርጥ ድራማ ነው ይመቻችሁ😂😂
@hiwi1470
@hiwi1470 6 ай бұрын
እኔም እንደዚህ ነው የገባኝ
@Mantegibosh2016
@Mantegibosh2016 6 ай бұрын
አሁን ገና ነው የገባህ??? 😂
@sfggfgddg7876
@sfggfgddg7876 6 ай бұрын
እኔ የኖርኩበትን ስለተረዳችሁልኝ አመሠግናለሁ
@Abrisho2844
@Abrisho2844 2 ай бұрын
Enem gra gebagn drama new ende
@user-yu9wt9rv2y
@user-yu9wt9rv2y 5 ай бұрын
ሁለታችሁም ንስሀግቡ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅርበለን ይላል አባታችን ሆይ የሚለውን ጌታ እንድጸልይ ያስተማረን ጸሎት የማታውቁ ናችሁ
@SebrinSabr
@SebrinSabr 21 күн бұрын
Gebi ymechih😊😊
@heni333
@heni333 8 ай бұрын
እውነት ነው ሶፊ ከምታቀርባችሀው ሰዎች 99% ሀሰተኛ ነቢያት ናቸው
@girmaendale1790
@girmaendale1790 8 ай бұрын
እውነት ነው የአሰት ሰዎችን ነው የምታቀርበው ሶፊ እባክህን የወንጌል ሰዎችን አቅርብ ለማይረቡ ሰዎች እውቅና እየሰጠህ ነው ሶፊ አንተው ይቅርታ ጠይቅ
@alem8640
@alem8640 8 ай бұрын
What about sophonias?
@user-gp9xi5wv5n
@user-gp9xi5wv5n 8 ай бұрын
እና ሃሰተኞችን እያቀረብ እንዲመከሩ ካለደረገ ኤንዴት ሃሰታቸው ይታወቂል ታዲያ ???
@selamawitworkneh6283
@selamawitworkneh6283 8 ай бұрын
እና ሀሰቴኞችን እያቀረበ እንዲማሩ ካላደረገ በምን ይማሩ ትክክል ነው
@user-wl4np4uv3y
@user-wl4np4uv3y 8 ай бұрын
ሀቀኛው ነብይ ገቢ መሆኑነው😂😂😂😂
@alpalp8780
@alpalp8780 8 ай бұрын
ነብይ ገቢ ❤ ትክክል ነው ሶፊ እግዚአብሔር እና የእግዚአብሔር ህዝብ ይቅርታ ጠይቅ ሀሰተኞችን ቃለመጠይቅ እያደረክ እግዚአብሔር ን አታሳዝን እውነተኛ አገልጋዮች አሉ እነሱን ጋብዝ Make your heart sincere and return to God
@Music-os7zn
@Music-os7zn 8 ай бұрын
እየሰራ ያለው፦ የዲያብሎስን ስራ እያፈረሰ ነው። ማጋለጥ የተቀደሰ ስራ ነው!
@hustler4454
@hustler4454 8 ай бұрын
ኦሮሞ ነሽ🤣🤣🤣
@biniyambersisa3501
@biniyambersisa3501 8 ай бұрын
right. loved ur comment as well as u.
@amansisatamiru1961
@amansisatamiru1961 8 ай бұрын
I like your comment as well ❤️‍🩹❤️‍🩹
@user-kw9ck7em1s
@user-kw9ck7em1s 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@KebedeTolessa
@KebedeTolessa 2 ай бұрын
Paster Gaabii Eebfamii waaqayyo hamma iyuu sifaana jabaadhu.
@nigussiedana9505
@nigussiedana9505 2 ай бұрын
Both of you are GREAT! Very GREAT examples of the new era of civilised conversation involving debate on contrasting ideas
@Mimi-be1cw
@Mimi-be1cw 8 ай бұрын
ደስ የምለው ነገር ጌታ ይመጣል ከዚህ ሁሉ እንቶ ፍንቶ ይገላግለናል ማራናታ!
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 8 ай бұрын
ኢየሱስ ሰሙ ይባረክ አሜንንንንን አሜንንንንን
@rasayifat5726
@rasayifat5726 8 ай бұрын
መቼ?
@ReliefSeekers194
@ReliefSeekers194 8 ай бұрын
እህቴ ወይም ወንድሜ "ጌታ ይመጣል ከዚህ ሁሉ *** ይገላግለናል *** " ስትይ ወይም ስትል አንድ የቸሩ እግዚአብሔር ቃል ትዝ አለኝ። ((1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ 15) ---------- 55፤ ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ? 56፤ የሞት መውጊያ ኃጢአት ነው። ) -------------------------------------------- ሰው በምድር ሃጥያት እየሰራ ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ቢል ይሄው አንተ ላይ ሰክቸው የለ ይለዋል። ወገኔ ክርስትና ማለት አምላካችንና መድሀንታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀብሎ እርሱን መስሎ መኖር ነው። እዚህ ላይ የፃፍሺው/ከው ክርስቶስን ተቀብለሽ/ለህ የምትኖር አይመስልም። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድና በእርሱ ረድኤት አራቱም ወንጌላትና መልእክታትን አንብብያለሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ለራሱ እንዲህ አደረገ የሚል ነገር ግን የለም። ሳቀ የሚል እንኳ አላየሁም፣ አዘነ፣አለቀስ፣ተራበ፣ፀለየ፣ ወዘተ... ነው። ባጠቀላይ ስለሌላው ነው በተለይ እደእኔ ዓይነት ሀጥያተኛ የሚመስሉ በክፉ ስራየ ባይበልጡኝም። አንቺ/አንተ እደገለፅሽው/ከው ያ ልክ (በሉቃስ ወንጌል 18፡9-14) እንደተፃፈው የፈርሳዊው ዓይነት ፀሎት ነው። አንድ ነገር እርግጥ ነው በምድር የምንኖር ሀጥያቶኞች ነን ምንም ዓይነት መጥፎ ግብር ባይኖረን እንኳ ሰው ሀጥያት የለብኝም ማለቱ ራሱ ሀጥያት ይሆንበታል። (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:8 " ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።") ስለዚ ወገኔ ብርሀነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ እዳስተማረን (ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:12) " በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤") እደሚል በፍርሃት እና በመንቀጥቀጥ የእግዚአብሔር ቃል ፈፅሙ እንደተባልን መፈፀም። አለፍ ሲል ደሞ ትልቁ የክርስትና መለያ የሆነው ስለ ሌሎች መፀለይ መለመን እግዚአብሔር ልቦና እንዲሰጠን እንዲሰጣቸው መማፀን ነው። እስካሁን ከተናገርኩት መልካም ያልሆነ ቃል ተናግሬ ከሆነ ይቅርታ ይደረግልኝ። ቸሩ አባታችን ትናንት ካባቶቻችን ጋር እንደነበር ዛሬም በምህረቱ ከኛ ጋር ይሁን እምዪ ኢትዮጵያውያን 1ንድ ያድርግልን አሜን።
@user-xf6zz7ce4t
@user-xf6zz7ce4t 8 ай бұрын
ቁመሽ ጠብቂ ደረቅ ቁሞ ቀር
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 8 ай бұрын
​@@user-xf6zz7ce4t😂😂😂😂😅
@etzomegaofficialtv5831
@etzomegaofficialtv5831 8 ай бұрын
ነብይ ገቢ። ለእውነት ስለቆምክ ተባረክ
@emuti6262
@emuti6262 8 ай бұрын
የሚገርመኝ ኦሮሞ የሚባል ብሔር አንዲ አይኑን የቸፈነው ምንድነው ችራሽ የ ፖለቲካ ደጋፊ ፓስተር ሆኖ አረፈው
@user-mt8sb1cg6e
@user-mt8sb1cg6e 5 күн бұрын
እውነት ነው ውደሜ። እግዚአብሔር ይባርክህ ።የሀሰተኝ መግስት 66።
@muluw4250
@muluw4250 13 сағат бұрын
Sofi Tigistihin betam adenqalehu!!!*Tnx
@birhanalebachew2141
@birhanalebachew2141 8 ай бұрын
“ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን፤” - ያዕቆብ 1፥19
@nitsuh5677
@nitsuh5677 8 ай бұрын
Amen 🙏
@degenhseimagaza1897
@degenhseimagaza1897 8 ай бұрын
🙏አሜን 🙏❤
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx 8 ай бұрын
አሜን❤
@FikrTrue-lk1zy
@FikrTrue-lk1zy 8 ай бұрын
የሀ ነው ፖለትካ ማስብል የሉሴፈር የሻሸመነ ፓስተር ነይ ባይ በል እመነን ኣንተ ምትሎ ሳይሆነ ኢትዮጵያ ባንተን እንዳ ኣንተን ኣስመሳሊ የሉሴፈር ፓስተር ኣይደለም ኢትዮጵያ ኣደጋለችን ሞታለች ምላት የውሸት ባስተር
@tigistkibebew9567
@tigistkibebew9567 8 ай бұрын
አናሳ
@novacell9751
@novacell9751 8 ай бұрын
አቤት።አገላለፅህ።ፓስተርገቢ ተባረክልንእንወድሀለን
@rasayifat5726
@rasayifat5726 8 ай бұрын
ሀገሩ ሁሉ የኦሮሞ ነው ለማለት copy አንብቦ መምጣት በቂ ነው እኮ
@shitayalemayhu
@shitayalemayhu 8 күн бұрын
Yehe sewye gin yehaymanot Abat new
@BalaynehWoloro
@BalaynehWoloro 4 ай бұрын
Egzaber lib yisxik baxam yasazinal eyesus. Basiqali layi yecarasawun ye zaragn natin abaze lamin tamaxale
@user-zq7ed3ck5v
@user-zq7ed3ck5v 8 ай бұрын
ገቢ ተባረክ ወንድሜ እንዲህ እውነት እውነቷን አፍረጥርጥ
@nunushtaklo2182
@nunushtaklo2182 8 ай бұрын
እሄን ሠወዬ በጣም ነው ምወደው እንዲአዬነት ወንድ ደሰ ዬለኞል😃😃😃😃 አየሱስ ሊመጣነው ሶፊ ጌታን አገልግል ንስሐ ግባ ውነቱን ነው ወደልብክ ተመለሰ ተወለሰ በሩ ሣዬዘጋብክ ተመለሰ
@user-zf8bu4bn6c
@user-zf8bu4bn6c 5 ай бұрын
,, ገቢ፣ ባጣም ትክክለኛ ታሪክ ትናግራሃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@markosassefa633
@markosassefa633 3 ай бұрын
ገቢ ተባረክ ልክ ልኩን ንገረው
@user-pu8mt7ty4o
@user-pu8mt7ty4o 8 ай бұрын
እንደ ሶፊ በራሱ ሚዲያ ለይ የቀለለ የለም 😂😂😂😂😂 ገቢ respect ❤
@WanofiLegesse
@WanofiLegesse 8 ай бұрын
Betam inji yemir
@Truth658
@Truth658 8 ай бұрын
He is making his money 😅
@Hxjg-qv2qh
@Hxjg-qv2qh 8 ай бұрын
ሠውየ ዋሾ ነው ሌላ ዋሾ ጨመረብን የኢቶ ሠው ሥንቱን ሼክም ይሼከም
@urgemerga1161
@urgemerga1161 8 ай бұрын
እሱ ትኩረቱ ክብር ሳይሆን ገንዘብ ነዉ።
@user-pt6fr7ni2x
@user-pt6fr7ni2x 6 ай бұрын
Right. Sofi, Nebyatin indaqalelik lela aqalay chimir yilakibih.
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 8 ай бұрын
ግዜው የእግዚአብሔር ነው።
@Naga.liboro
@Naga.liboro 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@yeneneshengida2843
@yeneneshengida2843 4 күн бұрын
Betam Ewenetun nw Seweyew!!
@yeneneshengida2843
@yeneneshengida2843 4 күн бұрын
Wey bw Saq motikugn...Besemeab😂😂😂
@tsosenataddesse986
@tsosenataddesse986 8 ай бұрын
ጌታ እየሱስ በእፋቸው ይላሉ ልባቸው ግን ከእኔ ርቋል የተባለው ይሄን አይደል። ጌታ ሆይ እረ ታረቀን ምን አይነት ዘመን እና ትውልድ ላይ ደረስን። እግዚኦ;......
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z Ай бұрын
እሉባልተኛ ሶፎንያስ ሌባ👹🔨👹🔨👹🔨
@rossarosse3963
@rossarosse3963 8 ай бұрын
ኧረ መንግስቱ ሀይለማሪያም ድረስ የሀይማኖት ነፃነት ገደል ሊጨምረን ነው መንግዬ ና ና ጭጭ ረጭ ሰጥ ለጥ አድርግልን ።
@tilabingo4856
@tilabingo4856 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@messydds735
@messydds735 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@bobbylashly6152
@bobbylashly6152 8 ай бұрын
ሙታን አምላኪዎች😳😁 ኃይሌንም ሚንሊክንም ጥሩ:- ያገር ሽክሞች ናቹ
@yfantaye3977
@yfantaye3977 8 ай бұрын
​@@bobbylashly6152*MINILIK JEGNA !!!*
@ruthmichealdaniel9122
@ruthmichealdaniel9122 8 ай бұрын
ቀዳዳ
@SelamMelese-no5le
@SelamMelese-no5le 3 күн бұрын
ወይኔ ወዲሜ ሳስተኞዉ ደግጦአል የኔወዲሞች መልሰዉ ታረቁ እኳን የጌታ ሆናችሁ ጌታ ይባረክ
@user-sg1gt2rk8s
@user-sg1gt2rk8s 21 күн бұрын
Prophet gebi I love you 😘 you’re first
@mediaebise2100
@mediaebise2100 8 ай бұрын
ሶፊ እግዚአብሔርን ሕዝቡንም ይቅርታ ጠይቅና ወደ አገልግሎትህ ተመለሰ።
@betiymulugeta4377
@betiymulugeta4377 8 ай бұрын
ጭራሽ ሶፊ ይቅርታ እንዲጠይቅ ትፈልጋለህ
@abomagetahun1288
@abomagetahun1288 8 ай бұрын
አዎ እውነት
@user-qq7np6vd3n
@user-qq7np6vd3n 7 ай бұрын
እውነት ነው
@user-pt6fr7ni2x
@user-pt6fr7ni2x 6 ай бұрын
Sofi yiqirta teyiq.
@User-lu8gn
@User-lu8gn 8 ай бұрын
ኦሮሞም አይደለሁም ብልፅግና ። ግን ይሄልጅ ሀቅነው ሚናገረው ተባረክ አባቴ👌❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@LidyaJara
@LidyaJara Ай бұрын
Gebi weddddd
@LidyaJara
@LidyaJara Ай бұрын
Gebi gen yet Hager. New yemagengewo?❤❤❤❤❤❤ Pastor Gebi wedddd
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z Ай бұрын
🫶🏽🫶🏽🫶🏽
@mesertkeyar91
@mesertkeyar91 8 ай бұрын
ጋቢ ጀግና ነህ ንገርው እራሱ ሶፊ ይጠይቅ
@bedanebulitube9665
@bedanebulitube9665 8 ай бұрын
ኡነት ነው እራሱ ሶፊ ይጣይቅ
@obsinealemayehu611
@obsinealemayehu611 8 ай бұрын
ሶፍ ይቅርታ ይጠይቅ። Let Sofi ask forgiveness.
@jeff.t7778
@jeff.t7778 8 ай бұрын
For what reasons??
@Godisgood11
@Godisgood11 8 ай бұрын
መልካሙን የእግዚአብሔር ሀሳብ ሳይሆን የሀሰተኞችን ከእግዚአብሔር ቃል ያፈነገጠ ክፉ ሀሳብ በየጊዜዉ በሚዲያዉ ላይ እያሰራጨ ስለሆነ
@Godisgood11
@Godisgood11 8 ай бұрын
ለዚህ ነዉ ሶፊ የእግዚአብሔር ህዝብንና እና እራሱን እግዚኣብሔርን ይቅርታ መጠየቅ አለበት የምንለዉ
@Godisgood11
@Godisgood11 8 ай бұрын
ሚዲያዉን ለመልካም ነገር ይጠቀምበት ሶፊ! የሀሰተኞችን ጠማማ ቃል ሳይሆን ንፁሁን የእግዚአብሔር ቃል ያስተላልፍበት! ጌታችን ኢየሱስ በመንግስቱ ሲመጣ መክሊቱን(ሚዲያዉን) እንዴትና ለምን አላማ እንደተጠቀመበት ይጠይቀዋል! ሶፊ please ይህን መልእክት በጌታ ፊት በፅሞና ሆነህ አስብበት እና ፀልይበት! ጌታ ለልብህ የሚናገርህ ነገር ይኖራል ወንድሜ! እባክህ አይርፈድብህ! የጌታችን መምጣት በደጅ ነዉ! እንልሀለን "ከጀርመን"
@user-oy5tj5gd4q
@user-oy5tj5gd4q 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በጣም አዝኗል ሁሉም ሃሰተኛ ነው 😢ጌታ ማስተዋል ይስጠን
@JabirMahamed
@JabirMahamed Ай бұрын
Matsf qudus yetatsf etopha ijoch wode igzaber tizargalech yilal ij. Oromo woimi amar aitabalam
@user-rl1kn3kt4h
@user-rl1kn3kt4h 8 ай бұрын
ገቢ ይባረክ ተባረክ ይሄን ኢትዮጵያዊ ብሄር የሌለውን የሃሰተኞን አባት ልኩን ነገርከዉ
@mitikeselam5145
@mitikeselam5145 8 ай бұрын
ሶፊ divine show ይብቃህ። የምናምን show ለመጋቢ አይሆንም። መንፈስ ቅዱስ ነው እየተናገረህ ነው።
@Tekulaw
@Tekulaw 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😃😃😃😃😃😃😃
@abdulnaserabdi9210
@abdulnaserabdi9210 8 ай бұрын
ገቢ የምትባል ሰዉ ምንም የሐይማኖቱ ተከታይ ባልሆንም በጣም ሳላደንቅህ ማለፍ አልፈልግም በጣም ጎበዝ ሰዉ ነህ
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰው አማራንና ኦሮሞን ለማጋጨት አማራ መስለው ኦሮሞን የሚሳደቡ አሉ። አማራ ኦሮሞን ይወዳል
@user-fv1rg6wk7m
@user-fv1rg6wk7m 10 күн бұрын
ምርጥ ድራማ ነዉ ተጋበዙት
@diboragetachew5730
@diboragetachew5730 8 ай бұрын
Paster geb God bless you
@azitieyesuse1145
@azitieyesuse1145 8 ай бұрын
ሶፎኒያስ እንኳን ደስ አለ ማረግ ተጨመረልህ🤔🤔 በእውነት ጌታ ማስተዋሉን ይስጥህ !!
@lydiaaschenaki7479
@lydiaaschenaki7479 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ChaliTariku
@ChaliTariku 9 күн бұрын
IJA isaa itti himii dhugaadha. Raaji gabii dhugaa sii faana jiraa qaxalee nama ofii
@LeliseBedaso
@LeliseBedaso Ай бұрын
Rajjii gabi wonderful god of man ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤sofi dhifama gafadhu saba waqayyo
@nimonafufa7328
@nimonafufa7328 8 ай бұрын
የሀሰተኞች ጠቅላይ ሚኒስቴር እና መንግስት I love you too Prophet Gebi 💔💔💔💔💔💔💔💚💚💚💔💔💔💔💔💔
@pinchento6857
@pinchento6857 5 күн бұрын
ፊትህ ራሱ የጅል ነው
@gemedadabi7461
@gemedadabi7461 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ አንተ የሀሠተኛ አባትና እናት ነህ መቶ በመቶ
@hanhn7623
@hanhn7623 8 ай бұрын
እውነት
@meskicherinet
@meskicherinet 2 ай бұрын
እግዚአብሔርን ሰውዬው ምርጥ ጀግና ሰው ነው። በጣጣጣጣምምምም ወድጄዋለሁ። ድብን አድርጎ ይቅርታ መጠየቅ ያለበት ይኸ ባለሚዲያ አላጋጭ ነው። ነብይ ገቢ ግን ሁሌም እውነትን ያናግርህ ተባረክ። በጣምምምምም ደስ ያሰኘኝ ኢንተርቪው ነው!!!!!!
@hikingfan3665
@hikingfan3665 Ай бұрын
ይቅርታ በዚ ጊዜ ነብይ ብሎ ነገር የለም ሌባ ብቻ ነው😂
@almlimm9525
@almlimm9525 2 ай бұрын
Paster Sofi thank you for your patience Keep it up for a good work we will condemn all false profits from Ethiopia
@nebilaabubeker2506
@nebilaabubeker2506 8 ай бұрын
ሶፊ እዉነተኛ አቅርበህ ታዉቅ ይሆናል ግን በብዛት ሀሠተኞችን ያወቅናቸዉ አንተ ጋር ነዉ አለሙም ምኞቱም ያልፋል ስለዚህ ሶፊ ይቅርታ ጠይቅ ያለበለዚያ የሀሠተኞች አባት መሆንህ ልክ ነዉ😢😢😢
@betiymulugeta4377
@betiymulugeta4377 8 ай бұрын
እና ገቢሣ ነው ገቢ እውነተኛው ብለህ ታምናለህ?አየ ኦሮሞ ሁሌ የበታችነት ሥሜት
@mindayearge8097
@mindayearge8097 8 ай бұрын
እሱን ማን ውነተኛ አረገው በዚህ አለም ላይ እግዚአብሔር ብቻ ነው
@user-xm5bv7mt7e
@user-xm5bv7mt7e 6 ай бұрын
ይህን ሰዉየ ደጋግማቹሁ አቅርቡልን በጣም ተመችቶናል
@hasnaetiopa7197
@hasnaetiopa7197 6 ай бұрын
😅😅
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z Ай бұрын
ስም እለው
@dawitteferra4644
@dawitteferra4644 6 ай бұрын
አዲስ አበባ እንዳትመጣብን ጌታ ይገስጽህ።
@user-ze9ng4yi7m
@user-ze9ng4yi7m 4 ай бұрын
ጌታ ይርዳቹ ጭቅጭቅ ነው እምታወሩት ወሬ ለማነው ወንጌልነው ነብሳት እንዳይድኑ አታድርጉ የጌታችንን አታሳዝኑ !!!
@hulumyalifal-jq1zz
@hulumyalifal-jq1zz 8 ай бұрын
ሶፊ ይቅርታ ጠይቅ እግዚአብሔር ማገልገል ትተክ ነው 😔
@myethol5054
@myethol5054 8 ай бұрын
ዱላ ቀረሽ ስድድብ እግርዚአብር ያልታየትበ ይበልጥ ሰወች ወደ እግዚአብሔር መንግስት እንዳይገቡ መንገድ ዘጊ ቃለ ምልልስ በጣም ልቤን ሰብሮታል እስከመች ቤተክርስቲያን በእግዚአብሔር ላይ ትቀልዳለች...😢😢😢ገ
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 8 ай бұрын
ልብሽ ተሰበርሽ ንስሐ ግቢ እነ ሶፊ እንደዚህ ናቾው ወ/ማቴ 8 ፡4 አንብበሽ እውነተኛ ክርስቶስ ታገኝያለሽ
@amenamen1964
@amenamen1964 8 ай бұрын
🙏🙌😢😢😢🙌📖🙌🙏🙇‍♀️🙇‍♀️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😰😰😰😰
@marakilove1916
@marakilove1916 8 ай бұрын
Menden new alamachehu sewej masenakel
@mobonetwo8199
@mobonetwo8199 6 ай бұрын
😂😂😂😂 ኮሜዲ ለምኔ 😂😂😂😂
@WodajowogasoWogasodosa-yu1pe
@WodajowogasoWogasodosa-yu1pe 22 сағат бұрын
tebarek faster sofinas haseteyina nawu thenkyou faster
@workayehutanetse7883
@workayehutanetse7883 8 ай бұрын
ልክ ነው ሰውዮው። ሶፎኒያስ ማለትየዩቲዩቭ ሳንቲም ፍለጋ ነውረኛ የሆኑትን ሰዎች እያመጣ እግዚአብሔርን የሚያሰድብ ርካሽ ሰው ነው
@tingritzwdie9266
@tingritzwdie9266 8 ай бұрын
በትክክል ለሳቲም ብሎ የሚያቀርባቸዉ እብዶች ናቸዉ ጥቁር ሰዉና አጭር ሰዉ መንግስተሰማይ አይገባም ያለዉ
@ashenafiyigzaw3817
@ashenafiyigzaw3817 8 ай бұрын
Atbalg
@simretlegesse8449
@simretlegesse8449 8 ай бұрын
ዘንድሮ ሁሉም ነገር ተደበላልቋል. ጌታ ይርዳን
@mordecai4675
@mordecai4675 8 ай бұрын
ጉተማ አስተዋይ የዋህ አቅም ያለው ሰው ነው❗ሶፎንያስ ግን በእግዚአብሔር ስም የሚነግድ ብልጣብልጥ ልሁን የሚል ባለጌ ነው❗
@mokonengubusa3123
@mokonengubusa3123 8 ай бұрын
Wey gud
@alem8640
@alem8640 8 ай бұрын
@@mordecai4675huletum chigir alebachew pastor tebiew you tube birr lmelikem new nebi tebiewum b zer likift tetetebitibo new
@ShewaFano544
@ShewaFano544 7 ай бұрын
​@mordecai😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂4675
@LukasBirhanu-h9f
@LukasBirhanu-h9f 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ሓሴት ነብን ከሀገልራችን ይንቀል።ሀገርቱዋን ከነዝ በዘረይንነት፤በብሐር፤በቋንቋ የታጠሩ ይጌታችን ክብሩን የምያቃልሉትን ያፅዳ። የእግዚአብሔር ን መንግስት ለቀልድና ለጫዋታ የምያርጉትን ሃይል ብርቱ ሁሉን የሚችል ልነቅለው ልተክለው የምችል እግዚአብሔር ይንቀል።እትዮጵያ ሀገራችን በመስቀል ላይ በፐሰሰው ደም ትታጥር።
@HamserKombat7
@HamserKombat7 2 ай бұрын
በህይወቴ እንደዚህ ኢንተርቪዉ የተመቸኝ የለም።😅
@banchibisu8352
@banchibisu8352 8 ай бұрын
ሶፊ ይቅርታ ጠይቅ ተመለስ ነብይ 🙏🙏🙏🙏🙏❤
@user-pz2bx8pw6c
@user-pz2bx8pw6c 8 ай бұрын
ምን ስላረገ ነው ይቅርታ የሚጠይቀው እንደዚህ ምላሱን አስረዝሞ እየጮህበት ለዚህ ነው 😮😮
@user-pz2bx8pw6c
@user-pz2bx8pw6c 8 ай бұрын
ይኤ ሰካራም ነው ዘረኛም ነው ለምን ይጮሀል ግን አማራን አትጥራ የአማራን ጦስ ጥንቡሳስ ይዘህ ገደል ግባ ሟርተኛ😮😮😮
@etagegnreta69
@etagegnreta69 8 ай бұрын
ሶፊ ሁለታችሁም እብዶች ስለሆናችሁ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ እናንተ ባትኖሩን በማን እንስቅ ነበር ? አሪፍ ፈን ነው ደስ ስትሉ!!
@FatumaKh
@FatumaKh 2 ай бұрын
Jabadhu waqayyoo sii wajjiin jiraa wow
@AmiGetachew
@AmiGetachew 6 сағат бұрын
የዘንድሮ እምነት የሰመዩን ንጉስ ከምድር ነገስታት ጋር ማመሳከር በቃ በለን
@bobbylashly6152
@bobbylashly6152 8 ай бұрын
ሶፊ ንሰሃ ግባ:: ተመለስ ሀሰተኞችን አትሰብስብ🤲🏽🙏🏽✊✊ መልካምነትህን ደሞ አብልጠክ ቀጥልበት 🤝👏🏽
@TahaTaha-xr3tt
@TahaTaha-xr3tt 8 ай бұрын
በትክክል የሀሰተኛ አበት እናት እህቴ😢
@eyerusalemwecheffo4582
@eyerusalemwecheffo4582 8 ай бұрын
Tekekel ena tolo keberachew😅
@merontekelu2146
@merontekelu2146 8 ай бұрын
poltic endywera naw yetrkaw awesome mejmryem men endymywera takalk
@merontekelu2146
@merontekelu2146 8 ай бұрын
sofy eyskbatk naw awekak nak
@binibagidu957
@binibagidu957 8 ай бұрын
ዱዝ
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 8 ай бұрын
ከዛም በላይ ነው
@SolomonSemayat-jg9ip
@SolomonSemayat-jg9ip Ай бұрын
እዉነት ነዉ ሶፍ ሐሰተኛ ነዉ
@Adelm-ze4mf
@Adelm-ze4mf Ай бұрын
I really enjoyed this talk Despite it is fruitless
@abeljesus3877
@abeljesus3877 8 ай бұрын
ነቢይ ገቢ ❤❤❤🙏🙏🙏 ትለያለህ
@user-ds8nh4nr2y
@user-ds8nh4nr2y 8 ай бұрын
ሶፊ አልቻልከውም መልሱ እራሱ ጠንካራ ነው
@user-mc4yr9sm9j
@user-mc4yr9sm9j 5 ай бұрын
ጠያቂው ራሱ አማራ ማለት ፈርቶ ወሎየነቴ ይላልዴ
@smret.6783
@smret.6783 5 ай бұрын
እኮ 😂😂
@user-ze4fc8gv6d
@user-ze4fc8gv6d 3 ай бұрын
👉Your sister From Botswana 🇧🇼, I randomly see your interviews with different people,but I don't see a matured character of a leader in pr sofonias,I wonder why your elder Brother Bishop Dawit failed to be your MENTOR AND shape you. I also agreed that you plead for applologies to; Holy ghost, Pr Gebi, to the whole body of Christ. And let him also plead for God to give him mercy. Ye lijum ye eyesus kiristos Dem ke hatyat Hulu yanetsal.
@solfele4389
@solfele4389 8 ай бұрын
ድልልልል ለፋኖኖኖኖኖ ድልልልልልል ለፋኖኖኖኖኖ ድልልልልልል ለአማራራራራራራ !!!!
@jemberu100
@jemberu100 8 ай бұрын
Qoshasha fanon yetim atixalut, motowal iko.
@twinsvision5117
@twinsvision5117 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@abdilemu2018
@abdilemu2018 8 ай бұрын
Gabi Gutema Jagina!!!!!!
@user-iw3ut3pg3e
@user-iw3ut3pg3e 3 ай бұрын
በዚህ ዘመን እኮ ሁሉም የእግዚአብሄር ሴት ወንድ ነው ጌታምህረትህ
@feaaef5243
@feaaef5243 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እውነተኛ አገልጋይ ነህ እንዴት ደስ እንዳልከኝ❤
@kukumekonnen7719
@kukumekonnen7719 8 ай бұрын
ነብነይ ገቢ እውነቱን ነው
@user-gs1hw1zz4j
@user-gs1hw1zz4j 8 ай бұрын
በእውነቱ ጥሩ ነው ሶፊ ባያቀርባቸው እብዱ እና ጤነኛውን በምን እንለይ ነበር ጌታ ልቦና ይስጣችሁ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 8 ай бұрын
Manew ebed😂😂😂😂😂
@alemhailemariam3682
@alemhailemariam3682 8 ай бұрын
እውነት ነው
@bacherjatteni1501
@bacherjatteni1501 8 ай бұрын
ማንን ነው እብዱ የምትለው?
@user-gs1hw1zz4j
@user-gs1hw1zz4j 8 ай бұрын
ወንድሜ ብዙ አየን እድሜ ለሶፊ
@SamsungA73-eg3qb
@SamsungA73-eg3qb 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@maartaafirdiisaa6410
@maartaafirdiisaa6410 5 ай бұрын
የ እነነት መንፈስ ግን ሁለታችውም ላይ አለ።
@nahomgossaye9083
@nahomgossaye9083 3 ай бұрын
Sofi Yikirta teyik ye egzabhern hizb!!
@aidasem3952
@aidasem3952 8 ай бұрын
ይሄ ሰው በጣም ቀና ሰው ነው ሶፊ አውቆ ስሜታዊ እንዲሆን አረገው እንጂ።
@sintiaabdeta8374
@sintiaabdeta8374 8 ай бұрын
በጣም ጃግና ሰው ነው 👌👌👌👌
@user-rr4jz5ld4j
@user-rr4jz5ld4j 5 ай бұрын
Also I am orthodox, but I respect this hero man, because of Truth!
@amarch8112
@amarch8112 3 ай бұрын
Really, why do I feel like you're lying? Or are you about being Orthodox. You don't need to be Orthodox to know the guy is out of hos mind.
@sabamekonnen6341
@sabamekonnen6341 5 ай бұрын
ወርደት በአደባባይ በጣም ይገርማል ወይ የጴንጤዎች መጨረሻ😂😂
@kiyaabenyaa6120
@kiyaabenyaa6120 8 ай бұрын
Namaa waqayyoo gabi gutammaa nuuf jiraadhuu sin jalanaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪
@user-qy5bt7od9l
@user-qy5bt7od9l 8 ай бұрын
ሶፍንያስ እግዚያብሔርን እና የእግዚያብሔርን ህዝብ ይነቅርታ ጠይቅ
@AbexakaluAkalu
@AbexakaluAkalu Ай бұрын
አቦ ይመችህ ገቢ ምሁር ሰዉ
@TafesuNegese
@TafesuNegese 5 күн бұрын
አቤት ንግግር ሁሉመልካምነበርግንዞሮዞሮዘረኛነሕ ደግነቱ የእግዚአብሔር መንግሥት ኑ የአባቴ ብሩካን ብሎ ሁሉንም በፍቅር ስለሚጠራን አ
@meseretgutata3176
@meseretgutata3176 8 ай бұрын
Gebii God bless you dear brother. ❤
@wegayehuyimenu6818
@wegayehuyimenu6818 7 ай бұрын
ዘረኝነትን ከምድራችን ጌታ ያንንሳልን
@muluw4250
@muluw4250 14 сағат бұрын
Abetu asiben le dihaw Migib ena menoria sitew ebakih ke zeregninet awutan mastewalin siten
@letaroba5352
@letaroba5352 3 ай бұрын
You are the right Gabi
የሀሰተኞች ጠቅላይ ሚኒስትር ነህ 14 September 2023
1:26:18
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 424 М.
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 23 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 172 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
ነብይ ማራናታ ለዳዊት ፋሲል 24 April 2024
1:19:08
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 109 М.
እያገለገልኩ እያለ ሽጉጤ ወደቀብኝ ነብይ አሸናፊ 13 July 2024
55:15
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 94 М.
[ሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ][[#አምስት ቀን የምፀልይበት ምን ምክንያት አለ???]]
48:55
ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ አስቅኝ የመድረክ ድርጊት | funny pastor dawit molalgn perching
14:34
ክፍል ሁለት 10 June 2023
1:16:40
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 272 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 5 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН