ክፍል ሁለት ፡-ከባለቤቷ ጋር የሃይማኖት ልዩነት አላቸው|ስለአርቲስት ጂጂ ሁሉንም በግልፅ ተነጋገርን|በጣም ቅን እና ደግ ህዝቧን የምትወድ ናት|

  Рет қаралды 130,522

Achare Chama

Achare Chama

Жыл бұрын

Пікірлер: 407
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ አንደበተ ርቱእ ምን አይነት ደግ ስው ነህ❤ ስለፈታሀት ሚስትና ቤተስቦቿ እንዲህ ጥሩ ነገር ማውራት ድንቅ ነው ብዙ ስዎች በፍቺ ውስጥ ያሉ ሊማሩ ይገባል እግዚአብሔር ይባርክህ ጂጂ የምንወዳት እህታችን ሁሉ ነገር መልካም ይሁንላት 🙏🏾
@Hafiza834
@Hafiza834 Жыл бұрын
ኮንተጋረ መዋለዳቸዉ እደለነኝውች ናቸዉ ሺባባዉም ምረጥ ኢትየጰያዊ ናቸዉ
@emoneshilaentsytiblobelain7017
@emoneshilaentsytiblobelain7017 Жыл бұрын
ኤርትራዊት ነኝ ዶክተር ወዳጅነህ በጣም ነው እምወደው ካፉ ማር ነው ሚዘንበው አንድም ቀን ተሳስቶ መጥፎ ቃላት ተናግሮ አያውቅም በጣም ትሁት ጥንቁቁ ነው።
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
@@emoneshilaentsytiblobelain7017 bkemey kemu ktbl kilka bhaymanot diu b politics diu felalika glex ?
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 Жыл бұрын
ስ ለ ፈታሀት አይባልም ተፋቱ
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 Жыл бұрын
@@emoneshilaentsytiblobelain7017 ሰፈርሽ ሳዋ ነው አንድ ዳቦ በቀን እየበላሽ
@henokgebre8082
@henokgebre8082 Жыл бұрын
አቻሬ በጣም አመሰግንካለው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ይሄ ነው ጨዋነት ይሄ ነው ውንድምነት ዶ/ር ስላንተ ቃላት የለኝም ተባረኩ ።
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
ዛሬ ስለምወዳት ጂጂዬ ቅርብ በሆነው በማደንቀው ዶክተር እውነቱን በመስማቴ ከመደስቴ የተነሳ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ አቻሬን ተመልክቼ ስብስክራይብ አድርጌለሁ ጂጂዬ we love you & we miss you ❤
@simegngamee7242
@simegngamee7242 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ እጅግ መልካም ቀና ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ጂጂዬ ባለሽበት በሰላም ኑሪልኝ
@enunathan974
@enunathan974 Жыл бұрын
ህዝብ እኮ ላንተም ስፍስፍ ነው የሚለው ዶክተርዬ❤እንወድሃለን::
@asterbasaznew2694
@asterbasaznew2694 Жыл бұрын
ወርቅ ነህ ዶክተርዬ እንወድሃለን
@bbg1791
@bbg1791 Жыл бұрын
​@@asterbasaznew2694 ,min Werk becha Almaz(Diamond)nw enji.
@noora9898
@noora9898 Жыл бұрын
አአአአአአ ማነው ለእሱ ደግሞ ስፍስፍ ያለው
@tigist.Ethiopia0128
@tigist.Ethiopia0128 Жыл бұрын
በሰማሁት ነገር እጅግ በጣም እየተገረምኩ ነው ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በቃ አንተ ሰው ነህ ። ሶፊዬ እባክሽ ዶክተርን ተንከባከቢው አይደለም ለአንቺ እና ለልጆችሽ ለቤተሰቦችሽ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ተስፋ የሆነ ሰው ነው። ደግሞስ አብራችሁ እንደገና በትዳር ብትጣመሩ ከእናንተ አገርን የሚለውጡ ታላላቅ ልጆችን ታፈራላችሁ እኛም ለእናንተ ያለን ክብር እና ፍቅር አድናቆት ይጨምራል
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 Жыл бұрын
ዶር አቤት የተሰጠህ ጸጋ !!!ተመስገን ጂጂዬ መጨረሻሽን ያሳምርልን እንወድሻለን ❤
@tamiratestifanos6465
@tamiratestifanos6465 Жыл бұрын
🙏
@frehiwotakalu8134
@frehiwotakalu8134 Жыл бұрын
ልጆችህ ምንኛ እድለኛ ናቸው ለልጆችህ እናት እና ለቤተሰቧ ያለህ ከብር ፍቅር ለክ አራስ ልጅ በ እጅዋ እንደያዘች እናት ነው የምትጠነቀቅላቸው የምትሳሳላቸው እውነት አንተም በዚልክ መወደድ የሚችል ቤተሰብ ስላገኘህ እነሱም አንተን የመሰለ መልካም ሰው ስላገኙ እድለኞች ናችሁ ወዳጄ ነህ እውነት እንቁ ነህ🙏
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Жыл бұрын
ጂጂየ እግዚአብሔር ይርዳሽ ለሀገር ለወንዝሽ ከወገኖችሽ ጋር ያገናኝሽ
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሀገሮ ያብቃት ❤🥰😍 ጂጂን ብዙ ህዝብ ይወዳታል ❤🙏
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 Жыл бұрын
ዶክተር አንተን መሰማት መፀሀፍ ማንበብ ነው ተባረክ ታድለው ልጆችክ ለሚሰት ጥላ ነክ ምነው በታረቃችሁ በጣም መልካም ሰው
@adanechasemrie6764
@adanechasemrie6764 Жыл бұрын
ጂጂ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ባለውለታ ነች እባካችሁ ሁላችንም እንፀልይላት ጂጂዬ እወድሻለሁ የምትወጃቸው ቤተሰብሽ ብቻ ሳትሆኚ የሁላችንም ነሽ ።
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ንግግርህን ሁሌም አልጠግበውም ስለምንም ብታወራ ከእውቀት ጋር ነው መማር እንዳንተ ቢሆን ምናለ ለሁሉም ልጆችህ ይባረኩ ያቺ ቆንጂዬ የልጆችህም እናት ትባረክ
@momu5465
@momu5465 Жыл бұрын
አይ አንቺ ቁጭ ይበሉ ነው ለዚህ ነው የወደዶሽው
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
አቅራቢው ክብር ይገባሀል ተባረኩ ጂጂ ህንወድሻለን የኢትዮጵያን ህንቁ ለሀገርሽ ያብቃሽ ልጅሽን በህጅሽ ያስገባልሽ አይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለው
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ወዳጄነህ ስለጅጅ ጥሩ ነገር ስለተናገርክ እመቤቴ ትባርክህ
@ethiopiant
@ethiopiant Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጀነህ ምርጥ ሰው።
@AaAa-bf3ud
@AaAa-bf3ud Жыл бұрын
ወንድም አቻሬ ትልቅ ክብር ይገባል ለኢትዮጲያ አርቲስቶች መከታ ነህ ዶክተርም ክበርልን እህታችን ጂጂ በቅርቡ ለምትወጃት ሀገርሽና ህዝብሽ በስላም ለመቀላቀል ያብቃሽ።💚💛❤🙏 👉ወንድም አቻሬ የወንድማችን የማዲ የምርመራ ውጤት ምን ደርስ ?💔😭
@hiwotaraga8018
@hiwotaraga8018 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም የምንወድህ በጣም የምናክብርህ ትሁት እና ቀና ሰው ነህ ባለፈዉ አመት ጀምሮ በሶሻል ሚድያ እና በተለያዩ ኢንተርቪወችህ በብዙ እያስተማርከን ትገኛለህ ስለጂጅም የሰጠህን ማብራርያ ልብ የሚያሳርፍ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-jn5ct5le6b
@user-jn5ct5le6b Жыл бұрын
ዶክተር ፡ ወዳጀን ፡ ማህርነ ፡ ስምህን ፡ ሙሉውን ፡ ስጠራው ፡ ደስይለኛል ፡ ኑርልን ፡ ❤️❤️❤️
@afson7194
@afson7194 Жыл бұрын
ባለችበት እግዚአብሔር ይጠብቃት ላንተም ዶክተር በእውነት ትለያለህ ታላቅሰዉ ነህ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Жыл бұрын
ዶክተርዬ መቼም ምክርህ ስርአትህ በጣም ይገርማል ለዚህ ትውልድ እንደአንተ አይነት ሰው ያስፈልጋል ተባረክ የጂጂ ዘመዶች ጥንካሬና ትእግስት ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ ጂጂ በሰላም አገርሽ ለመምጣት ፈጣሪ ያብቃሽ ለሚቀባጥሩት ደሞ ድክተርዬ ዝም የሚያስብል መድኃኒት እዘዝላቸው
@efratatola522
@efratatola522 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ እና አቻሬ ውስጤን ምን ያህል እንዳሳረፋችሁት አታውቁም።እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይባርካችሁ በጣም አመሰግናለሁ።ዋናው ደና መሆኗ ነው። ጂጂዬ ስላንቺ ሳስብ ከልቤ እወድሻለው የሚለው ቃል ተራ ይሆንብኛል የኔ ንፁ ባዓመት አንድ ወር ብቻ ስጭን ላመታት ናፍቀሽናል ጂጂዬ ምንያህሎቻችን ልናገኝሽ እንደጓጓን በፍፁም መገመት አትችይም ምን ያህል እንደምትወጅን በስራዎችሽ እናውቃለን አሁን ደሞ አንቺ ነይና ፍቅራችንን እናሳይሽ።ጂጂዬ እባክሽ ፍቀጂና ነይልን ፀሎታችን መልስ ያግኝ።
@maheletmetku6861
@maheletmetku6861 Жыл бұрын
በጣም ምወደው ስው ከአንደበቱ ሜወጣወ ነገር አልጠግበውም ስራአቱ ሰለሀይማኖት ሚናገረው እጅግ ደሰ የሚል እኔ ኦርቶዶክስ ብሆንም እክታትላለው የሱን ትባርክ ዘምን ሁሉ ሙሉ ይሁን
@ahmedsettegn9367
@ahmedsettegn9367 Жыл бұрын
ነጭ ነጫጭባ እህቶቼ ተጠንቀቃቸው:: ህይወት እና ፍቅርካገር ልጅ:: ጅጅ የህዝብ ነሽ ትልቅ ክብር ይገባሻል :: ስራዎችሽ እድሜ ልክ ይወሳሉ::እድሜና ጤና:: ካታላላቆቹ ሙዚቀኞች ተርታ ነሽ::
@salimselam9871
@salimselam9871 Жыл бұрын
ጂጂ ማለት የአባይ የግድባችን መሰረት ነች።።።የአድዋ የነፃነት ታጋይ ነች ።ያለፈውንም።ጊዜያችን።።።ትዝታችንም።።ነች።።።እንወድሻለን።።።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
She is the foundation of the dam? Are you okay??
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 Жыл бұрын
ጂጂዬ ሺሕ አመት ኑሪልን 💚💛❤️
@eldanatube68
@eldanatube68 Жыл бұрын
ዶክተርዬ እባክህ ብዙ ነገር ካንተ እንጠብቃለን እደምንም አምጣልን እና ፀበል ትግባ ምንም ቢሆን ሀገሩ ትሁን እዴት እደምወዳት እኮ ጂጂዬ እግዚአብሔር በሰላም ያምጣሽ
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጂጂዬ የኢትዮጵያ ሀብት ሁሌም እንወድሻለን ክፉ ነገር አይንካሽ እስከምናይሽ ናፍቀናል 🥰🥰🥰🥰🥰
@tlemlem
@tlemlem Жыл бұрын
ኡፍ እግዚአብሔር ይባርክ ዶክተርዬ በእውነት አምንሀለው:: ልቢን እርፍ አደረከው:: ተባረክ ዶክተርዬ:: ጂጂዬ የኔ ማር ስላምሽ ይብዛልን:: እኔ እንደ አንድ አድናቃሽ እጅግ እወድሻለሁ:: አንቻን በሙዚቃም ሆነ በሌላ ስራዎችሽ ባይሽ በድጋሚ ደስተኛ ነኝ:: የኔ እህት እወድሻለሁ:: አይዞኝ እግዚአብሔር ካንቻ ጋር ይሁን::❤🙌🏽❤️🙏🏽😘😘💕💕💕💗💗💗
@shitomeshesha8649
@shitomeshesha8649 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የምናከብርህ ዶክተር ጥሩ መረጃ ስለሰጥህን እግዚአብሔር ይስጥህ
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 Жыл бұрын
ማነው ይሄ ሰው ሰው ሰው የሚሸተው ሁለት ቀን ነው ያየሁት ግብ ስብህና አለው ውነትም ወዳጄ እረ አምጧት እንከባከባከባታለን ለኔ ጥበብ በትቢት የምትገልፅ ልጅ ነች አባይን ስትሰራው የሚመጣው ጣጣ የዘመኑ ሙሁር ሳይታያቸው ቁጭ ነው ያረገችው ዘመን ያመጣው የዘር በሽታ ስትሰራው ማንም ባልነቃበት ዘመን የቲፔሌፍ ሴራ በጥበብ የገለፀችልን የሷ ስራ በፅፍ መግለፅ ይቸግራል
@romanfirew2621
@romanfirew2621 Жыл бұрын
ዶር ወዳጄነህ መልካም ስብእና ያለው ሰው ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@hanayilma107
@hanayilma107 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ ጂጅዬ የዋህ
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h Жыл бұрын
Dr ወዳጄነህ መሀርነ ምርጥ ሰው ቅን ሰው
@_Elroi_
@_Elroi_ Жыл бұрын
ጂጂዬ እንደናቴ ልጅ ትናፍቂኛለሽ የኔ እናት!❤ፈጣሪ ጤናሽን መልሶ ለአገርሽ ያብቃሽ! ተባረክ ዶክተር መልካምና ለብዙዎቻችን የህይወት መንገድ የምታሳይ ነህ አከብርሃለው! መረዳት ያለብን ነገር ለጂጂ ከኛ በላይ ቤተሰቧ ያስብላታል እኛ ለቤተሰቦቻችን እንደምናስበውና ባለቤትነት እንደሚሰማን!
@alelingterefe
@alelingterefe Жыл бұрын
ወድ ወንድሜ አቻሬ ውድ ወንድሜ ዶር ወዳጄነህ ስለ ወዷ እና ብርቅዬዋ ጂጂ ለመላው ኢትዮጵያውያን አፍቃሪዎቿ የሰጣችሁንን የተሟላ መረጃ በመስማቴ ሀያሉ እግዚአብሄር ክብር ይስጣችሁ በተጨማሪም ዶር ወዳጄነህ የምፀልየው ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም አይለየውምና ያንተም ህይወት ሙሉ የሚሆነው ከውድ ልጆችህና የልጆችህ እናት ሶፊያ ሺባባው ጋር ስለሆነ ፈጣሪ ስለሰጠህ ልጆችህ ስትል አብዝተህ ፀልይና ወሬኞችንና ምቀኞችን ንስሀ አስገባልኝ
@elcomegalaxy3854
@elcomegalaxy3854 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ጂጂዬ አቼ እናመሰግናለን ዶ/ክ እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥህ ይስጣችሁ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ሆይ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ፍቅርዋን አንድነትዋን ትጥልን ዘንድ እንለምንህሀለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Жыл бұрын
ጂጂዬ የኔ ንግስት እግዚአብሔር ይጠብቃት ለሀገሯ ያብቃት እኔም ፎቶዋን ያየው ጊዜ በጣም አዝኛለሁ ቤተሰቦችዋ ምን ነካቸው ዝም የሚሏት ለምን አያመጧትም ብዬ ብቻዬን ሳወራ ነበር እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጣት
@josephwaite1317
@josephwaite1317 Жыл бұрын
Dr. You are such a professional person. I really appreciate it you. God bless you 🙏
@Mercy0812
@Mercy0812 Жыл бұрын
Listening to this story of GiGi really breaks my heart 😭😭😭, I can feel what kind of hard time and misery she had went through in her marriage. ጂጂዬ የኔ እንስፍስፍ: የኔ የዋህ ቦጅቧጃ እህቴ ያለፍሽበትን ደስታ የራቀው የትዳር ህይወት ሳስበው ልቤ ይደማል😭😭😭 አስታውሳለሁ ፈንጁን ባሏን ያገባች ሰሞን ከጏደኞቼ ጋር ስናወራ "በጅጅ አስተዳድግና ጥብቅ ኢትዮጵያዊ ስሜት: ከፈረንጅ ጋር ተጋብቶ መኖር እጅግ በጣም ይከብዳታል: ጅጅ በፍፁም ሀበሻዊ ሴት ናት: የፈረንጅ ባህል የሚስማማት አይደለችም: የሚረዳት እና ባህሏን የሚያከብርላት ሀበሻዊ ባል ነው " ስል ጏደኞቼ በሙሉ አላግጠውብኝ ነበር unfortunately that is what happened 😢. Anyway I am just hoping and praying things will get in line and God will make all good for my queen and I want you back home healthy. I am praying for God to get her together with her son የወለደ ያውቀዋል ልጅን ከጉያ ተነጥቆ : በፍፁም በማይፈልጉት ባህልና ሀይማኖት አልባ ሁኔታ እያደገ እንደሆነ ማሰብ እጅግ ያማል😢 የጭንቅ አማላጆ እመቤቴ ማርያም ለልጅ መጨነቅን ታወቂዋለሽና ጂጂን ከልጇ አገናኝተሽ በምትመኘው ድንቅ ባህልና በእግዚአብሔር ቤት በሀይማኖት እንዲያድግ እርጃት🙏 My queen GiGi I hope to see you back in your home, in the beautiful village of Gojjam living the most pure life my dear
@tsegalegesse1467
@tsegalegesse1467 Жыл бұрын
😍😍😍🙏🙏
@mahiletkurabachew6865
@mahiletkurabachew6865 Жыл бұрын
Ferenge bahelena seneserate yelwem yalwem yalwe manew
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 Жыл бұрын
Great family we love Gigiii soon wonderful Dr wedagene and Achare bravo olso very good program thank God.
@amentedese8865
@amentedese8865 Жыл бұрын
ዶክተር ተባረክ አሳረፍከን ደህንነቷን መሰማታችን ብቻ ይበቃል
@selammlese7950
@selammlese7950 Жыл бұрын
All gigi families know b/c of GIGI. We always love gigi❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Жыл бұрын
ጥሩ ቤተሰብ ቢኖራት ኖሮ ይህ ሁሉ ኣይደርስባትም ነበር
@asterayayenew8505
@asterayayenew8505 Жыл бұрын
አቻሬ በጣም ታላቅሰዉ ነህ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏
@molalignabate5546
@molalignabate5546 Жыл бұрын
ጂጂየ ባለሽበት ቦታ እመአምላክ ትጠብቅሽ አንች ለኛ ልዩ ነሽ
@saramissgina3313
@saramissgina3313 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሀገሯ ያብቃት እና ፀበል ብትገባ ትድናለች ጂጂዬ እንወድሻለን።
@Emanu2018
@Emanu2018 Жыл бұрын
አቤት የትኛዉ ፀበል ያዘንሽ ትመስያለሽ ሚሊየን ፀበል ነዉ ያላችዉ ከናንተ ሙስሊሞቹ ተሻሉ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 Жыл бұрын
@@Emanu2018 ባለጌ መረን ስድብንምን አመጣው ማፈርያ
@peaceglory9773
@peaceglory9773 Жыл бұрын
You are so blessed Dr Wodaje! You only see the good in everyone.... That's incredible!
@tigistgebre3968
@tigistgebre3968 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም ነዉ የምንወድህ የምናከብርህ ስለ ጂጂ የሰጠኸዉ ማብራሪያ ለአዲናቂዎቿ እና ለወዳጆቿ ጥሩ እፎይታ ነዉ ለወሬኞቹ ደግሞ ሞት ነዉ ከዚህ በኋላ የሰዉ ስም ባያነሱ ጥሩ ነዉ አሁን ለምሳሌ አበባ ደሳለኝንም እንዲሁ ያልሆነ የሆነዉን እየቀባጠሩ የሚለቁት ነገር በጣም ያሳፍራል እሷ ግን በጥሩ ሁኔታ እየኖረች ነዉ።
@ameleworkbedada118
@ameleworkbedada118 Жыл бұрын
I appreciate for your interview Dr your are so humble and kind .!!!!
@negessogebre1538
@negessogebre1538 Жыл бұрын
Dear Dr. Wodajeneh , May God bless you in every aspect...
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv Жыл бұрын
abet dr wedajenh tehetenah egziabeher yebarkh
@ge821
@ge821 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ፍፁም ትሁት መልካም ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር ዘርህን ፣ ዘመንህን ይባርክልህ : የጂጂም ቤተሰብ ህይወት እጅግ የሚደንቅ ነው : ያው መልካም ሰው ስለሆንክ እንጂ የድሮ ሚስትህ ግን ለአንተም ለቤተሰቧም በፍፁም የሚመጥን እውቀትም ስብእናም የላትም : fb ላይ የምትፅፈውን ነገር የሚመለከት ማንም ሰው ልጅቷ ለዚህ ትልቅ ቤተሰብ ለዚህ ጨዋ ሰው ትልቅ ስህተት እንደሆነች ማንም መገመት ይችላል ። አቼ ወንድማችን እናመሰግናለን
@mariamariza1420
@mariamariza1420 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም ምወደው ሰው ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏽
@nebiyubogalemereke9214
@nebiyubogalemereke9214 Жыл бұрын
Ohhhh my god! Thanks a lot. I can't control my emotion. GIGI waw
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳት እና ትመለስልን የኔ መልካም
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሁሉም እንዲህ እውነታው ሲወጣ እንዴት ደስ ይላል አይ ዩቱብ ጥሩ መሆኑ ደግ ነው ግን በዛው ልክ ሰውን ያሳመማሉ
@fikretenobel5006
@fikretenobel5006 Жыл бұрын
ዶ ር ወዳጀነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@barcontube1216
@barcontube1216 Жыл бұрын
Thank you Dr.
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ እጅግ መልካም ቀና ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ;; ህዝብ እኮ ላንተም ስፍስፍ ነው የሚለው ዶክተርዬ❤እንወድሃለን::
@helina3753
@helina3753 Жыл бұрын
ጂጂን በጣምም ነው የምወዳት ህይወቷ በዚህ መልኩ መሆኑ ያሳዝነኛል ሆነም ግን ዛሬ ችግር ላይ ነች ይህንን አምናችሁ እርዷት ምክንያቱም ልጇን ማጣቷ ለችግሯ መነሻ አይደለም ሲጀመር ችግር ባይኖር የአሜሪካ ህግ ፈፅሞ እደግመዋለው ፈፅሞ ከእናት ልጅን አይለይም አባቶች ይህን ስለሚያውቁ እንዴት ሴቶችን እሹሩሩ ብለው እንደሚኖሩ ግልፅ ነው እመኑ ከሰውዬው ጋር ስትኖር ትክክል ያልሆነ ህይወትን ተለማምዳለች ስለዚህ የሚዲያ ፍጆቷ ከምትሆኑ ተነሱና አግዟት በተረፈ እግዚያብሔር ያግዛት🙏🏾
@user-ui9ky4xr6h
@user-ui9ky4xr6h Жыл бұрын
አንተ/አንቺ ከቤተሰቧ ይልቅ ስለጂጂ አዝነሽ/አዝነህ ነውን?...የማይመስል ነገር ወረኛ! አርፈህ /አርፈሽ የራስሽን ኑሮ ኑር/ኑሪ
@danabbay1496
@danabbay1496 Жыл бұрын
ዶ/ር ፈጣሪ መልካሙን ያሰማክ! በእዉነት ክብር ይገባሃል ዶ/ር፤ ጂጂዬ ስለ ሀገር፣ ፍቅር፣ አንድነት በማይጠገብ ድምፅሽ አስተማርሽን፤ ዉለታሽን መክፈል ባንችልም ፈጣሪ ዕድሜና ጠና ይስጥሽ፤ ዶ/ር ከልክ ያለፈ ደግነት የስነልቦና ችግር ልሆን/ልፈጥር ይችላል፣ እርዳዉ ብቀጥል፡፡
@matiz2811
@matiz2811 Жыл бұрын
#እናመሰግናለን እናንተንም
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ስለሰጠህን መረጃ እናመሰግንሀለን አድናቂህ ነኝ
@abejegeta7284
@abejegeta7284 Жыл бұрын
ጂጂ እግዚአብሔር ይጠብቃት !!!
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 Жыл бұрын
Thank you doctor wodajeneh and achare
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
Thank You D.r
@abyssiniaethiopia5331
@abyssiniaethiopia5331 Жыл бұрын
Wish her well.!!
@amanuelsileshi2966
@amanuelsileshi2966 Жыл бұрын
አተበጣም ጥሩነው አካሄድ አድቀን ባገኝ ብዙነገር እውቀት ባአካፈልከኝ ደስይለኛል
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ወዳጄነሕ 🙏የልቤን ጥያቄ ስለጠየክልን አመሠግናለሁ አቻሬ በርታ
@bepositive4813
@bepositive4813 Жыл бұрын
Achare and Dr betam enamesegnalen🙏 endezeh abrarto mereja yemeset sew seletefa le youtuber mekeleja honech tenenetwa testekaklo wede hagerwa lemegbate yabkate
@mekbibtbirhanu
@mekbibtbirhanu Жыл бұрын
ዶ/ር ለመልካም ሰውነትህ እና ደግነትህ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ።
@marthayimam2337
@marthayimam2337 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ እኖድሀለን እናከብርሀለን!!
@wassihunabebe4482
@wassihunabebe4482 Жыл бұрын
ጂጂን እኖዳታለን በቅርብ እናያታለን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
የምትወዳት እመቤቴ ድንግል ማርያም እህታችን ጂጂ ከገባችበት ማጥ ታውጣት አሜን!!
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
God bless you Doktor
@wegayehutegegne7317
@wegayehutegegne7317 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው:: ወቅታዊና የቤተሰቧን እንዲሁም የወዳጆቿን እዕምሮ የሚያክም መረጃ:: አይቶ/እውቆ መናገር ሰምቶ ከመዋሼት ይልቃል:: እናንተ የሰውን ስብዕና በውሼት በማጠልሼት ገንዘብ የምትሰበስቡ ወገኖች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ! ያጣናትን ጂጂን መድረክ ላይ ለማየት ያብቃን! ሰልምና ጤና ከሁላችህትም ጋር ይሁን!
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Жыл бұрын
elelelelelelel Ejegeye, አቻሬ በጣም ድንቅ ኢትዮጵያዊ;;
@selamtefera7894
@selamtefera7894 Жыл бұрын
Dr Wedajya God bless you 🙏
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 Жыл бұрын
Hope she recover soon Gigi. Amlak kidusan Egziabher yimarsh Gigi konjo ❤❤❤
@tezetaafework5479
@tezetaafework5479 Жыл бұрын
ዳክተር ወዳጀነህ በጣም ነው የምወድህ በጣም ቱሁት ሰው ነህ ወንድሜ ሺአመት ኑርልኝ እውነተሰው ጌታ ይጠብቅህ እናመድግናለን😅
@messymessy6911
@messymessy6911 Жыл бұрын
ትክክል ነህ ዶክተር የልጅዋ ጉዳይ ትልቅ ችግር ነው እንዴትም ብላ ልጅዋን ጥላ ወደ ሀገርዋ መምጣት አትችልም
@user-hh3rm1zc3y
@user-hh3rm1zc3y Жыл бұрын
በጣም ስጠብቀው ነበር እናመሰግናለን
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን።
@bibishobibisho9686
@bibishobibisho9686 Жыл бұрын
Enamesegnalen doctor
@user-oe1co9hc5s
@user-oe1co9hc5s Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህና አቻሬ እናመሰግናለን አችዬ የቪዲዮ ድምፁ ትንሽ ያንሳል በሌሎች ቪዲዮችህ ይስተካከል
@papuaze
@papuaze Жыл бұрын
I'm very happy to hear that 😊
@mimihabeshawit3706
@mimihabeshawit3706 Жыл бұрын
Good Job achare Berta
@hanayilma107
@hanayilma107 Жыл бұрын
ጂጂ ያልተወደደች ማን ሊወደድ ነው ቅን የዋህ ማን ዘፈነ ስለ እድዋ እባቶች እናቶች ስለባንድራ ስለእባይ ምን ያልነካችው እለ ሰለ የኢትዮጵያ ንግስት የዋህ ናት ዕድሜ ጤና ይስጣት እንደምናይምትም ተስፋ እለኝ ከልዑል እግዚአብሔር ጋር ጂጂ ክብርት
@tenaethiopia4742
@tenaethiopia4742 Жыл бұрын
Enamsegnalen Doctor Wedajen 🙏
@wasihunmuluken4232
@wasihunmuluken4232 Жыл бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን ግን 110 ሚሊየን ህዝብ እና የአንጎራጎረችለት ተራራው ሜዳው ሽንተረሩ ጣካው ወንዞቹ ሁሉ ናፍቀውሻል በልልን አደራ አደራ
@hanayilma107
@hanayilma107 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ትወጪዋለሽ በድል የሚጠብቅሽ እይተኛም
@dr.selamseyoum2963
@dr.selamseyoum2963 Жыл бұрын
jijiye we lv u! hope u will come to ur homeland soon
@mulualemtadesse5524
@mulualemtadesse5524 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ባለችበት ይጠብቃት
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x Жыл бұрын
ዶክተር በእግዚአብሔር ስምእለምናችሀለሁከሶፊጋርታረቁናልጆቻችሁን(በአድቤትአሳድጎቸው😭😭😭😭😭😭😭
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 Жыл бұрын
ሶፊያ በፍፁም አትመጥነውም ዶክተር ወዳጄ የ 1 ሠው አይደለም በሺዎች የሚቆጠሩ የሱን እርዳታ የሚፈልጉ እግዚአብሄር ደግሞ የመረጠው ሠው ነው
@mantegboshanagaw310
@mantegboshanagaw310 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ በጣም አነወድሀለን ቤተሰቡን በጣም አውቀኸዋል ጄጄንም እግዚአብሔር ለሀገሯ ያብቃት የአንተንም ትዳር እግዚአብሔር ያስተካክላልህ!!!!!
@yegelenegussie3148
@yegelenegussie3148 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ወደቀድሞ ማንነቱዋ ይመልሳት
@mimialex2514
@mimialex2514 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርካችሁ እውነቱን ስላሳወቃችሁን ጂጂዬ እግዚያብሄር ለሀገርሽ ያብቃሽ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
Shalom ! ሕዝባችንን እያወቁ መጎዳታቸው ቅር አሰኝቶኛል የ አብዛኛውን ሕዝብ እድሜ ልካቸውን ማይሰለትኑ ያለ ስም ስም መስጠት እያወቁ በዝህ ልክ ቦታ መስጠት ባለገዎቹን እንደማበረታታት ይቆጠራል
@user-yu7er2vx3w
@user-yu7er2vx3w 6 ай бұрын
achu betam enameseginalen ,, degagemie nowe yemayew.
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 16 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 35 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 68 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 16 МЛН