NBC Ethiopia | ስለ ጂጂ መምጣት.... ክፍል 2 በNBC እሁድ

  Рет қаралды 73,855

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Жыл бұрын

ጎጃም ውስጥ ቻግኒ በተባለች ትንሽ የገጠር ከተማ ውስጥ የተወለደችው ተወዳጅ የግጥምና ዜማ ደራሲ ድምፃዊት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የሙዚቃውን አለም የተቀላቀለችው ገና በ14 አመቷ ነበር::
ከሀገር ወጥታ ኑሮዋን በአሜሪካ ካደረገች ብዙ አመታትን አስቋጥራለች፡፡
ስለ ጂጂ መምጣት... bit.ly/3KovEVz ክፍል 1
ጂጂ ድንቅ የፊልም ተዋናይት ... bit.ly/3G0mI6a ... እንደነበረችስ ያውቃሉ? የጥበብ ጉዞ ዶክመንታሪ
እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ... bit.ly/3JX9p7k የረቂቅ ጥበባት ንግስቷ ... የጥበብ ጉዞ ዶክመንታሪ
አድናቂዎቿ እና ቤተሰቦቿ ወደ ሀገር እንድትገባ የቻሉትን አስተዋፅኦ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡
ጂጂ ስላለችበት ሁኔታና ወደ ኢትዮጵያ ለመምጣት ስላላት ፍላጎት
ታናሽ እህቷ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባው
ጂጂን በአካል አሜሪካ የጎበኛት ክንፈ አሰፋ
ዘላለም ገብሬ ከአሜሪካ
እንዲ ተናግረዋል::
ከተወደዱላት ሙዚቃዎቿ ውስጥ በጥቂቱ
አድዋ
ካህኔ
አባይ
ናፈቀኝ
ጉራማይሌ
ጉድ ፈላ
ተው አንተ ሰው
እስከመቼ
ዞማዬ
ገራገር
ገላ
#GiGi_family #GIGIsister
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 499
@davedavdo
@davedavdo Жыл бұрын
የእውነት ሰው ብዙ ይላል ያልደረሰበት አያቅም የገባችበት ነገር ከባድ ነው ለቤተሰብም ጭንቅ ፈተና ነው የሚያውቀው ያውቀዋል
@hananhnan-nh4ln
@hananhnan-nh4ln Жыл бұрын
ቆይ ምንድነው የሆነችው እኛ ያሁን ልጆች ሙዚቃዋን እንጂ እሷን በቅርብ አናውቅም ምስኪን
@hiwigetdem
@hiwigetdem Жыл бұрын
ጌታ ሆይ የምንወዳት ጂጂ እህታችንን እርዳት የሀገሯን መሬት እረግጣ ትድን ዘንድ እርዳታህን እንጠይቃለን🙏✝️ አሜን
@mennaabebe613
@mennaabebe613 Жыл бұрын
ጂጂዬ እንዴት እንደምትቆጪኝ እንዴት እንደምወድሽ ....ደህና ሆነሽ ዳግም በምትወጃት ሐገርሽ በሚወድሽ ህዝብ ፊት ድምቅ ኩርት ብለሽ ልናይሽ እንጓጓለን እንናፍቃለን ደሞም እንፀልያለን ❤🙏 ጂጂዬ በርቺልን ነይልን ድመቂልን ያለፈውን ሃዘንሽን እረስተሽ በደስታ የምትኖሪባትን ሃገሪሽን እርገጫት ! Love you ጂጂዬ
@adeytube1249
@adeytube1249 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ሙሉ ጤናሽን መልሳ ለሃገርሽ በሰላም ታስገባሽ ጂጂዬ
@fmeylan2240
@fmeylan2240 Жыл бұрын
😊❤
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
አቤቱ አሜን
@yesasye3947
@yesasye3947 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤናዎን ይስጣት እኔ እኮ በጣም ነው እምወዳት ለራሴም ይገርመኛል ስለሷ ሁልጊዜ ፈጣሪን እለምነላታለሁ❤❤❤
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba Жыл бұрын
Gigi will perfectly heal and rejuvenate herself once she touch down the home land then everything will be fine and she will get her life back. We all pray !!
@mimihenok5576
@mimihenok5576 Жыл бұрын
ጂጂዩ በጣም ነው የሚንወድሽ እግዚአብሔር ለሀገረሽ ያብቃሽ በሰላም ነይልን እንወድሻለን ሁሌም ኑርልን። ሶፍ please help and try your best to bring her home. She is our hero we need her i hope we will hear good news before Easter.❤❤❤🙏🙏🙏we love you GIGI❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችው ከፋሲካ በፋት ጥሬ ዜና ያሰማን❤❤🙏
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 Жыл бұрын
አዎ ለፋሲካ አብረን የደሥታዎው ተካፋይ እንሆናለን እንደጌታ ፈቃድ
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Жыл бұрын
እሜን🙏🏾
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
አሜን😢😢😢
@Seni3031
@Seni3031 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሰላም ወደ ሐገሯ እንድትመለስ ጂጂ እንወድሻለን ከልብ❤❤❤
@tigistsisay1141
@tigistsisay1141 Жыл бұрын
ሶፊዬ ቤተሰባችሁ ሁላችሁም መልካሞች ናችሁ ግን በጂጂ ተፈትናችኋል በተለይ እናትና አባቷ በእውነት ያሳዝኑኛል ምን ያህል እንሚጨነቁ እረዳለሁ እግዚአብሔር መልካሙን ነገር እንዲያረግላት ፆሎቴ ነው ላአገሯ ያብቃት
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
ሁሉ በእግዚአብሐር ፀሎት ነው ! ሀገር ወዳድ ጀግና ጂጂ, እግዚያብሄር ይማራት!አይምሮዋን,ልቦነዋን,ፈጣሪ ለሶስም,ለቤተስቦም,ለኢትዮጵያን ሕዝብ ይመልሳት!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️
@user-og7ld8fr2z
@user-og7ld8fr2z Жыл бұрын
ድምፅ ቢኖረኝ ለጅጅየ ነበር የምዘፍንላት ንግስታችን
@Michael_T7
@Michael_T7 Жыл бұрын
የክርስትና ስሟ ማን ነው?
@Michael_T7
@Michael_T7 Жыл бұрын
የክርስትና ስሟ ማን ነው?
@_Elroi_
@_Elroi_ Жыл бұрын
የኔ ጂጂ❤ እንወድሻለን እንናፍቅሻለን! ደግሞ ሁሉም መልካም ይሆናል 💚💛❤ ሶፊ አስለቀሰቺኝ ቤተሰብ ምንም ቢሆን ቤተሰብ ነው!
@henokzion800
@henokzion800 Жыл бұрын
We Eritrean 🇪🇷 too we love 💘 her ❤ I love gigi !!! She is amazing woman
@addisegonite2706
@addisegonite2706 Жыл бұрын
ጂጂዬ ለአገርሽ ያብቃሽ ክፉውን ሁሉ ያርቅልሽ የኔ እናት::
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 Жыл бұрын
ሶፊዬ እግዚአብሔር ያሰባችሁት ሁሉ እንዲሳካ ይርዳችሁ!!! 🤲🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@dianateklebrhan3272
@dianateklebrhan3272 Жыл бұрын
የሰው ልጅ ተሰባሪ ነው ዛሬ ቁሞ ብሄድ ነገ ላለ መውደቁ ምንም ዎሥትና የለዎም እግዚኣብሔር በፍቅር ጎብኝቶ ላገርሽ ያብቓሽ ጂጂየ❤🇪🇷
@Mimi-qg1iq
@Mimi-qg1iq Жыл бұрын
Thank you GOD bless you From Ethiopia 🇪🇹
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
አይምሮን የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም በውንተናሽ ይለፋ🙏
@mamebedada4032
@mamebedada4032 Жыл бұрын
Amen 🙏
@kakumwz9372
@kakumwz9372 Жыл бұрын
Amen
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash Жыл бұрын
Amen 🙏🏾
@abebawmariamtaye5666
@abebawmariamtaye5666 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏿
@birhanuatsebha6726
@birhanuatsebha6726 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@danceinafrica3021
@danceinafrica3021 Жыл бұрын
ቤትና መኪና ግዙላት ፀጥ ወዳለበት ስፍራ ማውራት ብቻ አይደለም የምታርፍበት የራስዋን ነገር አድርጉላት ። ህዝቡን ና አድናቂዋችዋን ሰብሰበው ስጧታ ቤትና መኪና አዘጋጁላት ቤተሰብ ላይ ጥገኝነት እታርጉለት
@zenyyihune875
@zenyyihune875 Жыл бұрын
Gigi is like a heritage... She's hero! We love you so much Gigi ❤
@yadituluu4574
@yadituluu4574 Жыл бұрын
no word to talk about GIGI 😢😢😢 she is unique we love you Gigi we miss you❤
@itsmydam5912
@itsmydam5912 Жыл бұрын
ጂጂ አንቺ ብቻሽን አገር ነሽ እግዚአብሔር የጎደለብሽን ሞልቶ በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ ዘፋኝ ብቻ አይደለሽም የአንቺን መጨረሻ ያሳየኝ በጤና በሰላም
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
አሜን
@nunusheshete2338
@nunusheshete2338 Жыл бұрын
እባካችሁ ቤተሰብን በሙሉ ልብ ለመውቀስ አትድፈሩ, ምክንያት ይኖራል, ማንም ቤተሰብ የልጁን ወደአገር ቤት መግባት አይጠላም
@Ruth5664
@Ruth5664 Жыл бұрын
If she ever watch this video and read comments. I want to write a comment just for GiGi Dear GiGi, we love you so very much! For real and we can't wait to see you under any condition. It doesn't matter if you forget your songs or whatever... just get back to Ethiopia, live your life in Ethiopia. You are our queen no matter what. Come to Ethiopia, to the people who loves you so very much. One of my dreams in life is to meet you at least once in my life(it is still my dream to ever meet you no matter in what condition you are, you don't necessarily be a singer for me to to wish to see you)and I bet, I am not the only person who has this dream. I can tell you for sure that my entire family loves you to death. I not only just wish to meet you but to at least see you again. I remember when your "Tew shishegn" song got released, I was 5th grader and I never heard as good a voice as yours ever since. You are beautiful no matter what your condition is, how you look like ... you will always be loved and admired. Like what people said, if you have passed through some hardship, wake up, stand tall and be our model. Teach us the possibility of "wedko menesat". We are human beings, our life is full of ups and downs. As a very loved and respected artist, you are responsible to show us how you can face challenges, how you can get through all. So we all your fans can make you an example, when life put as down... we will be like ... this shall also pass, it is just a bump, better days are coming... as long as we are living. So we don't give up and reach another hight in life. So come out and be there for many of us who need that kind of strength. You are not only influential at your best, you can also influence at your worst.
@fitsumeletta4413
@fitsumeletta4413 Жыл бұрын
Aslekeshign ehete thank you for your kind words
@mistirt1132
@mistirt1132 Жыл бұрын
Thank you for your thoughtful messages. I hope she reads it and know how much we love her ❤️
@exodus134
@exodus134 Жыл бұрын
Exactly my thoughts as well.. Thank you! GiGi, I really hope you find it somewhere in your heart to show us (this generation) how to be unapollogetically a human!
@edomtsegaye4156
@edomtsegaye4156 Жыл бұрын
Gigiye ye Ethiopia habtewa nesh. We love you and miss you so much ❤🇪🇹🇪🇹
@saradesta3038
@saradesta3038 Жыл бұрын
በጂጂ የተጎዱት ቤተሰቦቿ ብቻ ናቸው
@ownerowner2993
@ownerowner2993 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይራራል እህቴ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ፊትሽን ወደእርሱ መልሽ አይዞሽ
@kingGForce9255
@kingGForce9255 Жыл бұрын
Gigi is a national treasure. She deserves a lot of respect. I hope she will back to home soon.
@MahleteLema
@MahleteLema Жыл бұрын
ሶፊ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ለሀገሯ ምድር ያብቃት እግዚአብሔር ይችላል በርቱ የኢትዮጵያ አምላክ ከናተጋር ይሁን በርቱ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጂጂ ድቅ ሰው ናት አሰተዋይ ❤❤❤
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Жыл бұрын
ግን አይምሮዋ ሰላም ትሆን እንዴት አስቻላት በተሰብ ለምን ዝም አላችው ትጅየ እባክሽ ነይ😢😢😢❤❤❤
@romanbetew9232
@romanbetew9232 Жыл бұрын
ቅድስ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ትልቁ ምኞቴ ነው💒🕯💚💛❤️🙏🏽
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 Жыл бұрын
እኔ ቃል የለኝም ጂጂዬ እወድሻለው አከብርሻለው ፈጣሪን የሚሳነው የለም በሰላም ለሀገርሽ እንድትበቂ እመኛለው ጂጂዬ ትለያለሽ የኔ ልዩ ድንቅ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekidesredae2643
@mekidesredae2643 Жыл бұрын
GiGIYE no one ever gonna be born like you. u r different..... love u so much sweetheart
@YeshiworkAdmasu
@YeshiworkAdmasu Жыл бұрын
ሶፍ እውነት ነው ኢትዮጵያ እናት እንድሆነቸው ሁሉ ጂጂ ደግሞ ፍቅር ናት
@dardi2015
@dardi2015 Жыл бұрын
እባክሽ ጂጂዬ ነይልን ያንቺ በረከት የኢትዮጲያ ትንሳኤ ነው መሬቷን ስትረግጪ ኢትዮጲያ ትባረካለች
@dagiandbiruk4864
@dagiandbiruk4864 Жыл бұрын
ስለምታደርጉት ነገር እናመሰግናለን🙏🙏🙏 ጅጅ የኢትዪጵያ ህዝብ አሁንም እንደሚወዳት ጥያቄ ከሆነባት ፤ ለጅጅ ያለንን ፍቅር መግለፅ challenge የሚያስፈልገዉ አሁን ነዉ !! Let's do this guys! Text, video, audio የትኛዉንም መንገድ ተጠቅመን ፍቅራችን አሁንም ድረስ እንዳለ እናሳያት 🙏🙏🙏 ጅጅን የምታገኙ ሰዋች ደግሞ በማሳየት ተባበሩን! ጅጅ በጣም እንወድሻለን!
@exodus134
@exodus134 Жыл бұрын
That would be amazing! This will be the first ever challenge that I am more than happy to join. Can you start it on FB?
@user-ob8ej8ih3f
@user-ob8ej8ih3f Жыл бұрын
ጂጂን ለዚህ ያበቃችሃት በተለይ አንቺ ነሽ ጂጂ ታማለች ስትባይ አላመማትም ብለሽ ዋሸሽ ጂጂዬ ግን እግዚአብሔር ለሀግርሽ ያብቃሽ የኔ ማር ቤተሰቦዎቿ ተጠያቂዎች ናቸው ጂጂዬ አንቺ የሁላችንም እህት ናት ድፍን ኢትዮጵያ ይውዳታል ከናንተ በላይ
@elsahailu6066
@elsahailu6066 Жыл бұрын
It is very hard people on this situation to decide for themselves or her family Mental illness is not easy. Today a person can be ok, tomorrow is different. The only thing she need professional help first then we all know her situation. Don't judge her or families.
@meseretgetachew6362
@meseretgetachew6362 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቀድማል ጂጂዬ አንቺ እማታውቂያቸው እነሱ እሚናፍቁሽ በለቅሶ ፍቅራቸውን እሚገልጹልሽ እምትወጃት ሀገርሽ ያፈራቻቸው ውድ ስጦታዎችሽ አሉ እስከዛሬም ከዚህም በኋላም እስካለሽ እሚናፍቁሽ እሚወዱሽ ብዙ ብዙ አሉና እመብርሀን ግልጽልጽ ታድርግልሽ የልብሽን መሻት ትሙላልሽ እና ነይ ትናፊቂናለሽ እንወድሻለን ምንም ሁነሽ ብቻ ነይ እንቁዋችን ነሽ ❤❤❤❤❤ በሰላም ወደምትወጃት ሀገርሽ መድኃኒአለም ያስገባሽ ንግስታችን ነይ❤❤
@woinshethabte2577
@woinshethabte2577 Жыл бұрын
Aye sofi you make me cry and you did a good job, god will help us
@genetjimma676
@genetjimma676 Жыл бұрын
የሐገር ሀብት እንቁ ❤❤❤ የጂጂ ሙዚቃ ትርጉም ያለው ልዮ ነው ቴዲ አፍሮ እና ጂጂ ተፈጥሮአዊ ቃና ያለው ጥልቅ በደም ውስጥ የሚሯሯጥ ሙዚቃ ነው ሚሰሩት ይህ ደግሞ ተሰጥኦ ነው ስጦታ ደግሞ ከእግዚአብሔር ነው ስጦታዋን ማንም አይነካውም ስለዚህ ብትችሉ ቶሎ ወደሀገሩዋ ውሰዱዋት ሰላም ሁኑ
@garchotub4652
@garchotub4652 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኢትዮጵያዊው
@mamebedada4032
@mamebedada4032 Жыл бұрын
Your little sister well said 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 Жыл бұрын
ጂጂዬ የኢትዮጵያ እንቁ እኮ ነሽ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ እኛም ደስ ብሎን የንግስት አቀባበል እንድናደርግልሽ እግዚአብሔር ይርዳን አንቺ እኮ ማለት በቀላል ከትውልድ አእምሮ የማትጠፊ ታሪክ ነሽ ሃገርሽ እልልልልልልል ብላ ትቀበልሻለች እኛም ናፍቆታችን ይውጣልን የኛ ንግስት
@aberashregassa2584
@aberashregassa2584 Жыл бұрын
ጂጂ ለአገርሽ ያብቃሽ እንደ አንድ አትሌት ሕዝብ ኤርፓርት ሆኖ ይጠበቅሻል ድንግል ማርያም ትርዳሽ።
@mulunehmashesha1978
@mulunehmashesha1978 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ እንኳን የሰው ልጅ አራዊቱ ሁሉ ይወድሸል ጂጂያያያ
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
የኔ እንቁ እግዚአብሔር በሰላም በጤና ወደ ትውልድ አገርሽ እና ለቤተሰብሽሽ ለወዳጅ ዘመድሽለሚወዲሽ አድናቂዋችሽ ጨምሮ ለመምጣት ያብቃሽ❤
@abrahamawropa1014
@abrahamawropa1014 Жыл бұрын
ጂጂዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ለኢትዮጵያውያን በጣም ታስፈልጊያታለሽ በሰላምና በጤና ለሀገርሽ ያብቃሽ እንወድሻለን..
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
አሁን ለምን ወሬ ታበዛላችሁ ሹልክ ብላ ብትገባ ነበር የሚሻለው በተለይ በሽታዋ አትበሉ በሽታ የለባትም ማንም ፍፁም የለም ከፍታ ዝቅታ ይኖራል አታስጨንቋት እህቴ ጂጂ ከቀላቱ በላይ 🙏❤️ እወድሻለሁ እንቁ ነሽ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጆ ነሽ የአገር ሐብት ነሽ ✌️💚💛❤✌️
@abealex1702
@abealex1702 Жыл бұрын
I never cried 😂in yrs , she is the only singer who is inside me
@addisalemshiferaw6667
@addisalemshiferaw6667 Жыл бұрын
ጂጂዬ የኔ እንቁ እወድሻለሁ ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ እንዲረዳሽ እፀልያለሁ ከገባሽበት ህይወት የሚያወጣ ጌታ ነው።አንቺን በተስተካከለና ዘላለማዊ በሆነ ህይወት ባርኮሽ ለምስክርነት እንደምትቆሚ አምናለሁ።
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Жыл бұрын
ወደ ኢትዮጵያ እንዳትመጣ ከፈለጉ ለራሳቸው ክብር ከመጨነቅ ብቻ ነው። !!!😢😢😢
@SEP2922
@SEP2922 Жыл бұрын
Exactly 😢😢😢ጨካኞች ናቸዉ😢😢😢የነሱ ክብራቸዉ በለጠባቸዉ😢😢😢በቅርብ ያለችበትን ሁኔታ አዉቃለሁ😢😢😢
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Жыл бұрын
ከቤተሰብ የበለጠ እናተ አስባችሁ ነው?!😏
@unitedafrica1481
@unitedafrica1481 Жыл бұрын
ጅጅ እዉነት ወደ ቅድስቲቱ ሀገርሽ ልትመጭ ነዉ፡፡ ምን ያክል እንድምንዎድሽ፡፡ ሁሌም በኢትዮፐጵያዉያን ልብ ዉስጥ የምትኖር ጀግና፡፡
@Kasu63
@Kasu63 Жыл бұрын
Gigiyeeee we love you more than you think my hero sister ❤❤❤❤❤❤
@hannaalemu3048
@hannaalemu3048 Жыл бұрын
Best of luck !!! I hope she reunites with her family & the ppl who genuinely love her. Amazingly gifted artist, Gigi❤🇲🇱 🇲🇱
@g.g8919
@g.g8919 Жыл бұрын
ውድ ተወዳጅ ቆንጆ ጂጂ ❤ እናት ሀገርሽ በጉጉት እየጠበቀችሽ ነው እንወድሻለን እናከብርሻለን‼️ 💚💛❤️
@ETBeMore
@ETBeMore Жыл бұрын
Gigiye wishing you all the best. You touched so many souls, you're loved & honored. Hope to see you reunited with your family soon. They only need your presence. You are so blessed! ኢትዮጵያዊ ሁሉ፣ ይወድሽላል፣ ያከብርሻል፣ የአንቺን፣ ሰላም፣ ደህንነት፣ ብቻ፣ ነው፣ የሚፈልገው፣ ለሀገርሽ፣ ያብቃሽ፣ You are a Queen❤️
@HiwotSamuel2129
@HiwotSamuel2129 Жыл бұрын
Sofiye በጣም ነው ልቤን የነካሽው ጂጂዬ እግዚያብሔር ለሀገሩዋ ያብቃት we love you so much Gigi❤️❤️❤️🥰
@zeinuko
@zeinuko Жыл бұрын
ጂጂዬ ፈጣሪ በሰላም ወደ ሀገርሽ ያምጣሽ። ነይልን እባክሽ እንወድሻለን❤❤❤
@felegehiwottadesse3282
@felegehiwottadesse3282 Жыл бұрын
JIJIYE LEBETISH YABKASH, I CRIED A LOT.
@tigistmekuria5054
@tigistmekuria5054 Жыл бұрын
ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔ እናት❤
@arayamasreshaferede4138
@arayamasreshaferede4138 Жыл бұрын
Legendary GiGi !!! You are one of the heritage of Ethiopia!! I am waiting for you with other colorful voices !!
@Ethiozala
@Ethiozala Жыл бұрын
እህትሽም ትወድሻለች!!! በንግግርሽ እአስለቀሽኝ😢 እግዚቤህሔር ይርዳችሁ፣ ጂጂዬ ሁላችንንም መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይወድሻል በናፍቆት ይጠብቅሻል❤🎉❤ ነይ በናትሽ
@netsanetdagne6831
@netsanetdagne6831 Жыл бұрын
እመቤቴ ከአንቺ ጋር ትሁን የእኔ እናት😢❤❤❤❤
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ባለሽበት በሰላም ያኑርሽ በጣም ከባድ ነው እረዳሻለሁ ልጅ በጣም ከባድ ነገር ነው አምላክ ሁሌም ከጎንሽ ነው ሁሉም ነገር ሲያልፍ ከእግዚአብሔር ጋር የኔ ውድ🙏
@wintakedani3335
@wintakedani3335 Жыл бұрын
የኔ ውድ ጂጂየ እግዛቤሔር ይርዳሽ
@abrahamdebasu2751
@abrahamdebasu2751 Жыл бұрын
ይህንን ቪዲዮ ከ15 ጊዜ በላይ ነው ያየሁት:: ጂጂዬ እባክሽ ወደ እናት ሀገርሽ ኢትዮጵያ ነይልን:: በጣም ነው የምንወድሽ ❤❤❤
@teppiworkwoldetsadik1703
@teppiworkwoldetsadik1703 Жыл бұрын
እ/ር መልካም ነው ይሳካል ሁሉም ለበጎነው እ/ር ይርዳችሁ ለአገርሽ ያብቃሽ ጂጂዬ እንወድሻለን
@seblemelese7583
@seblemelese7583 Жыл бұрын
We love you Gigiyeee!!! I can’t wait to see you in Ethiopia 🇪🇹
@dengelmaryam8346
@dengelmaryam8346 Жыл бұрын
Thank you, Sofia, our love is speechless.❤
@betyichale5729
@betyichale5729 Жыл бұрын
በእዉነት በእውነት የሁልጊዜ ፀሎቴ ነዉ እግዚአብሔር በሠላም በጤና የኔን ናፍቆት የኔን ንግስት የኔ ተወዳጅ ጂጂዬን ለሀገሯ መሬት እንዲያበቃት የሁልጊዜ ፀሎቴ ነዉ ሀገሬ ጂጂዬ ቃልኮ የለኝም 💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏
@lozilozi4123
@lozilozi4123 Жыл бұрын
እናትዬ አገርሽንም እያት እስኪ ያከበሯትን ልጆጇን እዴት እደምታከብር ድምፅሽን ሰምቶ የማይወድሽ ኢትዮጵያዊ አይኖርም ለሀገርሽ ርሃብ ነሽ!!!ነይላት ትጥገብሽ እናትዬ ፈውስ በረከትሽ ያከበርሻት ያገነንሻት እናት ሀገርሽ ትሆናለች ነይና እያት 🙏🙏🙏ነይ በሏት ዘመድ ወዳጆቿ ፀሀይዋን ደግማ ሳታይ አይምሹ ቀኖቿ!!! 💞💞💞ነይ እባክሽን ነይ እናትዬ 🙏🙏🙏❤❤❤ እማፀነዋለሁ ቸሩ ፍጣሪዬን ለሀገርሽ በቅተሽ እዲያሳየው አይኔን ♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 Жыл бұрын
My ❤ Achs I can’t stop crying,
@solomondeyu3262
@solomondeyu3262 Жыл бұрын
እባካችሁ ይህን ስጽፍ እያለቀስኩ ነው ። በርቱ ትመለስ ባካችሁ ጂጂዬ !!!! please please please....... when i hear her kahene abaye all of her musice ..i am cry. I am go back my homeland.
@simrettekle4491
@simrettekle4491 Жыл бұрын
ጂጂዬ የኔ ፍቅር የኔ ትዝታ እንዴት የኢትዬጵያ ህዝብ እንደምንወድሽ እንቅፋት እንኳን እንዲመታሽ አንፈልግም ፣ነይ የኔ ቆንጆ ይቺ ቅድስት ሀገር ነይልኝ እያለች በጉጉት ትጠብቅሻለች በጣም እንወድሻለን እወድሻለሁ።
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
ባለችበት ሀገር እትዮጵያ ኮሚኒቲ የለም? ለምን አይረዷትም? ምን ትጠብቃላችሁ? ስለሷ መጠየቅ ካለባችሁ እስቲ አባቷን አነጋግሯቸው። እርግጥኛ ነኝ የኔን ህይወት የለወጠች ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም ፈጥና ትድረስላት፣ ታድናት።
@kidistshiferaw6824
@kidistshiferaw6824 Жыл бұрын
ጂጂዬ የኔ ውብ ❤እግዚአብሔር ደህና እንዲያደርግሽ ነገሮች እንዲስተካከሉልሽ እንዲያደርግልሽ እጸልያለው ለሀገርሽ ምድር ያብቃሽ 😍እጅግ በጣም እንወድሻለን
@Ethiopified
@Ethiopified Жыл бұрын
Very well done interview. Wishing the best for the one and only gigi❤
@hannahanna826
@hannahanna826 Жыл бұрын
ጂጂዬ በጌታ ነይ ግቢ አገርሽ እንወድሻለን ሶፊይ አይዞሽ ጌታ መልካም ነው ሁሉ ደና ይሆናል እንወዳቹዋለን
@tomulugeta9469
@tomulugeta9469 Жыл бұрын
WELL SAID SOFI!!! MAY GOD GRANT YOUR WISHES !!!
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
ጂጂዬ እንወድሻለን እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ እንወድሻለን
@mistereelias2951
@mistereelias2951 Жыл бұрын
ጂጂዬ ውድዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አገርሽ ብቻ ነይ ታሪክ ይቀየራል ኤርፖርት ነው የምኖቀበልሽ ❤❤❤❤❤
@tigstbist7607
@tigstbist7607 Жыл бұрын
ጅጅዬ በጣም የሜወድሽ ብዙ ነው አገርሽ ግቢ ፀበል ተፀብለሽ እራስሽን አረጋጊ የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው ስላለፈው አትጨነቂ የሜመጣውን ከፈጣሪጋ ከድግል ማርያም ጋ ሁሉም ይስተካከላል እኔ እመቤቴ ስል አፍሬ አላቅም አንችም እመቤቴ ትድረስልሽ ❤❤❤❤
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
ጂጂዬ አንቺ ለኛ ብርቃችን ነሽ ባለሽበት ሁኔታ ምንም ብትሆኚ እኛ ግን እንወድሻለን ባለሽበት ሰላም ሁኚልኝ ከዚህ በሁዋላ ባትዘፍኚ እኳን እኛ እንዲሁ እንወድሻለን ጂጂዬ
@meseretbiru7041
@meseretbiru7041 Жыл бұрын
ቤተሰብ ምን ያድርግ🤔 የሷ ነገር ያንገበግባቸዋል። ደግሞ የኢትዮጵያዉያን ፍርደ ገምድልነት ያሳምማል ዉይይይይ። ከምንም ነገር በላይ ጉዳቱ ለነሱ ነዉ። ማንም የነሱን 10% ያህል ህመሙ አይሰማዉም። ግን አሜሪካን ሀገር እሷን አስገድዶ አፍሶ ማምጣት አይቻልም። በልጆቻችን እንኩዋን መብት የለንም። ብቻ እግዚአብሔር አባት ልቧን ይቀይር, ብርቱ እጁ ይርዳት🙏🙏🙏።
@elsabethakalu1461
@elsabethakalu1461 Жыл бұрын
ሶፊ ስለጂጂ የገለፅሽበት አንደበት በጠም ነዉ የነከኝ ተባረኪ እግዚአብሔር ሆይ እርዳን
@Fithabesha
@Fithabesha Жыл бұрын
እጅግአየሁ በጣም እንወድሻለን የሰው ሀብታም ነሽ ወደሀገርሽ ግቢ እህትአለም!
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
ፈጣሪ ወደአገረ ለመምጣትና ጤናውን እንዲሰጣት ምኞቴ ነው በጣም የምወዳትና የማከብራት ናት ብቻ እመቤቴ ትዳብሳት 🙏🙏🙏
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Жыл бұрын
ጂጂ የምትወጃት ሀገርሽ የእስራኤል ቅዱስ ያምጣሽ እና ቤተ መቅደስን ወደ ካህን ወደ እጣኑ ፀበሉ ብታገኚ ደስታዬ እኔ ሁሌም ትቆጭኛለሽ
@kidistgirma919
@kidistgirma919 Жыл бұрын
ጂጂዬ የኢትዮጵያ ስው ከራሱ በላይ ይወድሻል ። አንቺ እኮ ልዩ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው አንዶ እንቁዋ ልጆ ነሽ ። ጂጂዬ ስለ እውነት እንወድሻለን ። ምንም ይቅር አንዴ ለኢትዮጵያ ህዝብ ታይን ። ደስ ይበለን የኢትዮጵያ ትንሳኤ እና ያንቺ በአገር መምጣት እንዲያሳየን እግዚአብሔር አጥብቄ እለምነዋለሁ ጂጂዬ ትናፍቃለሽ አክባሪሽ ነኝ።
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 Жыл бұрын
Thanks our wonderful people 😢❤
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Жыл бұрын
እኔም እያለቀስኩ ነው የሰማኅልችሁ በእውነት ምን እንደተሰማኝ መግለፅ ይሳነኛል ብቻ አምላኬን ለኢትዮጵያ እናትዋ ለሚውፕዳት ህዝብዋ ያብቃት እወድሻለሁ የኔ ትሁት 💚💛❤🙏🌺💕🌹🌷🌸
@tadhailu
@tadhailu 8 ай бұрын
Jiiji is Ethiopian treasure please come home we missed you so much !!!!😂😂😂😂❤❤❤
@JaydenTube2
@JaydenTube2 Жыл бұрын
GG lehagersh ewnet egziabher yabkash. You are always loved and adored ❤
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
Gigi God blessed u & your familys forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ ጂጂ የኢትዮጵያ አፍት ነሽ እባክሽ ወደ አገርሽ ተመለሺ እኖድሻለን ጂጂ እባክሽ ነይ 🙏🥰
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ጂጂ እንውድሻለን እህትሽም አሳዘነችኝ ነይ ግድ የለሽም ሁሉ በሀገር ያምራል😍😍💐💐💐😊
@bemnetterefe4617
@bemnetterefe4617 Жыл бұрын
እንወድሻለን የኔ ንግስት ተመለሽ እባክሽ ኢትዮጰያ ትፈልግሻለች የኔ እናት ተመለሽ ንግስቶ ❤❤❤❤❤
@bawokebirhanu7283
@bawokebirhanu7283 Жыл бұрын
ለሀገርሽ ያብቃሽ
@hirutassefagebrekidan41
@hirutassefagebrekidan41 Жыл бұрын
Gigiyeeeee yenea melkam huleme enafekeshalehu yene emebet, anchi zefagn aydeleshim you are our prophet , we love you so much , gigiyeeeee Ethiopia benafekotesh tegosakelalech satemotebesh dereshilat, anchin becha newe Ethiopia yemetefelegew 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗ufffff can't stop crying missed you so much yene melkam
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
God blessed gigi forever 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦ 😭😭😭😭😭 እንዴት ልብ ይነካል ለኢትዮጵያ ነይላት ከዛ በሃላ ሁሉም ይከስማል ኢትዮጵያም በእንድነት በፍቅር በሰላም በደስታ ትቀበልሻለች ነይልንነይልን ❤❤❤
@JahAdam
@JahAdam Жыл бұрын
የተረጋጋህና ምራቅህን ዋጥ ያደረግክ ግሩም ጋዜጠኛ አቀራረብህ ድንቅ ነው በምንወዳት ጂጂ ጉዳይ ያሰባጠርካቸው እንግዶችህም ለጉዳዩ የሚመጥኑ ናቸው ጂጂዬን እግዚአብሔር ረድቷት ለምትወደው ምድርና ህዝብ በደስታ ያብቃት
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 38 МЛН
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 10 М.
NBC Ethiopia | የጂጂ ቀጠሮ  በNBC እሁድ
26:01
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 24 М.
Вся страна в очередях, а ты без очереди...
0:52
МиRRные Чувства
Рет қаралды 7 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 19 МЛН
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 3 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 19 МЛН