🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New

  Рет қаралды 538,822

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

8 ай бұрын

#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
#፩ ሃይማኖት
#፩ ሲኖዶስ
#፩ ፓትርያርክ
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ
#sinodos

Пікірлер: 341
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 2 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@LekeTafiri
@LekeTafiri 2 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን🎉💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tibebuyilma779
@tibebuyilma779 Ай бұрын
25:50
@MekuriaTegne
@MekuriaTegne Ай бұрын
❤❤❤❤❤​@@LekeTafiri
@MekuriaTegne
@MekuriaTegne Ай бұрын
አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማን።
@martabogale7735
@martabogale7735 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት እኛም የሰማነውን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን❤❤❤❤ 🤲🤲🤲
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 7 ай бұрын
“ሰላም ለቃልኪ እምአስካለ ወይን ጥዑም ወእምድምፀ ናብሊስ አዳም ዘያረስኦ ለሕማም ማርያም ድንግል ዘብርሃነ ሕይወት ተቅዋም እመ ተሀውከ በላዕሌየ ማዕበለ ዝንቱ ዓለም ከመ ያርምም ገሥፂዮ መሓሪት እም” ... አሜንንን የኔታ አባታችን መምህራችንንን እረጅሙን የአገልግሎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልነ .... እኛንም በተማርነው ትምህርት የምናፈራ ያድርገነ
@JulietDelta007
@JulietDelta007 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@MunaMuna-pu4vg
@MunaMuna-pu4vg 23 күн бұрын
Amen❤❤
@genettewelde6372
@genettewelde6372 8 ай бұрын
አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #ልዑል #እግዚአብሔር #የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ እጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክብር ይመስገን እንኳን ለእናታችን ወለላይቱ #ቅዱስት #ድንግል #ማርያም ከስደት የተመለሰችበት ቋስቋም ማርያም በሰላም አደረሰን እኛም ከስደት ስጋ ከስደተ ነፍስ ትመልሰን አውደአመቱን ትባርክልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰለምን ትስጥልን በበእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን!!!
@hairdefinitions5195
@hairdefinitions5195 8 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏
@genettewelde6372
@genettewelde6372 8 ай бұрын
​@@hairdefinitions5195አሜን፫
@CjcHfjf-pr7nh
@CjcHfjf-pr7nh 17 күн бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@user-om7zg3vj8u
@user-om7zg3vj8u 2 ай бұрын
አባታችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አምላኬ ሆይ ከገሀነም እድን ዘንድ ቸርነትህ አትለየኝ አሜን!
@yitayishejigu2803
@yitayishejigu2803 5 ай бұрын
ፈጣሪ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቀዎት አባታችን ፡፡ በዚህ ክፉ ዘመን እርሰዎን የሰጠን አምላክ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ፡፡
@weleteslase
@weleteslase 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-hn9px3qi7f
@user-hn9px3qi7f 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አቡነ መንግሥተ እግዚአብሔር የተባለ ራሱ ክርስቶስ ወንጌል ክርስቲያኖች ክርስቶስ መንግሥተ እግዚአብሔር መባሉ የሚወረስ ስለሆነ ወንጌል መውረሻ ስለሆነች ክርስቲያኖች የመንግሥተ ሠማያት መሳፈሪያ ማደሪያ ስለሆንን በመንገሥተ ሰማያት እንድንኖር ስለተፈጠርን መንግሥተ ሰማያት እንባላለን ✝️
@tegestdenkew5423
@tegestdenkew5423 8 ай бұрын
አቤት አባቴ በዚህ ዘመን እናንተን ባይልክልን ውድቀታችን ብዙ ነበር ቃሉ ሁሌም ያፅናናናል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 8 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ኑኑኑ እህት ወንድሞቼ ኑ የሕይወት ምግብ እንመገብ❤
@user-ss7gk5in6h
@user-ss7gk5in6h 7 ай бұрын
እግዚያቢሄር ይመስገን እንኮን መጡ ከልብ የሚገባ ትምህርት ሁልግዜ ይኑሩ
@user-yh7pp3ve1p
@user-yh7pp3ve1p 8 ай бұрын
አባታቺን እድሜን ጤናን ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር ለኛም ማስተውሉን ይሰጠን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን በስላም መጥጣሽልን እህታችን ዶክተር መስክ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ አድርጎሻል ❤❤❤ ከዚህ የበለጠ እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥሽ :: ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር ታችን የድሮን የጥንት አባቶቻችንን ታሪክ ማወቅና መስማት ምንም መታደል ነው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ሌላ ቃላት የለኝም
@yeshifana
@yeshifana 8 ай бұрын
የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲ቃለ ህይወእት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏
@user-nf1ce2xo2f
@user-nf1ce2xo2f 5 ай бұрын
አሜን አሜን
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 8 ай бұрын
ቃል ህይወትን ይስጥልን በእድሜ ይጠብቅልን በእውነት ቃልን መዘርት የት ሞትን በሆስቢታል ለሁሉም ድርሽ ነው እግዚአብሔር በአንድም በሊላም ይናገራል 30-60-100 አፍርተን እደንገኝ ይርዳን አሜን።
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 2 ай бұрын
አባታችን ፀጋዉን ያብዛላወት አባየዋ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qy1wu9qe9s
@user-qy1wu9qe9s 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን,መምህራችን
@Adano-tr4ws
@Adano-tr4ws 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Adano-tr4ws
@Adano-tr4ws 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Adano-tr4ws
@Adano-tr4ws 6 ай бұрын
A
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 8 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጅች ለቅደስት አርሴማ አመታዊ ባአል❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@NebyuDawitEthiopiain2016
@NebyuDawitEthiopiain2016 8 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደሀና መጡልን። የትምህረትዎ መአዛ ይህ ውብ ድምፅ ሲጨመርበት ደግሞ ልብን እጅግ ይመስጣል።
@modogsa2000
@modogsa2000 2 ай бұрын
መድሃኔአለም እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ ብርሃን ኣለም ቅዱስ ጳውሎስ ብለህ ነብሰን ሓደራ
@AdisRiyad
@AdisRiyad 8 ай бұрын
አሜን አባታችን መምህራን መካሪያችን ገሳጫችን በእውነት የእውነት ቃለ እግዛብሄርን ማየት በእሳቸው ነው ማለት ማጋነን አይሆንብኝም ቃለሂወትን ያስማልን❤❤❤❤
@meticar4025
@meticar4025 8 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡ የኔ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን አሜን፫
@HustleHarbor173
@HustleHarbor173 6 ай бұрын
አባ አገልግልዎትን እግዚአብሔር አምላክ ይቀበልልዎ፡፡ ለእኛም እግዚአብሔር አምላክ ህይወታችንን ቆም ብለን የምንመረምርበት አዕምሮ ያድለን፡፡ ጥበቡን፣ ሚስጥሩን ይግለፅልን፡፡ አሜን፡፡
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 6 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን 🙏 የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@user-di3ol7ht6f
@user-di3ol7ht6f 8 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ውድ አባታችን፡፡
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እንኳን ለቁስቋም ማርያም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@SaaraZnawn
@SaaraZnawn 11 сағат бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ጥኡም ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ለንስሀ ሞት ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ህዝባችንን ፍቅር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@getfanmedia
@getfanmedia 8 ай бұрын
አባታችንን በአገልግሎት በቤቱ ያፅናልን፡፡ ከጊዜዉ ጋር የሚሄድ ጊዜውን የዋጄ ትምህርት የሚያስተምሩ ሁሉም የሚወዳቸዉ አባት ናቸው፡፡
@user-mh2sm5ws3b
@user-mh2sm5ws3b 7 ай бұрын
kale hiwet yasemaln abatachn
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 8 ай бұрын
ቢሰሙ ቢሰሙ የማይጠገቡ አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጦት ❤ ለኛም የሰማነውን እግዚአብሔር በልባችን ያሳድርብን❤
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 7 ай бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን፡፡ ወለተ አብ ነኝ በፀሎት አስቡኝ፡፡
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 8 ай бұрын
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
@nodeasea4024
@nodeasea4024 8 ай бұрын
ብቻ ይቅርታ ስለ ሁሉም ነገር ጌታ ሆይ ልቤን መልስልኝ እባክህ::
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 8 ай бұрын
ወንጌልን በባለፀጋ ስትሰማዉ ምንም አይሰለችህም ሁሌም ጌታዬ ሆይ ድንቅ ነህ ለዓገልጋይህ የልባቸዉን ፈጽም
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 7 ай бұрын
❤AMEEN ❤
@yordanostukuabo4542
@yordanostukuabo4542 8 ай бұрын
Amen amen amen be abatachin adro ystemaren na kakun yemegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewinet le abatachin kale hiwet ysemalin be xolotachu asibun
@sarafikir3286
@sarafikir3286 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@zena4992
@zena4992 8 ай бұрын
የኛ እንቁ ውድ አባት ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም ከጠፋንበት ወደ ማይጠፋው ቤቱ ይመልሰን አቤቱ ለንስሃ ሞት አብቃኝ
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 8 ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር ለኛም ማስተዋል ይስጠን💕🙏💕
@aydaissac1295
@aydaissac1295 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር
@Tza24tebo
@Tza24tebo 8 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉጤና ጋር ይስጥልን
@zedethiopiawit5216
@zedethiopiawit5216 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🥰
@ahmadjay4406
@ahmadjay4406 8 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹህ ለእመቤታችን ድንግል ማርያም የቁስቋም ባአል። እንኳን ደና መጡልን አባታችን
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 7 ай бұрын
❤tadilachihu ❤
@user-cm2os5nc1o
@user-cm2os5nc1o 7 ай бұрын
​@@genetweldemaryam4343😊😊😂⁶
@BrhanuBireda
@BrhanuBireda 9 сағат бұрын
Abate tmehertu nfesen arsrsat egziabhe yetbkelen legna sile amem amen❤❤❤❤❤❤ 1:25:26
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q 8 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን ፫❤❤❤
@elianameron1418
@elianameron1418 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ዝቅ ብለን ለ መነሳት ያብቃን ቸር ፣መሀሪው፣ መድሃኔዓለም 🙏🙏🙏
@adiss6407
@adiss6407 8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏
@sagusagui6368
@sagusagui6368 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️
@sdgs6877
@sdgs6877 8 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንንን
@user-qq1tb4gr9z
@user-qq1tb4gr9z 8 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልኝ ኩቡር መምህራች ዕድሜና ጤና ይስጦት
@AtsedemariyamAsteden
@AtsedemariyamAsteden 16 күн бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ጤናእ/ር ይስጥልን አሜን/3/
@melesenigatu8022
@melesenigatu8022 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን፣ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
@as9017
@as9017 8 ай бұрын
አባታችን ንግግሮ እንደ ማር ይጣፍጣል።እግዚአብሄር እድሜ አብዝቶ ይስጦት
@ghgh4028
@ghgh4028 8 ай бұрын
በአወነት ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ይስጥልን ኣባታችን✝️❤
@genettesema8908
@genettesema8908 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ጤናውን ይስጥልን አባታችን ኑሩልም እንደ ማር እንደ ወተት የሚጥም የእግዚአብሔን ቃል ስለሚመግቡን እናከብርዎታለን ኑሩልን።
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የኔታ አባ ገብረ ኪዳን በረከተዎ ይደርብን 🤲🤲🤲
@user-gp3xt7xv5d
@user-gp3xt7xv5d Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን 😭😭😭 ለአገራችን አብቅቱን የንስሓ እድሜ ይጨምርልን 😭😭😭😭😭
@haniakaba8792
@haniakaba8792 8 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@Mesfinsharew-cx1jv
@Mesfinsharew-cx1jv 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ ያቆይልን
@meticar4025
@meticar4025 8 ай бұрын
ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን በርቱልን ይፍቱን ይባርኩን❤🙇‍♀️
@SamrawitAlemu-yj9cl
@SamrawitAlemu-yj9cl 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏❤
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@kasakassa9572
@kasakassa9572 8 ай бұрын
አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@hagsyshsjiwpsnsp2360
@hagsyshsjiwpsnsp2360 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜኖ ቃል ይእዉት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤
@tadia7796
@tadia7796 8 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ይግለጽልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 7 ай бұрын
ሰለ ሁለ እግዚአብሔር እምላካችን ይመሰገን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@fikirtehailegiorgis4887
@fikirtehailegiorgis4887 6 ай бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 7 ай бұрын
ድንቅ ትምርት ኣባታችን ቃል ሒወት ያሰማልን በእዉነት 😊
@makdaabate2825
@makdaabate2825 4 ай бұрын
ቃል ህዪወትን ያሰማልን ላባታችን 🙏🙏🙏❤️
@user-xq7sh1fi1k
@user-xq7sh1fi1k 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እቁ አባት ❤️🙏
@Mesretnuguse
@Mesretnuguse 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባትችን
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!!!
@tigetsale2088
@tigetsale2088 8 ай бұрын
ቃላ ህወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልን አባታችን
@abtameshasafa1651
@abtameshasafa1651 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜበፀጋ ያቆይልን ❤❤❤❤❤
@AlmazHabtamu
@AlmazHabtamu 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@bezagirma9544
@bezagirma9544 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን
@mesfinwassie21
@mesfinwassie21 8 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን!!!
@elleniferreira1667
@elleniferreira1667 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይዘላለማዊ ይህይወትን ትምህርት ስላካፈሉን ጆሮአችንን ብቻ ሳይሆን አምላክ ፈጣሪ ልቦናችንን ይክፈትልን
@Feyt-xk8nq
@Feyt-xk8nq 2 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልን🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@adebabaygelaw8208
@adebabaygelaw8208 Ай бұрын
አባታቺን ቃል ይሆት ያሥማልን ፈጣሪ የኑርልን እደሜ እና ጠና ይስጥልን እንደርሥወ ዪለ አባት በዚህ ዘመን ማግኜት አወንት የእግዛቢሄር ቸርነት ነው ፈጣሪ ይመስገን አርሰውን ፈጣሪ የጠበቅለን ከክፉ ነገር ይሠወርን እደሜ እና ጤናወትን ይሠጠልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-tt8lj5tp1z
@user-tt8lj5tp1z 6 ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwote yasmalin abtachin ❤😊
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 8 ай бұрын
Amen Amen Amen
@abdulemalik8848
@abdulemalik8848 8 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen
@user-hb2sm5ch3y
@user-hb2sm5ch3y 6 ай бұрын
ሰላም ለቃልኪ እምአስካለ ወይን ጥዑም ወእምድምፀ ናብሊስ አዳም ዘያረስኦ ለሕማም ማርያም ድንግል ዘብርሃነ ሕይወት ተቅዋም እመ ተሀውከ በላዕሌየ ማዕበለ ዝንቱ ዓለም
@tigabedagewtigabedagew5686
@tigabedagewtigabedagew5686 6 ай бұрын
አሜንንአባየቃልይሕውትያአስማልንአሜን
@NitsuhDurecha
@NitsuhDurecha 8 ай бұрын
ቃለ ህይወእት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏እንኳን በሰላም መጡልን
@Selrobi
@Selrobi 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ኣባታችን🙏🙏🙏
@yeshialula3203
@yeshialula3203 8 ай бұрын
በእድሜ ፀጋ እግዚአብሔር ያቆዬት ።
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@AskaleGebeyhu-kt1ob
@AskaleGebeyhu-kt1ob 2 ай бұрын
አባታችነን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 2 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አባ በእድሜ በጤና ያቆይልን የሁልጊዜ አስተምሮወት አይለየን አሜን🙏🙏🙏
@user-ph7mq2yk3g
@user-ph7mq2yk3g 3 ай бұрын
ABA GEBRE KIDAN EGZIABHER LEZELEALEMU TSEGAWN ABZTO YTEBKLN AMEN ❤❤❤
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-sl9mf1qw7v
@user-sl9mf1qw7v 2 ай бұрын
አባታችን የአገልግሎት እድሜወትን ያርዝምልን እኛንም ማስተዋሉን ያድለን😊
@tubeyeramaw_lewel_9272
@tubeyeramaw_lewel_9272 8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን!❤
@TesfaneshEndashaw
@TesfaneshEndashaw Ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ለኛም ልቦና ይስጠን
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እዴሜዎትን ያርዝምልን
🔴 ቸልተኞች አትሁኑ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket  2023  ቸል አትበሉ
1:02:00
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 235 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 113 МЛН
🔴 ምልክት ወዳለው ሰው አትቅረቡ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket
1:20:45
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 317 М.
ሕዝቤ ሁለት ክፋቶችን ሠርቷል || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  ርዕሰ ሊቃውንት
1:26:27
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
3:55:21
🔴 New| የጌታ ጅራፍ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket #eotctv #viral
1:30:09
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 250 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН