ከመጠን በላይ የድካም ስሜት መንስኤ,ምክንያቶች እና መከላከያ መንገዶች| Causes of fatigue and How to manage it

  Рет қаралды 8,672

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Жыл бұрын

#youtube #fatigue #ድካም
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ያግኙ! ሌሎች የሶሻል ማድያ ገፆቼን ከታች ተጭነው ይከታተሉ!
✅ ዶ/ር ዮሀንስ/Dr. Yohanes
👉 ለተጨማሪ የጤና መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ!
t.me/HealtheducationDoctoryoh...
👉 የፌስቡክ ገፄን ይቀላቀሉ
/ doctoryohanes

Пікірлер: 26
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን በሰላም መጣችሁ በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ🙏
@user-lf6wk1qm9f
@user-lf6wk1qm9f Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር የዋንስ
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 Жыл бұрын
Thank you 💗 DCR 🙏🙏👍✋
@user-yp4tz3dy7i
@user-yp4tz3dy7i 2 ай бұрын
ዶክትርየ በጠምእናመሠግናለን
@ahirabdul5460
@ahirabdul5460 Жыл бұрын
Thank You Dr 💯👌
@user-sp7qc8ql2s
@user-sp7qc8ql2s 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን(thank you)❤
@abebechyemiru5387
@abebechyemiru5387 Жыл бұрын
Pleas d/r melsun etebikalewu.
@tiruyetadesse8959
@tiruyetadesse8959 26 күн бұрын
ወድሜቀይሻይአብዝቶ መጠጣት ለጤና ችግር ያመጣል እዴ
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@yohaneslemlem812
@yohaneslemlem812 Жыл бұрын
Thank you!!!!!!
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-vs9kb5eg2m
@user-vs9kb5eg2m Жыл бұрын
ለምሠጠዉትምት ሁሉ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ማወቅ ፈልጌነው አድሴት ግንኙ ነትባረገች በሳምቱ ያለግዜዉ የወር አበባቢመጣ እግዝና ይፈጠራል
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
የወር አበባ የሚመስለው የደም መፍሰስ ካልበዛ እና ቀላል ከሆነ የመትከል ደም መፍሰስ ሊሆን ስለሚችል ከሳምንት ቡሀላ Home pregnancy test አድርጊ
@user-vp4pj9ci9c
@user-vp4pj9ci9c Жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም
@bmshewatube4030
@bmshewatube4030 Жыл бұрын
ስላም ድክተር የወር አበባዬ በቀኑ መጥቶአል ግን አራስ ምታት ሆድ ቁርጠት አና ማዞር አለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏አርግዝና ይፍጥራል enda pelss🙏🙏🙏🙏
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 Жыл бұрын
ዶክተር እኔ 14 አመቴ እንቅልፍ የሚባል የለኝም ጭንቀት ፣የአፍንጫ ሳይነስ፣ ኩላሊት ፣ጨጓራ እራሴን በጣም ያመኛል 14 አመት ባልይ ሆኖኛል እርስዎ የጠቀሱት ሁሉም ምልክቶች እኔ ላይ አሉ የእኔ እንቆቅልሽ ነው እግዚአብሔር ይፍታው 😭😭😭😭 የቱን ተናግሬ የቱን ልተወዉ😭😭😭😭
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
በፀሎት በፀበል በርቺ እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ 😢❤❤❤
@ergonurye6582
@ergonurye6582 Жыл бұрын
እኔ በትክክል የተመጣጠነ ምግብ እጥረት እና ለረጅም ጊዜ የቆየ ጭንቀት አለብኝ ስለዚህ ይደክመኛል አሁን ጭራሽ በጣም ከራበኝና ከጠማኝ ውስጠ ሰውነቴን ያቃጥለኛል እስኪ መልስልኝ
@yusreyao7854
@yusreyao7854 Жыл бұрын
ስልክህንብትሰጠን ጢያቅ አለን
@Tigrignainfotech777
@Tigrignainfotech777 Жыл бұрын
ዶር በዚ ጉዳይ ግራ ተጋብቼለው እና ከይቅርታ ጋ ልትተባበረኝ ትችላለህ?
@tamrimohamed1008
@tamrimohamed1008 Жыл бұрын
ዶክተር ለምትሰጠን ትምህርት እናመሰገናለን የእርግዝና ወር የሚቆጠረው የወር አበባ ከመጣበት ቀን ጀምሮ ነው ወይስ ከሄዴበት ቀን እንዴምትመልስልኝ ተስፋ አዴርጋለሁ
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
እንደሰማሁት ከሆነ ከሄደበት ቀን ጀምሮ ነው የሚቆጠረው 👍
@tamrimohamed1008
@tamrimohamed1008 Жыл бұрын
@@peacelove4778 እመሰግናለው
@abebechyemiru5387
@abebechyemiru5387 Жыл бұрын
Selam D/r Yikirta Minalbat yezarew Res silalhone .Enam Bebalefew T/t Lay Yefolik Acid Awesasad Lay K-400-500 gm New Yemiwesedew Bilekal Enam Ene Ye (2) Wer erguz neng yegezahut folik acid 600 gm new mnalbat gudat yinorewu yihon.
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ጉዳት የለውም 600Mcg ችግር የለውም. ግን Mg እና Mcg ይለያያል! እኔ ያልኩት Mcg/microgram ነው! Mg ከሆነ ከፍተኛ መጠን ስለሆነ አይወሰድም። ከ 400 - 600Mcg/microgram ግን ችግር የለውም!
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 833 М.
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 198 М.
Bipolar vs Borderline Personality Disorder - How to tell the difference
13:18
Dr. Tracey Marks
Рет қаралды 2,6 МЛН
ዝምተኛው ገዳይ - የደም ካንሰር | Healthy Life
13:14
ቅዠት ምንድነው? መንስኤው እንዲሁም መፍትሄው
39:54
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 4 М.