"ከማጋባት ለካስ ማግባት ቀላል ነው!!... //ትንሽ እረፍት/ /እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 80,605

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

ጃፒ እና ትንሳዔ በቦሌ ክ/ከተማ ወሳኝ ኩነት በመገኘት የጋብቻ የክብር መዝገብ ሹም ሰራተኞችን አሳርፈዋል።
In today's "Take a Break" segment, Japi and Tinsae visited the Bole Subcity marriage registrar's office and provided a break for the staff.
ትንሽ እረፍት እያዝናና እውቀት የሚያስጨብጥ፣ በተለያዩ የስራ ዘርፍና መስክ ውስጥ ያሉ ሰዎችን የምናሳርፍበት፣ ሁሉም ስራ ደግሞ ምን ያህል ክቡር እንደሆነ የሚያሳይ ተወዳጅ ዝግጅት ነው።
Professionals across various fields can take a break and enrich their knowledge. It's a wonderful opportunity to recharge while appreciating the nobility in all forms of work.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 164
@user-wy3zn8hw3q
@user-wy3zn8hw3q Ай бұрын
ጃፒ የአባቱ ልጅ እና ተንሱ የebs ምርጦች ኑሩልን❤❤❤❤❤❤
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 Ай бұрын
ጃአፒዬ የምር ድምቀትኮነክ ከትንሱጋርደግሞ ታአምራላች❤❤❤😂😂
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈
@Tezufiker1927
@Tezufiker1927 Ай бұрын
ጃፒዬ ና ትንሱ የውነት የebs ድምቀቶች ናችሁ ጃፒዬ ያንተን ሰርግ ለማየት ያብቃን እንወድሃለን ❤❤❤
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Ай бұрын
ሚስት የለዉም እዴ ልጅ አለዉ አደል
@SofiyaMohamed-ie3bc
@SofiyaMohamed-ie3bc Ай бұрын
ጃፕ እኮ ባለትዳር ነው
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 Ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢አስፍቲ ebs የልጅህን አደራ እዴት እደተዋጡት አዴ ቀና ብለህ ብታያቸው እዴት ጥሩ ነበረ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Ай бұрын
ጃፒየ የኔ ጀግና የአደራ ልጃችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@brtukan8684
@brtukan8684 Ай бұрын
ጃፒዬ አንተን አቸነው የመጣሁት ስወድህ🥰🥰🥰❤️❤️
@Medihnhagos-ur9nd
@Medihnhagos-ur9nd Ай бұрын
ጃፒ ግን በጣም ፈታ ያለ ልጅ ነው❤
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w Ай бұрын
❤❤❤ በጣም
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 14 күн бұрын
yes true
@Hibeste
@Hibeste Ай бұрын
እንደኔ ሲንግል የሆነ የመዳም ቅመም ታማኝ ደስ የሚል ቤተሰብ የሚወድ የሚያከብር ባል ወይም ትዳር የነገው ሀብተማርያም ይስጠን አሜን 🙏🙏ደሞ ቤተሰብ አድርጉኝ ሶስትሽህ ልግባ ከጎኔ ሁኑ ስወዳችሁ🥰
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye Ай бұрын
amen
@MesretKassawMekonen
@MesretKassawMekonen Ай бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንን
@KeniLove-ww1wz
@KeniLove-ww1wz Ай бұрын
Amen❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 Ай бұрын
አሚን
@munaahmed3868
@munaahmed3868 Ай бұрын
ተሱና ጃፒየ አምሮባቹሀል❤❤❤
@user-oi6dj3bw7k
@user-oi6dj3bw7k Ай бұрын
እማትገቡበት የለ 😂😂😂 የመዳም ቅመሞችን መቼ ነው እምታሳርፉት ጃፒን ስወደው❤
@user-ok6xl4sv6j
@user-ok6xl4sv6j Ай бұрын
😂😂😂ewnete new yasarfune
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf Ай бұрын
ትንሱ ና ጃፒዬ. 😂😂😂😂 እናንተን ብሎ አጋቢ አንድላይ ስትሆኑ ደስ ትላላችሁ
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Ай бұрын
በእውነት ደስ ይላል ሰው በአቅሙ ሲስተናገድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ ለተጋቢዎች መልካም ጋብቻ ውለዱ ክበዱ ተባረኩልን:: ትንሱና ጃፒ የአስፍዬ ቅርሶች ስራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ :: 🙏
@lemlemyalwu-lj1xs
@lemlemyalwu-lj1xs Ай бұрын
ሁለቱ ደሰ ሲሉ አይ ተሱየ ጂፒየ የኔ ወዴም
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 Ай бұрын
ጃፒ እና ትሱ ምርጥ ወድማማቾች ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@hay5360
@hay5360 Ай бұрын
ግዜው ፊች የበዛበት ወቅት ስለሆነ 😂😂😂😂😂 ጥሩ ጥያቄ ነው ጃፕዬ😂😂😂 የጀግናው የዛ የዋህ የአስፊት መሸሻ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤ ትንስዬ ድምቀት እኮ ነክ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Ай бұрын
ወይኔ የጃፒ እና የትንሱ ፍቅር ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏 ታላቅ እና ታናሽ ይመስላሉ
@etetewami9042
@etetewami9042 Ай бұрын
🎉🎉🎉 ጃፒየ ስንቱ ባጣም ታምራላችሁ።። ለምን ሳምንት አላየኋችሁም።። እባካችሁ በየሳምንት እንያችሁ።።ደግሞ አትለያዩ።።።
@etetewami9042
@etetewami9042 Ай бұрын
።።። ጃፒየ ትንሱ ።።ዛሬ የአየር መንገድ ሰራተኞች ትመስላላችሁ።።ልክ አስፊቲ ያለ ይመስላል ሞቅ አደረጋችሁት።።
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l Ай бұрын
ጃፒዬ ና አቡሸ እንኳን በደና መጣችሁ 😘
@selmejons5098
@selmejons5098 Ай бұрын
የማዳም ቅመሞች እንደኔ የሰው ቤት የሰለችው የፈጠረን አምላክ ከሰው ቤት ገላግሉ ለዚ ያብቃን አሜን በሉ
@user-mt5mr5id5d
@user-mt5mr5id5d Ай бұрын
ጃፒየ ደምቀታች ኑርልን ሳይከፋህ
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Ай бұрын
ፊቱን ዘፍዝፎ አለ ጃቢዬ😂😂😂 የጋብቻ ቀን ነዉ እንጂ የፍቺ አይደለም ፊታቸዉን ጥለዋል አይ ጂቢዬ😂😂😂😂 ኧረ ሆዴ ነፈረ ተሱዬ❤ ጃቢየ❤🥰
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Ай бұрын
እራሱ ሙሽሮቹ ጠና ጠና ያሉ ናቸው አዳሜ አትዘኑ እድሜችን ሄደ እያላቹሁ
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 Ай бұрын
😂😂😂😂😂አዎ ተስፋ አለን
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Ай бұрын
😀😀😀😀
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 Ай бұрын
ደስሰትሉ ወንድማማምች እኮ ነው አትመሰሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤ሰዳቹ
@saradezi8588
@saradezi8588 Ай бұрын
ወይ ጃፒዬ እና ትንሱ ፍቅር ናችሁ:: ❤️❤️❤️❤️ ጃፒዮ 6 አመት አይደለም ከተዋወቁ 6 ሰአት ነው አለ::😂😂😂😂😂😂
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉መሸአላህ ጃፒዩ ትንሱ እነተ ነችሁ ሙሽራ የመሰለላችሁት ድምቀቶችን ኑሩልን ❤❤❤😂
@DhgdDhgfe-zj9li
@DhgdDhgfe-zj9li Ай бұрын
ኮሌነር ካቢቴን አይ ሑለት እብዶች የebs ድምቀቶች 😍😍😍😍😍
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Ай бұрын
ጃፒዬእና ትንሱ❤❤❤❤ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ አረጋችሁት❤❤❤❤😂😂
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s Ай бұрын
ኸረ በጨቃ 😂😂😂😂 በጣም ፈታአ ነው ያረጋቹን 👍👍🥰🥰🥰🕊️🕊️🫶🫶🫶
@NunuGeletu
@NunuGeletu Ай бұрын
ጃፒ ትንሱ በጣም ደስ ይላል
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s Ай бұрын
ተጋቢ ተጋቢ ተመችቶኛል ጃፒ 👍👍👍
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 Ай бұрын
ጃፕየና ትንሱየ ስወዳችሁ በማያልቀው ነውኑሩልኝ ውዶቸ
@shumituchaka9090
@shumituchaka9090 Ай бұрын
Wowowo very very very nice continue good job jappiyee and tinsayee ❤❤❤❤❤❤❤❤💓💓💓💓💓💯💯💯💯💯
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 Ай бұрын
ውይ ጃፒና ተሱ ተዋህዳችኋልኮ ስወዳችሁ ቀልዳችሁኮ አይጠገብም 😂😂😂😂😂ኧረ ተሱ የተመታህ ጃፒ ፀጉረህ መስፈረቱን አያሟላም አለችውስ እኔ አስቀድሜ የላዮንም የታቹንም አፅድቸ ነው የመጣሁ አላለም😂😂😂😂😂
@rahelsolomon7893
@rahelsolomon7893 Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ZahraAl-gn7lc
@ZahraAl-gn7lc Ай бұрын
ትንሱየ ጃፒየየየየየ❤❤❤❤❤❤ ሁሌም አብራችሁ ስሩልን ስወዳችሁ❤❤
@semarya881
@semarya881 Ай бұрын
Congratulations Glory to God ❤
@user-nc3uj1wc4s
@user-nc3uj1wc4s Ай бұрын
😂😂😂ትንሱየ አሟሟቃችሁት እኔም ሳገባ እንድታሟሙቅልኝ አቦ
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 14 күн бұрын
ስታምሩ ጃፔ ትንሱ❤
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m Ай бұрын
Well come japeya and tinsu❤❤❤❤❤
@ChxVic-nz7eb
@ChxVic-nz7eb Ай бұрын
በጣምያምራልጃፒትሱሁሉምያምርባችኋል❤❤❤❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Ай бұрын
ዋውትሱና:ጃፒ:ስታምሩ:ማርያምን:ጃፒየአስፍቲ:ጥሪት:ስወድህ
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w Ай бұрын
ጃፒን በአየሁ ሰአት የመውለድ ፍላጎቴ ይጨምራል❤❤❤❤ የአባቱ ምትክ
@RRuth8852
@RRuth8852 Ай бұрын
Tensu and japi ❤❤❤
@user-bc4jg1dc1h
@user-bc4jg1dc1h Ай бұрын
ጃፒ❤❤ትንሱ❤❤
@SofiaShafi-id3jx
@SofiaShafi-id3jx Ай бұрын
ለሚዲያ እሚመጥን ወሬ አውሩ ትንሳኤ ና ጃፒ
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 Ай бұрын
ሥወዳቸው
@l_kale3046
@l_kale3046 Ай бұрын
ጃፒየ የኔ ሸበላ❤️❤️😍
@AbereAbere-ht9xo
@AbereAbere-ht9xo Ай бұрын
አረ ጃፒ ትለያለክ❤❤❤
@hayatyoutube2237
@hayatyoutube2237 Ай бұрын
❤❤❤❤ማሻአላህ
@askal6470
@askal6470 Ай бұрын
ማዉለቅ የለም አላለም ጃቩየክክክክክክክክ
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed Ай бұрын
ጃፕይ ❤️❤️❤️❤️
@user-ue8ux2eh5v
@user-ue8ux2eh5v Ай бұрын
ጃፒ❤❤❤❤❤❤
@AlainAlain-ui5gj
@AlainAlain-ui5gj Ай бұрын
ዋዉዉ❤❤❤🎉
@user-ye8tc1pi4s
@user-ye8tc1pi4s Ай бұрын
❤❤❤❤
@marybelen7519
@marybelen7519 Ай бұрын
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 Ай бұрын
አይጃፒየ ❤
@FoziyaHussen-lm9kv
@FoziyaHussen-lm9kv Ай бұрын
የዛሬው ልዩ ነው😂😂
@user-rj6kl6qc6y
@user-rj6kl6qc6y Ай бұрын
🎉🎉
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y Ай бұрын
መውለዴን ወደደዲኩት ወላሂ ለካ መውለዲ እዲህ እራስን መተካት ነው አስፊቲ እራሱ ቁጪ ነውኮ ጨዋታው ሳቁ ቀልዱ ጃፒ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Ай бұрын
ብቻደስይላል:በዚህኑሮውድነት:እዲህመገላገል:ሁሉቱከተፋቀሩ:ወጪውለምን❤❤
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 Ай бұрын
የኔውደች
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@omsalih
@omsalih Ай бұрын
የebs ዲምቀቶች ናችሁ
@dudududu7585
@dudududu7585 Ай бұрын
Kkkklkk japi ena tensu hule aberachu seru das naw yametelut.
@fatiiyaamohammed8189
@fatiiyaamohammed8189 Ай бұрын
ጀ 🥰🥰
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saradezi8588
@saradezi8588 Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-ln6xj8ed6k
@user-ln6xj8ed6k Ай бұрын
ጃፒን አይ ነው የመጣሁ ጃፒ ያባቱ ምትክ
@tyabauae5539
@tyabauae5539 Ай бұрын
መጀመሪያ ነኝ😊
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h Ай бұрын
ትንሱና ጃፒ ደሞ ቁመታቸው one New kkkk
@HaregHaraka
@HaregHaraka Ай бұрын
ጃፒ እና ተንሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@amen240
@amen240 Ай бұрын
ሰርግና ጋብቻ ይለያያል።
@DhgdDhgfe-zj9li
@DhgdDhgfe-zj9li Ай бұрын
እጁን እቧ አላሉም አይትሱ ጃፒዬ 😂😂😂😂
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Ай бұрын
መቼ ነው ከማዳም ኮሽና ወጥቼ መቼ ነው ምጋባው ግራ ተጋባው እኮ 🥹
@user-pl4wu8zl2f
@user-pl4wu8zl2f Ай бұрын
❤❤❤😂😂😂 እድለኞች ነችሁ ትንሱ ነ ጃፒ አደመቁላችሁ
@kukulu99
@kukulu99 Ай бұрын
ሞዛዞች ያአስፋው ልጅ ይሻላል ንገግራቸው ምንም አያስቅም
@ummuimman5022
@ummuimman5022 Ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤😂😂
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Ай бұрын
ልብሱ ያምራል
@teshayneshfikremelaku8993
@teshayneshfikremelaku8993 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Ай бұрын
እሷ በፍቅር ሞታለች በፍቅር አልቃለች አላላቹም 😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Ай бұрын
እነዚህ ልጆች ያስቁኛል 😂😂😂
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Ай бұрын
ማነው ከጅምሩ እስከሚጨርሱ በፈገግታ የጨረሰው ምነው ቤተሰብ የላቸውም እንዴ በዚህ ልክ ከሚሆን
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 Ай бұрын
ጃአፒ😂😁😁ገደልከኝ
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete Ай бұрын
በናተ የተፈራረሙ አይቆዩም😂😂😂😂ሰንትየ ለጨዋታ ነው
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f Ай бұрын
😂😂😂😂
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu Ай бұрын
😂😂😂😂
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b Ай бұрын
ሁለተኛዋ ነፍሠጡርናት
@Asleyital
@Asleyital Ай бұрын
ተ❤❤❤❤❤❤❤
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 Ай бұрын
ክርስታኖዎች ነካ በቀበሌ ነው የምትጋቡት የሰትር አ
@user-jz2jm5ex3m
@user-jz2jm5ex3m Ай бұрын
እሷሞታለች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Prp-he3b
@Prp-he3b Ай бұрын
አይ ጃፒዬ
@user-gm5kz5ce4b
@user-gm5kz5ce4b Ай бұрын
አረ ሀሜት😂😂😂😂😂
@AlainAlain-ui5gj
@AlainAlain-ui5gj Ай бұрын
የዛሬይለያል
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Ай бұрын
ድግስ የለ ምን የለ ግልግል
@woledmari7620
@woledmari7620 Ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂❤🎉🎉
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w Ай бұрын
የኔ አስጎች 2ቀጫጫ ፈታ ነው የምታረጉኝ
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 Ай бұрын
እናተ 2ሠዎች ድምቀት ናቹሁ
@seade127
@seade127 Ай бұрын
ጃፒየ ❤❤❤❤❤❤
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 Ай бұрын
ጉድህ ፈላ አላለም አይ ጃፒ
@user-ow3hz8zf1o
@user-ow3hz8zf1o Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@user-lf5ni6kb9d
@user-lf5ni6kb9d Ай бұрын
😂😂😂😂😂ጃፒየሚፍቱስአላለም
September 24, 2023
0:16
Hailsh Decor &Promotion(ሃይልሽ ዲኮር)
Рет қаралды 45 М.
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
የዶኖት አሰራር በቀላል መንገድ ዋው ነው
12:35
አስገራሚው የአዚዛ መኖርያ ቤት በአሜሪካ
40:26
Кот Оказался В ЗАПАДНЕ🙀☠️
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 11 МЛН
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,5 МЛН
Лайфхак с лейкой 🚿
0:37
Сан Тан
Рет қаралды 3,1 МЛН