ከንቲባ አዳነች አቤቤ አጥፍተዋል።ሃኪም አበበች

  Рет қаралды 69,879

Hakim Abebech ሃኪም አበበች

Hakim Abebech ሃኪም አበበች

2 жыл бұрын

This is a video on Hakim Abebech's views regarding meskel square, orthodox, adanech abebe, protestant, Dr. Abiy, Muslim, tolerance, religion, history and related affairs

Пікірлер: 420
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥሽ አባቶቻችን ለኛ ከመንግስት በላይ ናቸው
@adanecheshetu218
@adanecheshetu218 2 жыл бұрын
ምህረተአብ የእውነት አስተማሪ ነው የእውነት ወንጌላዊ ነው ይቅርታ ፓስተር እኛን አያማልድም የኛ አማላጅ እመቤቴነች
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 2 жыл бұрын
ሀኪም አበበች ብዙውን የተናገሩት ነገር ትክክል ነው መምህር ምህረት አብም ንቁ እርስታችንን እናስነካም ነው ያለው እኛ ኦርቶዶክሳዊያን እነሱ ጋር አልሄድንም መጡብን እንጂ የተኛነውንን መቀስቀ ደግሞ የሀይማኖት አባቶች ሀላፊነት ነው
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 2 жыл бұрын
እንደ እርስዎ ያለ አስተዋይ ሰው ያስፈልገናል። ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት።🙏🙏🙏💐💐💐
@bettygezu4225
@bettygezu4225 2 жыл бұрын
እውነት ነው ግን ስለምህረታብ የሰጡት አስተያየት ላይ አልስማማም ምክንያቱም እሱ አመጰ አላስነሳም ስለእምነቱ ስለክብራ ተከራከረ እጂ እባካችው ምህረታብን የምጠሉ ኦርቶዶክሶች ቆም ብላቹው አስቡ እባካችው ምህረታብ አላ ፋ ጀም መግስት የሚሉት በእምነታችን እየገደለን ነው ምህረታብ እሄንን ስላጋለጠ ስለኦርቶዶክስ ስለጮህ ነው ሰው እምነቱን እንዲጠብቅ ስላሳሰበ ነው የሚጠላው እያሰብን ክብር ለመምህራችን ሀኪም አበበች እሱን በአደባባይ ከሚዘልፉት ቀርበው ሀሳብን ቢረድ ደስ ይለኛል በተረፈ እድሜና ጤና እመኛለው ሰላም ላገራችን
@mulumulu3608
@mulumulu3608 2 жыл бұрын
Beti you are half right . ሴትየዋ አስተዋይ ናቸው ምህረታብ ወንድማችን ነው ነገር ግን በመጮህ አይደለም.. ምክንያቱም ረብሻ ይፈጠርና በመሀል በመሀል እናት የወለደቻቸው ልጆች በከንቱ ይቀራሉ። ገባሽ ቤቲ. ሁሉም ነገር በዘዴ በጥበብ መሰራት አለበት።
@helentekle2422
@helentekle2422 2 жыл бұрын
@betty Yenen hasab bedenb geltseshiwal betkkl
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 2 жыл бұрын
እናታችን ሀኪም አበበች ነጥብ ነጥቡን ስላስቀመጡልን እድሜዎትን ያርዝምልን ጤናውን ያድሎት ሀቀኛውን ያብዛልን።
@wagibelete4163
@wagibelete4163 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት አስተዋይ እርጋታ ያለው እናት አባቶች ያብዛልን።
@user-qs6rm8wd1y
@user-qs6rm8wd1y 2 жыл бұрын
ምን አይነት አስተዋይ እናት ነሽ ምን አይነት መባረክ ነው ግን ሐኪም አበበች ወይ ነገሮችን በጥልቀት ማየት አይ መታደል
@ngubefkadu5370
@ngubefkadu5370 2 жыл бұрын
ውይ ውይ የ ባለሞያ የነ ሴት ውይዘሮ ትባርኪልን የኛ ኢህት ኢንድዝህ ኣስየዋይ ስው ነው ኢኮ ያዝታነው ኢንደዝህ መኣከላዊ የሆነ ኣስየሳስብ ይዘህብለምን ተደብቁ ውይዘሮ ኣብበች ኣፎት ማር ይዘንባል ስሲቲጣፍጡ ኢነ በበኩሌ ውዲዲ ኣረኮት ኢንደዝህ፡ምግርን ይሚታበርድ ምላዲና መንፈስ ኢኮ ያጣመአስይጣንን ያሽረጡ ስዊች ኢንፈ ኢፊሚያችረ ኦንኻን፡ኢማታርው ኣይሊም፡ ተባተኪልን የኛ ኢግት ኢናት ገታ ኣህንም ኣህይንም ኣቦጽቶ ጸጋውን ይስዝቶት ውይዘኢ ኣበበች ኢንግዲህ ስላም፡ሁሙልኝ ያለሁት ብስደት ኣግር ያአም ጭግር ላይ ነኚማ ኢባክትን ስለድንግል ንሎህ ጽሊት ኣትጉልኝ ኢነ ኢንጅስ መምፈዶት ደስ ኣለኝ ልውጽሎት ዪርሶትና ስሜ ኢህተማረያም፡ነው በተድፋ ኢጠቢቃለሁ የመ ጨውስ
@negedegetachew8341
@negedegetachew8341 2 жыл бұрын
እኔ መቼም ከዚህ በፊት አይተነው የማናውቀው ዘመን ላይ ነው የደረስነው እንደዛ ተከባብረን እንዳልኖረው መን ጉድ ነው አምላክ ለሀገራችን ሰላም ያድርግልን ለመሪዎችም አስተዋይ ልቦና ይስጥልን እጅግ ሲበዛ ጸሎት የሚያስፈልግበት ወቅት ነው
@marcykifle4376
@marcykifle4376 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወዶት እኮ ሀኪም አበበች። እግዚአብሔር ሁላችንንም በእዉነት ልቦና ይስጠን በእዉነት። የሰዉልጅ ስጋ የሰዉ ልጅ ደም የሚጠጣበት የምፅአት ጊዜ ላይ ደረስን: ለመሪዎቻችንም ልቦናና ማስተዋል ለእኛም መቻቻሉን ይስጠን።እቺን አለም ነገ ትተናት እንሔዳለን ኩሉ ከንቱ ከንቱ ንብረቱ እስመ ኩሉ አላፊ ዉእቱ።
@eteneshayehu7356
@eteneshayehu7356 2 жыл бұрын
መምህር መሠረተ አብ ጎበዝ የተዋህዶ ልጅ ነው በመስቀል አደባባይ የክርስቶሰ መስቀል ዜና ለአለም ይነገር ነው ያለዉ ሌላ አይሰፈልግም ሐኪም ወይዘሮ አበበች ደስ የሚል አነጋገር ለገባዉ ሰዉ ስለ ምረተ አብ ካሉት በስተቀር
@mekdeswassihun9516
@mekdeswassihun9516 2 жыл бұрын
Sewne atketelu.
@betizazokssie5141
@betizazokssie5141 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን እናታችን 💚💛❤
@queensheba2506
@queensheba2506 2 жыл бұрын
መቼም እግዚአብሄር ሲፈጥርሽ ኢትዮጵያን ጠብቂ ብሎ የላከሽ ትልቅ አዋቂ የአምላክ መልክተኛ ነሽ። እግዚአብሄር ይባርክሽ ይጠብቅሽ🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️ ♥️♥️♥️♥️
@Sam-lw9kc
@Sam-lw9kc 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥዎት እናታችን:: የሽማግሌ ያለህ የምንልበት ቀን እንዳይመጣ እግዚአብሔር ይርዳን!
@user-oy7mj6du4w
@user-oy7mj6du4w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት አኪም አበበች
@Bochora1
@Bochora1 2 жыл бұрын
ምህረተአብ አንድ ግለሰብ መሆኑን እንዳይረሱ። አሁን ሚሊየኖች ምህረተአብ ተፈጥረዋል። ኦርቶዶክሶች ሲታረዱ፣ በእሳት ከእነ እምነት ቤታቸው ሲቃጠሉ፣ ይዞታቸው ሲነጠቁ ዝምም የሚሉበት ነገር አይታየኝም
@enguwork930
@enguwork930 2 жыл бұрын
ዝም ማለት አይደለም ግን ህዝብ ማነሳሳት ተገቢ አይደለም ችግርን በተገቢው መንገድ መፍታት እንጂ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 жыл бұрын
እህቴ ነገሮችን በስሜት ማነሳሳት አይሂድ ነው እያለች ያለችው ሌላው ቢቀር ምህረታብ በወቅቱ እንኳን አልነበረም ለቅሶ ላይ ነበር እውነት ጉዳዩ ካሳሰበው ከምእመናኑ ጋር መሆን ነበረበት ዝም ብሎ ጧፍና ሻማ እያበሩ እልል ከማለት ትክክለኛውን ወንጌል ነው መስበክ ያለበት እኛ እኮ ብዙ ሰባክያን ሰብከውን የኖርን ነን እንደነ ቄሰስ ደጀኔ ሽፈራው ቀሲስ ደረጀ ስዩም የእናቴ ልጅ ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና ወዘተ ሰብከውን ያደግን ነን እኔ እንዲህ አይነቶች መምህራን አይቼ አላውቅም ስሜታዊ ብቻ ሰከን ልንል ይገባል::
@enguwork930
@enguwork930 2 жыл бұрын
@@ethiopialove2772 exactly
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
@@ethiopialove2772 እና ለቅሶ ቤት አይህድ ህዝቡና አነቃቅቶ መሄድ ወዳለበት መሄድ ሲለነበረበት ሄደ ምክንያቱም ባንዴ የሚፈታ ጉዳይ ስላልሆነ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
@@enguwork930 እሱ ባይናገር እንዴት ትሰሚ ነበር??
@asibhatu4891
@asibhatu4891 2 жыл бұрын
እኔ ግን ያልገባኝ መንግስት በመዋቅር ቤተ-ክርስትያን እያጠቃ ዝም እንበል ነው😭 እኔ መቼ እንደ ሚገባን አላቅም በተለይ ተዋህዶ ሆኖ እንደዚ ስል ያናድዳል
@selamabera8756
@selamabera8756 2 жыл бұрын
Gera yemgabu nachwe eko zem belachu tegedelu sewsdbachu zem belu yegermal eswa min tata alat ke mengeset gare new yemtsrawe abiy min yaderg alch mir aydel ende
@justfooty-editz
@justfooty-editz 2 жыл бұрын
በጣም ምን አሮጊት ናት ምህረትሀብ ስትል ያሳፍርም
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
ይች ሴትዮ አንድም ቀን እዉነት አዉር አታዉቅም ጠቢቡ ሰሎሞንና የናቀችና ያቃለለች ሴት ነች
@meskubogale4409
@meskubogale4409 2 жыл бұрын
በውነት ሀኪም አበበች የሰጡት አስተያየት ልብ የሚነካ ነው፣ በሐይማኖታችን ላይ በየአቅጣጫው የሚደረገውም ተጽእኖ ያሳዝናል፣ ልብ ብንል መልካም ነው እውነት ሀገራችንን የምንፈልጋት ከሆነ
@user-sm4ie6tk4d
@user-sm4ie6tk4d 2 жыл бұрын
አቦ እድሜ ይስጥልን. አስተዋይ ስትሆን ነገሮችን በጥልቀት ትገነዘባለህ ❤❤❤
@kidistlemma5127
@kidistlemma5127 2 жыл бұрын
የኔ እናት አንች እኮ የተለየሽ ነሽ ከአንች ብዙ መማር አለብን አንች የታሪክ ማህደር ነሽ❤️
@peacelove185
@peacelove185 2 жыл бұрын
እንደው ስወድሽ ሺአመት ኑሪልን የኢትዬዽያ ብርቅዬ አገሬ ገብቼ ተዋዉቄሽ ምኞቴ ነሽ
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 2 жыл бұрын
እንደ እርሶ የሚያስተውል ልብ ይስጣቸው ለባለ ስልጣናቱ በእውነት አባቶቻችን አዝነዋል በጣም ተንቀዋል እግዚአብሔር ይፍረድ።
@GenetLemma566
@GenetLemma566 3 ай бұрын
የማከብሮት እህታችን ሐኪም አበበች ይህን አእምሮ የሰጦት አምላክ ይክበር ይመስገን ጥበቃው ይብዛሎት
@lulsegedbelachew5529
@lulsegedbelachew5529 9 ай бұрын
ሐኪም አበበች የእርሶን ዓይነት አስተማሪ መካሪ ገሳጭ ያብዛልን! ስለ ምህረተአብ የገለፁት እጅግ የሚገርም እና በውስጤ የማስበውን በመግለፆ አመሠግናለው ሲቀጥል ከተለያየ የሐይማኖት ሰዎች ክርክር በመግጠም የታላቋን ኦርቶዶክስ በመርከስ ከተራ በገንዘብ በደነዙ ፓስተሮች ጋር እንካ ሰላንቲያ እያጯጯኸው ማንነትን በፌስቡክ ሐይማኖትን ማራከስ ስለሚሆን ኦርቶዶክክስ መተዳደሪያውን መየት አለበት እላለሁኝ
@meserettirfe3002
@meserettirfe3002 2 жыл бұрын
እውነተኞ አስተዋይ አኪም አበበች ትክክለኛ ሰው እንዲህ አይነት ማንንም ያላዳለ ሀሳብ ለሚሰማ ሰው የሰጡት ምክር እግዚሐብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ለወይዘሮ አዳነች ንግግር አባቶች ወደልቦና እንድትመለስ ቢጸልዩላት ኢትዮጵያን እግዚሐብሔር ይጠበቃት
@user-hu5tq6cp3t
@user-hu5tq6cp3t 5 ай бұрын
አኪም አበበች ኑሪልን የሀገራችን አብት ነሽ
@tafesseertabo4177
@tafesseertabo4177 2 жыл бұрын
እናታችን አብዝቶ ጥበብና ዕድሜ ይስጦት በጣም ልብ የሚያራካ ሃሳብ ነዉ
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 2 жыл бұрын
ሀኪም አበበች በጣም ነዉ አምወዳት አማክብራት አድሜ ጤና ይጥልኝ ፍጣሪ 🙏🙏💞💞
@haimanotlakew3308
@haimanotlakew3308 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደርሶ የምናስተውልበት ልቦና ይስጠን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጦት
@amuyezegeyeleje3386
@amuyezegeyeleje3386 2 жыл бұрын
ሀኪም ወይዘሮ አበበች በጣም እወዶታለው ግን መምህር ምህርታብ አስፍ በንደዚህ አይነት ንግግር ባይናገሩ እሱ ባይናገር ኑሮ ሲኖዶሱም በዚህ ጉዳይ አጀንዳ አይዝም ነበር በግልጽ በአደባባይ እየተገፍን ነው ለምን በአሁን ስአት ብዙ ምህርታቦች አለን እኔም ምርታብ ነኝ መቼም ከቤተክርስቲያን ጉን ነኝ
@tigistadane6182
@tigistadane6182 2 жыл бұрын
በወለጋ ስለሚሞቱ ንፁሀን ተናገሩ እናታችን
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 2 жыл бұрын
በትክክል አብይን የፈሩት ይመስላሉ
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 жыл бұрын
እውነት ነው በፀሎት የደከሙ ናቸው አባቶቻችን😢 የአብርሐም አምላክ የያዕቆብ አምላክ የይሣቅ አምላክ በቤተክርስቲያናችን ላይ ለመጣው ነገር ፍርዱን ይስጥ💚💛❤️
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 2 жыл бұрын
እመቤት ክብርት አበበች ሽፈራው አንድ የኢትዮጵያ ስጦታ ፣ አስተዋይ የተረጋጉ የእውነት እናት ነዎት። በሰከነና በተመጠነ ቃል አስተምረዋል። የሚሰማ ይስማ ላልሰማም ይህንን ጠቃሚ ምክር ያሰማ። እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎ ከነ ዘርዎ ይባርክዎ። ወ/ር አረጋሽ
@selinaendale5803
@selinaendale5803 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ እናት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የጀመርሽው ትውልድን የማፍራት ጉዞ ደስ ብሎኛል በርቺ እስከ ዛሬ በጥንካሬ ያኖረሽ አምላክ ጤናሽን እድሜሽን አብዝቶ ይስጥሽ🙏 አንድ ቀን ግን ባይሽ ደስ ይለኝ ነበር🙏
@bestmekonnen2231
@bestmekonnen2231 2 жыл бұрын
አስተዋይና ብልህ እናት ነሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ።
@kokebbezu7536
@kokebbezu7536 2 жыл бұрын
እናት ሀኪም አበበች እባክኦት አድራሻዎትን ባቅ ደስ ይለኛል እማማክርኦት አለኝ እባክኦት ሀኪም ፡፡
@hermonweldu283
@hermonweldu283 Жыл бұрын
በጣም የማክብሮት ሐኬም አበበች እደሜና ጢና ከንሙሎ ቤትሰብሸ እምኝልሻለሆ ያች ትምህርት ለኔ በሂውቲ በጣም ብዙ ለውጥ ሰቶኛል እና መጸሐፍ ካሎት ምንሰ ነው አርሰቶ የሜያቅ ሰው ካለ ቤተባበርኝ
@geletawaka1703
@geletawaka1703 2 жыл бұрын
የረጋና በሁለቱም በኩል ያሉትን ችግሮች የገለፅ : እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@tube-uw6qe
@tube-uw6qe 2 жыл бұрын
እናታችን ሀኪም አበበች በእውነት ማስተዋልዎትና እርጋታዎት እጅግ ድንቅ ነው እድሜ ከጤና ይስጠዎት እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ሰላም ያድርግልን
@gorgoriosashagari28
@gorgoriosashagari28 2 жыл бұрын
የምስማማበትም የማልስማማበትም ነገር ቢኖርም 80% የሚሆነው ተስማምቼበታለው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን እንዲ ፈታ ብሎ አሳቡን የሚሰጥ ሠው አያሳጣን
@senaietayele7647
@senaietayele7647 Ай бұрын
እናቴ ቸሩ ፈጣሪ ስሉስ ቅዱስ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ! እኔም ልጅዎ እድሉን አግኝቼ እውነተኛ ጥበብን ለመማር ቸሩ ፈጣሪ ቢፈቅድልኝ ምንያህል በወደድኩ! በፀሎት አስቡኝ!
@almaztesema6229
@almaztesema6229 2 жыл бұрын
ሐኪም አበበች እግዚአብሔር ይባርክወትሰረመሠረትወት ይመሰክራል አሁንም ከእግዚአብሔር ይጨመርበትና በርቱና ምክርወት ለግሱልን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሁነን አባቶቻችን ባያዝኑ ጥሩ ነበር የምድር ስልጣን ሀላፊ ነው ሀኪም አበበች በማስተዋል የተሞላ አንደበትዎ ደስ ይላል ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ያስፈራል ህጉ ሁሉ ተበላሸ ኢትዮጵያ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የቆየች ሀገር ናት እግዚአብሔር ይፍረድልን
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
HAKEME ABEBECH YOU TELL THE TRUTH GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY.
@belachewdemeke1594
@belachewdemeke1594 2 жыл бұрын
ሐኪም፡ አበበች፡ እናመሰናለን።
@fairouz9807
@fairouz9807 2 жыл бұрын
ሐኪም አበበች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ!
@girmashegute6587
@girmashegute6587 2 жыл бұрын
God bless you, Hakim Abebech. Really I believe in what you said.
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 жыл бұрын
ኧረ በመድሀኒያለም ፈጣሪ ይበርኮዎት ዶክተር እጅግ አስተዋይ
@user-ox9be1gy8z
@user-ox9be1gy8z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እደናተ ትሁቶችን ያብዛልን ለሀገራችን እናተ ብዙ አስተዋፆ አላችሁ ለሀገራችን ፀልዩልን እኛ ልጆቻችሁን ገስፁን እኔ በስደት እያለሁ ሀገሬን እናፍቅ ነበር ግን አሁን ላይ የማው የምሰማው ሁሉ ተስፋ እድቆርጥ አደረገኝ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን
@merawitabebe5690
@merawitabebe5690 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት በጣም ትልቅ ሰው ነሽ እንዳንቺ የሆነ በሳል ሰው ነበር ሀገር መምራት የነበረበት አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የመጋው እረኛ እነሱ ናቸው መንግስት ሳይሆን
@user-oj6fb4sy9u
@user-oj6fb4sy9u 2 жыл бұрын
መምህር ምህረታብ ጀግናችን ነዉ ።።።።።
@tube-ff5qi
@tube-ff5qi Жыл бұрын
ማነህ አንተ ደደብ ምንም አታውቅም እከክ ነህ
@oneethiopia4677
@oneethiopia4677 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጠወ
@gezahegntibebe230
@gezahegntibebe230 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ክብርት ሁሉም ቢታረሙ
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤️ እነዚህ ማገዶ ይፈጃሉ እንጅ አይበስሉም ከእውቀት ነፃ የሆኑ መሪ ነኝ ባዮች እውነት ነው ያልበሰለች ጥሬ ግን ከኃላዋ ያሉት ናቸው የሚገፏት 😪
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 2 жыл бұрын
በምህረተአብ እኔም ከእርሥዎ ሐሣብ ጋር እሥማማለሁ ወጣቶን ቢንዚን አድርጉ ወደ እሣት እየነዳ ለራሱ በጋርድ ይሔዳል በየጉባኤው ወጣቱን እጅ ወደላይ እያሥነሣ ለማ ምርኩ እንደሚሠጥ አላቅም ይሔ በተዋህዶ አሥተምህሮ የለም ውጪ ሐገር መቶ ተባኑበት ድጋሚ ሢመጣ የሚያነሣ ጠፋ ክብሩን አቶ ሔደ ጥሩ ተመልክተዋል እናታችን
@Aberash-jl3qx
@Aberash-jl3qx 2 жыл бұрын
እውነት ነው ስትጠራ መሄዱ ጉዳት የለውም ጥሪዋ ለአገር ስለሆነ መውረድ ክፍታ ስላለው ህዝቡን አረጋጉ ተባረኩ
@mulugadu6121
@mulugadu6121 2 жыл бұрын
ለምን ፕሮቴስታንቱን አታይም እንዳሸን የበዛው ምህረተአብ በርታ ነው ማለት
@samriii16_i45
@samriii16_i45 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ሀኪም አበበች ።
@TG-zf5ep
@TG-zf5ep 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥበባዊ አገላለፅ፣ ኦርቶዶክስ መምህራን እረጋ እንበል ከሽብር ይልቅ ፀሎት ለሕዝባችን፣ ሃገራችን ችግር ላይ ናት
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
ሀኪም አበበች ምርጥ አስተያየት
@samrawitawoke5346
@samrawitawoke5346 2 жыл бұрын
እግዜር ይሥጥልን እናታችን እርሶን በራሦት ገፅ ማግኘት ስለቻልኩም በጣም ደስ ብሎኛል
@ejigayewwoldegiorgis4600
@ejigayewwoldegiorgis4600 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥሽ እህት አለም እርጋታሽ የአነጋገር ለዛሽ እዉነትን ተናጋር እድህ ያለሰዉ እኮነዉ ለሀገርቱ የምያስፈልገን ነገርን አኝኮ የምተፋ ብቻነዉ የሞላ።
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን
@electronics3617
@electronics3617 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ እናታችን እንወድሻለን ❤❤❤
@berukitawetazene7762
@berukitawetazene7762 2 жыл бұрын
የሚገርም ስብዕና ደስ የሚል ጥልቅ የሆነ ተግሳጽ እናቴ በርቱልኝ አንቱ የምልሽ ለተሰጠሽ ጸጋ ክብር ነው በርቱልኝ ደስ ብሎኛል
@mohamadmahamad2725
@mohamadmahamad2725 2 жыл бұрын
ሀኪም አበበች ቶሎቶሎ ቪዲዮ ልቀቁልን
@GenetLemma566
@GenetLemma566 3 ай бұрын
ለአገር ክብር የሆኑ አባቶች ሊከበሩ ይገባል
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@yoditzekarias7391
@yoditzekarias7391 2 жыл бұрын
እውነት ነው በቸልተኝነት የምናልፋቸው ነገሮች ነገ ዋጋ ያስከፍሉናል አባቶችቻችን ሊከበሩ ይገባል
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ መምህር ምህረት አብ ሰዎች ሲቃወሙት ነው ምንም እኮ አላለም አስተማራቸው እጂ እምነታቸውን
@emebetmoges3318
@emebetmoges3318 2 жыл бұрын
ምን ይባላል እናታችን ሁሉንም እግዚያብሔር ጤና ይስጥሽ።መቼ ነው ትምህርት የሚጀመረው።
@ablnice
@ablnice 2 жыл бұрын
እገዚአብሔር ይስጥልን አናታችን፡፡ ይህን ማስተዋል ለሁላችንም ፈጣሪ ያድለን
@alemaztube
@alemaztube 2 жыл бұрын
ግን መምህር ምህረት አብ ወንጌልን ያስተምረንና እኛ በግፍ ስንሞት ዝም ማለት ስለማይገባ ነው የጮሆው እሱ ባይጮህ ኖሮ እኛም እንሰማም ነበር እና መምህራን ምንም ያጠፋ ነገር ስለምን ምንም እንድነካብን አንፈልግም ።
@alemaztube
@alemaztube 2 жыл бұрын
እናታችን እግዚአብሔር ያከብሬወት ቤዬተይኛው እምነት ላይ አባቶች ክብርናችው እና ያከበራቸው ይከበራል
@masimasi4968
@masimasi4968 2 жыл бұрын
እናቴ እግዝአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እንዳንቺ አይነቶቹን ያብዛለን በጣም ማስተዋል ያለሽ እናት ነሽ ከንቲባዋ እንደ አለመታደል ታላላቆቿን ባለመታዘዝ በረከትን አጣች እሷ እናት አባቷን አክብራ ያደገች እንዳልሆነ ነው ያሳየችው ግን የእግዝአብሔር ቃል ታላላቆችኽን አክብር ይላል ግን እሷ ይኽን ማድረግ ያቃታ ስለሆነች እግዝአብሔር ይፈርዳል ዝም አይልም የንፁሐን ደም ይፈርዳል የአባቶቻችን
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp 2 жыл бұрын
Egziabher yestelen hakim abebech
@yalewberhane1006
@yalewberhane1006 2 жыл бұрын
እናታችን ሐኪማችን ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ።አከብርሻለሁ
@AyuAyu-nq7oz
@AyuAyu-nq7oz 2 жыл бұрын
Ewnet new egzyabher selamun yamtaln kebad new yemetabn fetari mretun yilakln 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤️❤️❤️
@wegayehuyimenu2921
@wegayehuyimenu2921 2 жыл бұрын
አናታችን ተሳስተዋል ከሚጠፉት አይደለችም አስታራቂ ይሁኑ እናታችን መምሕር ምሕረተ አብ ትንሽ ምክር ያስፈልገዋል
@meronabera7558
@meronabera7558 2 жыл бұрын
ሃኪም አበበች እግዚያብሄር ያክብርሽ
@samunegusehalie4291
@samunegusehalie4291 2 жыл бұрын
እህታችን እናታችን ሃኪም አበበች ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሰከን ብሎ አስቦ እና አስተያየት መሰጠትን ሌሎች ቢማሩ መልካም ነው ከአንቺ ፡፡
@user-ox9be1gy8z
@user-ox9be1gy8z 2 жыл бұрын
እናቴ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናቴ ከሲህ በላይ ምንም ልልሽ አልችልም (ክብር ይስጥልን)
@kirubeltesfaye5881
@kirubeltesfaye5881 2 жыл бұрын
ትክክል ነው። እናመሰግናለን ሀኪም አበበች።
@sebletsedal668
@sebletsedal668 2 жыл бұрын
እናታችን በርቱ
@mestawetirenna3221
@mestawetirenna3221 2 жыл бұрын
እውነተኛ ሰው እግዚአብሔር ከአንቺ ይሁን በጣም የሚያሳዝነው ግን ለሁሉም ጌዜ አለዉ
@aydabelay6814
@aydabelay6814 2 жыл бұрын
ቤ/ክ ትከበር ካሉ ቤ/ክ ላይ የሚደርሰውን በደል አቁሙ ብለው የሚናገሩትን ልክ አይደሉም ማለት ያስኬድዎታል ወይ የተከበሩ ሀኪም አበበች?? ስለ ይቅርታ ካነሱም በቤ/ክ እና በክርስቲያኖች ላይ ለረጅም ዘመናት ያ ሁሉ በደል ሲደርስ ዝም ያልነው በቂ አይሆንም ወይ?????
@adamia3883
@adamia3883 2 жыл бұрын
Thanks 🙏
@zinabuassefa4520
@zinabuassefa4520 2 жыл бұрын
God bless you ever!
@hohit2887
@hohit2887 2 жыл бұрын
እናታችን ቤተ ክርስቲያን መብቷ ተነክቷል እስከ ምንጠፋ መጠበቅ የለብንም ሁላችንም በጣም ነው ያዘነው
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
አባቶችን ማሳዘን ትልቅ ዋጋ ያስክፍላል !
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 жыл бұрын
በጣም የበሰለ የተረጋጋ ንግግርዎ በጣም አስደሳች ነው፡፡ ዕድሜ ይስጠዎት፡፡
@taam4328
@taam4328 2 жыл бұрын
ጥሩ አገላላጥ ገልፀዋታል እንደ ዚህ አይነት ምራቅ ዋጥ ያረገ ሰዉ ነዉ የጠፋዉ እናመሰግናለን ወዘሮ አበበች.
@hirutbedasa7285
@hirutbedasa7285 2 жыл бұрын
ሀኪም ወ/ሮ አበበች ሚዛናዊ የሆነ መእልክቶት በጣም ነው የማደንቀው በአሁን ሰዓት እንደዜ እኛም ጋር ጠፋት አለ እነሶም ጋር ጠፍት አለ የሚያሰሰማ ነገር ማያዝ የማያሰማም ነን መትው ነው ወ/ሮ አዳንች አቤቤ እልክ መያየዝ መፈቴ አይሆንም
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@ayo7639
@ayo7639 2 жыл бұрын
ሃኪም አበበች መምህራችን መ/ም ምህረትሃብ ለቤተክርስቲያናችንን ቀናሂ ነው እንደርሱ ያሉትን ወንድሞች ያብዛልን ‹‹የቤትህ ቅናት በላኝ›› ተብሎ ተቀምጧል በቅዱስ መጽሃፍ፡፡ሌላው ጥሩ ተናግረዋል በታላቅነቶ ከንቲባዋን ተሳስተሻል ለዘርሽ ለቤተሰቦችሽ ማሰብ አለብሽ ያሳዘንሻቸው እደሜ ጠገብ እኛ የምንሳሳለቸው ቅዱሳን አባቶች ሀዘንና እምባ መሬት ጠብ አይልም ያሉትን ሴትዮዋ ጆሮ ቢደርስ ብዬ ተመኘው፡፡
@zerfitunegash251
@zerfitunegash251 2 жыл бұрын
ኑሬልኝ የእኔ እናት በጣም ነው የማከብርሽ። አስተዋይ እናት የት ይገኛል።!!!
@mimiabraham160
@mimiabraham160 2 жыл бұрын
Nice to see you Hakim Abebech 💕 look like my mom 🌷💕💕
@mulumulu3608
@mulumulu3608 2 жыл бұрын
Hakim abebech ሚዛናዊ አስተዋይ ነዎት 👍🏽 ጎረቤትዎ ባደረገኝ
@aenanisasesfa7536
@aenanisasesfa7536 2 жыл бұрын
ቅጥርን የሚጠግንን ምድሪቱንም እንዳላጠፋት በፈረሰበት በኩል በፊቴ የሚቆምላትን ሰው ከእነርሱ መካከል ፈለግሁ ነገር ግን አላገኘሁም። ትንቢተ ሕዝቅኤል ም 22 ቁ 30 ምነው ሐኪም ኦርቶዶክስ ያ ሁሉ በደልና መከራ ሲደርስባት ድምፆትን ሰምተን አናውቅም። ታዲያ አሁነ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለን መምህር ምህረተአብን ለዚህ ዓላማ መርጦት እነደሆን ምን ያውቃሉ ደርሰው ይውረድ የሚሉት? እኔ አክባሪዎና አድናቂዎ ካጠፋሁ ይቅርታ እናቴ ። ወንድማችን ምህረተአብ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ።
Hakim Abebech recent views on the Ethiopian war and related topics
14:42
Hakim Abebech ሃኪም አበበች
Рет қаралды 40 М.
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 74 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 12 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 6 МЛН
በጣና ዙሪያ ብቻ ያሉ መድሃኒቶች እና የእምቦጭ መፍትሄ
10:36
Hakim Abebech ሃኪም አበበች
Рет қаралды 9 М.
አባይና ግብጽ በሃኪም አበበች
11:27
Hakim Abebech ሃኪም አበበች
Рет қаралды 36 М.
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 74 МЛН