ከፍቅረአዲስ ነቃጥበብ “አልገባኝም” ዘፈን ጀርባ አስደንጋጭ ምስጢር ወጣ!!ለ30 ዓመታት የታፈነው ጉድ ፈነዳ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM

  Рет қаралды 331,702

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

9 ай бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 2 300
@dagnachewabebe8353
@dagnachewabebe8353 9 ай бұрын
ግሩም ምልከታ/እይታ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ህዝባችንን ከወጥመድ አስመልጡት።
@abcgoogle4357
@abcgoogle4357 9 ай бұрын
እሄ መዝሙር አደለም ...ዘፈን ሁሉ የ ሴጣን ነዉ ከላንቺ መኖር አልችልም ሚሉትን እዴት ነዉ ተዲያ እእእእእ እሄ አሁን ያቀርባቹት video // የ ሴጣን ቤት ገብቶ መፅሐፍ ቅዱስ መፍለግ ነዉ\\* * * እይታቹን ቀይሩ መስተዋል ያስፈልጋል focus Thank you
@KiyaFenu
@KiyaFenu 9 ай бұрын
​@@abcgoogle4357thank you,,,that is the point 🙏
@samuelfsha6365
@samuelfsha6365 9 ай бұрын
ምናለበት ፔህራዊ ውትህድርና ቢታወጅ … ያልኩት ይሄ ስሰማ ነው በቃ ! አየ ! ሰው ስራ ሲፈታ 😂 አስቂ ነው 🎉በጣም - የአርቲዝም - ሀይማኖቶኛት 😂 ብንላሹ ቅር እዳይላቹ ፧ 😂😂😂😂
@GOD-127
@GOD-127 9 ай бұрын
​@@ethiopiaafrica5008I think so you are not normal please go to hospital you need some medication for your mental illness
@abcgoogle4357
@abcgoogle4357 9 ай бұрын
@@ethiopiaafrica5008 mnm y maymesl topic eko nw are....ahuns bza
@FitsumHailu-hi9rq
@FitsumHailu-hi9rq 9 ай бұрын
አብዬ እንዲህ የሚያነቃ እድታነቃ የመረጠህ የድንግል ልጅ ይጠብቅህ
@abcgoogle4357
@abcgoogle4357 9 ай бұрын
እሄ መዝሙር አደለም ...ዘፈን ሁሉ የ ሴጣን ነዉ ከላንቺ መኖር አልችልም ሚሉትን እዴት ነዉ ተዲያ እእእእእ እሄ አሁን ያቀርባቹት video // የ ሴጣን ቤት ገብቶ መፅሐፍ ቅዱስ መፍለግ ነዉ\\* * * እይታቹን ቀይሩ መስተዋል ያስፈልጋል focus Thank you
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 9 ай бұрын
Amen Amen amen
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 9 ай бұрын
አቤት እውቀት አቤት ጥበብ አቤት አገላለፅ አቤት ምርምር አሁንም እውቀትን ጥበብን ይጨምርላቹ❤ አብይዬ
@user-ew3nr5cf7y
@user-ew3nr5cf7y 8 ай бұрын
ከነሱ የባስክ ደነዝ
@mebtuberhanu
@mebtuberhanu 5 ай бұрын
​@@user-ew3nr5cf7yልክ ብለሀል/ሻል ። ይህንም እውቀት ብለው ይመፃደቃሉ ። የደነዞች ክምችት
@user-il3wm2uw2r
@user-il3wm2uw2r 4 ай бұрын
ተረጋጊ
@almiabebe8519
@almiabebe8519 9 ай бұрын
እኔ እራሴ ዘፋኝ ነበርኩ ዘፈን መዝፈንም ማዳመጥም ከተውኩ 14 ኣመት ኣለፈኝ እግዚኣብሔር ይመስገን
@solomonabate9272
@solomonabate9272 Ай бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@Ethioenate
@Ethioenate 9 ай бұрын
ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እንዲሁም ጋዜጠኛ ክብሮም እናመሰግናለን በርቱልን ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል እንዲሁም ያስተውል !!!!
@Tewodros_II
@Tewodros_II 9 ай бұрын
ደነዞነዞች ናቸው። ግብዝ ናቸው። ማንም ሃጢያት ያላረገ ይውገራት። ለሚዲያ የማይበቁ ደካማ የቡና ቤት ወሬ ይዘው አርትን ለመተንተን ሲሞክሩ ...ቅል እራሶች
@sadah4261
@sadah4261 9 ай бұрын
አንባቢውም ያስተውል❤❤❤
@etalembekele8831
@etalembekele8831 9 ай бұрын
እንኳንም ንስሐ ገባው እንጂ እኔም አዳምጥና እዘፍን ነበር ክብር ለሥላሴ🙏🙏🙏
@user-xi2es6xn6g
@user-xi2es6xn6g 9 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ይቅርበለኘ በጣም ነበር የማዳምጠው
@mesfineshetu5493
@mesfineshetu5493 9 ай бұрын
ንስሀ የገባ ሰው እዚ ምን ይሰራል go to church
@user-ph5yr7sn5g
@user-ph5yr7sn5g 9 ай бұрын
​@@mesfineshetu5493nisiha yegeba sew ayadamitim ende
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 9 ай бұрын
@@mesfineshetu5493ንስሀ የገባሰው የሰይጣንን ስራ የሚያጋልጥ ፔጅ ምን ይሰራል ማለት ምን ማለት ነው? ሰው ንስሀ ከገባ ቸርች ውሎ ማደር አለበት? ዘፈን ፔጅላይኮ አይደለም ያገኘሀት ጠቃሚ ትምህርት የሚሰጥበት ነው
@Tewodros_II
@Tewodros_II 9 ай бұрын
ደነዞነዞች ናቸው። ግብዝ ናቸው። ማንም ሃጢያት ያላረገ ይውገራት። ለሚዲያ የማይበቁ ደካማ የቡና ቤት ወሬ ይዘው አርትን ለመተንተን ሲሞክሩ ...ቅል እራሶች
@sddffdf1958
@sddffdf1958 9 ай бұрын
ግሩም አረዳድና አገላለጽ ነው ተባረኩ❤አድሱ አመት ችግር ስቃይ ሰቆቃን አርቆ ሀገራችንን ትንሳኤዋን ያሣየን ያሰማን አሜን! በመምህራኖቻችን ላይ አድሮ የሚመክረን ልቁል እግዚአብሔር እኛንም አዳማጭ ብቻ ሳይሆን ፍሬ እምናፈራ እምንተገብር ያድርገን!!!❤❤❤
@user-lm8du7eb5l
@user-lm8du7eb5l 2 ай бұрын
እንደዛሬ ተደሥቼ አላቅም እጅግ ከምወዳቸውእና ከማደንቃቸው ሠወች መካከል አብይ ይልማና ክብሮምን በማግኜቴ በጣም ደሥተኛነኝ ።የዘመናችን ምርጦች አብይየኔጀግና ምንእንደምል አላቅም ብቻ እድሜና ጤና አብዝቶይስጥልኝ ።አብይጀግናዬ በመፅሀፍቶችህም በጣም ተመሥጬነው ያነበብኳቸው።ሣድስ የሬድዮ ፕሮግራምህንም በጉጉት ነው የምከታተል የነበረው።በተለይ ፀረ 666 ሀሣቦችህን እጅግ በጣም ነበር የምታሥደንቀኝ ያለህጥልቅ የአተያይና የአረዳድ ብቃትህ ።በጣምነበር የሚያሥደንቀኝ ለዚህ ትውልድ ቀላል የማይባል ጥረትእያደረክእንደሆነና ትውልድን የማትረፍ አሥተዋፆህን የሚያቅ ብቻነው የሚያቀው።ፈጣሪ ይጠብቅህ።ከሁሉም በላይ ለሀገራችን እና ለዚህትውልድ ያበረከትከውን እውቀት ሠሚጆሮ ማገናዘቢያ አእምሮ ያለው ይሥማ ይረዳ ይማር ካንተየሚ ።ከሠይጣናቱ ሀያላንሀገራት ሤራም ሀገርና ራሡን ይጠብቅዘንድ ከበቂበላይ እየታገልነው ኑርልን እንቁነህ አብይ ይልማ❤
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w 9 ай бұрын
ዘፈን የዲያብሎስ ኦርቶዶክስ ልጆች አታዳምጡ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አንገቱ ያቆረጠችው ዘፋኝ ናት እና በዘፋኞች ዉስጥ ዲያብሎስ አለ እግዚአብሔር የንሰሐ ህይወት ይስጠን ❤️❤️❤️❤️❤️ደምሩኝ ❤️❤️❤️
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 9 ай бұрын
እውነት ነው
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 9 ай бұрын
እረ ወዲያ አትጃጃሉ ስነ ጹሁፍ ፣ኪነት ፣ጥበብ ፣በናንተ ትንታኔ ምን ሊሆን ነው?
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 9 ай бұрын
​@@abebeyenenew5795መጻፍ ቅዱስ የምትቃወም ሉሲፍራዊያን ፊደላችን እራሱ ሰትጠቀሙ በጣም ነውምናደደው የአለም ቤዛ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር የካዳቹሁ ከሃዲዎች😢
@sabaasefa3568
@sabaasefa3568 9 ай бұрын
Amen
@bitaniya-tube7407
@bitaniya-tube7407 9 ай бұрын
Amen
@user-nq5bt5zs1o
@user-nq5bt5zs1o 9 ай бұрын
ይገርማል በጣም እኔ 1 አመት ሆነኝ ዘፈን ማዳመጥ ከቆምኩ እድሜ ለመምህር ተስፊዬ እና ለመምህር ግርማ እግዚአብሔር በሄወታችን ካስቀደምን ማይሳካ ምንም ነገር የለም ጭፈራ ተውኩ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 መምህሮቻችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን 🙏🙏
@libebeegezebeheretsena8643
@libebeegezebeheretsena8643 9 ай бұрын
Eseye egzebehere yemesgn enem 3amehet hon edem la memere tesefeye abera
@emawayusharedo2761
@emawayusharedo2761 9 ай бұрын
Egzwo yefetari yaleh ygermal betam adnakiyachihu negni fetari yetebkachihu edmi ena tina ystachihu bertuln
@user-ww6jo6qw8o
@user-ww6jo6qw8o 9 ай бұрын
ልክ እኔ!!!
@user-ce4ii5du2c
@user-ce4ii5du2c 9 ай бұрын
መምእር ተስፍዬም መምእር ግርማም አደሉም ያስተውሽ እግዚያብኤር ሲያጥብሽ ነው
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
@@emawayusharedo2761 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 9 ай бұрын
ዛሬ በዚህ በሰይጣን ዘመን እናንተን መድሀኒአለም ስለሰጠን ተመስገን ተመስገን በእድሜ በጤና ለኛ መዳን ለምንፈልገው ያኑርልን
@aynalemtolaa3521
@aynalemtolaa3521 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለ ልጆቹ ለእኛ ያስነሳችሁ የዘመናችን ምርጦች ናችሁና ከክፉ ይጠብቃችሁ። በቤቱም ያፅናችሁ።አሜን!!!
@user-ev1gj7xh4v
@user-ev1gj7xh4v 9 ай бұрын
በርቱልኝ የኢትዮጵያ ልጆች ፣ የሐሙሱ ፈረስ ይመርመር ።
@user-hg2yr1mz5c
@user-hg2yr1mz5c 9 ай бұрын
እውነት ነው የመረመር!"
@hirutmodenese9606
@hirutmodenese9606 9 ай бұрын
ጥንቆላ ነው የታወቀ ነው
@sarageleta2094
@sarageleta2094 9 ай бұрын
✅✅✅👈🏻
@samrawitgetachew3144
@samrawitgetachew3144 9 ай бұрын
betam tikikil..sijemer le tenkoyu tamrat endezefenech eraso tenagralech...
@genetbelachew1267
@genetbelachew1267 9 ай бұрын
ለአባባ ገለታ ለጠቃዪ የተዘፈነ እንደሖነ እራሡ ጠቃዩ በጊዜው ተናግራል
@mesigebrehiwot1051
@mesigebrehiwot1051 9 ай бұрын
እኔ ለ15 ዓመት ዘፈን ካቆምኩኝ ። ኦርቶዶክሶች እናተም አቁሙ እግዚአብሔር ይርዳን ይርዳቹ ።አሁን በአጋጣሚ ዘፈን ከሰማሁ ይረብሸኛል ። ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@yohananabraham6716
@yohananabraham6716 9 ай бұрын
Ye zefen admaki iko orthodox new😂
@solomongebremariam9704
@solomongebremariam9704 9 ай бұрын
ዘፈንን አንተ እንደተረጎምከው ነው። ዘፈን ለኑሮህ ትርጉም የሚሰጥ ህይወት ነው። በተደሰትክ፣ በተጎዳህና በአዘንክ ጊዜ የሚያጽናና ብርታት የሚሰጥ፣ የወደድከውን የምታመሰግንበትና ፍቅርህን ምትገልጽበት ትልቅ ሃይል ነው። አመንዝራ ነው ለሚለው በሌላም ውስጥ ብትወሸቅ አመንዝራ መሆንክን አታቆምም ምናልባት መንኩሰህ ገዳም ካልገባህ። ዘፋኞች የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው ማንም የማያረገውን ህዝብ በርሀብ ሲጠቃ ሲፈናቀል ቀድመው በመገኘት ለችግሩ የሚደርሱ። በጦርነት ወቅት ግንባር በመገኘት ለሠራዊቱ ሞራል የሚሰጡ በዚህም ለአገራቸው ሲሉ እዚያው ግንባር ላይ ስንቶች ህይወት ገብረዋል። ታዲያ አንዳንድ አወቅን የሚሉ ጥቅሙንና ጉዳቱን ሳያመዛዝኑ ቢሮ ቁጭ ብለው ዘፈንን መወረፍ ተገቢነት የለውም። በ1984 የዓለም ሙዚቀኞች ተባብረው አገራችን በድርቅ በተጎዳች ጊዜ ህዝባችንን ከሞት የታደጉት ዘፋኞች መሆናቸው አይረሳም ታዲያ እነዚህ ሰዎች ሀጢያታቸው ምነድን ነው❓።
@mekdelawitshifraw6514
@mekdelawitshifraw6514 9 ай бұрын
@@solomongebremariam9704 ወደ ሮሜ 13 13፤ በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን፤
@meronnega2391
@meronnega2391 9 ай бұрын
Zefagninetin Bible new yemiyawegzew. Leza new.
@nbretgetasew9498
@nbretgetasew9498 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ዘፈን አደግፍም ወይም በቤቷ ዘፈንን አታዘፍንም አደግፍም እኛ ግለሰቦች እንሰማለን እንጂ እሷ አደለም ሙዚቃን ልደግፍ የሙዚቃ መሳሪያን እንኳን አትጠቀምም ለምታቀርበው የምስጋና መስዋህት ዜማዋ እንኳ በጣም የተለየ ነው ለፈጣሪ የመሰለ መስዋህት የተለየ ነው እኛ ደካሞቹ ነን እንጂ በዘፈን የተወሰደ ነው እሷ ቅድስት ሃይማኖት ነች አስቀድማ ሁሉን ያዘጋጀች ለእኛም ፈጣሪ ይርዳን
@tsitsi8906
@tsitsi8906 9 ай бұрын
ዘፈን ከጠላሁ 3 አመት ሆኖኛል። ይሄን ዘፈን ደሞ እዚ ላይ አየሁት እንጂ ጭራሽ አላውቀውም። እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅሩ ልቤን መቶት አምላኬን ደስ ሚያሰኘውን እያደረኩኝ እየኖርኩኝ ነው ።ክብር ለእናቱ የልጇን ፍቅር እንዳውቅ መንገድ ለሆነቺኝ❤❤❤ እባካቹ ንሰሀ ግቡ ወደ አምላካቹ ወደ ሰላማቹ ተመለሱ 😢
@munaarega5145
@munaarega5145 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የንሰሐ ህይወት ይስጠን:ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል እንዲሁም ያስተውል: ወንድሞቼ የግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ!!!
@user-dq5gs5ks2p
@user-dq5gs5ks2p 9 ай бұрын
እግዚኦ በዚዘፈን ስቱ ተሰናከለ ከኔ ጨምሮ
@mhiretgizawb1242
@mhiretgizawb1242 9 ай бұрын
የዘመኑ ትውልድን አንቂዎች የእግዚአብሔር ባሪያዎች ዘመናችሁይባረክ……ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናችሁ!!!
@memy1939
@memy1939 9 ай бұрын
አዕምሯችሁንም አይናችሁንም የከፈተው ልዑል እግዚያብሔር ይመስገን በቤቱም ያፅናችሁ ለረዥም አመታት በዚህ መልኩ አስቤው የማላውቅ ትምህርት ሰጣችሁኛል ጆሮ ያለው ይስማ 🙏🙏🙏
@tesfayea5408
@tesfayea5408 9 ай бұрын
ሲጀመር የእግዚአብሔር የሆነ ሰው ሁሉ #በዝማሬ_ፈጣሪን ያመስግን እንጂ ዘፈን ዳንኪራ የተከለከለ ነው 😢
@DandMYemaryam
@DandMYemaryam 5 ай бұрын
Tikikil yehe zefen bicha aydelem hatyat hulum zefen yetebale hulu hatyat new
@enkufeseha735
@enkufeseha735 9 ай бұрын
ዘፈን እግዚአብሔር ከአፋችን ላይ ይንቀልልን
@rahelamare9877
@rahelamare9877 9 ай бұрын
ይነቀል በእየሱስ ስም ምንም አይጠቅመንም
@lovely3174
@lovely3174 9 ай бұрын
አሜን
@aydamehadi8737
@aydamehadi8737 9 ай бұрын
Amen
@lorenmekeda1594
@lorenmekeda1594 7 ай бұрын
Amen🙏
@almaza6666
@almaza6666 7 ай бұрын
አሜን
@tesfalemali1981
@tesfalemali1981 9 ай бұрын
የሐሙሱ ፈረስ የሚባለውም ዘፈኗ እኮ ለጠንቋይ የተዘፈነ ነው።ለጠንቋይ ታምራት እያንጓለለ የዘፈነችለት ዘፈን ነው ከዘፋኞች መልካም ነገር መጠበቅ የዋህነት ነው እንንቃ ወገኖቼ
@lemlemmeressa5216
@lemlemmeressa5216 9 ай бұрын
አመሰግናለዉ ቀደምከኝ ልክ ብለካል
@henaabera5612
@henaabera5612 9 ай бұрын
ልጨምርልህ ፡ልዑል አስወደደኝ የሚለውም ዘፈን
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 9 ай бұрын
የት አባሽ አየሽ አንቺ አስመሳዮች እነዚህ ደግሞ ዘመኑ ተመቸን ብለው ሰውን ለመተቸት ያለውቀት በሚዲያ መጃጃል ምን ይባላል። ወረኛዎች ።
@sarageleta2094
@sarageleta2094 9 ай бұрын
✅✅✅👈🏻
@chuchumike3286
@chuchumike3286 9 ай бұрын
ፍቅር አዲስ ማለት እኮ ብዙ ስው ንው የሚያውቀውመቼም ኢትዬ ውስጥ ገንዘብ ሲኖርህ በገንዘብህ ብዙ ሚስጥርህን ትቀብራለህ ሲጀመር ከአንድም ሶስት ቦታ ለጠንቋይ ትካድም እንደንበር አትክድም ያታስሮ የተፍታው አሁን ውጭ ንው የተባለው እሱጋማ ቤተኛ ንበርች ታዲያ ከንደዚች አይንትጀርባ ጡሩ ንገር ይገኛል ብሎ ማስብ ዘበት ንው ይሄ ወሬ አይደለም ይታወቃል ምንም ብትሉ
@zuzu7018
@zuzu7018 9 ай бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ ።እናንተ ጀግኖች ናቸሁ በርቱ
@MekedesMelese-gj9gx
@MekedesMelese-gj9gx 9 ай бұрын
ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ከዘፈን ያላቀቀኝ ይክበር ይምስገን🙏
@abrishsor30
@abrishsor30 9 ай бұрын
ይህንን የድብቁን የመናፍስቱን ስራ እንዲህ ለህዝቡ ስትገልፁለት ምንያህል ትልቅ ስራ እንደሆነ አሁን ሁሉም እየተገነዘበ ነው። ዘፈን መስማትን ልምዱ ያደረገን ትውልድ ከዚህ ልምምድ እንዲወጣና ለፈጣሪው የሚመች እንዲሆን የማድረግ ጅምር ስራ ስለሆነ በርቱልን።
@BabiMan-tl8si
@BabiMan-tl8si 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!እሱ ይጠብቃችሁ 🎉
@kidusefrem896
@kidusefrem896 9 ай бұрын
🔴 መምህር ይልማ አንድ ወቅት ፍቅር አዲስ ታምራት የሚባለው ጠንቋይ ጋር ትሄድ እንደነበረ በጣም ተወርቷል ከተማ በሙሉ ይወራ ነበረ ካስታወስክ ታምራት ገለታ በጣም የተለያዩ ባለስልጣን ሚስት እና በጣም ታዋቂ ሴቶች እሱ ቤት ይሮጡ ነበረ ስለዚህ ይሄ ሙዚቃ ጠንቋይ ታምራት ገለታ መንፈስ የዘፈነችለትም ሊሆን ይችላል ወይንህ መጣፈጡ ከሰዉ ሰምቻለሁ አይናፋር እንግዳ ከበርህ ቆሜለሁ ሁሉንም ሴቶች ያወጣ ስለነበረ ሰምታ መሄዳን ገልጻለች ስለዚህ ግጥም አድርጎ ታምራት ገለታ መንፈስ የተዘፈነ ነው የሚገርመዉ ሙዚዉ ይመቸኝ ነበረ እዉነት የዛሬ እንግዳህ መምህር እንደገለፀዉ ሙዚቃ ዉ አይምሮ አይጠፋም ያለው የመንፈስ ስለሆነዉ በርቱ ትክክል ነው ።
@abrahamyemane6490
@abrahamyemane6490 9 ай бұрын
​@@kidusefrem896አግኝተውሀል
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🏽 በውነት ትውልድን እናድን በርቱ እኛም እንንቃ እናመስግናለን 🙏🏽
@meriarif1833
@meriarif1833 9 ай бұрын
This is an eye-opening revelation. I never liked her songs, but my husband used to like this particular song, and there will be days we play it all day long. After this podcast, we have decided not to listen to songs anymore. Thanks for opening up our eyes and ears.
@Ade-kd6bt
@Ade-kd6bt 9 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያውያን እየበዙልን ነው፡፡ እግዚአብሔር አሁንም 100000000000 ያብዛችሁ ገና እንበዛለን!!!!!!! በርቱ
@hanamarem6300
@hanamarem6300 9 ай бұрын
አብዬ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ብርታት ይሁንህ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ እደዚህ ድብቅ ሴራቸውን እየፈለፈልክ አውጣ አውጣቸው እኛም አሁን በጣም ነው የነቃነው
@truthprevail8939
@truthprevail8939 9 ай бұрын
ይሄን ዘፈን የደረሰው ሰው ክፉ መንፈስ የተጣባው ሰው ነው ! በሰውር ፍቅር የሆነውን እግዚአብሔር የሚሳደብ ! የዚህን ዘመን ስውር የክፉ መናፍስት ስራን እንድትገልጥ እግዚአብሔር እየተጠቀመብህ ስለሆነ አሁንም ኃይሉን ያብዛልህ !
@user-eh2pf5vg8i
@user-eh2pf5vg8i 9 ай бұрын
ክብር ለናንተ ክብር ለነ መምህር ተስፋዬ እራሳችንን እንድናይ ሀይማኖታችንን እንድንወድ ላደረጋችሁን እነ መምህር ግርማ እነ መምህር ሄኖክ እግዚያብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@Mimi-be1cw
@Mimi-be1cw 9 ай бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ዘፍን አልስማማም ግን በጣም ነው የደነገጥኩት እናንተ ስተነትኑት ስስማ ጌታ ሆይ ትውልድህን አስመልጥ😢እናንተ ግን ተባርኩ።
@user-eq2og9rp5l
@user-eq2og9rp5l 9 ай бұрын
ከዚህ ሁሉ ለመፅዳት ዘፈን መስማት ማቆም ይገባል ሌላ መፍትሔ የለውም መድሀኒአለም ይርዳን 😔🙏
@Firstmove01
@Firstmove01 9 ай бұрын
ትክክል መራቅ ብቻ
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 9 ай бұрын
Ewunet new 😢😢😢
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 23 күн бұрын
አሜን
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 9 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ይስጥልን ውዲ ወንዲሞቻችን ❤በውነት የተኛነውን ነው ያነቃችሁን 😢😢😢😢😢
@aidasem3952
@aidasem3952 9 ай бұрын
በጣም የሚገርመው በዚህ ላይ የእናንተ ውይይት ነው ሲጀመር እኮ ዘፈን ሀጢያት የሆነበት ምክንያት ለእግዚአብሔር የሚገባው ክብር ለሌላው ስለሚሰጥ ነው ፍቅርአዲስ ብቻ አይደለችም ሁሉም ዘፈን ከ እግዚአብሔር አይደለም ለእግዚአብሔር ክብር የተዘፈነ ዘፈን የለም መክንያቱም ዘፈን ስለሆነ ስለዚህ በነካ እጃችሁ ሌሎቹን ዘፈኖች መተንተን ይኖርባችኀል።
@user-op5gh2hn6j
@user-op5gh2hn6j 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 በርቱ እግዚአብሔር ሁሉንም ያጋልጥ ሕዝብም ከድንዛዜ ይውጣ
@abcgoogle4357
@abcgoogle4357 9 ай бұрын
እሄ መዝሙር አደለም ...ዘፈን ሁሉ የ ሴጣን ነዉ ከላንቺ መኖር አልችልም ሚሉትን እዴት ነዉ ተዲያ እእእእእ እሄ አሁን ያቀርባቹት video // የ ሴጣን ቤት ገብቶ መፅሐፍ ቅዱስ መፍለግ ነዉ\\* * * እይታቹን ቀይሩ መስተዋል ያስፈልጋል focus Thank you
@selamgemechu4787
@selamgemechu4787 9 ай бұрын
ዘፈን በራሱ አጥያት ነው መዝሙርና ሰፈን ምን ህብረት አለው ትክክል አይደሉም ሁሉም ዘፈን ውስጥ ፅድቅ የለውም
@shimzewge1195
@shimzewge1195 9 ай бұрын
ድንቅ አቀራረብና ትንታኔ ነው። ባለማወቅ ብዙዎች ስተዋል። ማስተዋሉን ይስጠን። አብያችን የተደበቀውንና የተከደነውን የአጋንንቱንና የርኩሳን መናፍስቱን ስራ ጎልጉሎ በማውጣት ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን ። ክብሮም አተናተንህ ድንቅ ነው። እንኳን ደህና መጣህ።
@firotafesse5368
@firotafesse5368 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የታወረ አይነ ልቦናችንን ያብራልን!! ለናንተም ልዑል እግዚአብሔር የድካማችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ አንድ ነብስ ማትረፍ በሰማይ ዋጋ ያሰጣልን ለኛም ለሰሚዎቹ ማስተዋልን ይስጠን የድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችን ከገባችበት ችግር ሁሉ ያውጣልን እኛንም ወደ ልቦናችን ይመለሰን
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 9 ай бұрын
ክብር ይግባውና መዳኒያለም እኔ አደኛ ነኝ የፍቅራዲስን ዘፈን ለማዳመጥ ዛሬ ወደ ቤቱ ሰበሰበኝ አረ ወገን እንቃ ወድሞቼ ተባረኩልን ባሁን ሰአት ብዙ ወጣቶች አሉ ትልቅ ትምህርት ነው
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 9 ай бұрын
ሳድሶች የዛሬው ደሞ የሚገርም ፕሮግራም ነው በተለይ የዚህን የዘፈን ግጥም የተነተናችሁበት መንገድ ልዩነው ።በጣም ብዙ ትምርት ይሰጣል ብዬ አምናለሁ።በተረፈ የምትሰሩት ፕሮግራም ትውልድን ያድናልና በርቱ እላለሁ።
@tegistbale9574
@tegistbale9574 9 ай бұрын
​@@ethiopiaafrica5008ማለት ??????
@HshsHahahll
@HshsHahahll 2 ай бұрын
Gzew yegeta memecha nw kzhi weten eyesuse wedmyeadenw lebachenine endreg yezlalem wehonew hiwot wdei honew mengad lonew gleta bible yengral zfeain hateat nw beca protantat amye neyi .gztechu geta yetbchew
@bbb1246
@bbb1246 9 ай бұрын
ወንድሜ ሰውን ዝም ብለህ ተወዛግበህ አታወዛግብ የሰዎችንም ስም ዝምብለህ አታጥፋ ሰፋ አድርገህ ለማሰብ ሞክር ለምን በል ጠቃሚ ነገር ለማቅረብ ሞክር በችግራችን ላይ ደሞ እንዳንተ አይነት ሰዎች ሲጨመሩብን በጣም ነው ተደናቁረን ምንቀረው በህዝቡ አለማወቅና የዋህነት ላይ ተመስርተህ ገንዘብ አትሰብስብ
@elsaasgedom6959
@elsaasgedom6959 9 ай бұрын
ይሁሉ የመጣብን ባለማስተዋላችን ነው አምላክ ማስተዋሉን ያድለን
@eleni9688
@eleni9688 9 ай бұрын
ዘንድሮ ሰይጣን ጉድ ፈላበት ጉዱ እየወጣ ነው የትአባቱ ጌታ እየሱስ ይገስጸው!!!! ወንድሞቼ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ህዝቡን እያነቃችሁ ስለሆነ ተባረኩ🙏
@rahelamare9877
@rahelamare9877 9 ай бұрын
አምላክ የዘፈንን ፍላጎትና ፍቅር ከውስጣችን ላይ ያጥፋው ዘፈን ሀጥያት ነው ይህም ቃሉ ነው
@merrymegra
@merrymegra 9 ай бұрын
ተመስገን👐👐ዘፈን ካቆምኩ ሁለት ዓመት አለፈኝ። ዘፈን ባይኖር የማብድ እስከሚመስለኝ ነበር የምወደው የማይቻል የለም እግዚአብሄር ረዳኝ እና እርግፍ አርጌ ተውኩት
@netsaneta9349
@netsaneta9349 9 ай бұрын
Metadel new bewenet ignanm fatari yeqeyren 🤲
@mohammedalam7820
@mohammedalam7820 9 ай бұрын
Thanks for both of you....coz you waked my generation and I ❤ to focus on the things
@user-te3dr8ki6y
@user-te3dr8ki6y 9 ай бұрын
እናመሰግናለን የግዜ ባለቤት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያበርታህ ጤናህን ይስትህ
@ermiasestifanos2519
@ermiasestifanos2519 9 ай бұрын
ትንታኔው ግሩም እና ድንቅ ነው በወጣትነት ግንዛቤው ሳይኖረን ብዙዎቻችን አብረን አዚመናል አሁን በጥልቅ መልእክቱ ገብቶኛል አልገባኝም አልልም ክብር ይግባችሁ
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 9 ай бұрын
ልጅ እያለሁ ይህን ዘፈን የዘፈንኩበትን ሳላውቅ እግዚኣብሔር ይቅር ይበለዥን ንስሓ ያስፈልገዋል 😢
@libebeegezebeheretsena8643
@libebeegezebeheretsena8643 9 ай бұрын
Bitikikil mariyema leneseha yebekegna
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@michaelbekele9128
@michaelbekele9128 9 ай бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል የምድር ገንዘብ የምድር ነው የምንሄድበትን መንገድ እንወቅ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት በርቱ
@martasafa7325
@martasafa7325 9 ай бұрын
መምህሮቻችን ኑሩልን እግዚአብሔር ከዚ በላይ እዉቀቹን ያብዛላች ሳናቅ ብዙ ሰምቸናል እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅ
@mekonnen74
@mekonnen74 9 ай бұрын
እንደ እናንተ ያለውን ያብዛልት ለኢትዮጵያ በርቱ!!
@user-zs5pf7mb4j
@user-zs5pf7mb4j 9 ай бұрын
አቢዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ይሔን ዘፈን መቼ ነበር የምወደው በፍፅም አልተረዳሁትም ነበር እግዚአብሔር ይስጣቹ ተባረኩ ነፍሴን ነው ያዳናችሁልኝ🙏🙏🙏🙏
@mahletsolomon9099
@mahletsolomon9099 9 ай бұрын
አብዬ አንተ ማለት የዚህ ዘመን ኖህ ነህ ፕሮግራም ደግሞ የኖህ መርከብ ይመስለኛል እኛን ከጥፋት እሳት ልታድነን ፈጣሪ አምላክ ያስነሳልን መልካም ሰው ነህ እጅግ በጣም እናመስግናለን እርጅም እድሜ እመኝልሀለው
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 23 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ልቤን ከዘፈን አርቅልኝ
@blata6243
@blata6243 9 ай бұрын
KB ዳግም ስላየሁ ደስ ብሎኛል፤ ያነሳችሁት ዘፈን ደግሞ ለብዙ ጊዜ ጥያቄ ሆኖብኝ የቆየ ነው እና ፈጣሪ ገልጦላችሁ ስላሳወቃችሁን ከመምህር ጋር እግዚአብሔር ያክብርልን።በርታልኝ ወንድሜ
@abebamail3599
@abebamail3599 9 ай бұрын
Ke alebabsewa jemerl yesegur qelemewa hulu gera eyagabage yenorree neber yehhe qelem yenesu newu
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 21 күн бұрын
kB በትግረኛ ሌላ ዘፈን በተመሣሣይ ይዘት ቢዘፈን የሚተች ይመስልሃል
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 9 ай бұрын
አብይን ስወደው ሐቀኛ ጅግና ነው አቦ ❤❤❤። እድሜ ከጤና ጋ እመኝልሐለሑ
@dondiebealive-gx3ew
@dondiebealive-gx3ew 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃል ህይወት ያሰማልን።
@user-jf3vi1iy1z
@user-jf3vi1iy1z 7 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን በርቱልን እግዛብሄር ይጠብቃችሁ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 9 ай бұрын
አጋልጥ መምህርዬ አባቴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bezak9464
@bezak9464 9 ай бұрын
በርቱ ወንድሞች! እግዚአብሔር ይርዳቹ !
@saragetachew4031
@saragetachew4031 9 ай бұрын
በእውት ስለምታደርጉት ነገር እናተን ምገልፀበት ቃል አጣውላቹ ከክፉ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 9 ай бұрын
መምህር አብይ ይልማ ሳአድሶወች ፈጣሪ አብዝቶ በናተ ላይ ይስራ ኑውሩልን
@marhaile4701
@marhaile4701 9 ай бұрын
ለካ ይህን ዘፈን የማልወደው ለዚህ ነው? አቅራቢዎች እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ። ለተሳሳቱትም እግዚአብሔር አይነልቦናቸውን ያብራላቸው
@darekyibeltal5903
@darekyibeltal5903 9 ай бұрын
በጣም ታሳፍራላችሁ፡፡ መንጋውም ዝም ብሎ ይነዳል፡፡ ስም በማጥፋት ክስ በጣምታሳፍራላችሁ፡፡መንጋውምዝምብሎይነዳል፡፡ስምበማጥፋትክስያስፈልጋል
@kelemeworktekle4901
@kelemeworktekle4901 9 ай бұрын
ለዚህ እኮ ነው ታድያ እግዚአብሔር ዘፈን ኃጢያት ነው ያለው ::ቅዱሱ መፅሐፍ በደንብ አድርጎ ይገልፀዋል
@fakusha9437
@fakusha9437 9 ай бұрын
የኔ አባባል ዘፈን ሀጥያት ነው አይደለም ከሚለው ጋር አይደለም እሷ ፍቅርን በጥበብ የገለጠችበትን መንገድ ነው ላስረደ የሞከርኩት።
@user-hh6yr9nd8l
@user-hh6yr9nd8l 9 ай бұрын
ጎበዝ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እንዳንተ ሙዚቃ ሀጢአት ነዉ የሚል ክርስቲያን አላገኘሁም አመሰግናለሁ ወንድሜ
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 9 ай бұрын
​@@user-hh6yr9nd8lመፀሀፍችን ዘፍኝ የእግዚያብሄርመንግስትት አይወርስም ይላል።
@user-nz8zk5us7i
@user-nz8zk5us7i 9 ай бұрын
እረ ተወኝ እራሱም እኮ 1 ሰሞን ዘፋኝ ነበር አሁን ሀሜት ጀመረ እየተበላሸ ነው ዝም ብለው ስም ማጥፋት ያዘ ሰለቸኝ
@BobLove-qn3fq
@BobLove-qn3fq 9 ай бұрын
​@@tube-yi8tgዳዊት በዝማሬ በዘፈን አምላክን አመሰገነ የሚለውስ? ዘፈን ትርጉሙ ወይም ዘፈን ማለት ምን ማለት ነው? በመዝሙርና በዘፈን መሃከል ልዩነቱ ምንድን ነው? የሃገር መዝሙርስ ? የልደት መዝሙርስ?? ሙዚቃስ ምንድን ነው?
@rahelmaru495
@rahelmaru495 9 ай бұрын
በጣም ነው የሳኩ ት ገርሞኝ እውነት ለመናገር የሱዋን ዘፈን አላዳምጥም ዘፈን በምሰማበት ግዜ ተመስገን አሁን ዘፈን አልሰማም። አልገባኝም የሚለው ዘፈን ሌላ ግጥሙን አላቀውም በሰማሁት አጋጣሚ አልገባኝ የሚለው ጆሮዬ ላይ ደጋግሞ ይመጣል በውስጤ እደጋግመዋለው ሙሉ ግጥሙን ገና መስማቴ ነው እናም በጣም ግሩም ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የገለፀ አምላክ ለኛም ተረፋቹ እግዚአብሔር እድሜ ሰላም ይስጥልን። በጣም አስገራሚ አሳሳች በትክክል ለሰማው ለሰው ወይ ለተፈቃሪ ያልተዘፈነ ዘፈን ነው። በምትኩ ሚስጥራዊ በሆነ መልኩ ለጨለማው አለም ስንዘፍን ኖርን ይገርማል። ዘፈን ሀፅያት ነው እግዚአብሔር የማይወደውን ነገር በማረጋችን ያልተገባ ቦታ ተገኘን ይቅር ይበለን ክብሮምን ግን ጋብዝልን አብዬ
@markosbelachewtome4133
@markosbelachewtome4133 2 ай бұрын
አምላክ የተመሠገነ ይሁን ሀላፊነታችሁን እናመሰግናለን
@mesame6668
@mesame6668 9 ай бұрын
ስለፀደኒያ ስለሰራችሁት አንቂ ፕሮግራም ተባረኩ ሌላው አብዬ መ/ር ተስፋዬ ላይ ወደክርስትና የተመለሰ ዘፋኝ ወንድማችን ለመናፍስቱ አለም የሚሰሩ የዘፈን ግጥሞችን ዘርዝሮ ነበር እሱ ትዝ አለኝ በእውነት ተባረኩ ሌላ ምን እላለሁ
@rahelfekade2762
@rahelfekade2762 9 ай бұрын
አብይ ይሄ ልጅ በጣም ደስ ይላል ደግመህ አቅርበው አገላለፁ በጣም ቀጥ ያለ ነው ይመቻል
@elsabethbelayneh1960
@elsabethbelayneh1960 9 ай бұрын
እናመሰግናለን !!!
@lekebalakere6831
@lekebalakere6831 9 ай бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁደ
@messymessy5966
@messymessy5966 9 ай бұрын
ይሂ ዘፈን ግራ ገብቶኝ ነበር ዛሬ መልስ አገኘሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናንተንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@SalamSalam-iv4cy
@SalamSalam-iv4cy 9 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ልብ ብዬ ሰምቸው አላውቅም አሁን ስሰማው ለካስ ጉድ ይዟል😢😢😢😢
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 9 ай бұрын
አትኛውንም ሙዚቃ አታዳምጪ መንፈስ የለለበት ሙዚቃ የለም
@SalamSalam-iv4cy
@SalamSalam-iv4cy 9 ай бұрын
@@aelamabbg3541 እውነት ነው እግዚአብሔር ይገስፀው!!!
@selamgemechu4787
@selamgemechu4787 9 ай бұрын
ምን ግራ ያጋባል የዘፈን ጵድቅ አለው እንዴ
@fissehagkidan5837
@fissehagkidan5837 9 ай бұрын
እናንተ ዛሬ እንኳን አጋለጣችኋት እኔ ከባለቤትዋ ጋር ቀጨኔ መድሀኒዓለም አካባቢ ጥንቁልና እንደሚከተሉ አቅ ነበር በርቱ ሌሎችም አሉ ይጋለጡ
@kind788
@kind788 9 ай бұрын
ለምን ለአትነግራቸውም ነበር እውነተኛ ስው ከሆንክ
@danielkebede9738
@danielkebede9738 9 ай бұрын
Thank u
@emu1202
@emu1202 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ።
@fitsumzara4861
@fitsumzara4861 9 ай бұрын
ወየሁልሽ ነፍሴ😢😢😢
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 9 ай бұрын
ኖር ወንድማችን በሳድስ ስለመጣህ ደስ ብሎናል ወንድማለማችን ሁሌም በሳድስም ና ወንድማችን
@hiwotbiruk8023
@hiwotbiruk8023 7 ай бұрын
ጌታ ይባርካቹ
@tigstgirma2934
@tigstgirma2934 9 ай бұрын
KB I love your sound Thank you Abiy god bless you 💚💚💛💛❤❤
@MeazaQatar
@MeazaQatar 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 9 ай бұрын
❤❤❤❤ አብየ ውድ ዘመኑን የዋጀህ እንቁ ወንድማችን በርታ
@sinksardydx2885
@sinksardydx2885 9 ай бұрын
Keep It Up Abiy Yiima WE LOVE YOU
@WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
@WeriqyeyemariyamLij-lo9lb 9 ай бұрын
ጎበዞይ በርቱ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ከክፉ ነገር እመቤቴ ትጠብቃችሁ ያከበራችሁት እግዚአብሔር ያክብራችሁ❤❤❤
@mimifitsum9250
@mimifitsum9250 9 ай бұрын
ፍቅራዲስን በጠም ነው የምወዳት ይኔንንም ዘፈን ወድጄው ስሰማው ሽቶ ምናምን የሚለውን ስሰማ የውነት ለጠንቋይ ነው እንዴ የዘፈነችው ብዬ አስቤ ነበር ከዚያ በኋላ ዘፈኑን መስማት አቆምኩ። በየቀኑ እከታተላችኋለሁ ሳድሶች በርቱልን!!!
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 9 ай бұрын
Wude zefen hatiyat new atsemi
@Tewahido567
@Tewahido567 9 ай бұрын
ልዑል አስወደደኝ ብላ ያወጣችውም ለዛው ነው::
@HelinaGebru
@HelinaGebru 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ከምድር ላይ የጥፋው ይገስፀው
@mimifitsum9250
@mimifitsum9250 9 ай бұрын
@@misrakmisu2750 እውነት ነው ውዴ እግዚአብሔር ይርዳኝ!
@mimifitsum9250
@mimifitsum9250 9 ай бұрын
@@HelinaGebru አሜን
@user-lf8lj7mo9l
@user-lf8lj7mo9l 9 ай бұрын
መምህራችን አብይ ጀግና ባለ እውቀት ሰው ነው የጋበዝክልን ፀጋቹ ይብዛ መምህራችን
@user-yx7pt1fg8j
@user-yx7pt1fg8j 9 ай бұрын
ተባረኩልኝ
@tefferimekonnen5595
@tefferimekonnen5595 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ! በርቱልን!
@user-ub5yy8kx6h
@user-ub5yy8kx6h 9 ай бұрын
ወይ ጉድ የማንሰማው የለ ዘንድሮ ኸረ የሃሙሱ ፈረስ የሚለውንም ተንትኑልን በብዙ እያስገረማችሁኝ ነው ብቻ ለሁላችንም ልብ ይስጠን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይታደግልን
@felenuna8034
@felenuna8034 9 ай бұрын
የሀሙሱ ፈረስ ጉዳይ እኮ ዱሮ ነው የተነገረው አባባ ታምራት ጋ በምትሄድበት ለጠንቋይ ቤት ( ለሰይጣን ) አምልኮ የተዘፈነ ነው ታማ የተፈወሰች ሴት አጋልጣለች 5 እና ስድስት አመት በፊት
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 9 ай бұрын
አሁንም ከጠንቁዋይ ቂጥ የምትጠፋ አይመስለኝም
@felenuna8034
@felenuna8034 9 ай бұрын
@@emebetzewde7492 የሰይጣን አምልኮ እኮ አንዴ ከተጀመረ አይቋረጥም ምህረት የለውም ካቋረጠች በደንብ አርጎ ይቀጣታል እስከ ሞት ድረስ ምህረት ያለው እግዚአብሔር ጋ ብቻ ነው:: ስሙ ይባረክ
@Ffxfhcg-fd8fx
@Ffxfhcg-fd8fx 9 ай бұрын
በስመአብ አለሁ ብለሻል ተበልተሽ አልቀሻል አይደል የሚባለው
@Ffxfhcg-fd8fx
@Ffxfhcg-fd8fx 9 ай бұрын
በስመአብ አለሁ ብለሻል ተበልተሽ አልቀሻል አይደል የሚባለው
@user-eg2cq9zr8c
@user-eg2cq9zr8c 9 ай бұрын
አንተስ እንኳን ተወለድክ ዘመንህ ይባረክ አሜን
@mihretegiso2037
@mihretegiso2037 9 ай бұрын
Thankful
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለአለም እኔስ ክብር ይስፋው የድንግል ማርያም ልጅ ከዘፈን ያራቀኝ አምላክ ስሙ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ በአባታችን መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ ሌሎችንም በእነሱ ላይ አድሮ ብዙ ምስኪኑን ህዝብ እያዳኑ ነው ያሉት እድሜያቸውን ያርዝምልን
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 9 ай бұрын
በጣም ይገርማል አቤቱ ማረን !!! ተበረኩ አጋልጡልን !!!🙏🙏🙏
@amanbekele1181
@amanbekele1181 9 ай бұрын
የሚገርም መርዳት እና እዉነትነት ያለዉ ትንተና አጋልጡልን ከማይርባ ከታሰርንበት የዘፈን እስራት እንደዚህ ታደጉን በርቱልን
@misraktamerat8887
@misraktamerat8887 9 ай бұрын
በጣም ታሳዝናላችሁ የምትሰሩት አጣችሁ እናተ ብቻ የክርስቶስ ተከታይ እግዚአብሔርይቅር ይበላችሁ ሌላ ስራ ፈልጉ
@amharastandtogether650
@amharastandtogether650 9 ай бұрын
Wow እግዝአብለሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ።
@eleni311
@eleni311 9 ай бұрын
ዘፋኛች የዚህ አለም ክብር እና ብር ይቅርባችሁ የዘላለም ክብር ወደሚሰጠው ወደ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ኑ እንደገና ትወለዳላችሁ ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ሀሌሉያ🙏🙏🙏
@tewodroshunachew5671
@tewodroshunachew5671 9 ай бұрын
ጋዜጠኛ ክብሮም ወርቁ እንኳን ወደ ፀረ ሳጥናኤል ቡድኑን ተቀላቀልክ❤❤❤
@zemnaygetu-gl3cw
@zemnaygetu-gl3cw 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሙዙቃ በማቆሜ 1 አመት አለፈኝ ተመስገን ያለፈዉ ዘመኔ ይቆጨኛል😭😭😭😭😭
@tseday4611
@tseday4611 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏
When someone reclines their seat ✈️
00:21
Adam W
Рет қаралды 25 МЛН
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 99 МЛН
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 18 МЛН
When someone reclines their seat ✈️
00:21
Adam W
Рет қаралды 25 МЛН