ከኛ ጋር ምርጥ አዝናኝ መንገድ ላይ ጥያቄዎች #3

  Рет қаралды 3,959

Bilal Media

Bilal Media

4 жыл бұрын

Пікірлер: 89
@user-so3cz2mn6c
@user-so3cz2mn6c 4 жыл бұрын
መሸአላህ እኔም ልጅ አለኝ እስቲ ቁርአን ሀፊዝ እንደነ ኡስታዞች ያርግልሽ በሉኝ
@user-iq6fw5iu5n
@user-iq6fw5iu5n 4 жыл бұрын
አላህ ያድር ግልሽ እህት ግን መመኘት ብቻ አደለም ሠበቡን አድርሽ በልጅነቱ እድሀፋዝ እድሠማ አድርጊ አላህ ያሣድግልሽ ካሠብሽው በላይ ያድርግልሽ እህቴ
@user-so3cz2mn6c
@user-so3cz2mn6c 4 жыл бұрын
@@user-iq6fw5iu5n አሚን ያረብ ኢንሻአላህ
@zulfatigstu4669
@zulfatigstu4669 4 жыл бұрын
ግን ባአላ ጫማ ሚጠርገውን አሳዘነኝ አላህ ሳሊህ ዘውጅ ይዘውጅህ
@jdjdbdbd8759
@jdjdbdbd8759 4 жыл бұрын
Zulfa Tigstu እኔም በጣምነው ያሳዘነኝ አሁንላይ ለማግባት እያሰብኩ ስለሆነ ጐደኛ አለኝጅ ባይኖረኝ ከየትም አፈላልጌ ብንጋባ እዴት ደስ ባለኝ
@abualshabab6217
@abualshabab6217 4 жыл бұрын
Zulfa Tigstu hkgyi
@Niama2020
@Niama2020 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አሏህ ይጨምራላችሁ በጣም ያሳዘነኝ ግን ጫማ ጠራጊው ነው
@user-ce2xo9zn3p
@user-ce2xo9zn3p 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጫማጠራጊዉ አህላቁ የተስተካከለዉ አላህ ያገጣጥመዉ አህላቅ ካተስተካክል ኢማንም አይንረም ሀብትማለት ኢማን ነዉ
@hawamohammed6515
@hawamohammed6515 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሙስሊሞች እህት ወድሞቼ አትሳደቡ በስነስረአት አስተያየት ካላችሁ መስጠት ይቻላል ግን ስድብ ምን አመጣው ወድማንችን አላህ ሷሊህ ሚስት ይወፍቅህ እሻ አላህ አድ ቀን ይወፍቅሀል
@user-ph3cd9il5x
@user-ph3cd9il5x 4 жыл бұрын
Mash allah Jezak allah kayr
@abufahadalshamsisaeed5204
@abufahadalshamsisaeed5204 4 жыл бұрын
እኔ ምን ደሥ ይለኛል ወላሂ ወይም አልሀምዱሊላ ሢሉ ደሥ ይለኛል
@user-iq6fw5iu5n
@user-iq6fw5iu5n 4 жыл бұрын
አወ ደሥ ይላል ግን ማሀላ ማብዛቱ ጥሩ አደለም
@user-zn9gk5yr8t
@user-zn9gk5yr8t 4 жыл бұрын
እዲህ ኢማን ኖሮት ማሻ ኣላህ አሏህ ሳሊህ ይፉቅህ ያርቢ ወላሂ በጣም አሳዝንኝ ጫማ ሚጠረግው ልጂ ጥሩ ትዳረ ይሰጥህህህ
@user-vz9oq4ow5t
@user-vz9oq4ow5t 4 жыл бұрын
አያገጣጥምም እኔስ ብር ያለው አልፈልግም ኢማን ያለው እጂ አይዞህ ወድም ሁሉም ያልፋል
@user-cn8lv8ev9g
@user-cn8lv8ev9g 4 жыл бұрын
ማሽ አላህ አላህ ኢማንህን ይጨምርልህ የኔ ውድ ወድም አላህ አይቸግርውም ሦሌህ ምሥት ይሥጥህ ለወድምህ ክብር መሠተት ነበርበት አሥተካክል ጋዜጠኛው ጀዛከላኩም ከይርን
@nooraallah7399
@nooraallah7399 4 жыл бұрын
ወንድሜዋ አይዞህ""ብር ፈላጊዎቹ ባሁን ሠአት ወንዶች ናቸዉ።።።ሤቶች ወጥተዉ ስለሚሰሩ ብር ለመዱ።።ትዳር አይፈልጉም።።።አላህ ሧሊህ ሚስት ይስጥህ።።አብሺር።
@naif60697
@naif60697 4 жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ አላህ ሳሊህዋን ዘውጅ ይስጥህ አብሽር ገዘብ ከሰውልጅ አልተፈጠረም አብሽር ደሞስራ አትንቅም ኢንሻአላህ ሀብታም ትሆናለህ
@gfhussin4654
@gfhussin4654 4 жыл бұрын
ኒስትሮው አስለቀሰኝ አላህ በረካ የለው ገንዘብ ዪስጥህ
@naif60697
@naif60697 4 жыл бұрын
@@gfhussin4654 እኔም አሳዘነኝ ደሞ በቀን ስልሳብር አላህ የሰፋርስቅ ይስጠው ኢንሻአላህ
@user-iq6fw5iu5n
@user-iq6fw5iu5n 4 жыл бұрын
ያረቢ ጫማ የሚጠርገው ወድማችን በጣም ያሣዝናል ፈታህ የሆነው ጌታ እሪዝቅህን ይክፈትልህ
@fatimaali-sd2cz
@fatimaali-sd2cz 4 жыл бұрын
አሚንያረብ
@salheusman3828
@salheusman3828 3 жыл бұрын
Mashallah jezaklah keyr
@fatumaahmad201
@fatumaahmad201 4 жыл бұрын
masha allah wendim abushiri eiman kale hulum ale beri tefi new allah yamayetfawen eiman esteni
@umuemanyoutubebaydadillu7639
@umuemanyoutubebaydadillu7639 4 жыл бұрын
በለ ጨመዉ አሰዘዘነኝ የረብ አለሀ ሰለየዉን ይዘዉጀዉ የረብ አብሽሪ ወንድም የልፈን እንሸ አለሀ
@user-ws4rl2si4m
@user-ws4rl2si4m 4 жыл бұрын
አላህ ይዘዉጀህ ወንድሜ ኑሮህንም ያመቻችልህ::
@lubabayeallahbariyayerasul4830
@lubabayeallahbariyayerasul4830 4 жыл бұрын
የኔ አባት ጫማ የሚጠርገው አጄቴን በላው
@user-qh5ov7fk2o
@user-qh5ov7fk2o 4 жыл бұрын
ወድሜ አላህ የልብህን ኢማን አይቶ ሷሊህ የሆነችውን ይወፍቅህ አብሸር
@sasara4679
@sasara4679 4 жыл бұрын
Yallah asaznig betam.bezi.sera.tedar.sel.allah.aly.dua.qderg.wedma.gen.ulum.sate.edaza.adelem
@rabutiyenatuwanafaki7032
@rabutiyenatuwanafaki7032 4 жыл бұрын
Masha Allah bertu arif new 👍👍👍
@alshareef3785
@alshareef3785 4 жыл бұрын
Masha allah desi yilali
@Fteifhfj
@Fteifhfj 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ በርቱ
@umasam3527
@umasam3527 4 жыл бұрын
Masha Allah betam turu new Jezak allahu kayhr
@useralyahar3068
@useralyahar3068 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@user-ni4cd8hk6t
@user-ni4cd8hk6t 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ቀጥሉበት
@amenamenamenkw8600
@amenamenamenkw8600 4 жыл бұрын
እብዲ የሰፈሬልጅ ስላየውእ በጣም ደስብሎኛል ጠያቂውም ስሙመአመድ ነው መሰለኝ በጣም ተቀይሮአል ሲገርም በጣም ትልቅሰው ሆነ ባጠቃላይ ሰፈሬንም ስላየውት ስላየዋችው ደስብሎኛል
@Bent-Eslam
@Bent-Eslam 4 жыл бұрын
Masha Allah des yelal katelubet demom hulem الحمد الله yamelew ayelayachu
@nooraallah7399
@nooraallah7399 4 жыл бұрын
አላህ ሆይ ዲናችንን አሣዉቀን። ለተቸገሩትም ድረስላቸዉ።።።ያሰብነዉን ያሰካልን።።ያረብብ።።
@mohammeduae1754
@mohammeduae1754 4 жыл бұрын
ማሻአላህደሰይላል
@tizitabelete161
@tizitabelete161 4 жыл бұрын
Ebrahim lik nek gin hulum set andi aydelehum ene birr alayim yahun geze wendim tamagni aydelem eman yalew yimeslal kelay bicha lemanignam ebrahim abshir birr yimetal
@dhshsshehww2634
@dhshsshehww2634 4 жыл бұрын
ኣብሽር ወንድሜ ኣላህ ይይርዳህ
@niemakerou5983
@niemakerou5983 4 жыл бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱ ላሂወበረካቱ ማሻአላህ ደስ ይላል
@zinaat1320
@zinaat1320 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቀጥሉበት
@asnakusamye1473
@asnakusamye1473 4 жыл бұрын
ይህንን ሰውየ ጫማ የሚደርቀው ጥሩ አስተሳሰብ ያለው ነው አይዞህ ወድም
@amoonamoontube8758
@amoonamoontube8758 4 жыл бұрын
ወይኔ ጫማ ጠራጊው ሲያሳዝን አላህ ከፍ ያድርግህ የኔ ምስኪን
@seadifozitube3972
@seadifozitube3972 4 жыл бұрын
ሚስኪን መጨረሻ ለቀረበው ልጂ መሸለም ነበረበት ለማበራታት
@user-iq6fw5iu5n
@user-iq6fw5iu5n 4 жыл бұрын
በጣም
@akrammohammed720
@akrammohammed720 4 жыл бұрын
ሲያሳዝንአላህይድረስላችሁአላህያመሰገነውንይጨምራል
@Zohra-zk7th
@Zohra-zk7th 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሪፋነው
@baydabinthussen5516
@baydabinthussen5516 4 жыл бұрын
መሸ አለህ
@Khaled-fy8rq
@Khaled-fy8rq 4 жыл бұрын
ወይኔ ምነው እኔ ባለ ትዳል ባልሆን ባገባሁህ ብር ምን ይሰራል ሀብታም ሆኖ ዲን የሌለው ሰው ከማግባት. ቆሞ መቅረት ይሻላል. እንዴት እንደሚቀባረሩ ጭራሽ ጭራሽ አያስፈልግም ዱኑን አውቆ ቆሎ ቆርጥሜ ባደርኩለት ብር ምን ይሰራል አላቂ. ነው ዋናው ኢማን ያለው ባል ነው ለልጆች ምርጥ አባት የሚሆነው
@rabiaeshetu1997
@rabiaeshetu1997 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-op7nm1st6i
@user-op7nm1st6i 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ትልቁማ ኢማን ነዉ ኢማን ያላት ይስጥህ እኔንም ይስጠኝ ጀዛከላ ህ ቲቪ አፍሪካ ስወዳቹ
@shammakh4551
@shammakh4551 4 жыл бұрын
አ ወ ወ
@AminaAmina-ex9xh
@AminaAmina-ex9xh 4 жыл бұрын
አይዞክ ወድሜ ታገባለክ ለጊዜዉ ባይሆንሞ
@zulfatigstu4669
@zulfatigstu4669 4 жыл бұрын
ማአሻላ አላህ ይጨምርላቹ
@user-no9ej1fo1f
@user-no9ej1fo1f 4 жыл бұрын
መሽ አለህ በርቱ
@zeynabhashmsu1161
@zeynabhashmsu1161 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
@user-so3cz2mn6c
@user-so3cz2mn6c 4 жыл бұрын
መሸአላህ በርቱ
@meremmerem9350
@meremmerem9350 4 жыл бұрын
Masha alah
@zulfatigstu4669
@zulfatigstu4669 4 жыл бұрын
ሁሉም ሴት አንድ አደለም
@zhfgh5578
@zhfgh5578 4 жыл бұрын
1.አድኘ.ነኝ
@sofiasofi7347
@sofiasofi7347 4 жыл бұрын
የኔ ወድም አላህ ይርዳህ እኔም የሰዎች ጫማ እጠርጋለሁ. አብ ሽር
@mersalmersal4888
@mersalmersal4888 4 жыл бұрын
ሚስኪንጫማጠራጊው አሳዘነኝ አላህ ኢማንያለት ይስጥህ
@akrammohammed720
@akrammohammed720 4 жыл бұрын
እኔምወላሂ
@zinaat1320
@zinaat1320 4 жыл бұрын
ወይኔ ጫማ ሰሪው ዚያሳዝን ዛሬ ብር ነው የሚያዩት ሴቶች ውነትህን ነው
@zulfatigstu4669
@zulfatigstu4669 4 жыл бұрын
Zinaat እኔም እህት ሁሉም ሴት አንድ አደለም
@samiamattar9342
@samiamattar9342 4 жыл бұрын
መሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት ወንዲማችን አላህ ሷሊሀ የሆነችዉን ሴት ይስጥህ ግን በአሁኑ ጊዜ ሴቷ ምን አላት ብለዉ ጠይቀዉ ነዉ የሚያገቡት አብሽር አላህ ይስጥህ
@user-so3cz2mn6c
@user-so3cz2mn6c 4 жыл бұрын
ስንት ነው አንድ ሞባይል እስቲ ላይክ ግጩኝ
@sofiasofi7347
@sofiasofi7347 4 жыл бұрын
ግዜ ጥኛው ውሬ ያብዛል ቅልጥፍና የለውም በተረፍ አንድ ጥያቄ የመለሰ ግማሹ መሽለም አለብት
@user-tg6yb8rn4h
@user-tg6yb8rn4h 4 жыл бұрын
የዱሮው ምነው አሁንም በተመለሰ ፍቅሩም ሁሉም ነገር
@user-iq6fw5iu5n
@user-iq6fw5iu5n 4 жыл бұрын
ደሥታ በሀብት አደለም የሚገኘው
@tube5279
@tube5279 4 жыл бұрын
gazexgnw linagid new endee
@lubabayeallahbariyayerasul4830
@lubabayeallahbariyayerasul4830 4 жыл бұрын
የአፍሪካ ቲቪ አዘጋጅ አብዱል መናን መንዛ አይደለም እዴ
@mohammeduae1754
@mohammeduae1754 4 жыл бұрын
ጋዘጤኛዉ ይቀየር
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 4 жыл бұрын
አጥያየቁየደበራልልቡንአደራቅው
@halemahzaleke2560
@halemahzaleke2560 4 жыл бұрын
ጫማጠራጊዉዉነትሕንነዉአድሴትባልሲጠይቃትምንነለሕነዉእምትል
@user-ni4cd8hk6t
@user-ni4cd8hk6t 4 жыл бұрын
ግን መነፀሩን ለወድምህ ክብር ብታወርደው ጥሩነብ ጫማ ስጠርግ ትምህርት ፅሰጥነበር አላህ ይጠህ ወድሜ አላህ ይዘውጅህ ያረብ
@user-iq6fw5iu5n
@user-iq6fw5iu5n 4 жыл бұрын
ሣህ
@shekuryahusene6558
@shekuryahusene6558 4 жыл бұрын
ያአላህ ጫማ ሚጠርገው እንዴት ነው ያሣዘነኝ አላህ ያመቻችልህ የኔ ወድም
@user-iq6fw5iu5n
@user-iq6fw5iu5n 4 жыл бұрын
እኔ እራሡ
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 4 жыл бұрын
ሀላልነውየሚውስድውእሚሳዝኑትስየሲትገንዘበየሚበሉእያጨበርበሩናቸው
@AbCd-fi9yo
@AbCd-fi9yo 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው የሆ ደደብ ነው ሀያ የለሌህ እግርህን እየተቀባህ ልታስወራ ከመጠየቅህ በፊት ስርአት ያዝ የሆንክ አሮየ የሰው ሞራል እየነካህ ነው ስራውን እየሰራ በዚያውም ያወራል ትላለህ ደነዝ ያተ ኢማን
@akrammohammed720
@akrammohammed720 4 жыл бұрын
አናዶኛልግንጫማጠራጊውአሳዘነኝ
@useralyahar3068
@useralyahar3068 4 жыл бұрын
መሳደቡ ምን አመጣ እሱ ስራ እዳይፈታ እረዳው እጂ እኛ ለመሳደብ አንቸኩል እሺ ጋዜጠኛው ምንም አላደረገም ተሳዳቢ ነው ደደብ
@AbCd-fi9yo
@AbCd-fi9yo 4 жыл бұрын
@@useralyahar3068 የሰው ክብር የሌለው የመረዳት አቅሙ አለህ ግን በጥያቄ አቀጥቅቶታል ሲቀጥል በዚህ ስራላይ ማግባት ከባድነው ሲለው ጋዜጠኛው ያተኮረው እገዘብላይ ነበር
@hayatiadimu4431
@hayatiadimu4431 4 жыл бұрын
ወላሂ እደት አጀቴን በላው ጫማ የሚጠርገው እኔ ኢማን እፈልጋለሁ ብር አልፈልግም
@zahrayousuf4675
@zahrayousuf4675 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@hananraemero5634
@hananraemero5634 4 жыл бұрын
መሻአላበጣምጡረነው
@hfjfbruvj8679
@hfjfbruvj8679 4 жыл бұрын
@@hananraemero5634 መሻላህ።የኔውድም
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 118 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 110 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
final sober
1:24:58
Bilal Media
Рет қаралды 3,9 М.
M&M IN MY THROAT
0:35
dednahype
Рет қаралды 3,7 МЛН
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 2,6 МЛН
Хитрая ГОРНИЧНАЯ вернула ДОМ матери 😱 #shorts
0:57
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,6 МЛН
MAGIC FINGER TRICK TUTORIAL 😱😳
0:11
Milaad K
Рет қаралды 10 МЛН