"አንቺ የእረፍት ክፍለጊዜዬ ነሽ " የጋዜጠኛ ዮናስ ከበደ እና ኪኪ አስገራሚ የትዳር ታሪክ //ባለትዳሮቹ // በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 384,201

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

በዛሬው የ"ባለትዳሮቹ" ክፍል ዮናስ ከበደ እና ባለቤታቸው ቤተልሄም ግርማ (ኪኪ) የትዳራቸውን ጉዞ ሲያካፍሉ ጥልቅ ማስተዋል የተሞላበት ታሪክ ፣ፍቅርን፣ አጋርነት እና ቁርጠኝነት ላይ ከልብ አጋርተውን ቆንጆ ቆይታ አድርገናል።
For today's segment of "Baletidarochu," we bring you the insightful story of Yonas Kebede and his wife, Bethlehem Girma (Kiki), as they share the journey of their marriage. Tune in for a heartfelt discussion on love, partnership, and commitment.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 1 100
@user-vl4kh5jj6r
@user-vl4kh5jj6r Ай бұрын
ሴትን ያከበረ የተከበረ ነው ያዋረዳት የተዋረደ ነው ብለዋል የኛ ነቢይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ዮኒ& ኪኪ
@zenatali7913
@zenatali7913 Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Ай бұрын
ሰለላሁ አለይ ወሰለም ❤❤❤
@feruzaahemde2761
@feruzaahemde2761 Ай бұрын
Selelahu alehi weselm
@ekramabishi7933
@ekramabishi7933 Ай бұрын
ሰለላህ አይሂ ወሰለም
@fatmamahamad527
@fatmamahamad527 Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@lula-zz1iy
@lula-zz1iy Ай бұрын
ዮኒ ሁሌም ለሚስቱ ያለው ክብር ፍቅር ሁሉም ሴት ቢኖርኝ ብላ የምትመኝው አይነት ወንድ ነው ፍጣሪ ትዳራቹን ይባርክ
@helugjoy81
@helugjoy81 Ай бұрын
🥰 ዮኒሻ, እንኮን ደሰአላችሁ የራሰህ የቲቪ ኑሮህ ይሳየን አንተ ተቀጣረ ሳይሆን ቀጣረ መሆን ያለብህ ሙሉ ሰዉ ነህ በስራ, በስነምግባረ , በትዳረ !
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
ትክክል
@KIdistWouba
@KIdistWouba Ай бұрын
❤❤❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@user-km6lt5zc5g
@user-km6lt5zc5g Ай бұрын
❤❤❤❤
@yenubayu1696
@yenubayu1696 Ай бұрын
ዮኒዬ ካለቀሰው አልቅሰህ ከሳቀው ስቀህ ሁሉንም መሆን የምትችል ታጋሽ ትሁት ሰው አክባሪ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጣችሁ❤❤❤
@Mahlet-xg3jl
@Mahlet-xg3jl Ай бұрын
ዬንዬ ለባለቤትህ የምትሰጠው ክብር እንዴት ደስ እንድሚል ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀቸዋለው ❤
@gezahegnderesse4753
@gezahegnderesse4753 Ай бұрын
ዮኒ በአካል የማላውቅህ ግን እንደማውቅህ አይነት የሆነ ስሜት የሚሰማኝ ጭራሽ የስጋ ዘመዴ የሆንክ ያህል የሚሰማኝ ስለ እውነት ለመናገር በጣም የምወድህ ለሰው አዛኝ ተቆርቋሪ የዋህ ደግ ኧረ እኔ እንዴት ገልጬህ እንደምጨርሰው አላውቅም የሆንክ ገራገርና ርኅሩኅ እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ በቅዳሜን ከሰዓት የተጠፋፉ ቤተሰቦችን ማገናኛ ፕሮግራማችሁ ላይ ከሚስቁት ጋር ስትስቅ ከሚያለቅሱት ጋር ስታለቅስ ሳይህ እንደምን ያለው ሆደ ባሻና ቦርቧራ ሰው ነው እያልኩ በርቀት ሆኜ በቴሌቪዥኑ መስኮት እያየሁህ እኔም አብሬህ አነባለሁ ባለቤትህ እዚያው አብረውህ ከሚሰሩ ባልደረቦችህ የአዲስ ምዕራፍ ፕሮግራም አዘጋጇን ካልተሳሳትኩ ስሟ ቃልኪዳን መሰለኝ ከሷ ጋር ተመሳሰለችብኝ እህትማማቾች መስለውኝ ነበር ዳሩ ግን ለእናትና ለአባቴ አንድ እኔ ብቻ ነኝ ማለቷን ሳስታውስ እንዳልሆኑ ገባኝ ለማንኛውም ሁለት ድሬዎች ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ አይነት የሆናችሁ ድሬ ውስጥ ካለው ከየትኛው ወንዝ እንደተቀዳችሁ እንጃ😂😂😂😂😂 በጣም የምታምሩ በጭውውታችሁ መሀል እንደሰማሁት በእውነት ወንድምና እህት የምትመስሉ ውብ ጥንዶች ናችሁ እግረ መንገዴን እስከመጨረሻዋ ህቅታ ድረስ እንግዲህ እንዲሁ እንዳማረባችሁ ያዝልቃችሁ እላለሁ ። በመጨረሻም በቅርቡ በሞት በተለያችሁ ተወዳጁ ባልደረባችሁ አስፋው መሸሻ ምክንያት ወይም ምናልባት ባልተረዳሁት ውስጣዊ አሰራራችሁ የተነሳ የቦታና የፕሮግራም ሽግሽግ ያደረጋችሁ መሰለኝ በቅዳሜን ከሰዓት ፕሮግራማችሁ መግቢያ ላይ እያየሁህ ስላልሆነ ብዬ ነው ምክንያቱም አንተ የፕሮግራሙ ውበት ፈርጥና ድምቀት ስለሆንክ ነው ሁላችሁንም የኢቢኤስ ጋዜጠኞች እወዳችኋለሁ ላንተ ያለኝ መውደድ ግን ለየት ስለሚል ነው ዮኒ በቅርቡ አገር ቤት ነበርኩ በአካል ጣቢያችሁ ተገኝቼ ላያችሁና ልተዋወቃችሁ አስቤ ነበር በሁኔታዎች አለመመቻቸት የተነሳ ሳላያችሁ ተመልሻለሁ ቀሪው ጊዜ መልካምና ፍሬያማ የስራ ወቅት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል።
@MariyaAwal
@MariyaAwal Ай бұрын
Yoniyen yamaywed ale ende❤❤❤
@Beryaa
@Beryaa Ай бұрын
ምናለበት ይሄንን የመሰለ ኢንተርቪው ሲሻላት ብትቀርፁ ብዙም አይሰማም የእሷ ንግግር ለማንኛውም ታምራላችሁ ዮኒዬ🥰🥰
@user-ih7pt4es6r
@user-ih7pt4es6r Ай бұрын
Ewenati nw❤❤❤
@RiversideUSA
@RiversideUSA Ай бұрын
የዝግጅቱ አላማ ሽልማቱን አስመልክቶ ስለሆነ ነዉ። እኔም እሱ ነበር የታሰበኝ። ግን ብዙ ጊዜ ሚዲያ ትኩስ ነገር ይዞ ሲቀርብ እንጅ የቆየ ነገር ይዞ ሲቀርብ ተመልካች አያገኝም። አሸናፊወች ደግሞ የዛኑ ቀን ምሽት በ talk show ይጋበዛሉ። So, it was ok.
@elizabethshanko2825
@elizabethshanko2825 Ай бұрын
ዮኒ የዋህነትህ አክባሪነትህ አይወሰድብህ። አሜን ድንቅ ምርቃት ነው❤❤❤❤አብራቹ ጃጁ❤❤❤❤
@maqaram8997
@maqaram8997 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@henoktesfaye2169
@henoktesfaye2169 Ай бұрын
77😊😊
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Ай бұрын
ዮኒ የሳቅ ምንጭ እድሜኤ ከጤና ይሰጣችሁ❤❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Ай бұрын
ዮኒ ከልብሰውህ እውነተኛኢትዮጵያዊ ብዙአመት ኑርልን ኪኪ የሴትደርባባ❤❤❤አይለያችሁ
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l Ай бұрын
የኔ ውዶች ስታምሩ እሱ ለሚስቱ ያለው ፍቅር እሷ ለባሏ ያላት ፍቅር ደስ ይላሉ ፍቅር+መከባበር =መልካም ቲዳር ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው
@user-ro1fg9qk5b
@user-ro1fg9qk5b Ай бұрын
መከባበር ቤኖር ፍች እሜባል አይኖርም ነበር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችዉ
@fikermulu
@fikermulu Ай бұрын
ዘሬ እንዴት ደስ እንዳለኝ ምክንያቱም የኪኪዬ እናትና አኔ ስንወልድ ጓደኞቻችን ገና ተማሪ ነበሩ ኑኑ (ፍቅሬ በለጠ )አንኳን አንዷን ሺ አረገልሽ ቁንጅና ከተነሳማ ከቤቱ ነው በተለይ አለምዘውድ በለጠ ከገንደ ዲፖ ትምህርት ቤት 1ኛና 2ኛ ክፍል ሰንማር ለንጉሡ አበባ ለማበርከት አለምዬ ተመርጣ ቤተሰቡ በጊዜው በጣም ባለሀብት የሚባሉ ሰለነበሩ ብዙ ብር ለአልባሳቱ አውጥተው ከንጉሡ 10ብር ይመስለኛል የተሸለሙት ብቻ ኪኪዬ በጣም ህፃን ሆና ነው የተራራቅነው ለዚ ለተባረከ ትዳር እግዚአብሔር ሰላበቃሽ ደሰታዬ ወደር የለውም አኔ ደግሞ ኬክ ቤትሽ ከልጅ ልጆቼ ጋር መጥቼ አራሴን አስተዋውቅሻለሁ
@timiraali7225
@timiraali7225 Ай бұрын
የምን አይነት የታደለች ሴት ናት ። እሷን የገለበት መንገድ ቀጣም ገራሚ ነው ። ''የኔ የእረፍት ፔሬድ '' ዮኒዬ ተባረክ
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b Ай бұрын
የወኔ የሳቁ ንጉስ እረጅም እድሜ ከነሙሉጤና ያድላችሁ
@happyhappy6544
@happyhappy6544 Ай бұрын
በዚህ ምድር የምቀናው ማርያምን ከሚያፈቅሩት ሰው ጋር ከሚኖሩት ጋር ነው እኔ ልቤ ሌላ ቦታ ኖሮዬ ሌላ ቦታ ለፈጣሪም አይመችም እኮ ይሄ ህይወት ታድላቹ እግዚአብሔር ያቆያቹ ❤
@mimit4032
@mimit4032 Ай бұрын
You meet this person for a reason! Try to find out why God gave you this person 🙏🏾
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 Ай бұрын
ፀልይ እህቴ ሃጥያት እንዳይሆንብሽ እሽ
@amaathh4061
@amaathh4061 Ай бұрын
በጣም
@happyhappy6544
@happyhappy6544 Ай бұрын
@@Anchenaena1213 eshi😍
@saralakew1201
@saralakew1201 Ай бұрын
ዯኒ ጨዋ ኢትዮዽያዊ የጨዋ መሰረት የትዳር ጀግንንትን ያሳየህ ጀግናና ትሁት አክባሪ ወንድ ነህ ባለቤትህ ደስ የምትል ቆንጆ ደርባባ ሴት ናት በልጆቻችሁና በዘመናችሁ በፀጋው ተባረኩ::
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
ዮኒዬ ትሁትነትህ አክባሪነትህ ባጭሩ ማንነትህ በውስጥም በውጪም አንድ አይነት ነው ይብዛልህ🎉🎉
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Ай бұрын
እኔም እባሌጋር ሥንጣላ ለሡ እናት ነው እምናገረው ባጠፋኳ እሱ ፊት አይቆጡኝም ለኔ ነው እሚያግዙልኝ ወላሒ ያላገባችሁ ጓደኞቼ ስታገቡ ከባላችሁ ቤተሠቦች ጋር ጥሩ ለመሆን ሞክሩ ያገባችሁም ሞክሩ የሡን ችግር ለሠው ቤተሠብ ለሡ ለሚያሥቡ ተናገሩ የባላችሁ ፍቅር እራሡ ይጨምራል። ወንዶች በጣም ደስ ይላቸዋል
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 Ай бұрын
የመጀመሪያ ነኝ በስደት ያላቹ ያማረ ትዳርና ፍሬ ይስጣቹ ውዶቼ ዮኒ ዘመናቹህ ይባረክልን ❤❤❤❤
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Ай бұрын
امنننن
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 Ай бұрын
አሚን
@user-tj3jq5ib6b
@user-tj3jq5ib6b Ай бұрын
ነይእሺእንደማመርውደ
@tigesttigest75
@tigesttigest75 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mahlte-kb9qf
@mahlte-kb9qf Ай бұрын
አሜን አሜነ አሜን
@user-wp4vb1xk2v
@user-wp4vb1xk2v Ай бұрын
ዮኒ ከሙያው ብቃት በላይ በተፈጥሮው ከፈጣሪ ፍፁም ቀናና መልካም ሰው አድርጎ ነው የፈጠረው ። መልካም የሆነ ሰው በትዳሩ ፣ በትውልዱ ፣ በስራውና በኑሮው የተባረከ ስለሚሆን ዮኒና ቤተሰቦቹም በእዚህ ውስጥ እንዳሉ ከውይይቱ መረዳት ይቻላል ። ዮኒና ቤተሰቦቹም ፈጣሪ አሁንም ከእዚህ የበለጠ ህይወት እንዳይኖራቸው ፣ ረጅም ዕድሜና ጤንነት እንዲሰጣቸው ፣ ዘራቸውን እንዲባርክላቸው እንመኛለን ።
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h Ай бұрын
ቆይ መጣሁ ጠብቁኝ የዩኒ ና የኪኪ አድናቂወች ብቻችሁን እንዳታዩ
@user-rf1oo9nv1i
@user-rf1oo9nv1i Ай бұрын
ዮኒሻ እና ኪኪሻ እንዴት ደስ እንዴምትል ዮኒ ደሞ ትህትና፣የዋህት በምትሰራቸዉ ስራወችህ ነገር ሁሉ ይናገራል ማንነህን አይወሰድብ 👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l Ай бұрын
ዮኒዬ አቤት ሰታምሩ እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ ደሰሰሰ ትላላችሁ
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Ай бұрын
እህቴ የት ጠፍተሽ ነው
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l Ай бұрын
@@tube-ot5cp አለሁ የኔ ማር ኢትዮጵያ ነኝ
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv Ай бұрын
የት ጠፍተሽ ነው ሚሚ 🥰🥰
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l Ай бұрын
@@tube-ot5cp የኔ ማር አለሁ ኢትዮጵያ ነኝ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l Ай бұрын
@@ReemIsa-lu4svአለሁ ማሬ😍
@user-ne7zh8ug8m
@user-ne7zh8ug8m Ай бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hg1pi6dn3u
@user-hg1pi6dn3u Ай бұрын
ወይ ዮኒ በሳቅ ፍርስ ነው ያረከኝ 😂😂😂ውድድድድ ነው የምናረግክ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
የማይጠገበው ዮናስ ከበደ ዮኒ ሰው አክባሪ ሳቂታ ባለቤቱን ኪኪንም ጭምር የባለትዳሮች ሰአት ላይ ስለቀረቡ በጣም ደስ ብሎናል ❤❤ ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳሉ እንደሚባለው 💕💐💕🥰
@helenbelete8238
@helenbelete8238 Ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ሁላቹሁም እደዚህ ጥሩ ሂይወት እዲኖራቹ እመኛለሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤💋💋💋🙏🙏🙏
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Ай бұрын
ዮኒዪ መልካም ሰዉ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ደስስትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሆነነገራ ቃልኪዳንን ትመስላለች❤❤❤❤❤
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Ай бұрын
ዮኒ መልካም ሰው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤
@mareyam.21
@mareyam.21 Ай бұрын
ዮኒ የእውነት ከልቤ አከብርሀለሁ አደንቅሀለሁ፡፡ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ፡፡አይለያችሁ፡፡ትልቅ ልነግርህ የምፈልገው ጉዳይ አለኝና ብትተባበረኝ በውስጥ መስመር ብታናግረኝ በጣም ደስ ይለኛል፡፡100% የመፍትሔ ሀሳብ ልትሰጠኝ እንደምትችል አምናለሁ እና እርዳኝ
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Ай бұрын
ኪኪ በእውነት የተመረቅሽ እድለኛ ነሽ ዮኒን የስጠሽ በጣም የዋህ ስው አክባሪ ሙሉ የሆነ ስው ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ በሞገስ ያሳድግላችሁ ዮኒ ባለ ቀስ ቁጥር ነው የምታስለቅስኝ ልጄም ወንድሜም አባቴም ነው የምትመስለኝ መድሐኒአለም በደሙ ይሽፍንህ ይሽፍናችሁ
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Ай бұрын
ኪኪዬ እድለኛ ነሽ እንደ ዮኒ ያለ ልበ መልካም ካለቀሰው አልቅሶ ከተደሰተው ተደስቶ የሚኖር ልበ ቀና ባል ስላለሽ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤አያት ቅድመ አያት ለመሆን ያብቃችሁ
@user-mn6jo5hc6w
@user-mn6jo5hc6w Ай бұрын
ይገርማል የእኔ ወንድሞች 2 ናቸዉ የታለቅ ወንድሜ ምስት በጣም መልካም አዛኝ ሩሁሩ ነች የታናሽ ወንድማችን ምስት በጭሪሽ ቤተሰቧን እንጂ ቤተሰቦቹን አትፈልግ ከደካማ እናት እና አባት ጋር እንካን አቋረጠችዉ ከወንድም ከእህቶችም አቋረጠችዉ የታናሽ ወንድሜ ምስት አላህ ልቦና ይስጣት መልካም ምስቶችን አላህ ያብዛልን ያረብ
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k Ай бұрын
አቤት ውበት የፍቅር የተሞላ ውበት ስታምሩ. የዎኒ የኛ ንጉስ ኪኪ. ውብ ነሽ ሙሉ ሴት ነሽ ❤
@agdr895
@agdr895 Ай бұрын
መቅደስ ደበሳይ ዛሬ ያሳየሽው የመስተንግዶ ብቃትሽ ደስ ብሎኛል። A ሰጥቻለሁ። በዚሁ ዘይቤ ቀጥይ።
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h Ай бұрын
ኧረ መቅዲ ሁሌም ፏ ነች
@fekadenegash1047
@fekadenegash1047 Ай бұрын
ሃና ተረፈ ስለ ወጋየሁ ንጋቱ ባህሪ ስትናገር "'አርቲስት ከመድረክ ውጭ ለህዝብ መታየት የለበትም፡፡ ከመድረክ ውጭ ህዝብ እብደልቡ የሚያገኘው ከሆነ ዝናው፣ ተፈላጊነቱ፣ ተደናቂነቱ ይቀንሳል' ይላል" ብላ ነበር፡፡ ዮናስ ይህ ገብቶት ሊሆን ይችላል። ምርጥ ጋዜጠኛ። ዮናስን የማውቀው በቴሌቪዥን ስክሪን ነው -- በተወዳጆቹ "የቅዳሜ ከሰዓትና ትዝታችን በኢቢኤስ-- ማለት ነው። ነገር ግን ሂልተን ሆቴል ውስጥ ሳገኘው "ዮኒ እንዴት ነህ" ብዬ ሞቅ ያለ ሰላምታ (ኮቪድ ባስተዋወቀን የሰላምታ ስታይል ማለት ነው) ሳቀርብለት ግራ ሲጋባ ሳየው፣ ለካ እሱ አያውቀኝም ፣ እኔ እንጂ። ብዙ ጊዜ እኛ የምናውቃቸው እነርሱ የማያቁን ሰዎችን ስናገኝ የሚከሰት ክስተት ነው ያጋጠመኝ።
@thinkpositive5040
@thinkpositive5040 Ай бұрын
መቅደስ ደበሳይ የመድረክ ፈርጥ በጣም 🎉ጎበዝ🎉 በዚሁ ቀጥይ🎉 Keep it up 💯 🎉
@MobileCare-qs2kd
@MobileCare-qs2kd Ай бұрын
ጋይስ ላይክ አርጉኝ ፈልገው ነው 🙄😁😁🥰🥰
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k Ай бұрын
😂😂
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-rr9rr9if1m
@user-rr9rr9if1m Ай бұрын
😂😂😂
@user-dx4zd9gx4u
@user-dx4zd9gx4u Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@heritube7927
@heritube7927 Ай бұрын
❤የኔ ልባም ሴት አለባበስሽ ስራዓትሽ እርጋታሽ ማሻ አሏህ ነው ዮኒዬ መልካም ሰው እንወዳቹሃለን❤
@2Tsehay
@2Tsehay Ай бұрын
ኪኪ ebs ጋዜጠኛው ቃልኪዳን ትመስላለች የምትሉ 👍😍
@hellinabebe424
@hellinabebe424 Ай бұрын
ይመሳሰላሉ እውነት
@GanetGanet-bw9cm
@GanetGanet-bw9cm Ай бұрын
በጣም እህትማማች ነው የሚመስሉት
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 Ай бұрын
ይመሳሰላሉ
@N33Natty
@N33Natty Ай бұрын
ምረጥ ባል ፣ምረጥ አባት፣እድሜ ጤና ይስጣቹ አብራቹ አረጁ፣ደስ ሲሉ፣ቤቱን የሚከብረ፣ከውጪም ይከበራል፣ጥሩ አገላለፅ።❤❤❤❤❤❤🙏
@rahelhalefom1327
@rahelhalefom1327 Ай бұрын
በጣም እምወደው ጋዜጤኛ ዮኒ ልበ ቀና መልካም ሰው እንኳን ደስ አለህ ከዚህ በላይም ይገባሃል ኪኪዪ ምርጥ ሚስት እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abaditgr1629
@abaditgr1629 Ай бұрын
ኣረ ዮኒየ 1000 ኣመት ኑርልን ❤❤❤
@OmAnwar-dd9kx
@OmAnwar-dd9kx Ай бұрын
ማሽ አላህ እስከመጨረሻው የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ በተለይ ዮናስ ያለው እውነቱን ነው ልቤ ደነገጠ አለ ሰው ልቡ የደነገጠበትን ነው መቅረብ ወይም ማግባት ያለበት ዝም ብሎ ልቡ ሳይደነግጥ የተጋባ ዘላቂ አይሆንም ከብዙ ሰዎች ያየሁት ነው ወንዱ ሲወድ ጥሩ ነው ስለዚህ ከዮናስ ትምህርት ማግኘት አለባቸው ወንዶች ግዜ ማሳለፍያ ብለው ሴቶችን መያዝ የለባቸውም ሴቶች የዋሆች ናቸው ተከብረው ትዳር ይዘው መኖር ይፈልጋሉ ስለዚህ በዚህ አጋጣሚ ሴቶችን በትክክለኛው መንገድ አግብታችሁ ኑሩ ትዳር ትዕግስት ይጠይቃል በሉ ዮናስና ኪኪ እስከመጨረሻው የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ ።
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 Ай бұрын
ዮኒዬ መልካም ሰው ይገባሃል ❤🎉 ፍቅራቹን ያብዛላቹ አብራቹ አርጁ❤❤❤🎉🎉
@demelashwoldegiorgis5663
@demelashwoldegiorgis5663 Ай бұрын
ትዳራችሁን የተባረከ እንዲሆን እግዚአብሄርን ሁልጊዜ በጾም በፀሎት በስግደት አመስግኑ። ይህንን ፍቅርና መተሳሰብ እስከ እድሜ ልክ ያዝልቅላችሁ። ዮኒ እንወድሀለን።
@hareggebre
@hareggebre Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ዮንዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ አብራችሁ ጃጁ 🙏💯 እውነተኛ ፍቅር ያስታውቃል ❤
@user-rx2vu6kj6g
@user-rx2vu6kj6g Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያብዛላችሁ ትዳራችሁን ይባርከው ❤❤❤
@user-kt5fs6ui6d
@user-kt5fs6ui6d Ай бұрын
ዬኒ በጣም የማከብርህ ሰዉ ነህ ወንድሜን ትመስለኛለህ ወንድሜ ከሞተ 26 አመት ሆነዉ ሁሌ የወኒን ሳይ ወንድሜ ሁሌ አስበዋለሁኝ ዬወኒ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘዉልህ አንተ መልካም ደግ እርህሩህ አከብርሀለሁኝ❤❤❤❤ ሰዉ አክባሪ ፈጣሪ የመረቀህ ዘመንህ ይባረክ ከነቤተሰቦችህ❤❤❤
@selmejons5098
@selmejons5098 Ай бұрын
የማዳም ቅመምች በዚ በማታ እሰኪ እሰኪ እንመራረቅ አሜን በሉ ከሰደት መልሰ እንደ ዮኒ አይነት መልካም ትዳር ይሰጠን አፎይ የሚያረግ አሜን በሉ ዮኒዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውላችው ጅጅጅጅጅትትትትትት በሉ አብራችው መጃጃቱ ከሙሉ ጤንነት ጋር አሜን በሉ ዮኒና ኩኪ
@SmilingKelpie-or9bn
@SmilingKelpie-or9bn Ай бұрын
አሜንንንንንንን❤
@AZKTube-pl8yq
@AZKTube-pl8yq Ай бұрын
ሲአንስህ ነው ዮናስዬ በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ውድዋ ባለቤትህም የተከበረሽ ናት በርቱ አደራጀው ነይ ከዲሲ የቃልኪዳን ግርማ አጎት ነይ
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 Ай бұрын
ዮኒ እና ባለቤቱ ኪኪ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ፍቅራችሁ ያስቀናል ኑሩልን❤❤❤❤
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s Ай бұрын
ዮኔ መልካም ፈገግታ ሳይህ አገሪን በፌቴህ ፈገግታ እስላታለው።እረጅም እድሜ ከጤናጋር።ከመላው ቤተስባችህ እመይልሃለው።ከመዳም ቅመም ከሌባኖስ ። ዛሪ ደስ አለዬ ሆሌ እስከነባለቤትህ መድረክ ላይ ስላየውህ።
@Alh973
@Alh973 Ай бұрын
ወይኔ እንዴት መልካምነቷን እደገለፆት እረጅም እድሜ ይሰጣችሁ ፍቅር ቦታውን ሲያገኝ እዴንት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lois1778
@lois1778 Ай бұрын
በጣም ያሳቀኝ ኮት ለባስሽ እያየኝ ነው 🤣 ሌላው ዮኒ ለምስቱ የገለጻት በጣም የሚደንቅ ነው ዮኒ ቅን ሰው መልካምነት እስከ ጥግ ከዚህ interviw ቡዙ ባለ ትዳሩች ቡዙ ነገር ይማራሉ ትዳራች ሁሌ ይለምልም እንዴት ደስ እንድምሉ ቃላት የለኝም ♥️♥️♥️♥️
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p Ай бұрын
ድሬ፣እንኳን፣ህዝቡም፣አድባሩም፣ቅን፣ነው፣፣እግዚያብሔር፣በጥበብ፣በሞገስእድሜ፣ዘመናችሁን፣ይባርክ፣፣🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-ip3xb5kp5n
@user-ip3xb5kp5n Ай бұрын
ዮንዬ ምርጥ ሰው እርጋታክ ሁሉ ነገርክ ትለያለክ እግዛብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ❤️😂
@tahacell6435
@tahacell6435 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ዮወኒ፡ምርጥ ሠው ፍቅራችሁ ያስቀናል እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@atsedesilasaatsede2095
@atsedesilasaatsede2095 Ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@fissehahailemariam6786
@fissehahailemariam6786 Ай бұрын
ኢቢኤስ ለዮናስ እንኳን ደስ አለህ ማለቱ ጥሩ ነበርበጣም ሞቅ የሚለው ግን ክሩው በሙሉ ሲኖር ነው እንወዳችⷛለን
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው
@kukugirma2033
@kukugirma2033 Ай бұрын
አሁን ይሄ መልዕክት እዚህ ምን ይሰራል ?በሽተኛው እኮ አንተ ነህ ለምን የማይሆን ቦታ ቅዠትህን ከምትለጥፍ የራስህን ጤንነት ቼክ አድርግ ጠቅላይ ሚንስትሩ ግን ዛሬም ንጉስ ናቸው 120ሚሊዮን የሚያስተዳድሩ የትልቅ አገር መሪ ናቸው ።
@enanu7590
@enanu7590 Ай бұрын
​@@kukugirma2033😛😛😛😛😛😛
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Ай бұрын
​@kukugirma203😂😂😂😂😂3
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x Ай бұрын
ዮኒ የኔ የዋህ ሚስትህም እንዳተው ናት ስርአቷ ስታምሩ ሽ አመት በፍቅር ኑሩልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 Ай бұрын
ዮንዬ ኪኪዬ ጌታ እየሱሰ ይባርካችሁ ሞገሱን ይብዛላችሁ አብራችሁ የምትኖሩበት የትዳር ጊዜ ሲጨምር ፍቅራችሁም እንደዛው ይጨምር ልጆቻችሁ ይባረኩ ኪኪዬ ሞክሽዬ ትልቅ ልባም ሴት አንቺ ማለት ምሳሌ 31 ይለችው ይቺ ሴት ከቀይ እንቁ ትበልጣለች የተባለላት እሶን ሆነሽ ነው ይገኝሁሽ እህቴ ተባረኪልኝ አንቺ የዮኒ ብቻ አይደለሽም አንቺ ማለት ሀገር ማለት ነሽ ይሄ ፀጋም ማስተዋልም ካንቺ አይውሰድብሽ እኔ በዚህ ባረኩሽ ተባረኩልኝ ሁሌ ሳቃችሁን ይሳየን ፒሲካ ኬክ ይላሰባችሁትን በረከት ይዞላችሁ ይምጣ ተባረኩልኝ 🙌🙌🙌🙏🙏🙏💐💐💐💖💖💖👼👼
@BARTOSE4735
@BARTOSE4735 Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ሲያንስብህ እንጂ አይበዛብህም ዮኒebs tvን ያስወደድከው አንተ ነህ በተለይ ትዝታችን በebs ኘሮግራም እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለው እኔ በጣም ጓጉቸ ነው የማየው ብቻ ቃላቶች ያጥሩኛል ebs የሚተነፍሰውና እውቅና ያገኘው በንተ ነው!!!❤❤❤ ምርጥ ባል ነህ ወንዶች ካንተ ይማሩ ትዳር እንዴት እንደሚመራና ለሴት ክብር እንደሚገባት ትምህርት ይሁን ከነቤተሰቦችህ ረጂም እድሜና ጤና ተመኘሁ!!! ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏ለማንኛውም ለትዝታችን በabs የሚሆንህ የመኮንን በቅላባ ቤትና ፒያሳ በተመለከተ ለዩናስ የምሰጠው ብየ በፎቶና በቪዲዪ ለማስቀመጥ ሞክሪያለሁ ከፈለግህ ኢሜል አድርግልኝ።
@dinkneshdabale4478
@dinkneshdabale4478 Ай бұрын
ዮንዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርካችሁ ❤❤❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
ዮኒዬ እጅግ በጣም ነው የምንወድህ ባለቤትህንም እንደዛው እረጅም እድሜና ጤና ከነ መላው ቤተሰቦችህ።
@debebezewdie5196
@debebezewdie5196 Ай бұрын
እጅግ እጅግ ባዕድነት እየተሰማኝ ያዳመጥኩት ሳይሆን የሰማሁት ፕሮግራም
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ዮኒ ይገባሃል ምክንያቱም አንተ የኢትዮጵያዊት ስነምገባባር ምልክት ነህ🙏 በታማኝነት እና በአክብሮት ለምትሰሩት ስራ በጣም እናመሰግናለን ebs🤞
@elshaday-kk8kd
@elshaday-kk8kd Ай бұрын
ድሮ አከብርህ ነበር አሁን ግን እጅግ በጣምምምም አከበርኩህ!!!!ዮዬ እንወድሀለን❤
@kokobewerku6451
@kokobewerku6451 Ай бұрын
ዮንየ እድሜ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ከነሙሉ ቤተሰብህ❤❤❤❤
@absabs9609
@absabs9609 9 күн бұрын
ለምን እዴሁ አላቅምአቶ ዮናሥን ሣይ ዴሥታ ሠላም እርጋታ ፀጥታ ይሠማኛል የሠላም ዲባብ የተላበሠ በዉ የነፍሥሠላም ኢትዮጲያችን አተንና መሠሎችህን ልጆችሁን ያብዛላት
@BlinaMohammed-iu1ul
@BlinaMohammed-iu1ul Ай бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ዮኒ ፈጣሪ አንተንም ባለቤትህን ልጆችን ይጠብቃችው ደስ የምትሉ ጥንዶች 🎉🎉❤❤
@Tseha27Tube
@Tseha27Tube Ай бұрын
የኔ አዳም የት ነህ እንደ ዮኒ ትሁት ካልሆንክ ቅርብኝ ምርጥ ባለ ትዳሮች እድሜ ይስጣችሁ ❤❤❤❤
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 Ай бұрын
የኔ እህት ላንች ያለውን እግዚአብሔር አስቀምጦታ ሁሉ በጊዜው ነው
@user-yh2bh3gx7g
@user-yh2bh3gx7g Ай бұрын
የወናስ እውነት እድሜ ጤና ይስጥህ በተለይ የቤተስብ ማገናኘት የምትሰራው ስራ ጥሩነው በዚሁ ቀጥልበት የብዙ ሰዎች ህልም እየፈታህ ነውና
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 Ай бұрын
ዪኒዬ ኪኪዬ በጣም ታሰቀናላችው ያውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችው ልጆቻችውን ለቁም ነገር ያድርስላችው አብራችው አርጅ❤❤
@Adomeiyasu123
@Adomeiyasu123 Ай бұрын
ዮናስ ከበደ በጣም ደስ ትላላችሁ አንተ በብዙ ነገርህ ቀና ስው ነህ።ኪኪም እድለኛ ነሽ ዮኒ ሚስትህን አምነህ ሙሉ ደሞዝህን ሌላም ተጨማሪ ያገኘኸውን ለሚስትህ መስጠትህ አምነህ የታመንህ ነህ። ብዙ ትዳር በዚህ ምክንያት ይፈርሳል ወይም ሚስት በጣም ተቸግራ ትኖራለች እና ትልቁን ነገር ነው ያነስኸው እና ብዙዎች ቢማሩ
@alemneshbeyene2316
@alemneshbeyene2316 Ай бұрын
ዮኒ እንኳን ደስስ አላቹ ዘመናቹ ይባረክ አቦ🙏🇪🇹❤
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Ай бұрын
እኳንም ሠላም መጣችሁ ❤❤❤ ስታምሩ በድሜና በጤና ያቆያችሁ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰እኳንም ደስ አለህ ዮኒዬ❤❤❤አሸወዳችሗለሁ🥰🥰🥰🥰❤❤❤
@helenkalab8377
@helenkalab8377 Ай бұрын
ዋው ዮንዬ እና ኪኪዬ ለብዙዎች ተምሳሌት የምትሆን የእውነት ፍቅራቸው ምን ያህል ጥልቅ እንደሆነ ቁልጭ ብሎ ይታያል መታደል ነው ለሌሎች ተምሳሌት መሆን ጌታ ፀጋ ሲሰጥ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሆንላችሁ ኪኪ እንዳለቸው አብራችሁ ጃጁ እንወዳቸዋለን!!
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 Ай бұрын
እሰይ ደስ ሲል ልብ የሚሞላ ታሪክ!!! ዮኒዬና ኪኪዬ ተባረኩ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ለቁምነገር ያብቃላችሁ!! እናንተንም እድሜና ጤና ሰጥቶ የልጆቻችሁን ከፍታ ያሳያችሁ!!!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
ዮኒዬ መልካም ስው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አብራችሁ አርጁ🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Ай бұрын
ማርያም ስወዳችሁ❤❤❤ፈጣሪ እድሜ ጤና ያድላችሁ
@nouraviri4903
@nouraviri4903 Ай бұрын
ዮንየ ከነባለቤትሕ ረጅሠም እድሜ እና ፍቅር we love you from Australia Eritrea💝💝💝🌷🌷🌷
@hgfqhjaghs5075
@hgfqhjaghs5075 Ай бұрын
ዮኒየ የኔአባት እረጂም እድሜ ከጤናጋ ከውበት እስከፀባይ አማልቶ ያደለህ አነጋገሩ ከልቡ ያለው ግፍትር ብሎ እድሄድ እሚ ፈልገው ነገርስስስ ፈጣሪ ለኔም እድወፍቀኝ ዱአአድርጉልኝኝኝ።
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 Ай бұрын
ታምሪላችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birtukanbirra8731
@birtukanbirra8731 Ай бұрын
ዮኒዬ መልካም ሰው የሰውነት ጥግ እግዚአብሔር መላ ዘመናችውን ይባርከው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 Ай бұрын
ዮኒዬ በጣም የምወዳችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ከአንድ ጠንካራ ወንድ ጎን ጠንካራ ሴት አለች ላንተ የተመረጠችልህ ኪኪዬ ተባረኩልኝኝኝ❤❤❤
@amenyihun2418
@amenyihun2418 Ай бұрын
EBS ች፣ እባካችሁ ዮኒን በአስፊቲ ቦታ የእሁድ ፕሮግራም ላይ ብትመድቡት በጣም ደስ ይላል ዳንኤልን ግን ቅዳሜ ፕሮግራም ላይ ቢመደብ በተሻለ ያገለግል ይመስለኛል
@user-lt4tj6uu9n
@user-lt4tj6uu9n Ай бұрын
እኛንም መልካም ትዳር አድለን❤❤
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e Ай бұрын
አቤት ስታምሩ ዮኒዬ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሑ ከነቤተሰቦቻችሑ🙏
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Ай бұрын
አቤት የኔ ፈልሳሳ ኪኪዬ ዋውው ስታምሩ ኪኪዬ እንዴ የኪነጥብ እጩ ነበርሽ እኔ ይገርማል እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሚ ይገባሀል ስንቱን አገኘን አተረፍን በሰው ሀገር ሆነን ዘመናችሁ ይባረክ❤🙏
@rahelketema8279
@rahelketema8279 Ай бұрын
ከሚወድት ጋር አብሮ ማርጀት መታደል ነው !! እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ የማያልቅ ፍቅር ያድላችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c Ай бұрын
የምወዳችሁ ጥንዶች የድንግል ማረያም ልጂ የባረከው ትዳረ ❤❤🤔💗💗💗🙏🙏🙏
@sabatoto6598
@sabatoto6598 Ай бұрын
Those couples are very, very Discipline.Other journalists have to learn from them.Look at them, he's not bragging very disciplined.They build the house With love. God bless your family.
@natnaelalem270
@natnaelalem270 Ай бұрын
ደስ ይላል ቆንጆ ከደሬ ይፈልቃል እኛ ድሬዎች ፍቅር ነንይመቻችሁ አቦ ደስ ስትሉ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
ሄይ ማን አሰደወሎ
@argetoall6484
@argetoall6484 Ай бұрын
ዩኒየና ኪኪየ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ኢቢኤስች በሙሉ መልካም ሰወች ናችሁ ካለቀሰው አልቅሳችሁ ከሳቀው ከተደሰተው ጋር ተደስታችሁ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@melesebekele1091
@melesebekele1091 Ай бұрын
Mekedi you became the best interviewer big improvement. Yoni ,the most influential journalist and honest person we love you. God blessed your family.
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h Ай бұрын
ከሰው አይን ይጠብቃችሁ ረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 Ай бұрын
ዮንዬ ሽልማቱ ይገባሀል ኪኪዬም ጀግና ሴት ነሽ ክበሩልን እረጅም እድሜን ተመኘንላችሁ ምወድህ ጋዜጠኛ ነህ ዮንዬ የኛ ጀግና የማትሰለች ሰው ነህ
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 Ай бұрын
ዮኒ የኔ ሩህሩህ ፣ ደግ ፣ አልቃሻ እና አንደበት ሩቱ እግዚአብሔር ከመላ ቤተሰቦችህ ጋር ረጅም ዕድሜና ጤና ይሥጥህ❤❤❤❤። መቅዲ ፍልቅልቅ አንችንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከመላ ቤተሰቦችሽ ጋር።
@zed8788
@zed8788 Ай бұрын
ዮኒየ congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉 በነገራችን ላይ ባለቤትህ እግዚአብሔር ሞገስ ይስህ አለች የእግዚአብሔር ሞገሰ አሁንም ከአነተ ጋር አለ:: ያብዛልህ በእውነት ትህትናህ ይገርማል:: ሁለታችሁም ነግግራችሁ ሲማርክ አብራችሁ አርጁ::🙏🙏🙏
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 16 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 290 М.
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 5 МЛН