No video

ከቅዱስ ቁርባን በፊት በቅዱስ ቁርባን ጊዜ ከቅዱስ ቁርባን በኋላ የሚጸለየው ጸሎት ምንድን ነው? በአቤል ተፈራ

  Рет қаралды 165,638

ፍኖተ ወንጌል

ፍኖተ ወንጌል

Күн бұрын

#ቅዱስቁርባን #መምህርአቤልተፈራ #ማህብረፂዮን
#MK #Maheberekidusan #ዲ/ንሄኖክሀይሌ
#መምህርዘበነለማ #አቡነማትያስ #ዲ/ንዳንኤልክብረት
#ዲ/ንዮርዳኖስአበበ #ዲ/ንአባይነህካሴ
#ፅዋtube

Пікірлер: 1 300
@igtcvgjutdch6148
@igtcvgjutdch6148 2 жыл бұрын
መህምር እኔ ምስክር አኝ ማርያምን ከእስልምና ወደ ክርስትና ለመመለስ የመጀመርያዉ ዉድ መህምራችን አቤልተፋራና ዲያቆን የዉርዳኖስ አበበ እናመህምር ሳሙኤል አስረስ የሄወቴ መመለስ አስተዋፆ አርጓችሁል ግን እኔን አታቁኝም እኔግን እስከሙሞት ድረስ ሁሊ አስታዉሳችሁ አለሁ 😭😭😭😭በጣም ነዉ የምወዳችሁ የማከቡራችሁ መህምር በድሜ በጤና ያቆይልን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
በቤቱ ያፅናሽ
@fgbh865
@fgbh865 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እንኳን መጣሽልን
@tigest3176
@tigest3176 2 жыл бұрын
Amene egezbehre yimesegne
@buziyeayala2243
@buziyeayala2243 2 жыл бұрын
Egzibehre yemsgan Salm Hulu Nagr Babetuu yaxnshaa Ehatechn
@kedesaq7521
@kedesaq7521 2 жыл бұрын
መምህር እረዝም የአገልግሎት እድሜ ጤና ይስጥልኝ ቃለ ሂሊላ ያሠማልን
@use1K629
@use1K629 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ጸሎት ኃይል ነው ። ልዑል እግዚአብሔር እዝነ ልቦናን ያድለን የጠፋነውን ወደ እርሱ ይመልሰን🎚 ሼርርርርር 👍👍ላይክ 👍👍ሰብስክራይብን አንርሳ ምዕመናን 🙏 ለመምህራችን ቃ ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር 🙏👍
@misraktadele2377
@misraktadele2377 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ። እ/ር ልቦናችንን ያብራልን ። አሜን ።
@bamyaasrat8442
@bamyaasrat8442 2 жыл бұрын
ቴሊግራም
@tsigiekonjo4886
@tsigiekonjo4886 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet yasemalen edemena Tena yestelen
@brhantekola5480
@brhantekola5480 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንእውነትነውጸሎትኃይልነውልዑልእግዚአብሔርእዝንልቦንንያድብንየጠፋነውወደእርሱይመልስን፣🤲🤲🤲
@jesam-oz5dh
@jesam-oz5dh Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማል መምህራችም✍️🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@beimnet2127
@beimnet2127 2 жыл бұрын
ይህንን ምድራዊ ያይደለ ሰማያዊ ህብስትን እነደሚያስፈልገን መጠን የሰጡን ያስተማሩን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@assefatigist4918
@assefatigist4918 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@fekedchidessalegne6286
@fekedchidessalegne6286 2 жыл бұрын
Fekademariam
@user-ff5ox9mj8h
@user-ff5ox9mj8h 4 ай бұрын
Amin Amin
@user-ff5ox9mj8h
@user-ff5ox9mj8h 4 ай бұрын
Amen. Amen. Amen❤
@tigistlegesse4672
@tigistlegesse4672 2 жыл бұрын
ትግስት ለገሰ አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን፣ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፡፡ በጣም የተማርኩበት ነው፡፡ መድሃኒዓለም ለፍሬ ይበልልኝ
@shewaferswalemayehu4364
@shewaferswalemayehu4364 Жыл бұрын
ቃልሄውት ያስማልን
@user-sj7hc7iv8j
@user-sj7hc7iv8j 2 жыл бұрын
እውነት ነው የተዋህዶ ልጆች አትቀዝቅዙ ገባ ገባ በሉ እስኪ አለማዊ ነገር የሚአስተላልፍትን እዩአቸው በጣም ብዙ ላይክ አላቸው ስለዚህ ወንድማችን አቤል የዘመኑን ችግሮቻችንን ነው የሚያስተምረው ወጣቱ ሊያዳምጠው ይገባል 👍👍👍👍👍👍👍አትርሱ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን 👏👏👏
@zebnabilay5367
@zebnabilay5367 2 жыл бұрын
ቃለህይወትንያሠማልን
@user-kz3he8ln9v
@user-kz3he8ln9v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር👏👏 በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋ በረከትን ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@aynalembetinati4578
@aynalembetinati4578 Жыл бұрын
Amen amen amen kelewtinen yesemalin
@tigistawoke2721
@tigistawoke2721 Жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሄር ይብዛልህ መምህራችን ይቅርታ ከኢትዬጵያ ከመሄዴ በፊት ዩትቭ እና ቴሌግራም ላይ እከታተል ነበር አሁን እረፍት አድርጌ ስመለስ ስልክ ተበላሼ እና ቴሌግራም ላይ ሊኩ ስለጠፋብኝ እዚህ ላይ አስቀምጥልን
@ZemenayMareye
@ZemenayMareye 12 сағат бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዛአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@elsaembaye1019
@elsaembaye1019 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ ብርታቱን ጽናቱን ይስጥህ ለኛም ሰሚ ጆሮ ይስጠን በልቦናችንን ጽላት ይጻፍልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@darikbenyam
@darikbenyam 2 жыл бұрын
ኣሜን
@jemaneshsisay9265
@jemaneshsisay9265 2 жыл бұрын
@@darikbenyam kale Hiwot Yasemallin!
@misraktadele2377
@misraktadele2377 2 жыл бұрын
በልዋ የሞተባት የቆረበቾ ማግባት ትችላለች ።
@liyagessesse718
@liyagessesse718 2 жыл бұрын
@@misraktadele2377 ke Nisha abat bememaker be menazez
@liyagessesse718
@liyagessesse718 2 жыл бұрын
@@jemaneshsisay9265 esachew miwesnutin bemesmat
@rahelgean5568
@rahelgean5568 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹን ይባርክልን አሜን✝️✝️✝️🛐💚💛❤️
@ZenashZenash-lx5wx
@ZenashZenash-lx5wx Жыл бұрын
ቃለህወትያሠማልንመምህራችን
@wubshetdemissie2933
@wubshetdemissie2933 2 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፤ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። የአገልግሎት ዘመናችሁን ባርኮ ያርዝምልን!
@brhantekola5480
@brhantekola5480 Жыл бұрын
ቃለህይወትያስማንልንአሜንአሜንአሜን ማልን
@brhantekola5480
@brhantekola5480 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-pz3ob4rt1p
@user-pz3ob4rt1p 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህርራችን በእደሜና ጤና ይጠብቅልን የሰማነወን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@ZahraZahra-hi3rx
@ZahraZahra-hi3rx 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-zc3rj4oz2y
@user-zc3rj4oz2y 2 жыл бұрын
_እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም ሞጡልን መምህራችን👏 በእውነት ዓይን ልቦቻችን ይክፈትልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልወት በረጅም እድሜና ጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ👏👏👏😘❤_
@meceretlimi4253
@meceretlimi4253 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@ermiasalela6036
@ermiasalela6036 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fikaduagegnehu9438
@fikaduagegnehu9438 Жыл бұрын
ቃለይሆት ያስማልን መንገስተ ሰማይ ያዉርስል።
@yebiyewondi843
@yebiyewondi843 6 сағат бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር🙏
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን 👏👏👏💞💞💞
@_mekdes
@_mekdes 2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን ባንተ ትምህርት ለብዙ ወጣቶች ጠቅሞናል ወደ ራሴ እንድመለስ ያደረገኝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር
@user-zj9gv5ej4y
@user-zj9gv5ej4y Жыл бұрын
መቅድዬ🥰
@user-gy8qn5gs1q
@user-gy8qn5gs1q 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርከው በፀሎታችሁ አስቡን ስደተኛችን ከሀገራችን ገብተን ለንስሀ እዲያበቃን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን 🙏🙏🙏
@abeldagem637
@abeldagem637 Жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን ፫ በእደሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-ln5tg6mk8y
@user-ln5tg6mk8y 2 жыл бұрын
_🛑ውድድድድድ መምህሬ መምህር አቤል ተፈራ ዐስበ መምህራንን ያድልልኝ❤❤❤_
@bayushkumssa4417
@bayushkumssa4417 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን❤❤❤
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 6 ай бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@MohdMohd-ef2om
@MohdMohd-ef2om 2 жыл бұрын
እውነት ምምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እ/ር አምላክ ሁላችንን በቸርነቱ ሊዚህ ታላቅ ክብር ያብቃን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርጉት ይሄ የነፍስ ትምህርት ነው ፈገግታ ሳቅ ሳይኖርበት ጠጠር ያለ ትምህርት ስለሆነ እኛ አንፈልግም እውነታው ግን ይህ ትምህርት ነው ለራሳችን ነው የተዋህዶ ልጆች ነፍሳችንን እናድን ሌሎችም ይዳኑበት
@alemdamsa9067
@alemdamsa9067 Жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ምምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክልን
@tsegaabate7389
@tsegaabate7389 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@AselefechTessema
@AselefechTessema 4 ай бұрын
ቃለ_ህይወትን ያሰማለን
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ውዱ መምህራችን ሀይለ ገብርኤል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ለእኛም በሰማነው 30, 60,100 ያማረ ፍሬን እንዲናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@hiwathiwat5080
@hiwathiwat5080 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን በነገሮች ሁሉ የረዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች እንበረታታ እንተጋገዝ አምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ነው ህብረት ይኑረን አንድ እንሁን እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🎉❤
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 4 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን!
@mekdasmamar3261
@mekdasmamar3261 2 жыл бұрын
እግዜአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምዎት ይባዛ ቃለሒዎት ያስማልን ቃለበረከትን ያውርስልን አሜን ለኛም ለሰሚዎች እዝና ልቦናችንን ከፍቶ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@lidiyatube
@lidiyatube 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርሜ በጤና ይጠብቅልን👍👍👍💚❤💛
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@asres5649
@asres5649 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@genetsolomon1604
@genetsolomon1604 2 жыл бұрын
ውንድም እቤል በእውነት ቃለህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ይስጥልን ፀሎቱን በዋትስፐ ብትልክልኝ ምልክት እድርግልሃለሁ ያግልግሎት ዘመንህን ያብዛልን እሜን 🙏🙏🙏
@buziyeayala2243
@buziyeayala2243 2 жыл бұрын
Wasappun endt new maganent yamichalw ???
@yalemzewdendashaw9489
@yalemzewdendashaw9489 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባችን!!!!
@girmayesu7375
@girmayesu7375 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@asterwolde6221
@asterwolde6221 2 жыл бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@abebea5894
@abebea5894 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። መልካም ትምህርት ከድምጽ ቅላጼ ጋር !!ማብራሪያውን ሰብሰብ አድርገው፣ሥርዓተ ጸሎቱን ቢያከታትሉ ለአድማጬም ለተግባሪውም ያመቻል።ጊዜ(ሰዓት)
@seyoumfelleke95
@seyoumfelleke95 5 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ❤❤❤
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ቸሩ መድኃኔዓለም ከስደት መልሶ የዘላለም ሕይወትን ለመቀበል ያብቃን
@gff7556
@gff7556 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወነድማችን
@user-bi3ku4rm9c
@user-bi3ku4rm9c 6 ай бұрын
አሜን.አሜን.አሜን.መምህር.እረጅም.እድሜ.ናፀጋውን.ያብዛልን..ትክክል.ነዎት...ቃለ.እይወት.ያሰማልነ..የሰማነውን.በልቦናችን.ያሳድርብነ...እግዚአብሄር.ሆይ.ልቦናየን.ብርአን.አርግልኝ.👏👏👏💚💛❤
@joelteklu5565
@joelteklu5565 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-jc5xu2vg5x
@user-jc5xu2vg5x 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልክ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ውድ የተዋህዶ ልጆች !!!!! እንኩአን ለደብረዘይት አደረሳጭሁ !!!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚያብሄርን መፍራት ነው፡፡ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው፡ዘመንህ በእኔ ይበዛልና የህይወትህም እድሜ ይጨመርልሃል ፡፡ ለብርሀነ ትንሳዬው በሰላም ያድርሰን፡፡
@mintearaya3853
@mintearaya3853 2 жыл бұрын
አሚን ቃለህይወት ያሰማልን
@atsyayele9643
@atsyayele9643 4 ай бұрын
Amen kale hiwot yasemalen🙏🙏🙏
@Kbkibret99
@Kbkibret99 2 жыл бұрын
እውነት ነው ቃለ ሕይወት ያሠማልኖ አብ ቅዱሥ ዕገዚአብሔር ይክበሮ ወልድ ቅዱሥ ዕግዚአብር ይክበር መንፈስ ቅዱሥ ዕግዚአብሔር ይክበር ከምኖ አሜንን አሜንንን
@hanamistre6060
@hanamistre6060 2 жыл бұрын
ቃለሔወት ያሠማልን መምህራችን
@user-ym3ip8qw2j
@user-ym3ip8qw2j Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@sarauae4140
@sarauae4140 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አቤቱ የሰማነውን በልቦናቺን ሰሌዳ ይፃፍልን እግዚአብሄር ይስጥልን እድሜና ጤና ይስጥልን ላስተማሩን መምህር
@user-zm5cx7mo4o
@user-zm5cx7mo4o 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ዘይት በዓል በሰላም አደረሳችሁ💓✝️🙏
@user-tn4lc1gp9s
@user-tn4lc1gp9s 2 жыл бұрын
እንኳንም አብሮ አደርሰን እህታችን💐🙏🙏
@zubaydah5837
@zubaydah5837 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታለም
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 2 жыл бұрын
Enkon aberoa addresen
@user-sl1oh7vw7k
@user-sl1oh7vw7k 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን🤲🙏❤
@uaeuae1833
@uaeuae1833 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኻን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ አሜን አሜን አሜን
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ራችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@adedasig8602
@adedasig8602 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማን መምህራችን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@uuu6182
@uuu6182 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ውድ እዴት ነክልን ያ አልፎ እዝህ ያደረሰህ እግዚአብሔር ይክበር አሜን አቤልዬ
@tube4984
@tube4984 2 жыл бұрын
ለመቁርብ ተዘጋጅቼ ጨርሼ ግን መልሼ ወደኩ አሁን ላይ ህይወት አስጠላኝ የሁለት አለም ሰው ሆንኩኝ ምን እንደማረግም አላቅም ግን በፀሎታችሁ አስብኝ ሀይለ ሩፋኤል ብላች እኔን ሀጢያትኛ ውንድማችሁን
@setework3484
@setework3484 Жыл бұрын
ወንድሜ መውደቅ መነሳት የክርስቲያን ህይወት ነው ወድቆ መቅረት ነው ክፉው ነገር። ቅዱስ ስጋውና ቅዱስ ደሙ የሚያስፈልገው ለእኔና ለአንተ ለተዳደፍነው ነው።ይህ ነው ከውድቀታችን የምንንሳበት ብቸኛ መንገድ።ስለዚህ ወንድሜ በንሰሐ ተመለስና ለዚህ ክብር ብቃ።
@user-zr9gm4kv5l
@user-zr9gm4kv5l 9 ай бұрын
ወድሜ ፀልይ እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሀል ክርስታን ተስፋ አይቆርጥም
@zinasha-od7ul
@zinasha-od7ul 9 ай бұрын
እግዚአብሄር የልብህን ያውቃል ስንቴም ብትወድቅ ዋናው መነሳትህ ነው ንሰሀ ግባ ደግመህም ብትወድቅ ደግመህም ንሰሀ ግባ አንድ ሺ ግዜም ቢሆን
@NatanemAraya
@NatanemAraya 7 ай бұрын
እግዘብሔር ያስብህ ወንድሜ ሀይለ ሩፋኤልን የሚል ስም ይዘህ ተስፋ አትቁረጥ ተነስ ሁላችንም እየወደቅን እየተነሳን ነው የምነረው የመምህር ተስፋዬ አበራ ወይ ፈተና የሚለው ትምህርት አዳምጥ ትጠነክራለህ
@tigistdinbru2249
@tigistdinbru2249 6 ай бұрын
Me to Bro😔😔
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ!! በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ 😢😢😢
@efratatube286
@efratatube286 2 жыл бұрын
በትክክል እውነት ነው የእግዚአብሔር ቃል አፕልኬሽኑን ሁሉ ይሙላ ይትረፍረፍ ከዚህ የመጣችሁ ሁላችሁም ሼርርር እናድርግ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
@deresegebreyes1990
@deresegebreyes1990 2 жыл бұрын
ቃልህይወትያሰማልን
@tube896
@tube896 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሴብሕ ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zmzmzvalgdh1447
@zmzmzvalgdh1447 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን ለመምህራችን እድሜና ጤና ፀጋ በረከትን ይሥጥልን👏👏🙏🙏🙏
@addisymer9044
@addisymer9044 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህውት ያስማልን መምህራችን
@senibekalu4302
@senibekalu4302 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@tesfaasefa8616
@tesfaasefa8616 2 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን
@emebetdagne642
@emebetdagne642 2 жыл бұрын
ወለተማሪያም ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜያቆይልን
@user-iv3ex6kv1p
@user-iv3ex6kv1p 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን
@adonayadonay841
@adonayadonay841 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏
@siikosilo
@siikosilo 7 ай бұрын
ወለተሀና መምህራችን ቃለህዪወት ቃለበረከት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤
@user-qm7hi3hr5q
@user-qm7hi3hr5q 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ይሰማልን መምህር
@tegestzaynaba1228
@tegestzaynaba1228 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ እህይውትን ይስጥልን መምህረችን❤
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Жыл бұрын
ቃልህ ወት ያሰማልን መምህራችን ስፈልግህ አጥቸህ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን
@selamassefa4329
@selamassefa4329 2 ай бұрын
አሜን አሜንአሜን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@almazMengesha-lk7pd
@almazMengesha-lk7pd 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእወነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@AliyaKhan-yo2jc
@AliyaKhan-yo2jc 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለወት መምህራችን
@GenetErhiopia
@GenetErhiopia 4 ай бұрын
መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን
@birtukanyalew6752
@birtukanyalew6752 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ንፁውን ልቦና ፍጠርልን ቃለ ህይወት አሰማልን
@Asni-pl5ve
@Asni-pl5ve 4 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ምርት አስበኝ ድክመቴን ታውከዋለህ ደካማ ነኝ ልጅህ አይነ ልቦነየን አብረው አሜንአሜንአሜን
@user-tg7ph8ld5c
@user-tg7ph8ld5c Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ላይ ያሳድርብን አሜን
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን. እኛንም ሰሚ ልቦናችንን ይክፈትልን. አሜን ፫❤❤❤
@vfdyhn2184
@vfdyhn2184 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ወድማችን
@kidistkidst1212
@kidistkidst1212 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@aschenaqisisay1603
@aschenaqisisay1603 Жыл бұрын
መምህር ቃለሕይዋት የሰመልን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@uuu6182
@uuu6182 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን
@user-oe5tw6ov4o
@user-oe5tw6ov4o 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በሰላም ለሀገሬ አብቅቶኝ ለዚህ ክብር ያብቃኝ የድንግል ማርያም ልጅ
@magdesmagersa3990
@magdesmagersa3990 2 жыл бұрын
አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒
@user-ce1yq7cn7v
@user-ce1yq7cn7v 4 ай бұрын
Kale hiwet yasemaln
@user-zs6yk9pd8z
@user-zs6yk9pd8z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በኡዉነት የሰማነዉንቅዱስ ቃልበልቦናችን ያኑርልን ላባታችንቃለህይወት ያሰማልን በኡዉነት
@solomontadesse2220
@solomontadesse2220 2 жыл бұрын
ቃለ ሕወትን ያሰማልን እግዝአብሔር ያገልግሎት ዘመነዋን ይባርክልን
@merichannel743
@merichannel743 Жыл бұрын
ቃለ ፡ ህይወትን ፡ ያሰማልን እንደዚህ ፡ በዝርዝር ፡ ስለ ፡ ሥጋ ፡ ወደሙ ፡ ክብር ፡ እና ፡ ጥንቃቄዎች ፡ በስፋት ፡ በቤተ ፡ ክርስቲያን ፡ አውደ ፡ ምህረት ፡ ላይ ፡ ሰምቼ ፡ አላውቅም እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡ ወንድማችን ከቻልክ ፡ ሁሉንም ፡ በአንድ ፡ እንደገና ፡ ወጥ ፡ በሆነ ፡ ብታቀርብልን ፡ ብዙ ፡ ሰዎች ፡ ጥሩ ፡ ግንዛቤ ፡ ይኖራቸዋል ፡ ብዬ ፡ አስባለሁ
@user-pf1we5wy8l
@user-pf1we5wy8l 2 жыл бұрын
አሜንንንን ቃለ ይህወት ያስማልን መምህራ
@almazabrah4893
@almazabrah4893 Жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@rahelkasa2892
@rahelkasa2892 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tegnehjimma5193
@tegnehjimma5193 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማል ሙሉ ጤና ከዕድሜ ጋር ይስጥልን
@user-md1kw4rs7p
@user-md1kw4rs7p 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@dawitgirum1305
@dawitgirum1305 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ።
@bessrw4228
@bessrw4228 Жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛልን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@anakhanded485
@anakhanded485 2 жыл бұрын
ወድማችን አቤል ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@weni7272
@weni7272 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን ለኛም ልቦና ይስጠን
@user-gx6sv3eo9x
@user-gx6sv3eo9x Жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት የሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤የኔ በጣም አመሰግናለሁ
@ameneyakonjo1315
@ameneyakonjo1315 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን መምህር እባክህን በፁፍላክልን
@gebrukahsu2375
@gebrukahsu2375 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰 መምህራችን አቤልዬ በርታልን እኔ እኳ ሰወድህ
@tvsvfghgf7771
@tvsvfghgf7771 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን👏👏👏
ቅዱስ ቁርባን በአቤል ተፈራ
52:17
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 37 М.
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 29 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 61 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН
መደመጥ ያለበት ትምህርት| ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
39:01
ርቱዓ ሃይማኖት2
Рет қаралды 60 М.
መዳራት እና ተክሊል
20:00
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 100 М.
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 29 МЛН