🔴ህልም ተከታዮች አአትሁኑ||እጅግ ግሩም ስብከት||ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገ/ኪዳን ግርማ||

  Рет қаралды 236,514

መዐዛ ቅዱሳን- meaza kidusan

መዐዛ ቅዱሳን- meaza kidusan

4 ай бұрын

#ኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ_ስብከት
#ሰብስክራይብ
#breaknews
#breakingnews
#ሀገር
#ሊቀ_ካህናት
#ቅዱስ_ሲኖዶስ
#ኦሮምያ
#ethiopian_orthodox_tewahdo
#ኦሮምያ
#ወቅታዊ_ዜናወች
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን
#ሊቀ_ሊቃውንት_ዕዝራ_ሐዲስ
#ርእሰ_ገዳማት_ወአድባራት_ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ_ገዳም
#ጎንደር_ሊቃውንት
#ጳጳሳት
#የኤጲስ_ቆጶሳት_ሲመት
#ኢትዮጵያ
#ፈውስ_መንፈሳዊ
#ስምዐ_ኮነ_መልአክ
#ምህረተአብ_አሰፋ
#መምህር_ዘበነ_ለማ
#ሀገር
#ሀገራዊ
#usa
#commericial_bank_of_ethiopia
#insuranse
#ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ

Пікірлер: 314
@hannahkassa6015
@hannahkassa6015 9 күн бұрын
የኔ አባት ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 27 күн бұрын
የኔ አባት ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብኝ አባዬ❤❤❤
@AtalyaAtalya
@AtalyaAtalya 4 күн бұрын
ቃል ሕወትያሰማልን አባታችን
@GenetTesfa-xm4jc
@GenetTesfa-xm4jc 4 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠሜልን አባዬ የቅድስት አርሴማ እሬድኤቷ በረከቷ ይደርብን❤❤
@user-be7bf9rv4r
@user-be7bf9rv4r Ай бұрын
እድሜና ጤና ለአባ እኔ በስደት ሆኝ የምጽናናው በአባ ትምህርት ነው
@user-xg2hc6eo1w
@user-xg2hc6eo1w Ай бұрын
አባታችን ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ስብከቶህ በልቤ ይደር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-hn4pk5tk9d
@user-hn4pk5tk9d 25 күн бұрын
ቃለህወት ያስማልን በረከታቸው ይድረስል
@user-qp4ur4yt4e
@user-qp4ur4yt4e 20 күн бұрын
Amen Abatachin🙏❤️
@user-fd6vk4iy3n
@user-fd6vk4iy3n 9 күн бұрын
የኒ አባት ቃለ ሂወትያስማልን በረከታችሁ ይደርብን❤
@metikyeenatua
@metikyeenatua 23 күн бұрын
Amen 🙏🙏kalihwet yasemalin aba❤❤❤
@saragasa174
@saragasa174 27 күн бұрын
AMN AMN AMN ❤️ ♥️
@user-jo8ed8fy1p
@user-jo8ed8fy1p Ай бұрын
ኣባ የኣእምሮየ ማሃንድስ እንኳን ደና መጡልን ኣባቴ ኑሩልኝ።
@Feyt-xk8nq
@Feyt-xk8nq Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሠማን አባታችን አምላካች እየሡሥ ክርሥቶሥ ሥሙ የተመሠገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZahraZahra-yi1sx
@ZahraZahra-yi1sx 2 ай бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እኛም ቃሉን ሠምተን 30 ' 60 ' 100 ያማረ ፍሬን እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን ፫ ❤❤❤❤❤
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 4 ай бұрын
አሜን የቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን አባታችን ፍፃሜዎትን ያሳምርልን
@hanilove324
@hanilove324 10 күн бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤🙏
@user-yh7pp3ve1p
@user-yh7pp3ve1p 4 ай бұрын
አባታቺን እድሜ ጤናን ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር ለኛም ተምረን ለመለወጥ ማስተዋልን ይድለን ፈጣሪ ልቦናቺነን ያብራልን
@user-lm7bt6by2q
@user-lm7bt6by2q 2 ай бұрын
ኣሜን
@user-oy1mu4tv2t
@user-oy1mu4tv2t Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን❤❤❤
@user-dl2el4kt8d
@user-dl2el4kt8d Ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጥልን መካሪ አያሳጣን
@user-ci8bu7sv4f
@user-ci8bu7sv4f 12 күн бұрын
የኔ አባት ቃል ህውት ያስማል❤❤❤❤
@user-jj8wk9nf3g
@user-jj8wk9nf3g 29 күн бұрын
Kale however yasemaln.
@mandelaadugna38
@mandelaadugna38 4 ай бұрын
መዐዛ ቅዱሳን ከሁሉ የሚበልጠውን ቃለ እግዚአብሔር እየመጋባችሁን ነውና ለምትሰሩት ስራ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይከክፈላችሁ፡፡
@meazakidusan
@meazakidusan 4 ай бұрын
አሜን ቤተሰቦቻችን ያለ እናንተ እኛም ቦዶ ነን ሁላችንንም በቸርነቱ ፍጻሜያችንን ያሳምርልን🙏
@fycy4550
@fycy4550 3 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን😍💒 የቅዱሳን ሰማእታት ረድኤት በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን😍🙏 ለስርአተ ቅዳሴ እኛንም ያብቃን🙏
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Ай бұрын
Kal hiwoten yasemalegn abatechn ❤⛪👏🤲🙏🙇
@user-zf6zx9xb1c
@user-zf6zx9xb1c 7 күн бұрын
Amen amen amen abatachin 1000amet nurlign kifu aynkak
@eexx3171
@eexx3171 29 күн бұрын
ቃለ ሂወ ትያ ሰማልን አባ❤❤❤❤❤
@ygjvjch3324
@ygjvjch3324 29 күн бұрын
ቃለ ሂወት የሰመዐልና መምህረይ ዝፈትወኩም ኣቦና❤
@atsedekindie
@atsedekindie 4 ай бұрын
የእኛአባታችንበዚህየእሳትዘመንእርስዎንየመሰለመምህርየሰጠንአምላክይክበርይመስን እኔግንበርስዎትምህርትብዙውንተለውጫለሁ ቃለህይዎትን ያሰማልን በድሜ በፀጋያቆይልን
@sisaytomas2261
@sisaytomas2261 4 ай бұрын
የ አባታችንን የኔታ ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ስብከቶች መስማት ስጀምር በጣም እጨነቅ ነበር ምክንያቱም ሁሌም እሚያስተምሩን እውነትን ነው ሽንገላ አደለም ሁሌም ቢሆን ከ ሀጢያት እምንመለስበትን መንገድ ነው እሚያስተምሩን። ወንድም አህቶቼ እንደኔ ስብከታቸውን ስታዳምጡ እሚጨንቃቹ ማዳመጣቹን እንዳታቆሙ በ የኔታ ስብከት ብቻ ከሳትኩበት መንገድ ተመልሻለሁ። ለ አባታችን እድሜውን ጤናውን ይስጥልን
@user-sj9ll4rf1d
@user-sj9ll4rf1d 4 ай бұрын
@user-vw7nv9do9b
@user-vw7nv9do9b 2 ай бұрын
Aemen
@user-ez4br6fu6g
@user-ez4br6fu6g 4 ай бұрын
ለአባታችን. ቃለሂወት. ያሰማልን.
@meazakidusan
@meazakidusan 4 ай бұрын
❤ውድ ኦርቶዶክሳውያን የእግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ይብዛላችሁ!! ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ አንዲሁም እንደተለመደው አገልግሎቱ ለብዙ ኦርቶዶክሳውያን እንዲደርስ ላይክ አና ሸር በማድረግ እንድትጀምሩ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን። ቸሩ አምላክ ቃሉን በልባችን ይጻፍልን።
@mandelaadugna38
@mandelaadugna38 4 ай бұрын
መዐዛ ቅዱሳን ከሁሉ የሚበልጠውን ቃለ እግዚአብሔር እየመጋባችሁን ነውና ለምትሰሩት ስራ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይከክፈላችሁ፡፡
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 3 ай бұрын
አባታችን. እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 23 күн бұрын
እድሜና ጤና ድንቅ አባታችን
@user-in9vh9nc2m
@user-in9vh9nc2m 8 күн бұрын
እንደዉ ዝም ብሎ መስማት ነዉ እንጅ ምን ይባላል እድሜዎትን የማቱሳላ እድሜ ያድርግልን።
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Ай бұрын
Enate emebete Kidest aresmye ewdeshalhu hiwote nesh tesfaye ❤❤❤keber Hulu lanchi yihun 👏🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲👏👏⛪⛪⛪🙇🙇🙇♥️♥️♥️
@HappyEagle-xo4bh
@HappyEagle-xo4bh 3 ай бұрын
አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@HabibaHabi-fl4yv
@HabibaHabi-fl4yv Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰመልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን የቅድስት አርሴማን እረደትቱን በረከቱን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Mahderkidusantube27
@Mahderkidusantube27 4 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም አስተዋይ ልቦናን ይስጠጥ የክርቶስ ሙሽራ እናታችን ቅድስት አርሴማ ምልጃዋ ይጠብቀን አገራችንን ኢትዮጵያ ጥኑ ሰላሟን ይመልስልን❤❤🙏🙏🙏
@MolalgnAdmasie
@MolalgnAdmasie 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ባርኮ እና ቀድሶ ይስጥልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።
@user-hw1nz1qm4y
@user-hw1nz1qm4y Ай бұрын
ቃለሄወትያሰማልን አባታችን በረከቱኩ ይደርብን❤❤❤❤❤❤
@user-bw4dm8ui2u
@user-bw4dm8ui2u 2 ай бұрын
አባ ቃለሂትቃለበረከትን ይስጥል እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን መግስተሠማያትን ያውርስልን🥰🥰
@user-lm7bt6by2q
@user-lm7bt6by2q 2 ай бұрын
አባታችን በረከቶት ይድረሰን እግዚኣቤኤር ከዚ የበለጠ የሚያገለግሉበት እድሜ ይስጥልን ኣሜን♥♥♥
@ollymjjj9591
@ollymjjj9591 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛለወት ጤና እድሜ ይሰጥልኝ አመ/እየሱስ ያለወት
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤በኡነቱ ለእኛ የኣለም ደካሞች ፈጣሪ ኣይነልቦና ጉልበት ጤና ያድለን ለእርሶ ሀቀኛ መምህር እረጅም እድሜና ጤና ፀጋ ያብዛል በማያልፈው ሰማያዊ ስፍራ በቀኝ ስላሴ በመላእክት ብርሀን በእመቤታችን ትላከለላ እቅፍ በሳድቃን ስፍራ ያስብልንንን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@zenashgizaw1073
@zenashgizaw1073 9 күн бұрын
Meazaw yamere. Sebket edeme yestelegn abatachen
@user-lr2ry4uq5g
@user-lr2ry4uq5g 28 күн бұрын
ቃለሂወትየስመዐና
@meriymeriy9038
@meriymeriy9038 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ጡም የሁን ትምህርት ነው በእውነት ❤❤❤
@user-tm3go8ly3k
@user-tm3go8ly3k 2 ай бұрын
ፈጣሪ የዚ ኣባት እድሜ ያርዝምልን የዘመኑን ነብይ የት አንዳለን የሚነግረን❤❤❤
@adanadanish6456
@adanadanish6456 3 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፍ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@user-ny9ko6em1n
@user-ny9ko6em1n 2 ай бұрын
እግዚዓብሔር የአገልግሎት ዘመንኦን ይባርክ እረጅም ዕድሜ የስጦት አባታችን
@SsS-sk5lg
@SsS-sk5lg 3 ай бұрын
ቃህይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን አይና ና ልቦና ይፈጠረልን😢😢😢😢
@yordanosasnake1945
@yordanosasnake1945 26 күн бұрын
የኔ አባትፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤
@user-hv7ib7vk2m
@user-hv7ib7vk2m 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ የስጥልን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@alemayehuagengehu1974
@alemayehuagengehu1974 3 ай бұрын
ቃህይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን አይና ና ልቦና ይፈጠረልን
@user-ll3tl6nc7q
@user-ll3tl6nc7q 3 ай бұрын
የሰማዕቷ እናታችን የቅድስት አርሴሜ ፀሎቷ ምልጃዋ አይለየን !!!
@user-di7kl8we6f
@user-di7kl8we6f Ай бұрын
አሜን አሜንአሜን አዲስት አረሴማ በረከቷ እደርብን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲
@wubetube9848
@wubetube9848 2 ай бұрын
አባታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜውን ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያድልልን ለኛም የሰማነውን ይህን የህይወት ምግብ በልተን ሃያ ሰላሳ አርባ ለማፍራት ልባችንን ለመለወጥ ያብቃን የኛ አባት እርሶዎን የሰጠን አምላክ የተመሠገነ ይሁንን❤🙏🙏
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 27 күн бұрын
Bienvenue mes tguatanches et kale hewttes yessemalnne mon père 🤲
@user-cb4mq9up1c
@user-cb4mq9up1c 23 күн бұрын
👏👏👏👏👏
@user-lo7ny1cy5m
@user-lo7ny1cy5m 4 ай бұрын
አሜን ክቡር አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና እኛም ተምረን እንድንቀየረ እግዚአብሔር ይረዳን
@edeneyeredahwyelemegziabhe3390
@edeneyeredahwyelemegziabhe3390 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@EnuuEnusha
@EnuuEnusha 26 күн бұрын
ቃለ ሕደወት ያሳማልን
@user-km8jf6se5k
@user-km8jf6se5k 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 3 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እዉነት የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን የቅድስት አርሴማ እረደት በረከቶአ ይድረሰን አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን ትምህርተወኮ ጠብአይልም
@user-zi9fx4ho2s
@user-zi9fx4ho2s 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MekuriaTegne
@MekuriaTegne 4 ай бұрын
🎉 ቃል ያሰማን አባ፣
@adeniasesye661
@adeniasesye661 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን 🤲✝️🍃🍃🌺🌺🌺🌺🌺🌺👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@hawwii5954
@hawwii5954 Ай бұрын
Amen amen amen kale ehiwotn kale bareketn yasemalen Abbatachn
@user-kl9lq2rq5i
@user-kl9lq2rq5i 28 күн бұрын
አሜን አምን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahlatsahmbel9400
@mahlatsahmbel9400 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን🙏🙏
@mimihenok5576
@mimihenok5576 4 ай бұрын
የኔ አባት ስዎዶት ትክክለኛ አስተማሪ ኖት እግዚአብሔር ዘመኖን ይባርክልን ተባረኩ ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-bq5cg2xz3g
@user-bq5cg2xz3g 2 ай бұрын
ቃለእይወት.ያሰማልን
@tadelulegese1965
@tadelulegese1965 4 ай бұрын
ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@almazb5306
@almazb5306 4 ай бұрын
ለአባታችን ፈጣሪ አምላክ ቃለህይወት ያለማልን
@user-qx9wk9dn2j
@user-qx9wk9dn2j 17 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️ ❤❤❤
@tadelakidane101
@tadelakidane101 4 ай бұрын
Kalehewot yasemalen Amen 🙏
@bogalechroba4986
@bogalechroba4986 4 ай бұрын
Kaalihiyotin yasamalin ameen ameen ameen
@user-md6vy6rq5u
@user-md6vy6rq5u 4 ай бұрын
አሜን። ቃለህይወት። ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfaneshmamo5599
@tesfaneshmamo5599 4 ай бұрын
አሜንንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@zelalemgebrehanna5938
@zelalemgebrehanna5938 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@MelakuWoldie-jq4ef
@MelakuWoldie-jq4ef 26 күн бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ያቆይልን
@getugeremew7767
@getugeremew7767 8 күн бұрын
የኔአባት የኔ ተስፋ የዘመናችን ሐዋርያ ቅዱስ ጳዊሎስ ቃለሕይወት ያሳማልን።
@user-yi7vs7yd7q
@user-yi7vs7yd7q 22 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማል አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን በእውነት😢✝️🥰🥰🥰🥰🥰
@Wulta782
@Wulta782 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የሔወት ቃል ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን የቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን አሜን
@samrisamri9563
@samrisamri9563 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማል መንግስተ ያውርስልን ❤❤❤
@AbebechAlemye
@AbebechAlemye 4 ай бұрын
እውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 26 күн бұрын
በእውነት ለውድ መምህራችን ካለህወት ያሰማልን አሜን
@user-wu3cd3cv4o
@user-wu3cd3cv4o 3 ай бұрын
amen kala hiwte yasemalene
@KsKaa-yn5jh
@KsKaa-yn5jh 26 күн бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@user-qd4vb1ry6e
@user-qd4vb1ry6e 3 ай бұрын
አባታች ቃል ህይውት ያሰማልን አሠሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@Melat-ps1ph
@Melat-ps1ph 15 күн бұрын
የኔ አባት ቃለሂወት ያሳማን የንሰሃ ሞት የብቃን ❤
@Ahgig
@Ahgig 22 күн бұрын
እግዚያብሄር. ይመስገን ለአባ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸውን. ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@HamdaGhanim
@HamdaGhanim 25 күн бұрын
amen Amen Amen
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 21 күн бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን
@bezaworklemma1744
@bezaworklemma1744 4 ай бұрын
እሜን እሜን እሜን ቃለህይወ ት ያስማልን
@user-mi4zy5qr8z
@user-mi4zy5qr8z 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይዎት ያሰማልን
@FyhH8u
@FyhH8u 26 күн бұрын
አባታችን ቃለሕይወትን ያሠማልን በረከትዎ ይደርብን👏👏🙏
@yafetlijyee
@yafetlijyee 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@MekuriaTegne
@MekuriaTegne 4 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማን!!!
🔴 New| እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:08:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 176 М.
When someone reclines their seat ✈️
00:21
Adam W
Рет қаралды 22 МЛН
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
00:35
TooTool
Рет қаралды 27 МЛН
I Need Your Help..
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 166 МЛН
WHY THROW CHIPS IN THE TRASH?🤪
00:18
JULI_PROETO
Рет қаралды 4,7 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
When someone reclines their seat ✈️
00:21
Adam W
Рет қаралды 22 МЛН