ከፍቅረኛዬ ጋር ስንለያይ... // Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት

  Рет қаралды 38,111

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

8 ай бұрын

ከፍቅረኛዬ ጋር ስንለያይ... // Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት

Пікірлер: 135
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 8 ай бұрын
ከፍቅረኛችሁ ጋር ስትለያዩ ምን አደረጋችሁ? 👇🏾አካፍሉን
@MariamMari-cp8ee
@MariamMari-cp8ee 8 ай бұрын
Yalrekurt neger yelem
@wubalem1298
@wubalem1298 8 ай бұрын
Mnm aladerekum
@fatumahussen1045
@fatumahussen1045 8 ай бұрын
ፍቅረኛ እና የንግድ ባንክ አካውንት ኖሮኝ አያውቅም
@Semu1279
@Semu1279 8 ай бұрын
እራሴ ላይ አቶከርኩኝ ከዛም የተለያየንበት ምክንያቱን ሁሌ ለራሴ እየነገርኩኝ ከዛም ለመራቅ መንገድ ሆነኝ ግን ቀላል አይደለም ማልቀስ ማዘን፣መከፋት ተስፋ መቁረጥ ከዛም አየር በመውሰድ ወደ ሀይማኖት ት/ት በመማር ወዘተ አለፈ ብቻ....
@JcyfHch
@JcyfHch 8 ай бұрын
​@@Semu1279😢😢
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 8 ай бұрын
የ9 ዓመት የልብ ፍቅረኛየ አሜርካ ለመሄድ ካደችኝ በፍፁም እውዳታለሁ እሷም ትወደኝ እንደነበር አውቃለሁ የተሻለ ፋይናንስ እፈልጋለሁ ብላ በብፊቶ ነገረችኝ አልቻለኩም ልቤ ተሰንጥቆ ስራየን አቁሜ የማላውቀው ጨላማ አለም ላይ ነኝ።ሰው የምትክዱ ሰዎች ከፈጣሪ የምጠብቀን ሌላ ነው እና ሰው አትጉዱ 😢😢😢😢😢😢😢
@GgGgd-tu2we
@GgGgd-tu2we 8 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ የተሻለ አለው
@rahel6463
@rahel6463 8 ай бұрын
ወንድ ልጅ አይዞህ እግዚአብሔር ምክንያት አለው ተመለስ ወደ ስራህ ተቀይርህ ማሳየት ነው የምን ጨላማ ነው እግዚአብሔር ብርሀን ነው
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 8 ай бұрын
Sorry to hear that my brother
@enenegn5719
@enenegn5719 8 ай бұрын
በስመአብ ዘጠኝ አመት??? ምን ስትሰሩ ነበር የዘጠኝ አመት ልጅ ይኖራቹ ነበርኮ ስራ መስራት አልጀመራችሁም ነበር ወይ??ኧረ አሜሪካን ብትሄድስ እንዴት ትክዳለች ለሴት ልጅ ዘጠኝ አመት ያለትዳር ቆይታ እንዲ የምታደርግ አይመስለኝም
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 7 ай бұрын
አሜሪካን አገር ባል. ወይም ጎደኛ ማግኝት እዲ ቀላል መስላታል ያውም የለመደችው ዘጠኝ አመት አብራ ያሳለፋችው ምን ነካት ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ለምን ሁሉ በሱ ይሁን
@TigstGetachow
@TigstGetachow 8 ай бұрын
ትልቅ ስህተት 3 ወር አላለችምል 4 አመት በላይ ሁኖኛል 😢 ማንንም አላምንም ሁሉም ወንዶች አንድ ናቸው
@user-lc1mn9hd2k
@user-lc1mn9hd2k 7 ай бұрын
enam 2 amata amognal alankume
@embetigermaa524
@embetigermaa524 7 ай бұрын
Kebdi new 3 weri bicha edti honoo
@user-hn8fv2vu8y
@user-hn8fv2vu8y 7 ай бұрын
me tooo 😢😢😢
@TigstGetachow
@TigstGetachow 7 ай бұрын
@@embetigermaa524 anda leb ayseber
@TigstGetachow
@TigstGetachow 7 ай бұрын
@@user-hn8fv2vu8y አብሽር እራሳችን ማበርታት ብቻነው ከፈጣሪጋ
@MsMs-hz6qr
@MsMs-hz6qr 8 ай бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም በሣል ሀሣቦች ነው ያነሣችሁት በርቱ
@user-fe5ud8cn6h
@user-fe5ud8cn6h 8 ай бұрын
ፍቅር ያልቃል በጣም ሰዉ የሆነ ሰአት ቅይር የሚል ነገር አለዉ
@beliyouksolomon1652
@beliyouksolomon1652 7 ай бұрын
ስንት ወንዶች አሉ እንደ ሴት የሚያሙ በተለይ ውጪ ያለት ሁለም ማለቴ አይደለም ነገር ግን ወንድ መሆን በራሱ ትልቅ ሃላፊነት መሆን ነበረበት ግን አብዛኛው ሃላፊነት ስለማይሰማቸው ነው ሴቱ ሁሉ ብቻቸውን የሚያሳድጉት ልጆቻቸውን ስለዚህ ወንዶች ላይ ይሰራ ተብዬ ሃሳቤን አቀርባለሁ።
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 7 ай бұрын
ኦ ከባድ ነው። የእኔን የበለጠ ከባድ ያደረገው ጥሩ ጎደኛች ቤተሰብ በዙሪያዬ አለመኖሩ፤ የተፈጸመዉ የነገሩ ክብደት ተደማምሮ እጅግ ሰቅጣጭ ሁኔታ ማለትም ሞትም ቢመጣ ከሱ በፊት ያድርገኝ ብዬ በማልምበት ወቅት ስለነበር፥ እጅግ ከባድ ነበር።
@susuhabeshawit7103
@susuhabeshawit7103 7 ай бұрын
እሚገርም ውይይት ነው አብየ ብዙ የትዳር አማካሪ እሰማለው ያንተ ደግሞ ይለያል ብስለት መልክ ቢኖሪው ኖሮ አንተን ነበር ሚመስለው 😊
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 8 ай бұрын
በዚህ ምድር ላያ እግዚአቢሔር ብቻ ናው የማያቀየርው እንጅ ወንድማ ብለን ሰደት ናው የተርፍን
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 7 ай бұрын
በትክክል ፈጣሪ ሲረዳ ምንን ማሸነፍ ይቻላል የኔ ውድ ተባረክ
@user-ko9cg2jz1b
@user-ko9cg2jz1b 8 ай бұрын
ያወራቹትን ሰማሁት ግን ሁለታቹም እንደየራሳቹ ነው ምታወሩት ህይወት አስቸጋሪ ናት እናም በየሁሉም ቤት የተለያየች ነች ሁሉ የራሱን ይኖራል መኖርም ግድ ነው ሲቀጥል ሰው ማለት የብዙ ነገር ሰብስብ ነው ሁሉም የሰበሰበው ነገር ደሞ እንደየሰው አሰባሰብ ይለያያ በራሳቹ ለራሳቹ ያላቹት ትክክል ቢሆንም ግን ሰው ሆኖ ሀሳቡን ማይቀይር የለም የማይለወጥም የለም የማይቀየረው የእግዚአብሄር ቃል ብቻ ነውና አትዘንጉ
@MeseretAbegaz
@MeseretAbegaz 8 ай бұрын
Lezinew mirchayee yaderekut yihanin podcast 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-tw2qv7lv7j
@user-tw2qv7lv7j 7 ай бұрын
ኸረ 3 ትንሺነዉ እደት አደሰዉ በትንሺ ግዜ እራሱን አያገኙም እናም አመት ይፈጂን ግን ግዜከወሰዱነ እራሳቹንን እናገኛለን 👍👍👍👍👍👍👍👍
@zaharaseid7113
@zaharaseid7113 7 ай бұрын
ይሄን ስሜት ያለፈበት ነው የሚያውቀው ሁለት አመት ሆነኝ እስቲል ናው አለ ስሜቱ በደብ አለቀቀኝም ውድ እህቶቸ በተለይ ስደት ያላችሁ ከቻላችሁ የርቀት ፍቅር አለመጀመር ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚያመዝን የጀመራችሁ ደግሞ ለጉዋደኛና ለቤተሰቦቻችሁ ቦታ ይኑራችሁ ያ ማለት 24ሰአት እሱን አናውራ ብሬክ አፕ ሲመጣ በጣም ነው የሚከብደው ብቸኝነቱን አቺሉትም እደኔ በህመም ውስጥ ያላችሁ ደግሞ መፈሳዊ ትምርቶችን ተከታተሉ
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 6 ай бұрын
በጣም 😢😢😢በእውነት
@kumsadesisa763
@kumsadesisa763 7 ай бұрын
Tsegish, I am happy getting you here
@user-ph7qw6uv9o
@user-ph7qw6uv9o 7 ай бұрын
ሁለየም የምትና ገረዉ ነገር ደስ ይለኛን✌❤❤
@abebalema4080
@abebalema4080 8 ай бұрын
Ene orthodox esu protestant honen tegabten yihewulachu ene ke betekerestiyan gebche anbasha gagre fendisha afkeche etan achishe sendel lekushe buna safela netelayen lebshe abate buna liteta ke sera meto beyesusem mndnew yihe betun eko yetenkuay bet aregshew atfiw wedeza yilal moral keshem yilal appreciate madreg baychel mn alebet zim bil biye enadedalew hule chikchik til egziabher yyimesgen ahun teleyayten arefnew 😅
@dagimderebe8327
@dagimderebe8327 8 ай бұрын
እንዲህ ምታወሩ ሰውች ግን ጠንቆይ ለራሱ አያውቅም ሚለውን አባባል ያሳታውሰኛል.... ግን ይመቻችሁ 🙏🙏
@fikirtfesseha2030
@fikirtfesseha2030 8 ай бұрын
" yehon seat fikere aleme setyew yenbrwen swe jelese setiywe" 🤣🤣🤣🤣
@selamawitbireda8313
@selamawitbireda8313 7 ай бұрын
ከባድ new ባል ፈጣሪ ሚስት ባሎን ይከብዳል ፈጣሪ ካልፈራች አሱን ኬት መጥቶ
@tegyyoutuber2882
@tegyyoutuber2882 7 ай бұрын
ሁሉም ወንዶች አንድ ናቸው እኔ ብሞት ወንድን አላምንም 😢😢😢😢 ወንድ ማለት ያገኛት ሴት ላይ ሁሉ የሚሸና ሽንታም ናቸው አንድ ናቸው
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 5 ай бұрын
😂😂❤❤
@LieltAsefa-zf4hs
@LieltAsefa-zf4hs 8 ай бұрын
በጣም የልብ አዋቂ ነህ
@tsiont2545
@tsiont2545 8 ай бұрын
It's me lucky girl thanks god my first man married
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 8 ай бұрын
ስላም ለዚ ቤት❤
@tighaile1329
@tighaile1329 8 ай бұрын
Am agree with her❤
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 6 ай бұрын
ትክክል ሴቶች ተጠባባቂ መያዝ እንወዳለን
@amareayalew1913
@amareayalew1913 7 ай бұрын
it depends
@taychmechal348
@taychmechal348 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ምታወሪው አይገባም
@bazarootama1093
@bazarootama1093 8 ай бұрын
10.11 lay ytnagerkew yene new break up argen keza keweratoch behula mesmamat lay dresen keza ene alakem lela hiwot jemroal keza yehone nger selew chkechekeshign dise emayel mels yemliselegnal ytfategnet simet endesemgn adergognal keza betam kebad nber keza ke betesebu ga kirrbenet silalegn ngerugn lemn wasegn mehedu chger yelem gn lemn sedebegn eyalku asb nber ena zare kidanmhretn nat vezawem miskrnet list botaw bayhonem zare alkishe ngreat melsu tewat temlselgn lela hiwot endjmre ene
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 7 ай бұрын
Let us focus on ourselves and make a better version of ourselves.
@danielg2177
@danielg2177 8 ай бұрын
I also want to add something. Guys arent scared or intimidated by women who make more money than thenm , they just don't want to deal with the attiude that comes with these women. Most of these women who make a lot of money don't have a feminine trait.
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 7 ай бұрын
It's sad, but I absolutely agree with you!
@Rahelmuleta
@Rahelmuleta 7 ай бұрын
Well said .exactly what happrne to me
@hereiam3692
@hereiam3692 8 ай бұрын
i hope you articulate your idea confidently grace...ante gen agebeteh bayhu. medanailem yerdah
@foziyaetp3552
@foziyaetp3552 7 ай бұрын
አግብቷል እኮ
@haeebhabeeba5724
@haeebhabeeba5724 8 ай бұрын
መለያየት በጣም ጉዳት አለዉ
@EyerusalmTesfaye-ot5wp
@EyerusalmTesfaye-ot5wp 8 ай бұрын
Break up saderg ema yadergegn enen yelyal betam betam 💔😭😭
@tiruneshbeyene6708
@tiruneshbeyene6708 8 ай бұрын
Wend lij beset lij be ewuket mebeltin betam yiferal gin lemn?
@rachelwondwosen8313
@rachelwondwosen8313 8 ай бұрын
Koy manw wenden lej provider ,gezi,meri yadergew ? Lmnden nw insecure mihonewe ? Siqetel lmnden new set lej balwan yemetaywe wendelej dmo lmnden new fatriwen mayet yalebet huletum kayu mayet yalebachew ftriychwen new aydel so ?
@25Hg
@25Hg 8 ай бұрын
Invite neba indris and hana merhatsidek
@awetrezene1077
@awetrezene1077 7 ай бұрын
Hasabh konjo new gn liela gzie staweru leswam edl stat mesmat temar wendyew. Yehem wanaw chigr be relationship slehone
@KidistDejene-bc8le
@KidistDejene-bc8le 22 күн бұрын
Break ketederig behala beyekerita mimilis ayechalim endat
@telilezerihun9888
@telilezerihun9888 8 ай бұрын
ab mn honeh nw tariya tariyawn metayew😅🤔
@Wude-is9xz
@Wude-is9xz 27 күн бұрын
አይ ብቻ ፊጣሪ ልብ ያለው ይስጠን😢😢😢
@KidistDejene-bc8le
@KidistDejene-bc8le 22 күн бұрын
ደየምንወውን የምናፈቅረዉን ሰዉ ካስቀየምነዉ ከተለያየ በምን መመለስ ይቻላል
@gelilat5379
@gelilat5379 6 ай бұрын
34:02 I feel u
@rekiksolomon8927
@rekiksolomon8927 8 ай бұрын
Videowachu quality yansewal ere
@yznameritu
@yznameritu 7 ай бұрын
እግሊዘኛዉን ቀንሱልን በአማረኛ በሚገባን አዉሩ እግሊዝኛ አትጨምሩብን. ሆሆሆ😊
@user-dz1yi3he2l
@user-dz1yi3he2l 7 ай бұрын
ወንድ ልጅ ብዙወቹ ልባቸው አይገኝም ለሚስታቸው የሚነግራት ሌላ የሚሰራው ሌላድብቅ እና ልቡ በትቢት የተሞላ ነው ለምንድን ነው
@ktstube
@ktstube 7 ай бұрын
gabezegh benateh ..
@kiddyalemu6342
@kiddyalemu6342 7 ай бұрын
How about if kids involve u can’t just break no contacts that’s impossible
@user-rz8pc6rr5o
@user-rz8pc6rr5o 8 ай бұрын
she is matured
@nashnash844
@nashnash844 8 ай бұрын
😍
@idunapark9440
@idunapark9440 8 ай бұрын
አዮ ለምንድን ነው ጣሪያ ጣሪያ የምታየው የሆነ ሰአት ላይ አይጥ ነው እንዴ😅
@Atsede-ev5xo
@Atsede-ev5xo 7 ай бұрын
ከሁለት ልጆቼ አባት ጋር ስንለያይ የእሱን መጥፎ ማውራት አልፈልግም እሱ ግን ሙሉውን ከእኔ በተቃራኒው ነበር የሚያወራው። በስተመጨረሻም እኔም ስለሱ ኔጋቲቭ እንዳወራ ሆንኩኝ። ይህን እንዴት ታዩታላችሁ።
@sebleyic7667
@sebleyic7667 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤huletachihun widddddddddd
@benaiah111
@benaiah111 7 ай бұрын
በመሃል የሚገቡ ድምጾች አሉ እነርሱን ቆርጦ ማውጣት እየተቻለ ምን አሳቀቀህ
@kali2839
@kali2839 8 ай бұрын
ፍቅር በደንብ ያልቃል
@user-wd5ei5fp7n
@user-wd5ei5fp7n 8 ай бұрын
😢😢
@user-jy7wp5jr1e
@user-jy7wp5jr1e 8 ай бұрын
እኔጋም ይህነገር አለ😢😢😢 ግን ለበጎነዉ
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 7 ай бұрын
You did an excellent job but May ask you that s you If the lady is highly educated she didn't get a boyfriend or some man asked her to be his wife why did you say that I didn't agree at all?
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 7 ай бұрын
Gin gin amargna kalat alkobachu new English word mitabezut
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p 8 ай бұрын
እስከዛሬ ከቀረቡት ጋር አነፃፅሪያት መሰለኝ አልጣመችኝም ልክ እንደኔ ያለፈችበትን በደንብ የመረዳትና ለመግለፅ ትቸገራለች
@enable7892
@enable7892 8 ай бұрын
😂😂😂 እንደሱ ነገር።
@askalwwowoefiromjonjoedihu1903
@askalwwowoefiromjonjoedihu1903 7 ай бұрын
😂😂😂😂😢 3 months 😢😮 ena 3 Years Alefogni Alegebahubetem
@user-ds5tg9hq4i
@user-ds5tg9hq4i 7 ай бұрын
ወንዶች ቢማሩም የተማረች ሴትን ማግባት ይፈራል( የበላይነት ይሰማታል)ብቁ የሆነ መስሎ አይታየውም
@tirhasokubay9939
@tirhasokubay9939 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@beenasefa8342
@beenasefa8342 8 ай бұрын
ጥያቄ አለኝ ምን ችግር አለው እሷ income ብዙ ቢሆን የሱ ትንሽ ቢሆን ዞሮ ዞሮ ለቤታቸው ነው ብዬ አስባለው አሁን አጠራጠራቹሂኝ
@enenegn5719
@enenegn5719 8 ай бұрын
​@user-wz5of3cr5qየግል ቢዚነስ ጀምረዉ ሁለቱም ቢዚነሱን ይምሩታ አይ ጊዜ
@beenasefa8342
@beenasefa8342 8 ай бұрын
@user-wz5of3cr5q i think ትክክል ነክ ምክንያቱም እንደፈለገች ነው የምታወጣው ገንዘብ ታማክራለች ባልስማማበትም ብስማማም ታደርገዋለች
@beenasefa8342
@beenasefa8342 8 ай бұрын
more ገንዘብ የምታወጣው እሷ ናት ቤቱ ውስጥ እሷ 2ስራ አላት እኔ አንድ
@zelewawiyantube7508
@zelewawiyantube7508 7 ай бұрын
betam yetemarech set tidar west setgeba bal enji mist methon ayimeslegnem lemn sebal filagotachew high new plus negerochen eyatatalech bechawan bezu gize koyita be singlenetu litekoy techelalech beye asebalew
@sintakiyu2078
@sintakiyu2078 8 ай бұрын
ሰላም አዩ ጥያቄ ነበረኝ እንዴት ነው መጠየቅ ምችለው በምን መልኩ ማለት በዚህ ልጠይቅክ
@sintakiyu2078
@sintakiyu2078 8 ай бұрын
ይቅርታ አብነት አዩ ለማለት ነበር
@Selmawet564
@Selmawet564 8 ай бұрын
ከትዳር በፊት ልጅ ወልዳችሁ ከተለያያችሁት ሰው ጋር ያለ ግንኙነት እንዴት ሊሆን ይገባል?
@intertainment2048
@intertainment2048 7 ай бұрын
የልጅ አባት እንደሆነ ብቻ ። ከዛ ያለፈ ሊሆን አይገባም ።
@Selmawet564
@Selmawet564 7 ай бұрын
@@intertainment2048 ግን እኮ
@sebleyic7667
@sebleyic7667 4 ай бұрын
H❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cf3hf8fj6e
@user-cf3hf8fj6e 7 ай бұрын
EX yenbern sew gudega madrge betam kebade new lemsalj eni i cant kemilu sewok andu nge eni ketlayayhu buhala after 2year mawrat jemrenaleahun nger gen eswu agbtwale ena i have feling for him gen setiil enwralen eni gen estiill in love with him eni singel nge ena ahun laye esun bemawrat eni eytgodahu endalhu sisemage mawratin kenskutt ena yerasun life eynore eyhone eni ersin atahut lila sew mekerb eskmalkel ena eskemfera 😢
@AbdulEnini
@AbdulEnini 7 ай бұрын
Ke bale tedar wend gar men yaswrashal anchi ere gerami sew nesh hooo
@MeseretAbegaz
@MeseretAbegaz 8 ай бұрын
Enkan dena metachu samintu endet enderake eskimetu ena bemn ayinet erieseguday timetu yihon biya sasib neber
@betelasefa8546
@betelasefa8546 8 ай бұрын
Not hulum set......😏
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 7 ай бұрын
3ወረ አይበቃምቢያንስ 1አመት
@worldcomm9842
@worldcomm9842 7 ай бұрын
ትንሽ ግዜ ወስዳችሁ ኦሪት ብታነቡ በጣም ይረዳቹ ነበር።አንድ. ፍቅረኛ ወይ ባለቤት ሲለያዩ ሚስቱ ልጅ አላት ወይ እርጉዝ ናት ወይ ብዙ ጉዳዮች አሉ መመለስ ማወቅ የለባችሁ። እንደተራ ወሬ ባታወሩ
@genetmelese7487
@genetmelese7487 7 ай бұрын
😢😢 በቃ ፍቅሲዝምም ሀይማኖት ሆነ
@semirameski1649
@semirameski1649 7 ай бұрын
😂
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 8 ай бұрын
ሀይማኖታችሁ ምንድነው ኦርቶዶክስ መሀተብ አንገታችሁ ላይ የለም በተለይ ሴቷ አንገቷን ገላልጣ 🤑
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 8 ай бұрын
ግዴታ መሀትም ማሰር አለባት እንዴ ወይ ደግሞ ኦርቶዶክስ ብቻ መሆን አለባቸው ተጠያቂዎቹ ???
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 8 ай бұрын
ሀይማኖት የግል ሀገር የጋራ ነው አራት ነጥብ
@enenegn5719
@enenegn5719 8 ай бұрын
አንገቷ ምኑ ነዉ የተገለጠዉ??ድፍን ሹራብ ነዉ የለበሰችዉ ከዚበላይ ትታነቅ ወይ? ሰዉ ሁሉ ኦርቶዶክስ ለምን ይመስልሻል የተለያየ 5 እና ስድስት ሀይማኖት ባለበት አገር
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 8 ай бұрын
@@enenegn5719 exactly
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 6 ай бұрын
ይሄ ገመድ ፈረደበት
ከአቤል ምስራቅ ጋር የተደረገ ቆይታ
2:42:39
Gugut Podcast
Рет қаралды 152 М.
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 10 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 57 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 9 МЛН
Cheat እያደረገ/ች ነው ...... ahadupodcast
16:34
ahadu media
Рет қаралды 15 М.
በተገፍውበት ቦታ አሸናፊ መሆን ፈልጋለው :- መልካም ቆይታ  ከ ሰሙቲ ጋር
1:05:15
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 21 М.
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 10 МЛН