🛑 "እነዚህ ባህሪያት እየገደሉህ ነዉ! አስተካክል!" አማካሪ አብነት አዩ / Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት

  Рет қаралды 31,756

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Жыл бұрын

ሰላም የጉልቻ ፖድካስት ቤተሰቦች🙌🏽 ዘወትር አርብ ምሽት ይዘንላችሁ ከምንመጣዉ ፖድካስት በተጨማሪ ዘወትር እሮብ እያዝናኑ የሚያስተምሩ አዳዲስ ቪዲዮችን ወደናንተ ማድረስ ጀምረናል። ይመቻችሁ🙌🏽
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ በ0915454647 ይደዉሉ!
Social Media Links
Instagram: abinetayu_?igsh...
Tiktok: www.tiktok.com/@abinetayu

Пікірлер: 136
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ዛሬ እራሴን እንድፈትሽ አረከኝ በርታ ወንድማችን ሁሉም እንደኔ እራሱን ያስተዉል !!!!!
@user-lh3tc1gg9h
@user-lh3tc1gg9h 9 ай бұрын
አልሀም ዱሊላህ ረቢል አለሚን ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ምሰጋና ይገባው ሁሌም ሣመሠግን ደስተኛ እሆናለሁ
@dodobobo275
@dodobobo275 Жыл бұрын
7ቱም በጣም ወሳኝ ናቸው ለህይወታችን አመሰግናለሁ በተለይ 5ያው ደሞ በጣም የምስማማበት ነው ጎበዝ ነክ ምርጥ ሀሳቦች ናቸዉ 7ቱም 👏👍
@illykute
@illykute 7 ай бұрын
ንግግሮችህ ላይ ያሉትን መጠንቀቆች ሳስብ መሆሬ ላይ ያሉ ስህተቶቼ ዙሪያ መቻኮሌ ሲገለብ ይታየኛል . . . አንቂ ምልከታን በመረረ ቋንቋ መቀበል አግባብ እንዳለው እየተረዳሁ ነው ። በጣም ነው የማመሰግንህ በርታልን። ከንግግራዊ አስተምህሮቶችህ ጀርባ ያሉትን አንተነትህን የገነቡ የዘዬ አስተዳደግህንና ሳይንሳዊ ብሎም ሰዋዊ ተዛማጅ አዎንታዊ አንተነትህን ያበጁልህ ትላንታዊ ተዋረዶችህን ብታጋራን ሃሳባዊውን ጉዳይ ህይወታዊ መሆን የሚችሉ ስለመሰለኝ ነው. . . በርታልን 😇
@sadyamohammad5284
@sadyamohammad5284 Жыл бұрын
በትንሹ ያላመሰገነ ትልቅ ነገር ብናገኝ አናመሰግንም ያ ትክክል 👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከምላኬ ነህ አመሰግንሀለሁ እኔ ለማመስገን የእመብርሀን ልጂ መሆኔ የዘዉትር ምስጋናየ ነው❤ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋልን ያድልህ ያድለን
@azmerabirahnu1415
@azmerabirahnu1415 8 ай бұрын
ያለፈ ነገር መተው የሚለው እና ምስጋና የማይውቁ ሰወች መተው ጥሩ ነው በጣም አስተዋይ ነህ አግዚኣብሔር እድሜ እና ጣና ይስጥህ ወንድማችን🥰🥰🙏
@asnakezenebe8690
@asnakezenebe8690 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ሁሉም ስው እራሱን እንዲፈትሽ ይጠቅማል እግዜር ይስጥህ ልብ ያለው ያዳምጥ ይጠቀምበታል በተጨማርም እንደየሃይማኖቱ ጸሎትን ቢያስቀድሙ ተጠቃሚዋች ነው የምንሆነው
@FikireFikire-po8zt
@FikireFikire-po8zt Ай бұрын
ምሳሌ ያደረከው ሰው ተመቸኝ ,ትክክል ነህ!!!
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 ай бұрын
ተባረክልን ጠንካራ መምህር ነህ በርታልን እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉
@user-nz6mp1sz3x
@user-nz6mp1sz3x Ай бұрын
ራሴን እንዳይ የተሠማኝ ነገር ነው ደሞ አሁን ላይያለሁበት ነው ማለት በእውነት ሰለምቀርብ ሲክዱ ለምን ብየ ራሴን የጎዳሁ ነበር እንዳንተ አይነት ይብዛልን
@BaraAlbotalab
@BaraAlbotalab 4 күн бұрын
በጣም ጥሩምክርነዉ ወንድሜ እንዳተያሉትን ያብዛልን❤
@bekeleetag
@bekeleetag Жыл бұрын
Thank You, You are Blessed🙏
@Mychannel-tk5kl
@Mychannel-tk5kl Жыл бұрын
ተመስገን 🙏omg I needed to hear this today ❤ thank you brother what a beautiful message 👏🏾👏🏾
@hiwigm1215
@hiwigm1215 8 ай бұрын
ትምህርቶችክ ሁሉ አስተማር ናቸው ብዙ ተጠቅሜበታለው ተባረክ
@seli4850
@seli4850 Жыл бұрын
Such brilliant 👏👏👏 topic, thank you so much.i really see my self on this topic all of them helps me to find my self
@user-wm2kl8cg3m
@user-wm2kl8cg3m 6 ай бұрын
Thank you for your advice
@udhdhb7201
@udhdhb7201 10 ай бұрын
መተው አሁን ያለሁበት ህይወት በጣም አመሠግናለሁ ወንድም ተባረክ ❤❤
@AbebaAlemu-zu6xc
@AbebaAlemu-zu6xc Жыл бұрын
wow ወድጄዋለሁ በተለይ “ እረፉ “ የምትለው word ተመችታኛለች like like like
@fre5837
@fre5837 Жыл бұрын
ተባረክ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤
@derartukenha4977
@derartukenha4977 Жыл бұрын
Thank you 🙏 ❤
@user-ob9py9vn4g
@user-ob9py9vn4g 3 ай бұрын
Tnx dear......yanten video salsema adera alawkim ...berta
@maakeleshtewahdo6218
@maakeleshtewahdo6218 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እንዴ ሁሌም እናመስግናለን
@girmaasefa423
@girmaasefa423 5 ай бұрын
Ab በጣም ነዉ የምወድህ የማደንቅህ አንተን ማድመጥ ሱስ ሆኖብኛል በርታልኝ 🙏
@keyiriya
@keyiriya 5 ай бұрын
ካተ ምክን እንዴት እንደምጠቀም አታቅም ተባረክልን በጣም እናመሰግናለን 😊
@mahelettamrat2957
@mahelettamrat2957 Жыл бұрын
እናመስግናለን አስተማሪ ትምህርት ነው በርታ
@kisanet4715
@kisanet4715 Жыл бұрын
ተባረክ 🙏
@Slam-ex4sc
@Slam-ex4sc Ай бұрын
አመሰግናለዉ ጥሩ ምክር ነዉ
@sofiabalkere
@sofiabalkere Жыл бұрын
Thank you so much I take lot advice
@habtamubedisho6370
@habtamubedisho6370 Жыл бұрын
መተው ( thank you so much... You are blessed )❤❤
@TigistSiyum-ry9en
@TigistSiyum-ry9en Жыл бұрын
Thank you
@menalabdella5735
@menalabdella5735 Жыл бұрын
I need More of this videos very useful thanks for your advice
@makiialem774
@makiialem774 6 ай бұрын
Tanxs sela hulu mekreh ketlebat😍
@helech84
@helech84 Жыл бұрын
Uuuu letting go of my ego has been a huge challenge! Thank you ! Your presentation is on point! Not boring… It is so funny how you say እረፉ
@user-yy2ir8mv5g
@user-yy2ir8mv5g 4 ай бұрын
enameseginalene
@kisanet4715
@kisanet4715 Жыл бұрын
አስተማሪ ነው ትክክል 👍👍💯💯💯
@HymanotYibrah
@HymanotYibrah 7 ай бұрын
Ewnte nw eko Tnx u betam
@comceill6635
@comceill6635 Жыл бұрын
Thank u❤
@fre5837
@fre5837 Жыл бұрын
Thanks ❤❤❤
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 Жыл бұрын
I will summarize those point in two major important two things those are one be thankful two forgiveness that means connection with God with thanks and to the side forgiveness Thanks Abi bless you
@user-hm1bu2fd4k
@user-hm1bu2fd4k 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ቀጥልበት 🥰🥰🥰❤️
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg Жыл бұрын
በትክክል!!!!!!!
@user-es1vq9gb5z
@user-es1vq9gb5z 4 ай бұрын
በጣምምርጥህምርትነውእናመስግናለንክክክት❤️💚🙏👏🤲
@Tk-cg2uj
@Tk-cg2uj Жыл бұрын
❤Thanks
@user-dj1xw7ho8u
@user-dj1xw7ho8u Жыл бұрын
abenet 🍀i love your program thanks 🍀
@seninegn-sh7jg
@seninegn-sh7jg 11 ай бұрын
Thanks
@tgtsadiktgsadikk3182
@tgtsadiktgsadikk3182 8 ай бұрын
you are amazing ❤❤😘😍 person keep that good job . appreciated
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 7 ай бұрын
Enamsegn alen wodemachen fetari yebarekih ❤❤❤❤
@maryalem1890
@maryalem1890 Жыл бұрын
Betam enamsegenalen ❤🙏
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 8 ай бұрын
የመጬረሻው ሀሣብህ ን እቃወማለሁ ለማብራራት ግዜሥለለለኝ ነው እግዚአብሔርን የሚሥተካከለውየለም ክብርምሥጋናየገበዋል አሜን አሜንአሜን❤
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 Жыл бұрын
A good bless you all 🙏
@asli2998
@asli2998 Жыл бұрын
I like it thank you ❤
@selamawittemesegen222
@selamawittemesegen222 Жыл бұрын
Yemechereshawe Asabe Wow U r right bro Thanks but the all idea Nice
@mesayetsegaye1629
@mesayetsegaye1629 5 ай бұрын
Wowo batam tamachitognal abi yimachiki ❤
@emuyenatalignegn
@emuyenatalignegn 8 ай бұрын
ምርጥ ሰው❤
@GoAsd-bc1uc
@GoAsd-bc1uc 7 ай бұрын
Big respect 🙏 for you bro ❤❤❤❤
@tseadazewdie6000
@tseadazewdie6000 10 ай бұрын
Lebzu dekama gonea selamn lematabet metfo tsebaye mestawe honeh asayiteh mekrehegnal.amesegnalew Wude lemeshashal emokralew ❤❤❤❤
@EthiopiyaMilion-yx9mu
@EthiopiyaMilion-yx9mu Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@user-vy4vd9pg7e
@user-vy4vd9pg7e Жыл бұрын
በጣምም😢😢😢
@BB-je4id
@BB-je4id Жыл бұрын
መተው ጥሩ ነው 🙏
@hasnaetpia7967
@hasnaetpia7967 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hannahanita1575
@hannahanita1575 Жыл бұрын
❤❤ብዙ ነገር ተምሬበታለው አመሰግናለው abi❤❤
@getkelemu
@getkelemu Жыл бұрын
Tbarek wendeme bezu neger temeriyalew
@konjofiker
@konjofiker 7 ай бұрын
ለካ ለዚ ነው እናቶቻችን መተው ነገሬን ከተተው የሚሉት። እውነት ነገርን መተው እጅግ ማትረፍ ነው ደስታ እና ሰላማችን እጃችን ላይ ነው ቁልፉ
@hiwe569
@hiwe569 Жыл бұрын
ab እንደተለመድ አሪፍ ነበር ከሞላ ጎደል ማለት አልችልም አብዛኛው ባህሪዎች አሉብኝ 4.ግን እረ አመስጋኝ ነኝ 🤩 3 መተው እሻላለው ከበፊት .በደንብ ሁሉም ላይ ሰርቼ አስተካክላለሁ እናመሰግናለን 🙏 .
@lt963
@lt963 7 ай бұрын
Lemin silemil hul gize teteratari atihugni yilugnal leka lik neberiku😢😢 thank you
@semhalworku7344
@semhalworku7344 5 ай бұрын
Migerm tmhrt new mtastemrut enamesegnalen
@seblewongelbiruk3329
@seblewongelbiruk3329 Жыл бұрын
tnx
@rahmarshma3529
@rahmarshma3529 7 ай бұрын
Amesegnalehu wendm ❤
@merontaye8723
@merontaye8723 Жыл бұрын
WoWO TKU GBU በጣም ጥሩ ትምህርትና ምክር የመጀመሪያው አመስጋኝ ሁኑ ያልከው ፈጣሪን ማክበር እዳለብን ቢሆን ባይሆን ስለጤንነቴ እና ተኝቼ በመነሳቴ እንኳን። ሌላው መተው ያለብንን በየትኛውም መገድ መተው እና ዝቅ ማለት ሌላው አስቸጋሪን ሰው ከመከራከር ልክነህ ልክነሽ ብሎ መገላገል ከክርክር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@hikmanagas9307
@hikmanagas9307 6 ай бұрын
❤ዉድድድድድድድድ ምርጥ ሰው 🌹ሹክረንንንንንን
@user-hy2je1ux6w
@user-hy2je1ux6w 8 ай бұрын
Tebarek westyen new yawetahew
@HirutBeyene-vk3uj
@HirutBeyene-vk3uj 7 ай бұрын
ሰላምን፣ስላቀረብክልንእናመሰግናለን❤❤❤
@tgalmey
@tgalmey Жыл бұрын
❤❤❤❤ bertanl bro
@andualemmerzu4980
@andualemmerzu4980 Жыл бұрын
Ayu kemr betam nw emakebrk mamesgnew🙏 betam rasen endmeleket nw yaderekegn
@jemo5716
@jemo5716 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ መልሡ ለኔ ነዉ
@tsionabebe2061
@tsionabebe2061 Жыл бұрын
Betam konjo yehone hasab new tnx. Endate metew endemichalem betenegeren?
@user-tt5xy5yg4u
@user-tt5xy5yg4u 6 ай бұрын
አቦ ትችላለህ👏
@nebiyata332
@nebiyata332 6 ай бұрын
ገራሚ መልክት👌
@user-pj8jq9iz7z
@user-pj8jq9iz7z 7 ай бұрын
❤❤
@SofanitWorku
@SofanitWorku 9 ай бұрын
ተባረክ በተለይ እኔ
@mihretababu8915
@mihretababu8915 7 ай бұрын
You're right man 🥺😔
@sebleyic7667
@sebleyic7667 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ruthzebene-ng8hq
@ruthzebene-ng8hq Жыл бұрын
አለመሆን(ጥሩ ያልሆነ) በሚለው መልኩ ከኔጋቲቭ ከምትገልፀው መሆን ያለባቸው ብለህ በፖዘቲቭ ብትገልፀው መልካም ነው
@user-rz5vm1bp5f
@user-rz5vm1bp5f 7 ай бұрын
Ewenete new
@hanasharew8221
@hanasharew8221 7 ай бұрын
አዎ ልክ ነህ
@oooooo9254
@oooooo9254 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@selamwtasfaw2939
@selamwtasfaw2939 Жыл бұрын
🙏🏻🙏🙏🙏🙏
@rahel6463
@rahel6463 Жыл бұрын
አይዞህ አንተ ብቻ ወደፊት እግዚአብሔር ይዘህ ስው እማ ስው ነው ማሀርና ክርስቶስ ክፍት ብቻ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 8 ай бұрын
እረ አንደበትህ ይባረክ በብርታቴ ላይ ብርታት ጨመርክብኝ 🫰🫰🥀
@rebkasisay1553
@rebkasisay1553 Жыл бұрын
First🎉
@selamawitgudeta205
@selamawitgudeta205 8 ай бұрын
Lemn yhon mwed number 5 is yene mertu mkrk new😊
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 8 ай бұрын
😂እናመሠግን አለን እኔ ባለፈ ነገር እንቅልፌን አጣሁ ግን ባንቴ ምክር ከዛሬ ጄምሮ ቃል ገባሁኝ ለምን ታገሥኩ እያልኩ እቆጫለሁ እግዚአብሔር ፈቅዶነው ያጎደለብኝየለምምሥጋናይገበዋል❤
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 7 ай бұрын
ኡፍ እኔ ራሡ ለዚ ነወይ የታገስኩት ጥሎኝ ሊሄድ እያልኩኝ ፀፀቱ ሊገለኝ ነው ኡፍፍፍፍ😢
@deeddeed2583
@deeddeed2583 11 ай бұрын
እሚገርመኚ ነገር አድም ነገር አላቅም ነበር ብዙ ነገር ሠማሁ አሁን
@leya3286
@leya3286 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እናመስግናለን
@mychris5709
@mychris5709 Жыл бұрын
I love you ❤
@user-ob9py9vn4g
@user-ob9py9vn4g 3 ай бұрын
Dear sewdh berta
@Heymifekr
@Heymifekr 5 ай бұрын
እራሴን ነው ያሳይከኝ😊❤
@naolkidanu8110
@naolkidanu8110 Жыл бұрын
Gobez
@sami25668
@sami25668 Жыл бұрын
የሰራኸውና ያቀረብከው ነገር በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን አንድ ሰው ለኔ እያወራ ያለ የሚመስለኝ ፊት-ለፊት ስመለከተው ነው ለምን በጎን በኩል እንደመረጥክ አለገባኝም ፣ ለሌላ ሰው የሚወራን ወሬ እያዳመጥኩ ያህል ነው የተሰማኝ ፡፡ ለፍተህ ስላመጣኸውና ሥላቀረብክልን ነገር ግን አመሰግናለሁ ፡)
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast Жыл бұрын
We lost the front camera footage sorry! Was not intentional
@goitomsisay8300
@goitomsisay8300 8 ай бұрын
17:07 17:08 17:09 17:09 17:10
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 47 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
🛑 ከ break up በኋላ ማድረግ የሌለባችሁ ነገሮች // Don't do this after breakup
12:23
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 66 М.
ከፍቅረኛዬ ጋር ስንለያይ... // Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት
58:31
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 37 М.
🛑 ሰዎች እንዲወዱን ምን እናድርግ?
8:14
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 34 М.
በህመም ውስጥ ያለፈ ሰው
59:20
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 43 М.
1❤️ #shorts
0:24
Saito
Рет қаралды 61 МЛН
Не трогайте эту ВОЛОСАТУЮ ШТУКУ! 😱
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 4,7 МЛН
БЕЛКА ПЕРЕПУТАЛА ТАРЕЛКИ #юмор #cat #топ #cats
0:13