ከርቤ(Myrrh) በቤታችን በፍፁም መጥፋት የለበትም በሸታ እሱ ባለበት ድራሹ ሰለማይደርሰ!!!!!

  Рет қаралды 18,878

Mekdelawit zmki

Mekdelawit zmki

10 ай бұрын

ከርቤ በቤታችን በፍፁም መጥፋት የለበት
በሸታ እሱ ባለበት ድራሹ ሰለማይደርሰ!!!!!

Пікірлер: 66
@ልድያ
@ልድያ Ай бұрын
መልካም እህታችን ሲበዛ ጉዳት ኣለበት ጥቅም ብቻ ኣደለም መብዛት የለበትም ኲላሊት ይነካል ኣታብዙ 👍👀👀
@user-wz3qq8dd4i
@user-wz3qq8dd4i 6 ай бұрын
እናመሰግናለን መቅዲ
@negstibogale6618
@negstibogale6618 10 ай бұрын
ተባረኪ እማ
@genetziguita4586
@genetziguita4586 10 ай бұрын
Btam amsgenalew yene konjo Tbarki yemalawke nwe yasrdashgn❤thetna yalew Angager❤👏👏👏
@user-sz2kq5yl1h
@user-sz2kq5yl1h Ай бұрын
እባክሸ ምን ማለት ነዉ አንድ ማካ ግማሸ ማካ ቀለል አርገሸ ተጎዳኝ ችግር አለዉ አሰተዉይ places
@user-lx5iv8ji2tHomeboy
@user-lx5iv8ji2tHomeboy Ай бұрын
መልካም ሰዉ ነሺ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤
@Mekdelawitzmki91
@Mekdelawitzmki91 Ай бұрын
Tnx dear
@user-nu6fb6od3z
@user-nu6fb6od3z 10 ай бұрын
Enamesgenalene
@SenaitAddis
@SenaitAddis 3 ай бұрын
Amesegenalewu Mekdii
@jemilaibrahim6523
@jemilaibrahim6523 Ай бұрын
እህቴ. ከርቤ. በጣም. ፍቱን መድሀኒት. ነዉ. ግን. ደሞ. አጠቃቀሙ. ጥንቃ ቄ. ያስፈልጋል ከርቤ. ተዘፍዝፎ. ሲወሰድ. በ ቡና. ሲኒ ተጠሎ. ነው. ሚወሰደው ከስር. ያለው. እነደ ጭቃ. የሚ መስለወ. ግን. አይወሰድም. እሱ. ለቁስል. ቡጉር. ጠባሳ. የመሳ ሰሉ. በስ ሱ መቀባት ነው. እንጂ. ማኘክ. ትክ ክል. አይደለም. ጥንቃ ቄ ያስፈልጋል. አመሰግናለሁ
@Addis0749
@Addis0749 27 күн бұрын
የጠቆረውን ከርቤ አትጠቀሙ እናት 🎉
@user-bh2ds1fh6y
@user-bh2ds1fh6y 15 күн бұрын
Ebakish ehte እናቴ ካንሰር tamami nate yet endemagegnw negergn pelas
@user-js3px6el5b
@user-js3px6el5b 5 ай бұрын
Amesegenalewu
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 4 күн бұрын
እህቴ እባክሽ አልቴት ማለት ከርቢ ነው ወይ
@user-tn3vm9pw9f
@user-tn3vm9pw9f 3 ай бұрын
አባባልሽይስተካከለሸ
@user-nu6fb6od3z
@user-nu6fb6od3z 10 ай бұрын
Salam
@mesiadma8037
@mesiadma8037 Ай бұрын
ለመሀፀን ኢንፌክሽን ይጠቅማል ? በጣም ስለተቸገርኩ።
@12weyni
@12weyni 16 күн бұрын
Awo labe balweha argsh tatebi
@Nolawi829
@Nolawi829 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሺ የኔ ቆንጁ😊
@fyoritsegay5797
@fyoritsegay5797 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 4 күн бұрын
ለእቅርትስ ይሆናል ወይ
@user-hy8fr1xj7p
@user-hy8fr1xj7p 7 ай бұрын
ለጎይተር ይሆናል
@mekideshaile5479
@mekideshaile5479 28 күн бұрын
ለኪንታሮትም መድሀኒት ነው ይባላል አጠቃቀሙን ብትነግሪን
@tadyhyle3968
@tadyhyle3968 5 ай бұрын
ስለ oil አጠቃቀም?
@misrakmisrak-jt5zj
@misrakmisrak-jt5zj 7 ай бұрын
እህቴ፣ዘይቱ፣የትነው፣የሚገኘው፣ጠቁሚኝ
@user-bb4xi5hn1n
@user-bb4xi5hn1n 10 ай бұрын
ሰላም ነጭ ርግብ ምንድነው በእጄ ይዤ አየሁኝ
@mahikebe6998
@mahikebe6998 3 ай бұрын
harif hasab neber yzeshi yemetashiw gn anegagershi astekakyi
@toybahussenhussen9117
@toybahussenhussen9117 6 ай бұрын
ለማህፀን መውጣትስ መድሀኒት ይሆናል ወይ እስኪ መልሽልኝ
@leyilagutego154
@leyilagutego154 8 ай бұрын
አሰለሚ አለይኩም ወ ረማቱለህ ወበረከአቱ ዉድ እህቴ እኔ ጨገረ የማኛል አርፍነዉ በአረብኛ ስሙ ምን ይበለል
@user-fi6kp5yf7u
@user-fi6kp5yf7u Ай бұрын
ሙር
@tsegrdaadmsw7984
@tsegrdaadmsw7984 10 ай бұрын
ሰላም መቅዲ በህልሜም ጡት ማጥባት ምንድን ነዉ
@HaimeMola
@HaimeMola 27 күн бұрын
ከምግብ በፊት ነው
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 3 ай бұрын
በናትሽ ከርቤምሆነ ንፅህ እጣን ቡና ሲፈላ አይጤስምአይደል
@lidyalidya8220
@lidyalidya8220 14 күн бұрын
እንዴት ነገሩ ሁሉም ህልሙን ይነግራታል ህልም ፈቺ ነሽ እንዴ?😊
@AbelGurja-xn3sl
@AbelGurja-xn3sl 5 ай бұрын
የደም ማቅጠኛ እውስዳለሁ ብጠቀመው ችግር አለው።
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c Ай бұрын
ere kum negerun tenageri were abezash
@neimamusa557
@neimamusa557 8 ай бұрын
Ergtegnq neshi ytetal e
@Mekdelawitzmki91
@Mekdelawitzmki91 8 ай бұрын
Awo yetitale. fecina gemashe mankiya ba mulu berchiko weha akalaklshe
@misrakmisrak-jt5zj
@misrakmisrak-jt5zj 8 ай бұрын
ዘይቱን፣የት፣አገኛለው፣እህቴ፣ካለ፣ቦታውን፣ጠቁሚኝ
@gedionamanuel3947
@gedionamanuel3947 10 ай бұрын
ሰላም መቅዲ ባለቤቴ ሁለተኛ ሚስት አግብቶ ይመስለኛል ልጅቱ ፀየም ያለች ናት እና ሳሉኑ በጣም ብዙ ሰዎች ያሉ ይመስለኛል እና ሰው ፊት መናገር ይሉንታ ይይዘኝ እና እሱን በአይኔ እቆጣለሁ ከዛ ጥሉኝ መኝታ ክፍል ይገባል ከዛ ያቺ ሴት ተከትላ ትገባለች ከዛ ወዲያው አብረሽኝ አትተኝም እንዴት ግንኙነት አናደግም ይለኛል እያለች እየተናደደች ከዛ ክፍል ትወጣለች እኔም ክፍል እገባና በጣም በተሰበረ ልብ እንዴት በኔና በልጆችህ እንደዚህ ታደርጋለህ እንደዚህ የለፋውበት ትዳር እያልኩ ስወቅሰው እሱ ግን ምንም አያናግረኝም አልጋችን ላይ ገደም ብሉ ላብቶፕ ያያል ምንም መልስ አይሰጠኝም እኛ ያለነው ሳውዲአረቢያ ነዉ ሃይማኖታችን ኦርቶዶክስ ስለሁነ ብዬ ነው መቅዲዬበናትሽ በጣም ጨንቆኛል😢ህልሜን ስለምትፈችልኝ እግዚአብሔር ይስጥልን ይሄ አልተፈታም
@gedionamanuel3947
@gedionamanuel3947 10 ай бұрын
አልተፈታም መቅዲ
@mimizd5828
@mimizd5828 7 ай бұрын
​@@gedionamanuel3947ውዴ የሴት አይነጥላ ነው የመጣችበት እምቢ ማለቱ ጥሩ ነው አንቺ ደግሞ በፀሎት ትጊ ፀበልሽን ቤትሽን አልጋሽን እርጪ አይዞሽ አባሯታል እኮ
@azawuntmalefiya2303
@azawuntmalefiya2303 9 ай бұрын
የትይገኛል ከርቤ እጣኑ
@Mekdelawitzmki91
@Mekdelawitzmki91 9 ай бұрын
መርካቶ እጣን ተራ አለ
@ebrahimyimam5389
@ebrahimyimam5389 9 ай бұрын
መጠኑ ቢገለጽ ::
@Mekdelawitzmki91
@Mekdelawitzmki91 9 ай бұрын
ፍጭና በማንኬያ በትንሸዋ ግማሸ ብጥብጥ አርጎ መጠጣት
@daezja847
@daezja847 6 ай бұрын
እንዴት ነው የምታወሪው ያው ያው ታበዣለሸ
@SenaitAddis
@SenaitAddis 3 ай бұрын
Ewunet new Ehete enem hotel wuset new meserawu andewa denbegnaye kemahetsen cancer be kerbe endedanechii negragnaleche.
@NaneMesa
@NaneMesa 3 ай бұрын
መታጠን አይቻልም በእንፋሎት አፍልቶ
@Mekdelawitzmki91
@Mekdelawitzmki91 3 ай бұрын
Lemn lmtakme ?
@user-ui6wx3kn2s
@user-ui6wx3kn2s 8 ай бұрын
የማፀን እፊክሽን አይህንም አጠቃቀሙ ?
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 3 ай бұрын
ይሆናል
@sulasuleymangatchew9922
@sulasuleymangatchew9922 26 күн бұрын
ለማህፀን እፌክሺን መድሀኒት ነው ይባላል ? ግን አጠቃቀሙን የምታውቁ ካላችሁ ብታስረዱን በዚህ ህመም ለሚሰቃዩ ሴቶች ሁሉ ይሆናል
@sulasuleymangatchew9922
@sulasuleymangatchew9922 23 күн бұрын
@@user-ui6wx3kn2s አጠቃቀሙን የምታውቁ ብትነግሩን
@sulasuleymangatchew9922
@sulasuleymangatchew9922 23 күн бұрын
@@MesiMesi-jy2rt አጠቃቀሙን ብትነግሩን ምናልባች ለአንድ ሰው ከህመም መዳን ሰበብ ልንሆን እንችላለን
@12weyni
@12weyni 16 күн бұрын
ለብ ባለ ወኃ አረቹ ወይም አፍልታቹ እፋለቱ በመታጠን ፈጣሪ ይማሪሽ
@mestawetmengistu8818
@mestawetmengistu8818 7 ай бұрын
ሰላም መቅዲ በእልሜ ከጓደኞችጋር ባንድላይ አውቶቢስ ተሳፍረን ስንሄድ አየው ሌላው ደግሞ ብቻዬን ጫካውስጥ ስሂድጅብ ድምፅይሰማኝል እና ደግሞ እኔ የሂድኩበት ባታ ማለፍያ የለውም እና ስመለስ ሁለት ወንዶች እያወሩ ከፊቴ እየሂዱ ነበር እኔም እነሱን ተከትዬ ከጫከው ስወጣ አይሁ መቅዲ አበዛውብሽ ይቅርታ ፊችልኝ አመሰግናለው፡፡
@amenkiya7030
@amenkiya7030 4 ай бұрын
አረ ተው ህልማችሁን ለማንም አትንገሩ
@mimibelay
@mimibelay 9 ай бұрын
እ እ እ ምንድነው ቀንሺ
@FirehiwotBazezew
@FirehiwotBazezew Ай бұрын
አጠቃቀሙ እንዴት ነው
@Mekdelawitzmki91
@Mekdelawitzmki91 Ай бұрын
ለውስጥ ደዌ ፣ግማሽ የ ሻይ ማንኪያ የተፈጨ ከርቤ በ አንድ ብርጭቆ ውሃ በጥብጠሽ ጠጭ
@betelhemshimeles
@betelhemshimeles 10 ай бұрын
ሰላም መቅዲ እኔና አህቴ መንገድ እየሄድን በሬዎች ከፊታች መጡ እኔ ፈርቼ የሆነ ግቢ አጥር ስር ቆምኩ እህቴ ግን በሬ እንዴት ትፈሪያለሽ ብላ እየሳቀች ወደ በሬዎቹ ሄደች አንድ ግመል አለ ምንም አላረጉዋትም ግን አንድ በሬ ሊወጋት ወደሱዋ መጣ ከዛ በጅዋ ደብተር ይዛለች በደብተሩ ሶስት ጊዜ ሊወጋት ሲል ትመታዋለች እኔ የቆምኩበት በር አንድ ሴት ከፍታ ምን ትሰሪያለሽ በሬላይ ስትል በሬ ፈርቼ ነው እላለው ወይ ግቢ ሂጂ አለችይ ከዛ በሬው መጣብኝ ሮጥኩኝ
@user-yr1dg1zm1q
@user-yr1dg1zm1q 7 ай бұрын
Ena
@user-lx8co3ns7h
@user-lx8co3ns7h 3 ай бұрын
የምታወሬው ሌላ ምድነው እሷ ሰለ ከርቢ ነው ምታወራው
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 32 МЛН
Kerbe (Myrrh) my grandma's natural remedy, stay calm stay safe
15:50
የተዘጋ እድላችንን እንዴት እንክፈት?
49:43
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 90 М.
ስለ የወይባ ጢስ ጠቀሜታ ከባለሞያዋ አንደበት
9:16
🌱A Senna-sation Exploration: Step into a World of Wild Senna🌿
6:36
Bowman's Hill Wildflower Preserve
Рет қаралды 43 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН