የተዘጋ እድላችንን እንዴት እንክፈት?

  Рет қаралды 70,773

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Ай бұрын

የተዘጋ እድላችንን እንዴት እንክፈት?

Пікірлер: 436
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Ай бұрын
ያምልኮ ስግደት አሰጋገድ ሰግድ ለአብ ሰግድ ለውልድ ሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ ሰግድ ለእግዚተነማርያም ሰግድ ለመስቀልነ እግዚነ ስብሀት ለአብ ስባት ለወልድ ስባት ለመንፈስ ቅዱስ በረከትን ለሰጠህን እስከዚን ስዐት ላቆይህን በቸርነትህ መገድ ለመራህን በብራነመገድህ ለመራህን ለስጋወ ደሙ ላበቃህን እስከዚን ስዓት ከዚን ደቂቃ ላቆየህን ላተ አምልኮት ስግደት ውዳሴ አምልኮት ይገባሀል አሜን ሀሌሉያ ለአብ ሀሌሉያ ለወልድ ሀሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ሰግድ ለአብ ሰግድ ለወልድ ሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ አያል ቅዱስ ህያው ቅዱስ ፀባወት ቅዱስ ያህዊ ቅዱስ የውነዲ ቅዱስ አልፍና ሜጋ ቅዱስ ሸራህያ ቅዱስ ፀባወት ቅዱስ እየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል ቅዱስ የድንግል ማርያም ልጅ ለአተ አምልኮት ውዳሴ ምስጋና ይገባል እያልን መስገድ የማይገደዱ ቀናት ቅዱስ ሚካኤል ቅድስት ድንግል ማርያም ባለወልዱ ቀናት ብቻ የነዚ ቀናት አስተብርኮ እራሳችን ሳናስነካ ድንን በማለት መስገድ ይቻላል በጎደለ በነጠበ በቅዱሳን መላእክት ይታረምልኝ ወስባት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር
@banchewmariam9593
@banchewmariam9593 Ай бұрын
Egizihabiherih yakibirilign Ameseginalewu
@user-tb4dl3kp1b
@user-tb4dl3kp1b Ай бұрын
በባለ አምሳም አስተብርኮት እህቴ ከተሳሳትኩ እታረማለው
@hellinabebe424
@hellinabebe424 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@birhan-lp2vz
@birhan-lp2vz 29 күн бұрын
የአምልኮት ስግደት አይቋረጥምሁሌም ይሰገዳል የንሰሐ ስግደት ነው በሰንበት በበዓለ ሃምሳ የማይሰገደው
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 28 күн бұрын
አሜን
@danielmesay2951
@danielmesay2951 Ай бұрын
ሰላም ወርቅአፈራሁ ወንድሜ እጅግ በጣም ወሳኝ ርእስ ይዘህ በመምጣትህ ደስ ብሎኛል መፍትሔዎቹም ትክክል ናቸው። አንድ መፍትሔ ለማከል ነው ምናልባት ሳልሰማ አልፌው ካልሆነ እሱም ንስሃ ከገባን ቦኋላ ቅዱስ ቁርባን መውሰድ ነው። ቅዱስ ቁርባን የክርስትና የመጨረሻው የንጽህና እና የኃይል ጥግና ማህተም ነው። ሰይጣን ሌላውን ነገር ሁሉ ይታገላል ቅዱስ ቁርባንን ግን መታገል አይችልም ስለዚህ ያለማቋረጥ ንስሃ እየገባን ቅዱስ ቁርባን ከወሰድን ከሌሎች የአምልኮ ተግባራት ጋር ለእርኩሳን መናፍስት የማይቋቋሙት ህይወት ነው። የፈለገ ቢመተትብን የተመተተብን ቀን ይያዛል። በብዙ ሰራዊት ተሸፍኖ ሚገባ በከባድ መስዋዕት የሚላክ መተት እንኳን ቢሆን ቅዱስ ቁርባን ምንወስድ ከሆነ ማድፈጥ አይችልም። ይሄ ነውና አመሰግናለሁ።
@Tibeyinmolla
@Tibeyinmolla Ай бұрын
በጣም ጥሩ መልክት ነው
@michael12t
@michael12t Ай бұрын
90% ሙሉዉ የኔ ታሪክ ነዉ ። እመብርሀን ባትቆምልኝ ሟች ነበርኩ ። ከምንም በላይ የሚገርመዉ በቤተሰብ ሲደረግና , ለራሳቸዉ ታምነዉ ለዘመናት ፀጥ ማለታቸዉ ነዉ ። ኢትዮጵያን ምን ጉድ ዉስጥ ነን ለኔ ግን አመስግኑልኝ , ፈጣሪ ይፈርዴልናል ሰማዕቷን ቅድስት አርሴማን አመስግኑልኝ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል አመስግኑልኝ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤልን አመስግኑልኝ እመብርሀን የአምላክን እናት ንፅህቷን አስግኗት ሁሌም አትተዋችሁም ከሁሉም በላይ የፈጠረንን አምላካችን ቸሩ መድሀኒተ ዓለምን አመስግኑት 🎉 እግዚአብሔርን የያዘ ሁሌም የሸንፋል ! የደረሰበት ነዉ የሚያዉቀዉ የናንተንም አገልግሎት ትዉልዱን እያነቃ ነዉና , ቃለ ህይወት ያሰማልን !
@Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg
@Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔርን የያዘ ሁሌም ያሸንፋል፡፡🙏
@yihenewdamtew7397
@yihenewdamtew7397 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 28 күн бұрын
አዎ ፡እግዜ ከኛ ጋር ባይሆን በቁማችን እያለን ያጠፉን ነበር። ጌታ 🙏 ይርዳን
@SelamFikadu-fq7gg
@SelamFikadu-fq7gg 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z Ай бұрын
አለም ላይ ሆነህ ድብቁ የክፉዎች ሴራ የገባህ ምርጥ ሰው ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው እኔ ገና አርዕስቱ ስለመናፍስትና ስለደጋሚዎች መሆኑን ሳይ ብቻ ሳላዳምጥ ነው ምስጋናዬን የማቀርበው ምክንያቱም ያልደረሰበት የማይረዳው ሽምቅ ውጊያ ነው ለማን ይወራል ያልተነካ በሰው ይፈርዳል በየፀበሉ ስንንከራተት ስራፈት አለባበስ የጠፋን በራሳችን ያመጣነው ነው የሚመስለው በየፀበሉ በፀበልተኛ የምታሾፉ ይጮሀሉ እያላችሁ የምትሳለቁ በራሳችሁ ይድረስ ሰው ስኳር በሸታ ወይም ደምግፊት ታመምኩ ቢል ሰው ይረዳዋል መተት ሲባል ግን ምን ኖሮት ይደረግበታል የሚሉም አሉ ደክርቶ በየፀበሉ የምታዩት ሰውዬ እድሉ ተቆጥሮ ክፉዎች ወስደውበት ነውና በሰው አትሳለቁ
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv Ай бұрын
እንደ አንተ አይነት የገባቸው ሰዎች ያብዛልን አብዛኞቹ ሚዲያዎች ፈዘው ህዝቡን እያፈዘዙት ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን
@user-sq1cm7jp2h
@user-sq1cm7jp2h Ай бұрын
እኔ 8 አመት ሆነኝ ግን በሰደት ሁለት ልጆች አሉኝ በገዛ ድክመቴ ፈጣሪን በመራቄ እሱን በማሳዘኔ ቪዛዬን ሳላሰራ ቅጣት ውሰጥ ገባሁ አሁን ግን የመናፍሰት ውጊያን በማወቄ ንሰሀ ገብቼ የአምላኬ ክብር የሆነውን ሰጋወ ደሙን እየወሰድኩ ነው የሰው ቤት ሰራ ተመላላሸ እየሰራሁ በውጭ ተማሪ ተማሪ በነበሩክ ሰአት በጣም ነበር ትምህርት የምወደው አሁንም ቢሆን ግን ትምህርት እንዳይገባኝ የተደረገ ነበር ከ10 ኛ ክፍል ማትረክ ወሰጂ ውጤት የቲክንክና የሞያ መጣልኝ የእኔ ፍላጉት ግን ከልጅነቴ እንደሱ አልነበርም ያው ዳቢሎሰ ለእኛ ሰለማይተኛ የትምህርቴን ነገር እንዴ አመሳቀለው ግን በልጆቼ ፈጣሪ ይክሰኛል የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅ እኔ በአረብ ሀገር የከፈልኩትን ዋጋ እናመሰግናለን ወርቃፈራው ወንድማችን
@user-fy3zb3xd2c
@user-fy3zb3xd2c 29 күн бұрын
ወርቅአፈራው ያቀረብከው የእኔን ታራክ ነው የሚመስለው እኔ እህት የለኝም ግን እንደ አህቴ የምላት ከስሯ አስቀምጣ ዕድሌን እያበላሸች ግን አላቅም ነበር ያላበላሸችብኝ የለም ግን ድንገት ወደቃጥላ ማርያም ከእናቴ ጋር ሄድን የዛን ቀን ነው ፍነጭ አየው ከዛም በርሜል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳነኝ ፈወሰኝ ምስጋና ይግባው
@koniberi200
@koniberi200 25 күн бұрын
Tadilesh🙏 Egziabher yemesgen🙏
@atsedemariam6542
@atsedemariam6542 Ай бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በጣም ነውየምናሳዝነው አብዛሃኛው በዚክ መከራ ያለነው እኔማ የቁም ሙት ነኝ ትምህርት አይገባኝ ሂወት አይሳካልኝ ጨንቀት ህመም በሽታ ብቻ ፍዝዝ ድንዝዝ ብየ ለመኖር ብየ የጉልበት ስራ እየሰራሁ አለሁ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ለራሴ የማደርገው ሁሉ ያበሳጨኛል መልበስ መዘነጥ ምናምን አይታሰብም በጣም ነው የሚጨንቀኝ አንድቀን እመብርሃንን በእንባ ጠየኳት ተማጸንኳት እዛ በህልሜ ተግተሽ ጸልይ ተክለሃይማኖት ይረዱሻል የሚል አየሁ አጸደ ማርያም ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ
@Shalomshal
@Shalomshal 5 күн бұрын
የራሴ ታሪክ 🥺 አሁን ላይ ፊቴ ተበላሽቷል ድሮ የነበረኝ እውቀት አሁን ምንም የለም ባዶ ጭንቅላት ሆኛለው ለሰው ትምርት አስረድቼ ከዛ እኔ ግን ምንም አላቅም ምንም ነገር አይሳካልኝም ከሰው መሀል ተለይቶ ብቻ ይሄን video ሳየው በጣም ነው ያለቀስኩት ማንም የተረዳኝ ሰው የለም እና አንተ ግን የውስጤን ነው የተናገርክልኝ አመሰግንሀለው አባቴ🙏😭
@semdubale4554
@semdubale4554 Ай бұрын
ወንድሜ በትክክል የኔንና የቤተሰቦቼ ነው ይህ የተናገሩት በእርግጥ ነው የምለው እግዚአብሔር መፈታት ይሰጠን
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 26 күн бұрын
መፍቴዉ ከኢየሱስ መጣበቅነዉ ኢየሱስ ያድናል ❤❤ወድማችን የመፈስ አሰራር ገብቶሓል ኢየሱስ የበቃል ሳቀላቅል ኢየሱስ እናምልክ ኢየሱስ ሑሉ በጁነዉ❤❤
@user-sf1hq3uv5w
@user-sf1hq3uv5w 20 күн бұрын
ወንድማችን በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ እድሜ ልክ ትግል ነው ትክክል ነህ እኔም ምንም ነገር እይሳካልንም ለሰው ጥሩ ባደርግም ምላሹ ሌላ ነው ግርም ይለኛል
@regibenoah6362
@regibenoah6362 Ай бұрын
ይህ የሁላችን ችግር ነው፤ ፈጣሪ ይፍታው። ያልገባቸው ሰዎች ከአዕምሯቸው በላይ ስለሆነ ብትነግራቸው እንኳ አይሰሙም። በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ።
@editorofD
@editorofD 29 күн бұрын
ይሄ የምታስተምረው በሙሉ እኔጋር አለ ሌላ ቀርቶ ልጄ ተመርቃ ብን ብላ ነው የወጣችው እኔም እድሜልክ ፀበል ላይ ነኝ እየታደሰ ተቸገርኩ እኔ ጠንካራ ብሆንም ልጆቼ ፆሎት አያደርጉም ተቸግራለው ስራዬ ላይ ወደታች በቃ ሁሉም የኔ ነው የምትናገረው የመሰለኝ እና በፆሎት አስበኝ
@bluejupiter3867
@bluejupiter3867 Ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ አሁን አሁን አመኩኛ ይህው ልጅነቴን በአረብ አገር ጨርስኩት ይህው አሁን እየተንከራተትኩ ነው መቼ እደሚያበቃ አላውቅም ብዙ ፈተና ደርሶብኛል በፈጣሪ ሀይል ይህው አለሁ ። ምከረኛ ወንድሜ
@mube8885
@mube8885 26 күн бұрын
😢😢😢😢 እኒም እደዛው ነኝ አማኒኤል አባቲ ይፍታው ❤❤❤❤
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 24 күн бұрын
እኔ እንኳን ቀጣም ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ ልክ ዘጠነኛ ክፍል ስደርስ አበቃ ክፍል ገባሁ አስተማሪ ገባ ከጠረጴዛዉ ላይ ለጥ ነዉ ተኝቸም ተነስቸም አስራ ሁለኛ ክፍል ተጨረሰ ከዚያ በኋላ ስራ የለ ትዳር የለ ሁሉም ባዶ ሆነ ብየ ብየ ተሰቃይቸ ተሰቃይቸ ምንም በህጋዊ ሠንገድ ከስንት ስቃይ በኋላ ከአገር ከአገር ብወጣም ያዉ ስደት ማለት ነዉ ያዉ ፈተናና የመከራ ኑሮ ባይቀርልኝም ኑሮዉን ኤኖራለሁ ክብብር ይግባዉ ለድግል ልጅ ቨትዳር በአልኖርና ባልኮራም ስላልሞትኩ ልጆችን ወልጀ የልጅልጅ አይቸ እኖራለሁ ሌላዉ ይቅር ዋናዉ ጤና ነዉና አለሁ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤
@user-un8nh8kn6e
@user-un8nh8kn6e Ай бұрын
በጣም አመሰግንሐለሁ ለተቀላቀልክበት ከዕውነተኛ እውቀት አስተማሪ አብሳሪም ይገባሀል ወንድሜ አመሰግንሐለሁ የመምህር ግርማን ስም በንፁህ (በፀዳ መግለፅህ )አባባልህ ይብዛ አሜን ይደረግልን ንፁ አይምሮህ አይለየን አሜን
@makdabekele8833
@makdabekele8833 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ሰው ሁሉ መንቃት አለበት የክፋትን ጥግ እያየን ነው: ግን እግዚአብሔር እንዴት ታጋሽ አምላክ እንደሆነ ነው የተረዳሁት::
@kwkw2678
@kwkw2678 25 күн бұрын
የእውነት እሄ ያኔ ባሃሪ ነው እራሴስ ለጠፋ በብዙ ነገር ሞክሬ ነበራ ልሸጥ ገብያ የወጠሁት አይሸጥልኝም ለነብ ማፀሃፍ ስገልጥ ደብታሩ ወይም ማፀሃፉ ቀይደም ሆኖ ነው ያሚታያኝ ብስጩ ነኝ እርግጠኛም በልሆን ደብታሬን ወስደውብኝ በሠምንቱ ማለሱልኝ ከዘን ወድያ ነው እደዚ ያሆንኩት አሁን ግን ትምህርቱም ቢቀር ማፀሃፍ ቅዱስ ማንበብ ችያለው ደብታርም አነ በለው እድሜ ላማምህር ግርማ በሠቻው ትምህርት ድኛለው ከአይነ ጥለም ታገለግያለሁ ታማስገን አምየእውነትእሄያኔባሃሪነውእራሴስለጠፋበብዙነገርሞክሬነበራልሸጥገብያየወጠሁትአይሸጥልኝምለነብማፀሃፍስገልጥደብታሩወይምማፀሃፉቀይደምሆኖነውያሚታያኝብስጩነኝእርግጠኛምበልሆንደብታሬንወስደውብኝበሠምንቱማለሱልኝከዘንወድያነውእደዚያሆንኩትአሁንግንትምህርቱምቢቀርማፀሃፍቅዱስማንበብችያለውደብታርምአነበለውእድሜላማምህርግርማበሠቻውትምህርትድኛለከአይነጥለምታገለግያለሁታማስገንአምለኬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Ай бұрын
🎚አቡነ🤲ዘበሰማያት🤲አሜን🤲 ቃለ ይህወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲
@birtukanayele4703
@birtukanayele4703 12 күн бұрын
ማሪያምን የራሴ ታሪክ መሰለኝ ዛሬስ በጣም ይገርማል እሱስ ፈጣሪ ቤተሰቡ ወደ አባቶች ወሰዱት የኔ ቤተሰብ የደነዘዙ ናቸው ምንም አይገባቸውም
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Ай бұрын
እራስን መግደል ከማሰብና እድሜ ልክ በሽታ በቀር ያልከው አለብኝ ትምህርት በያይነቱ ብሞክርም እጀምርና በሆነ እክል ይቋረጣል.....:: እንኳንም ፈረንጆቹ እንዲህ አይነት እድልን መውሰድ የሌለባቸው ለልጆቻችን ጠቀመ እንደኛ ሀበሾች ተንኮለኛና ምቀኛ መተተኛ ያለ አይመስለኝም
@brhanumikial
@brhanumikial 21 күн бұрын
❤❤❤
@user-lp3jy2xp7j
@user-lp3jy2xp7j 3 күн бұрын
የሚገርም ነገር የኔ እና የቤቴሰቤ ሂወት ነው የሚናገረው እግዚአብሔር ለክፉዎች ልቦና ይስጣቸው
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Ай бұрын
ወርቅ ሸፈራው ወንድሜ ሁሉም ልክ ነህ የሄው በሰደት ያለነው እንመሰክራለን እኔም 11 ዓመቴ ምንም ባዶ ነኝ
@ba7359
@ba7359 Ай бұрын
መቶ በመቶ በትክክል የኔንም ህይወት ነው ቁጭ ያደረገው ለፀበል እንኳን መግቢ እንዳይኖረኝ መቅኖ ያሳጣኝ መድሃኒያለም ይገስፅው
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Ай бұрын
Werkaferahu new..
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z Ай бұрын
እውነትህን ነው የኛም ታክሲ ማታ ሰላም ቆማ ጠዋት ጎማው ተንፍሶ ያድራል በየሶስት ቀን ትበላሻለች ባለቤቴ መካኒክ ነው እራሱ ነው የሚሰራው እቁብ ስንጥል ብሩ የት እንደሚገባ እንኳን ሌላ የተቦካው ሊጥ አንሶ ይገኛል በጣም ብዙ ነው ቢወራ አያልቅም ፈጣሪ ፍርድ ይስጥ
@sebleaklilu4425
@sebleaklilu4425 26 күн бұрын
ከመኪና አደጋ ምንም ሳሎን 23/9/2016 የተፍኩት ምስጋና ይግባው ቅዱስ ጊዮርጊስ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@eshetuasele8663
@eshetuasele8663 14 сағат бұрын
ያዳነሽ ገብርኤል ይሁን ሚካኤል ጊዮርጊስ እንዴት አወቅሽ? መልዓኩን ልኮ ያዳነሽን እግዚአብሔርን ለምን አታመሰግኚውም?🤔
@Esrom-iv6ww
@Esrom-iv6ww Ай бұрын
ወርቅዬ እጅግ በጣም ነው የማከብርህ እና የምወድህ በምታቀርበው ፕሮግራም እየተማረኩ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ... ❤♥️♥️🙏🙏🙏
@azebg7176
@azebg7176 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በኔ ህይወት ያለ ነው የመጀመርያ ያገባሁት ባሌቤቴ መተተኛ እንዳልማር እንዳልሰራ አርጎኛል የሁለተኛ ባለቤቴ ደግሞ ራሱ ደብተራ መተተኛ የሱና የልጆቹ ሰራተኛ ልያረገኝ ያልመተተኝ የለም እኔ ግን በእግዛብሔር ሐይል ከቤቱ ወጥቼ እየነርኩ ነኝ እግዛብሔር ይመስገን ራሳቸው ደብተራ ባሎችም አሉ ሲደግሙ የሚያድሩ በአይኔ አይቻሎህ አምላክ ይጠብቀን አንተም ንርልን ።
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 Ай бұрын
ይሄ በኛ ቤቴ ሆኖዋል ልክ ብለካል እግዚያብሄር ይባርክክል በርታልን
@samuelgebreyohanes2382
@samuelgebreyohanes2382 11 күн бұрын
Thanks so much brother I learn from you and I found my self controlled by demon devil I am now praying praying to God to kick out from my buddy from my self. Thanks again.
@nunuyenu1814
@nunuyenu1814 Ай бұрын
የዛሬው ይለያል ወርቅዬ እኔማ በየቀኑ የማስበውን ግራ የሚያጋባኝን ነው ፍርጥርጥ ያደረክልን የቤቴ ጉድ ነው የዛሬው እኛም በርትተን የሰማነውን ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን በተዳከመው መንፈሳችን እንዲህ ስለምታነቁን ከልብ እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Ай бұрын
ዛር አይነ ጥላና ቤተሰብ ሲያደርገው የነበረ ቁሻሻ የጨሌ መንፈስ እስከዛሬ ድረስ እሄው ትዳር ሣልይዝ በዝሙት መንፈስ ውስጥ እየዳከርኩ አለሁ ያልሞከርኩት የፀበል ቦታዎች የሉም ንሰሃ ሁሉ ገብቼ ተመልሼ ዝሙት ውስጥ እወድቃለሁ ከአንድ ሴትጋ ገና ስተዋወቅ ወዲያው ያጣላኛል ከዛም እሷን ትቼ ወደ ምትቀጥለዋ እሄዳለሁ እንደዚህ እያልኩ ከተለያዩ አዳዲስ ሴቶች ጋር በመዳራት ባለመስማማት እሄው እድሜዬን እየጨረስኩ አለሁ ልጅ የለኝ ሚስት የለኝ ወፍ የለም እስከዛሬ ከአንድ ሴትጋ አንድ ሣምንት እንኳን ቆይቼ አላቅም በጣም ከምፈልጋት ሴትጋ በንግግር አልግባባም ወዲያው እጣላታለሁ በቲንሽ ነገር እናደዳለሁ በቲንሽ ነገር እደሰታለሁ በህልሜ ደግሞ ብዙ ነገር አያለሁ መጥፎም ሆነ ጥሩ ነገር ብቻ ሁሉ ነገር ውስብሰብ ያለ ነው
@michael12t
@michael12t Ай бұрын
ወንድም ኑዛዜህን online አታድርገዉ ንስሀግባ ,ቄደር ተጠመቅ , በስግደትና በፆም አድክመዉ እንዳንተ ብርታት ጊዜዉ ሊረዝም ወይም ሊያጥር የሚችለዉ በትጋትህና በፀፀትህ ልክ ሊሆን ይችላል ፀልይ አርጋኖን ፣ መዝሙረ ዳዊት ፣ሰይፈ መለኮት፣ ስግደት ፣ ፀበል ከቻልክ 45 day ፈጣሪ ይረዳሀል , በርታ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Ай бұрын
@@michael12t ያልሞከርኩት ነገር የለም ምድር ላይ ወዳጄ
@mahlatnewye6490
@mahlatnewye6490 Ай бұрын
የመምህርን ተስፋዬን ትምህርት አዳምጥ
@michael12t
@michael12t Ай бұрын
@@MikeAsmare3308 ወንድሜ ይኸዉልክ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት በደምብ ስታዳምጥ በተለይ ገጠመኞቹን , ከሰዎች የእምነት ፅናት ,አካሄድ , የፈጣሪን ፈቃድና አሰራር , የክፉ መንፈሱንም ዘዴ , አካባቢህንና አኗኗርህን ,ክፍተትህን,በደንብ ትረዳለክ እዚህ ጋር ካንተ የተሻለ ሰዉ የለም ሁሉም በራሱ ብዙ ፈተናና ትግል ዉስጥ ነዉ , ፈጣሪ ደግሞ በትግል ዉስጥ የሚያፀናና የሚያጠነክር አምላክ ነዉ , እዮብ ተፈትኗል , ቅዱስ ዳዊት ብዙ ፈተና አልፏል , ፈጣሪ እንኳ በምድር ተፈትኗል ,እኛ የምንማረረዉና ተስፋ ምንቆርጠዉ ሁሌ ለምን አልተደረገልንም ነዉ , ነገር ግን ህይወት እንደዛ አይደለም በኛ ዘመን ደግሞ በቤተሰብ ና በገዛ እጃችንና በሰዎች ያመጣነዉን ጣጣና ፈተና መወጣት ማሸነፍ ግድ ይለናል , መንፈሳዊ ህይወትና ዉጊያ በጊዜ ሂደት የሚያድግ ቢሆንም መንፈሱ ላይ ምልክት ለማየት ጠዋት ማታ በደምብ መፀለይና አብዝቶ መስገድ ,( እንዲማረርና መድረሻ ልታሳጣዉ ይገባሀል ) አለዛ እሱም የአንተን ደካማነትና ተስፋ መቁረጥ ተጠቅሞ ፦ ይጫወታል አስተዉል ዉጊያዉ ከበሠለ ጋራክ እንጂ ከሰዉ አይደለም ,የበደሉክ ሰዎች ካሉም ይቅር በማለትና ለነሱም በመፀለይ የቀለጠ ልታበሳጨዉና በቂም አመካኝቶ በልብክ እንዳይቀመጥ ልትጫወትበት ትችላለህ ከሁሉ በላይ ግን ለፈጣረመክ ለመታመንና ለሱ ያለህን ፍቅር በተመስጦ በፀሎትና በእንባ ሁሌ ግለፅ አሳድግ ቸርነቱን አስብ ። ለሁሉም ጊዜ አለዉ በርታ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ,እመብርሃን ትገላግልህ ።
@chuchuteshal8363
@chuchuteshal8363 Ай бұрын
ለዝሙት መንፈስ ፀበል ነው እኔ መፍትሄ ያገኝሁት ዝሙት የሚትሰራበትን በፀበል ማስመታት ጠንክረህ እስከ ወዲያኛው ይሰናበታልት
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi Ай бұрын
I have the same problems but still am fighting for my life please all my sisters and my brother's don't give up keep up praying,fasting then you will kick all the bad spirit out of your life because we worship God not Devils may god bless our brother because of your media we can learn a lot stay strong please every one subscribe like share don't forget that thanks God bless Ethiopia Amen 🙏
@SandroSandro-fk5fq
@SandroSandro-fk5fq Ай бұрын
Amlakachen yesemay amlak yezen nashenfalen ayzosh/ aszok egziabher telek new
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi Ай бұрын
@@SandroSandro-fk5fq thanks 🙏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይስጥልን የትንሣኤ ው ጌታ በቃቹ ይበለን
@fyry8481
@fyry8481 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእናተ ቡዙነገርን አዉቀናን በርቱልን 😢😢😢
@user-mj4jz8ri8t
@user-mj4jz8ri8t Ай бұрын
በርታ ወንድማችን ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን!!!
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 29 күн бұрын
Thanks very much brother information
@FikirAlem-fu1uz
@FikirAlem-fu1uz Ай бұрын
የምታቀርባቸው ዝግጅቶች በጣም ጥሩ ናቸው ወንድማችን!! እባክህን ወንድማችን ስለ ሚስጢር መተት ምንና እንዴት መላቀቅ እንደምንችል ዝግጅት ብታቀርብ
@user-lk3sy5gc7k
@user-lk3sy5gc7k Ай бұрын
የመምህር ተስፍዩ , ቀሲስ ሄኖክ ,መምህር ግርማ ትምህርት እዳምጥ
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የውነት በዚህ ዘመን አለማውዩንም ሠፈሳውያውንም ማወቅና መረዳት መታደል ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ወርቅ አፈራው ወዲማችን የመምህር ተስፋየ ተማሪነኝ በሱ ጥቆማነው ወዳተ ሚዲያ የመጣሁት በርታልን ❤❤❤
@tesfommichael2591
@tesfommichael2591 Ай бұрын
absoultly wonderfull activty just keep it up GOD bless you.
@freweinitekie7869
@freweinitekie7869 7 күн бұрын
የምሰጋና እድል የለዉም ከሰዉ በላይ ይሰራል የሚመሰገንዉ ግን ለማይሰራዉና ለማይለፋ ነዉ ጭዋም ሆኖ አይከበርም ባሌጋዉ ግን ይከበራል ብቻ እግዚአብሔር ይህን ኩፉ መንፈሰ በጌታችን በእየሱሰ ክርሰቶሰ ሰም ከላያችን ላይ ነቅሎ ያጥፋልን ሲኦል ይግባ እግዚአብሔር ይገሰጸዉ አግአብሔር ሁሉኑም ማድርግ ይችላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አምላኬ ጌታየ መድሐኒአለም ይክበር ይመሰገን ዛሬም ለዘላአለም ክብር ለጌታችን እና ለመድሐኒታችን እየሱሰ ክርሰቶሰ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cs2el2cx9o
@user-cs2el2cx9o 5 күн бұрын
Amen Amen
@user-cs2el2cx9o
@user-cs2el2cx9o 5 күн бұрын
Yebzu Sew chigir New Enem Yezi Teteqi Negn
@mahlatnewye6490
@mahlatnewye6490 Ай бұрын
የኔን ቤት ታሪክ ነው ያወራሀው እሱ ይፍረድ😢😢😢😢😢😢
@user-ju9ru6ou2r
@user-ju9ru6ou2r Ай бұрын
አሜን አሜን
@habtamsamri7718
@habtamsamri7718 20 күн бұрын
ይህ የሁላችንም ችግር ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ❤
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 Ай бұрын
እውነት፡ በእውነት፡ በፍፁም እውነት፡ ነው!!!! አንተ፡ ተባርክ! ያልገባቸውን የማንቃት፡ ትልቅ፡ ሰራ፡ ነውና፡ እግዚአብሔር ስራህን፡ አብዝቶ ይባርክህ! ግን፡ ሁላችንንም፡ ከእስራት፡ ይፈታ ዘንድ ከልብ፡ እንትጋ!!!!
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y Ай бұрын
ወድማችን በርታ፡ቃለህይወትን ያሰማልን፡
@etsegenetalemu4214
@etsegenetalemu4214 Ай бұрын
በጣም ይገርማል ጥሩ ነገር ነው የምታስተምረው
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 27 күн бұрын
እግዚአብሔር በእርሱ ለምንታመን ለኛ ምህረት ያድርግልን!!!
@GebryehuFekadu
@GebryehuFekadu Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ።
@user-ds5tg9hq4i
@user-ds5tg9hq4i Ай бұрын
የምታቀርበው ሃሳብ በጣም ጥሩ ነው በርታ በሃይማኖት አበርታን
@Hanan-jx1zp
@Hanan-jx1zp Ай бұрын
ተባረክልን እናመሰግናለን ሊንኩ የለም ላይክ ሸር አርጉ
@BEAUTOPIA218
@BEAUTOPIA218 22 күн бұрын
wowwowow🎉🎉great explanation thankful we are ❤❤
@zinashberhanu4781
@zinashberhanu4781 26 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን🙏
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 Ай бұрын
tekekel work Amrcha hager lai Ber zegecha kuche beyalew ❤
@derkowrricbankiki-bl9gj
@derkowrricbankiki-bl9gj 14 күн бұрын
ይቅርታ የኔ ወንድም እባክህን ትክክለኛ የሀይማኖት አባቶችን በቅርብ ሰለምታቃቸው የነሱን አድራሻና ሰልክ ብትነግረን ዛሬ ማንንም ማመን ተሰኖናል እግዚአብኤር ይሰጥልን አመሰግናለሁጠ
@user-xo8lm3pw7r
@user-xo8lm3pw7r 3 күн бұрын
betam enamesegenalen egeziyabehar yetebekhe
@mekonnen74
@mekonnen74 Ай бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ.❤
@user-un8jv7wl4e
@user-un8jv7wl4e 27 күн бұрын
ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ የተናገርከው ሁሉ ልክነው ግን በተቻለህ መጠን አሳጥረው በጣም ረዘመ ስራላይ ሆነን ለማዳመጥ ግዜ የለም
@Gashaw2023
@Gashaw2023 23 күн бұрын
Betam yemigerm mkr nw fetari edmie zemenh ybarek
@meronmaru869
@meronmaru869 Ай бұрын
100% yenen hiwet new yegelesikew egziabher mefithe yisten
@sosinasine5843
@sosinasine5843 Ай бұрын
እዉነት ነዉ
@akliluandebrhan6984
@akliluandebrhan6984 Ай бұрын
Ybarkh fetari enamesegnalen
@ysakoryoutube5008
@ysakoryoutube5008 Ай бұрын
እውነት ነው ወንድማችን ብዙ ሰዎች ከመስገድ ይልቅ ዝብሎ መንፈሱ ውጣ ተብሎ እንዲወጣላቸው ይፈልጋሉ
@Gg35114
@Gg35114 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@joaquimpereira8646
@joaquimpereira8646 Ай бұрын
በትክክል የኔ ታሪክ ነው ምንየመሰለ እድል ነበረኝ ተወሰደብኝ ያሳዝናል ኢተዮጵያ ባልተወለድኩ እላለሁ ሰው ክፎ ነው በተለይ የኛ ሰው
@asvb545
@asvb545 3 күн бұрын
😢😭
@EnateneshAmare-zd2yh
@EnateneshAmare-zd2yh Ай бұрын
Erjim edma ketanagare endiztgh yezweter selota new yetganwen eynkaghen newna ❤
@user-nj4di4gh3y
@user-nj4di4gh3y 26 күн бұрын
እግዛብሔር ጸጋውን ያብዛልሕ በርታ❤
@bizubizu379
@bizubizu379 27 күн бұрын
Thank you.
@yemariam2110
@yemariam2110 20 күн бұрын
Kalehiwoten yasemalen Wendemachen ❤
@tedaddis8146
@tedaddis8146 13 күн бұрын
Egzabher ystln🙏kalehiwot yasemaln
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን እኔ 3ኛ ክፍል ጀምሮ ነው እሚመስለኝ ነገሬ ሁሉ የተቀየረው በትምህርት ደደብ መሆን መገፋት ተሰሚነት ማጣት በዳኛ ማጣት እና ሰውነቴ አሁን ድርስ ጠባሳ በልጅነቴ የቆሰለው ቁስል ጠባሳ አሁንም አለ በጣም ንፅህናናየን እጠብቃለሁ ግን ደረመን ነው የሚለቅብኝ ሙሉ ሰውነቴ ጠባሳ ነው አሁንም በቻ እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል ጥረታችንን ይበቀልልን አሜን
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi Ай бұрын
Please pray don't give up we're the winner because God is always with as but those evils are looser may God bless you stay strong 🙏
@solomongetahun1521
@solomongetahun1521 12 күн бұрын
Enamesegenalen betesebehen yebarekelehe ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ez7rf6lk3j
@user-ez7rf6lk3j 28 күн бұрын
Abatachin betam akebalew❤❤❤
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b Ай бұрын
ሰላም ወርቅ አፈራሁ እኔም ይህ ነው ያሰቃየኝ
@solomongetahun1521
@solomongetahun1521 12 күн бұрын
እግዛአብሄር ይመስገን ልገላገል ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@editorofD
@editorofD 29 күн бұрын
እውነትህ ነው ወንድሜ እኔ በመቁጠሪያ ስቀጠቅጠው ነው የሚስጥር መተት የተጋለጠ በመቤታችን ፀበል የተቸገርኩኝ በልጆቼ ነው አለመስማማት
@user-ci9tw7bx2d
@user-ci9tw7bx2d Ай бұрын
ይገርማል ለዛነው እኛ ብንሰራ እድሜልክ አያልፍልንም ትምህትም አይገባንም 7ባታችንም ከቱ ሁነናል😭😭😭😭😭በጣም ይገርማል በርግጥ የሚያጠራጥረኝ ነገር አለ ካሁን በፊት የቤታችን ግድግዳላይ ባረበኛ የተጣፈ ለዘውም በቀይ እስክርቤቶ እና ሁማር ሂር ጋር አድርገው ከዛግዜ ጀምሮ ያሰብነው አይሳካ እርስ በርሳችን አንግባባ ጭራሽ ወድሞቸማ ሰነፍ ሁነው ቁጭ😭😭😭እኛም ፀበልም አልሄድነበትም።።
@user-pv2me4ud3n
@user-pv2me4ud3n Ай бұрын
እህት እባክሽ ፀበል ሂድ ምክንያቱ ድግምት ነው ያለባቹሁ እደምንም አዲሳባ ጎሮ ወይናባ ማርያም ተጠመቂ ቀሲስ ሂኖክ አሎ ያስጠምቁሻል በፀሎት በርች በቀይ እስክቢሪቶ የተፃፈው ድግምት ነው
@user-ci9tw7bx2d
@user-ci9tw7bx2d Ай бұрын
@@user-pv2me4ud3n ልክለሽ ግን አሁን ያለሁት በሰው ሀገርነው
@user-ci9tw7bx2d
@user-ci9tw7bx2d Ай бұрын
@@user-pv2me4ud3n ብቻ ተይው ቤታችን ውስጥ በጣም ብዙ ችግር አለ እኔንማ ተጫወተብኝ 😭😭😭
@biniyamworku2678
@biniyamworku2678 27 күн бұрын
እግዛብኔርን ቀርብ ከፈን ነገር ከናተ ይሽሻል
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
ትክክክል ይወሰዳል ለዚህ እኮ ነው የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል ሌባ ቢሰርቅህ 2እጥፍ እንዲመለስ እዘዘው ይላል እና መምህር የሚለው ትክክል ነው 100%ከእኔም ብዙ ነገር ከልጆቼ ጭምር በተለይ ድፍረቴ ከልጆቼ ሳይቀር ሌላ ቁጡ ነኝ ፍርሀት የሚባል አላውቅም እንዲሁ ልጆቼም ተወስዶብኝ ፈሪ ሁነናል ቁጣ በራስ መተማመን ::ሌላ ዛሬ የገባኝ ነገር ነው ከልጆቼ እንዳንነጋገር እንዳንወያይ ክፍት ግንኝነት እንዳይኖረኝ ተሰርቶዋል ወይም ተሟርትወል እላሎህ ትላንት ከልጄ ጋር የምስራቤት ባስ እስክትመጣ ወረፋ ይዘን በምጠብ ቅበት ግዜ ነበር በስልክ የማወራው እና አንዱ ሽማግሌ በጣም ተናደደ ደጋግሞ ዝምተኛ ነው የምትመስይኝ ለካ በጣም ታወርያለሽ ብሎ ደጋገመብኝ እኔም አይ ልጄ ናት አንዴ አንድ የራሴ አገር ሰው ስሌለ ነው እኮ ነው ብዙ ቃንቃ ስለማላውቅ ነው እኮ እያልኩ ሳይገባኝ አለፈ ዛሬ ግን ሰበብ ፈልጎ በአለቃ አስቆጣኝ አለቃም ለማስረዳ ስሞኩር አልሰማ አለኝ አለቃዉም 😨😨ሰላሜ ድፍርስ አለ መስራት አልቻልኩም ስአቴ ሲደርስ ኦበር ታይም ይቅርብኝ ብየ ወጣሁ ከስራ በጣም ደግሞ ጎበዝ ከማንም የተሻለ መረዳት ትጋት ንቃት ያለኝ ሰው ነኝ መንፈስ ግን ያው በማትጠብቀው ስለሚመጣ ግራ መጋባት እግዚአብሔር እስክረዳህ አይቀርም 🤔
@demekyigsaw2659
@demekyigsaw2659 Ай бұрын
Qalehiwet yasemaln edmena Mulu tena lememihr Girma Wendimu Egzabher yimesgen bemetenu Nektenal.
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 29 күн бұрын
Correct brother
@AliBallofyarn
@AliBallofyarn 26 күн бұрын
በርታልን አዳማጫጭችን ነው።
@user-gu2bd6nc7l
@user-gu2bd6nc7l Ай бұрын
Evening good my barther
@user-lm9dp7wc2o
@user-lm9dp7wc2o Ай бұрын
አሜን
@FevenBedilu-fy5bm
@FevenBedilu-fy5bm 23 күн бұрын
የኔ ታሪክ ነው ሁሌ ልፋት ብቻ አሁን አሁንማ እራሴን ባጠፋ እላለሁ
@tadelechfiseha
@tadelechfiseha 16 күн бұрын
Lik inidene newa
@JoyfulCoffee-tg9zv
@JoyfulCoffee-tg9zv 15 күн бұрын
enam edzawu
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 Ай бұрын
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤
@abugidabrandtube2332
@abugidabrandtube2332 28 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉 አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce Ай бұрын
እውነት ነው 😢😢እኔ 17 አመት በሀረብ ሀገር አለሁ ምን ይዘዋል ምን አለሽ ብባል ምንም የኔ ነገር ግራ ግብር ብሎኛል አሁን አሁን እኔም የዚህ ሰለባ ሆኛለሁ ይመስለኛል
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@TiruworkWmedhin
@TiruworkWmedhin 29 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ያኑርልን
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 26 күн бұрын
ተባረክ የኛ ዘር ሙስሊምና ኦርቶዶክስ ነን ባአመት ዘር ተሰበስበዉ ጨሌ ያመልካሉ 😢አሑን ዘራችን ግማሹ እየተሰቀለ ግማሹ ድገት ግማሹ በስካር ሞቱ😢የቀረነዉ የቀሩት ተቀበዘበዙ እኔ ወደኢየሱስ አመለጡሑ ወድሚ ፈዞ በጫትተቃጠለ😢
@yamrotsima710
@yamrotsima710 26 күн бұрын
Kale hiywot yasemalen amen
@KrisMusfamily10
@KrisMusfamily10 Ай бұрын
ወርቅሻ በጣም ነው ምናመሰግነው እኔና ቤተሰቦቼ
@user-jx7po2yf6x
@user-jx7po2yf6x 23 күн бұрын
100% ከኔ ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው
@endalezewedie594
@endalezewedie594 Ай бұрын
God bless you
@tsehayeliyud9994
@tsehayeliyud9994 20 күн бұрын
Thanks!
@AmenSetegn
@AmenSetegn Ай бұрын
Betam new yemenamesegenew yene hiwot new woye amelaki esu yetebeken
@gubaetasew7645
@gubaetasew7645 13 күн бұрын
ፈጣሪ ይመስገን
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 29 күн бұрын
🙏ወንድማችን እናመሰግናለን🙏❤❤❤❤
@user-kx3vx6sf6z
@user-kx3vx6sf6z Ай бұрын
እናመሰግናለን
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 Ай бұрын
You right ❤
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 25 күн бұрын
እግዚአብሄር ቸሩ መድሀኒያለም ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን 😢❤❤❤❤❤❤
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 69 МЛН
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 37 МЛН
እድላችንን  የወሰዱ ሰዎች አስር ባህርያት
42:55
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 42 М.
የሴት ዓይነ-ጥላ በወንዶች  በጣሊያን ሮም የተሰራ   Memehir Girma Wondimu  669#subescribe_now #like #share ትውልድ ይዳን
26:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 22 М.
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 69 МЛН