No video

ክርስትና የይቅርታ አስተማሪ ነው

  Рет қаралды 12,513

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

4 жыл бұрын

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZfaq ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo

Пікірлер: 167
@user-cv4cg5hc1m
@user-cv4cg5hc1m 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ይሰጠን አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ በደ ለኛ ልጅ ህን የይቅርታ ልብ ስጠኝ እመ ብርሃን አማልጅኝ
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 4 жыл бұрын
አቤቱ አንተን መፍራትን በበልቦናችን በጎ አምልኮትህንም በህሊናችን ጨምር አሜን አሜን አሜን
@user-cg1ig7dp3t
@user-cg1ig7dp3t 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ልኡል እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ያድለን ትግስቱን ይስጠን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን።
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen መምህር ዘመንህ ይባረክ
@HananA-xo3yo
@HananA-xo3yo 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🏻በእውነት ያድለን
@hevothevot3352
@hevothevot3352 4 жыл бұрын
Amen
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜበጤና ያቆይልን ተስፋ እርስቱን ያውርስልን አሜን እግዚአብሔር ለሁላችንም ይቅር ባይ ልብ ይስጠን
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላክ እዚነ ልቦናችንን ያብራልን የመጣውን ቅስፈት በሽታ ከአለም እንድነቅልልን ተግተን እንጸልይ ውድ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች ማህደረ ተዋህዶን ሰብስክራይብ በማድረክ ቃሉን እንማር እንወቅ
@maron-m1234
@maron-m1234 9 ай бұрын
አቤቱጌታሆይ አተንመፍራትበልባችን መልካም አምልኮትንበእሊናየአሳድርብኝ አሜንመምህራችን ቃለህይወትያሠማልንአሜን
@user-ce5rb1bs4f
@user-ce5rb1bs4f 4 жыл бұрын
*አሜን፫ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመገነ ይሁን* *አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ለመምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን* *አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ለእኛም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን* *እግዚአብሔር ይስጥልን።* እውነት ነው እሄ ጉዳይ በቤተሰቦቼ ሕይወት ላይ እጅግ በጣም ተጽና አድርጎብናል ይቅርታ ጠያቂውም ሆነ ይቅርታ ተጠያቂው አካል በይመሰል እንጅ የሚቀራረቡት በፍርሐ እግዚአብሔር አይደለም😭አቤት አለማስተዋል😭 ዕፁብ ድንቅ ትምህርት ነው አምላክ ፈቅዶልኝ በሰላም ለእናት ሀገሬ ብገባ አሰማቸዋለሁ✍️👌 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ እሺ ውድ መምህራችን እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ እንሰማለን
@g4780
@g4780 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ አምላክ የይቅርታ ልብ ይስጠን ቸኩለን ከመወሰን እና ከመፀፀት ያድነን
@g4780
@g4780 4 жыл бұрын
በወድማችላይ አድሩ የመከረን ያስተማረን አምላካችን የተሠሰገነ ይውን አሜን ወድማችንን ቃለ ህይወት ያሰማልይ ቀን እና ለሌት ሳትል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ጊዜክን ሰተከን የተለያዩ ትምርቶችን የምታሰማን ፈጣሪ አምላክ ልመናክን ፀሎትክን ይስማክ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክል ልብክን አይለውጥብን እኔ በጉጉት ነው የምጠብቀው ማህደረ ተዋህዶ ፕሮግራም ጥሩ ትምርት ነው የተማርኩበት ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረክ ወንድማችን
@ennaenna5317
@ennaenna5317 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውንድማች ቃል እይውት የሰመልን ውድ ማምህራች ትምርቱ አሪፍ ነው በርታልን የድንግል ልጅ ፅገበረከት የብዘልህ እድሜና ጤና ይስጥልን♥♥♥♥♥♥
@hirutphone8602
@hirutphone8602 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እኛንም የይቅርታ ልብ ልዑል እግዚአብሔር ያድለን የኔ እንቁ ዲያቆን ወንድማችን
@manomano8719
@manomano8719 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ልኡል እግዚአብሔር የይቅርታን ልብ ያድለን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@tube7610
@tube7610 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የታመሙትን ምህረት ይላክልን ሀገራችንን ፈጣሪ ይጎብኝልን
@Mimi-ds7rc
@Mimi-ds7rc 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን የይቅርታ አምላክ ይቅር ይበለን እኛም ይቅር የሚልብ ልብ ይኑረን አሜን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ አሜን
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለወድማችን ለዳቄን ጥበብ ቃለ ሂወት ያሰማልን 🌿🌾💐💐🌾🌾🌾🍀🌿
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን አቤቱ የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን የይቅርታ ልብንም ለሁላችንም ይስጠን
@hananhassanein6721
@hananhassanein6721 4 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ አሜን
@mayema3846
@mayema3846 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን አሜን
@bftukanngus5412
@bftukanngus5412 4 жыл бұрын
ለይኩን ለይኩን ለይኩን ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን የቅርታ ልብ ይስጠን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወድሞቻችን በርቱልን
@sanataahmed5723
@sanataahmed5723 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የዉስጥን የሚያይ አምላክ የይቅርታ ልብ ይስጠን ትግስቱን ማስተዋሉን ያድለን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የህወት ዉሀነዉ የምታጠጣን በተለይ በስደት ያለነዉን መፅሀፊ የማግኘት የማንበብ እድሉ የሌለለን
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 Жыл бұрын
በእውነት ለውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ሰማያው ዋጋ ይክፈልልን
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 4 жыл бұрын
ድምጽህ ለእግዚአብሔር ቃል የተስማማ ደጋግሞ ቢሰሙት የማይጠገብ ዉዳሴ ከንቱ እንዳይሆንብህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ወንድሜ 🌻🌻
@diygirl7687
@diygirl7687 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃልን ሂወት ያሰማልን እድሜ እና ረጅም ይስጥ
@yeneneshjiru2704
@yeneneshjiru2704 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@genetgenet7429
@genetgenet7429 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen abbatacha izagaber yaaxaqalin Qalhawatin yaasamali agalotacha Zamanachun egazbher yaaxaqalin amen amen amen
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ወንድማችን ቃለሂወትን ያስማልን በድሜበፅጋ ይጠብቅልን የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@user-qz8ox3zn3g
@user-qz8ox3zn3g 4 жыл бұрын
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን 🙏 ቃለሂወት ያሰማል ይቅርታን በልባችን ያሳድርብን እግዚአብሔር ይቅርታውን ያድለን
@nuruddinsowrov8954
@nuruddinsowrov8954 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ⛪️⛪️
@user-kp6mh8rq6i
@user-kp6mh8rq6i 4 жыл бұрын
ቃለይወትን ያሰማል መምህር ፀጋውን ያብዛል ፍጣሪዬ ሆይ የይቅርታ ልብ ስጠን
@weddyweddy5037
@weddyweddy5037 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔ ይቆር የመን ልቦና ስጠይ
@user-ck3fy8ke1n
@user-ck3fy8ke1n 4 жыл бұрын
....መምህር አመሰግናለሁ እኔ ተበድያለሁ የበደለኝ ሰው ይቅርታ ባይጠይቀኝም እኔ ይቅር ብዬዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ይቅር ይበለን አሜን
@user-cv4cg5hc1m
@user-cv4cg5hc1m 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ሁሉ ሁላችሁም በአለም ዙሪያ ያላችሁ እግዚአብሔር ከዚህ ከክፍበሽታይጠብቀንአገራችንንይጠብቅልንአሜንአሜንአሜን
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን የይቅርታ የምህረት አምላክ ቸር አዳኝ መድሀኒአለም ልባችንን በይቅርታ ይሙላልን አሜን አሜን አሜን
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እኛ ዛሬን እንድናይ ለፈቀደለን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገና ይሁን ስንቶች ይችን ቀን ለማየት ፈሕገው ሳያዩት ሄደዋል አሉንም እኛ ልብ ገዝተን በንስሀ መመለስ አለብን መች እንደምንጠራ አናውቅምና
@user-mk1pg2tj3z
@user-mk1pg2tj3z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይቅርይበለን
@user-ny5yn9ek3w
@user-ny5yn9ek3w 4 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ህይወት ያሠማልን ይቅርታ የሚጠይቅና ይቅር የሚል ልብን ያድለን እውነተኛ ፍቅር ማለት እየበደሉን እያሥቀየሙንም ሁሉን ይቅር ብለን መውደድ ሥንችል ነውና እየበደልነው ይቅር ያለን የወደደን መድሀኒአለም አሥተዋይ ልቦናን ይሥጠን አሜን!
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አቤቱ እንደቸርነትህ ይቅር በለን
@mazaendaye3952
@mazaendaye3952 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የይቅርታልብ ያድለን
@genetalem2092
@genetalem2092 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽እግዛብሄር ይቅር ይበለን ጌታ
@girmateshome6335
@girmateshome6335 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱ ያስበን የይቅርታ ልብ ያድለን
@user-ov3ru2ym7o
@user-ov3ru2ym7o 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን በድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 3 жыл бұрын
እውነት. ነው. ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 4 жыл бұрын
Wendimachin kale hiwet yasemalin Yesmanewun be haymro lbonachin yasadirlin chiru medaniyalem Klib enamesegnalen wendmochi 🤲🤲🤲Abitu yoe sreal amlak mastewalun ydlen
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሄር አምላካችን ለወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን እውነት ነው ምንም ብንጾም ምንም ብንጸሊ የበደሉን ወይም የበደልናቸው ይቅር ካላልን ከንቱ ይሆንብናል በእግዝአብሄር ዘንድ ስለዚህ ይቅር እንባባል እግዝአብሄርም ይቅርታችንን ይቀበልልን አሜን
@queenbeletu2265
@queenbeletu2265 4 жыл бұрын
Amen kalehiwot yasemalen wondemachen Diakon Tibebe Mamo e/r amelak ye yekerta leben yesten 🤲⛪
@adanechadanech8555
@adanechadanech8555 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ንፁህ ልብ ይስጠን ለሁሉም ነገር ትግስቱን ይስጠን
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@hanatette9900
@hanatette9900 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን
@philippinespilipino7971
@philippinespilipino7971 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hwet yasemaln memhrachi Egzabher yemetawum mekseft yarkln👏👏👏
@classiphone5329
@classiphone5329 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin
@user-fg8xe9wr1w
@user-fg8xe9wr1w 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚ አብሔር አምላክ ይቅር ይበለን።
@user-bb6kt6tv8g
@user-bb6kt6tv8g 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!!!!!
@faaaa1666
@faaaa1666 4 жыл бұрын
አሜን,አሜን,አሜን,ልቦናችንን,ክፈትልን,አምላኬ,ሆይ
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለመልካም ትምህርትህ እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ማስተዋልን ይስጠን
@hayate2261
@hayate2261 4 жыл бұрын
እግዜአብሄር.ይስጥልን.የማላገኝውን.ትምህርት.እማራለሁ.ጅዳ.ነው.የምኗረው
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅር ለበን 😭😭😭
@shewaneshbeyene8801
@shewaneshbeyene8801 4 жыл бұрын
EGZABHARE ayenie libonachin yabralin kale hiwet yasemalin AMESEGNALOW Amen Amen ❤💛💚❤❤❤❤👌
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@phonecase34
@phonecase34 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ አሜን አሜን አሜን
@wayeneshetrago6100
@wayeneshetrago6100 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qale Hyeyot yasemalin Tebark
@sasung1516
@sasung1516 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehewot yasmalen tegaw bereketu ayleyin temrnebetan tebibun chmero yestelen edma ena tegawon yabzaleh
@destyasthin6535
@destyasthin6535 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ጥበበ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@ranaadam3954
@ranaadam3954 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emabetgerma7308
@emabetgerma7308 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወይትያስማልን ወንድምህ
@emufiker-nb7ei
@emufiker-nb7ei 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን አምላክ የይቅርታ ልባችንን ይክፈትልን እውነት ነው !!!🙏🙏🙏
@MonaMona-rs9eg
@MonaMona-rs9eg 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalln mengste semayatn yawarslln edme ena tena abzto ystlln memhrachn
@zedyeethio145
@zedyeethio145 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiywot yasemalin wodimachin tibeb yeyikirta lib yisten amilakachin
@emanuelemusarra1781
@emanuelemusarra1781 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏾
@tadelutafesse8495
@tadelutafesse8495 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mekdesalemu41
@mekdesalemu41 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalin
@tadesseliyafantahun8958
@tadesseliyafantahun8958 4 жыл бұрын
Amen amen amen egezabihar hoye yeker belen
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sannaytsannayt7973
@sannaytsannayt7973 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይውት ያስማልንእግዚሀቤር እምላክይድርስልን በሶቸርነት
@yasmeenbenagdi9798
@yasmeenbenagdi9798 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ይሰማልን
@zaventatian724
@zaventatian724 4 жыл бұрын
አሚን አሚን አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ሀጥያትኛ፡በደለኛ ነኝ በቸርነትህ ይቅር በለኝ፡ይቅበለን🙏፡አሚን🙏አሚን🙏አሚን🙏💚💚💚አሚን።ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@SaraSara-tn5sb
@SaraSara-tn5sb 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እውነት ነው ይቅርታን መጠየቅ እራስን ማፅዳትነው ለይቅርታ የተሰበረልብ ይስጠን እኔነትን መታበይን ከውስጣችን ያወጣል መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን ጥሩምክርአዘል ትምህርትነው
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 4 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይዎት ያሰማልን ለወንድሞቻች ጸጋውን ያብዛላችሁ ለኛም የቅርታ ልብ ይስጠን ማረን ይቅር በለን እናመስግናለን ።
@mangalg783
@mangalg783 4 жыл бұрын
ቃልሕወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-ul7mv7nk3y
@user-ul7mv7nk3y 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-ks7tw4fl6z
@user-ks7tw4fl6z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የይቅርታ ልብ ያድለን
@markeetm2939
@markeetm2939 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን. ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bezalove5936
@bezalove5936 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen masutewalhun yisiten kale hiwet yasemalin
@adanodesalgn1687
@adanodesalgn1687 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
Amen kale eyeweten yasmalen memherachen!!!
@genetgenet1516
@genetgenet1516 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን።
@danielworku3962
@danielworku3962 4 жыл бұрын
አሜን ካለሂወት ያሰማልን!ክርሰትና ይቅር ባይናት ።የድግል ማሪያም እረዴት አይለየን !አንተም ያገልግሎትህን ዘመን እደማቱሳላ ያርዝመው።
@ypyb4871
@ypyb4871 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@user-qg7pg4ud9n
@user-qg7pg4ud9n 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sintenega319
@sintenega319 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SamsungAs-kz8lu
@SamsungAs-kz8lu 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጌታ ሆይ ደጉን መልካሙን ዘመን አቀርብልን።
@tigistmabere985
@tigistmabere985 4 жыл бұрын
በዕውነት ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን እውነትነው እስካሑን በምክናየት ብዙጌዜ አሳለፍን እሱ ይርዳን
@dahabmm9766
@dahabmm9766 4 жыл бұрын
qwwweerrerr4r4rrrrrrrrrrrrrrrrrddrrrrraa
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪
@behailuteffera4268
@behailuteffera4268 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን
@user-lr5yw9by2s
@user-lr5yw9by2s 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ለመምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ፫ ለሁላችነም የይቅርታ ልብ ያድለን አሜን ፫ መምህር ጥያቄየን አልመለስሉኝም ኮሜንቱን አላነበቡ ወይንም ከሰአትና ከጊዜ የማነስ አንጻር ይመስለኞል ያልመለሱልኝ ይቅርታ አሁንም ከተቻለዎት ቢመልሱልኝ መልካምነው። ጥያቄውን ለማስታወስ ያህል ስለ ንስሐ ነበር እናም እኔ እምኖረው በድባይ ስሆን ጾሙ እደተፈታ /እዳለቀ ንሰሐ ለመግባት እፈልጋለሁ ነገር ግን በአጥቢያ አቢያተ ቤተ ክርስቲያን የንስሐ አባቶችን ስልክ ቁጥራቸውን ማግኝት ባለመቻሌ ለግዜው ሌላ የንሰሀ አባት ይዠ ቦሀላ ወደ አጥቢያ ቤተክርስቲያን ባሉ ሌላ የነሠሀ አባት ማስተላለፍ እችላለሁን ? ሌላው ጥያቄየ ስለጾሎት ነው። በቤት እያለን በምንጸልይበት የጾሎት ሰአት ጊዜ መጸሀፍ ቅዱስ ይዘን እንጸልያለን ውጪ በምንወጣበት /በምንሆንበት ጊዜ መጸሀፍ ቅዱስ መያዝ ከልተቻለን በቃልላችን የያዝነቸውን የተለያዩ የጾሎት አይነቶችን በየሠአቱ በቃላችን ብቻ ያለ መጸሀፍ ቅዱስ መጸለይ ማድረስ እንችላለን ?
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 4 жыл бұрын
ተዋሕዶ ሐይማኖቴ ማሕተቤ ሕይወቴ። ንስሐውን በተመለከተ በአጥቢያ አብያተ ክርስቲያን ያሉት እርስዎ ያሉበት ዱባይ ውስጥ ነው ወይስ ሌላ? ጸሎት በቤታችን እያለን በሚገባው ሥርዓት እናደርሳለን:: መጽሐፍ ቅዱስንም ቢሆን በቤታችን እናነባለን:: ይህ ሁሉ ትልቅ ሀብት ነውና አክብረን እንጠቀምበታለን:: እርስዎንም ያጽናዎት:: ውጭ ስንሆን ሥራ ላይ ከሆንን የግድ በየሰዓቱ ባንጸልይም የምናውቀውን ጸሎት በቃል መጸለይ ይቻላል:: በተለይ በተማርነው በሰባቱ የጸሎት ጊዜያት ሰዓቱን አስበን አስታውሰን ቢያንስ አንድ አባታችን ሆይ መጸለይ ከቻልን በቂ ነው:: በተቀረው መልካም እየሰሩ ደጉን እያሰቡ በሄድንበት ሁሉ ሁሉን ለእርሱ እያስረከቡ በቅንነት መጏዝ ነው:: የጧት እና የማታ ጸሎታችንን ግን በተረጋጋ መንፈስ ማድረግ ነው ከእኛ የሚጠበቀው::
@user-lr5yw9by2s
@user-lr5yw9by2s 4 жыл бұрын
@@tibebebelihu8873 እሽ መምህር በመጀመሪያ ጥያቄየን አክብረው ስለመለሱልኝ እግዚአብሄር ያክብርልኝ አሜን፫ እና እኔ እምኖረው ዱባይ ቢሆንም ንሰሀ እምገባው ኢትዩጵያ ውስጥ ነው። እናም ኢትዩጵያ ውስጥ ከአጥቢያ አበያተ ቤተክርስቲያን የንስሀ አባቶችን ስልክ ቁጥር መግኝት በለመቻሌ ብቻ ከሌላ አበያተ ቤተክርስቲያን ውስጥ የንስሀ አባት የካህን ስልክ ቁጥር ስላገኝሁ አሁን በእርሰዎ ንሰሀ ገብቸ ቦሀላ ወደ ሀገር ስመለስ ወደ አጥቢያ አበያተ ቤተ ክርስቲክያን ባሉት የንስሀ አባት ለሚሆኑኝ ማሳለፍ ይቻላል ?
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 4 жыл бұрын
ተዋሕዶ ሐይማኖቴ ማሕተቤ ሕይወቴ። በእርስዎ ንስሐ ገብቼ ያሉት አልገባኝም:: ያሉበት ዱባይ አካባቢ አባቶች ካሉ ወይም በቅርብ በስልክም ቢሆን የሚያገኙ ከሆነ ጊዜ ሳይሰጡ አፈላልገው አባት ያግኙና ይመካከሩ:: በአገራችን አጥቢያዎ ቤተሰቦችዎ ያሉበት አካባቢ ካለ ቤ/ክ አባት ያጠያይቁና ለማግኘት ይሞክሩ:: እርስዎ እንዳሉት ከጠፋ ግን ሊያገኙ ከሚችሉበት ቦታ ይፈልጉ:: እዚህ በውጭው ዓለም ግን ሲኖሩ የግድ አባት ስለሚያስፈልግዎ በቶሎ የንስሐን መንፈስ ያነሳሳልዎትን አምላክ ደጅ ጠንተው በተገኘው አጋጣሚ አፈላልገው ያግኙ::
@user-lr5yw9by2s
@user-lr5yw9by2s 4 жыл бұрын
@@tibebebelihu8873 እሽ አመሠግናለሁ መ ምህር በርስዋ ያልኩት አሁን የገኘሆቸውን የንስሀ አባት /ከህኑን ለማለት ፈልጌ ነው ይቅርታ እናም አሁን ያገኘሆቸው አባቶች ኢትዩጵያ ውስጥ ናቸው ነገር ግን በአጥቢያ አበያተ ቤተ ክርስቲያን ሳይሆኑ በሌላ ቤተክርስቲያነ የሚገኙ አባቶች ናቸው እና ሀገር እስክመለስ ለጊዜው ባገኘሆቸው አባቶች ንስሀ ገብቸ ቦሀላ ወደ ማገለግልበት አጥቢያ ቤተከርስቲያን ለማስተላለፍ ፈልጌ ነው። እጅግ በጣም ነው ። የማመሠግነው ።መምህር እግዚአብሄር። ያክብርልኝ ብዙም ሰላቸገርኩህ ይቅርታ
@yimegnushalbelay2366
@yimegnushalbelay2366 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
@user-cl3qs1tn6z
@user-cl3qs1tn6z 4 жыл бұрын
ወድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን አብዝቶ ይሰጥል ስለቃሉ የቃሉባለቤት የተመሠገነ ይሁን
@helenbirhane3763
@helenbirhane3763 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalini wendimachin
@meseretshumi7328
@meseretshumi7328 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 4 жыл бұрын
እውነት ነው በምድር የፈታሀው በሰማይ የተፈታ ይሁን ብሏል እና የይቅርታን ልብ ይስጠኝ
@obseewaaqajiraa9495
@obseewaaqajiraa9495 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen getaa eya gayihun qala hiwot yasamalin 😂😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🏩🏩🏩🏩🏩🏩🏩🏩🏩🏩💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@abebechsergawi1035
@abebechsergawi1035 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ይስጠን
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 4 жыл бұрын
Amen amen kefu ayenka wendemach egizber abzeto yebarke 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏
መቼ? ለምን? እንዴት?- ክፍል አንድ
26:21
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 19 М.
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 38 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 11 МЛН
"ሰው ራሱን ሲያሸንፍ የጀግና ጀግና ይባላል"
18:47
ተስፋ መቁረጥ የኃጢአት መጨረሻ እና ሌሎችም
18:06
በአንዳች አትጨነቁ
25:29
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 104 М.
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН