ክርስቶስ በኢስላም | Part 2 | Christ In Islam By Sheik Ahmed Deedat ( Amharic )

  Рет қаралды 169,623

Bilal Nation-

Bilal Nation-

9 жыл бұрын

Пікірлер: 330
@shamalali1884
@shamalali1884 7 жыл бұрын
ሸክ አህመድ ድዳት ረሂመሁሏህ,የቁርጥ ቀን የኢስላም ልጅ,በራሱ የሚተማመን የጀግኖች ጀግና
@hlemabasem8924
@hlemabasem8924 5 жыл бұрын
ረሂምትላህ
@hlemabasem8924
@hlemabasem8924 5 жыл бұрын
ረሂሙመሁላህ
@omaralatawi677
@omaralatawi677 5 жыл бұрын
መሸአለህ ተበረክ አለህ እድሜነ ጤነ ይስጠቹ ኡሰተዘችን ደስ ምል ትምህርት አየው ዘሬ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 жыл бұрын
ረሂመሁሏህ ረህመተን ዋሢአ አይሞት አዋይ ሞት
@user-ll8ex2ys3b
@user-ll8ex2ys3b 4 жыл бұрын
ሸክ።አህመድ።ድዳት።አላህ።ይረሀማቸዉ።በነተል።ፈርዱሥ።ይመድባቸዉ።ያረብ
@mensurmegersa6708
@mensurmegersa6708 Жыл бұрын
yerahmake Allah
@yimamsaed963
@yimamsaed963 3 жыл бұрын
እሳቸውን፣አለህ፣ይማራቸው።እኛም፣አድሉን፣እንጠቀምበት
@ridwanmosa2379
@ridwanmosa2379 4 жыл бұрын
አለህ ይዘንለቸዉ ነፍሰቸዉን በጀነተል ፍርደዉስ የኑረት😭😭😭😭😭
@rubiyasaid332
@rubiyasaid332 5 жыл бұрын
ውስታዞቸ አላህ ይጠብቃችሁ ኢንሸአላህ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ በሆነው አላህ ፍቃድ እደ ዶክተር ዛኪር እና እደ ሸህ አህመድ ድዳት ያለ ልጅ አላህ እድሰጠኝ እማፀነው አለሁ
@AbdiJemal-th2xi
@AbdiJemal-th2xi 2 ай бұрын
Alh ewefkh sh
@hassanhussein4625
@hassanhussein4625 5 жыл бұрын
ለሰጠቹን ትምርት እናመሰግናለን ሼህ አህመድ ድደት አለሀ ይራመቻው ጄናታለ ፍርዶስ ይወፍቃቻው
@salasala5700
@salasala5700 3 жыл бұрын
እምትተርጎመውም ጃዛኩም አሏህ ኽይርን በተጨማሬም ያሰተላለፍችም ሽኩራን
@nazarali7563
@nazarali7563 4 жыл бұрын
ሸክ አህመድ ዲዳት እረሂመሁሏህ የቁርጥ ቀን ጀግና እደሳቸው አይነት ያብዛልን የምንወልዳቸው ልጆች የሳቸውን አሪያ ይዘው የሚወለዱ ልጆች ይስጠን
@nuryayanws7165
@nuryayanws7165 4 жыл бұрын
ሱውብሐን አላህ እኛም የኢማን ጥንካሬ ይስጠን አአሚንን ያረብ ???
@sadaadem702
@sadaadem702 8 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ አለ ኒእመተል እሰላም ሙስሊም ላረከኝ አምላኬ ክብር ምስጋና ይገባው
@user-xp7lc1me2u
@user-xp7lc1me2u 3 ай бұрын
mirtu wandimachin alh be janat yebserh muslimu uma yinafekahal abetachin❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bentalshehhi1476
@bentalshehhi1476 9 жыл бұрын
Masha Allah sheh Ahmed Deedat the father of trueth.
@habeebabeba4352
@habeebabeba4352 8 жыл бұрын
የአላህ ከአሳጣሀን የበለጠ ስጥን አላህ በጀን ት ያገናኝን ሼክ አህመዲዳት ንፈሴ እጀግ አዘን ች እህቶቼ ሞት ለማንም ባይቅረም የእስላምን ክብረ ጠባቂ ንበሩ ከአላህ በታች
@jamelahusseinahmed186
@jamelahusseinahmed186 7 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቅክ ምርጥ የኢስላም ጀጋና አላህ አንተን አይነቱ ያብዛልን ወይ ካፊር ይገርማል ጉዳቸው መቼ ነው የሚያልቀው አላሃምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ ስለፈጥረኝ
@idrisahmed3359
@idrisahmed3359 2 жыл бұрын
Masha Allah
@FatmaFatma-ky1xz
@FatmaFatma-ky1xz 4 жыл бұрын
ሸክአችን የኛ ጀግና አላህጀነተልፍርዶስይወፍቁህ
@talibalbdwawi3186
@talibalbdwawi3186 8 жыл бұрын
maasha Allaah Maasha Allaah Allaahu Akbar Allaahu Akbar Allaahu Abar. Alhamdu Lilaaha Alhamdu Lillaah Alahamdu Lillaah👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🍒♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@fife4892
@fife4892 7 жыл бұрын
እስኪ ሌሎቹን ዳእዋቶችንም ተርጉሙልን፡ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-vn7gh1pz3o
@user-vn7gh1pz3o 7 ай бұрын
አቤት ንግግር ሱበሀን አላህ ያረቢ አላህ መጨራሻችንን አሰምርልን አልሀምዱሊላህ ምዝጋና ለዛ ምድርን ሰማይን ለፈጠራው አላህ ይጋበው
@kesesadubela592
@kesesadubela592 3 жыл бұрын
መሸ አለህ
@zaynabibrahim6353
@zaynabibrahim6353 8 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ጀዛከላ ኸይር
@user-kg2fr9pz1j
@user-kg2fr9pz1j 9 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም ጠቃሚ ልብ ያለዉ ልብ ይበል! !!!!
@user-vz6ms5xf2e
@user-vz6ms5xf2e 9 жыл бұрын
በትክክል ጠቀማ ትምህርትነው ልብ የለው ልብ ይበል
@user-kg2fr9pz1j
@user-kg2fr9pz1j 9 жыл бұрын
ወላሂ ሀቢቢት ካፊሮች ይሄንን ቢያዳምጡ ያሉበትን የጨለማ ሂወት ያዉቁት ነበረ።አሁን እኔላይ እንዳለ ፖስት ያረካቸዉ ስለ ኢየሱስ ግልፅ ያለ ማስረጃ ነዉ ፈጣር አለመሆኑን የሚያስተምሩት እኛ አልሐምዱሊላ ወላሂ አላህ ሱብሀን ወታአላ ይወደደደደደደደናል መጨረሻችንም ያሳምርልን ለኩፋሮችም ቀናዉን መንገድ ይክፈትላቸዉ እኛ በእነሱ ስቃይ ምንም የምንጠቀመዉ ጥቅም የለም ቀጥታ የሚወረወሩት ወደ ጀሀንብ እሳት መሆኑን አልተገነዘቡትም እኛንም አላህ ሱብሀን ወታአላ ከጀሀነብ እስታ ይጠብቀን እህቴ ያለቺን ጊዜ አናዉቃትም በኢባዳ መጠንከር ነዉ ።ጀዛኪላህ ኸይረን አላህ በኸይር ስራ እንዳገናኘን በነገዉ በአኸራ ብታችን ያገናኝን ።።
@user-vz6ms5xf2e
@user-vz6ms5xf2e 9 жыл бұрын
አሚን ኢህቴ ጀዘኪ አላህ ከይር በኸይር ስራ እንደገኛኝን ነገም በኼረ የገኘኝን።ልክነሽ አልተሰሳትሽም እነሱ ጀነት ና ጀነብ ለይተው አየውቁም እነሱ ሚያቁት በዱኒየ ለይ ቆንጆ ዉበትን መሰየት ና በፉጡር መማን ነው።ከመፃን/ከፅንስ የተወለዳው እየሱስ አምለክነው ከተበለ የለ አበት የለ እነት የተፈጠራው አዳምስ ለምን አምለክ አይሆንም እየሱስ ሰይወለድ በፊት የተፈጠረው ነገርስ ማ ፈጠራው ለምሰሌ፦ሰመይ ና ምድር፡ መለክቶች፡አዳም፡ሀወ፡መሪየም ና አበት፡እነት፡አያቶቸን ማ ፈጠራቸው እነዚ እየሱስ ሰይወለድ የተፈጠሩ ነገሮችነቸው ብለሽ ብትጠይቀቸው መልሰቸው ዝምተ ወይም ስድብነው።ለሀይመኖተቸው መስረጀ የለውም ።አለህምዲሊላሂ እስልምነን ለሰጠን አላህ።
@user-kg2fr9pz1j
@user-kg2fr9pz1j 9 жыл бұрын
እህቴ አዉ ልክክክክ ነሽ ኢየሱስ ማን የፈጠረው ብላሽ ስትጠይቃቸዉ መልሳቸዉ እራሱ አምላክ ነዉ መንፈስ ሆኖ የወጣዉ ግማሽቹ ደሞ የግዛቤር ልጅ ነው ይላሉ አምላክ መኖሩን እየመሰክሩና ነዉ እረ ብቻ የተዘበራረቀ ነዉ ብቻ አቺ እራስሽ ልገንዘብ ብለሽ ስለነሱ ብታጠኚ ምንም እደማይገባሽ ነው ።።።
@user-vz6ms5xf2e
@user-vz6ms5xf2e 9 жыл бұрын
በትክክክክል ሀቢብቲ ከነሱ ጋር መውረት በድንጋይ ለይ ውሃ መፍሰስነው ብለሸል አንቺም በዚ ኢኔም እስመመለሁ ከነሱ ጋር ከመውረት አለ መውረት ይሸለል እህቴ
@waadphone3892
@waadphone3892 Жыл бұрын
Mashaa allah
@user-kq3zg9ir5k
@user-kq3zg9ir5k 7 жыл бұрын
አላህ ምህረቱን ይስጥዎት ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀዎት በጣም ትምህርቱ ሀሪፍ ነው
@ditakedir-dv1tz
@ditakedir-dv1tz Жыл бұрын
😭
@Awosh-kd9dp
@Awosh-kd9dp 6 жыл бұрын
ያ ሺህ አላህ ጀነተል ፍርደውስ ይወፍቃቹ ያረብ
@user-vc1pu8yd2w
@user-vc1pu8yd2w 5 жыл бұрын
አላህ የጀነት ያርጎት ከጀነትም ጀነተን ፍርዶስ
@user-nc5mf7ew8w
@user-nc5mf7ew8w 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ማሻአላህ
@jamillaahmed4507
@jamillaahmed4507 Жыл бұрын
አህመድ ዲዳት አላህ ይማራቸው መብራት ነበሩ ለሙስሊሙ ቀብራቸውንን ብርሀን ያድርገው
@user-vj4gy6ig6l
@user-vj4gy6ig6l 2 жыл бұрын
አላህ ይራህማቸው. እህመዲ ዲዳት
@rehimamuhammad7123
@rehimamuhammad7123 2 жыл бұрын
Jezakumallah ker
@user-eq7ls4kf7f
@user-eq7ls4kf7f 4 ай бұрын
Alayirahmi I amaei
@fhdfhd5024
@fhdfhd5024 5 жыл бұрын
አላህ ይዘንልህ ምርጥ ሰው
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 2 жыл бұрын
አሚን ጀዘኩሙለሁ ኸይረን ለምረቷግመዉም ከፍሮች አለሀ ያሂደኩም
@nejetkemel6626
@nejetkemel6626 7 жыл бұрын
ማሻ አለህ በሰመነዉ ታጣቃም ያድርጋን አለህ ጀዛቹን ይክፈለቹ ከፊሮቹ አለህ ይድያ ይስጣቹ
@user-lj4cv9rl3y
@user-lj4cv9rl3y 3 жыл бұрын
አላህ ጀነተ ፈርዶስን ይወፍቅህ ያብብብምርጥ መምህር
@ditakedir-dv1tz
@ditakedir-dv1tz Жыл бұрын
Masha allah
@foziyaendris9199
@foziyaendris9199 7 жыл бұрын
Allhamdulilah..musilem larkgn geta allah akber
@user-rr6qj5ru5r
@user-rr6qj5ru5r 3 жыл бұрын
As wr.wb 😍😍😍👍👍👍❤❤❤
@ibrahemsaeed8685
@ibrahemsaeed8685 7 жыл бұрын
ክርስቲያኖች ሠበካቸዉ አልተሳካም ምክነያቱም መሠረት አጣቹ ምክንያታቹ እየሡስ ፍቅር ነዉ የሚል ጥቅሳቹ ነዉ ታዲያ እየሡስ ፍቅር ዓይሆን ምን ይሁን ጠጡ ጨፍሩ የሚል የእስራዔል የፊልም አክተር እያመለካቹ ጉዳቹ ገና ነዉ እስከ ሒወት ፍፃሜያቹ ቁርዓን ይነግራቹሀል
@fife4892
@fife4892 7 жыл бұрын
Ibrahem Saeed ትክክል
@user-fj1dy8qh1c
@user-fj1dy8qh1c 6 жыл бұрын
Ibrahem Saeed Tekekele
@user-vj5zi8bg9y
@user-vj5zi8bg9y 5 жыл бұрын
Ibrahem Saeed ኢንሽ አላህ አለም ሁሉ ሙስሊም ትሆናለች ምክንያቱም ቁርአናችን አንድም ስተት አንድም ዉሽት የለዉም የአላህ ያረቢ የሚቆጨኝ ጊዜ ቢኖር ክርስቲያን እያለሁ ለስእል የሰገድኩበት ቀን ላለመሸነፍ ነዉጅ ዉስጣቸዉ ሁሉም ክርስቲያንም ጥርጣሬ አለ በቅርቡ ወደ እዉነት ይመጣሉ
@user-xf4nz3si2p
@user-xf4nz3si2p 5 жыл бұрын
ክርስቲያኖች። አልተሳካላችሁም ፈጣሪ 1 አላህ ብቻና ብቻነው እየሱስ ጊታ አይደለም ፍጡርነው ok
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 4 жыл бұрын
Ekekam yanten mohamed yizeh gedel giba terorist you cannot have mind you blevinv aman we bleaving god son
@jggdekjdgjdktj8593
@jggdekjdgjdktj8593 7 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይርን ውስታዝ ኢሥላም ነው ሂወቴ አልሀምዱ ሊላህ አላሁ አክበር
@saidasaida1947
@saidasaida1947 5 жыл бұрын
allh Janaet yiwofqh firdosal aal einshalh
@husnaenders5079
@husnaenders5079 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ወክበር ሱብሀንአላህ አልሀምድሊላ አልሀምድሊላ ሙስሊም ላርከኝ ጌታ
@saadamohammad2253
@saadamohammad2253 5 жыл бұрын
ያረብእኔንምበኢማኔጠንካራናብርቱአድርገኝ እንደሸህድዳትጀግናልጂወፍቀኝ
@hewo3700
@hewo3700 7 жыл бұрын
ያሸህጀዛካላህ ኸይር የኢስላምጀግና ትምህርትህብሠማው ብሠማው አልጠግበውም አላህጀነተልፈርደወስያኑርህ
@daaaood6229
@daaaood6229 3 жыл бұрын
ማሸአላህ
@daaaood6229
@daaaood6229 3 жыл бұрын
አላህይጨምርልህ
@tilahuntilahuntilahun6543
@tilahuntilahuntilahun6543 7 жыл бұрын
ስድብ ለማንም አይበጅ ሁላችንም የአዳም ና የሄዋን ልጆች ነን፧ ግን ሚገርመኝ ኢየሱስ እናቱን ናቃት ውይ ጆሮ የሚበጥስ ጥይት በዕውነት ኢየሱስ ሀጢያተኛ ነው እዴ እራሱኮነው እናት ና አባትህን አክብር ያለው ኦሪ ዘፀ ላይ ኢየሱስ የሞተው ለዓለም መሆኑን አንርሳ ወገኔ ደሞ አምላክ ነኝ አላለም ይቅር ይበለን አብርሐም ሳይወለድ እኔ አቀዋለሁ ብሏል።✔✔✔ አስተውል ምዕመናን አልፋና ኦሜጋ አምላክ እኔ ነኝ ዮሀ ራዕ 1~8✔✔ ደሞ እውነት ና ትክክለኛ ለመሆኑ ጥርጣሬ የሚያሳድርብን ሴጣንን ከእኛ ያርቅልን ማስተዋልን ያድለን ግን ልቤ በል ወገኔ
@atumuhamed5710
@atumuhamed5710 Жыл бұрын
ማርቆስ 6÷4 ነብይ እደሆነ ይናገራል ራሱ እየሱስ ዩሀንስ 9÷17 እየሱስ አይኑን የፈወሰለት ሰው ነብይ ነው ብሏል። ዩሀንስ 8÷40 እየሱስ ሰው ነው ማቲዎስ 15÷24 ከስራኤል በጎች በቀር አልተላኩም !መላክ የነብይ ወይስ የጌታ ስራ? ዩሀንስ 12÷49 ከራሴ አልናገርም ዩሀንስ 8÷42 ከላከኝ እንጂ ከራሴ አልመጣውም ኤርሚያስ 32 ÷25_50 እግዛብሄር የስጋ ለባሽ ሁሉ አምላክ ነኝ ይላል እየሱስ ስጋ ለባሽ ነው ስለዚ የእየሱስም አምላክ ነው።
@user-ye8pk6lu9v
@user-ye8pk6lu9v 8 жыл бұрын
መሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው አላህ ይጨምርልህ እስታዝ
@bentalshehhi1476
@bentalshehhi1476 8 жыл бұрын
አላሁመ እርኸም ሸህ አህመድ ዲዳት. አላሁመ እእቲና ከመሰሊን ሸህ አህመድ ዲዳት ዩአሊሙና ዲነን ሰሂኅ.
@AsdAsd-vd6xi
@AsdAsd-vd6xi 6 жыл бұрын
አጀብጉዱ ያገሬ ክርስቲያኖች
@reyanmohammed5852
@reyanmohammed5852 8 жыл бұрын
mansha allah my allah keep ahmed deedaat janatulfardoows
@merhawitewelde7795
@merhawitewelde7795 5 жыл бұрын
Jeses is love
@user-wx9ie1ei9t
@user-wx9ie1ei9t 4 жыл бұрын
አላህ ይርሀምኩም ሸሁና ጀነተል ፈርዶውስ ይወፍቃችሁ
@user-lh6lt4yx2g
@user-lh6lt4yx2g 3 ай бұрын
አላህ ይራህማቸው
@user-qn6xy8ym6i
@user-qn6xy8ym6i 9 ай бұрын
Ye shek ahmed da,wa lelochunm tergumulin beteley sile resulachin s.a.w bemesthaf kidus metekesun yemigelt
@gyu9596
@gyu9596 4 жыл бұрын
አላህ ይራህማቸሁ። ያሸኸ። አላህ ጀነት ይወፍቃቸሁ
@saadamohammad2253
@saadamohammad2253 5 жыл бұрын
በሠማውበሠማውየማልሰለቸውነውወላሂየአላህ
@user-uw1bh7fu1p
@user-uw1bh7fu1p 8 жыл бұрын
ጀዛከላ ኸይረን ጀዛ
@sadiyakamil1857
@sadiyakamil1857 9 жыл бұрын
Jazakallah kayer Shik Ahmed deedat
@user-ur4gw4ow2l
@user-ur4gw4ow2l 2 жыл бұрын
☝️🕌✅
@mohamedsiraj8839
@mohamedsiraj8839 9 жыл бұрын
Jazakum allah kaiyr shaik ahmad deedat
@saeidanatttahyyyowahmed2339
@saeidanatttahyyyowahmed2339 5 жыл бұрын
aihh yaehmahhh ahmed ddddd
@aliahemed8155
@aliahemed8155 8 жыл бұрын
يارب الله يكثر من امثالك
@user-eu8pe8ur4w
@user-eu8pe8ur4w 6 жыл бұрын
Ahmmed ddidat yeiselam jegena allah jenatale feredawosene yewefikeh insheallah
@MohammedAhmed-hs1wv
@MohammedAhmed-hs1wv 7 жыл бұрын
አላሁ አክበር
@hmmhhmmh8810
@hmmhhmmh8810 6 жыл бұрын
አላህ ይማርህ
@raziyahh1392
@raziyahh1392 6 жыл бұрын
Masha Allah Allah kabare baxami dase yamil timrtanaw
@sofitube3661
@sofitube3661 3 жыл бұрын
አላህ ይርሀመክ ያረብ
@user-mo5li1lv7v
@user-mo5li1lv7v 5 жыл бұрын
Sheh ahmed dedat. i lov you
@selam9604
@selam9604 8 жыл бұрын
betam betamm asetemarii timiret new tnx for sharing!!
@sofiasallah1259
@sofiasallah1259 8 жыл бұрын
mashallah jazaki allahu enamesegenalen
@user-xn5fw1xr3j
@user-xn5fw1xr3j 5 жыл бұрын
አላህ ጀነትል ፈርዶስ የወፍቃቹህ ያረብ
@user-et5xy6vu5u
@user-et5xy6vu5u 5 жыл бұрын
Sahe ahmade dedate yirahemukeallah
@allhyatbkekasatzetumoro454
@allhyatbkekasatzetumoro454 8 жыл бұрын
Mashellha Astzachna Allha yaxbkchu
@user-uw4dt3ig2w
@user-uw4dt3ig2w 7 жыл бұрын
ማሻአለህ ማሸአላህ
@allahualemalem1548
@allahualemalem1548 7 жыл бұрын
estuaz Allah ytbkh seh Ahmed dedan. mes Allah
@mdzaker1210
@mdzaker1210 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@KmnZcn-rq3yo
@KmnZcn-rq3yo 9 ай бұрын
ማሽ አላህ
@allahualemalem1548
@allahualemalem1548 7 жыл бұрын
mes Allah enkwan yga henk anbsa 💪💪💪💪💪💪💪
@hashimhashim1421
@hashimhashim1421 4 жыл бұрын
Allhi janten yewfikchwu
@qatarqatar8404
@qatarqatar8404 7 жыл бұрын
masalhe wedede eslmena
@salasala5700
@salasala5700 3 жыл бұрын
ሼህ አህመድ ዲዳት ይራህመወት አሏህ ያርብ ጀነታል ፋርድወስን ይወፍቅወት ያርብ
@eyassubekaffa9556
@eyassubekaffa9556 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ዪሁን አሃው መሰከራቹ እየሱስ ልክ እንደናንተ በኒ ካላመናቹ መሙት አለባቹ ማለት በነበረበት ሰው ሑኑ መምጣት ካሰገረማቹ ምን ሑኑ ሲመጣ ነው የምታምኑት እግዚአብሔር ልቡና ዪሰጣቹ
@user-fj1dy8qh1c
@user-fj1dy8qh1c 6 жыл бұрын
eyassu bekaffa kkkkkk Are bakeshe kafarowch lebona ysetachihuo welahi betam TasazenughAlachihuo
@user-mf2ym7jd7h
@user-mf2ym7jd7h 3 жыл бұрын
ውደጌታበሰውተመስሎአይመጣምእኛነንወደሱየምንሄደው።
@FatmaFatma-ky1xz
@FatmaFatma-ky1xz 4 жыл бұрын
ኡስታዜ የኢስላም ጀግና ጀዛከላህከይር አላህ ጀነተልፍርዶስ ይወፍቁህ
@mmmmm3483
@mmmmm3483 8 жыл бұрын
አሏሁክበር
@jihadtufa1886
@jihadtufa1886 6 жыл бұрын
mashaAllah
@aishamo7ialdeen493
@aishamo7ialdeen493 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ብጣም ደሰ የሚል ትምርህትህ ነውበጣም
@idrisahmed3359
@idrisahmed3359 2 жыл бұрын
Ahmed deedat
@nasriyasulthan3962
@nasriyasulthan3962 6 жыл бұрын
mashalah jezakumlah heren
@kedijaimam5656
@kedijaimam5656 4 жыл бұрын
ማሻአላህኡሰታዜአላህይረሀምህ
@user-uf9gk2eh1n
@user-uf9gk2eh1n 7 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅህ !!!
@allhyatbkekasatzetumoro454
@allhyatbkekasatzetumoro454 8 жыл бұрын
Mashellha iya Muslimocha Anwshma Allha yaxbkine Astzachina
@user-lp2tr2mg4v
@user-lp2tr2mg4v 6 жыл бұрын
አላህ የጅነት ይበልህ ያርብ የኔ ጅግነ እስላም አርገህ ግደለኝ
@user-fj1dy8qh1c
@user-fj1dy8qh1c 6 жыл бұрын
አላህ አንድ ነው አይወልድ አይወለድ Aminnnnn huolachinenem
@abdulsalmadam1261
@abdulsalmadam1261 8 жыл бұрын
MashaaAllah
@lailahailelahmuhamedunresu5782
@lailahailelahmuhamedunresu5782 4 жыл бұрын
Allah jegenochen abezalen
@naeemakalba2496
@naeemakalba2496 3 жыл бұрын
ASALAMALKUMWARAMATULAHI
@user-et1od8ft2e
@user-et1od8ft2e 7 жыл бұрын
አልሀምዱልለ ሙሥልም ለራጋኝ ጌተ ምሥገነ ይገበዉ ጀዘኩምአለህ
@eshamhmed8372
@eshamhmed8372 8 жыл бұрын
masha.alah
@sofiyamehamed8091
@sofiyamehamed8091 Жыл бұрын
አላህ ጀገተል ፊርደውስን ይወፍቅህ ሸህ አህመድ ዲዳት
@user-vz5nn1yc4h
@user-vz5nn1yc4h 4 ай бұрын
ጀዛኩመላሁ,ኸይረንወዲሞቻችን,ሥወደዉ,ተፍሢሩን
@fife4892
@fife4892 7 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ተርጉማችሁ ስላቀረባችሁልን አላሁ አክበር ሸህ አህመድ ድዳት አላህ ስራሁን ይዉደድልሁ ጀነትንም ይወፍቅልን ያረብ
@aminatkunjo3659
@aminatkunjo3659 4 жыл бұрын
Allahmdulia
@ibrahemsaeed8685
@ibrahemsaeed8685 7 жыл бұрын
በአለም አንድ ሚስት ያዘዘ ቢኖር ቁርዓን ብቻ ነዉ መፀሀፋቹ ግን ብዙ ቦታላይ ብዙ ሴቶችን ያገቡ ሠዎች አሉ እስኪ ቆም ብላቹ ራሳቹሁን ጠይቁ
@masaalahmashaalahjezakilah784
@masaalahmashaalahjezakilah784 7 жыл бұрын
masha alah alhemdulilah Muslim laderegeg geta
@makiahmo3039
@makiahmo3039 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዚ አላህ ይጨምርልህ
@moommna7398
@moommna7398 7 жыл бұрын
አሚነይረብ ጅዛኩምአላህክይረን
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 6 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 37 МЛН
Sheik Ahmed Deedat ክርስቶስ በኢስላም
1:54:49
IQRA MUSLIM NETWORK
Рет қаралды 29 М.
Dr Zakir Naik ኢስላም መካከለኛዉ መንገድ
2:12:29
IQRA MUSLIM NETWORK
Рет қаралды 63 М.
Part 3
1:12:21
Peacetv Amharic
Рет қаралды 16 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 6 МЛН