ክርስቶስ (ዐሰ) ተወዳጁ የኢስላም ነብይ | Part 2 | Jesus (PBUH) Beloved Prophet of Islam | By Sheik Ahmed Deedat

  Рет қаралды 281,979

Bilal Nation-

Bilal Nation-

9 жыл бұрын

Пікірлер: 816
@husniyahaseen7629
@husniyahaseen7629 5 жыл бұрын
እኔ ምለው ክርስቲያኖች ወገኖቻችን እኮ መጽሀፋቸው በደንብ ቢያነቡት ኑሮ በአለም ላይ ከኢስላም ውጭ ሌላ ሀይማኖት ባነበረ ነበር ግን አለማንበባችሁ ነው ምስኪኖች አሏህ ልባችሁን ይክፈትላችሁ ያረብ
@dhdy6481
@dhdy6481 Жыл бұрын
ክክክክክ
@Ryshu4
@Ryshu4 4 ай бұрын
@ethiofuturetech-pw3cu
@ethiofuturetech-pw3cu 3 ай бұрын
አረ ባክህ? ቁራንና ሀዲስህን ነገላብጠው ከዛ ታወራለህ ካላፈርክ
@user-pi8ss6fe9y
@user-pi8ss6fe9y 7 жыл бұрын
አላህ ሆይ ትክክለኛውን መንገድ ስለመራኸን ላቅ ያለ ምስጋና ይገባህ አልሀምዱሊላ የኛ ውድ ኡስታዝ ጀዛከላህኸይርን
@mulukenmelkamuedgbeyyeneke8499
@mulukenmelkamuedgbeyyeneke8499 3 жыл бұрын
እረ ባክሽ
@user-mo5li1lv7v
@user-mo5li1lv7v 5 жыл бұрын
አሻሀዶ አሏኢላህ አኢለሏ ሙሐመድና እረሱሏላህ. አልሀምዱሊላህ እረበል አለሚን አሏህዬ ሐምድ ይገባህ ላተ ሙስሊም ላደረገን ጌታ ኢስላም ሰላም ካፊሮች አሏህ ይሁናችሁ አሏህ ወደ ትክክለኛ መንገድ ይምራችሁ
@user-nv3lp7kv9r
@user-nv3lp7kv9r 7 жыл бұрын
አልሀምሀምዱሊላ ሙስሊም ላረክኝ ገታ ምስጋና ይገባህ ።አልሀምዱሊላ
@jasminjasmin1208
@jasminjasmin1208 7 жыл бұрын
ሀያት አህመዲ ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ።
@abdallaalketbi4297
@abdallaalketbi4297 5 жыл бұрын
አላሀምዱሊላህሙሰሊምላደረገኚጌታምንምቢመጣእስላምነውህይወቴ
@aminohaji4535
@aminohaji4535 Жыл бұрын
. ,Allah,jaannatal,firdoosin,YiwofikuT,JagnaUstaaze,,,AmiinYaaAlla,
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 жыл бұрын
አላህ ጀነትን ይወፍቃችሁ ያሸኽ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው
@user-jo6yb9ko2v
@user-jo6yb9ko2v 6 жыл бұрын
ሸሁና በጣም አዘንኩ ገና አየሁት ወደአኬራ መሄዱን ያረብ ጀነተል ፍረዶሥ ያኑር ልንን ያረብ
@snorte1826
@snorte1826 4 жыл бұрын
motuw ede
@user-fs4lb1nx4h
@user-fs4lb1nx4h 4 жыл бұрын
ሞተዋልደ?
@ssyd7f7f21
@ssyd7f7f21 4 жыл бұрын
Alleh gntl frdos ywafkahaw
@zeyinb902
@zeyinb902 2 жыл бұрын
አላህይራህመዉ ሸህ አህመድድዳት
@fife4892
@fife4892 7 жыл бұрын
አላሁ አክበር ፡አላህ ኸይር ጀዛህን ከፍሎ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅህ ፡በዚህ እድሜ በዚህ በሚያምር አደበት ምርጥ ዳእዋ
@user-zz6sd9ed2d
@user-zz6sd9ed2d 6 жыл бұрын
Abet, enanet, ahezaboch,mariyamn, yefexerat, egeziabeher, new, yefexerat, ename, feqr, asgededot, benechet, denegel, mariyam, tecenece,,, egeziyabeher, yeqer, yebelachhu,,, egezio, marena, kerestoset
@ggbhg6955
@ggbhg6955 7 жыл бұрын
ያአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ የኢሥላም ከዋከብቶች አላህ እድሜህን ያሥረዝመው ያረብብብ
@user-tw6yu3xc2d
@user-tw6yu3xc2d 5 жыл бұрын
ጀነት ፈርዶስ ይወፍቀው የኢስላም ጀግና
@user-ep1nt1tq4b
@user-ep1nt1tq4b 7 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ የአደምን ዘር በሙሉ ሙስሊም አርገህ እንፈጠርከው በዛው እንድቀጥል ላደረከኝ ጌታ ተራራቢ ምዝጋና ይድረስክ አንተ የሰማይና የምድር ፈጣሪ የመጀመሪያና የመጨረሻም ነክ ጥራት ይገባህ !!!
@user-ep1nt1tq4b
@user-ep1nt1tq4b 7 жыл бұрын
ሙስሊም አድርገህም ግደለኝ ከሙስሊሞች ም ቀስቅሰኝ ያረብ ኢንሻ አሏህ
@user-kp7wp8mw2c
@user-kp7wp8mw2c 7 жыл бұрын
AllaH is One only اَللّٰهُ أَكْبَر። አሚን ያረብ
@ijfkdjfj8851
@ijfkdjfj8851 7 жыл бұрын
ፈዘኪር ! Amene
@sadahseen1075
@sadahseen1075 6 жыл бұрын
Takalachihu sitetachi yet lay endale 😭 Quriann alemeredatachin ye kirisitna gata/nebiyu esa siweled be bisirat/ jibiril teliko new yale wend zer Muhammad selolahu aley weselem gin? Ere yesew aniketel alahh ayiwedewum
@bestbanderbwe2210
@bestbanderbwe2210 5 жыл бұрын
Egzyabhaer yeker yebalchu
@amankedir7470
@amankedir7470 Жыл бұрын
Rahimahullaah May Allaah have mercy up on Shiek Ahmed Didat! May Allaah Award Him Jannatul Firdous!
@bsvc623
@bsvc623 8 жыл бұрын
ማሽ አላህ ...አላህ ይጨምርልህ .....አላህ አንድ ነው አየሱስ መላክተኛ እንጅ ጌታ አይደለም እኛ ሙስሊሞሽ ለአንድ አላህ እንጅ ለሰው አንገዛም
@mayechannel1589
@mayechannel1589 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ ርቢል አለሚን ሙስሊም ላደርገኝ አላህ ምስጋና ይገባው
@Fatima-in5bj
@Fatima-in5bj 4 жыл бұрын
ጀዛኩምአላ።ከይር
@Khan-ye6zc
@Khan-ye6zc 3 жыл бұрын
አላህ ከነብያችን ሰ ዐ ወ አና ከሱሀባወቻቸው በጀነተል ፊርዶስ ያገናኝሁ ያረቢ
@user-ut7xu3lq2f
@user-ut7xu3lq2f 7 жыл бұрын
ውይይይይይ አቤቱ ሃያል ሉኡል እግዛብሄር ሆይ ሠምተው እንዳልሠሙ አይተው እንዳላዩ የሚሆኑትን አስተዋይ ልብ አይንስጣቼው ለሙስሉም ለሙናፍቅ ወገኖቻችን አቤቱ ምንም ነገር የማይሳንህ አንተ ብቻ ነህና ሠለ እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን ታምራትህን አይተው እንዳላዩ ቃልህን ሠምተው እንዳልሠሙ ከመሆን አድናቸው። አሜን ።።።።።።።።።።።ሺ።።።።።።። ጊዜ አሜን
@loveumam7816
@loveumam7816 5 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@rukiyanoori901
@rukiyanoori901 7 жыл бұрын
እየሱስመልክተኛነዉእንጂፈጣሪአይደለምአላህይመልሳቹ
@user-ku1nw9jf9g
@user-ku1nw9jf9g 5 жыл бұрын
አለሀምዱሊላህ ምስጋና የደረሰዉ ሙስሊም ላደረገኚ ጌታ ጀዛኩምላኸይረን አላህ የጠብቅህ እናተ ክርስታኖቺ አስተዉሉ ትክክለኛዉ ሀዪማኖት እስላም ሰላም
@user-cc4vw6hn3v
@user-cc4vw6hn3v 6 жыл бұрын
እረእንኮን ክረስትናን ክጄ ወደ እስልምና መጣሁ
@lobabhlobabh5323
@lobabhlobabh5323 5 жыл бұрын
እስከጀነት ያርግልሽ እህቴ
@maryammohamed8005
@maryammohamed8005 4 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልሽ ውደ እከመጨረሻው
@fafeyoutobe9543
@fafeyoutobe9543 4 жыл бұрын
አላሁ አክበር የውነትሽን ከሆነ እህት
@Fafi.user-hv7yw7sb4n
@Fafi.user-hv7yw7sb4n 4 жыл бұрын
አረእኳን ከጨለማ ወጣሺ እህት
@samiramanajer7260
@samiramanajer7260 4 жыл бұрын
ማሻ፡አላህ፡ከጥመት፡ወደ፡ቀጥተኛ፡መረሽ
@user-lp2tr2mg4v
@user-lp2tr2mg4v 6 жыл бұрын
እሰላም አርገህ ግደለኝ የአላህ
@fife4892
@fife4892 7 жыл бұрын
ኢስላም ትልቅ ሰዉ አታለች።አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃችሉ፡፡ ተርጉማችሁ ስላቀረባችሁልን ጀዛኩም አላህ ኸይር።
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 5 жыл бұрын
አመንንንንንን ያረብ ያረብ
@ggyjhhkjh432
@ggyjhhkjh432 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው
@user-zy4xt8ki9v
@user-zy4xt8ki9v 4 жыл бұрын
የአላህ እኔሥፈራሁ የመጨረሻችሁንቀን እኛሙሥሊሞች የቅጣታችንን ተቀጥተን ጀነት እንገባል እናንተ ግን ዘላለም ጀሀነም የአላህ 😭😭😭😭😭😭😭 ያረብ ላኢላሀኢለሏህ ያለን ሁሉ በላኢላሀኢለሏህ ይሁን መጨረሻችንም ያረብብብብብብብ እናንተ በአላህ የማታምኑ ሠወች ሆይ !! ይችን ሚሢኪን ነፍሳችሁን አትበድሏት 😭😭😭😭 የአላህህህህህህ
@wibbehwibbeh3667
@wibbehwibbeh3667 4 жыл бұрын
ሢጠየቅ ያንቀጠቅጠዋል ለእውነት ጠንክር። እኛ ፍቅር እምነታችን ሠይፍ ሣይሆን።
@sitiaswab1492
@sitiaswab1492 4 жыл бұрын
አይደለ ? Kkkkkk የሰው ልጅ ማሰቢያው የተደፈነ ነዉ በሰው እሚያምን ለኛ ሲል ሞተ እያላችሁ ። ገና ደጃን ሲመጣ የውመል ቂያማ ወይኔ እምትሉበት አለ እውነቱን እያወቃችሁ ውሸትን እምትወዱ ። ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ሁለዬም አትመልሱም ። ግን ልጠይቅሽ በናንተ መፅሀፍ አንድ አንቀፅ እስኪ ጥቀሽልኝ እየሱስ አምልኩኝ አምላክ ነኝ ያለውን አሳይኝ
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r 2 жыл бұрын
እኮንም ከዝብርርቅ የቅዠት እሜነት አውጥቶ ኢስላምን ወፈቀኝ
@ebirahimali5363
@ebirahimali5363 4 жыл бұрын
ኢስታዜ የኢስላም ጀግና. እርሜህ. ይርዘምልኝ. የኔ ውድ ምን. ባርግህ ይሻለኛል
@MekonnenWolde
@MekonnenWolde 6 жыл бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ አላህ አኩበር የሚለዉን ጆሮ የሚበጥሠዉን የድምፅ ማጉያ በየመርካቶ እየሠማንና የማንንም የቄሥ ቅዳሤ ሠምተን ያደግንና እንዲሁም እሥላምና ክርሥቲያን ፈረንጅ ያሣደገዉንና ያረደዉን በሬና ዶሮ ተሻምተን እየበላን የኖርን ሕዝቦች የሚለያይ ሠይጣን ብቻ ነዉ። የዐለም ሕዝብ ሁሉ ሣያዉቀዉ በአሣማ ዘይት የተቀመመዉን አይሥክሬም ያልበላና ቴትራ ሣይክልንና ሌሎችንም የመድሐኒቶችን የገላ ቆዳ ያቀፈዉን መድሓኒት ሲዉጥ ያደገዉን ሕዝብ ሓራሚ ነጃሣ ነዉ እየተባለ እኛዉ ፈራጅ ሆነን ሥንገኝ ያሣዝናል። ሁላችንም ሓጢያት ሥለሠራን ከመጀመሪያዉ ጀምሮ የፈጣሪ ክብር ጎሎናል። አንድም ፃድቅ የለም የሚዉን ለሌሎች እተዋለሁ። መፅደቅ በማን በኩል እንደሆነ ሠይጣን እንኩዋን ያዉቀዋል። ዘመርክም ዘፈንክም ብሬክ ዳንሥ ደነሥክም አሸበሸብክም በሱ ብቻ ገነት የሚገባ ቢሆን ምነዉ ሠዉ ቦምብ እንደ እንቁላል እየታቀፈ ሠላማዊዉን ሠዉ የሚጨርሡትንና የኢትዮጲያዊ ወንድሞቻችንን አንገት እየታረደ በየአረብ አገር የሚጣለዉ እንኩዋን የማንን ትምሕርት አጥንተዉ ነዉ። የመሥጊድና የቤተክርሥቲያን ሥም ለንግድ የሆነበት ጊዜ ላይ ነዉ። የመሥጊድና የቤተክርሥቲያን መቀመጫዉ ባዶ ሢሆን ፍርድቤትና ኩዋሥ ሜዳ ሙሉ ነዉ። ኢትዮጲያዊያን እሥላም ወንድሞቼንና ክርሥቲያኖችን አታሣሥቱ። መሥጊድ የሄደና ቤተክርሥቲያን ሄዶ ያደረ ይድናል ቢሆንማ ሁለቱም አልቤርጎ ነበር የሚሆነዉ። ሥለዚህ ነዉ ጌታ ኢየሱስ የልባችንንና የአፋችንን ግማት ሥለሚያዉቅ የገማ በረት ላይ ኢሣ የተወለደዉ ። አረብ ሲንት ቢሰዱቅ ከበረሃ መሡቅ ያለዉ ትርጉም ሴትየዋ ያለችዉ እቤት ነዉ ወሬዋ ግን በረሓ ላይ ነዉ ያለዉ ወዶ አይደለም። ወደድንም ጠላንም ክርክርና ጦርነት አይቀርም.....ሁለት ወገኖቼ ዛሬ እሥላምና ክርሥቲያን የሆኑ ኢትዮጲያዊያኖች በዩቱብ ላይ ሲከራከሩ ሠምቼ በጣም ገረመኝ ። ሾፌሩም አዉታንቲዉም አንድ አይነት ልብሥ ለብሠዉ መንገደኛዉን ማሣሣት ሆነሣ ነገሩ። አንደኛ እግዚአብሔር ፈጣሪ ሥለሆነ የፈለገዉን ማድረግ ይችላል ለምሣሌ ዐይን ያላቸዉን እንኩዋን በመንፈሥ ሥለማያዩና ሥለማይመሩ ዕውሮችም ካሉ የግድ ዐይናቸዉ እሥኪከደን መጠበቅ የለብንም ያለም ካለ መብቱ ነዉ። አንዱ ደግሞ የገረመኝ ችግሩ አንብቦ የመንፈሥና የሥጋን ነገር መርምሮ መረዳት እንደሆነ ለማወቅ ሁለት ደቂቃ አልፈጀብኝም ። ክርክሩም ሥለ ፍርፋሪ ምግብ ነበር። ብዙም መናገርና ማሥረዳት ይቻላል በሥጋ ያለመገለጥ ሁላችንም እያየንና እያነበብን እንጠፋለን። እግዚአብሔር ከጥንት ጀምሮ እሥከ አሁን ይህንን እንኩዋን በምፅፍበት ሠዐት ይናገራል። የሠዉን ልጅ ሊመግብ እንኩዋን ሥጋ ይቅርና መናም አዉርዶ የመገበ ሊያወርድና ሊያበላን ይችላል የግድ የዌልፌር ቼክና ፉድ ሥታምፕ መሆን የለበትም ። ለምሣሌ አጥሚት ሲጥልና እንጀራ ሲጋግር ማየት በሬ ለቅርጫት አርዶ ሢያከፋፍል ማሣየት አይኖርበትም ሥለዚህ ነዉ ሕዝቤ ያለማወቅ ጠፍቱዋልና ያለዉ። የሠዉን የማይታዘዝ ልብ ሥለሚያዉቅ ነዉ የቁራ ጭንቅላት ተጠቅሞ በመጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ 17፡ባጭሩ ቁጥር 6 ላይ ..ኤልያሥን ቍራዎቹም በየጥዋትና በየማታው እንጀራና ሥጋ ያመጡለት ነበር፤ ከወንዙም ይጠጣ ነበር። ተብሎ ተፅፉዋል ይሄ ሥለ ጌታችን ኢየሱስ ክርሥቶሥ ተፅፉዋል መጽሐፈ ምሳሌ 8:22-25 ... 22 እግዚአብሔር የመንገዱ መጀመሪያ አደረገኝ፥ በቀድሞ ሥራው መጀመሪያ። 23 ከጥንቱ ከዘላለም ጀምሮ ተሾምሁ፤ ምድር ከመፈጠርዋ አስቀድሞ። 24 ቀላያት ገና ሳይኖሩ እኔ ተወለድሁ፥ የውኃ ምንጮች ገና ሳይፈልቁ። 25 ተራሮች ገና ሳይመሠረቱ፥ ከኮረብቶች በፊት እኔ ተወለድሁ፥ 26 ምድሪቱንና ሜዳውን ገና ሳይፈጥር፤ የመጀመሪያውን የዓለም አፈር። 27 ሰማዮችን በዘረጋ ጊዜ አብሬ ነበርሁ፥ በቀላያት ፊት ክበብን በደነገገ ጊዜ፥ 28 ደመናትን በላይ ባዘጋጀ ጊዜ፥ የቀላይን ምንጮች ባጸና ጊዜ፥ 29 ለባሕርም ዳርቻን በወሰነ ጊዜ ውኃ ከትእዛዙ እንዳያልፍ፥ የምድርን መሠረት በመሠረተ ጊዜ፥ 30 የዚያን ጊዜ እኔ በእርሱ ዘንድ ዋና ሠራተኛ ነበርሁ፤ ዕለት ዕለት ደስ አሰኘው ነበርሁ፥ በፊቱም ሁልጊዜ ደስ ይለኝ ነበርሁ፥ በተጨማሪ ደግሞ እግዚአብሔር ልጅ አለዉ የለዉም ብሎ መከራከር እንኩዋን እኛ ሠይጣንም ያዉቃል። ወደ ዕብራውያን ምዕራፍ 1 1 ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥ 2 ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ 3 እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤ 4 ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል። 5 ከመላእክትስ። አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም። እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል 6 ያለው ከቶ ለማን ነው? ደግሞም በኵርን ወደ ዓለም ሲያገባ። የእግዚአብሔር መላእክት ሁሉም ለእርሱ ይስገዱ ይላል
@zeharamohammed8027
@zeharamohammed8027 8 жыл бұрын
ኢስላም ነው ሂወቴ !!! እንደኔ የተወለደ ፍጡር አላመልክም ! አልሃምዱሊላ !
@parisethio9047
@parisethio9047 5 жыл бұрын
1 John 5 (KJV) - 1 ዮሐንስ 20: And we know that the Son of God is come, and hath given us an understanding, that we may know him that is true, and we are in him that is true, even in his Son Jesus Christ. This is the true God, and eternal life. 21: Little children, keep yourselves from idols. Amen.
@parisethio9047
@parisethio9047 5 жыл бұрын
ይሁዳ 1 (Jude) 4፤ ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።
@jvjhjg8658
@jvjhjg8658 4 жыл бұрын
መሸ አለ አለሀ ይጨ ሚሪለቹ
@user-oj2qd6kq6m
@user-oj2qd6kq6m 4 жыл бұрын
ስልም የላቸውም ምንም ነገር ቢናራቸው ኑርሮ ሰውን አይገሉም ነበር
@habitamamare1150
@habitamamare1150 8 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሙሥሊም ላደረገኝ ጌታ አላህ ይጠብቀን
@Fatima-in5bj
@Fatima-in5bj 4 жыл бұрын
ሱባሀንአላ
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i Жыл бұрын
الحمدلله على نعمة الإسلام
@yarustasey6091
@yarustasey6091 10 ай бұрын
ሡለ ሏሑ አለሒ ወሠለም❤❤🌹💖❤
@Fir00-py8nq
@Fir00-py8nq 4 ай бұрын
አላሀም ዱሊላህ ዛኙ ጌታ የ ጥራት ይገባህ❤❤❤❤
@user-xp9xr8kj5g
@user-xp9xr8kj5g 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም ሱብሀን አላህ ቁርአን በሄደበት ምንም አይጨምርም አይቀንስም ያረብ አላህ ያጥናና በድናችን ያረብ
@hayatmohammed1191
@hayatmohammed1191 7 жыл бұрын
ለኢስላም ጥላቶች መስሚያየለንም እኛሙስሊሞች። ኢስላም ሰላም "
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 3 жыл бұрын
ማሻ፣አላህ፣ጀዛኩም፣አለክይር፣ሙሲልም፣ሰላምነው፣አላህምዱሊላህ፣አላህይራህምሁ፣አላህ፣ጀነትፈርዴስን፣ይወፍቅውት
@user-bb5ym9rp8x
@user-bb5ym9rp8x 7 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ አላህ እንደዚህ አይነቶችን ያብዛልን እነሱ ቀልባቸው ደርቋል አላህ አኼራቸው ምን አስቀምጦላቸው ይሁን ያረብ ከጀሃነም እሳት ጠብቀን እነኚህ ከሃዲያኖችን አንተው ሂዳያ ስጣቸው
@rfe3am880
@rfe3am880 6 жыл бұрын
አላህ አክበር አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ የአለማቱ ጊታ ሸሀችን ጀዛከላ ኸየር አላህ ይጠብቅህ
@nazarali7563
@nazarali7563 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አላህ ጥራት ይገባው ሙስሊም ላረገኛ ጌታ
@sadiabbase4744
@sadiabbase4744 8 жыл бұрын
ሂወቴ የምታስደስተኝ በአላህ ስለምታምን ነው አልሀምዲላ መሻአላ ጀካኸላህ ኸይር
@user-gl7pt7fu4i
@user-gl7pt7fu4i 2 жыл бұрын
ሳህ
@user-ql4bn8ww8g
@user-ql4bn8ww8g 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙሰሊም አድረገህ ለፍጠረከን ጌታ
@ailmaahmed6313
@ailmaahmed6313 7 жыл бұрын
አልሐምዱሊላሒ ጀዛኩም አላሕ ኸይር ምን ይባላል አንጎላቸው ክፍት ያረገው ድዋ እናርግላቸው
@user-lu9hp3cg3d
@user-lu9hp3cg3d 4 жыл бұрын
ማሻአህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን።
@alikabadru2656
@alikabadru2656 6 жыл бұрын
አለኸምዱሊላህ ሙሥሊም ላረከኝ አላህህህ እየሡሥ የአላህ መለክተኛነው እጂ ፈጣሪ አደለም ሢጀመር መፀሀፍቸው የሚልነገር ይሠማሉ ምን እደሚል ኧራሡ አያውቅም
@ggghjghjjj9727
@ggghjghjjj9727 6 жыл бұрын
ቢገባችሁሰውየሚገድሉትለእስላምጥላቻሲሆእጅየሰውእሩህዝብለውአያጠፍምሚስትእሚያገቡትምአላህፈቅዶልንእጅከአድበላይአታግቡቢለንከትእዛዙአናልፍምነበርእኛየአላህንቃልአክባሪበአንድነቱመስካሪነን እስላምአላህመርጦየሰጠንስምነው ሙእሚንእህቶቸ 3ስትነገሮችአሉእቀብርእምንጠየቅ ምንረቡክረቢአላህ ምንመድኑክዱኒእስላም ምንነብይክነብዩመሀመድሰለላህአለይሂወሰለም ❤❤❤❤❤❤
@user-tw6yu3xc2d
@user-tw6yu3xc2d 5 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@abebeberhiun5426
@abebeberhiun5426 4 жыл бұрын
Tkekl wudowa ehta alhemdulillah dinen eisalamn lemerateln
@jemujami4600
@jemujami4600 6 жыл бұрын
My Allah bless your soul shek ahmed diddat
@abunuratube1905
@abunuratube1905 5 жыл бұрын
ረሂመከሏህ ያሸይኽ አላሁመ ኢግፊርሁ ወርሀምሁ ወአፉ አንሁ።
@user-jz4gh7vq5x
@user-jz4gh7vq5x 3 жыл бұрын
አለሀይጠቢቀ
@abdihassen1860
@abdihassen1860 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ኢሥላም ላደረገን አላህ ሼህዲዳትን ጀነተል ፊደውሠል አእላ
@user-xj4qv9gm6o
@user-xj4qv9gm6o 10 ай бұрын
❤❤አላሃ ምዱሊላ
@zuzuadimasu7702
@zuzuadimasu7702 8 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ ምስጋና ይገባዉ
@zugjgyfzufhhfuu4359
@zugjgyfzufhhfuu4359 3 жыл бұрын
አይልም
@zugjgyfzufhhfuu4359
@zugjgyfzufhhfuu4359 3 жыл бұрын
እናተ እድሁ ነው የምትከራከሩት ቁርአኑ ሢነበብ የት ነበራችሁ
@user-vn7gh1pz3o
@user-vn7gh1pz3o 5 ай бұрын
አላህ ይዘንልህ አላህ ይራህምህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀቹ ሱበሀን አላህ ለኢለህ ኢለላህ ወህድው ለሸሪክ ከለው ለሁሉሙልክ ወሁ አለ ኩል ሸይን ቀዲር 😢😢😢😢😢😢😢😢
@lubabamolla8232
@lubabamolla8232 2 жыл бұрын
መሽአላ
@jamilashokri1864
@jamilashokri1864 6 жыл бұрын
ጀዛካኻር ኡስታዘችን አላህ እድሜህን የርዝምልህ
@Ra_Ra-ij4cz
@Ra_Ra-ij4cz 7 жыл бұрын
ይህውልሽ አሚሮ የየላችሁስ እናተ ናችሁ። ለማንኛውም በእግሊዘኛ ነብዩ አሊሄ ስለም ኢሳ አማሀሪስ በይና ጣፊና አይው በድብ የይሱስን ፍልም ብእስላምም አለ
@melyhalymy72
@melyhalymy72 7 жыл бұрын
Ra_1437 Ra123456 ማሬ ምንአደከመሽይ ታያትትለፍልፍ እስላምነዉ ህወቴበኢሳአለይሠላም ነዉየሚታሚኒዉ ሥትወለጂ እሲላም ነበረ ከዚያ በዉሀታጥበሽ ነዉ እግዚአብሄር የሚትይዉ ሥለዚህ ሠሚተሽል እህት
@abebeberhiun5426
@abebeberhiun5426 4 жыл бұрын
@@melyhalymy72 lkeneshi mare alleh dinen eslamn merto ladelen allhemdulillah
@user-co3kp9qo7e
@user-co3kp9qo7e 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@parisethio9047
@parisethio9047 5 жыл бұрын
ራእይ 22 (Revelation) 12፤ እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ። 13፤ አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r 2 жыл бұрын
እኮንም ከዝብርርቅ የቅዠት እሜነት አውጥቶ ኢስላምን ወፈቀኝ
@user-bb5ym9rp8x
@user-bb5ym9rp8x 7 жыл бұрын
አያችሁ ጥያቄ ስትጠየቁ መልስ ከመመለሳችሁ ይልቅ አፋችሁ ባለጌ ንግግር ትናገራላችሁ ሱብሃን አላህ አላህ ቀልብ ይስጣችሁ አልሃምዱ ሊላሂ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ምስጋና ይገባው
@mariamalhousani6223
@mariamalhousani6223 6 жыл бұрын
a العتيبي
@saadahasan6803
@saadahasan6803 6 жыл бұрын
አልህምዱሊላ ሙሥሊም ያደገኝ አላህ ምሥጋና ይገባህ ያረበና
@sadasada8679
@sadasada8679 7 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይረን የኢሥላም ወንዲሜ አሏህ ይጠብቅህ
@HawiYasin
@HawiYasin 8 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያጨምርለዎት Shei Ahmad Deedat Barakalhufekum ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥jezakallahu khayren ♥♠
@MohammedAli-xs2jn
@MohammedAli-xs2jn 8 жыл бұрын
ትክክለኛን መገድ ለመራን አላህ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ
@betiyal3zmiufu499
@betiyal3zmiufu499 8 жыл бұрын
ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-zt2by7wo2l
@user-zt2by7wo2l 7 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-zt2by7wo2l
@user-zt2by7wo2l 7 жыл бұрын
ለሀያሉ አላህ ጥራት ይገባው ለማይወልደው ለማይወለደው ጌታ
@kfhdjhdhdhdndjbd6516
@kfhdjhdhdhdndjbd6516 6 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ሙስሊሞች ግን ከሀዲ ዎች ናቹ ለአለም ህዝብ የዋለውን ውለታ ካዳቹት ሞቶ የተነሳው ለክርስትያኖች ብቻ ሳይሆን ለሙስሊም ጨምሮ ነው ግን ልቦና ይስጣቹ
@kfhdjhdhdhdndjbd6516
@kfhdjhdhdhdndjbd6516 6 жыл бұрын
ድዝዝዝዝዝዝዝዝ ነክ
@user-bl1nw8bh1t
@user-bl1nw8bh1t 8 жыл бұрын
ሡበሀንአላህ አልሀምዱ ሊላክ እስላምላደረከንምሥጋናይገባህ
@sumayahusen4970
@sumayahusen4970 5 жыл бұрын
አልላህ ጀናቲን የ ዋፊቃችሁ ስሀክ አህመድ
@wibbehwibbeh3667
@wibbehwibbeh3667 4 жыл бұрын
የፍርድ ቀን ደርሧል ክርሥቶሥ ክብር ለሥሙ ይሁን። በሥሜ ሀሠተኛ ነብያት ይነሣሉ ሥለ ሥሜ ትንገላታላችሁ ትገደላላችሁ ብሏል ከሀጂ እንደሚቀዛ ተናግሯል ሠይጣን የራሡን ህዝብ ሊያዘጋጅ ያውካል አዎ አማኑኤል አለ። አማኑኤል ማለት ትርጉሙ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ማለት ነው
@Zainab-rq9ul
@Zainab-rq9ul 4 жыл бұрын
Enant gn dankoro nachu Aydl
@Zainab-rq9ul
@Zainab-rq9ul 4 жыл бұрын
Aygbachum meskin
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r 2 жыл бұрын
እኮንም ከዝብርርቅ የቅዠት እሜነት አውጥቶ ኢስላምን ወፈቀኝ
@semiramengesha5197
@semiramengesha5197 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ከይር ያሸህ አላህ እድሜና ጤናን ይጨምርልህ ከመጥፎ ነገሮች ከከሀዲወች ተንኮል ይጠብቅህ በአለም ላይ ያሉትን ሙስሊሞ በሙሉ ከከሀዲወች ተንኮል አላህ ይጠብቀን
@abbaamuraad3628
@abbaamuraad3628 6 жыл бұрын
ንገራቸው እኛ ሙስሊሞች መፀሐፍ አናመልክም አልሀምዱሊላህ
@user-lt2oo2ow8m
@user-lt2oo2ow8m 2 жыл бұрын
አላህ ይራህማችሁ ሸህ አህመድ ዲዳት ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃችሁ እርሶዎ ቢሞቱም መልካም ስራዎት ዘላለም እደኖራችሁ ይኖራል በግረዎትም ዶ/ር ዛኪር ናይክን ተክተዉልናል አላህ ይጠብቅልን
@sumayatub6320
@sumayatub6320 5 жыл бұрын
አለሀምዱልለሃ ሀዳይታነ ሊል እስለም
@biftuseid6439
@biftuseid6439 2 жыл бұрын
Allawu akabar
@rahmetjamal949
@rahmetjamal949 8 жыл бұрын
ማሺአላህ አላህ ጅፕንተልፌርዶስን ይወፍቅህ አልሀምድሊላህ ኢስላም ላደርገን አላህ
@zedzd1166
@zedzd1166 6 жыл бұрын
Jesus ye Alem hulo getanew💒💒
@zynbemuhammed747
@zynbemuhammed747 2 жыл бұрын
Alahinjntegurahiu እዴነዝያሉጀግኖችያብዛልን
@hawabediru1560
@hawabediru1560 5 жыл бұрын
Alhmudulilahi esalm ladargayi getaa misgana egabawu lee amalakachin الله يارب الله erajim edimee estahh
@adamafar1058
@adamafar1058 5 жыл бұрын
አላህ ጀነቱለ ፍርደወሰ ይሰቶት
@user-wj6up9xt5p
@user-wj6up9xt5p 2 жыл бұрын
ያረብ እዲህያሉ ሸክአብዛልን ያረብ እሱንም ጀነትን ወፉቀው ያረበል አለሚን
@jamilashokri1864
@jamilashokri1864 6 жыл бұрын
አልሀምዱልላ ምስገና ለለማት ጌታ ሙስሊም አርጎ ፈጥሮናል አልሀምዱልላ
@user-hq9rx4dj9y
@user-hq9rx4dj9y 4 жыл бұрын
ሺከችን አለህ እዲሜያቹን ያሪዝመቹ
@hayathayat3469
@hayathayat3469 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረከኚጌታ
@nomannoman-gq9qd
@nomannoman-gq9qd 8 жыл бұрын
እኔ በጣም ግርም እሚለኝ እሺ ይሙትም ይነሳም እደፈለጋችሁ አድርጉት ግን ለምን እናተ ፈጣሪ ነው አምላክ ነው ትላላችሁ እልቅ እሱን ማን ፈጠረው ፈጣሪ ፈጣሪን ከወለደማ ሁሉም ሠው ፈጣሪ ተፈጣሪ ሊሆን ነው ሆ እረ እሥቡ እናተ ሠወች የተፈጠረው ፈጣሪ ሊሆንማ ቢሆን ምድር ላይ ሆኖ እደወፊቱዋ እኛንም በጭቃ ጥፍጥፎ እየሠራን ይኖር ነበር ደግሞሥ የሡ ከድግል መሪያምመወለድ ምን ይደቃል አደም ብቻውን የተፈጠረ አለ አይደል ሀዋሥ ከአደም ግራ ጎን የተፈጠረች አለች አይደል እና የሡ አለማግባት ያለ አባት መወለድ አምላክ ሊያደርገው አይችልም አምላክ ነው እንኩዋን ብሎ መታመን ያለበት አደም አለይሂ ሠላም ነበር አላህ ሂድያ ይሥጣችሁ
@madinaghumdah517
@madinaghumdah517 7 жыл бұрын
noman noman አልሀምዱሪላህ ሙስሊም ላራገኝ ጊታ
@sadahseen1075
@sadahseen1075 6 жыл бұрын
Koy gin egna manen esikiy erasachin eniyew sile kirisitna bicha anawera eyesus bekurian ke 25 belay tetsifol selolahu aley weselem gin ...... Minale yerasachin binay
@user-du5tr9yc2z
@user-du5tr9yc2z 6 жыл бұрын
noman noman አላህይውደድህሌላምንእላለሁ
@MekonnenWolde
@MekonnenWolde 6 жыл бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ አላህ አኩበር የሚለዉን ጆሮ የሚበጥሠዉን የድምፅ ማጉያ በየመርካቶ እየሠማንና የማንንም የቄሥ ቅዳሤ ሠምተን ያደግንና እንዲሁም እሥላምና ክርሥቲያን ፈረንጅ ያሣደገዉንና ያረደዉን በሬና ዶሮ ተሻምተን እየበላን የኖርን ሕዝቦች የሚለያይ ሠይጣን ብቻ ነዉ። የዐለም ሕዝብ ሁሉ ሣያዉቀዉ በአሣማ ዘይት የተቀመመዉን አይሥክሬም ያልበላና ቴትራ ሣይክልንና ሌሎችንም የመድሐኒቶችን የገላ ቆዳ ያቀፈዉን መድሓኒት ሲዉጥ ያደገዉን ሕዝብ ሓራሚ ነጃሣ ነዉ እየተባለ እኛዉ ፈራጅ ሆነን ሥንገኝ ያሣዝናል። ሁላችንም ሓጢያት ሥለሠራን ከመጀመሪያዉ ጀምሮ የፈጣሪ ክብር ጎሎናል። አንድም ፃድቅ የለም የሚዉን ለሌሎች እተዋለሁ። መፅደቅ በማን በኩል እንደሆነ ሠይጣን እንኩዋን ያዉቀዋል። ዘመርክም ዘፈንክም ብሬክ ዳንሥ ደነሥክም አሸበሸብክም በሱ ብቻ ገነት የሚገባ ቢሆን ምነዉ ሠዉ ቦምብ እንደ እንቁላል እየታቀፈ ሠላማዊዉን ሠዉ የሚጨርሡትንና የኢትዮጲያዊ ወንድሞቻችንን አንገት እየታረደ በየአረብ አገር የሚጣለዉ እንኩዋን የማንን ትምሕርት አጥንተዉ ነዉ። የመሥጊድና የቤተክርሥቲያን ሥም ለንግድ የሆነበት ጊዜ ላይ ነዉ። የመሥጊድና የቤተክርሥቲያን መቀመጫዉ ባዶ ሢሆን ፍርድቤትና ኩዋሥ ሜዳ ሙሉ ነዉ። ኢትዮጲያዊያን እሥላም ወንድሞቼንና ክርሥቲያኖችን አታሣሥቱ። መሥጊድ የሄደና ቤተክርሥቲያን ሄዶ ያደረ ይድናል ቢሆንማ ሁለቱም አልቤርጎ ነበር የሚሆነዉ። ሥለዚህ ነዉ ጌታ ኢየሱስ የልባችንንና የአፋችንን ግማት ሥለሚያዉቅ የገማ በረት ላይ ኢሣ የተወለደዉ ። አረብ ሲንት ቢሰዱቅ ከበረሃ መሡቅ ያለዉ ትርጉም ሴትየዋ ያለችዉ እቤት ነዉ ወሬዋ ግን በረሓ ላይ ነዉ ያለዉ ወዶ አይደለም። ወደድንም ጠላንም ክርክርና ጦርነት አይቀርም.....ሁለት ወገኖቼ ዛሬ እሥላምና ክርሥቲያን የሆኑ ኢትዮጲያዊያኖች በዩቱብ ላይ ሲከራከሩ ሠምቼ በጣም ገረመኝ ። ሾፌሩም አዉታንቲዉም አንድ አይነት ልብሥ ለብሠዉ መንገደኛዉን ማሣሣት ሆነሣ ነገሩ። አንደኛ እግዚአብሔር ፈጣሪ ሥለሆነ የፈለገዉን ማድረግ ይችላል ለምሣሌ ዐይን ያላቸዉን እንኩዋን በመንፈሥ ሥለማያዩና ሥለማይመሩ ዕውሮችም ካሉ የግድ ዐይናቸዉ እሥኪከደን መጠበቅ የለብንም ያለም ካለ መብቱ ነዉ። አንዱ ደግሞ የገረመኝ ችግሩ አንብቦ የመንፈሥና የሥጋን ነገር መርምሮ መረዳት እንደሆነ ለማወቅ ሁለት ደቂቃ አልፈጀብኝም ። ክርክሩም ሥለ ፍርፋሪ ምግብ ነበር። ብዙም መናገርና ማሥረዳት ይቻላል በሥጋ ያለመገለጥ ሁላችንም እያየንና እያነበብን እንጠፋለን። እግዚአብሔር ከጥንት ጀምሮ እሥከ አሁን ይህንን እንኩዋን በምፅፍበት ሠዐት ይናገራል። የሠዉን ልጅ ሊመግብ እንኩዋን ሥጋ ይቅርና መናም አዉርዶ የመገበ ሊያወርድና ሊያበላን ይችላል የግድ የዌልፌር ቼክና ፉድ ሥታምፕ መሆን የለበትም ። ለምሣሌ አጥሚት ሲጥልና እንጀራ ሲጋግር ማየት በሬ ለቅርጫት አርዶ ሢያከፋፍል ማሣየት አይኖርበትም ሥለዚህ ነዉ ሕዝቤ ያለማወቅ ጠፍቱዋልና ያለዉ። የሠዉን የማይታዘዝ ልብ ሥለሚያዉቅ ነዉ የቁራ ጭንቅላት ተጠቅሞ በመጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ 17፡ባጭሩ ቁጥር 6 ላይ ..ኤልያሥን ቍራዎቹም በየጥዋትና በየማታው እንጀራና ሥጋ ያመጡለት ነበር፤ ከወንዙም ይጠጣ ነበር። ተብሎ ተፅፉዋል ይሄ ሥለ ጌታችን ኢየሱስ ክርሥቶሥ ተፅፉዋል መጽሐፈ ምሳሌ 8:22-25 ... 22 እግዚአብሔር የመንገዱ መጀመሪያ አደረገኝ፥ በቀድሞ ሥራው መጀመሪያ። 23 ከጥንቱ ከዘላለም ጀምሮ ተሾምሁ፤ ምድር ከመፈጠርዋ አስቀድሞ። 24 ቀላያት ገና ሳይኖሩ እኔ ተወለድሁ፥ የውኃ ምንጮች ገና ሳይፈልቁ። 25 ተራሮች ገና ሳይመሠረቱ፥ ከኮረብቶች በፊት እኔ ተወለድሁ፥ 26 ምድሪቱንና ሜዳውን ገና ሳይፈጥር፤ የመጀመሪያውን የዓለም አፈር። 27 ሰማዮችን በዘረጋ ጊዜ አብሬ ነበርሁ፥ በቀላያት ፊት ክበብን በደነገገ ጊዜ፥ 28 ደመናትን በላይ ባዘጋጀ ጊዜ፥ የቀላይን ምንጮች ባጸና ጊዜ፥ 29 ለባሕርም ዳርቻን በወሰነ ጊዜ ውኃ ከትእዛዙ እንዳያልፍ፥ የምድርን መሠረት በመሠረተ ጊዜ፥ 30 የዚያን ጊዜ እኔ በእርሱ ዘንድ ዋና ሠራተኛ ነበርሁ፤ ዕለት ዕለት ደስ አሰኘው ነበርሁ፥ በፊቱም ሁልጊዜ ደስ ይለኝ ነበርሁ፥ በተጨማሪ ደግሞ እግዚአብሔር ልጅ አለዉ የለዉም ብሎ መከራከር እንኩዋን እኛ ሠይጣንም ያዉቃል። ወደ ዕብራውያን ምዕራፍ 1 1 ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥ 2 ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ 3 እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤ 4 ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል። 5 ከመላእክትስ። አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም። እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል 6 ያለው ከቶ ለማን ነው? ደግሞም በኵርን ወደ ዓለም ሲያገባ። የእግዚአብሔር መላእክት ሁሉም ለእርሱ ይስገዱ ይላል
@bbbbbbb6735
@bbbbbbb6735 6 жыл бұрын
noman noman eko
@mubetube2471
@mubetube2471 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እስላም ስላረከኝ አላህ
@fadoulahmatousman4680
@fadoulahmatousman4680 5 жыл бұрын
الله أكبرإِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ
@user-ml9ys1ur7x
@user-ml9ys1ur7x 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን አላህ
@user-pp8pm9dl6o
@user-pp8pm9dl6o 6 жыл бұрын
ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ የኢስላም ጀግና አላህ ይጨምርልህ ያረብ ለነሱም አላህ እውነቱን ይግለፀላቼው እዴት በማህፀን የወጣ ነብይን ፈጣሪነው ይሉታል ሱበሀን ረቢ አጂጂጂጂጂብ ነው ወላሂ ያሙቀሊቡል ቁሉብ ሰብት ቀልቢ አላዲንህ
@parisethio9047
@parisethio9047 5 жыл бұрын
ይሁዳ 1 (Jude) 4፤ ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።
@user-qg1gr9kv9i
@user-qg1gr9kv9i 7 жыл бұрын
ጌታችን ቀብሩን ብርሀን አድርግለት አላህ ጀነተል ፊርዶስ አስገባው ሸኽን ለአላህ ስል እወደወታለሁ አላህ ከኔ በላይ ይውደደወት በጀነተል ፊርዶስ አላህ ይሰብስበን
@halema5020
@halema5020 7 жыл бұрын
አሚን እኔም በጣም እወደዋለሁ
@user-zt2by7wo2l
@user-zt2by7wo2l 7 жыл бұрын
አሚን የኔም ምኞት እና ዱአ ይክነው ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀው ከቀብርም ቅጣት እንድሁ
@user-qg1gr9kv9i
@user-qg1gr9kv9i 7 жыл бұрын
ansha side አወን እህት አላህ ይዘንለት
@halema5020
@halema5020 7 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-kp7wp8mw2c
@user-kp7wp8mw2c 7 жыл бұрын
ካፊሮች ብታምኑም ባታምኑም የፈጠራችሁ አላህ ብቻ ነው አሚን ያረብ
@user-sp6hx1wq1v
@user-sp6hx1wq1v 4 жыл бұрын
Minim kirikiri ayisifeligem tikikileny amenoti islami new Ahall yiqir yi baleni😭😭😭😭
@jesesmylifeethopiaperotest5579
@jesesmylifeethopiaperotest5579 8 жыл бұрын
MOTEN DELE YENSA KE EYESUSY ". LELA MANEM BEDEMU YEGEZAN BESEW DEM SAYEHON AMEN
@user-rr6qj5ru5r
@user-rr6qj5ru5r 2 жыл бұрын
Msaha.AIIah 😍😍😍😍😍😍👍👍👍☝☝🌙🌙🌷🌷🌷🌷🌷
@mohammedhusin5729
@mohammedhusin5729 7 жыл бұрын
ትክክለኛ ዉምገዲኢ ስላምብቻነዉወዴዳቹሁምጠላቹሁምእሺ
@user-bb5ym9rp8x
@user-bb5ym9rp8x 7 жыл бұрын
ለተጠየቀው መልስ ከእነ ማብራሪያው ነው የመለሰው ብቻ ልባችሁ ስለደረቀ ጆሮአችሁ ተደፍኗል
@hfhhghjj7936
@hfhhghjj7936 4 жыл бұрын
@gherrrie ቅጦዅጴዊያባሬ
@sashasasha867
@sashasasha867 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እኳንም ሙስሊም ያደረከኝ አላህ ክርስታኖች አትከራከሩ እጨት በማመን ከአላህ አታመሳስሉት
@parisethio9047
@parisethio9047 5 жыл бұрын
Revelation 22 (KJV) - ራእይ 12: And, behold, I come quickly; and my reward is with me, to give every man according as his work shall be. 13: I am Alpha and Omega, the beginning and the end, the first and the last.
@raadiyaasiraaj6194
@raadiyaasiraaj6194 6 жыл бұрын
As wr wb Maashaa Allah Tabaarakallah Rabbiin isiniraa haa jaalatu Jzk fayyaa ta'aa yustaazota kenya
@madenah8940
@madenah8940 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ምስጋናለአለማቱጌታይገባውሙስሊም ላደርገኝእርላህያርብሙስሊአድርገህእንጅ እንዳትገለኝእማፀነዋለሁያርብ አልሀምዱሊላህ
@zhraalenezi6757
@zhraalenezi6757 6 жыл бұрын
አልሀምድሊላ ነኢመተል እስላም
@user-xf9ny1ix2q
@user-xf9ny1ix2q 7 жыл бұрын
አላህምድሊላህ።አላህምድሊላህ። አላህምድሊላህ ጅዛኮም። አሏህ። ኸይር
@abdimuha9376
@abdimuha9376 7 жыл бұрын
الله يرحمه ويجعله من اهليل جنتل فيردوس اعل
@user-zt2by7wo2l
@user-zt2by7wo2l 7 жыл бұрын
አሚን አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቀው
@user-uo8th9wv6m
@user-uo8th9wv6m 7 жыл бұрын
abdi muha ወላህዛራግናአወኩመሜቱን
@user-mr9kl8lb3i
@user-mr9kl8lb3i 6 жыл бұрын
abdi muha አሚሚሚን አሏሁመ አሚሚሚን ያረበልአለሚሚሚን
@mashalh3506
@mashalh3506 5 жыл бұрын
ኣላምዱሊላህ ምስጋና ይጋባው ሙስልም ላዳራጋን ጌታ
@aishaAisha-ky7yc
@aishaAisha-ky7yc 7 жыл бұрын
alhamdulilah Muslim adrgo yafatarage allah mesigana yegbawal Alhamdulilah
@kalkedanygatalegejassika6231
@kalkedanygatalegejassika6231 7 жыл бұрын
እየሱስ ህይውት ነው እየሱስ እውነት ነው እየሱስ መንገድ ነው እየሱስ የህይወት ምንጭ ነው እየሱስ የህይወት እንጄራ ነው አዳኝ ነው እወደዋለሁ አመልከዋለሁ ስለ ስሙ እዘምራለው
@tarru716
@tarru716 7 жыл бұрын
Name Jassika አሜን አሜን አሜን
@vbnnn9026
@vbnnn9026 7 жыл бұрын
kalkedan ygata lege Jassika ከከከከከከከከከከከከ
@tarru716
@tarru716 7 жыл бұрын
የአቡኪ አድናቄ Vbnnn ምነው አሳቀሽ እውነቱን ስለነገረችሽ ሙስሊሞች ማስታወልን ይስጣችሁ ።።..
@vbnnn9026
@vbnnn9026 7 жыл бұрын
ክብብር ያስፍልጋል Tarru አላሀምዱሊላህ እስልምናየ ለኔ ማሰተዋል ነው የጠየኩሽ እወነቱን እንደት ኢሳ ፈጣሪ ሆነ ለሚለው ነው??
@tadlobirhan2042
@tadlobirhan2042 5 жыл бұрын
ሮሜ 1:20 የማይታየው ባሕርይ እርሱም የዘላለም ኃይሉ ደግሞም አምላክነቱ ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ ከተሠሩት ታውቆ ግልጥ ሆኖ ይታያልና፤ ስለዚህም እግዚአብሔርን እያወቁ እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት የሚያመካኙት አጡ፤ ነገር ግን በአሳባቸው ከንቱ ሆኑ የማያስተውለውም ልባቸው ጨለመ። በዚህ ጉዳይ ብዙ መልስ ተስጥቶል አድ ኣዲስ ኣትዩ ይልቁን ክርስቶስ ኣምላክ አደሆነ ቁራን በግልጽ ይናገራል ነገር ግን እናት ኣይወግድም ኣይወለድም የምትሉት ኣምላክ የሆነ ነገር አደማይችልም አደማለት ነው ለማንኛውም ለናተ ልጠይቃቹህ ሱረቱ ኣል-እንፋል 8-12 ሱረቱ ኣል ኒሳእ 4 ፡89 ሱረቱ ኣል ተውባህ 9፡30 ሱረቱ ኣል በይናህ 98፡6 ኣብራሩልኝ በዚህ ቭዲኦ ላይ የነበሩት ጠያቂውች ኣሪፍ ነብሩ መላሹ ግን ለማሳመን ፋላሲ ተጠቀመ እጅ እውነትን ኣልተናገረም ይህን ስልም ለመቃርን ፈልጊ ሳይሆን ከተናገርው ነው እውነት ነኝ በሚል የተጠየቀው ላይ ምን መልስ እደተሰጠ ኣስተውሉ
@user-kj6sz2hz7s
@user-kj6sz2hz7s 5 жыл бұрын
እህቴ ቅድሱቁረአንብለሽ አዉርጅ ምክነያቱም ለማስረዳት ግዜየለኝም
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r 2 жыл бұрын
እኮንም ከዝብርርቅ የቅዠት እሜነት አውጥቶ ኢስላምን ወፈቀኝ
@MyFloreana
@MyFloreana 8 жыл бұрын
ِنَ الرُّوحِ الْقُدُسِ. 21فَسَتَلِدُ ابْناً، وَأَنْتَ تُسَمِّيهِ يَسُوعَ، لأَنَّهُ هُوَ الَّذِي يُخَلِّصُ شَعْبَهُ مِنْ خَطَايَاهُمْ». 22حَدَثَ هَذَا آُلُّهُ لِيَتِمَّ مَا قَالَهُ الرَّبُّ بِلِسَانِ النَّبِيِّ الْقَائِلِ: 23«هَا إِنَّ الْعَذْرَاءَ تَحْبَلُ، وَتَلِدُ ابْناً، وَيُدْعَى .عِمَّانُوئِيلَ!» أَيِ «االلهُ مَعَنَا» 24وَلَمَّا نَهَضَ يُوسُفُ مِنْ نَوْمِهِ، فَعَلَ مَا أَمَرَهُ بِهِ الْمَلاكُ الَّذِي مِنَ الرَّبِّ؛ فَأَتَى بِعَرُوسِهِ إِلَى بَي
@AAa-mu3fc
@AAa-mu3fc 8 жыл бұрын
allahu akeber allahu akeber
@aliabdalhh5787
@aliabdalhh5787 8 жыл бұрын
masha allah jezake allah heyr
@saadahibrahim8641
@saadahibrahim8641 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህሙሥሊምላደርገኝአላህ
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 32 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,5 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 32 МЛН