ከግሩም ተበጀ ጋር የተደረገ ቆይታ Girum Tebeje Interview በNBC Kidame

  Рет қаралды 4,014

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

9 ай бұрын

#nbckidame #Girum_tebeje #GirumTebejeInterview
ከግሩም ተበጀ ጋር የተደረገ ቆይታ...
#ግሩም_የዓለማችን_ምርጥ_ታሪኮች
National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 49
@holydamas-ze2kd
@holydamas-ze2kd 13 күн бұрын
ግሩሜ ባለ መሳጭ ታሪክ ባለቤት እናመስግናለን ተባርክ
@QuotesTvEto
@QuotesTvEto 6 ай бұрын
በስማም በጣም የምወደው የማካብረው ምርጥ ጋዜጠኛ ምርጥ ድምጽ ዋው❤
@brhamGizaw10
@brhamGizaw10 9 ай бұрын
አንተን ማየት በጣም ነበር ምፈልገው
@TewodrosIsrael-vl6pt
@TewodrosIsrael-vl6pt 6 ай бұрын
ትረካን አንተ ተርካት አባቴ
@user-qo7dd9dh6l
@user-qo7dd9dh6l 5 ай бұрын
ግሩም እና እሸቴ አሰፋ ትልቅ ክብር አለኝ።በርቱ❤
@pelatosrume45
@pelatosrume45 Ай бұрын
U tireka is amazing..... u and gash eshetie are our treasure!!!! We love u
@BestEngineeringTechnolog-fe6ph
@BestEngineeringTechnolog-fe6ph 2 ай бұрын
wow Girum you are so speacial Narattor
@henokamelga1650
@henokamelga1650 2 күн бұрын
አድናቂህ ነኝ❤👌🙏
@user-xv4xr6yt3s
@user-xv4xr6yt3s 2 ай бұрын
እውይይይ ሞቼ ነው የምወድህ ወላሂ ❤❤አተራረክህ በቢስሚላህ❤❤❤
@nebuyub9525
@nebuyub9525 6 күн бұрын
One of the great narrators !
@abelhiruy4893
@abelhiruy4893 6 ай бұрын
Both of you, respect !!!
@manchsterunited5641
@manchsterunited5641 3 ай бұрын
በስማም በጣም የምወደው የማካብረው ምርጥ ጋዜጠኛ
@ahmedkedir8966
@ahmedkedir8966 Ай бұрын
ወይኔ ግሩሜ ስንቴ ግዜ መሠለህ መቼ ነው አንተን የማየው ብዮ እንደጓጓሁ ይኸው አሁን አየሁክ ምን አንደምል እንጃ ላንተ ቃላት የለኝም ኢትዮጵያ ውስጥ ከአንተ በፊትም በኃላም አንተን የመሠለ ተራኪ የምናገኝ አይመስለኝም!! ይገርምሀል የማክሰኞ ምሽት documentary ለማየት ቤት ሁሌ እንተንሰፈሰፈን ነው አቦ ሺ አመት ኑርልኝ
@kumengergetachew6221
@kumengergetachew6221 3 ай бұрын
ተፈሪ አለሙ, አንዷለም , ግሩም ምርጥ ድምፅ
@sol.kuku.964
@sol.kuku.964 5 ай бұрын
ድንቅ ሰዉ። በርታልን
@Yabu_besha
@Yabu_besha 8 ай бұрын
Betam bezu tereka semechalew fethen mayet feleg neber
@user-lu7yp1si8y
@user-lu7yp1si8y 6 ай бұрын
ድምፅህ እርጋታህ እንዴት ደስ እንደሚል
@HolyFireTv-we9vf
@HolyFireTv-we9vf 7 ай бұрын
እኔ የመንፈሳዊ ዘርፍ አገልጋይ ነኝ። የምገርምህ ይሆነ ወቅት NBC tv እንድጀመረ ያንተን ትረካ በተለይ ደሞ ናሽናል ጅዮግራፍዎችን ስለ ፍጥረት ሕደቶችን ስማዋቸውና እጅግ በጣም ይማርኩኛል እኔም ባሌቤቴም ስንሰማህ ነፍስም አትቀርልንም። ሌሎች ስዎችንም እንድመለአቱ እንጋብዛለን። የምገርምህ በቃ የእግዚኣብሔርን ቃል እንደምሰማ ነው የምቆጥረው ብታምንም ባታምንም ጽሎት ገብቼ ስዓቱ ስደርስ ያለ ስዓት እወጣለው። በቃ ምን አለፋህ ምግቡ መጣ ነው የምንለው። ከዛን ስላተ እንተርኔት ላይ youtub ላይ ሳፍላልግ ሌላ ታርክ ውስጥ ገባው ብዙ ሰላንተ ሰማው። ዛሬ ግን በቪዲኦ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ። ተባረክ
@girumtebeje197
@girumtebeje197 6 ай бұрын
youtube.com/@GirumTereka?si=gsJMNIv6Lg3m-tQN
@rahulluhar2869
@rahulluhar2869 6 ай бұрын
ግሩሜ እንኳን አየሁህ 💚💛❤
@berekettesfaye3653
@berekettesfaye3653 5 ай бұрын
በጣም ምርጥ የስነፅሁፍ ሰዎች አንቺም እሱም
@abelmekonnen7571
@abelmekonnen7571 4 ай бұрын
ስላየሁ ደስ ብሎኛል. Keep it up bro !
@solomontesfaye3717
@solomontesfaye3717 4 ай бұрын
wow girume,its first time to see u,surpirise,your voice,ur stories.....wow girume
@MeleseGardie-dy4rf
@MeleseGardie-dy4rf 2 ай бұрын
ድምፅ👌👌👌
@user713
@user713 7 ай бұрын
You have no idea how much I have respect to you girum wow!!!!!!
@zenatv844
@zenatv844 5 ай бұрын
መሳጭ ድምጽ አለህ❤
@tegegnashuelema650
@tegegnashuelema650 4 ай бұрын
Thank You God
@user-sk5jm5nl9i
@user-sk5jm5nl9i 3 күн бұрын
አንደኛ ነህ😂😂😂
@solomontesfaye3717
@solomontesfaye3717 4 ай бұрын
u r sooooo young,what a nice voice??? wonder
@user-nm1db1pp5m
@user-nm1db1pp5m 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Adonay_Yogi
@Adonay_Yogi 4 ай бұрын
ላይህ እፈልግ ነበር... በጣም ነው ማደንቅክ ግሩሜ I like your voice ሚገርም ተራኪ really,,, keep going
@AbdiA-zo6jn
@AbdiA-zo6jn 9 ай бұрын
#Girum betam nw mewedeh wendeme Selayehuh betam des belognal
@ruoey8180
@ruoey8180 4 ай бұрын
ግሩሜ አድናቂህ ነኝ
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 3 ай бұрын
Finally I c u
@LoCoCreative
@LoCoCreative 6 ай бұрын
Am happy to see u girume mrt sw
@meskidad1078
@meskidad1078 Ай бұрын
Betam dess yimel narrator neh I am telling U betam ye enkilf chger alibege banet trika gen bednb new mitegaw yaluten trikawche hulunm chershewalhu eydegmku new madmetaw please hula lekakelen please much love and respect
@samuelbekit5683
@samuelbekit5683 5 ай бұрын
Denk sew ❤ gurum demts
@user-hy8ce1xv4s
@user-hy8ce1xv4s 18 күн бұрын
ሱሳችን ነህ ግሩሜ
@brhamGizaw10
@brhamGizaw10 9 ай бұрын
እኔ አላምንም
@BirukEthioLyrics27
@BirukEthioLyrics27 9 ай бұрын
የሸገር ፈርጦች
@LoCoCreative
@LoCoCreative 6 ай бұрын
2:30 mulu intro aykbdm
@user-vk7cw2ot1e
@user-vk7cw2ot1e 6 ай бұрын
Akbarihm adnakim negn.kehawassa
@destahbetmaryam8068
@destahbetmaryam8068 6 ай бұрын
ትረካዎችህን ሳዳምጥ ግሩምን ባየው ብዬ እመኝ ነበር::
@BirhanuTeka-im5ep
@BirhanuTeka-im5ep 7 ай бұрын
Elda & grume
@solotush34
@solotush34 8 ай бұрын
How can we watch the documentary? For the one who dont have TV
@abebayehuzeleke416
@abebayehuzeleke416 5 ай бұрын
ግሩም "ባለ ጉርምርም መሳጭ ድምጽ ባለቤት" እኔ ብቻ ነኝ ግን ድምጹ ከ LAMBORGHINI ጋር የሚመሳሰልብኝ በተለይ " እ እ እ ም ም" ሲል!
@manchsterunited5641
@manchsterunited5641 3 ай бұрын
ትረካን አንተ ተርካት አባቴ
@user-hy8ce1xv4s
@user-hy8ce1xv4s 18 күн бұрын
ሱሳችን ነህ ግሩሜ
@tegegnashuelema650
@tegegnashuelema650 4 ай бұрын
አንተን ማየት በጣም ነበር ምፈልገው
ግሩም ትረካ - የባግዳዱ ነብይ እና ፍቅርሲዝም - ማራኪ ተረኮች - በግሩም ተበጀ
28:33
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 18 М.
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 108 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 55 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 25 МЛН
Girum Tebeje - ሒሳብ፣ ሰይፍና ፍቅር  - በግሩም ተበጀ Girum Tebeje
28:05
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 17 М.
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 1,3 МЛН
The clown snatched the child's pacifier.#Short #Officer Rabbit #angel
0:26
Жизнь КОМАРА (смешное видео, юмор, приколы, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 7 МЛН
Khi em gái tôi đắp mặt nạ || Mask of joy #shorts
0:11
Linh Nhi Shorts
Рет қаралды 2,2 МЛН