ከስምሪት ቀጠና ስለጠፉት ጀኔራል የወጣ መረጃ!"ኢትዮ ቴሌኮም የንብረት ባለቤትነታችን እያሳጠን ነው" ደንበኞች!9 July 2024

  Рет қаралды 38,617

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2

17 күн бұрын

ከስምሪት ቀጠና ስለጠፉት ጀኔራል የወጣ መረጃ!/"ኢትዮ ቴሌኮም የንብረት ባለቤትነታችን እያሳጠን ነው" ደንበኞች //ደባርቅ.!ደምቢያ.! ሰከላ.!ወለጋ.!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com

Пікірлер: 125
@user-mj1ww9jx1g
@user-mj1ww9jx1g 16 күн бұрын
ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብዊ ሀይለችን ፋኖወቻችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤
@FrehiwotBelayneh
@FrehiwotBelayneh 14 күн бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐረ ሕዝብ
@FrehiwotBelayneh
@FrehiwotBelayneh 14 күн бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 15 күн бұрын
አዳነች 😭😭. የኢትዮጵያ ሕዝብ እነደ ካሜራው አንቺንም ይቀብርሻል ገረድ 😭ፀረሕዝብ
@mechotHaylu
@mechotHaylu 15 күн бұрын
ሰላም በለጠ ግንይሄ ሁሉየፋኖ ድል ምንያህል እዉነትነዉ
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 16 күн бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@mimiworku4129
@mimiworku4129 16 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪 እናሸንፋለን ✊
@NuruJabreli
@NuruJabreli 16 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@muhammedhassen6133
@muhammedhassen6133 16 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
@user-op7hw1br5q
@user-op7hw1br5q 16 күн бұрын
ድል ለተገፋው ድል የዘር ማጥፋት ለተፈረደበት አማራ ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው ለሌላውም ጭቁን ህዝብ!
@user-bi4uh2os1f
@user-bi4uh2os1f 16 күн бұрын
በሌ ሰላምነው እውነተኛ ሚዲያ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ አማራ ፋኖ ያሸንፋል🎉🎉🎉
@user-js1if3rg3e
@user-js1if3rg3e 15 күн бұрын
በሌ በርታ
@dinqtube3727
@dinqtube3727 16 күн бұрын
ሕዝባዊ እምቢተኝነት አሁን!!!
@tamramohamed563
@tamramohamed563 16 күн бұрын
በሌ በርታ ጀግና የሀቅባለቤት የኔንም ሰፍር ተኔቀድመህ መረጃትሰማለህ ታተሰምቸ ስጠይቅ አወይሉኛል መረጃማለት ያተ ነው❤❤❤
@abiybekele8913
@abiybekele8913 16 күн бұрын
በማን ደም ማን ይኖራል መፍትሄው ትግሉን ህዝባዊ ማድረግ ነው።ፋኖ ደሙን እያፈሰሰ ሌላው ልጁን ትምህርትቤት ይልካል
@ethocooking2034
@ethocooking2034 16 күн бұрын
እድሜ ለአማራ ብልፅግና አማራ ስቃይ እያየ የሚኖረው በነዚሁ የእንከፊ ስብስብ ።
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc 16 күн бұрын
በርታልን ።ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፋኖ ያብባል🎉🎉
@gizachewworkudagnew
@gizachewworkudagnew 15 күн бұрын
መረጃ ለማድረስ የምታደርገዉን ጥረት አደንቃልሁ፤ እባክህ እየተስፋፋ ያለውን ዘረፋ፤ ያላግባብ የሚጠየቅ ቀረጥ በተለይ ደቡብ ጎንደር አካባቢ አርሶ አደሩ ያለውን እህልም ሆነ የቀንድ ከብቶች ለችግሩ እንዳይሸጥ ሆኗል፣ ይህን ሰሚ ካለ ብታደርስ። በርታ
@ermiyashailehaile8508
@ermiyashailehaile8508 16 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@gashawabebe268
@gashawabebe268 16 күн бұрын
የውንብድና የሌብነት ተግባር በአብዛኛው የሚፈጸመው ፋኖ ባልተቆጣጠራቸው አካባቢ ነው!!!
@fikrmariam7698
@fikrmariam7698 16 күн бұрын
በለጠ ወንድማችን በረታ
@user-lh6dw4ov7r
@user-lh6dw4ov7r 16 күн бұрын
ኢቲዮ ቴሌኮም እና አየር መንገድ የራሷቸውን ሕዝብ በማስጨፍጨፍ ቀጥታ የዘር መጥፍት ወንጀል ተባባሪነታቸውን በተደጋጋሚ አሳይተዋል በመሆኑም በአለም አቀፍ ሕግ እንዲጠየቁ ከመስራት ሌላ በሀገር ውስጥም አገልግሎታቸውን ያለመጠቀም ዘመቻ በመክፈት ዋጋ ማስከፈል ያስፈልጋል
@berhanegebreyesushabtu588
@berhanegebreyesushabtu588 15 күн бұрын
አማራው ኢንተርሐሞይ አውጆ ቢሞት የተሻለ ነው በነፃ ከሚያልፍ።
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 16 күн бұрын
ግን ግፋ አይፈሩም በወለጋ አካባቢ የሚኖሩ አማራዎች ደም እንዴትና መቸ እንደሚፈርድ ፈጣሪ ይወቀው💔💔💔💔😭😭😭
@solomonfeleke9470
@solomonfeleke9470 16 күн бұрын
ዝርፊያንበተመለከተ ፋኖን ብቻ መጠበቅ ተገቢ አይደለም ማሕበረሰቡ ወንጀለኞቹ እነሱ ውስጥ የሚኖሩ ሰለሆነ ለራሱተደራጅቶ መብቱን ማሰጠበቅ ግዴታውነው
@user-ee8te7dq6j
@user-ee8te7dq6j 15 күн бұрын
Goode
@Zelealembirhnuayalew-qs7vz
@Zelealembirhnuayalew-qs7vz 16 күн бұрын
ድል ለግፉአን
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 16 күн бұрын
ምንጃርም ዱቄት እንኳን አልቀራቸውም
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 16 күн бұрын
በርቱ❤❤እዉነት ያሸንፋል
@ZetseatExodus
@ZetseatExodus 16 күн бұрын
ዘራፊን ማንም ይሁን ነፃ ዕርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል ። ፋኖ ምህረት ለማይገባው ዘራፊ የማያዳግም አስተማሪ ዕርምጃ መውሰድ የግድ ነው።
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 15 күн бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@user-nf7dc2gu5j
@user-nf7dc2gu5j 16 күн бұрын
❤❤❤😊😊😊
@YazieMulie
@YazieMulie 16 күн бұрын
fano fano fano one command
@balmualkibret19abuneh23
@balmualkibret19abuneh23 16 күн бұрын
በሌ በርታልን
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 16 күн бұрын
አንደኛ
@fessehakm
@fessehakm 15 күн бұрын
There are phone companies here in the US that do the same. It is a legal business.
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 16 күн бұрын
ጃዊሳ የአረር ምሳ!
@HaileFentabil
@HaileFentabil 16 күн бұрын
ፋኖ የኢትዮጵያ መድህን ነው❤ Fano is our Insurance ድል ለአማራ ፋኖ😂 ፋኖ ያሸንፋል🎉 አማራ ከማሸነፍ ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም😮
@yetesfan
@yetesfan 16 күн бұрын
Every Amhara has a historical responsibility to stand for his own people regardless of your birth location. Be proud Amhara and stand for your family and community especially those who think identifying your ethnicity as a tribalist and racist. Victory for Amhara people.
@tesfawamare836
@tesfawamare836 16 күн бұрын
ጎበዝበሌ
@abatefenta-ck5ls
@abatefenta-ck5ls 16 күн бұрын
እውነት ነው። እኔ techno spark ስልክ ገዝቸ ሳፋሪኮም ሲም አይቀበልም።
@hadiaha3001
@hadiaha3001 16 күн бұрын
ወንድሜ ዝረፊያብቻአይደለም ከሶስተቀንበፊት ወረጌሳ የ8ነፍሰጡረደፍረዋን መከላከያ ተብየወቹያብይአህዮይ
@tezeratulu2497
@tezeratulu2497 16 күн бұрын
እኔም ፋኖ ሲቪል ለብሶ በተሳፋሪ ስም ገብቶ አግታለሁ ሲል ያኔ ዋጋውን መስጠት ነው የሚበጅ ሌላው በቃ ጠመንጃ አውርድ የተባለ አማራ ወደጫካ ከነመሳሪያው ንብረትም ገንዘብም ከድል በኋላ
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi 16 күн бұрын
ድል❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉
@Muluye-zr9cs
@Muluye-zr9cs 16 күн бұрын
Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teshomesileshi
@teshomesileshi 16 күн бұрын
Welcome back again
@BirtukanKiros-y8m
@BirtukanKiros-y8m 16 күн бұрын
ሠላም ነው በሌ አብርሃም ነኝ
@ChalachewZe
@ChalachewZe 16 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@user-ff1xi8px2o
@user-ff1xi8px2o 16 күн бұрын
በረታ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 16 күн бұрын
የአማራሕዝብ ትግል ውጥንቅጥ ውስጥ እንድገባ ማሕበረሰቡ ሕይወቱ እንድመሰቃቀልና ፋኖን እንድጠላ ብልፅግና በዚህም መልኩ አይዘምትም ማለት አይቻልም ወያኔን ጨምሮ ስለዚህ የአማራሕዝብ አንድነትህን አጠንክር ጠላቶችህን መንጥር ለፋኖ አስረክብ
@yibeltalfekeke
@yibeltalfekeke 16 күн бұрын
ሱሴ❤❤❤
@danielmamo16
@danielmamo16 15 күн бұрын
አስቀድሞ ብአዴን የአማራ ብልጽግና ከተወገደ የቲፒኤል ኤፍ ገመድ ይበጠሳል ያን ግዜ የአብይም መንገድ ይዘጋል ብአዴን እስካለ የአማራ ደም ይፈሳል
@habtamukindu8908
@habtamukindu8908 16 күн бұрын
እውነት ነው እኔ እራሱ የገዛውት ስልክ ሳፍሪ ኮም ሲም አይቀበልም
@Laworos
@Laworos 16 күн бұрын
China min abatu liadreg hede Cadre lemhon kalhone
@kassa4882
@kassa4882 16 күн бұрын
🙏🙏🙏
@jhonpirisikila2301
@jhonpirisikila2301 16 күн бұрын
💯💯💯
@temesgenabelneh8343
@temesgenabelneh8343 16 күн бұрын
እዛ አካባቢ ያለውን መከላከያን የሚመራዉን መኮነን ስም ዝርዝር አለም እንዲያዉቅ ስማቸዉ ቢጠቀስ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 16 күн бұрын
ብልፅግና በወለጋና በአማራ ክልል የጭካኔ ጥግ አሳይቶናል። የአማራ ህዝብ ታጥቆና ተደራጅቶ ራሱን ከመከላከል ውጭ አማራጭ አሳጥቶታል።
@tigistgirma3883
@tigistgirma3883 16 күн бұрын
❤❤
@mamem3030
@mamem3030 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 16 күн бұрын
ፋኖ የት አካባቤ ላይ ነው እየተከላከለ ያለው በወለጋ ያሉቱ በጋላ አልቀዋ እዴት ድሮሱልን እያሉ😢😢ሚደርስሎቸው ጠፋ
@AhmedAbad-nr7un
@AhmedAbad-nr7un 16 күн бұрын
ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አርግለት እምንከስረዉ ነገር የለ
@sanwoo2708
@sanwoo2708 16 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉❤
@user-sg8ws8xr3b
@user-sg8ws8xr3b 16 күн бұрын
በልጤ ብልፅግና ሆን ብሎ ህዝብን ለማማረርና ፋኖን ለማስጠላት በፋኖ ሰም ያደራጃቸው የብልፅግና ዘራፊወች ናቸው ::
@senaytzewdu4540
@senaytzewdu4540 16 күн бұрын
ደብረ ታቦር አለም ሳጋ ላይ አሁንም በጣም ዘረፋ አለ ከፈለጉ የለበሱትን ጫማ ልብስ ሳይቀር አስወልቀው ይወስዳሉ
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu 16 күн бұрын
ድሮ ጨቸሆ እና አለም ሳጋ ይዘረፈወ ነበር ከዛ ዘረፍ ቁሞነበር አሁን በዚህ 6 ወር ውስጥ ግን እነደ አድስ ተደራጅቶ የሚዘርፍ መንግስት ያደራጀውም ለራሱ ጥቅም ሲልም በፋኖ ሰም የሚዘርፉ ብዙ ናቸው
@sileshigebramariyam9589
@sileshigebramariyam9589 16 күн бұрын
Lexerf,kemeta,mintitebkalhrasihin aden,
@MohammedAli-xl3ms
@MohammedAli-xl3ms 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@berhanegebreyesushabtu588
@berhanegebreyesushabtu588 15 күн бұрын
ዘራፊዎችን ያለርህራሄ እርምጃ ፋኖ ካልወሰደ ለትግሉ አደጋ አለው።
@Info0123
@Info0123 16 күн бұрын
ፋኖ ኬላ ላይ በተሽከርካሪዎች የሚጥለው ቀረጥ ከልክ ያለፈ ነው ይህም ስርዓት ሊበጅለት ይገባል
@Selam1702
@Selam1702 16 күн бұрын
ፋኖ በኣንድ ማእከል ባለ መመራቱ የኣማራ ህዝብ ስቃይ እያራዘመው ነው!!
@user-tx6yx4dm5m
@user-tx6yx4dm5m 16 күн бұрын
እኔ እሁን በቅርብ እገር ቤት የመጣች ሴት ፋኖ ነን እያሉ ይዘርፋሉ ህዝቡ ስልችቷል ነው ያለችኝ እኔ ፋኖ እይዘርፍም ብየስከራከር ማንም ይሆን ማን ህዝቡ በጣም በችግር ላይ ነው ያለው እለችኝ ፋኖ ከልዘረፈ ዘራፊወችን ማስቆም እለበት
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 16 күн бұрын
ስብስክራብ ቤተሠብ❤❤❤
@gunatube1556
@gunatube1556 16 күн бұрын
are gayint wed zagoch mesmer kebad hunual fanowech mela lilut yigebal
@user-sd2wj9wf5u
@user-sd2wj9wf5u 15 күн бұрын
የወጣት አበበ ገረመው አባት በሂወት ስላሉ ጥሪ ተደርጎላቸው የልጃቸውን የትምህርት ቤት መሰረተ ድንጋይ ቢያዩ ጥሩ ነው አባቱ አቶ ገረመው አዳሙ ይባላሉ እሳቸውም የድሜ ባለጠጋ 98 አመታቸው ሲሆን ጥሪ እንዲደረግላቸው እና መልክት ብታደርስ ምናልባት ጥሪ የሚደረግላቸው ከሆነ ስልካቸውን እንድሰጥህ
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu 16 күн бұрын
🎉❤
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv 16 күн бұрын
የትም የኢትዮጵያ ግዛት ላይ አማራ የተባልክ ህዝብ ነፍጥህን እንዳትሰጥ ከሰጠህ የዛን እለት ነዉ የሞትከዉ አይገርመንም ነፍጥህ መንግስት እስኪኖረን ድረስ ነፍስህ ናት ።
@user-nj9ee2zo5h
@user-nj9ee2zo5h 16 күн бұрын
በሌ ኮሜንት የፃፈ ሁሉ እውነተኛ አይደለም ይሁንና ዛራፊም የለም ማለት አይደለም አዛኝ ቅቤ አንጓቾች ለህዝብ ያዘኑ መስለው ያዞ እንባ የሚያነቡት አነሱ ያሰማሩአቸው አንዳይታወቁ የማለባበስ ሥራ ነው ለማንኛውም ግን ፋኖ ጉዳዩን ትኩረት ያርጉበት እንላለን::
@Muluye-zr9cs
@Muluye-zr9cs 16 күн бұрын
Amahara kilil yalewun zirfie and egeta mahiresebu ermija mewused alebet erasu mekelakel alebet
@mole576
@mole576 16 күн бұрын
እናምስገናልን ብልጥ
@Fanoawit
@Fanoawit 15 күн бұрын
ዘረፋውን በተመለከተ አነጋገርህን ብታሥተካክል መልካም ነው። አብዛኛው ዘረፋና እገታ እየተፈፀመ ያለው አገዛዙ በተቆጣጠረው አካባቢ ነው። መከላከያ ባለበት ሚሊሻ በሚፈነጭበት ከተማ ነው ዘረፋ የተባባሰው። ያናደደኝ ቢኖር ይሄ ሊሆን እንደሚችል በፋኖ ማሥጠንቀቂያ መሠጠቱን መዘንጋትህ ነው። ሲዘርፉ "ፋኖ ነን" ካሉ እነማን እንደሆኑ መልሱን ለሕሊናህ ትቼዋለሁ። የጓደኛዬ አጎት በሚያውቃቸው የሚሊሻ አባላት ነው ጎንደር ከተማ ላይ የታገተው! ያውም መከላከያ በሚተራመሥበት ከተማ! ፋኖ ላይ ጣትህን/ጣታችሁን እንዳትቀስሩ! ሕግና ሥርዓት በፈረሰባት አገር ሥለምን እንደምታወራ ሊገባኝ አልቻለም ። ከቀልብህ ሁን!
@tafessetadesse4037
@tafessetadesse4037 16 күн бұрын
ስሙ ያልታወቀ ጀ/ል ስለመሆኑ ማረጋጋጫው ምንድነው ጀነራል መሆኑን ካወቁ ስሙን እንዴት ጠፋቸው አሉባልታ እንጂ ይሄ ዜና ሊሆን አይችልም
@ahmedinseidaman3495
@ahmedinseidaman3495 16 күн бұрын
ጎርጎራ ፕሮጀክት በዚህ ሳምንት መጨረሻ አሻግሬ በቦታው ተገኝቶ ይመርቃል የሚል ነገር ስላለ ይሆናል የኮማንዶዎች መብዛት።
@user-dm5pb8jh8u
@user-dm5pb8jh8u 16 күн бұрын
የፋኖ ትግል ለመንግሥት የተመቸ ነው እረስ በረስህ ስትባላ ሌላው አካባቢ ስራውን እየሰራ ነው
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 16 күн бұрын
ፋኖ በእየ ባሱ ስቪል ለብሶ በመግባት በዘራፊዎች ላይ እርምጃ ሊወስድ ይገባል!!!
@biruhtesfa2701
@biruhtesfa2701 16 күн бұрын
ታዬ አፅቀስላሴ
@NitsarieMedia
@NitsarieMedia 16 күн бұрын
አፅቀ ታዩ ስላሴ እሚለውን ስም ታዩ አፅቀ ስላሴ ብለህ አስተካክለው።
@fakgat
@fakgat 16 күн бұрын
አቶ በለጠ ለምን አቶ በላይን ቃለመጠይቅ አታረገውም በእስር ቤት የነበረውን ወንጀል ለምን አያጋልጥሙ "በሱ ላይ ችግር የማይፈጥር እስካልሆነ ድረስ"
@amareabate4607
@amareabate4607 16 күн бұрын
ቴሌ ሌላም ስርቆት ይሰርቃል፡፡ ዳታ ከገዛን በኋላ ምንም ሳንጠቀምበት አለቀ የሚል መልዕክት ይልካል፡፡ ከዚህ ግባ የሚባል ነገር ሳንጠቀም 75% አለቀብህ የሚል አስደንጋጭ መልዕክት ይደርስሃል፡፡994 ደውለህ ስትጠይቅ ደግሞ ከዚህ ሰዓት እስከዚህ ሰዓት ተጠቅመሃል የሚል ያሳየኛል የሚል መፍትሄ የሌለው መልስ ይሰጡናል፡፡ ይህ ተደጋጋሚ ነገር ነው፡፡
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 16 күн бұрын
ጃዊሳ ድልም እድልም የለውምደ
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u 14 күн бұрын
አታጭበርብር የብአዴን ሎሌ!!
@nathenaelfentaw8093
@nathenaelfentaw8093 16 күн бұрын
yetemariwochin kifiya betemelekete yakerebikew mereja tikikil new. china yemimaru bicha sayhon behind hager behind mengist sponsorship yeminimar yeuniversity memihiran kahun befit beethiopia mengist yidegomen yenebern timihirt minister askeritotal. siyasker yejemerinewun temariwoch enkuan endicheris alitetebekem. yehind mengist yemikefilen beki ayidelem. demowoz gimash new. bezih mikiniyat betesebochachin chigir lay wodikewal. leman endemichoh gira gebitonal.
@JosefBelay
@JosefBelay 16 күн бұрын
Fano snt bota yihun ,leboxhin hbretesebu tederajito leban yimta!
@gashawmollafenta6326
@gashawmollafenta6326 16 күн бұрын
እንደዛ ብቻ ሳይሆን ህዝቡ ተደራጅቶ የራሱን አስተዳደር አለበት መንግስት ካቃተው
@EhiteWondimagegn
@EhiteWondimagegn 16 күн бұрын
ያለማወላወል ሕዝብ ፊት ፋኖ የመረሸን እርምጃ ካልወሰድ እጅግ በጣም አደገኛ ሁኔታ ሊፈጥር ሥለሚችል ይታሰብበት ፣
@semawtakele2520
@semawtakele2520 16 күн бұрын
ስለ ጀኔራሉ ዝም አልክ
@Ethiopia_1613
@Ethiopia_1613 16 күн бұрын
ኧረ አማራ ላይ የሚደረገው ግፍ ሞልቶ ፈሰሰ! ኧረ ተው ዝም ያላችሁ ነገ እናንተጋ ላለመምጣቱ እንዴት እርግጠኛ ሆናችሁ? ኧረ ተው ከአማራው ጎን ቁሙ፣ ኧረ ተው ነገ ታሪክ ይወቅሳችኋል!
@AbolCoffee2024
@AbolCoffee2024 16 күн бұрын
በለጠ ስለቴሌ ያቀረብከው በፍፁም ስህተት ነው!! ቴሌ እኮ ከሳፋሪ ኮም ጋር በውድድር ላይ ያለ የቢዝነስ ተቋም: ነው:: እንዴት ብሎ ነው ከቴሌ የገዛከውን apparatuses ለሌላ ተቋም መጠቀም አለመቻልን የቴሌ ስህተት አድርገህ የምታቀትበው:: የቴሌ አስራር አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ነው:: ከቴሌ የተገዛ እቃ ጥቅም ላይ ሊውል የሚችለው የቴሌን መስመር ለሚጠቀም ተገልጋይ ብቻ ነው:: ከፈለግክ የሌሎችን አገር ተሞክሮ ከጏደኞችህ ጠይቅ:: እኔ የፃፍኩልህ እኔ የምኖርበትን አገር ልምድ ነው!
@muluTam7471
@muluTam7471 16 күн бұрын
Do you think a real fanos thief by the name of fano. it is a common law disorder where there is no firm and accountable government. this wouldn't happened if fano were controlling the areas.
@SolomonTilahun-er2hu
@SolomonTilahun-er2hu 16 күн бұрын
Failed Regional state, and failed prosperity
@ethocooking2034
@ethocooking2034 16 күн бұрын
ጎንደር ሆዳም ሆኖል
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,8 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 61 МЛН
የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል እንቅስቃሴ
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 20
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН