No video

ከሹፌሯ ጋር ምትማግጠው የቤት እመቤት

  Рет қаралды 434,443

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 490
@abrham1130
@abrham1130 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን ሁሉም ሰው አንዳይነት አይደለም እኔ በዓይኔ የየሁትን ላካፍላችሁ ባለቤቷ ማታ መጾሀፍ ሲያነብ አምሽቶ ጠዋት ፓራላይዥ ሆነ ለ12 ዓመታት ገላውን አጥባ ፀጉሮን ቆርጣ ዳይፐር ቀይራ ይህንን ሁሉ ስራዋን ትታ አብራው ህመሙን ታማ ጠንካራ ሚስትም አለች ክብር ይገባታል ባለቤቷንም ነብሱን ይማር🙏
@ninalove5477
@ninalove5477 2 жыл бұрын
Ewent nw sw and ayedlm lebona yalew bzu nw lk aremene wend ena set bibzam
@molokbety6970
@molokbety6970 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
እነሱማ የድሮ እናትና አባቶቻችን ናቸው የዘንድሮ ትዳር ፌክ ነው ተጋቡ ለመባል እንጂ ትዳር አይደለም ወይ ግዜ
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
@@senaittesfamichael3635 በጣም ያሳዝናል ነይ ደምሪኝ ውድ ቤተሰብ እንሁን
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
ልክ ነው አሉ ጠንካራ ሴቶች ለስሜታቸው የማይጨነቁ አሉ
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 2 жыл бұрын
ፍቅር ጤና ሲሆኑ ብቻ አይደለም በሀዘንም በደስታም ጊዜ አብሮ ማሳለፍ ነው😭
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
አው ፍቅር ማለት እራስን ለሚወዱት ሰው እራስን መስጠት ማለትነው ነይ ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ ውድ
@titki
@titki 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
@@titki ኑ ቤተሰብ እንሁን
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 2 жыл бұрын
@@engdaget12 እሸ
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 2 жыл бұрын
ትክክል የኔ አስየዋይ
@strong1220
@strong1220 2 жыл бұрын
ፍቅር ማለት ጤና ሲኖር ብቻ ሳይሆን በሐዘንም በደስታም አብሮ መኖር ነው 😪😪😪😪ከቀን ብኝላ ከሚመጣብን መከራ ይጠብቀን
@semereayanaw4245
@semereayanaw4245 2 жыл бұрын
you're are my girl
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
በጣም ፍቅር ማለት እራስን መስጠት ነው ነይ ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ
@strong1220
@strong1220 2 жыл бұрын
@@semereayanaw4245 አመሰግናለሁ ውዴ
@strong1220
@strong1220 2 жыл бұрын
@@engdaget12 እሺ እማ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@ethiosister2332
@ethiosister2332 2 жыл бұрын
የወንድሜን ሚስት አሥታወሽኝ ከቤቴ ወስጄ አስታምሜ ስለቀበርኩት ደስ ይለኛል ግን እህቶቻችን እባካቹሁ ለባሎቻቹሁ ክፍ አትሁኑ ቀን ሲጥለው ያን መልካሙን ጤነኛ የነበረበትን ግዜ በልታቹሁ አጊጣቹሁ ኑራቹሁ ህወት ፊቶን ስታዞርባቸው እናተም ፊታቹሁን አታዙሩባቸው 😊😊😊
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 2 жыл бұрын
በእውነት ጀግና እህትነሽ ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@ethiosister2332
@ethiosister2332 2 жыл бұрын
@@user-ct5cd4br8k ብዙ መስዋይት የከፈለ ወንድም ነበር ውለታው ሳይመለስ መሬት ላይ አረጀ አመሰግናለሁ
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 жыл бұрын
ፍቅር ማለት የሚኖር እንጂ የሚወራ አደለም👌ሚስኪን ባልየዉ ይቺን በሳማ እያቃጠሉ በችጋር መቆለፍ ነበር ይቺ ቆዳ ሴት አሰዳቢ🙌🙌
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል ምንም ድራማ ቢሆን ከደዚህ አይነት ሠው አላህ ይጠብቀን ያረብ ለትዳሬ ክብርን ከፍ እንጂ ዝቅ እንዳላደርግ አንተው ጠብቀኝ ያረብ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንዴት የሚያሳዝን ሰዉ ነዉ ሳልጨርስ ሁላ ልወጣ ነበር በደስታ ብቻ ሳይሆን በችግርምጊዜ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@godolyastube
@godolyastube 2 жыл бұрын
በስላሴ ስም ግን ሁሉም ሰው አንድ አይደለም ክፉ ሰው እንዳለ ሁኖ መልካም ሰብአዊነት የሚሰማው ሰውም አለ ። አምላኬ ሆይ ሰው አድርገኝ 😥
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
በጣም።ሰትአለ
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n 2 жыл бұрын
እዲህ አይነት ሴት ካለች አፈር ትብላ እኔስ የባሌን ክፉ ሳያሰየኝ ያስቀድመኝ
@maryammm4345
@maryammm4345 2 жыл бұрын
ለኔም ከበሌ በበሌ አይምጠብኝ
@degnestube3253
@degnestube3253 2 жыл бұрын
እንኩዋን በደህና መጣችሁ ሥለ ሂወቶች ና ተመልካቾች በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለ እምዬ አትዮጵያ ና ህዝቦቿ ይሁን 🙏በጣም ገራሚ መልእክት የያዘ ቪዲዮ ነው በውነት ይገርማል ሰው ና እንጨት ተሰባሪ ነው የሚባለው ትክክል ነው አድነን ፈጣሪ 🙏
@fasika2225
@fasika2225 Жыл бұрын
እኔ ምለው ፍቅር የሚለው ቃል እንደዚ ቀላል ነው🤔 ውዶቼ እግዚአብሔር ከእንደዚ አይነት ፍቅር ይጠብቃቹ ደሞ ስታፈቅሩ በአዘንም በደስታም ከጎናቹ የሚሆን ፍቅረኛ ይስጣቹ❤❤❤
@user-nz2di8xr6b
@user-nz2di8xr6b 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የግፍ ጥግ እዱዚህች አይነቷን ግፈኛ ነውረኛ ሴት ትክክለኛ ቅጣቷ ያለምንም ሀብት ባዶ እጃን ማባረር እድሜልኳን ሲቆጫት በጥፋቷ እራሷን ስትወቅስ ትኖራለች
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@ledea1236
@ledea1236 2 жыл бұрын
ትክክል
@fatumaahmedkebedeabab2078
@fatumaahmedkebedeabab2078 2 жыл бұрын
ግን ለድራማየተስራ መሆን አለበት
@vcghghjjhjh3434
@vcghghjjhjh3434 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
ጐበዝ ወንድሜ ገደልካት ከዚሕ በላይ መግደል የለም ስው ለገንዘብ ይሕን ሑሉ ይስራል ምስክር እውነትም እንደስምሕ ምስክር ስው ተናዶ ስውን በስለት በሽጉጥ ይገላል ያንተ አገዳደል ግን ለየት ያለ ነው ደስ ሲል እንዲሕ በትግስት ማስጨረስሕ አስችለኝ ነው ጥሩ ትምሕርት በጣም ነው የገደልካት ቢገባት ደጋፊህ ነኝ
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
ነይ ደምሪኝ
@aynalemderbew4511
@aynalemderbew4511 2 жыл бұрын
ብዙ ሴቶች አሉ እዬሞቱ የሚያኖሩ ወንድም ከብዙ ጥቂት አለ ለሁሉም ለክፎዎች ልቦና ይሰጣቸዉ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 жыл бұрын
እቺ ሚስት ሳትሆን ጥቅም ፈልጋ የተጠጋች ባለጌ ነች🤔🤔🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk😲 awure nati😪😪😪😪😥
@foziyamuhammed9001
@foziyamuhammed9001 2 жыл бұрын
እውነት ነው ጥቅም እንጅይ ፍቅር አልያዛትም በጣም እሚደብረው ግን ባሏ ስለታመመ በሱ ብር እየዘነጠች ሌላወንድ በገዛ አልጋው ላይ መማገጥ እጅጉን ያማል
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
@@foziyamuhammed9001 አረ እሱ አፈር ይብላ 😜🤣
@fatemafatema1375
@fatemafatema1375 2 жыл бұрын
እዉነተኛ ፍቅር መጨረሻ የለዉም ፍቅር ይኖሩታልጅ አያወሩትም ጌታየሆይ እዉነተኛና ታማኝ ሴት አድርገኝ እሧግን ጨካኝ አረመኔ ናት ቱቱ
@user-em6gh4fi4g
@user-em6gh4fi4g 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 жыл бұрын
ዋው ጀግና ነው በቁሟ ነው የገደላት።
@zebibaaragaw7451
@zebibaaragaw7451 2 жыл бұрын
ወዬው እኔ በጣም አለቅሼነበር ግን ይሄ ልብ ላለው በጣም ምርጥ ምክርነው በጣም ጎበዞች ቀጥሉበት ልቤ ተሰብሮ ነበር ተጠገነ ወዶችዬም ተማሩ
@mershayeneshdagne3724
@mershayeneshdagne3724 2 жыл бұрын
እኔ እንደዚህ የሚያደርግ ስው አለ ብዬ አላምንም በጣም ተጋነነ በእርግጠኝነት ስው ከሆነች ይኼን ታደርጋለች ብዬ አላምንም
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
በጣም አዝኘ አልቅሸ ነበር በመጨረሻ ግን ተደሰትኩ በሀገራችን ስንቶቹ ናቸው እንዲህ አይነት ድርጊት እሚፈፅሙት
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@tsehykela5799
@tsehykela5799 2 жыл бұрын
Setochi bicha aydelum bewonidochi tbisal
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
በጣም
@sebrna
@sebrna Жыл бұрын
እኔም ደምሩኝ
@selenahenery1512
@selenahenery1512 2 жыл бұрын
ፍቅር የምንኖረው ሲሆን ትልቅ የሆነ ደሥታ አለው ፍቅር ሲኖረንም ሥናጣም በሀዘንም በደስታም አብረን ሥንሆን በጣም ጥልቅ የሆነ የደሥታ ሥሜት አለውጌታ ሆይ ለምንወደው እና ለትዳራችን ታማኝና ቅን ሠዎች አድርገን
@monaali6909
@monaali6909 2 жыл бұрын
ፍቅር የሚነገር ሳይሆን የሚኖር ነው። 😪😪😭😭😭😭😭☝️
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 2 жыл бұрын
የተረገምሽ ፍቅር ማለት በሃዘንም በደስታ አብሮ መሆን ነው ድራማ እንደሆነ እያወኩ በጣም ተናደድኩ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
አንዳንዴ እኮ ሰዎች ስንባል እናሳዝናለን በጣም
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@tsehykela5799
@tsehykela5799 2 жыл бұрын
Betammmm!!!!
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ቸሩ አምላኬ ሆይ በሰው እጂ ከመውደቅ አንተ ጠብቀኝ 😢😢😢
@geniyeselam4375
@geniyeselam4375 2 жыл бұрын
አቤት የሰው ክፋቱ 😭 አንጀቴን ነው የበላኝ ልጁ እሷማ የክፋት ጥግ ናት
@user-sc6mw3tq2x
@user-sc6mw3tq2x 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለጎደር ሙስሊሞች 😭😭😭
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@makdatube8713
@makdatube8713 2 жыл бұрын
ስንት ባለጌና ህሊና ቢስ ሴቶች ኣሉ ግን ፈጣሪ ኣይፈሩም እዝጊኦ ይድፋሽ ያንቺም ድንገት ኣደጋ ያሰማን ህሊና ቢስ 😡😡😡🙄🙄
@asnakesema9508
@asnakesema9508 2 жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ.........
@birtukan120
@birtukan120 2 жыл бұрын
ይምገረም ትምህርት ነው እናመሰግናለን በረቱ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 жыл бұрын
እንደዚች አይነቷ አርዮስ ሚስት በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ አሉ የዘራችውን ማጨዷ አይቀርም ወይ እቺ ከንቱ ዓለም ገና ብዙ እናያላን እሱ ይመልሰው እንጂ ።
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@azebabebe5822
@azebabebe5822 2 жыл бұрын
እውነተኛ ታሪክ ላይ የሚሰራው ስለህይወት ነው ደስ የሚለው ልብ ወለድን ሌላ ስም ስጡት
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
በጣም ትእግስተኛ መልካም ባል ለምን ብሎ ገሎ ለዝህች ባለጌ እጅ ይቆሽሻል ይህ ሁሉንም የኢትዮጵያ ወንዶች ያስተምራል ሸኝቶ በሰላም መኖር በነገራችን ላይ ምርጥ ተዋንያኖች ናቸዎ
@user-el5lz3mp5y
@user-el5lz3mp5y 2 жыл бұрын
ፊልም መሆኑ ነው እንጂ ያሳዝናል እኔ እንደዚህ ያለ ነገር በጣም ያሳዝነኛል ውስጤ አይችልም
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 2 жыл бұрын
እዋይ ችኽነትቭእዋይ ደቂ ሰብ ክንችክን ቡነት ኒነብሳ እንታይ እያ ሒዛትላ እግዚኣብሄር ይቅረ ይበለሎም ጓልን ቸካኒን ሞንቃልኪዳንካ 😭😭😭😭😭😭😭😭😞😞😞😞😞😞😞😞🙏🏽🙇‍♀️
@tigisthailemariam3963
@tigisthailemariam3963 2 жыл бұрын
አይ ህይወት ለምንድነው ግን ደጋግ ሰዎች ላይ ፈተና የሚበዛው??
@yohannesnebise2998
@yohannesnebise2998 2 жыл бұрын
የእውነት እሱ በጣም ጥሩ ሰው ነው የተለየነው በጣም አሪፍ ቅጣት ነው የሱ ይቅር ማለት ግን በጣም መጥፎ ሴት ነች አንተ እንኳ ፈጣሪ ማረክህ ወንድሜ
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 2 жыл бұрын
መገን የኛክፋት እዚህ ጥግ መድረሱ እድህ እየሆን አላህ ጥሩነገርእድሰጠን እንለምናለን
@user-wr5ol6zf2n
@user-wr5ol6zf2n 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩና ደስ የሚል ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል መልካምነት ለራስ መው
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
ሰክረው ሲናፉ ያድሩና ጠዋት አንተ ማነህ አንች ማነሽ ምን እያደረግን ነው አንተ ምን ትሰራለህ እዚህ አንች ምን ትሰሪያለሽ አደረግን እንዴ እ ባላወቀ ሙድ ይባባላሉ 😂😂😂😂😂😂😂
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😉
@saharasalih5399
@saharasalih5399 2 жыл бұрын
ኡኡኡ ምን እሱ ብቻ እንዴት መጣሁ እዚህ አለ እንጅ አረ ስንቱ ሀሀሀሀሀሀ
@shj4997
@shj4997 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ጉዲ ኡኮ ነዉ
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 2 жыл бұрын
ሚስትየው የአሕያ ስጋ አልጋ ሲሉት መሬት ናት
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
ኑ ቤተሠብ እንሁን ውዶች
@hananlove672
@hananlove672 2 жыл бұрын
Betam yasazinal minakil bitamemim bitojiwu ke libish lela sawu isu layi atamechim ihem siyansish new betam yaslekisal tariku
@abdihabesha12
@abdihabesha12 2 жыл бұрын
የምጠቀልል ነገር ይጣቀልለችሁ እሱን አካላ ጎዶሎ የደራጋ ፈጣሪ እናንቴንም ጎዶሎ የድርጋችሁ 😥
@saadayimer8273
@saadayimer8273 2 жыл бұрын
እሰይ ደግ አደረገሽ እበት ስውን እምትወጅ ጤና ሲሆን ብቻ አይደለም ሲታመምም ሲቆስልም ሴያጣም ከጓኑ ቅመሽ ነው
@haadhajiruu3494
@haadhajiruu3494 2 жыл бұрын
በአንዷ ሴት የሁሉም ስም ይጠፋል
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
በጣም ባለጌ ነሽ በእውነት በጣም ያማል የኔ ጌታ እግዚአብሔር ምሮክ ብድርክን መልስ
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
ኑ ቤተሰብእንሁን
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
ይገርማል ምን አይነት ሴት ናት የምር ፍቅር ማለት እዲ ነው መጀመርያም የውሸት ነበር እውነተኛ ፍቅር ሲታመም አብርሮ መታመም ነው
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ
@demsweldeyesus6422
@demsweldeyesus6422 2 жыл бұрын
hmmm endezih aynet set gn tnor yihon...esunkehonku gn mnew mot leman tekelekele...day wode fetari
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 2 жыл бұрын
አስተማሪ መልክት ነዉ ፈጣሪ ሆይ በሀዘኑም በደስታዉም አብረዉ እንድዘልቅ እርዳኝ
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x 2 жыл бұрын
ደስ እሚለው ሁሉም የጁን ያገኛል
@user-ly3vc8bq2d
@user-ly3vc8bq2d 2 жыл бұрын
አኡዙቢላህ ምን አይነት ሴት ነች ያረብ አንተ ጠብቀኝ
@melkamunegash8640
@melkamunegash8640 2 жыл бұрын
Betam yasazinal yesewu lij kifatu eske tig hulum yezerawun yachidal bestemecheresha
@zanbkgddbbf7880
@zanbkgddbbf7880 2 жыл бұрын
እኔ ባያማኖት መናገር አልፈልግም ግን እኛ ወርቶዶክሶች ስንሞት ለመስቀሉ እንሮጣለን ስንል መንግስት ፊት ያስጠን እንፀልያ አልን እጄ 1የሙስሊሞች ስም ጠርተን አናውቅም አረ ተውን እንከባአበር።
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
ገለል የመግባት መብቱ በአንቺ እጅ ነው ጠይብ የናንተን ስም የጠራው ማነው ከመስቀሉ ላይ ተሰቅለሽ መሞት ትቺያለሽ
@user-os2mf2xd6m
@user-os2mf2xd6m 2 жыл бұрын
እኛ እኮ ግድ ሙስሊም ሁኔ አላልም እህት ተፈለግሺ አህያሺን ማምለክ ትችያለሽ እኛ አትኩኝ እጂ ሙስሊም ሁኑ አላልም
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
በሀይማኖት ማስገደድ የለም ምነው አይናችሁ ቀላ እውነት እንጅ የጠራቸው መሳሪያ የደገነባቸው የለም ስለዚህ እኛ ምን አገባን እኛ ደግሞ ለእውነት እንሮጣለን
@hanun14
@hanun14 2 жыл бұрын
ጀግና ወንድ ነህ ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነዉ😔😔😔😔😔😔😔
@tarekegngebre9714
@tarekegngebre9714 Жыл бұрын
ፍቅር ማላት አንድ ሰው ሰላም ሲሆን ብቻ አየደለም ባሁሉ ነው ማታጋጋዜ ግን በጣም ያሳዝናል 😭
@rahima5815
@rahima5815 2 жыл бұрын
ፍትህ ለጎንደር ሙስሊም ወንድሞቻችን የጎንደር ሙስሊሞች ሆይ ! ህመማችሁ ህመሜ ነዉ !!
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 жыл бұрын
ባክሽ የጎንደር ሙስሊም አት በይብኝ ብወ ለጋ ሙስሊሞች ሲታረዱ አል ሰማችሁም አሁን ለፖለቲካ ጎንደርን የሚጠቀሙበት መቼም አይ ሳካም አማራ ሀገር ሰሪ እንጂ አፈራሽ አይ ደለም
@useruserr6099
@useruserr6099 2 жыл бұрын
ምን አባሽ አገባሽ ዉርጋጥ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 жыл бұрын
@@useruserr6099 ወርጋጥ አንተ ነ ህ ግም ዎገኔ የማንም ፖለቲካ መጭዋቻ ሲሆን ሲሞት ግም ሁላ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
@@ayshaahmed8148 ትክክል ብለሻል
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 жыл бұрын
ፊልም ነው ምን አሳደባችሁ መናደድ የራስን ባህሪ መግለፅ ነው በእውነተኛው እዲዚህ የሚያደርጉ ኡትዩጵያ የለም የሌላውን ሀገር ባማረኛ ኮፒ አድርጋችሁ ባገራችን የሌለ ጭካኔ አታሳዩ
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 2 жыл бұрын
እሱስ ይኖራሉ።
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 жыл бұрын
በስመአቨ ይህ የቱብ የሚገርም ትምህርት ነው ምታስተምሩበት በዚህ ቀጥሉበት በዚህ ዘመን ይህ ነገር ያስፈልጋል ማወቀ
@user-yy1nk8es1u
@user-yy1nk8es1u Жыл бұрын
ፍቅር እኮ በደስታም በሐዘንም አብሮ መሖን ነዉአይ የሰውልጅ ሲቀየር አስተማሪ ነው በርቱ
@lilitylility4864
@lilitylility4864 2 жыл бұрын
እምላኬይ፣ሆይ፣መስተዋሉን፣ሲጠን😭😭😭😭😭😭
@tsehykela5799
@tsehykela5799 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen gin dirama mehonuni anirisaw
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 жыл бұрын
አሜን
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x 2 жыл бұрын
አይ ፍቅር አቺም አቺም አፈቀርኩ እያልሽ ባልሆነ ቡዙወቹ አሉ አገትህን ስትደፋ ይሩቁሀል💔💔💔💔
@dalalalnuaimi6785
@dalalalnuaimi6785 2 жыл бұрын
እረ ትግስትና ፍቅር የምር ያተ ይቅርታ አደለም እሷን እኔን አሳመመኝ 🥰🥰🥰
@asseb9842
@asseb9842 2 жыл бұрын
የአብዛሀኞቹ ሴቶች ፍቅር ገንዘብ ብቻ ነው😡😡
@SsAa-pr4vq
@SsAa-pr4vq 2 жыл бұрын
አይ የሰው ልጅ ክፋት ሙሉ ጤና ሁኖ ሳለእግዚያብሔርን አያመሰግንም እሳ ግን ህሌና የሌላት በጣም አስቀያሚ ናት
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 жыл бұрын
ዋዉ የልጁ መነሳት ደስስስስስስ አለኝ ዋጋሽን አገኘሽ እሰይይይይ😘😘😘
@user-wl2pp8mw6c
@user-wl2pp8mw6c 2 жыл бұрын
ወላሂ ይኖራል እኮ እደዚህ አይነት ሴቶች አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@useruserr6099
@useruserr6099 2 жыл бұрын
አተን ይድፋህ እህያ ሙቶ ይበልጥሀል የኔ ቆንጆ አይዞህ ትድናለህ
@meseretabate1018
@meseretabate1018 2 жыл бұрын
የኔ ሚስኪን ወንድም ሲያሳዝን 😭💔ልቦነውን ያድለን🤲😥
@tarekegngebre9714
@tarekegngebre9714 Жыл бұрын
በጣም አስታምር ነው ግን ያሳዝናል የሴት ጨካን አዳቅለው የውንድ አሳብ 👍
@amiymariyamawit6661
@amiymariyamawit6661 Жыл бұрын
ኡፍ ጨንቆኝ ነበር መጨረሻውን እስከማይ ተመስገን ዳነ አምላክ ምን ይሳነዋል በጣም አስተማሪ ነው መልካም ስራ ለራስ ነው ሰው የዘራውን ያጭዳል እረ ሰው እንሁን
@fatimahabasi1333
@fatimahabasi1333 2 жыл бұрын
እውነት እንድህ አይነት ወንድ አለ ቢኖር ደሥ ይላል እሷም በስተቷ መማሮ ደሥ ይላል
@zenbilmediya
@zenbilmediya 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው እኮ ግን አሳምኑን ይሄ ልጆች እንኩዋን አያሳምንም ወይኔ እረኛዬ አረ ናልን አረ ናልን ኡኡኡኡኡ
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ልቦናይስጠን ሴት አሰዳቢሴትነች
@fatimahabasi1333
@fatimahabasi1333 2 жыл бұрын
አቤት ክር አሥሮ ምንዘራ ይሄሥ ድራማ ነው እናንተ ዚና የምሠሩትሥ
@gesera_entertainment
@gesera_entertainment 2 жыл бұрын
ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ኣላቹህ መልካም በዓል ይሁንልን!! እዛ ጌሴራ ቻነል ገብታቹህ ፕሮግራሙን ኣይታቹህ 1000 ሳብስክራይብ ለመድረስ ኣግዙን ለኛ ትልቅ ነገር ነው እባካቹህ የሰላም ኣምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
እሽ እኔ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል💚💛❤
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ እኔ በእዉነተኛ ታሪክ በተመሳሳይ መልኩ አይቻለዉ ባሏ የኢትዮጵያ መከላከያ የነበረ አንዲት ሴት ነበረች በጣም ጭዋ ልጆችን የሚወድ ሰዉ ነበር እሱ በግዳጅ እያለ የአካል ጉዳት ደረሰበት እና ባለቤቱ እሱን ከማስታመም ይልቅ ከዛዉ የጉረቤት ወንድ ይዛ ትማግጥ ነበር ከፊቱ የተናደድኩ በሷ ብቻ ሳይሆን በልጆቿ ፅጥ ማለት እሱም ወደ ማይቀርበት አለም ሂዷል
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t 2 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ ልጆቹ በጎች በያቸው
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
@@user-me3tr3lh5t በጣም
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
እግዝአብሄር ልብ ይሰጠን በጣም የሚገርም ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
አሜን ነይ ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ
@ledea1236
@ledea1236 2 жыл бұрын
በጣም ከስውልጅ የማይ ጠበቅ አርመኔ አውይ ድርጊት ነው ያማል ቅኔው
@derejemisganaw8736
@derejemisganaw8736 2 жыл бұрын
ሲጀመር ኢትዮዽያ ውስጥ በባህላችን እንደዚህ ዓይነት መረን የለቀቀ ሰው የለም የሚያሳዝነው ደራማውን ይታይ ያለው ባለሙያ ብሽቅ ሁላ እንደፖለቲካው አጨማለቃችሁት አንች ደግሞ ለገንዘብ ብለሽ ይህን ገፀ ባህሪ ሰትቀበይ ቆሻሻ
@vcghghjjhjh3434
@vcghghjjhjh3434 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ውዶቼ ኑ እንደማመር
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ቤጤናው ሲሆን ሊዋደዱ ሰታመም መጥላት
@etarzeynuetarzeynu978
@etarzeynuetarzeynu978 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ግን እደዚሕ ሕሊና የሌላት ሤት ኢትዮጵያ ውስጥ አለቺ??
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 2 жыл бұрын
አካል ጉዳት ለማንም የሚመጣ አደጋ ነው ግን አይናችን ሌላው የደረሰበትን በትክክል መርዳት እንኩዋን አይፈልጉም ይኼ ሰው በድራማውም ቢሆን ተግባሩ የእውነት ባይሆንም በጣም ሁኔታዋ ያስጠላል እሱዋን እግዚአብሔር እሱ የደረሰበት ለእሱዋም ድረስባት እሱዋን በማዬት አመመኝ እርኩስ ሆና ነው የሠራችው ማየት ያስጠላል ።
@adyd8686
@adyd8686 2 жыл бұрын
አይ የኛ ነገር ነገ እኛም ምን እንደሚገጥመን ሳናቅ
@mewdedmariam3562
@mewdedmariam3562 Жыл бұрын
ግን ወድልጅ የወሃነው ውይ ሲት መርዝ ናት
@Hundumak
@Hundumak 2 жыл бұрын
እጅግ ያሳዝናል 😭😭😭
@MIM-er3kf
@MIM-er3kf 2 жыл бұрын
Sile hiwot tv የሚያቀርባቸው በሙሉ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ነው ወይስ ግማሹ ልበወለድ ታሪክ ነው? ድራማ እየመሠለኝ ፍቅሬ ቀነሰ። እስቲ አብራሩን።
@bobfinancr9648
@bobfinancr9648 2 жыл бұрын
ዉነትነዉ ፍቅር የሚነገር ሳይሆን የሚኖርነዉ
@selma5801
@selma5801 2 жыл бұрын
የማንም ሰው ጤና በፈጣሪው እጅ ነው
@Hapy457
@Hapy457 2 жыл бұрын
እግዚኦ.....
@muhamedahmend4862
@muhamedahmend4862 2 жыл бұрын
ሁሉም ሴት እደዚህነው ሴት እሚያምን ወድ ይገርመኛል
@user-ec7lu7ox1g
@user-ec7lu7ox1g 2 жыл бұрын
ሁሉም አድ አደሉም እረ
@kitunguri
@kitunguri 2 жыл бұрын
አክተሯን አለማድነቅ አይቻልም።
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@tsehykela5799
@tsehykela5799 2 жыл бұрын
Aworwem awure new adinaki atasifeligewum
@fozay5632
@fozay5632 2 жыл бұрын
ይገርማል አች በጤን ነትሺ ምን ዋስትና አለሺ ውርደታም መልካም ነት ለራስ ነው የስራሺን ይሰጥሻል
@vcghghjjhjh3434
@vcghghjjhjh3434 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ቤተሰቤ ሁኑ😍😘
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 жыл бұрын
እር በጣም ተጋነነ ይሄ ደግሞ ማምን እደዚህ አያደርግ
@gebrukahsu2375
@gebrukahsu2375 2 жыл бұрын
አፈር ብሉ ኡኡኡፉፉፉፉፉ የኔ ጌታ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 жыл бұрын
የወፎቹ ድምፅ ደስ ይላል.
@tadallawildeyohannes2409
@tadallawildeyohannes2409 2 жыл бұрын
ወንድም ጥሩ ሰው ነው
@hiyotyonas8848
@hiyotyonas8848 2 жыл бұрын
Uuuuuuf setinaten xalahut ኡፍፍፍ ሴትነቴን ጠለሁት
@saharasalih5399
@saharasalih5399 2 жыл бұрын
የለም ተጋነነ እምትሉ ስወች ከዚህ የከፍ ስንት ነገር አለ
@user-ew5mj5ec6o
@user-ew5mj5ec6o 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ አይቼ እመለሳለው ❤
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
ነይ ደምሪኝ ውድ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@engdaget12 እንደማመር
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 Жыл бұрын
በጣም ታስጠላለች ግራሱዋ እራስዋን የሚያስጠላት ይመስለኛ ባለቤትን ያህል ድንገተኛ አደጋ ደርሶበት ነገ እኔም እንዲህ ሆን እችለለሁ አለማለቱዋ ያሳዝናል ግን ድራማ ነውበጣም ትልቅ ትምሕርት ነው ለማይረቡ ሴቶች ።
@yab1171
@yab1171 2 жыл бұрын
እሱ እኮ ብሏት ነበር ፍቅር የሚኖሩት እንጂ በቃላት ብቻ የሚገለፀ አይደለም በደስታም በሀዘንም ሲሆን ነው እንጂ አይ ሰው
@meseretgrima5135
@meseretgrima5135 2 жыл бұрын
ምን አይነቷ የተረገመች አሪኦስ ሴትነች ይድፍሽ
@yoomlataa3018
@yoomlataa3018 2 жыл бұрын
ሁላችሁም አንድ ናችው
ባሏን የምታሰቃየው ሴት መጨረሻ
33:14
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 144 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 73 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 5 МЛН
ሮቤል በብሌን አዘነ።ደስታችን ወደ ሀዘን ተቀየረ።
21:15
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 51 М.
የባሏን እናት የምታሰቃየው ሴት
19:57
Sile HiwotTV
Рет қаралды 185 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 73 МЛН