ከሲቲ ጨዋታ በሃላ አርሰናል ከቀድሞ ባላንጣው ዩናይትድ በኦልትራፎርድ ወሳኝ ጨዋታ ያደርጋል::ሲቲ ፉልሃምን ይገጥማል:: የሳምንቱ ግምታችን...

  Рет қаралды 13,463

HD Sport

HD Sport

2 ай бұрын

ሁሴንና በአካል

Пікірлер: 153
@user-kp1jj9ot8i
@user-kp1jj9ot8i 2 ай бұрын
ሁሴኖ እንኳን ደና መጣክ ደሞ በጣም ነዉ ምወደድክ ማከብርክ አትጥፋ ትናፍቀናለክ ደሞ ግልፁ ነገር በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነክ ማንም ማይክደዉ እዉነት
@khalifafahad5635
@khalifafahad5635 2 ай бұрын
Man utd 1- 4 arsenal
@tamrattame9528
@tamrattame9528 2 ай бұрын
ሁሌም ሲቲ ስላወጣው ገንዘብ አታውራ በዚህ 10 አመት ማን ብዙ እንዳወጣ ቼክ አድርግ
@Afro-sport94
@Afro-sport94 2 ай бұрын
በመጀመሪያ ስለ ገንዘብ አወጣጥ ህጋዊነት እውቀት የለህም። ሲቲ እስካሁን 115 ክሶች አለባቸው። ከጀርባ የሚከፍሉት የማፊያ ክፍያ አለ። ይህን ማግኘት ይከብዳል።
@tamrattame9528
@tamrattame9528 2 ай бұрын
ይሄ የቡና ወሬህን እዛው እንደለመድከው ከጀረባ የሚከፈለዉ የምትለው የደካማዎች እና ምንም ማድረግ የማይችሉ የሀይምሮ ድህነት የተጠናወታቸዉ የራሳቸው ስኬት የለላቸው ሰው ደክሞ እና ለፍቶ ባመጣው ስኬት አይናቸውን የሚያቀሉ የሀሳብ ድኩማን ወሬ ነውና አንተም ከዚህ ብሽታ ፈጣሪ ይማርህ ሌላ ምን እላለው ቻለው
@YohannesMekonnen-gr3eg
@YohannesMekonnen-gr3eg 2 ай бұрын
ሁሴን ብራቮ እንኩዋን መጣህ የኛ ቡድን አርሰናል በሚጫወትበት ሳምንት እየሰማሁህ ነው
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 2 ай бұрын
ሁሴኖ ሰላም ይብዛ አትጥፋ ወንድማችን።
@Ermias-gp2si
@Ermias-gp2si 2 ай бұрын
ሰምቼ ሳልጨር ላይክ አርጌለው የኔ የሁል ጊዜ ምርጥ በእውቀት ተንታኝ ሁሴኖ እንኳን ተመለስክ
@ghezaesebhatu6163
@ghezaesebhatu6163 2 ай бұрын
ሁሴን ሁሴን እንኳን ብደህና መጣህ፡ድምጽህን በመስማቴ በጣም ደስተኛ ነኝ
@amdeezra6705
@amdeezra6705 2 ай бұрын
ሁሴን መዝጋት ነው ይሚወደው። ዘግቶን ከረመ እኮ። ሁሴኖ እንኳን በደህና መጣህ።
@gunnerveira
@gunnerveira 2 ай бұрын
ሁሴኑ እንኳን ደህና መጣህ
@yonasshimelis2321
@yonasshimelis2321 2 ай бұрын
ሁሴኖኖኖኖኖ እንኳን ደህና መጣቹ በቃ ወደ ቦታህ ስትመለስ በጣም ደስተኛ ነኝ በርታልን የዘመናት ተከታታይ ነኝ ። ብዙ ገዜ ዩናይትድ ቢደክምም ማስቸገሩ አይቀርም Mutd 1_1Ars
@user-ke5pj4bj5g
@user-ke5pj4bj5g 2 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ሁሴን እንኳን ሰማንክ
@natnelshenkut5446
@natnelshenkut5446 2 ай бұрын
ሁሴኖ ትለያለህ ትንተናህ ለኔ እጅግ ልዩ ነው ባትጠፋ ደግሞ በጣም ደስ ይለኛል?? መልካሙን ሁሉ ለኤች ዲ እስፖርት አዘጋጆች በሙሉ እመኛለው።🙏🏿🙏🏿👌🏿
@semerudinku1336
@semerudinku1336 2 ай бұрын
ሁሴኖ እንኳን ደህና መጣህ ደስ ብሎኛል
@yohannesabebe5891
@yohannesabebe5891 2 ай бұрын
የሁሴኖ ግልፅነት እና በመካከል ጣል የሚያደርጋት ነገር በጣም ያስደስተኛል:: እናመሠግናለን ባካል: ዴቭ ተናፍቀሃል!
@murtesaawel6018
@murtesaawel6018 2 ай бұрын
Well come! Huseno
@tefera1758
@tefera1758 2 ай бұрын
ሁሴን እንኳን ደህና መጣህ። ጠፍተሀል።
@kiya-man
@kiya-man 2 ай бұрын
ሰለም ብየለሁ ወንድማችን ሁሴን እንኳን ደህና መጣ አርሰናል 3-1ማንችስተር ብዬ ግምቴን ላስቀምጥ ከውጤት በኃላ እንገናኝ መልካም ቀን አለሀ ሀገራችንን እና ህዝቦቻችንን ሰለም ያድርግልን መልካም እድል ድሉ የገናርስ ይስላል
@MuhammedMuhammed-jc3zg
@MuhammedMuhammed-jc3zg 2 ай бұрын
ሁሴኖ እንኳን ደና መጣክ እኔ የማንቸ ደጋፊ ነኝ በዘንድሮው በማንቸ አቋም አልተማመንም ስለዚህ አርሴናል ቢያሸንፍ አይከፋኝም 😊
@liyatube754
@liyatube754 2 ай бұрын
ሁሴን እንኳን ሰላም መጣህ
@user-mf7wf5ph3e
@user-mf7wf5ph3e 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በአካል እና ሁሴኖ እንኳን ደህና መጣህልን የምር ተናፍቀህ ነበር ሁሴኖ❤❤❤❤❤
@kassahunfantu3873
@kassahunfantu3873 2 ай бұрын
ሁሴኖ እንኳን ደህና መጣህ
@Steven.24
@Steven.24 2 ай бұрын
ሁሴና እንኳን በደህና መጣህ 🙌 GGMU❤
@user-wz7dg1fc5j
@user-wz7dg1fc5j 2 ай бұрын
የአርሰናል ደጋፊ ብሆንም ይሄንን ጨዋታ በቀላል አላየውም ምክንያቱ ዩናይትድ ማንሰራራት እና በሜዳው ያለውን ክብር ከማስጠበቅ አንፃር እንዲሁም በመጀመሪያው ዙር የተሸነፋበትን ሁኔታ በማሰብም ጭምር ጠንከር ብሎ ይቀርባል እና የኔ ግምት በጠባብ ውጤት አርሰናል 1:0አለዚያም አቻ እጠብቃለሁ ።
@natybire4770
@natybire4770 2 ай бұрын
ሁሴን የምታቀርቡት የስፓርት ትንተና በጣም ምርጥ እና ሳቢ የሆነ ፕሮግራም ነው። ግን የቃላት ግድፈት ባይኖር ለምሳሌ "ቦሃላ" የሚለው "በኋላ" በሚል ቃል ቢስተካከል።
@hdsport1605
@hdsport1605 2 ай бұрын
Thanks
@user-uv5dz6vq5i
@user-uv5dz6vq5i 2 ай бұрын
ሁሴን እኳን ደህና መጣህ እየተናፈቅክ ነው አትጥፋ
@yeAbO8
@yeAbO8 2 ай бұрын
Hussein.. welcome back
@guteb436
@guteb436 2 ай бұрын
Ah, the match between Nottingham Forest and Chelsea, an interesting clash indeed. Based on the current standings, Chelsea is certainly in a more favorable position, sitting at 7th place with 54 points compared to Nottingham Forest at 17th place with 29 points. However, in football, anything can happen! Considering Chelsea's higher position in the table and their overall stronger squad, they would be the favorites to win this match. Their attacking prowess and solid defense give them an advantage. However, football is a game full of surprises and upsets, and Nottingham Forest can always give a tough fight. Based on the statistics and current form, I would predict that Chelsea has a higher chance of winning this match. However, it's important to remember that predictions are not always foolproof, and the beauty of sports lies in its unpredictability!
@yonastsegaye4011
@yonastsegaye4011 2 ай бұрын
Welcome back hussen
@shumetgetahun4791
@shumetgetahun4791 2 ай бұрын
ሁሴኖ ኑርልን
@SadikAli-ko3ch
@SadikAli-ko3ch 2 ай бұрын
ፉልሀም ለማንሲቲ ከባድ ይሆናል ብሎ እንደመቀለድ አዝነኝ ነገር የለም
@SmartTube-dp6mf
@SmartTube-dp6mf 2 ай бұрын
Reassurance
@EyerusJerry-gf7ts
@EyerusJerry-gf7ts 2 ай бұрын
ሁሴኖ እኳን በሰላም መጣክ 😍😍😍😍😍😍
@hannaadela5788
@hannaadela5788 2 ай бұрын
ወይኔ አንተ ሰውዬ ሁሴን እንዴ መቼ ነው ስለ ዩናይትድ መልካም ነገር የሚወጣህ ውይ ደግሞ መጣህ አርፈን 🤦‍♀️ ነበር ደግሞ ዋንጫ በላ አልበላ ትላለህ ታድያ አመቱን ሙሉ መልፋቱ አልገባኝም???? አወያዩ ድግሞ አንዳንዴ እረ እንደዚህ አይደለም እንደዚህ ነው በማለት ገስፅ እንጂ እንደው በደፈናው ልከ ነህ ደስ አይልም አንድ ነገር እርግጠኛ ሁኜ የምነግርህ ነገር ሲቲ ነጥብ አለመጣሉን ነው አንተም ይህንን ስለ ምታውቅ ነው ቢበላም ባይበላም እያልክ የምትቀባጥረው
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 2 ай бұрын
ሁሴኖ ሁሌ ኑርልን
@teybatube9357
@teybatube9357 2 ай бұрын
ሁሴና well come your voice also went vacation
@solomonlucy963
@solomonlucy963 2 ай бұрын
Welcome Hussieno 🎉
@DaniyaTub
@DaniyaTub 2 ай бұрын
እንኳን በሠላም መጣህልን ወንድሜ አርሴናል ሳይቸገር 3~0 ያሸንፋል ወንድሜ
@abrahamassefa7260
@abrahamassefa7260 2 ай бұрын
Huseno bravooo
@mikiasjulias6747
@mikiasjulias6747 2 ай бұрын
ሁሴኝ ብዙ ግዜ ለአርሴናል ታደላለክ እንደ ጋዜጠኛ ግን ከባድ የፈለከውን መደገፍ መብትክ ነው ስራ ላይ ግን መታየት የለበትም ማቼ ደካማ ነው በተቃራኒ አርሴናል በጣም ጥሩ ላይ ነው ግን እዚ ለመድረስ ስንት ግዜ ወሰደበት ስንት ተጨዋች አሰናበተ ገዛ አንድ ቡድን ለመገንባት ስንት ግዜ ይወስዳል 😊
@MackSami
@MackSami 2 ай бұрын
ሁሴን አርሰናል እኮ ኦልትራፎርድ መጦ ካሸነፈ 18 አመት አለፈው ግን ሁሌም የምታወራው ስለ አርሰናል ጉብዝና ነዉ
@yeAbO8
@yeAbO8 2 ай бұрын
Check your facts again mate. You're wrong
@loveyourmother7321
@loveyourmother7321 2 ай бұрын
አህለን ወሣህለን እንኳን ሠላም መጣህ ብለናል ሁሴኖ ሁሉ ሠላም ?በነገራችሁ ላይ የ HD እስፖርት ቤተሠቦች ሁሴን፣ዴቫ እና አዲሱ ቤተሣባችን በአካል የዘውትር ተከታታያችሁ አክባሪያችሁና አድናቂያችሁ ጀሚል መሀመድ ነኝ ከኳታር❤❤❤!!!ሲቀጥል እግር ኳስ ፍትሃዊ ከሆነች ዘንድሮ ሀቃችን ዋንጫው ነው ስለዚህ ሀቃችንን ትስጠን ባይ ነኝ 🙏🙏🙏🙏!!!! ድል ለለፍቶ አደሮቹ እና ለታታሪዎች ወጣቶች ለጋነርስ 🤲🤲🤲❤❤❤እወዳችኋለሁ !!!!ጋነርስ ፎር ኤቨር!!!!!
@JajdBdjdj
@JajdBdjdj 2 ай бұрын
እየቃዠህ መሆንአለበት😂😂😂😂
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 2 ай бұрын
Arsenal fc ❤❤❤
@DaniAbu2022
@DaniAbu2022 2 ай бұрын
ሲቲ ነጥብ ጥሎ አርሴናል አሸንፎ ያማራ ዳግማ ትንሣኤ እናሳልፋለን የአርሰናል ደጋፊዎች 🙏
@salahergualaseb4021
@salahergualaseb4021 2 ай бұрын
😂😂😂
@Chombe-xb3fl
@Chombe-xb3fl 2 ай бұрын
Well come ሁሴኖ❤❤❤❤❤
@mesfingebreyes1196
@mesfingebreyes1196 2 ай бұрын
እኔ የማንቼ ደጋፊ ነኝ ይሁንና ሲቲ ዋንጫ ከሚበላ አርሴናል ቢበላ እመርጣለሁ።
@nattymekonnen1838
@nattymekonnen1838 2 ай бұрын
Altemarkm
@samijosi802
@samijosi802 2 ай бұрын
MAN UNITED 1 - 1 ARSENAL ; FULHAM 0 - 4 MAN CITY
@DejenZeray
@DejenZeray 2 ай бұрын
Husen tefaw sew yet xefa dmxka tntaneka nafiqnay enkuan dena mexa❤🎉🎉
@user-jr4ib1kp7v
@user-jr4ib1kp7v 2 ай бұрын
❤❤
@SmartTube-dp6mf
@SmartTube-dp6mf 2 ай бұрын
Like የበሬ ቆለጥ
@adanetakele9308
@adanetakele9308 2 ай бұрын
"Stadiums are empty everywhere we go" የሚለውን መዝሙር ዛሬ ሻሼ ላይ ፈርስት ሀፍ ሳያልቅ ነው መዘመር የምንጀምረው!!!
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 2 ай бұрын
ሁሤኖ እኮን ደህና መጣችሁ❤❤❤
@tabe7777
@tabe7777 2 ай бұрын
ሀ ሁሴን የአርሰናሉ ቬንገር ነህ ምክንያቱም አርሰናል ዋንጫ ባይበላም ብሎ ማለት አርሰናልን ከመደገፍ ይመጣል
@darieselamtibor9020
@darieselamtibor9020 2 ай бұрын
አርሰናል እዚህ የደረሰው ወደፊትም ተአምር የሚያሳየው በእድል ሳይሆን በእቅድ በሳይንስ ስለተገነባ ይህንንም ሜዳ ላይ ስለሚያሳይ ነው
@gashahungebre7268
@gashahungebre7268 2 ай бұрын
አርስናል ዋንጫ ብትሰጠውም ማንሳት አይችልም ። ምክንያቱም ቀርቦ ይደነግጣል። united 4: 2 Arsenal
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 2 ай бұрын
እናያለን😅😅
@user-wr1sl5bb4t
@user-wr1sl5bb4t 2 ай бұрын
Huseno & bakal welcom
@abebaseifu7940
@abebaseifu7940 2 ай бұрын
It looks Hussein wish to drop points for city, Hussein is Arsenal supporter and but u have to see the reality and experience of man city and pep Guardiola
@sibhatadiss3185
@sibhatadiss3185 2 ай бұрын
ባካል እዬ ከቶተናም ዩናትድ ይከብዳል ብለህ ነዉ ድብን አርጎ ያሸንፋል አርሰናል 5_1ያሸንፋል
@marktamirat-tg1hq
@marktamirat-tg1hq 2 ай бұрын
Huseno enkuwan dena mta yante memtatn bemasmelket zare shashe lay 8 enagebalen
@yisak4897
@yisak4897 2 ай бұрын
0-7
@muzefamohammedfershamuzefamoha
@muzefamohammedfershamuzefamoha 2 ай бұрын
ነገ የበቀል ጫወታ ነው የምንጫወተው
@mukeremshifa3889
@mukeremshifa3889 2 ай бұрын
Hussein አልቃሻ ህፃን
@mili1621
@mili1621 2 ай бұрын
ሁሴን መኖሩን ሳይ ነው የመጣሁት፤ ሁላችሁም እወዳችሃለሁ።
@KenzuDelil-vc1sl
@KenzuDelil-vc1sl 2 ай бұрын
እመኑኝ ማቼ ያሸንፍል
@watumodegu9775
@watumodegu9775 2 ай бұрын
Arse 4 man 1
@BonsaBoss-rd7gr
@BonsaBoss-rd7gr 2 ай бұрын
1:3
@ethiochelsea
@ethiochelsea 2 ай бұрын
" ቦሃላ " ምንድነው? Man United 1 _ 1 Arsenal
@user-uc3op4ds5i
@user-uc3op4ds5i 2 ай бұрын
የሲቲ ደገፊ ናኝ ሁሌም የአርሴ እና የዩናይ ግንፋታ ከንቱ ናዉ
@user-km5jo3ul5i
@user-km5jo3ul5i 2 ай бұрын
ሲቲ ነጥብ ይጥላልክ ድጋፍ ጋዘጠኝ መሳይ እንዴት ነሕ ደናነሕ 4-0
@mulugetatewabe
@mulugetatewabe 2 ай бұрын
ማንቸ ቢያሸንፍ ውስጤ ነው
@djkimi1431
@djkimi1431 2 ай бұрын
hi selam nachu አርሰናል 4 ዩናይትድ 1
@astewayberihun
@astewayberihun 2 ай бұрын
ሁሴን የወረደ ስሜታዊ የመንደር ስፖርት ተንታኝ ነው እንደ እድሜው ቢያስብ ጥሩ ነው
@mohammeddawed8080
@mohammeddawed8080 2 ай бұрын
00-6
@muzefamohammedfershamuzefamoha
@muzefamohammedfershamuzefamoha 2 ай бұрын
ሲቲ ይሸነፋል አርሰናል ያሸንፋል
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 2 ай бұрын
Ede telmedew Man United 3 Arsenal 1
@salahergualaseb4021
@salahergualaseb4021 2 ай бұрын
Fulham 1 city 3 Utd 3 ars 1
@mesgana06
@mesgana06 2 ай бұрын
አርሰናል 4: ዩናይትድ 1
@user-jq3sh6yt1z
@user-jq3sh6yt1z 2 ай бұрын
እመኑኝ ሻሼን አርሴ አፈር ድሜ ያሰበላዋል 8ለ2ን አንርሳትም
@EyobNegassiHaile
@EyobNegassiHaile 2 ай бұрын
arsenal 3 man u1 yalqal
@beyenealemu3172
@beyenealemu3172 2 ай бұрын
6-1 አርሰናል ያሸንፋል እመነኝ
@ephremzenawi1651
@ephremzenawi1651 2 ай бұрын
Arsenal 3-1 utd Mark it
@mohammeddawed8080
@mohammeddawed8080 2 ай бұрын
0-4
@MackSami
@MackSami 2 ай бұрын
አርሰናል መቸም ዋንጫ አይበላም ሁሴንም ዋንጫ ሲበላ አታይም አልታደልክም
@mikiasjulias6747
@mikiasjulias6747 2 ай бұрын
አምና አርሴናል አንድ ተከላካይ ተጎድቶ እንዴት እንደሆነ አይተካል ሜቼ ያለተጀጥሮዊ ተከላካዮች ነው እየተጫወተ ነው አሁንም የማንቸስተር ድክመት አልክድም
@abrahamassefa7260
@abrahamassefa7260 2 ай бұрын
Arsenal 3 Manchester nilll
@MebratuAmeha
@MebratuAmeha 2 ай бұрын
ሁሴን ምንም ብትል አርሰናል ዋንጫ አይበላም ።ክሬም ኬክ ብትል ወፍ የለም ተስፋ ቁረጥ።
@Africa_queen738
@Africa_queen738 2 ай бұрын
ዩናይትድ ባላንጣየ ናቸው የሚላቸው city ሳይሆን Liverpool and arsenal ናቸው ዩናይትድ ሙቶ ሚነሳው በነዚህ ሁለት ክለቦች ላይ ነው ጭዋታው ከባድ ነው የሚሆነው
@SmartTube-dp6mf
@SmartTube-dp6mf 2 ай бұрын
Thank you bro! Even Arsenal lost three vital or killing point by Aston Villa.
@Abraham8812
@Abraham8812 2 ай бұрын
Man UTD 1 Vs 3 Arsenal
@muzefamohammedfershamuzefamoha
@muzefamohammedfershamuzefamoha 2 ай бұрын
ዋንጫው አርሰናል አሸንፎ ሲቲ ተሸንፎ ዋንንንጫጫጫውውውው እንበላውን
@jemilhulichafo3983
@jemilhulichafo3983 2 ай бұрын
ማንችስተር 3 አርሴናል 2
@GjvjbGhkjjj
@GjvjbGhkjjj 2 ай бұрын
የአርሰናልና የዩናይትድ ጨዋታ ምንም ከባድ ጨዋታ አይደለም አርሰናል አሳምሮ ያሸንፍል
@SalahHamid-sp5cb
@SalahHamid-sp5cb 2 ай бұрын
Man united 0 - 3Arsenal
@Abu-kapuka
@Abu-kapuka 2 ай бұрын
Arsenal 4 Manchester 1
@fahadtabuk8328
@fahadtabuk8328 2 ай бұрын
አሁን ምን ዋጋ አለው ፈረሴ ጨዋታውን አሳልፍ ሰታ አሁን ሲቲ ነጥብ ጣለ አልጠለ እህህህህህህ እህህህህ😂😂😂
@joyo64
@joyo64 2 ай бұрын
ማኪያቶውን እንዳትረሳ #ሁሴኖ 😂😂
@alexalemu7251
@alexalemu7251 2 ай бұрын
Manchester 1Arsenal 5
@ALQUDSTUBE
@ALQUDSTUBE 2 ай бұрын
Endet Nachu wdoch
@fekadugemechu8813
@fekadugemechu8813 2 ай бұрын
ለሁሴን arsenal ከ 2007-2024 አንድ ግዜ ነው united ያሸነፈው ግን ኮመንትክ ያስፈራል ሁሌ እውነቱን አትቀበልም አንድ ነገር ልንገርህ arsenal በኛ ዘመን ምንም ዋንጫ ሲበላ አናይም እመነኝ ሌላ 20 አመት ጠብቅ
@user-xh2ly5uy2d
@user-xh2ly5uy2d 2 ай бұрын
አርሰናል 3ለ0 ያሽንፋል ብየ እገምታለሁ
@JajdBdjdj
@JajdBdjdj 2 ай бұрын
ድል ለታላቁ ዩናይትድ😂
@birukmulualem796
@birukmulualem796 2 ай бұрын
ሁሴኖኖ.....ያላንተ ትንተና መስማት ከባድ ነው:አንተ የ HD sport Rice ነህ.... ።እባክህን አትጥፋ
@yosefermias-bl6ie
@yosefermias-bl6ie 2 ай бұрын
አይ ሁሴን ዘንድሮም ቫያዝድ ነው! እንደ ጋዜጠኛ ሳይሆን እንደ አንድ አክራሪ ተራ ደጋፊ ነው ስለ አንድ ክለብ የሚያወራው!! እስኪ እንደ ጋዜጠኛ ሁን!!!
@fahadtabuk8328
@fahadtabuk8328 2 ай бұрын
ፈረሴ መቼም ዋንጫውን አትበላም😂😂😂😂
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 103 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 76 МЛН
ሂፓፕ ማን ጀመረው ቀሽም ጥያቄ ነው!
2:27:36
ወቸው GOOD
Рет қаралды 73 М.
Jul 22/2024 ኣብ ኒስ ዘሎ ጽንብላት  ጽምብል ኣስመራ bbc ድሕሪ ዓወት
28:36
ፔፕ እና አርቴታ ለዋንጫ ዋዜማ ያደረሷቸው ቡድኖቻቸው
23:36
አዲሱ የቼልሲ አማካይ - ዴውስብሪ ሆል
29:35
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 12 М.
Georgina & Ronaldo Rare Moments ❤
0:30
footpanna
Рет қаралды 10 МЛН
Yamal Rare Moments 😂
0:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 5 МЛН
The Goat in 2012 #shorts #football #goat
0:24
ENBYAENGN
Рет қаралды 2,9 МЛН
Messi & Martinez 🤝🤩
0:18
Air Football
Рет қаралды 8 МЛН