አክሱም ለምን ተከበበች

  Рет қаралды 16,159

Andimta Tube አንድምታ ቲዩብ

Andimta Tube አንድምታ ቲዩብ

3 жыл бұрын

ዮሀንስ ራዕይ 20 እና ኢትዮጵያ ክፍል 1

Пікірлер: 41
@synyetwork2279
@synyetwork2279 3 жыл бұрын
ቃሐ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ኢትዮጵያ የአለም ብርሀናት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cp1fc1gy2e
@user-cp1fc1gy2e 2 жыл бұрын
ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ወንድሜ፣አንድ፣ጻዲቅ፣ሰው፣ተገኘ፣ኢትዮጵያ፣ያለም፣ብርሐን፣ተሆናለች፣እንዴት፣ደስ፣አለኝ
@Fereprime
@Fereprime 3 жыл бұрын
አቤት እንዴት ደስ እዳለኝ በመምጣትህ!!! እስኪ ሌላም ብዙ ነገር ንገረን! ከዚህ ቅርቅር ውስጥ የሚያወጣን እንፈልጋለን። እንዳልከው ችግራችን እኮ ጥያቂውን ማወቅ ባለመቻላችን ነው!!!
@meazaayele1429
@meazaayele1429 3 жыл бұрын
እንኳን በዚህ መጣህ። በዘመኔ ስላለህ ደስ ይለኛል። የሚደንቅ እይታክ ያስደንቀኛል! እናመሰግናለን።
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ብዙዎች የተጋረደብንን ያልታየንን ነገር ፍትው አድርገህ አሳየከን። እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ ደሞዜ
@manalebeshwoldekidan921
@manalebeshwoldekidan921 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ደርቦ ደርቦ ያድልክ ስለ ዮሃንስ እራእይም ሆነ ስለ ኢትዮጵያ አልም ብርሃን እንዲሁም ስለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ የበለጠ ግንዛቤ እንድንጨብጥና አካሄዳችንን እንድናስተካክል በምን መፅናት እንደምንችል አድርገኸናል እባክህን ወንድማችን በቀጣዩም ብዙ ሳትዘገይ ማጠናከሪያ ይዘህልን ና እናመሰግናለን ለትንሳኤው በሰላም ያድርሰን
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 жыл бұрын
Amen
@addisabeba100
@addisabeba100 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን !🙏🏾👍🏾 ቸሩ አምላካችን ኃያሉ እግዚአብሔር ያክብርልን ! እመ ብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጅዋ ትጠብቅህ !
@Mary-ic3xj
@Mary-ic3xj 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን።🙏ድነቅ ሰብእና ሰው በጠፍበት ሰው መገኘት ድንቅ ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ።
@fasikamuluneh4724
@fasikamuluneh4724 3 жыл бұрын
ውድ መንድማችን እግዚአብሔር ይባርክልን በጣም ደስ የሚል ትንታኔ ማብራሪያ ነው ምናለ ሁሉምእንዳንተ በጠለቀ እውቀት መፀሀፍ ቅዱሱንም መርምሮ አንብቦ ተረድቶ አጣርቶ ለጠያቂው ሰው መልስ ቢሰጥ ዝም ብሎ ጠፍቶ ሌላም ከማጥፋት ሁሉም ልብ ቢለው እኮ ያለው ሁኔታ እኮ በደንብ ያስረዳናል
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ የደመወዝ ጎሽሜ በዩቲዩብ የተለቀቁትን ሁሉ አዳምጫለሁ አመሰግንሀለሁ ። አገላለፅህ በጣም በተለየና በሚገባን ልክ ነው እየገለጽክልን ያለው እግዚአብሄር ይስጥህ
@HiruteSlase
@HiruteSlase 3 жыл бұрын
በጉጉት ነው የምጠብቅህ የኔ ልዩ እንቁ
@yemarkosanbesa3413
@yemarkosanbesa3413 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@ExactEthio
@ExactEthio 3 жыл бұрын
My favorite guy!!
@user-iw5yk6wx9m
@user-iw5yk6wx9m 3 жыл бұрын
can't wait part two
@habesha6299
@habesha6299 3 жыл бұрын
Welcome 🙏
@user-gd4qu5so7e
@user-gd4qu5so7e 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም የኢትዮጵያ አምላክ ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግህ
@dawithailu4869
@dawithailu4869 3 жыл бұрын
mndnew ye ethiopia amlak blo memetsadk lela hager amlak yelachew
@user-gd4qu5so7e
@user-gd4qu5so7e 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ የኢትዮጵያ አምላክ የሁሉም የሰዉ ዘሮች አምላክ ማለት ነዉ ። ሲጀምር ከቅድስት ድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋ ከነፍሶ ነፍስ ነስቶ በተዋህዶ የከበረዉ አምላካችን መድሀኒትአችን ኢየሱስ ክስቶስ ነዉ ። አምላካችንም በመፀሀፍ ቅዱስ ላይ እራሱን "የሰዉ ልጅ " እያለ ነበር እሚጠራዉ ስለዚህ የሰዉ ዘሮች በሙሉ" አምላክ ሰዉ ሆነ ሰዉም አምላክ ሆነ " እሚለዉን እዉነት ማመን እና ማየት ካልቻሉ ለኔ ሀይማኖት የላቸዉም ምክንያቱም ክርስቶስ እራሱን የሰዉ ልጅ ብሎ የጠራዉ እና የተሰቀለዉም አምላካችን በተዋህዶ ሰዉ የሆነዉ ለሰዉ ልጆች ሲል ነዉ እደሚታወቀዉ ደሞ "ተዋህዶነት ኢትዮጵያዊነት ኢትዮጵያዊነት ተዋህዶነት ነዉ ። አሜን የኢትዮጵያ አምላክ ሁላችንንም ያበርታን
@Ethiop29
@Ethiop29 3 жыл бұрын
የ ሰው ልክ!!!
@bitataabitatazebate4787
@bitataabitatazebate4787 3 жыл бұрын
የሰው ልክ በእውነት
@mebachanews3450
@mebachanews3450 2 жыл бұрын
የመዋለድ ዋና ግቡ ወንዱን ልጅ አግኝቶ ወደ ላይ ማረግ ከሆነ፣ ከእርግማን በፊት መዋለድ አልነበረም ማለት ነው?
@yonasmered7490
@yonasmered7490 3 жыл бұрын
ይገራማል
@abrihetadamu7462
@abrihetadamu7462 3 жыл бұрын
አትጥፋ እንጠብቅሀለን እሽ
@Mashquke
@Mashquke Жыл бұрын
FELASFA
@kaleab6329
@kaleab6329 3 жыл бұрын
የዚን ሰውዬ መፅሀፍ የት ላግኘው??? ሁሉም ቦታ አልቋል
@tewodrosshewangzaw5285
@tewodrosshewangzaw5285 3 жыл бұрын
ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እጠብቃለው
@worldlie6396
@worldlie6396 3 жыл бұрын
ጠፋችሁ ደሞዝ ናፍቆናል
@SolomonVA
@SolomonVA 3 жыл бұрын
ለዮሐነስ ራዕይ 20 ማሕበር አዲስ ስለሆንክና ገና ስላልተረዳሀቸው እውነተኛ መስለውሃል፡ ጊዜ ወስደህ ራስህ መርምራቸው፡ ማስተዋል ከሌለህ ግን ይዘውህ የጠፋሉ፡ ስለዚህ እውነትን የምትወድ ከሆነ ባለመቸኮል ነገሮችን እንድትመረምር እመክርሃለሁ።
@tadessealagachew2434
@tadessealagachew2434 3 жыл бұрын
ብዙ ሰው አልገባውም። ረቂቅ ነው።
@SolomonVA
@SolomonVA 3 жыл бұрын
@@tadessealagachew2434 ምኑ ነው ረቂቁ? ያብራሩልኝ እባከዎ
@peace8494
@peace8494 3 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ማርያምን እንወዳታለን የምትሉ ግን ደሞ የአክሱም ፅዮን ፅዋት እንጠብቃል ሲሊ በሩዋ ላይ ደፍት ብለው ለቀሩት እሰከ 400 የሚደረሱ ንፁሃን ሲሞቱ ካላዘናቹ በወሬ መዋደድ ምን ያደርጋል
@user-cw8it4ss3j
@user-cw8it4ss3j 3 жыл бұрын
በወያኔ ደንቆሮ ፓለቲካ የታወራችሁ ደናቁርት እናንተን የማላይበት የት ልሂድ
@peace8494
@peace8494 3 жыл бұрын
@@user-cw8it4ss3j ገደል ገባ/ግቢ ከአብይ ብልግና የወያኔ ድቁርና ይሻላል ደሞ ሀገርን ቀጥ አድርገው ሲመሩ የኖሩን መሪዎች ድቁርና ስትል/ቲ አታፍርም/ሪም?? እሰቲ ኢትዮጵያን ዛሬ ያለችበትን የወርደት ጥግ ተመልከት/ቺ የተናቀች ውዳቂ ሆናለች በዚ እወቀት በሌለው መሃይም እየተመራች ወያኔማ የአመራረወን ጥግ አሳይቶ እድገት አሰመዝግቦ ነበር ለዚ ምስጋና ለማያውቅ ለመጣወ ለሚያቃጥር ህዝብ
@user-cw8it4ss3j
@user-cw8it4ss3j 3 жыл бұрын
ትግራይ ከኢትዮጵያ የትም አትሄድም በዛች ቅድስት ምድር የበቀላችሁ ዘመን አመጣሽ ቆሻሻዎች ለታሪክ ምልክት እንኳን ሳይቀርላችሁ ትጠፋላችሁ እመነኝ ትጠፋላችሁ ኢትዮጵያ ግን እውነተኛ ቅዱሳን ልጆቿን ይዛ ትነሳለች ይሔ ሩቅ አይደለም በቅርቡ ይሆናል ወደ ቀደመ ክብሯ ትመለሳለች ለዚህ ጊዜ የሚደርሱት ምናልባት 10,000,000 ሕዝብ ሊሆን ይችላል ስለዚህ የምመክርህ/ሽ ነገ ለምትጠፋው በቀረችህ ጊዜ ንሰሐ ግባበት ምን አልባት ዕድሉ ኖሮህ/ሽ ከተረፍክ ግን አስታውሰኝ
@user-cw8it4ss3j
@user-cw8it4ss3j 3 жыл бұрын
ወያኔና አስተሳሰቡ በኢትዮጵያ ምድር ዳግም አይነሳም ፍርዱ ከላይ ነው ድሮም ቢሆን እናንተ እምነት የሌላችሁ ግብረ ሰዶማዊ ሰይጣን አምላኪ ስለሆናችሁ እንጂ የመጣችሁት ትንቢት ተነግሮላችሁ አሁንም የጠፋችሁት ትንቢት ተነግሮላችሁ ነው ከዚህ በዃላ ስልጣን በኢትዮጵያ ላይ አታስቡት እስከ አለም ፍፃሜ አታስቡት በመጨረሻም የዘወትር ፀሎቴ እናንተን አሁን የጀመራችሁ መከራ ፈፅሞ ከዛች ቅድስት ምድር ያጠፋችሁ ዘንድ እና እውነተኛ ቅዱሳን ትግሬዎች ከታላቋ ሃገራቸው ኢትዮጵያ ጋር ሲነሱ ማየትና ለዚህ ሁሉ መከራ ያበቃቸው ባንዳው ወያኔን የሚያወግዙ ጊዜ ይሄ ደግሞ ወደው ሳይሆን በግድ የፈጣሪ የቁጣ እሳት አስገድዷቸው ነው የሚሆነው
@peace8494
@peace8494 3 жыл бұрын
 ከአነጋገርሽ ሴት እንደሆንሽ ሰለገመትኩ እንደሴት ነው የማወራሻ አይሽ የአንዳድ እንዳቺ ያሉ የኢትዮጵያ ፍላጎት ያቺን የተቀደሰች ምድር ትግራይን ይፈልጓታል ያንን ህዝብ ግን አይፈልጉትም እንግዲህ ያቺ የተቀደሰች ከ75% በላይ የኢትዮጵያ ታሪክ የያዘች የከበሩ ዘመን ያሸገሩ አበያተ ክርሰቲያነትና ገዳማት ያሉባት ትግራይ የምትባል ሀገር ትናፍቃቹሃለች እንደው ትንሽ እነእኮዋን የማታፍሩ ፍጥረቶች ዛሬ የትግራይ ህዝብ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ሰራዊት መሃት ሲወርድበት ዝም ብላቹ እያያቹ የትግራይ ሴት በ15 ስትደፈር በመሃፀኑዋ ሚሰማር ሲከተት ዝም ብላቹ ህፃናትነ አዛውንት በአሲድ ሲቃጠሉ ይሄ ሁሉ ህዝበ ሲሰደድ ዝመ ብላቹ ትግራይ የትም አትሄድም ሰትሉ ትንሽ አታፍሩም ??? ምን ቀረኝ ብላ ትግራይ ከዚ ቦሃላ ከኢትዮያ ጋር የምትቀጥለው? ተቀበልሽም አልተቀበልሽም ምን እንደሚሆን ልንገርሽ ይሄ በጥረቀራ ባጫ ደበሌን እየሰማሽ ህወሃት ተደምስሶዋል ብለሽ መጃጃልሽን አቁሚ ህወሃት አለ እየተዋጋ ነው ያሸንፋል ግን ተመልሶ ኢትዮጵያን አይመራም ግን ትግራይን ይመራል የተከበረው በህዝቡ የተወደደው ለህዝብ ሲል በረሃ ለበረሃ ዋጋ እየከፈለ ያለው ህወሃት ተመልሶ ትግራይን ይመራል ኢትዮጵያን ደሞ እዛው በመናፍቁ አብይ አታሰተውሉ እንጂ አብይ ግብረሰዶማዊው መሆኑን በአደባባይ ከኢሳያስ ጋር ቀለበት አድርጎ ቡሽቲ መሆኑን አሳይቶል ሰለዚሄ እዛው በቡሸቲ በወሸታም አለም አቅራ በተፋችው በቆሻሻቹ የተመራቹ ዘመናትን ትኖራላቹ
@fkreayele3056
@fkreayele3056 3 жыл бұрын
ስለ አክሱም ምንአገባቹ?
@user-cw8it4ss3j
@user-cw8it4ss3j 3 жыл бұрын
ደንቆሮ ወያኔ
አክሱም ለምን ተከበበች
20:37
Andimta Tube አንድምታ ቲዩብ
Рет қаралды 11 М.
በሕይወት የሆነልንን እንመሰክራለን
26:19
Andimta Tube አንድምታ ቲዩብ
Рет қаралды 17 М.
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4,2 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 9 МЛН
ጲላጦስ አሁንም አለ የሚያሳድዷት እውነት ግን ተነስታለች
23:17
Andimta Tube አንድምታ ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.
Ethiopian Wisdom(16)
52:16
michael yimer
Рет қаралды 64 М.
አስፈሪዋ ድብቋ ሁለተኛዋ ፀሐይ መቼ ትታያለች?
27:33
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 163 М.
Полицейские проучили парня 🤯 @itsappie
0:28
спидран по ютуб шортс 86 | Ушные свечи
0:35
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 3 МЛН
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 8 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 1,5 МЛН