Пікірлер
@beastfoundation567
@beastfoundation567 4 күн бұрын
This man is my Bishop. you can say any thing you want.
@ksja1698
@ksja1698 11 күн бұрын
😁😁😁😁😁😁
@Abreact9
@Abreact9 Ай бұрын
thank you
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 2 ай бұрын
ወንድሜ ደሞዜ በእርግጥ ጥልቅ እና እውነት የሆነ የክርስቶስ ክርስትናን ትምህርት እያስተማርክ እንደሆነ በብዙ ቃለመጠይቅህ ላይ አይቻለው ነገር ግን ሴቲቱን/ቤየክርስቲያንን ለምን አውርደህ ተዋህዶ ላይ ለምን ኢትዮጵያ ላይ ብቻ ለማድረግ እንደፈለክ አልገባኝም:: እንዳው ቤተክርስቲያንን በአንድ አካባቢ ብቻ ያለች አድርጎ ማስተማር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን? የክርስቶስ ቤተክርስቲያን እርሱ በመንፈሱ የሚመላለስባት በተለያየ መንፈሳዊ ደረጃ፣ ዕውቀት እና መታዘዝ ልክ ያለች በሰባት አካባቢ የምትገኝን ቤተክርስቲያን ጌታ ኢየሱስ አሁን ያለውን ወደፊትም የሚሆነውን ለዮሐንስ በዮሐንስ ራዕይ ላይ በመንፈሱ አላሳየውም ወይ? ልብ እንበል ጌታ ኢየሱስ በተወቀሱትም በተሞገሰውም አካባቢዎች ባሉ አብያተክርስቲያናት መካከል ይመላለስ ነበር ሁሉም አካባቢ ያሉ አብያተክርስቲያናት ምልልሳቸውን እንዲያስተካክሉ እንዲጸኑ እንዲመለሱ ምክር ሰጥቷል:: ይሄ የሚያሳየን በክርስቶስ አለት ላይ የተመሰረተች ቤተክርስቲያን በአለም ዙሪያ በተለያየ መንፈሳዊ እና መታዘዝ ደረጃ መኖሯን ነው:: ስደትም ተሐድሶም ቢሆን መታየት ያለበት በእዚህ አውድ እንጅ በአንድ አካባቢ በጣም ማጥበብ ከምትቃወም ዘረኝነት እና ከምታስተምረው ሰብአዊነት/ሰውነት ትንሳኤ ጋር አይጋጭብህም ወይ?
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 2 ай бұрын
ግሩም እና ድንቅ ትምህርት ነው ፈጽሞ ክርስቶስን ማዕጀል ያደረገ:: ቤተክርስቲያንን በሆነ ዲኖሚኔሽን ስም መክተት ግን ትክክል አይመስለኝም
@user-em6rm2ym9m
@user-em6rm2ym9m 3 ай бұрын
Rasu Demoze, hasawe Melake nwe.🎉🎉
@mrweirdomovies9964
@mrweirdomovies9964 3 ай бұрын
Endet
@yigremachewkefelegnwegdere2613
@yigremachewkefelegnwegdere2613 3 ай бұрын
What a wisdom it is. You makes me to be ashamed of my self
@yigremachewkefelegnwegdere2613
@yigremachewkefelegnwegdere2613 3 ай бұрын
Lion!!
@yigremachewkefelegnwegdere2613
@yigremachewkefelegnwegdere2613 3 ай бұрын
Enlightened Demoz
@shiferawWerku-wm9vp
@shiferawWerku-wm9vp 3 ай бұрын
ፈጣሪ ያቆይልን ዘርሕን ያብዛልን
@firezewedantachew3557
@firezewedantachew3557 4 ай бұрын
እሚገርም ትምህርት ነው። የሆነ an eye opening though ነዉ። ብዬ አሰብኩኝ። ያለንበት አውድ ያሳየ ይመስለኛል።
@efforttube6777
@efforttube6777 4 ай бұрын
አምስት እንጀራና ሁለት አሳ ሲያበዛ የሚያቁት🤣🤣🤣
@bermudatrian9912
@bermudatrian9912 6 ай бұрын
ዘመንክ ይባረክ
@yamral-ks1cy
@yamral-ks1cy 6 ай бұрын
❤ 14:11 14:13
@yamral-ks1cy
@yamral-ks1cy 6 ай бұрын
😢 13:42
@tenaabebaw2011
@tenaabebaw2011 6 ай бұрын
This is the core and very crucial point at this moment 👉
@tenaabebaw2011
@tenaabebaw2011 6 ай бұрын
Yigermal yegna geta 😢 Endant ayntun Gena bzu yasnesal Yne geta Marnata😊😊😊 Enamsgenal ant ye/r sew
@TewodrosTariku-be4ku
@TewodrosTariku-be4ku 6 ай бұрын
Sostegnawen kidan endet magegnet echelalehu
@TewodrosTariku-be4ku
@TewodrosTariku-be4ku 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ። በተቻለኝ መጠን ለመረዳት ሞክሬያለው።
@djrobicambo3937
@djrobicambo3937 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ደሞዜ ደሰ ብሎኛል ይህን ስጥብቅ ነበር ብዙ ነገር ካንተ ማድመጥ የምፈልጋቸው ብዙ ነገረ አለ ፡፡ በርታ በርታ !!! ወንድም 🥰😍🤩
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 10 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 10 ай бұрын
የዚህ ሠው እውቀት ጥልቅ አው እባክህን የራስህ ዮትዮብ ገፍተህ አስተምረን❤❤❤❤❤❤
@liyuwork7831
@liyuwork7831 11 ай бұрын
ግን እስከዛሬ የት ነበርኩ በቁሜ ተኝቼ ? አውጣኝ አውጣኝ ከዚህ ድንቁርና ስንፍና ለየኝ አምላኬ ላንተ የገለጠ ለኛ ይግለጥ አሜን
@liyuwork7831
@liyuwork7831 11 ай бұрын
ኦ ኦ ኦ እንዴት አይነት መረዳት ነው !!! ላንተ የገለጠ ለኛም ይግለጥልን
@teklemariamsintayehu6233
@teklemariamsintayehu6233 Жыл бұрын
Right !!!
@shimelisayele9331
@shimelisayele9331 Жыл бұрын
What a revealation, man! Please, keep on speaking. Don't stop.
@shimelisayele9331
@shimelisayele9331 Жыл бұрын
Hey, Demoz, I think the Holy Spirit that you received in arround 1985 up to 1987 as Et. calender in Assebeteferi at lideta mariam 'senbet timirtbet' is burning inside of you right now. What you are speaking is not from flesh and blood. May God bless you, bro. Keep go'n and spread the revealation that you are receiving from the Spirit about the Gospel of the Lord. I can not forget the talent that the Lord put inside of you. Focus on the Word of the Lord and the Spirit stays with you. Keep moving...
@nathantedla3596
@nathantedla3596 Жыл бұрын
አይነተኛ ሁነኛ መምህር ነህ ደሞዝ መነጥሬን እይታዬን ስለምታስተካክለው አመሰግናለሁ ።
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 Жыл бұрын
ይህን እውነት የገለጠልህ፣ ምስክር እንድትሆነው ዘንድ ያስተማረህ ቅዱሱ መንፈስ ይባረክ!!! ወድ ደሞዜ! ይኼ እውነት በያንዳንዳችን ውስጥ ያተገነቡትን የባቢሎን ግንቦች አፍርሶ÷ በአንፃሩ መቅደሱ የሚያደርገንን፣ የፀጋው ቃል በውስጣችን ሲገነባ- ያኔ በዘር የተካፈልነው የትንሳኤው ሕይወት በአካል በዚህኛው አለም ይገለጣል! ክርስቶስ በአካሉ በሙላት ይታያል! ፀጋ ይብዛልህ/ ይብዛልን! ለምልምልን!
@Mashquke
@Mashquke Жыл бұрын
FELASFA
@michaelasrat4713
@michaelasrat4713 Жыл бұрын
Amen
@biniyambekele1887
@biniyambekele1887 Жыл бұрын
Egzer yistlgn. Bizu bil dess yilegn nbr, gin bertaln. At list rut ressun endakew and lemin bilen endnteyik. Balen demo endntsina endante ayinet talak wendim yasfelgenal. So please endatakom Berta!❤
@abomaz.abdissa8953
@abomaz.abdissa8953 Жыл бұрын
In the first step, I want to thank you very much, but I have a lots of controversial in regards to this, there where a lots of knowledge in connection to Bible, everybody con translate as they wish and understand. My question is why is that The Ethiopian Orthodoks doesn't want to teach such knowledge????? i wan to hear from the debtara guys.... always kidding ....
@user-oc5xu4vc8w
@user-oc5xu4vc8w Жыл бұрын
ወይኔ አምላኬ ሆይ ተመስጌ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በእውነት በጣም የሚገር እይታ የእግዚአብሔር አይኖች ተመስጌን
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ያብዛልን።
@tosha3095
@tosha3095 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ታድለህ ሁሉንም ነግሮሀል የነገረኽንም እየነገርከን ነው ያሳየኽን እውነት እያሳየኸን ነው ባንተ ምክንያት ያገኘሁት የድንግል ማርያም እየሱስ ክርስቶስ አለ አይቼዋለሁ አመሰግናለሁ ።
@DasasheAlbachaw
@DasasheAlbachaw Жыл бұрын
ደመወዝየ ሀሳብህ ለልብ ቅርብ ነው ካንተ መፅሐፍ ውጭ ሌላ ማንበብ እሰኪቸግረኝ ድረስ ነው መፅሐፍህን የምወደው ደመወዝየ እባክህ ሰማያዊት እየሩሳሌም የተሰኘነውን መፅሐፍህ ዘገየብን በሦስተኛው ኪዳን እና በ አሥራ ሥድስት ለአንባቢያን ያቃበልከው እውቀት መረምሮ አውቆ ለተረዳው ሰወ የሚያኖር ህይወት የሚያለመልም እውነት የሆነ ድንቅ መፅሐፍ ነው በንተ የተናገረ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደመወዝየ እባክህ ቀጣዩ መፅሐፍህን አድርሰን
@user-sv8hr1gr8y
@user-sv8hr1gr8y 9 ай бұрын
Esti yesun metsihaf kechalachuh lakulign በልኡል እግዚአብሔር ስም።
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውይ እርጋታዎት ደስ ሲል
@djrobicambo3937
@djrobicambo3937 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 💚💛❤️
@etsesabek
@etsesabek Жыл бұрын
ደሞዜ በርታል " አሥራ ሥድስት " ን አንብቤዋለሁ እባክህ ድገመን ወንድማችን
@xking7234
@xking7234 Жыл бұрын
ደሞዝ እናመሰግናለን ሌላም እንደዚ አይነት ትምህርቶችን ብትለቅልን 🙏
@alemneshregasa7201
@alemneshregasa7201 Жыл бұрын
ወንድሜ እድሜ ና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥክ።የኢትዮጵያ ን ትንሣኤ ያሳየን።
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 Жыл бұрын
ጥልቁ ሰው
@alemzewdendale3017
@alemzewdendale3017 Жыл бұрын
የኢትይጵያ (የተዋህዶ) ትንሳዔ ስንል ፈርሳ በስደት ላይ ያለችና ቀኑ ሰዓቱ ሲደርስ የምትገለጽ ነች ። የኢትዮጵያን ትንሳኤ የሚያዮ ከዚህ ከዲያቢሎሳዊ ዓለም እራሳቸዉን አግለዉ ተሰባስበዉ ትንሳዔዉን በመመሰጥ 24, ሰዓት በልባቸዉ ከልዑል እግዚያብሔር ጋር የሚመላለሱ ሲሆኑ በዚህን ወቅት በተዘጋች መርከብ ውስጥ ሆነዉ በጉጉት የሚጠብቁ ናቸዉ ። አሁን ንስሩ ይህን ስላወቀ በጣም በጭንቀት አየተጣደፈ ነዉ ። የዚያ ሰዉ እንሆን ዘነድ በእምነታችን ተመስጠን እያለቀስን እያነባን አንጸልይ! !! ከቤተሰብ
@edlawitabebe7040
@edlawitabebe7040 2 жыл бұрын
Egziabher yemereteh neh tebarek be enante lay eyadere lemiyastemren amlak KBR msgana ygbaw🤲🤲amenn
@natanfaris5335
@natanfaris5335 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 2 жыл бұрын
እውነት ነው የእግዚአብሔር ሰዎች ሀገራችንን እየጠበቁ ነው ኣሁንም ሰለነዚህ ቅዱሳን ሰዎች ሲል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ፊቱን ይመልስልን 🙏🙏🙏
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 2 жыл бұрын
በልዑል እግዚአብሔር ስም አመሠግንሃለሁ። ረቀቅ ያለ እና ሁሉን እንደብርሃን የሚገልጥ መንፈሳዊ ትምህርት ነው ያገኘሁት። አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏💝💝💝💝💚💛❤