ከተለመደ ህይወት የሚያወጣ ፒተር ማርዲግ | What gets you out of the ordinary life Peter Mardig

  Рет қаралды 136,184

Peter Mardig

Peter Mardig

3 жыл бұрын

እንኳን ወደ ፒተር ማርዲግ ትክክለኛ የዩቲዩብ ቻናል በደህና መጡ!
ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ ሰብስክራይብ ማድረግና ለወዳጅዎ ሼር ማድረግን አይዘንጉ!
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው በአንደበት ጉልበት ነውን??
• ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ... ...
የአዲሱ ሰው ማንነት ?
• የአዲሱ ሰው ማንነት ? በአገልጋይ ... ...
እውነተኛ የወይን ግንድ
• እውነተኛ የወይን ግንድ ፒተር ማርዲ...
Ersun semut ( እርሱን ስሙት )
• Ersun semut ( እርሱን ስሙ... ...
የበረከት ዕውቀት
• የበረከት እውቀት ክፍል ፩ - Y...
ህይወት የሚለውጡ ትምህርቶችን በሚለቀቁበት ሰዓት ወደናንተ እንዲደርሱ ያድርጉ!

Пікірлер: 327
@abigailwilson8254
@abigailwilson8254 3 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው ከፓስተር ጋር ቁጭ ብሎ መማር እኔ ለሰባት አመት ዱባይ ላይ ተምሬ የዘልእልም ስንቄን ይዤ ሄጃለሁ አሁንም እድሉን ያገኛችሁ ብልጥ ከሆናችሁ ሰንቁ( ተማሩ) 🎯🥰 ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ::
@user-zv1po1uq2p
@user-zv1po1uq2p 6 ай бұрын
Geta yebarekehe tbarke
@user-lu6fs2xf1t
@user-lu6fs2xf1t 3 жыл бұрын
እኔ እግዚአብሔር ሰምቶ የምመልስ አምላክ አሁን ጠይቄ አሁን መልስ ስሰጠኝ ኤሄው ምስክር ነኝ በመንፈሳዊ ነገር ደከምኩኝ የፃሎት ሃይል አጣው ግራ ገባኝ እንዴ ምንድነው የሆነኩኝ ቢዬ በዝህ ወር ጥያቄ ውሰጥ ነበርኩ እና እግዚአብሔር መዝሙር ዳዊት 139~1ጀምሮ ያለውን ሙሉ ይህን ቃል በህልም ስጠኝ አነበብኩ ምንም ለውጥ የለም ፃሎቴ ድግግሞሽ ሆኔ ዛሬ ለመፀለይ ሰነበረከክ ጭራሽ አቃተኝ አልቅሼ ጌታ ሆይ ለምንድነው የፈጠረከኝ ያንተ አላማ በኔ ላይ ምንድነው????😥 አልኩ ምን እንደሆነ አሳውኝ ቢዬ ከድግግሞሽ ህይወት አውጣኝ ቢዬ ታይኛው የገረመኝ ልክ ዩቲዩብ ስገባ ከተለመደው ህይወት የሚያወጣ የምል እርስ አየው🤔🤔 ይገረማል ገቢቼ ከመክፈቴ በፊት እግዚአብሔር ሆይ ተናገረኝ አልኩኝ ልክ ጫኒ ሳደርግ እግዚአብሔር በጊሌ ስሰጠኝ የነበረውን ቃል የእግዚአብሔር ሰው ስያነብ ገረመኝ ለጊዜው አቁሜ መዘመር ዳዊት 139~1 ከአንዲ ጀምሬ አነበብኩ www ቁጡር 17 አቤቱ አሳቦችህ በእኔ ዘንድ እንደ ምን እጀግ የተከበሩ ናቸው ቁጥራቸውም እንደ ምን በዛ 18 በቁጥራቸው ከአሸዋ ይልቅ ይበዛሉ ተነሣሁም እኔም ገና ከአንተ ጋር ነኝ። ዋዋዋዋውውው ለእግዚአብሔር በኔ ህይወት እኔ ከማሰበውና ከማውቀው በላይ እጀግ በጣም የከበሩና ቡዙ የሆነ ሃሳብ እንዳለው ተረዳሁ አሁኑኑ ድንቅ ፃሎት በመንፈስ ሃይል የተቀጣጠለ ሰለማዊ እርካታ ያለው መንበርከክ ተምረኬኩኝ ደስ አለኝ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ሃሌሉያ የእግዚአብሔር ሰው ተባረከ ፀጋው ይብዛልህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ለምልም🙏🙏🙏🙏
@odaalove3444
@odaalove3444 2 жыл бұрын
ዘመንን ይባርክ በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ::
@eysuseselamnew2484
@eysuseselamnew2484 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፓስተርዬ ብሩክ ነህ ዘመንህ ይለምልም ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!!
@bayufetene4913
@bayufetene4913 3 жыл бұрын
ማንነትን የሚቀይር ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ ፒተር
@gossayegullilat8483
@gossayegullilat8483 Жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ
@roormelaku70
@roormelaku70 3 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት 🙏🙏🙏amen የዘራህብኝ ትምህርት ይብቀል ልለወጥበት🙌🙌🙌🙌
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 3 жыл бұрын
Amen amen amen pastor tabarake Kalamado ka nuro limomide mawutate yhunlnge
@maymunafarh2595
@maymunafarh2595 3 жыл бұрын
ተባረክ ያባቴ የየሡሥ አገልጋይ ረጅም እድሜ ከጥና ጋር ይሥጥሕ ከነቤተሠቦችሕ ኩፉአይንካብኝ ውንድም አለም በፀሎትሕ አሥበንኝ ከሌላ ሐይማኖት ለመጣን ልዩነው ቃሉ ሑሉ ቅባቱን አብዝቶ ይጨምርልሕ
@abrahamelias9134
@abrahamelias9134 3 жыл бұрын
አሜን በጣም የምሎዉጥ ትህርት ናዉ የእግ/ር ሳዉ
@hiwotamanuel7710
@hiwotamanuel7710 3 жыл бұрын
ቃልህ የእለት ምግቤ እንዲሆንልኝ እርዳኝ ባሪያህ ዘመኑ ሁሉ ይባረክ
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 3 жыл бұрын
በሰማሁህ ቁጥር ሁሉ በመገረም ነው የማዳምጥህ እግዚአብህር አሁንም ተናግሮ የመደመጥን ምገስ ,ፍቅር, ሁሉ ይጨምርልህ ለብዙዎች በረከት እንደሆንክ አሁንም በበለጠ ሞገስ ይግለጥህ I don’t know what else to say really you are such an amazing person God bless you and your family thank you. I Normally don’t Subscribe or , like immediately for you I did I feel you you are a true pastor again thank you so much money cannot buy everything sometimes motivation like this is priceless again thank you God bless you እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😘💕👏
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Amennnn hallelujah simu yibarek tsegawn tabzalik
@user-yh4vf2rs1p
@user-yh4vf2rs1p Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ይጨመርልህ ይብዛልህ ለምልም ከመልካም ነገር ሁሉ ጌታ ያጥግብህ
@ruthkkk7914
@ruthkkk7914 3 жыл бұрын
Amen Amen geta yibrk pter geta zemnihn Hulu yibrk anten legn yesetn geta yibrk hulem silante getan amaseginalw egizabhr yibrk ltiwuldi ante yetsetehi ewuntgn ye geta agelgyi nhi tebrk Peter enwodhlen
@astuwelde6972
@astuwelde6972 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ፓስተርዬ ጌታየሱስ ክርስቶስ ፀጋው ያብዛልክ ሁሌም ያንተ ትምህርት በመስማቴ ሁሌም እድለኛ ነኝ የዘራክብን ቃል ሰምተን አስተውለን እድናፈራ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን
@thitinabirhanu1351
@thitinabirhanu1351 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛል አንተም ባለቤትህም ልጆችህም ተባረኩ።
@aynalmhok7987
@aynalmhok7987 3 жыл бұрын
አሜን
@aynalmhok7987
@aynalmhok7987 3 жыл бұрын
ተባረክ ፀጋ ይበዛ ልክ
@aynalmhok7987
@aynalmhok7987 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 жыл бұрын
አሜን አሜን በጣም ግሩም ትምህርት ነው ተባረክ
@yoditayodita6065
@yoditayodita6065 3 жыл бұрын
Pastor peter you are our gift from above. Thank you 🙏 for this full package of holly life teaching. We love you!!
@-Tarik814
@-Tarik814 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሚደንቅ ት/ ት ነው ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው
@abewada4784
@abewada4784 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN tebarek ye egzabiher sewu miwodhk
@ashenafidaba6238
@ashenafidaba6238 3 жыл бұрын
ዋው ዘመንህ አገልግሎትህ ትዳርህ በጌታ በእየሱስ ስም ይባረክ!..
@meserettaye2617
@meserettaye2617 3 жыл бұрын
እሜን🙏 ትክክል የሆነ ትምህርት ስለሆን እያካፈልከን ያለኽው ጊዜያችንን ቅዱስ የሆነውን ቃሉን የምናነብበት ጊዜ መስጠት አለብን ብዬ ነው የማምነው ለማይረባው ለዓለም ኮተት ጊዜያችንን ከምንባክን ለህይውታችን ስንቅ ስለሚሆነን መፅሐፍ ቅዱስን የዘወትር የማይለየን የጠበቀ የማንበብ ፍቅር እንዲኖረን ተገቢ ነው ጌታ ይባርክህ ዘመንኽ ሁሉ ይባረክ
@solomontesfa8919
@solomontesfa8919 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ለቤቴክርስትያን የሚያስፈልጋት እንደዚህ ያለ ትምህት ነዉ ይብዛልህ
@user-jx2eq8mu5t
@user-jx2eq8mu5t 3 жыл бұрын
ውንድማችን ፒተር ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የሚጣፍጥ ቃል ነው። ተባረክ
@meseretshibeshi6857
@meseretshibeshi6857 3 жыл бұрын
አሜን ተባረክ ወንድሜጌታ ሆይ ቃልህን አንብቤ የምኖርበትን አቅም ስጠኝ
@meskeremtesfaye843
@meskeremtesfaye843 3 жыл бұрын
Wow wow ድንቅ ትምህርት ነው ደጋግሚ ነው የሰማውት በእግዚአብሔር ጋር እንድንጣበቅ እግዚአብሔር እንድንፈልግ የተፈጠርንበት ለእዛ አላማ እንድንኖር ጌታ ይርዳን ፓስተዬ ፀጋው ይብዛልህሽ
@almzteka1001
@almzteka1001 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤🙏👍ታባረክ ፀጋ ይብዥል
@helenasfaw624
@helenasfaw624 3 жыл бұрын
አሜን የተባረክ ጌት ፀጋ ያብዛልህ
@almzteka1001
@almzteka1001 3 жыл бұрын
እሺ 🙏ታባረክ ምአጻፍ ቁዱስ ማንበብ እቅጥላኦ ጌታ ይእርድንላ 🙏
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!የህይወትን አቅጣጫ የሚቀይር ትምህርት ነው ይብዛልህ::
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 3 жыл бұрын
Amen amen keber leysues yehun yegzabher sewe Egezabeher yebarekhe
@hana4jesus59
@hana4jesus59 3 жыл бұрын
May GOD bless you more paster oh Lord your word is how sweet 💓💓💓 it's my life it's my breath Love you Jesus open my understanding eyes ❣️
@heldanaafework597
@heldanaafework597 3 жыл бұрын
Amenn Amenn! Tebareki pastor!
@engdamamo2792
@engdamamo2792 3 жыл бұрын
አሜን የእግዚሃብሄር ሰዉ ትክክል ተምሬሃለሁ ተባረክ ከዚህ በላይ ከፍ በል
@henokyayle110
@henokyayle110 3 жыл бұрын
እጅግ የተወደድክ😍😍😍😍😍 የክርስቶስ ብሩክ!!
@efremabraham2775
@efremabraham2775 8 ай бұрын
You are preaching and delivering this delicious sermon being compelled by the holy spirit.
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 3 жыл бұрын
Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 6 ай бұрын
አሜንአሜን ተባረክ የምወድህ አገልጋይ ፒተር ተባረክ❤❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
God bless you more pasterye
@fitsumaltaye2965
@fitsumaltaye2965 3 жыл бұрын
ከተለመደው የህይወት ምልልስ የሚያወጣ ትክክለኛ ትምህርት ።እግዚአብሔር ዘመንን ይባርክ በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ።
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 ай бұрын
የዘመኔ ጳዎሎስ በተ እግር ቁጭ ብለው የሚማሩ ታድለዉ መፈስቅዱስ ካተ ጋነዉ ❤❤❤❤
@yenamlakegziyabiheryebalal4032
@yenamlakegziyabiheryebalal4032 3 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuu Amazing ❤😘 errrrrrra ende weha eyetataw nw temhrtun... Emmmmmmm yetebarek neh abo..
@glorytogod7071
@glorytogod7071 3 жыл бұрын
‎ትክክል፡ ነው፡ በተቀደደልን፡ ቱቦ፡ አንፈስም፡፡ ኢየሱስ፡ ክርስቶስ፡ አንድ፡ ስለሁሉም፡ የሞተ፡ በደሙ፡ የተገኘን፡ ነን፡፡
@user-yu4ct9vr4d
@user-yu4ct9vr4d 8 ай бұрын
እኔም አንዱ ነኝ ።።።።።።።።። ከዛሬ ሰባት ዓመት በፊት የእግዚአብሔርን ቃል ትዳር ሳይዝ አዲሰ አባ ከዶክር ማሞ ጋር አብሮ በሚያገለግልበት ስዓት ማለቴ ነው። (ከልደታ(በዜ)። አሁንም እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ በቃሉ ያሳድግልን ።
@amanyanni
@amanyanni 3 жыл бұрын
I have never seen a teacher and gospel preacher like you.
@addisalemwold
@addisalemwold 3 жыл бұрын
አሜን መልሴን አገኘው ተባረክ ወንድሜ🙌🙏
@mesertyohansileka5206
@mesertyohansileka5206 2 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልክ ተባረክ በቡዙ 🙏🙏🙏
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
አሜንንን
@user-rw9rc4ji4z
@user-rw9rc4ji4z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባርያ ተባረክ
@genetgebru1380
@genetgebru1380 3 жыл бұрын
Amen
@muluadimasu5802
@muluadimasu5802 3 жыл бұрын
አሜን ይሄ ቃል በእኔ ለይ ይጀምራል!!
@yemesrach5826
@yemesrach5826 3 жыл бұрын
GOD bless u
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@user-do3lh2pn4w
@user-do3lh2pn4w 7 ай бұрын
Thanks my brother from this teaching my spiritual eyes Open Jesus is blessing you and your family ❤❤❤
@azebwoldearegay3223
@azebwoldearegay3223 8 ай бұрын
Egzeabher ybarkih Anite yegebahin Ewnet hulun teredito bedane kekirikirina newefa bedanu neber bertalin wendme ❤️❤️🙏🏽
@tilishsmart
@tilishsmart 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ይግለጥልህ ተባረክ!
@merihghidey5377
@merihghidey5377 2 жыл бұрын
God bless you more pastor peter
@abitayechannel4456
@abitayechannel4456 3 жыл бұрын
Ohhhh my God, what a message blessed.
@selamawitblessed7081
@selamawitblessed7081 3 жыл бұрын
I learned a lot thank you very much Pastor
@engdamamo2792
@engdamamo2792 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ
@malatshferaw3975
@malatshferaw3975 3 жыл бұрын
አሜንአሜን
@jitualemu9419
@jitualemu9419 3 жыл бұрын
Amen amen hallelujah amen hallelujah geta yebark
@kasehkaseh8949
@kasehkaseh8949 3 жыл бұрын
Amen,,amennnnn
@yadenijirana5261
@yadenijirana5261 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Geta zemenihin yibarkewu🙏🙏🙏🙏🙏❤
@user-xe2xf4ft7q
@user-xe2xf4ft7q 2 жыл бұрын
Amen amen
@alemhailemariam3682
@alemhailemariam3682 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ እንወድሃለን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-vt9ud3ce9o
@user-vt9ud3ce9o 3 жыл бұрын
God bless you more and more.
@bisileabrahamtoke5216
@bisileabrahamtoke5216 8 ай бұрын
Pasterye geta abizito yibarik ❤❤❤❤
@mebrattsegay9143
@mebrattsegay9143 8 ай бұрын
❤❤❤❤ተባረክ ፓሰቴር ፀጋ ይብዛልክ
@user-ut1rw6tt9n
@user-ut1rw6tt9n 3 жыл бұрын
ጌታእግዚአብሔርዘመንንይባርክ፡ዎይነእንደትደስየሚልቃልነው፡ይህንቻይናልአይቸውምአላውቅ፡ዛረከእግ/ርዘንድፍቃድሆኖኝ፡ለመማርትቀላቅያላሁ፡በኢየሱስእወዳላሁ❤️
@genetgebru1380
@genetgebru1380 Жыл бұрын
አሜን ለቃሉ ፡፡ እውነት እርነት የወጣል ተባረክ፡
@user-hw1hn4jc5y
@user-hw1hn4jc5y 8 ай бұрын
ተባረክልኝ ፒተራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dagmawitdag5420
@dagmawitdag5420 Жыл бұрын
አሜን❤
@netsanetdebebe8093
@netsanetdebebe8093 3 жыл бұрын
አሜን
@tibebubekele7054
@tibebubekele7054 11 ай бұрын
God bless you and all your generations
@matiyasdejen3433
@matiyasdejen3433 7 ай бұрын
❤አሜን
@alphaomegagod303
@alphaomegagod303 3 жыл бұрын
God is Good
@lilibelay8821
@lilibelay8821 7 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ፓሰተር ፒተር 🙏🙏🙏❤
@user-xl3be1ul5z
@user-xl3be1ul5z 2 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው ፓስተር ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ
@adentedela5358
@adentedela5358 3 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 139 1፤ አቤቱ፥ መረመርኸኝ፥ አወቅኸኝም።
@metigute6121
@metigute6121 3 жыл бұрын
God bless you.
@selamawitblessed7081
@selamawitblessed7081 3 жыл бұрын
Wow what a powerful word of God blessed
@hassanuddan8788
@hassanuddan8788 8 ай бұрын
Amen amen tebareku lekanawe❤❤❤❤❤❤❤
@rehiamtamam9943
@rehiamtamam9943 2 ай бұрын
አሜንንን 🙌🙌🤲🤲🙏🙏
@aynalemdana2466
@aynalemdana2466 3 жыл бұрын
Amen Amen ✋✋
@rimurutempest7002
@rimurutempest7002 3 жыл бұрын
Amen amen amen God bless you more and more pastor
@marydt8819
@marydt8819 3 жыл бұрын
Wow, what a blessing. My goodness what a mighty wisdom. God bless you.
@user-hp1qd3be4n
@user-hp1qd3be4n 3 жыл бұрын
Zemenk ybarek xegawen yabzalk
@getugebre3658
@getugebre3658 2 жыл бұрын
በጣም ነብሰን የሚወቅሰ ትምርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@rehiamtamam9943
@rehiamtamam9943 2 ай бұрын
አሜንንን🥰🥰🥰🥰🥰
@user-pw2jv8xx6m
@user-pw2jv8xx6m 8 ай бұрын
ዘመንህን ሁሉ ቃሉን ጌታ እያበራልህ አንተ እየሰበክ እንድትኖር ጌታ ይርዳህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
@yosefderese1737
@yosefderese1737 3 жыл бұрын
Amenn bless you paster
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 3 жыл бұрын
God bless u pastor
@mihretegiso2037
@mihretegiso2037 Жыл бұрын
Paster Peter God bless u again and again! 💕
@fetenechthomas3300
@fetenechthomas3300 2 жыл бұрын
Piter wendima Geta abzito yebarkih ! Beante timehirt betam betam tetekimyalew kezih belay ye amlake ewket tibeb asteway libona yechemerilih .GOD BLESS YOU !!!
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 ай бұрын
አተ ብትክክል ታስተምራለሕ ❤❤❤ምናለ ሑሉ እዳተ በሖኑ❤❤
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream Жыл бұрын
ዋው! አንድ ተጨማሪ ነገር በራልኝ! ይገርማል! ለካስ እኔም ቀድሞ በሕይወቴ ደራሲ በእግዚአብሔር የተጻፈ መጽሐፍ አለኝ። I will keep on searching for every word and phrase on the book! እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው ❤!
@user-pm5lu7ur9j
@user-pm5lu7ur9j 4 ай бұрын
ኣሜን
@mulatubegnaofficial1606
@mulatubegnaofficial1606 3 жыл бұрын
Amen wow Amen man of God pastor peter you are blessed በቃሉ መገለጥ የሞላ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ከፍ ብለሃል !
@odaalove3444
@odaalove3444 2 жыл бұрын
ዘመንን ይባርክ በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ::
@yonasjemal4723
@yonasjemal4723 2 жыл бұрын
God bless more my beloved pastor
@AaAa-dc5bw
@AaAa-dc5bw 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፣ጌታሆይ፣አሜን
@rimurutempest7002
@rimurutempest7002 3 жыл бұрын
Amen amen amen God bless you paster
@fikadulemma9897
@fikadulemma9897 3 жыл бұрын
የሚደንቅ ትምህርት እናመሠግናለን ልማድ ሲጎትት ከሰይጣን ይብሳል አንድ የእግዚአብሔር ሰው ፓ.ር ተባረክ
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
ወደድኩህ እንደገና || ዘማሪ ፓስተር ተከስተ ጌትነት || Tekeste Getnet || Live Worship || Ethiopian Protestant Mezmure
14:29
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 526 М.