እንደ አማኝ ምናልፍበት መንገድ ድንቅ መልዕክት በፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ |Pastor Tesfaye Gabiso||YHBC Tube

  Рет қаралды 162,758

YHBC Tube

YHBC Tube

3 жыл бұрын

Hawassa YeHiwot Birhan Church Official
Thank you For Visiting Our KZfaq Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.
Subscribe Like Share

Пікірлер: 160
@tewoflosteferi8068
@tewoflosteferi8068 5 ай бұрын
የተሰጣቸውን መድረክ በአግባቡ ምንም ሳይለፈልፉ ለዚያውም ብዙ ስለ ወንጌል ዋጋ የከፈሉት የሚወራ ቁምነገር እያላቸው ስለ ኢየሱስ አውርተው ብቻ ሁልጊዜ ተናግረው ከሚወርዱ ጥቂቶች ውስጥ የመጀመሪያው ሰው ተስፋዬ ጋቢሶ ናቸው ሁሌ ከብደው ይኖራሉ በትውልዱ ልብ ውስጥ እረጅም እድሜ ኑርልን ሌላ ምን እላለሁ።ውድ ስጦታችን ነህ😊
@abebechtsegaye1833
@abebechtsegaye1833 Жыл бұрын
ታድለህ ተባረክ
@SamuelkermaAlla
@SamuelkermaAlla 20 күн бұрын
ጌታ ፀጋውን ያብዛለዎት ጌታ ዕድሜዎን ሁሉ ለበረከት ያድርጎት አሜን።
@Tube-mb8el
@Tube-mb8el 2 жыл бұрын
ልብን የሚያረካ ቃል ነው፡፡ የተጠማ ሁሉ በቃሉ ይረካል የተራበ ሁሉ በቃሉ ያጠግባል፡፡ የህይወት ምጥ ውስጥ ያለው ሁሉ ወደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይምጣ
@muluyebekele9633
@muluyebekele9633 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ በመከራ ማለፍ የማይፈለግበት እንደ ሐጢያት በተቆጠረበት ዘመን አሰፈላጊ ንግግር ነው ምቾት የጽድቅመለኪያ በሆነበት ዘመን ቀስቀሽ ነው
@tadelechsumamo5803
@tadelechsumamo5803 2 жыл бұрын
Be. Zemanachin yi hen kale be ante wist ya skemeta amilake yimesgen!!!
@mbyruhama3408
@mbyruhama3408 3 жыл бұрын
የጌታ ባርያ ወንድሜ ፓሰተር ተሰፋዬ ጋቢሶ የጌታ ፀጋና ሠላም ይብዛልህ በቅድሚያ አንተን በዘመናት ሁሉ በመከራ ውስጥ ያቆመህ የተሸከመህ! ለሁላችን ምሳሌ በረከት አድርጎ የተጠቀመብህ አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን! አንተ ባታውቀኝም እኔ በዝማሬህ የማውቅህ ገና ቁጥር 1 ካሴትህን ካወጣሀበት ጊዜ ጀመሮ ነው! ጌታ በዝማሬዎችህ ውስጥ አልፎ በየዘመናቱ እኔን አንፆኛል! ሕይወቴን ሰርቷል! እኔ ታናሽ ሰው ነኝ! አሁን ያለሁት በውጭ ሀገር ሲሆን በተለይ አሁን ባለንበት ጊዜ የዘመን ፍፃሜ ክስተት ክርስትናን ለመፈታተን ከምንጊዜውም በላይ ከፊት ለፊታችን የተጋረጠበት ወቅት ነውና በዙሪያችን የምናየው አብዛኛው ከርስቲያን በእግዚአብሔር ከመታመን ይልቅ በፍረሀት ከአለማውያን ቀድሞ እየተናወጠ ነውና በዓይኑ ፊት መልካም መስሎ የታየውን፣ ለጊዜው ችግር መፍትሔ ነው ተብሎ መስሎ የመጣለትን፣ ያገኘውን ሁሉ በቃሉ ና በመንፈስ ቅዱስ ምንም ሳይመረምር እንደመጣለት ከዓለም ሰዎች ቀድሞ ተጣድፎ ሲያደርግ እያየን ነውና ተዲያ ሰሞኑን ለራሴ ከፍርድ እንዲጠብቀኝ ጌታን እየለመንኩ የአንተን የድሮ ትንቢታዊ መዝሙሮች: 1- ክርስትና ሲፈተን 2- እንቢ አሻፈረኝ 3- ለኛም ይገለጥ ዘንድ 4- ልብህ ፅኑ ይሁን የሚሉትን መዝሙሮች ደጋግሜ አየሰማሁ እየባረክሁህ እየፀለይኩልህም ባለሁበት ወቅት የህንን ለብዙዎች አማኞች የማንቂያ ደወል የሆነ ስብከትህን በድንገት you tube ላይ አገኝቼ ተባረክሁበት! ጌታ ይባርክህ ይጠብቅህ ወንድሜ ሆይ በዚህ ወቅት ይገባኛል የጌታን እወነት ይዘህ ስትቆም ብዙዎችን አታገኝም ይገባኛል ይሁን እንጂ ጌታ በልብህ ውሰጥ አንድታስተላልፍ የሰጠህን ለዚህ ዘመን የሚጠቅመውን ጌታ የሚናገርህን እውነት ሁሉ ለጥቂት ቅሬታዎች ትጠቅማለህና በርትተህ አስተላልፍ! በርታ መጀመሪያ ለጌታ ሥራ ስትወጣ ከጓደኛህ ጋር በወሰንከው ውሳኔ ላይ ቁም! ጌታ ይርዳህ!!! በዚህ ጊዜ በዙሪያችን ብዙዎችን ባናገኝም ሁላችንን ጌታ ይረዳናል!!! " አንተ ግን እስከ ፍፃሜው ድረስ ሂድ" ዳንኤል 12:13 ". እራስህን አድን" ዘፍጥረት 19:17 ጌታ ይባርክህ!!! ኢየሱስ ይመጣል!!!!!
@bliynshdana
@bliynshdana 18 күн бұрын
ትክክለኛና እውነተኛ ኣሜን ጌታ ይባረክ
@mihirteabe
@mihirteabe 3 жыл бұрын
ፓስተር ተስፋዬ ሩጫውን በሚገባ እየፈፀምክ ነው የክብር አከሊል ይሁንህ።
@yisakidesalegn5398
@yisakidesalegn5398 2 жыл бұрын
አሜን አባትችን ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርኮት ከእናተ ብዙ እንማራለን
@yohanneskifle9834
@yohanneskifle9834 2 жыл бұрын
አሜን ጋሽ ተስፋዬ ክብር ያለበት ቃልና ምክር ነው ፀጋ ይብዛልዎ
@duromilkeso488
@duromilkeso488 6 күн бұрын
Pastor geta yibarkot. betam lib yemineka ewunet naw. Betam ewedotalew.
@rahwayohannes2014
@rahwayohannes2014 2 жыл бұрын
Pastor tesfye gezyot begta Bet alle yegta Bryan Not geta yebrkh betsbhn erstehen hulu yebrk.selntm geta Jesus yebrk
@eyesusgetanew6507
@eyesusgetanew6507 Жыл бұрын
sle ante amlake abzche amesegnewalew😊
@hanatolina566
@hanatolina566 2 жыл бұрын
ቃሉን እንደቃሉ ሳይቀንሱ ሳይጨምሩ የሚነግሩን እንዳንተ ያሉትን ጌታ ያብዛልን ፓስተር ቀራው ዘመንህ ይባረክ
@hermelaelias4016
@hermelaelias4016 3 жыл бұрын
Betam yemwedot yemakebrot abate Tesfaye Gabisso getan tsegawn yabzalot lebzuwochachn yehywet temhertn astemrachunal egziabher slenante yibarek!
@tsehayeasfaha8959
@tsehayeasfaha8959 2 жыл бұрын
Getaye ybarkeh Tesfesheye des yemil melet ❤❤❤❤❤
@asrathalabo183
@asrathalabo183 3 жыл бұрын
እግዝ/ር እረዥም እድሜ ይስጥዎት ወድ አበተችን!! እነንተ ተንከረትተችሁ ዘሬ ደግሞ እኛ በነፀነት እንድነመልክ በጌታ እርደታ ለዝህ መልካም በረከት ደርሰነል::
@chotalama8924
@chotalama8924 2 жыл бұрын
ፓስተር ተባርክክ
@fikirselam3394
@fikirselam3394 3 жыл бұрын
ይሄ ነው ትምህርት ፓስተር ተስፋዬ ዘመንህ ይባርክ ❤
@sarabiya659
@sarabiya659 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንክን ይባርክ❤❤❤❤❤❤
@tiruworktsige423
@tiruworktsige423 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@dejenetsegaye3929
@dejenetsegaye3929 6 ай бұрын
ስለ አንተ ጌታ ይመስገን ። በአንተ ባኖረው ፀጋ ተጠቅሜአለሁና ። ጌታ ዘመንህን ይባርክ !!!!!
@rahelhabte7920
@rahelhabte7920 3 жыл бұрын
Tebarekilign 🙌🙌🙌🙌👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zewditugesesse385
@zewditugesesse385 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር የተባረከ ይሁን ። ጌታ እየሱስ ይባርክህ ባለቤትህ ልጆችህ ሁሉ በኢየሱስ ስም ይባረኩ ። እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያውያን ሰላም ያደርጋታል ። እየሱስ እየመጣ ነው ለኛም ለሀገራችንም ሰላም ለኢትዮጵያ ይሰጣል !!!!
@etsegenetlayne1314
@etsegenetlayne1314 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አልፎበት የሚሰብክ ደስ ይላል
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባረክ ከዚህ የበለጠው ጸጋው ተባረኩ ❤🙏
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 3 жыл бұрын
በክርስቶስ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ።👍🦚🦚🦚
@megahabte7603
@megahabte7603 3 жыл бұрын
እግዝአብሔር በነገር ሁሉ ይባርከሀ ፀጋውንም ያብዛልህ ።
@redietemito2950
@redietemito2950 3 жыл бұрын
የጊዜው ቃል ስልሆነ ይኽንን የገለጠልህ ጌታ ለዘለዓለም ይክበር
@jessyjerssi
@jessyjerssi 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen wesixen yemimariki new
@kukuagidew5960
@kukuagidew5960 3 жыл бұрын
የበረከት አምላክን እና አባት በበረከት ሁሉ ይባርክህ pr . እንደዚህ በተረጋጋ መንፈስ የእግዚአብሔር ቃል መማር ሁሉ እናፍቃለሁ !
@tiganishtiganish8974
@tiganishtiganish8974 9 ай бұрын
እንም እንድዝ
@BojiamaJalala-uo9jy
@BojiamaJalala-uo9jy 7 ай бұрын
አሜን! ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን። ለመንግስቱም ይጠብቀን።
@addistedla
@addistedla 10 ай бұрын
ስብከቱ ይመራል ግን እዉነትና ትክክለኛዉ መንገድ ነዉ ጌታ ይባርክህ ለንፁህ ወንጌል
@brebregebremeskel8973
@brebregebremeskel8973 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ከማይጠፋው ዘር ስላደረገን ወንድሜ ተስፋዬ ብልህ መዳፈር አይሁንብኝ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ መዝሙሮችህ ያጽናኑኛል የእግዚአብሄር መንፈስ ያላቸው ናቸው ። ዘመንህ ይባረክ ።
@frehewetamen2030
@frehewetamen2030 3 жыл бұрын
God bless pastor I love you pastor love all God bless you all ❤️❤️💝💖💖🙏🙏👍👍👍❤️
@haanjjaxxaworqeemedia3593
@haanjjaxxaworqeemedia3593 Жыл бұрын
የበረከት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ፀጋውንም ያብዛልህ፣ Pastor 🙏
@teshometes
@teshometes 3 жыл бұрын
በመንፈስ ቅዱስ መገለጥና ህልውና የተሞላ ግሩም የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ነው። ፖ/ር ተስፋዬን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን! የሀዋሳ የሕይወት ብርሃን የአምልኮ አዳራሽ በእጅጉ ውብ ነው። መንፈስ ቅዱስ የቅዱሳንን ሕይወት ሁሌ ያሣምረው! ተሾመ ተስፋዬ ከአዲስ አበባ
@deliverance3008
@deliverance3008 2 жыл бұрын
ወንድማችን ፓስተር ተስፍሽ አንተ እኮ ምሳሌአችን ነህ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው በክርስቶስ ፍቅር የምወድህ Blessings on you
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m Жыл бұрын
አሜን
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ህ
@user-zv3cg8ds3z
@user-zv3cg8ds3z 3 ай бұрын
❤❤ Amen 🙌🙌🙏
@user-vi2fr7yf9c
@user-vi2fr7yf9c 10 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ሁሉ ከአፍህ በሚወጣ የፀጋ ቃል ነፍሳችንን ይረስርሳል ጌታ ይባርክህ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 жыл бұрын
ጌታ እናንተን ይባርክልን አባቶቻቾ ን እናንተ የክርስቶስ ክብር ናችሁ ፀጋና መንፈሱ ይብዛላችሁ
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 3 жыл бұрын
ፓስተር ተስፋዬ እግዚአብሔር አንተን ለዘላለም ይባርክህ በአንተ ዝማሬ ብዙዎች ወደጌታ መጥተዋልና ብዙዎቻችንም ደግሞ ተባርከናልና !
@diborah8478
@diborah8478 Жыл бұрын
Amen Zare beliyu liy mekera binalifim mechereshchin kibir newu
@fekaduejgu7086
@fekaduejgu7086 Жыл бұрын
ም ን አለ አነ ደረጀ አንተን ቢያዮ ለቅዱሳን በረከት ቢሆኑ መጋቢ ተባረክ እ/ር የመረጠቸዉን ማን ይከዘሳቸዋል
@haimanotmangistu1790
@haimanotmangistu1790 2 жыл бұрын
እናመሱግናለን
@abwasas2864
@abwasas2864 2 жыл бұрын
Amen
@bgodu7373
@bgodu7373 3 жыл бұрын
This message is the time message thank you Pastor God bless you
@hiruthana4865
@hiruthana4865 3 жыл бұрын
THANK YOU LORD FOR OUR SPIRITUAL FATHERS , WE NEED TO FOLLOW THEIR STEP , THEY ARE A GOOD SHEPERD CONCERNING ABOUT THEIR SHEEP,
@melkamubuchachamirtoch9048
@melkamubuchachamirtoch9048 3 жыл бұрын
ፓስተር ፈጣሪ ዘመናቸውን ይባረክ ✅
@temesgenzewdie339
@temesgenzewdie339 3 жыл бұрын
The Grace of LOrd Be with you !1
@askalemulugeta1191
@askalemulugeta1191 3 жыл бұрын
በሰማይ ፡ ያለው ፡ ፡ ፈቃድህ ፡ እንዲሁም ፡ ፡ በእኔ ፡ ትሁን ፡ የእኔ ፡ ወይም ፡ የሥጋ ፡ ፈቃድ ፡ አይሁን ፡ ፡ ጌታ ፡ ይባርክህ ፡ ታላቅ ፡ ፡ ወንድሜ!!
@eshetgiza2880
@eshetgiza2880 3 жыл бұрын
ዘመንህ በድል ይለቅ የቃሉን እዉነት በግልፅ ስለተናገርህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 3 жыл бұрын
Geta Yibarekh Paster Zare Endenezih Yalu Melketoch Kmederkochachen Teferewale Ante Gen dfereh Yhenn Ewnet Selakafelken Tebarek Ende Enante Yaluten Abatoch Yabzalen .Bebezu Mekerana Waga Mekefele Selakoyachulen Yhenn Ykirestose Wengelen Tebareku Bsamaye Talk Kiber Aleh.Tha
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 8 ай бұрын
ኢየሱስ🥺
@user-sx8vt1rq1x
@user-sx8vt1rq1x 7 ай бұрын
ተባረክ አባታችን። ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@freealemayehu9425
@freealemayehu9425 3 жыл бұрын
አንተሰዉ በእዉነት ዘመንህ ይባረክ
@asfawbekalo5384
@asfawbekalo5384 3 жыл бұрын
god bless you keep it up!!!
@negistitegafaw1491
@negistitegafaw1491 2 жыл бұрын
Paster themnhe hulu yebarke
@MarFlower-iy8yh
@MarFlower-iy8yh Жыл бұрын
ተበረከ
@afeworkganebo7182
@afeworkganebo7182 Жыл бұрын
የበረከትአምላክን እና አባት በበረከት ሁሉ ይባርክህ pr . እንደዚህ በተረጋጋ መንፈስ የእግዚአብሔር ቃል መማር ሁሉ እናፍቃለሁ !!!!!🙏🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏
@birhanugodana2866
@birhanugodana2866 3 жыл бұрын
ከጌታ አንደበት..."መንገዱ ቀጭን ነው በሩም ጠባብ ነው በዚያ ለመግባት ተጋደሉ ተብለናል። "ተጋደሉ"... የሚወደኝ ቢኖር ራሱን ይካድ...መስቀሉንም ተሸክሞ እለት እለት ይከተል...ተብሎ ተነግሮናል" መስቀሉ መንገድ ሕመም አለው። የዘላለም ሕይወት ጉዳይ አልጋ በአልጋ አይደለም! አለም ጌታን አልወደደችም የራሷን የሆነውን እንጂ። "በአለም" የሚጠሉ ጌታን የሚወዱ ናቸው። ጌታን በመውደዳችን እንጠላለን... እንገፋለን...ግን የዘላለም ክብር ይጠብቀናል። እግዚአብሔር ፍቅር ነው። እግዚአብሔርን መውደድ ማለት ጌታ የሚወደውን መውደድ እርሱ የሚጠላውን በመጥላት ይገለጻል። "ከክፉ ሽሽ መልካምንም አድርግ ለዘላለም ትኖራለህ ተብሎ ተጽፏልና። መዝሙረ ዳዊት (37): 27 እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም ይባርክህ ፓስተር ተስፋዬ።
@tigesttilahun7822
@tigesttilahun7822 3 жыл бұрын
አሜን እርሱ ብቻ ይሁንልን
@dudum9358
@dudum9358 3 жыл бұрын
Zemenih yebarek, Zemenih yelemilim agelegloteh yesfa tebarek Pastor Tesfaye🙏🙏🙏
@tiruworktsige423
@tiruworktsige423 Жыл бұрын
በዛሬዉ ቃል ሕወቴን አይቼበታለሁ ጌታ ባለፍንበት ሂወት እንድናሰተምር ጌታ ይርዳን!!
@user-ds5gb2nw3j
@user-ds5gb2nw3j 11 ай бұрын
geta.iyesusi.midrtuani..idte.quluni.yemstamrutin.yabza.geta.idme.layi.idme.yicamri.iwodal.
@user-iq4ul2cs6x
@user-iq4ul2cs6x 11 ай бұрын
ተባረክልን የጌታ ባርያ አሜን !
@genenedagne8572
@genenedagne8572 3 жыл бұрын
Pastor God bless you. Good and real message.Jesus I Love You!
@abigiyafikremariam2772
@abigiyafikremariam2772 3 жыл бұрын
Be mekeraw bezat mesekelachenen endanekort enetenekek
@adentedela5358
@adentedela5358 3 жыл бұрын
ዎ አሜላኬ እግዚኣብሔር እንደዚ አይነት የመንፈስ እርጋታ ያለበት ስብከት እርጋታ ያለው ዝማሬ ፓስተር ተስፋዬ እግዚኣብሔር በሰጠህ ታላቅ ጸጋ በየእለቱ እባረክበታለው ለትውልድ ከትውልድ ወደ ትውልድ ይህንን ግዜ የሚገልጸው ዝማሬ አምልኮ ከ እግዚኣብሔር ተሰጥቶሀል ሁልግዜ ተባረክ ይጩመርልህ ይሄ ትምርት ነው የናፈቀን
@tsehaymebretu1299
@tsehaymebretu1299 2 жыл бұрын
Yanten sbket betam yaxnanagnal Tebareklgni.
@gigiriri4865
@gigiriri4865 2 жыл бұрын
ዬማትቀዬር ዬጌታ ሰው ጌታ ይባርክህ
@tiganishtiganish8974
@tiganishtiganish8974 9 ай бұрын
አሜንንን አባቴ ጌታ ይባረክ ♥️♥️
@tesfubati3373
@tesfubati3373 3 жыл бұрын
Pastor Tesfaye May God bless you for the pure words of our Lord which would not changed with the desires of the generation
@ashenafimatthew7238
@ashenafimatthew7238 3 жыл бұрын
“ይህ ስለ ክርስቶስ ተሰጥቶአችኋልና፤ ስለ እርሱ መከራ ደግሞ ልትቀበሉ እንጂ በእርሱ ልታምኑ ብቻ አይደለም፤” - ፊልጵስዩስ 1፥29 በትክክል ዋዉ ለጊዜው የሚያስፈልግ ድንቅ መልዕክት ነው ይህን የገለጠሎት መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ። ፓስተር ተስፋዬ እንወዶታለን ጌታ ዘመኖን ይባረክ ። ቅዱሳን ብሩካን ናችሁ ተባርካችኋል በክርስቶስ ስለሆንን ህይወት ሆኖልናል ።
@redietemito2950
@redietemito2950 3 жыл бұрын
ታባርኬበታለሁ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ
@user-ym9vn7np3m
@user-ym9vn7np3m Жыл бұрын
ለክርስቲና ሕይወት እንደዚህ አይነቱ መንገድ ነው ያለው፡፡
@enegennegusenshomekugn4627
@enegennegusenshomekugn4627 3 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን አባታችን ተስፋዬ ፀጋው ይብዛልህ
@tirsetpaganin2818
@tirsetpaganin2818 3 жыл бұрын
May the Lord bless you and your family and your Calling Paster Tesfaye Gabiso. This messeg is the Voice of God in this teim🤗🥰
@rahwayohannes2014
@rahwayohannes2014 2 жыл бұрын
Geta Hoy ymsteh minm ngre yelgnm bcha barkgn
@hewangirma7684
@hewangirma7684 2 жыл бұрын
Amennnnnnnnn,,, haleluyaaaaaa,,,,dessss yemel timihirt may God bless you more and more 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏
@hamrawitwolde3902
@hamrawitwolde3902 3 жыл бұрын
የአግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ!
@jesusisloveyou7617
@jesusisloveyou7617 3 жыл бұрын
Excellent massage Right time .God Blesses you.
@astarasaro2061
@astarasaro2061 3 жыл бұрын
bqalu erasan agaynahte yzara qale lanawu egzabar ybarekachu amen🙋‍♀️❤❤❤
@user-pp3tg4ws9j
@user-pp3tg4ws9j 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@Zakaryis
@Zakaryis 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 жыл бұрын
እዉነተኞ የተኖረ ክርሰትና ክርስቶስን ምሰሎ ማለት እንደናንተ ያሉ ጌታ በናንተ እንዴት ይደሰት ተባረኩ።
@user-uu8fr2ut1e
@user-uu8fr2ut1e 7 ай бұрын
አሜን፡፡ ይሄ ነው ክርስትና ፡፡
@Yanet7595
@Yanet7595 3 жыл бұрын
May God bless you. Yezelalmu yibeltal!
@toubatoubaaa5439
@toubatoubaaa5439 2 жыл бұрын
Amen amen amen tebrak 🙏🙏💔💔💔💔👂👂
@almazmekonnen5532
@almazmekonnen5532 3 жыл бұрын
May God richly bless you, servant of the Lord!!!!
@behailualebachew4645
@behailualebachew4645 3 жыл бұрын
Thank you God for sending this biblical message for us.We need to hear this kind of message from evangelist Paster Tesfaye Gabiso.Paster God bless you & u"r family::
@Zakaryis
@Zakaryis 3 жыл бұрын
Geta hoy mengedhin asayen amen 🙏🙏
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@faizaabdu1215
@faizaabdu1215 3 жыл бұрын
God bless you
@Tamu-go4kq
@Tamu-go4kq 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 3 жыл бұрын
Amen amen amen!!! God bless you pastor!!!
@kiyyatubeofficial5032
@kiyyatubeofficial5032 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/o9N9oNNpuJnSg4U.html
@Zakaryis
@Zakaryis 3 жыл бұрын
Amen amen
@soloapple3
@soloapple3 3 жыл бұрын
Pastor Tesfaye, May God bless u & ur family abundantly from the heavenly places. This is pure gospel. We need to hear this kind of message. Specially this time there is so many confusion at the body of Christ because of bad teaching. As a Christ disciple we need to pray to receive the gift of discernment.
@dawitseyoum86
@dawitseyoum86 3 жыл бұрын
In a time when the church of christ is bombarded daily with all sorts of media ,by false teachers and false prophets it's my prayer such a strong teachings by brother tesfaye and others will deliver those who are taken by the false and worldly style preachings of the prosperity gospel preacher.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
ጸጋን አትጣል | ነብይ መስፍን ንጉሴ | Mesfin Niguse |   EEC Ottawa Live streaming  Service
1:03:59
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 5 М.
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 4,1 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,2 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,2 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 9 МЛН