ከተራበ ይልቅ ለጠገበ አዝናለሁ - ፍራሽ አዳሽ 16- ተስፋሁን ከበደ - ጦቢያ

  Рет қаралды 821,868

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

ከተራበ ይልቅ ለጠገበ አዝናለሁ - ተስፋሁን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ 16 - ጦቢያ @Arts Tv World
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 283
@fessehamellese8132
@fessehamellese8132 3 жыл бұрын
መቼም የማይሰለች ሁሌም መልክት ያለው የዘመኑ አንዱ ምርጥ የጥበብ ሰዉ።
@gosakebede7316
@gosakebede7316 2 жыл бұрын
ትልቅ ሰው
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 3 жыл бұрын
ተባረክልኘ አባቴ አንጀቴን አራስከው ለሆዳቸው ብለው ህሊናቸውን ለሸጡ አዲስ እና ነባር ካድሬዋች
@noamenesayas7582
@noamenesayas7582 3 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ,,,, ቃላት ያንሰኛልልልል
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 3 жыл бұрын
የቅኔው መፍለቂያ ተስፍሽ በእውነት ሰላምህን ይብዛልህ ጆሮ ያለው ይስማ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new masik
@andualemkagnew1200
@andualemkagnew1200 3 жыл бұрын
ሀገሬ ላይ ሆኘ, ሀገሬ ናፈቀኝ..... የሀገሬ ሰው ገፍቶ, ሀገር አስለቀቀኝ!! 🤔
@abdulazizsemanawel9869
@abdulazizsemanawel9869 3 жыл бұрын
@Mekediwase
@Mekediwase 3 жыл бұрын
🥺😢😢
@bisratgelan2437
@bisratgelan2437 3 жыл бұрын
ሀገሬ ላይ ሆኘ, ሀገሬ ናፈቀኝ..... የሀገሬ ሰው ገፍቶ, ሀገር አስለቀቀኝ! ጀግና! ደፋር! ትልቅ አክብሮት አለኝ ለአንተ! የቅኔው መፍለቂያ ተስፍሽ በእውነት ሰላምህን ይብዛልህ ጆሮ ያለው ይስማ
@neweyuio1755
@neweyuio1755 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በዚህ ክፋት በተከመረበት እያዝናና እውነትን የሚያስተምር
@gohome9387
@gohome9387 3 жыл бұрын
“ሰይፍ በግብጽ ላይ ይመጣል፥ ሁከትም በኢትዮጵያ ይሆናል፤ የተገደሉትም በግብጽ ውስጥ ይወድቃሉ፥ ብዛትዋንም ይወስዳሉ፥ መሠረትዋም ይፈርሳል።” - ሕዝቅኤል 30፥4
@alhabethiohab3665
@alhabethiohab3665 3 жыл бұрын
አርትስ ቲቪን እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን ዝግጅቶቻችሁ ድንቅ ናቸው
@ethiocomedy9798
@ethiocomedy9798 3 жыл бұрын
ሀገሬ ለይ ሆኜ ሀገሬ ናፍቀኝ የሀገሬ ሰው ከፍቶ ሀገር አስለቀቃኝ
@user-go4tx4pb6b
@user-go4tx4pb6b 3 жыл бұрын
የሀገር ሰው ከፍቶ ሀገር ቢያስለቅቅህ ይነጋል አንድ ቀን እንደመሸ አይቀርም የከፋም ተከፍቶ የእጁን ያገኘዋል
@bewketuteferi3398
@bewketuteferi3398 3 жыл бұрын
@@user-go4tx4pb6b ጨአጸጸ።ጸጸዘ ጰከጸ mnku878op0987i00
@user-go4tx4pb6b
@user-go4tx4pb6b 3 жыл бұрын
@@bewketuteferi3398 ??¿¿¿¿¿¿¿¿¿¿
@user-nn2yn5si8x
@user-nn2yn5si8x 3 жыл бұрын
ጀግና! ደፋር! ትልቅ አክብሮት አለኝ ለአንተ!
@hasetsamson6359
@hasetsamson6359 3 жыл бұрын
Yytrewio
@hasetsamson6359
@hasetsamson6359 3 жыл бұрын
J
@soliyanamery9312
@soliyanamery9312 3 жыл бұрын
Leman belo yefra
@selamkidane1567
@selamkidane1567 3 жыл бұрын
ዋው ፍራሽ አዳሽ በጣም ነው የምናመሰግነው አምላክ ይጠብቅክ🙏🙏🙏
@hiwotgirma1393
@hiwotgirma1393 3 жыл бұрын
ፍላጎቱን ,አቅሙን , ብቃቱን ድፍረቱን አሟልቶ ሰቶህ አንደበትህ ናፍቆን በጉጉት እጠብቅሃለን ።
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new Hiw
@saradebebe729
@saradebebe729 3 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ልጅ ስወደው ምን አባቴ ላድርገው
@belayneh4514
@belayneh4514 3 жыл бұрын
ሚስት የለውም ስልክሽን ላኪለትና ጥበሽው
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
ere enem ferahulet ! Enezeh yeken Jiboch endaybelut !!!
@debelasefere
@debelasefere 3 жыл бұрын
Minm abash ataregiwum
@shylook
@shylook 3 жыл бұрын
ዉሰጂዉ
@user-sd1ts2uu8j
@user-sd1ts2uu8j 3 жыл бұрын
ምንም እንዳታደርጊው 👉።
@-negattubeethiopia1014
@-negattubeethiopia1014 3 жыл бұрын
ብሉ ጠጡ ኢትዮጵያን ምረጡ 🤙👏🏽
@fireghenetepherem456
@fireghenetepherem456 3 жыл бұрын
@@user-nw2xr9ju1h 😂😂😂😂
@tesfitokubay7040
@tesfitokubay7040 3 жыл бұрын
ምርጥ ኮሚዲ ትምህርት ሰጪ የሆነ ለነ አብዲሳ ለነ ወድ አዳሪው ብልጽግና ነው ይህ መልክት
@chutulotanbaro2507
@chutulotanbaro2507 3 жыл бұрын
This guy is too good. Only 24 years old. Amazing!
@yeshimebethaile7214
@yeshimebethaile7214 3 жыл бұрын
አስደናቂ እውቀት አለህ ሁል ጊዜ ስለ አንተ እፀልያለሁ እግዚአብሔር ይባርክ👏👏👏👏👏👏👏
@zufanalene3689
@zufanalene3689 3 жыл бұрын
አገሪ ላይ ሁኘ አገሪ ናፈቀኝ ያገሪ ሰዉ ከፍቶ ሃገር አስለቀቀኝ ድንቅ ነዉ ጀግና ነህ
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 3 жыл бұрын
ሰሚ የለም እንጂ ....ረጅም እድሜ የሰፈሬ ልጅ
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 3 жыл бұрын
He is genius and he is telling the true life of ethiopians
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 3 жыл бұрын
ካንተጋ ግዜው እንዴት እንደሚበር አድናቂህ ነኝ መልካም ስጦታ ከአላህ ተስጥቶሃል በርታ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ስወድህ ምርጥ ወቅታዊ መልእክት አለህ ይጨምርልህ
@freedompenethiopian8750
@freedompenethiopian8750 3 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ አዕምሮ አዳሽ፥ ገበናችንን ፈታሽ!
@ysolnet
@ysolnet 3 жыл бұрын
ተስፍዬ:-እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!!!!
@GhGh-sx9gl
@GhGh-sx9gl 3 жыл бұрын
ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ሁሉ ጊዜ አለዉ ሰላምህ ይብዛ።
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
ጀግነዉ መጣህ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👏👏👏👏
@goitomtewelde4569
@goitomtewelde4569 3 жыл бұрын
YOU ARE REAL PERSON,YOU TELL THEM TO THE POINT WHAT IS HAPPENING NOW.
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 3 жыл бұрын
You are right
@wrkgdlalm
@wrkgdlalm 3 жыл бұрын
ከ3 አመት በኋላ! ጠ/ሚ አብይ ስልጣን እንደያዙ ኢትዮጵያ በሚሉ ቃላት ህሌናችንን ከወሰዱብን በኋላ ቀስ-በቀስ እየራቅናቸው እንደነበር ጸሀይ የሞቀው ሀቅ ነው። በዛሬው እለት ከሚያብሰለስሉን ጠላት ዘር አመለካክቶች ውስጥ አንዱ የነበረውን ኢትዮጵያውያን ህዝብ እንጂ ህዝቦች አይደለንም ብለው በመድፈራቸው ጆሮየን በድጋሚ ሠጥቻቸዋለሁ። ክብር ለፈጣሪ!!!
@reshidnuri7376
@reshidnuri7376 3 жыл бұрын
ኧረ ኢንጅነር እራሶትን መጠበቅ አለቦት ወይስ ጠባቂ አሎት እርሶዎንና የእውነት ኢትዮጵያዊ የሆኑትን ፈጣሪ ይጠብቃቸሁ።
@amytufer7472
@amytufer7472 3 жыл бұрын
የኔ ፍራሽ አዳሽ እንኳን ደህና መጣህ💪🙏🇨🇬
@iyasuyewahu8432
@iyasuyewahu8432 3 жыл бұрын
You are really hero and genius. GOD Bless you.
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 3 жыл бұрын
ይህንን ኪነጥበባዊ ተዋጽዖ ፡ እያንዳንዳችን ፡ እንደ መስፈሪያችን አቅም ፡ እያፈስን ፡ መመገብ መቻላችን ፡ ሌላው አስገራሚ ገጽታ ነው። 😊
@tegegnewassie7460
@tegegnewassie7460 3 жыл бұрын
You are one of the great generation builders ! I wish you long life and happiness.
@keyayekeyay7736
@keyayekeyay7736 2 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ ምርጥ ሠው
@wollewondu2365
@wollewondu2365 3 жыл бұрын
ዉድድድ ነዉ ያረኩ ምን ላድርግ ቀጥልበት ድፊረትህ ነዉ ተባረክ ቀጥልበት
@ferewyninegash341
@ferewyninegash341 3 жыл бұрын
አርት ቲቪ እግዚአብሔር ይስጥልን! እውነት ነው ሳይታወቀን የተጠራቀመው ነው እየበጠበጠን ያለው ለገባው አሁን የምንነቃበ ጊዜ ነው ከዚበላይ እንዴት ይነገረን
@mengistutariku792
@mengistutariku792 3 жыл бұрын
tesfesh, you are unique 4 ever. tedy afro and tesfesh are my heros
@addisabeba100
@addisabeba100 3 жыл бұрын
15:44 ላይ በጥሞና ስሙት በጣም ትልቅ መልዕክት ያለው ክፍል ነው
@yalewasnake4750
@yalewasnake4750 3 жыл бұрын
I have no word to say u are fantastic!!
@Alpha-eh7ec
@Alpha-eh7ec 3 жыл бұрын
በአሁን ወቅት በእውቀትና በእውነታ የሀገራችንን ፖለቲካ በመተንተን ጎዳናው የአቆብ :ቴዎድሮስ ፀጋየ: ኤርሚያስ ለገሰ እና ክፍሉ ሁሴን የኔ ምርጦች ናቸው :ከስሜት ከወገንተኝነት እና ጀብደኝነት የፀዱ ናቸው ወገኖች ምን ትላላችሁ?
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
እረ ያለ ቦታቸው አታሰገባቸው😂😂 እዛው መርዝ ይርጪ በጭሱ ይታፈኑ 😂😂 ደግሞ ኢርሜያስን ከ ቴዲ ጋር በአንድ ሚዛን ማስቀመጥህ? ቴዲ እኳ ተንቀሳቃሽ ቤተ መፆህፍት ነው። ትግራይ ሚዳያ ሀውስ ላይ ወያኔ እንደወደቀ የሰጠውን ቃለ መጠይጥቅ ተመልከት ኢትዮጵያዊነትን የሚያይበት መነፅር ያኔ ይገባሀል። ካድሬው ኢርሚያስ እዛው በደረጃው ከነ እየሩስ ጋር 😂😂
@tesfitokubay7040
@tesfitokubay7040 3 жыл бұрын
በተለይ ቴድሮስ ጸጋየ ለኔ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ነው
@senaitwodlegiorgis4817
@senaitwodlegiorgis4817 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከትኩላዎች ዕይን ይሰውርህ
@beyenechhailu399
@beyenechhailu399 3 жыл бұрын
ቅኔ አለዉ ማለት ይኼኔ ነዉ ቅኔዉም መልካም ነዉ
@bobmarleyrastamanvibration1273
@bobmarleyrastamanvibration1273 3 жыл бұрын
ሀገሬ ላይ ሆኜ ሀገሬ ናፈቀኝ የሀገሬ ሰው ከፍቶ ሀገር አስለቀቀኝ! ሀገሬ ሆኜ ሀገሬ ናፈቀኝ ደም እቆጠረ ከእትብቴ አራቀኝ ነገስ ምን ይሆን ሲል እንባ ተናነቀኝ!👌👂💚💛♥
@fasonafasona1393
@fasonafasona1393 3 жыл бұрын
Brilliant enough ,keep it up. I don't miss your program.
@fekadubeyene689
@fekadubeyene689 3 жыл бұрын
YOU ARE REAL PERSON,YOU TELL THEM TO THE POINT WHAT IS HAPPENING NOW!
@mimiaddisu4840
@mimiaddisu4840 3 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነህ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new Hirut
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
አድናቄህ ነኝ 👍👍👍 ዋውውውውው ለየት ያለ ነው ሰራህ
@mintesnothawaz3594
@mintesnothawaz3594 3 жыл бұрын
You are really especial. I like your program!!
@youtubecreatores679
@youtubecreatores679 3 жыл бұрын
Adinakih Negne, Eideg Temendeg, Ke Eidimeh Belay Besal lij Neh
@danielnega5245
@danielnega5245 3 жыл бұрын
ታላት የለኝም ለመግለጽ ኑርልን
@genettesfaye5020
@genettesfaye5020 3 жыл бұрын
እረ በቀልድ እያስመሰልክ እያዋዛህ ደስ የሚል ጨዋታ ይመችህ
@user-zy1xs8hv6b
@user-zy1xs8hv6b 3 жыл бұрын
ሀገሬ ላይ ሆኜ ሀገሬ ናፈቀኝ - - - - - -
@tesfayedesalewzenebe1172
@tesfayedesalewzenebe1172 2 жыл бұрын
በጣም የማይጠገብ ፕሮግራም ነው
@yonanneszenebe3141
@yonanneszenebe3141 3 жыл бұрын
ሀገሬ ሀገሬ ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ይባርክ አሜን
@yonanneszenebe3141
@yonanneszenebe3141 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቃቹ
@keyayekeyay7736
@keyayekeyay7736 2 жыл бұрын
እህቴ ምስራቅ ስርአትሽ ደስይላል አደቅሻለው በሚዲያ ዱቄቱን ካልደፈ የሚታዩ ለማይመስላቸው ምሳሌነሽ በርቺ
@yonatantsegaye6008
@yonatantsegaye6008 2 жыл бұрын
I am so am so amazed by his extraordinary talent and he is so gifted man of the year
@abiyuzegeye6446
@abiyuzegeye6446 3 жыл бұрын
የልቤን ተናጋሬው ተስፍሽ እንኳን ደህና መጣህ እረጅም እድሜና ጤና ያድልህ የእውነት አርበኛው ተስፍሽ
@TheSebledesta
@TheSebledesta 3 жыл бұрын
God bless you 🙏
@sintayeubeletenanayemen5819
@sintayeubeletenanayemen5819 3 жыл бұрын
ኑርልን
@ashebirnigatu8156
@ashebirnigatu8156 2 жыл бұрын
መልክትን በማይሰለች መንገድ ማስተላለፍ እንዴት ደስ ይላል በርታ!
@merejaeth2801
@merejaeth2801 3 жыл бұрын
Big respect👌🇪🇹
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 3 жыл бұрын
I can't stop crying 😢
@hfgkhfhkhg5911
@hfgkhfhkhg5911 3 жыл бұрын
ውይ ስውድክ ።
@user-fl9eg1gv5o
@user-fl9eg1gv5o 3 жыл бұрын
አቶ ደስታ አስመላሽ መጣም እናመሠግናለን በርታልን
@zewditugetachew1053
@zewditugetachew1053 3 жыл бұрын
betam arif sra new yemtseraw enamesegnalen
@abdi525
@abdi525 2 жыл бұрын
እነሻምበል ከስልጣናቸው ካልወረዱ ሰፊው የኛ ሰፈር ህዝብ በኑሮ ውድነት እና በልጆቹ ሞት በረሀብ እና በጥልቅ ሀዘን ማለቃችን ነው ስለዚህ እንንቃ ብርሌ ከነቃ .......
@senaitzeleke1273
@senaitzeleke1273 3 жыл бұрын
egeziabeher abezeto yebarekeh yetibekeh
@TheBusinessWorld9
@TheBusinessWorld9 2 жыл бұрын
Best man!
@natnaeldaniel3336
@natnaeldaniel3336 3 жыл бұрын
Always you are #1
@eshacewkebede5993
@eshacewkebede5993 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይጠብቅሕ ነዉ ማለት የምችለዉ።
@user-sg9ep9qp8l
@user-sg9ep9qp8l 3 жыл бұрын
የልጅ አዋቂ ኑርልን
@gjghgug1913
@gjghgug1913 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
@eshacewkebede5993
@eshacewkebede5993 3 жыл бұрын
በጣም የሚያስቸግረው ነገር ቢኖር ለዚህ አርስቲት ከሱ የተሻለ ዉስጠ ወይራ መልክት ምን ብዬ ልፅፍለት እንደምችል ነዉ ኢትዮጵያዊ የሆነ ሑሉ ሊያዳምጠዉ ይገባል ከማይረባ ፖለቲከኛ እጥፍ ድርብ ይሕን ሰዉ ቢያዳምጥ አማራጭ ሐይል ሖኖ ለመቅረብ አይቸገርም፣እግዛብሔር የእድሜ ባለ ፀጋ ያርግሕ።
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 3 жыл бұрын
Wedde ekoe nahe👏👏👏👏👏👍👍👌
@andenetzeberga6668
@andenetzeberga6668 3 жыл бұрын
የልቤ ስው
@ljtube6447
@ljtube6447 3 жыл бұрын
አንደኛ👏👏👏
@matimati7539
@matimati7539 2 жыл бұрын
ልዩ ነክ
@abelbiruk5256
@abelbiruk5256 3 жыл бұрын
HBD TESFESH
@bintbaba6441
@bintbaba6441 3 жыл бұрын
U were genius 👍👍👍
@eyoeltadios923
@eyoeltadios923 2 жыл бұрын
respect
@soltelavivetube4539
@soltelavivetube4539 3 жыл бұрын
#1
@nanatimamo3452
@nanatimamo3452 3 жыл бұрын
Wel come we was miss u 😍😍
@honalyathonalyat7386
@honalyathonalyat7386 3 жыл бұрын
እውነት ገራሚ ነው አስተማሪ ነው
@emebat9947
@emebat9947 2 жыл бұрын
Ewent betam grwhom new kalat yelghem lemnagir
@dhsh5672
@dhsh5672 3 жыл бұрын
You are the best
@meriedtsegaye731
@meriedtsegaye731 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ጀግና ጀግና
@ethiocristiantube9750
@ethiocristiantube9750 3 жыл бұрын
Wow
@Jah-yesteserial
@Jah-yesteserial 3 жыл бұрын
✌ Nice 👏👏👏
@AaBb-lo5in
@AaBb-lo5in 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏
@eyuman9533
@eyuman9533 3 жыл бұрын
Berta bro
@alsaalsa2155
@alsaalsa2155 3 жыл бұрын
ፍራሹ love you 💛
@samiart2989
@samiart2989 3 жыл бұрын
👏👏👏
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 3 жыл бұрын
ሁሌም አንደኛ
@seidali7067
@seidali7067 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@tedy536
@tedy536 3 жыл бұрын
👌👌👌
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 3 жыл бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@tinebebwallet1200
@tinebebwallet1200 2 жыл бұрын
እውነት ጀግና ነህ በርታ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
😍😍😍👌👌👌👌
@gjghgug1913
@gjghgug1913 3 жыл бұрын
⚘👍❤
@sabahaile1847
@sabahaile1847 3 жыл бұрын
❤💛❤
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 3,3 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 3,3 МЛН