እያዩ ፈንገስ ቁጥር አንድ - ፌስታሌን | Eyayu Fungus Part One - Festalen |

  Рет қаралды 991,078

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

4 жыл бұрын

በኢትዮጵያ የትያትር ታሪክ በአንድ ሰው በመተወን ቀዳሚ የሆነው እያዩ ፈንገስ ቁጥር 1 - ፌስታሌን በአሻም ቲቪ!
መልካም በዓል፡፡
KZfaq. - / @ashamtube
Facebook: / ashammedia
Twitter: / tv_asham
Telegram፡ t.me/Asham_TV

Пікірлер: 386
@AshamTube
@AshamTube 4 жыл бұрын
የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል የአሻም ቲቪን ዜናዎች እና ፕሮግራሞች በቀላሉ ያግኙ፡፡ t.me/Asham_TV
@sholameznaga-9946
@sholameznaga-9946 4 жыл бұрын
የግዛቸው ተሾመን የዘፈኑ ርዕስ ብትነግሩኝ
@mekayasin3130
@mekayasin3130 4 жыл бұрын
Asham Tube
@yonasali6365
@yonasali6365 4 жыл бұрын
Asham Tube በመጀመሪያ አሻም ቲቭ በጣም አመስግናለሁ ይህንን ፕሮግራም ለሁሉም ኢትዮጵያውያን በ88 ቋንቋውች ቢተረጎም እና ቢዩት እኔን እንድገባኝ ሌሎችንም እኪገባቼ ድረስ እለመታደል ሆኖ አንድ አንድ ድንጋይ እራስ ህመምተኞችን እንደ መድኃኒት ፖርስክራብ ብናደርግላቺው ስብእና ከቀለም ከዘር ከሀይማኖት ሁሉ የበላይ ነው ብሏል እያዪ ፈንገስ እና ለነ ጅሀር ለነ ፕሮፌሰር እ ለነ መለስ ዘመዶቺ ነግሮ ስሙን ማስጠፍት 🤣😂🤣🤣 አንድ ደግሞ የፃፍኩትን ኮሜንት አንብቦ አባዬ እንካን ለእያዩ ለፈጣሪያቸውም አይመለሱም አይለኝም : እንዴት ማለት ? ይሆልህ በአንድ ወቅት ለሳምንታት ያክል ከፍትኛ ስብስባ ላይ ሆነው ሁሉም "7" ቱም Lol 😂 ሳይስማሙ ቀሩ ከዛ ይህንን ችግር ፈጣሪ ስምቶ ምን እንዳደርግላቺሁ ትፈልጋላቺሁ ቢላቼው 7 ቱም ተያይተው ምን ቢሉት ጥሩ ነው ::::::: ቦታህን ያንተን ልቀቅልን አሉት ያኔ በስጨኝ በስጨኝ እረ ንዴቴ ናልኝ ወይኔ::
@hailutesfa6998
@hailutesfa6998 4 жыл бұрын
@@sholameznaga-9946 ሬድዮ ሬሩሩሬሩሩሩሬሩሮሪሩሮሮብ
@etagegnnecho98
@etagegnnecho98 3 жыл бұрын
ይናገራል አንደጉድ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ግን ግን የትጠፊ አያዩ
@bsprint8299
@bsprint8299 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ በዛ አስጨናቂ በህዋት አገዛዝ ዘመን ጥበበኞች ሁሉ አስመሳይ በሆኑበት ወቅት አንተ ግን ሚደርስብህን መከራ ከምንም ሳትቆጥር እንዲህ አይነት የሕዝቡን እሮሮ እና ብሶት መድረክ ላይ አሰምተክ እኛን መናገር የፈራነውን እውነት ተናገረህልን ሰቀን እፎይ ሰላስባልከን ከልብ አነሰግናለሁ አንተ የኢትዮጲያ ጀግና ነህ ምትስማሙት Like ግጩኝ አመሰግናሉ
@ayelechkebede3857
@ayelechkebede3857 3 жыл бұрын
ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ ዕለት !!!!❤❤❤
@user-dc6ol5eo3t
@user-dc6ol5eo3t 11 ай бұрын
ኑርልኝ ብቻ የኔ ሀገሬ❤
@user-zk7mc3xj7g
@user-zk7mc3xj7g 2 ай бұрын
የዛሬው ከያኔው ይብሳል!!😰😰😰😰😰😰😰😰😰
@eyeruschannel5064
@eyeruschannel5064 4 жыл бұрын
በሒዎቴ እንደዚህ በትዎና ተመስጨ አላውቅም፣ ልብ ሚነካ፣ እውነታን ያዘለ፣ ያገራችንን ገፅ የሚያሳይ ትእይንት ነው። ቃላት አማረኛ አጠቃቅም እውቀቱ እሱ ጋ ነው ያለው👍።እውነትም በ 2007 አለመታስሩ ይህ ሰው ታምር ነው 😅። አድናቂህ ነኝ።
@rihanakidus9563
@rihanakidus9563 Жыл бұрын
Eyuuuu beamnnn lek behone melku gechechewal
@getshtube8058
@getshtube8058 4 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ድንቅ የትወና ብቃት ደራሲው በረከት በላይነህ ትችላለህ አንተ የቃላት ሀብታም እጅህን ቁርጥማት አይንካው። አማርኛ እንዲህ ረቂቅ፣ ሀብታም፣ ገላጭ ና ውብ ቋንቋ ነው እንዴት ይጣፍጣል።
@belanalelg62
@belanalelg62 4 жыл бұрын
በጣም ይችላል በረከት
@getshtube8058
@getshtube8058 4 жыл бұрын
@@belanalelg62 betam kal yelegnem sadnkew
@yonaslakew6412
@yonaslakew6412 4 жыл бұрын
Getsh ጌትሽ absolutely outstanding
@helluhellu3791
@helluhellu3791 4 жыл бұрын
Betammmmm
@sulamith.9031
@sulamith.9031 4 жыл бұрын
Ya migerm sera new
@benjaaddis
@benjaaddis 4 жыл бұрын
የክፍለ ዘመኑ ድንቅ ተውኔት መቼም የማይረሳ ክብር ይገባችዋል ግሩሜ እና ቤሪ ሺ አመት ኑሩልኝ
@eth123ish
@eth123ish 4 жыл бұрын
እያዩ ፈንገስ የሃገራችንን መራር እውነት በቀልድ ይነግረናል። ቢገባን እንደህዝብ ይሄው ነን፡፡
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 4 жыл бұрын
"ትላንቱን የከዳ ትላንቱን የዋሸ ሲያስመስል አነጋ ሲያስመስል አመሸ"።👏👏👏🙏
@haregmulugeta1096
@haregmulugeta1096 4 жыл бұрын
ቃሌን ጨረሳቹ ብዬ ልከስ ነው እናተ የጥበብ ፈርጦች በረከት እና ግሩሜ
@helluhellu3791
@helluhellu3791 4 жыл бұрын
🤦‍♀️ መሞትህ ካልቀረ ገዳይ ምረጥ አማርኛ እንደዚ ጣፍጦኝ አያቅም ወይ ብቃት ተባረክ
@bizuayehuzelalem275
@bizuayehuzelalem275 4 жыл бұрын
"አይ.. እንባ ጠባቂ ኮሚሽን. መጠበቁን ትተው ማስለቀሱን ባቆሙ," like.!!!
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
እውነት ኑርልኝ ግሩም እና በረከት እረጆም እድሜ ይስጣቹ አሜን አሜን
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 4 жыл бұрын
አያስቅም የእውነት አንጀቴን ነው ያንሰፈሰፈኝ ምርጥ በቅኔ የታጀበ የቤታችን ገበና ኡኡኡኡኡኡ ፍፍፍፍፍፍፍፍ አወይ ህህህህህህህህህ
@user-cr2jw5mf5d
@user-cr2jw5mf5d 4 жыл бұрын
እስከዛሬ ባለማዳመጤ ተፀፅቻለው ግን አስለቅሶኝል አስተምሮኝል ተዋናዮን ሳላደንቅ አላልፍም በርታልኝ
@meslemma564
@meslemma564 4 жыл бұрын
ግሩሜ እና በረከት ይገርማል ከአራት አመት በፊት እውነት እውነቷን ተናግራችሁታል
@bedriyafaris4025
@bedriyafaris4025 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ መታደል ነው እንደዝ አይነት ቁምንገር መስሜት አናመሠግናለን አላህ እውቀትን ይጨምርልህ
@solomonbeyene6012
@solomonbeyene6012 4 жыл бұрын
እንዲህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ትወና ደጋግመው ቢያዩት መቼም አይሰለችም:: ልትበረታታ የሚገባህ ድንቅ ሰው ነህ::
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 жыл бұрын
ምርጥ እይታ ግሩሜ ተባረክ
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 4 жыл бұрын
ይህ ሰው የዘመናችን ቀልደኛ ነው... ምን ያህል ዝግጅት ይፈጅበት ይሆን ይህን ሁሉ በቃሉ ሲሸመድድ... በዚህ ላይ የቀልዱ ጥልቀት. አሁንም አዳዲስ ስራዎች ቢሰራ እንዴት ደስ ይላል...
@user-fi7cl4zl9q
@user-fi7cl4zl9q 5 ай бұрын
ሰላም ይብዛልህ!!! " ቃል የእመነት እዳ ነው" ታራካችንን በማዋዛት ተቀመጠልን ስማነው ።
@etuyemaryamlij6527
@etuyemaryamlij6527 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እያዩ ፈንገስ ትመቸኛለህ
@hakantuba2397
@hakantuba2397 4 жыл бұрын
ሁሌም ኢትዮጵያዊ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ😍
@selamalem4611
@selamalem4611 4 жыл бұрын
በረከት በላይነህ 👏👏👏 ግሩም ዘነበ👌👌👏👏👏 አጎቴ የበዓሉ ቀን ስላመለጠው አሁን አብረን እያየን ነበር.... "2007 የተሰራ" የሚለው ልክ እንደሆነ ጠየቀኝና አዎ ስለው... "ያኔ እስር ቤቱ ሞልቶባቸው ነው ያላሰሩት?" 😂😂😂
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 4 жыл бұрын
በጣም ተጫዋች ናቸው! ግን ሃቅ ነው የተናገሩት። ;-)
@danielabreha5834
@danielabreha5834 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ፡ እስርቤቱ ሞሎቶባቸው ነው ያላሰሩት ፡ ደስ ይላል
@eyerusfentaw9853
@eyerusfentaw9853 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@biggiesmallz6179
@biggiesmallz6179 4 жыл бұрын
Haha
@user-og1uy9jq3d
@user-og1uy9jq3d 4 жыл бұрын
ክክክክክክ እኮ
@yetnbershdaba9423
@yetnbershdaba9423 Жыл бұрын
በረከት እናመሰግናለን
@etagegnnecho98
@etagegnnecho98 4 жыл бұрын
በስማም ቃል አጣውልህ ወንድም አለሜ ብቻ ክፉ አይንካህ
@user-ip4rx8fs6c
@user-ip4rx8fs6c 4 жыл бұрын
የሚገርም ስጦታ ነው ያለማድነቅ አይቻልም
@alemneshfekadu7148
@alemneshfekadu7148 4 жыл бұрын
እንዴት ትጣፍጣለክ ድንቅ ሰውነክ ተባረክ
@binighiwot3349
@binighiwot3349 4 жыл бұрын
ግሩም ምርጥ ተውኔት
@FishaAdugna
@FishaAdugna 2 ай бұрын
ለዚም ዘመን የሚሆን የበረከት ስላቅ እና የግሩም ድንቅ ትወና አሁን ላይ ብትሠሩት
@henasarah9582
@henasarah9582 4 жыл бұрын
እሄን ሳይ ሀገሬ የታከመች ይመስለኛል ሀገሬ በጣም ታሳሰበኛለች!!!!
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 4 жыл бұрын
ዋው. ጥበብ. ሁሉን የመግለፅ አቅም እንዳለው በደንብ ያሳያል ግን. አዳምጣችሁት. ነው ዲስ ላይክ ያደረጋችሁት. ይገርማል እኔ ግን በጋግሜ ብሰማውም አይሰለች
@museramos5613
@museramos5613 4 жыл бұрын
ኣዲስ አበባ በኣካል ኣይቼው ነበር። በጣም በጣም ኣሪፊ ትወና ነው። በጣም ሚደንቅ ሰው ነው። ይችላል።
@yusuom5881
@yusuom5881 4 жыл бұрын
የግሩም ትወና ይደንቃል የበረከት ድርሰት ቃል የለኝም አቦ ዘመንህ ይባረክ ልክ እንደስምህ ከመካፈልና ከመባዛታችን በፊት ሰው መሆን ይቀድማል ግሩም ስራ በርቱ
@abrhamtadesse7954
@abrhamtadesse7954 4 жыл бұрын
ግሩም ዘነበ👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿ቃል የለኝም ማህበረሰባችንን በ2:28:10 ግልፅ አርገህ ያሳየህን የጥበበ ፈርጥ ብእርህ አይንጠፍ አመሰግናለው ተባረክ አቦ
@hambisaamenu7231
@hambisaamenu7231 4 жыл бұрын
ምን ያምጣ ድሃ ምን ያግሳ ውሃ ምንም ይሁን ምን በጨወታው መሃል ማንንትህን አንፀባርቀሃል
@liyukebede3329
@liyukebede3329 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ለዚህ ስራ ቃል የለኝም
@Samuel-rv3kr
@Samuel-rv3kr Ай бұрын
በጣም ሰጠብቀዉ ነበረ ባንተፈቃድ የሚለቀቀዉን ስሪወችህን አድናቂህነኝ የተለየህነህ በጣም እያዩ 🙏
@selamhailu6725
@selamhailu6725 4 жыл бұрын
አንደ ዚህ ሰው የመድረክ ጥበብ የተካነ አንደ አወጋየሁ ንጋቱ የማደንቀው የትውልዳችን አስገራሚ ጎበዝ ሰው። በጣም የሚደንቅ ችሎታ። አመሰግንለሁኝ
@omerethiopia6145
@omerethiopia6145 4 жыл бұрын
እያዩ ይችላል :ደራሲዉ በረከት በላይነህ ድንቅ ድርሰት ነዉ :በርታ
@giveonlylove3403
@giveonlylove3403 4 жыл бұрын
ድንቅ ስራ ግሩሜ አሳቂ፣ አስገራሚ አስተማሪም ስራ ነው እናመሰግናለን።
@kiyabegashaw7219
@kiyabegashaw7219 4 жыл бұрын
ድንቅ ተአምር ነው ይህ ሰው
@sholameznaga-9946
@sholameznaga-9946 4 жыл бұрын
የሚገርም ሰው ሁሉ የተሟላ ግሩሜ በጣም ነው የምናመሰግነው ባንተ ስለተሰራ በረከት ደሞ ጥበብን ከፈ ያረገ ምርጥ የሀገር ልጆች በርቱ
@ethiofunhub7908
@ethiofunhub7908 2 жыл бұрын
Eyayu betam enamesegnalen ewnetn fit lefit tenagrehalina
@amannisrra3985
@amannisrra3985 2 жыл бұрын
እያዩ አንበሳዬዬዬዬዬዬዬ!!! አንደኛ ነክ 🥇 እባክህ አትጥፋ
@bemnettadesse2305
@bemnettadesse2305 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን. እግዚአብሔር ይባርክህ.
@ETHIOPIA1995.
@ETHIOPIA1995. 4 жыл бұрын
ግሩሜ ቃል የለኝም አድናቂህ ነኝ
@front_spice
@front_spice 4 жыл бұрын
አሻሞች እስኪ እናን እንኩዋን ተለyuልንና እንዲው እንድንከተላቹ እንዝለቅ የሚገረመው ሁሉም ቴሌቪን አንድ አይነት ሁኖብን ተቸገርን በርቱ - ወሬ ወሬ የኔ ምርጥ ፕሮገራም ነው
@fitsum9229
@fitsum9229 4 жыл бұрын
Asham Tv betam tnx
@tadesseabitew2968
@tadesseabitew2968 2 жыл бұрын
waw that is good idea fetari kekfu ytebkh beki ejh ybarek nurln
@opentube5962
@opentube5962 4 жыл бұрын
The best show I have ever seen in my life!
@TheDereTube
@TheDereTube 4 жыл бұрын
me too
@zenebehselemon378
@zenebehselemon378 4 жыл бұрын
ዋውዋው አቦ ተባርከ ፈጣራን ምኑሮን ለርሱት ሁሉ ይህን ካዮ ይማራሉ ብይ ገምታለው አንዳዲ በሽተኛን እንጠያፍለን ግን ፍልገው አላመጡትም መቼም ከገባን ይህ እያይ ለኛ አስተምሮናል እናመስግናለን
@gebreanbese2644
@gebreanbese2644 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሻሞች!
@user-hb4jh8vb4e
@user-hb4jh8vb4e 4 жыл бұрын
ግሩሜ እጅግ የሚደንቅ ተሰጦ እጅግ የሚደንቅ ተውኔት ነው አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ ታሪካዊ ቲያትር 👌 በረከት አንተን የሚገልፅ ቃል የለኝም አምላክ ይጠብቅ👍👍
@yohaneswodaje3618
@yohaneswodaje3618 2 жыл бұрын
ከሶስት አመትም በኋላም ቢሆን ባየው የማልጠግበው ድንቅ ተውኔት
@alexargaw7167
@alexargaw7167 4 жыл бұрын
ጥበብ ይህ ነው መንግስትንም ህዝብንም እኩል እያየ እኩል የሚነቅፍ ስህተትን እያሳየ ፊትን የሚመራ
@selina-mw9vd
@selina-mw9vd 4 жыл бұрын
😍😍😍😍
@solf2000
@solf2000 4 жыл бұрын
ግሩም አስተያየት።
@getnetliben8291
@getnetliben8291 4 жыл бұрын
@@solf2000 ዘሐበሸ
@yesorno7631
@yesorno7631 4 жыл бұрын
@@solf2000 y
@solf2000
@solf2000 4 жыл бұрын
በቀጥታ መድረክ ላይ ሲተውን አይቼዋለሁ፥ ፤ እንደዚህ ግን ጥሞኝና ተመችቶኝ አልተመለከትኩትም። እግዚአብሔር ይስጥልን።
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 4 жыл бұрын
ልዩ እኳ ነው እናመሰግናለን
@user-zk7mc3xj7g
@user-zk7mc3xj7g 2 ай бұрын
እኛም አልሰማንም! እየሳቅን..! ባጀት መድቦ መበሻሸቅ!! "የገረመኝ ነገር ... የሚኖረውን ሲነገረው ሰው ይስቃል?! ፍጥጥ ያለ ሐቅ እየተነረገው ሰው ያሾፋል?! ህላዊ ግዜ የቀልድ ነው?! ሳያው ... መስጦኝ ቢሆንም አልሳቅኩም ... እንዲውም አዘንኩ :: ሰዉ አትሳቅ አይባል ... የሚስቀው ግን በራሱ ነው ..."
@abitidesta9216
@abitidesta9216 4 жыл бұрын
thank you
@wisdome2659
@wisdome2659 4 жыл бұрын
Wow Amizing
@naduubekele2163
@naduubekele2163 4 жыл бұрын
Big respect for Eyyayu and belayneh
@theethiogiyon
@theethiogiyon 2 жыл бұрын
Kaleat yelegnim esu yistik
@gana1ana2gana13
@gana1ana2gana13 4 жыл бұрын
አደኛነክ የውነት ተባረክ ላካችን የጠፋ ልክን አሳሰብክ
@zelalemayenkawmekonnen9895
@zelalemayenkawmekonnen9895 4 жыл бұрын
ግሩምዬ ድንቅ ብቃትህ ያስደንቀንኛል ኑርልኝ!!!!!
@abse4305
@abse4305 4 жыл бұрын
ጀግና ናቹህ ደራሲውም አርቲስቱም
@asmamawebasheye8611
@asmamawebasheye8611 4 жыл бұрын
ድንቅ ስራ👏👏👏👏👏‼️
@titiyemaryamlijsss5544
@titiyemaryamlijsss5544 4 жыл бұрын
ዋው ደስ እንል አገላለፅ
@hewandejene2578
@hewandejene2578 4 жыл бұрын
betam Yemigerm sira !!
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ሳላደንቅ አላልፍም ዋውውውውው ቅኔህ ተመቸኝ 👌👌👌👌
@ethiopiawi2471
@ethiopiawi2471 4 жыл бұрын
ድንቅ ነው
@maruchekol3335
@maruchekol3335 4 жыл бұрын
You have amazing voice and power gerum A great talent
@yemisrachkassahun3836
@yemisrachkassahun3836 2 жыл бұрын
ግሩሜ ምንጊዜም አንደኛ ነህ ጥበብ የጠራው ሰው ማለት አንተ ነህ💕💞💯
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 4 жыл бұрын
Wow
@vphonetastic161
@vphonetastic161 2 жыл бұрын
አዲስ የወጣ የለም ሁሌም አትጠገብም እያዩዬ ጀግና
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 ай бұрын
ግሩሜና በረከት እወዳችኋለሁ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 жыл бұрын
Thanks Body You are Amazing Obsteract Comadian in Ethiopia.
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 4 жыл бұрын
52 ዲስ ላይክ የሰው ፈንገሳሞች ብትሞቱ ይሻላቹሃል😞
@sulamith.9031
@sulamith.9031 4 жыл бұрын
Andu texexetoal hahaha
@ኢትዮጵያሙዚቃ
@ኢትዮጵያሙዚቃ 4 жыл бұрын
right now is 90 😄
@friyeamen9579
@friyeamen9579 4 жыл бұрын
ኤልዳና ዘ ኢትዮጵያ 😂😂😂 Now is 91 dislike
@ኢትዮጵያሙዚቃ
@ኢትዮጵያሙዚቃ 4 жыл бұрын
Friye Amen omg አንች ነሽ አደለ 91 ያስገባሽው😅😂
@rabakahasan2856
@rabakahasan2856 4 жыл бұрын
Kkkkk 100 honewal
@zemedkun-bekele
@zemedkun-bekele 4 жыл бұрын
nice one
@dr.girums.1892
@dr.girums.1892 2 жыл бұрын
#1 Nw 👍
@paulosnebiyou7772
@paulosnebiyou7772 3 жыл бұрын
ግሩሜ የምንጊዜም ምርጥ ቤኪ አንደኛ
@user-gq9go6em7u
@user-gq9go6em7u 4 жыл бұрын
ዋዉ!!!ቃል የለኝም ምርጥ ነዉ
@Mobile-bt1wi
@Mobile-bt1wi 4 жыл бұрын
በጣም በጎጎት ስጠብቀው የነበርነበር ዋው በጣም እናመሠግናለን
@abdellamohe3770
@abdellamohe3770 2 жыл бұрын
Wey eyayu tichlaleh eko yanten keld betam bzu gize new yayehut wow
@haymanotj7426
@haymanotj7426 4 жыл бұрын
አስለቀሠኝ በጣምድንቅ ነውው
@samiart2989
@samiart2989 4 жыл бұрын
Yihe sew yetiwena bikatu yidenkegnal ! Tebareki! Derasiw gerami tsehafi! tebarek!👍tichilalachu ..eiwnetin bekeld yihew new...eiwnetu::👍👍 ye ART wibetu yihe new!
@user-qx8uy6qd3g
@user-qx8uy6qd3g 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣምምም አጃኢብ ነው አቦ ይመቻችሁ
@abdulmejid8101
@abdulmejid8101 4 жыл бұрын
እንደ ስም ግሩም ነው ብቃት በረከትም ምርጥ አድርጎ ከሽኔታል
@tegistkebede2917
@tegistkebede2917 4 жыл бұрын
I love the actor. Great job.
@KM-sf6zy
@KM-sf6zy 4 жыл бұрын
አሻሞች አናንተንም እያዩንም በጉጉት ስንጠብቃቹ ነበር እንኳን ደህና መጣቹልን
@mahir9599
@mahir9599 4 жыл бұрын
Betam betam temechetognal
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 жыл бұрын
Ethiopia Well Be Free.
@ethiopiaaddis8610
@ethiopiaaddis8610 4 жыл бұрын
ጀግንነት እንደዚህም ይገለጣል
@musietekle
@musietekle 4 жыл бұрын
Wow........ “Simply Genius” Thank you and May God Bless you both.
@solf2000
@solf2000 4 жыл бұрын
ግዙፍ ስራ ነው! ድንቅ ድርሰትና ድንቅ የትወና ብቃት!
@rahel6129
@rahel6129 4 жыл бұрын
Betam ewnet gerum new God bless
@abelaleghe5253
@abelaleghe5253 9 ай бұрын
ግሩሜ ትችላለህ
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 4 жыл бұрын
ግሩሜ ግሩምምምም ነህ😍😍😍😍😍😍💚💛❤ ኑርልን
@tenkerzekasaches8550
@tenkerzekasaches8550 3 жыл бұрын
በረከት እና ግሩም እናንተ የምትችሉትን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ተኝቶ ከመታረዱ በፊት እየነገራችሁት ነዉ ተባረኩ እባክህን ሕዝቤ ሆይ ንቃ😪😭😥🙏🙏🙏
@abrahambezu6188
@abrahambezu6188 4 жыл бұрын
Abo yemechachu Ashamoch...sent amet tebekugne....God bless you Grume & Bereket❤❤
@tinajabril48
@tinajabril48 4 жыл бұрын
Woww Eyasak Eyaznana Yelbn Yeminager Eyababa Wesetn Miyarsres Enamesgenalen Ejehe Yebark Ejehen Kuretmat ayenkaw Ethiopia Lezelalem Tenur
@ephremgashaw8835
@ephremgashaw8835 4 жыл бұрын
Amazing performance !
@richodanny8826
@richodanny8826 4 жыл бұрын
Thank you
@sulaimanali9716
@sulaimanali9716 3 жыл бұрын
He is more than a comedian and a loyal kind humorous artist to uncover the real living conditions of ethiopians
ስንት ገባ ሰው ? | እያዩ ፈንገስ | በአሻም ቲቪ #Asham_tv
1:08:05
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 164 М.
Eyayu Fungus world tour promotional sample
27:10
Eyob Alemayehu
Рет қаралды 251 М.
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 34 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 86 М.
🔴 ሐዋርያት ያስተማሩት እውነተኛ ሃይማኖት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:58:03
БАЧОК ПОТИК
0:22
KINO KAIF
Рет қаралды 4,7 МЛН
🚓КОПЫ явно такого НЕ ЖДАЛИ🫣#shorts
0:19
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 3 МЛН
الساعة السحريه توقف الزمن
0:26
طارق الحلبي tarik alhalapi
Рет қаралды 19 МЛН